ቤተሰቦቼ ይቅርታ አድርጉልኝ | ዳንኤል ወዳጆ | Manyazewal Eshetu podcast Ep.8

  Рет қаралды 29,912

Manyazewal Eshetu

Manyazewal Eshetu

9 ай бұрын

ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙️ እንኳን ደህና መጡ::
ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ::
በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል::
በዚህ በስምተኛው ክፍል ከአሰልጠጣኝ ዳኒኤል ወዳጆ (‪@InspireEthiopia‬ ) ጋር ሰፋ ያለ ውይይት አድርገናል::
ዳኔ ስለልጅነቱ አስተዳድግ, ስለሱሱ, ከቤተሰቦቹ ጋር ስለነበረው ጭቅጭቅ, ስለትዳሩ, እና ስለግል ህይወቱ በጥልቀት አጋርቶኛል::መሉን ተምልክታችሁ ህይወታችሁን ለውጡ::
መልካም ትምህርት:

Пікірлер: 80
@adanechmelka813
@adanechmelka813 9 ай бұрын
ማንዬ ጌታ ብርክ ያርግህ በዚህ ልጅ ታሪክ የራሴንም ሆነ የልጆቼን ህይወት ነው ያየሁት ዋው
@Ethio_shorts
@Ethio_shorts 9 ай бұрын
This word really change my life የፈጣሪ ውድ ስጦታ ያለው ከፍርሀት ጀርባ ነው።❤
@mehrettekle929
@mehrettekle929 5 ай бұрын
Rffi00❤🎉😢tu7
@sarahwelcome2560
@sarahwelcome2560 9 ай бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው እንደ ስው ግን ሁሉም የምያልፍ አላ እውነት ነው በውጭ ኣይተህ ኣትፍረድ የሚባለው ስለምትስጡን ያለፋችውት ሂወት ለኛ በግልፅ ማስተማራችው አናመስግናለን
@abebeadugna212
@abebeadugna212 9 ай бұрын
ወዳጀ ሂዎትህ የሚቀየረው አንድም ፈጣሪ በቃ ሲልህ በሌላ ደግሞ እልኸኛ ስትሆን ይህ ማለት ሽንፈት ወይም ፈተናን አሸንፎ ለማለፍ የተዘጋጀ ጭንቅላት ስትገነባ አሸናፊነትን ታረጋግጣለህ በኔ ሒወት ውስጥ እንኳ ከስድስት አመቴ እስከ አርባ እምስት አመቴ ድረስ በበርካታ ፈተና ውስጥ የስው ልጅ ከሚገምተው በላይ ተፈትኛለሁበዚህ ጊዜ ግን አንድም ቀን በፈጣሪ ተማርሬ አላውቅም ሁሌም ለውድቀቴም ሆነ ለመነሳቴ እኔውና እኔው ብቻ መሆኔን ዘወትር ለራሴ እነግረዋለሁ አሁን እግዛብሔር ይመስገን ብዙ የሂወት ለውጥ አምጥቻለሁ ስለዚህ አገራችን የመከራና የፈተና ሀብታም ነች አንተ ግን በርታ ሰዎችን ለመለውጥ ከድባትያቸው ለማውጣት የምታደርገው ጥረት ይደነቃል ፍጥረት ከአንተ ጋር ይሁን ልበ ቀናነትህን በቅርብ አይቻለሁ አንዱ ምሳሌዬ አዋሳ ለቡና ቆመን ለአንዲት አቅም ደካማ ሴት በሰው ልከህ እጃቸው ላይ የገባውን ስጦታ አይተው ፊታቸው ሲበራ የነበረህን ደስታ አሁን ድረስ እረሳውም ብዙዎቻችን ከሆዳችን ውጭ የሌሎች ደስታ የሚጋባብን ውስን ነው ምክንያቱም ራስ ወዳድነታችን ያመዝናል
@FebnTlahun
@FebnTlahun 9 ай бұрын
ዋው ተባረኩ በቃ
@fifififi7847
@fifififi7847 9 ай бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው እንደናንተን አይነቱን ያብዛልን
@kirubelwondwesen7717
@kirubelwondwesen7717 9 ай бұрын
Amin
@nasrukalid1445
@nasrukalid1445 9 ай бұрын
እኔ እራሱ ለአባቴ 😢😢 ግን ኢንሻአላህ ጥሩ ቦታ ደርሼ 🥰🥰
@ssaa-ec3un
@ssaa-ec3un 9 ай бұрын
እር ዳኒ የት ገብተህ ነው የጠፋህው በእውነት ተናፍቀሀል ኢንስፖየር ኢትዮጵያ ና
@user-qo5ys1td4m
@user-qo5ys1td4m 9 ай бұрын
Ewenet New Dane GATA yebarekeh beteley egna areb hager yalen hagerachin megebat efelegalen gin yenuro wedenet gebeches men eseralew mane ebakachehu yareb hageren bedeb lebecha maneqaqeya serulin Ejeg Bexam New Mewedachehu Tebarekulign
@salamnahoom2664
@salamnahoom2664 9 ай бұрын
ዳኒዬ እግዚአብሔር በበርከት ይባርክልኝ
@WengelKebede
@WengelKebede 9 ай бұрын
አመሰግናለው ብዙ ተምሬበታለው ❤
@YabsiraAbebe-pn8ws
@YabsiraAbebe-pn8ws 9 ай бұрын
ድንቅ ነው። በተለይ ስለቤተሰብ ያወራቹት። የእውነት መንገዱን ልስተው ስል ነው ይህንን ሰምቼ የተማርኩት። እናመሠግናለን
@ninanina4000
@ninanina4000 9 ай бұрын
አንተ በጣም እድለኛ ነህ አልሀምዱሊላህ በል ይቅርታ የመጠየቅ እድሉን አግኝተሀል፡፡ እኔ ያ እድል የለኝም ቤተሰቦቼ በህይወት የሉም
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp 8 ай бұрын
ጀግናችን ብዙልን በርቱልን በጣም ተምሬበታለኩ ተምሬበታለኩ ብቻ አይገልፀዉም ወንድሜ ማን ያዘዋልም ዳኒ ፈጣሪ ዪባርካችሁ ግን ዳኒ በጣም ላመስግንህ እወዳለኩ እሱም በአረብ አገር ያለንዉን ስለተርዳህን እዉነት ምንም ማለት አልችልም ኑሩልን
@joeljunior5643
@joeljunior5643 9 ай бұрын
Splendid life story..u are ma idol👏👏👏
@natnaelaboye8925
@natnaelaboye8925 9 ай бұрын
ye manazewal ehete mehone alebat
@AbukiWud
@AbukiWud 3 ай бұрын
Betam mrt tmhrt new,... lebzu sewoch tekami mkr new,!!!
@JEMEBRA
@JEMEBRA 9 ай бұрын
አመሠግናለሁ
@tarikubizuayehu1370
@tarikubizuayehu1370 9 ай бұрын
Mane today u were emotional i feel u Thank u both of u
@No1E.N.T
@No1E.N.T 9 ай бұрын
The best ever podcast 👌 mane keep it up
@user-qo5ys1td4m
@user-qo5ys1td4m 9 ай бұрын
Woow Betam Yemeyasetemer tarek New
@AbrehamMom-th4ir
@AbrehamMom-th4ir 9 ай бұрын
Thanks ❤❤❤❤
@natiman3314
@natiman3314 9 ай бұрын
ማኔ ተባረክ በርታ
@user-fv5nr6om6r
@user-fv5nr6om6r 9 ай бұрын
Thanks Dani &manye❤❤
@yaredabebe29
@yaredabebe29 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን ወንድሞቼ በጣም አስተማሪ ነው
@yeabsratesfaye7012
@yeabsratesfaye7012 9 ай бұрын
thank you 🥰🥰🥰🥰😍😍😘😘
@tilayekebede
@tilayekebede 8 ай бұрын
ድንቅ ፕሮግራም ነው በርታልኝ ተከከታታይ ነኝ
@tedelctro6849
@tedelctro6849 9 ай бұрын
Dani you are the best big respect
@kiruHD
@kiruHD 9 ай бұрын
Mane finally I understand you!!!!
@HaileyesusTadelewith
@HaileyesusTadelewith 9 ай бұрын
Dani ! you really motivate me! I know him at 5 killo, you are really cool.
@user-oe6kw3fl9d
@user-oe6kw3fl9d 9 ай бұрын
ብዙ ትምህርትን ተምሬበታለው
@danielwondimu5013
@danielwondimu5013 9 ай бұрын
Mane! Yesewun yelib tirita bedenb madamet silechalk meselegni Dani bezi aynet huneta yakerebwkew. Misgana yansehal. ❤❤❤❤
@hiwotyohanns8678
@hiwotyohanns8678 9 ай бұрын
Betam desy yemil and miyastemr new❤❤
@tekeanbesu
@tekeanbesu 9 ай бұрын
Thanks mane I love you
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 4 ай бұрын
አስተምሮኛል💚💛❤🙏አመሰግናለሁ
@astertakluu
@astertakluu 9 ай бұрын
Amsglwu bor 🙏🙏🙏🙏barttu betsb 😊😊😊😊😊
@aberham143
@aberham143 9 ай бұрын
selam Manyazewal ye kelemat merchaen gn betasetekakel sew aynegrem gn kes eyale yerkehal ende gobez asteway tenagarynet ye kelemat merchaem debzez yalu yetelalekuch mercha biun betam tewededale bye asbalew;;
@tayemimi1639
@tayemimi1639 9 ай бұрын
እንደምነህ ኘሮግራምህ ጥሩ ነው በርታ
@mikiyasbelete1992
@mikiyasbelete1992 9 ай бұрын
Wow this podcast
@selamselam2754
@selamselam2754 9 ай бұрын
ዋዉ ባያልቅ እያልኩ አለቀ
@haneshanissue
@haneshanissue 5 ай бұрын
this dudu is so free lifen betam new miastamrew
@Cherinet.ishetu
@Cherinet.ishetu 9 ай бұрын
ማኔ አሜሰግናለው ቡዙ ነገር እንድማር ሚክናት ሆነሀል
@HaileyesusTadelewith
@HaileyesusTadelewith 9 ай бұрын
uffff u gays are really good.
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 8 ай бұрын
Egiziyabhir yisitilin enameseginalen yemirnbetali ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@orthodox_animation
@orthodox_animation 9 ай бұрын
manie i love this podcast
@Abrilala
@Abrilala 6 ай бұрын
ጉልበት አለዉ ንግግራቹህ።አመሰግናለሁ
@Tewahedo16
@Tewahedo16 9 ай бұрын
ዋውውውውውውውውውውው😂 አይ ማንያዘዋል።
@user-iz1xp4bx5o
@user-iz1xp4bx5o 9 ай бұрын
wow God love you
@tsegayeabera5674
@tsegayeabera5674 9 ай бұрын
enamsgenalen 10qbro😍😍😍😍😍😍😍
@Gadisa666
@Gadisa666 6 ай бұрын
Thanks mane keep up it ❤
@selammekonini2601
@selammekonini2601 9 ай бұрын
ማኔ ግን እዴት ነዉ ማገኝህ😢😢😢😢😢😢😢
@user-sw8lr4ev5f
@user-sw8lr4ev5f 8 ай бұрын
wow inem lageba wesignalew ameseginalew jeginaw
@kidist145
@kidist145 9 ай бұрын
Amesegnalew mane
@user-iz1xp4bx5o
@user-iz1xp4bx5o 9 ай бұрын
sew mhone yhe new
@HiluT
@HiluT 9 ай бұрын
@medhanitniggusa9057
@medhanitniggusa9057 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@tsegayeahmed
@tsegayeahmed 9 ай бұрын
For this kind of podcast I would like to have an other channel that help you to make condensed into 5 or 6 minutes. It's important for audience to get important part of video. I appreciate you.
@bezageremew8387
@bezageremew8387 8 ай бұрын
Wow wow ❤
@user-lc1bs7jt4s
@user-lc1bs7jt4s 25 күн бұрын
ደስ ስቱሉ❤❤❤❤❤❤❤❤
@dhhhgfhu27
@dhhhgfhu27 9 ай бұрын
በጣም ነው የማመሠግነው በቤተሰብ ዙሪያ ያወራችሁት😢 ባጠቃላይ ከ100 /85% እኔን እሚመለከት ቆንጆ ቆይታ ነበር❤
@user-hu4iz7qk5c
@user-hu4iz7qk5c 7 ай бұрын
እኔ በጣም ቤተሠቤን እወቅሣለሁ እስካሆን ድረስ በህይወቴ ደስተኛ አይደለሆም ምክንያቱ ዪሄ ይሆን?😢
@dhhhgfhu27
@dhhhgfhu27 7 ай бұрын
@@user-hu4iz7qk5c አይዞሽ ጠንካራ ሁኚ ከዛሬ ጀምረሽ ራስሽ ላይ ስሪ በርችልኝ
@user-yc4il6es9w
@user-yc4il6es9w 7 ай бұрын
በፈጠራችሁ የማኒን ስልክ በፈጣሪ የምታቁ በፈጣሪ
@user-yc4il6es9w
@user-yc4il6es9w 7 ай бұрын
የማኒን ስልክ እንደት ነው ማግኘት የምችለው በፈጠራችሁ
@tayibesa5634
@tayibesa5634 9 ай бұрын
Afaan oromoo Jammiru
@dubaimajaz4338
@dubaimajaz4338 9 ай бұрын
ከልብ እናመሠግናለሁ
@user-iz1xp4bx5o
@user-iz1xp4bx5o 9 ай бұрын
armyasi leyou nw
@abdulwekilmasho7602
@abdulwekilmasho7602 9 ай бұрын
ሜኔ አንተኮ የመጀመሪያው ሰው ነህኮ ለአነቃቂ ንግግር የማትሆን !
@salquotes6146
@salquotes6146 9 ай бұрын
ዳዊት ድሪምስን ጋብዘው
@user-to2st7ux7h
@user-to2st7ux7h 2 ай бұрын
WAALLAH """"CAT"""" MARZINEW BEXAM RASIHIN INDITXALA YARAGAHAL 😂😂😂😂😂
@MT-jx6my
@MT-jx6my 9 ай бұрын
@manyazewal the voice of the lady who advertises your 10th round training is annoying instead of being appealing,please do something about it 😅
@user-xz6dv4zk9x
@user-xz6dv4zk9x 8 ай бұрын
Endat nw manyazewaln magnet michalew....????? Ebakhen lk emdmetaweraw swn metadamet kehon mekrhen felgalehu
@user-tl6bw7qz9j
@user-tl6bw7qz9j 4 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@hirutyilma3488
@hirutyilma3488 5 ай бұрын
ኪዳነምህረት ቻርጅ ናት!!!!!
@hirutyilma3488
@hirutyilma3488 4 ай бұрын
ማኔ እሰቲ በማርያም አውራኝ
@netsanetbayu1983
@netsanetbayu1983 6 ай бұрын
Manyazewal please I need to meet you
@netsanetbayu1983
@netsanetbayu1983 6 ай бұрын
Please i need to meet you
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 13 МЛН
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 42 МЛН
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 13 МЛН