ቤተሰቡን በመርዝ የጨረሰችው እናት መጨረሻዋ ሲጋለጥ

  Рет қаралды 99,995

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

8 ай бұрын

Follow Us On Tiktok / silehiwet0
Follow Us On Facebook / silehwt
Join this channel to get access to perks:
/ @silehiwottv22
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2023 Sile hiwet Tv
#silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #truecrime #crimeStory #suspect #Suspect #incident #commotion #Act #committed #intense #heart-breaking #motive #revenge #malice #attack #advance #disturbing #mysterious #unknown #resentful #strange #circumstance #case #event #planned #accidental #questioning #interviewt #rial #jury #victims #assailant #bystander #spectator #observer #capture #detained #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #LihamMelodym #EBSBetesebEthiopia #FanaTelevision #DireTube #senselet #EthiopianNews #Ethiopia #Ethiopianmusic #EthiopianDrama #Ethiopianmovies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebstv #FegegitaReact #KanaTelevision #ArtsTvWorld #headhunter #productionsinternational #coproductionfamily #guy #ethiopianDrama #amharicmovie #newfilm #Ethiopia

Пікірлер: 219
@talefetali1208
@talefetali1208 8 ай бұрын
እደዚህ እኩይ አስተሳሰብ እና በፍቅረ ነዋይ የሰከሩ ሰዎችን እግዚአብሔር ከምድረ ገፅ ያጥፋልን ደግሞ እየሳቀ የሚጎዳ ሰው ምንኛ ልብን ያሳምማል።
@YemikirWorku
@YemikirWorku 8 ай бұрын
እዉነት ነዉ
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 8 ай бұрын
ቸሩ መደኃኔዓለም ወቶ ከመቅረት ካልታሰበ አደጋ ይሰውረን🙏❤የአመት ሰው ይበለን🙏
@berkahok1371
@berkahok1371 8 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን
@zeinabahmed863
@zeinabahmed863 8 ай бұрын
አሚን
@fantanishwoonmagin861
@fantanishwoonmagin861 8 ай бұрын
​@@zeinabahmed863😮😮😮😮😮😮😮😮
@Ebrahim-wt5eu
@Ebrahim-wt5eu 8 ай бұрын
Ameen Ya Allah Protect Us Any Harm Today, Always & Forever!!!!………………
@TigstGetachow
@TigstGetachow 8 ай бұрын
አሜን ❤❤❤❤
@teenamedu3121
@teenamedu3121 8 ай бұрын
ቅመሞችዬ ፈጣሪ አምላክ ወቶ ከመቅረት ይሰውረን ያልታሰበ እንጀራ ይሰጠን ውድድ ነው የማድረጋቸው 😢😢😢እናተሰ
@ayenewtameru3808
@ayenewtameru3808 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@ZainabaZai
@ZainabaZai 8 ай бұрын
​@@ayenewtameru3808ኤርትራውያን ዌጄምሢ
@fwzeyaa1021
@fwzeyaa1021 8 ай бұрын
እኔምምምምምምም❤❤❤❤❤❤❤
@bateablneha5887
@bateablneha5887 8 ай бұрын
አሜን ዉዴ❤❤❤😊
@hailehaile3683
@hailehaile3683 8 ай бұрын
ድራማም ሆነ እውነተኛ ታሪክ ልጁ ያደረገው ትክክለኛ ተግባር ነው አስደሰቶኛል እኔም ብሆን እንዲህ ነው የማደርገው ተንኮለኞች የጃቸውን ማግኘት አለባቸው።
@user-xs8wi9ul2r
@user-xs8wi9ul2r 8 ай бұрын
በጣም 😢😢
@weynshetwudima-cc6cs
@weynshetwudima-cc6cs 8 ай бұрын
እኔም አስደሰተኝ መጨረሻው😥
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t 8 ай бұрын
አላህ ይጠብቀን ከንዲህ ያሉ አውሬ ከሆኑ የሰው ሰውነት ኑሯቸው ተግባራቸው የሰይጣን 😭😭😭😭😢😢
@messimessi7609
@messimessi7609 8 ай бұрын
አሜን 😢😢
@minewerabdulwahid1303
@minewerabdulwahid1303 8 ай бұрын
እጅግ የሚያሳዝን ነው በተለይ ያለፋበትን ለመውሰድ ሰውን የሚያጠፉ
@user-zw6gl5hm6y
@user-zw6gl5hm6y 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢ማነዉ እደኔ ያለቀሰ የጨረሰዉ ናቲየ ልቤን አራስከዉ ጀግና❤
@Love-zd2bi
@Love-zd2bi 8 ай бұрын
ቀዳዳ እና መሀረብ ልስጥሽ😂😂
@user-zw6gl5hm6y
@user-zw6gl5hm6y 8 ай бұрын
@@Love-zd2bi ድራማምሆነ ዉነት ልጁ ትክክለኛ ተግባርነዉ ያረገዉ ባገኘዉ የወር ደመወዜን አድሽ ድረሀም ሸልመዋለሁ ሽልጥልጥ
@Zebu918
@Zebu918 8 ай бұрын
​@@user-zw6gl5hm6y ነይ እኔን ሸልሚኝ ውዴ 😂😂😂😂
@mrfalcon7962
@mrfalcon7962 8 ай бұрын
ውለህ ደስ የሌለ ልጅ ጀግና ነው 😢😢😢
@rosarose2433
@rosarose2433 8 ай бұрын
የተዋክዶ ልጆች እዃን ላባታችን ለቸሩ መዳሀኒያለም በአል በሰላም በፍቅር አደረሳችሁ አደረሰን 🙏 ሰላም ለሀገራችን ይሁን አሜን 🤲🤲🤲🤲
@sefan696
@sefan696 8 ай бұрын
Amen amen amen amen ❤❤❤❤❤
@teenamedu3121
@teenamedu3121 8 ай бұрын
አሜን
@almealmee
@almealmee 8 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን🤲🤲🤲🙏🙏👏👏👏
@user-yu4bf9qq4y
@user-yu4bf9qq4y 8 ай бұрын
Amen enkon abro aderesen
@user-jj9kk1jt5f
@user-jj9kk1jt5f 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ከአሥመሣይ ሠው እግዚአብሔር ይጠብቀን😭😭😭😭
@TesipaTesipa
@TesipaTesipa 8 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅን 💔💔💔💔✝️🛐
@teenamedu3121
@teenamedu3121 8 ай бұрын
አሜን
@newtestamenttubeephrem9305
@newtestamenttubeephrem9305 8 ай бұрын
አቦ ርዕሳችሁን አስተካክሉ ሲቀጥል እናት እንዲህ አታደርግም እንጀራ እናት በሚለው ይስተካከል እንዲታይላችሁ የሌለ ነገር አትለጥፉ
@nuhaminhailu9544
@nuhaminhailu9544 8 ай бұрын
ጎበዝ ልጅ ነህ። ብድሩን የማይመልስ አይወለድ አይደል የሚባለው።
@adotyoutube7190
@adotyoutube7190 8 ай бұрын
ወንዶች ማይረቡ ናቸው ምክንያቱም አስመሳይ ና ምላሳም ምትሸውዳቸው ሴቶች ነው ሚፈልጉት ደደብ ሊጆቹን አስጨረሳቸው😢😢😢
@messimessi7609
@messimessi7609 8 ай бұрын
ይገባሽል ጨካኝ 😢😢😢😢. ናቲ ጀግና.
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 8 ай бұрын
በሀይማኖት አታሹፉ፣የካህናት ምክር ለድራማ ስላቅነት መቅረብ የለበትም ❌❌
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 8 ай бұрын
😢😢 አይገርምም።ልቦና ይስጣቸው
@zulfazulfa-fk8lx
@zulfazulfa-fk8lx 8 ай бұрын
ይገባሻል
@NawaMawa-sw1zu
@NawaMawa-sw1zu 8 ай бұрын
ሰባተኛ ነኝ ዛሬ ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን አላህ❤
@user-er8xb7mo8s
@user-er8xb7mo8s 8 ай бұрын
ጉያችን የቀፍነው መርዝ ቶሎ ነቅለን ነቅተን ካልጣልነው አንድበአንድ ይጨርሰናል ሴትዮዋ እራስ ወዳድ ጭፍን ናት የእጇን አገኘች ከሞት በላይ ቅጣት ቢኖር ይገባታል ሰላም ላገራችን
@user-jn3rr5vj6c
@user-jn3rr5vj6c 8 ай бұрын
ፈጣሪሆይ አገራችንንሠላም አርግልን ቸሩመዳኒአለም ወጥቶከመቅረት አተሠውረን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-dl2em7dc7j
@user-dl2em7dc7j 8 ай бұрын
እግዚያብሔር ከክፉ ካስመሳይ ሰወች ጠብቀን
@user-hh5ip8mz6p
@user-hh5ip8mz6p 8 ай бұрын
ያረብ አላህ ከመጥፎነገር ይጠብቀን❤❤❤❤❤
@hadiyyahadiyya4066
@hadiyyahadiyya4066 8 ай бұрын
የኔ ጀግና ውንድም እና አባት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤
@user-iw9wy6ml2l
@user-iw9wy6ml2l 8 ай бұрын
ይገርማል
@fyyt6tgutt497
@fyyt6tgutt497 7 ай бұрын
ደግ አርክ❤
@user-zw6gl5hm6y
@user-zw6gl5hm6y 8 ай бұрын
ወድልጅ ❤እህ አጀቴን አራስከዉ 💪💪💪💪💪💪😍🦁💪💪💪💪😥😥😥😥😥😥😥
@user-ge3pu3th2v
@user-ge3pu3th2v 8 ай бұрын
የማዳም ቅመሞች ሰላማችሁ ይብዛ የኔ ፍቅሮች ውድድድ አረጋችኋለሁ ከዚህ አይነት አስመሳይ ፈጣሪ ይጠብቀን በሰላም ለሀገራችን ለመግባት ያብቃን የኔ ውዶች ባላችሁበት እግዚያብሄር ይጠብቃችሁ
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k 8 ай бұрын
ቅዱስ መዲኃኔለም የልባችሁን መሻት ይሙላላችሁ የተዋህዶ ልጆች
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 8 ай бұрын
አሜን🙏❤
@EbrahimAhmedi-nr1ew
@EbrahimAhmedi-nr1ew 8 ай бұрын
የስራሺን ይስጥሺ ከደዚህ አይነት ሽይጥዋን አላህ ይጠብቀን
@umuemranumuemran6522
@umuemranumuemran6522 8 ай бұрын
🥺🥺🥺😥አንጀትህን እዳቃጠለቺህ የእጃን ነው ያገኝችው
@user-hh5ip8mz6p
@user-hh5ip8mz6p 8 ай бұрын
አፈር ብይ
@SalmaipaSalmaipa-cw2gu
@SalmaipaSalmaipa-cw2gu 8 ай бұрын
ችሩመዳኒአለም፣ሀገራችንሰላምያርግል፣በሰዉሀገርያለነዉን፣ለሀገራችንያብቃንአሜንአሜንአሜን
@Anjelo236
@Anjelo236 8 ай бұрын
Wend ye wend Lij Bravo
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ከእንደዚህ አስመሳይ ሰው ይጠብቀን😢😢😢😢
@user-yu4bf9qq4y
@user-yu4bf9qq4y 8 ай бұрын
Amen amen amen
@user-xs5yd4rh9w
@user-xs5yd4rh9w 8 ай бұрын
በስማም የጀራ እናት ያላችሁ ተጠንቀቁ 😢😢😢😢
@saadayimer8273
@saadayimer8273 8 ай бұрын
በድራማ ቢሆንም እኛ ሀገር ትምህርት ቤት የእንጀራ እናቱ መርዝ አድርጋ ስቅ ዳቦ ጋግራለት የጓደኞቹን ምግብ ሲበላ ሰንብቶ የሶዎ ልጅ ማለትም ካባቱ የሚለደው ወንድሙ ሲህድ ከዛ ዳቦ ቆርሶ ስጠው በልቶ ሞተ ለስው ልጅ መጥፎ አንስራ ከቻልን መልካም እንስራ ካልቻልን ትተን መውጣት ሱብሃንአላህ የስው ክፋት😢
@farihalove6284
@farihalove6284 8 ай бұрын
ናቲዬ የኔ ጀግና ❤️❤️❤️🙏
@rosarose2433
@rosarose2433 8 ай бұрын
ጀግና ነክ ናቴ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪👍
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 8 ай бұрын
መጨረሻዉ በጣም ነዉ አጀቴን ያራሠዉ 😢 ምን አይነት ጨካኝ ናት አረመኔ
@user-pc7nk7gq3z
@user-pc7nk7gq3z 8 ай бұрын
አባ።ይመችሕ።የሥረዋንነዉ።ያገኘች።ምንአይነት።ጀዝባናትአሥመሣይሸይጦን።የጀራናትያላቹሕ።ተጠቀቆ።መጨረሻእዴትእደሥእዳለኝ።ይመችሕናቴ።እዳተ።ያለ።50ይወለድ 👍👍👍👍👍👍👍👍
@RAl3442
@RAl3442 8 ай бұрын
የረቢ
@user-mz7go6dy3q
@user-mz7go6dy3q 7 ай бұрын
የኔማር❤❤❤😊😊😊
@user-hh5ip8mz6p
@user-hh5ip8mz6p 8 ай бұрын
ወድልጂማለት እዳተነው ወድሜ
@user-xs8wi9ul2r
@user-xs8wi9ul2r 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ካክፉ ሰዎቺ ይጠብቀን 🙏🥺
@firewen9668
@firewen9668 8 ай бұрын
አሚን ከምናምናምናቸው ይጠብቀን ክፉዎችማ ጠንቅቀን እናውቃቸዋለን 😢😢😢😢
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 8 ай бұрын
አባቴ ሲነግረኝ የልጆቹን እናት አባሮ አያቴ😢 ሌላ አገባ ልጆቹም እናታችንን አምጣልን አሉት ከዛ አያቴና የንጀራ አያቴ ተጣልተዉ ሽምግልና ተሰብስበዉ እሷ ፍትፍት ሰርታ መዳኒት አርጋ ልጆቸ ሂዱ ቁርስ ብሉ አለቻቸዉ ስታስመስል ከዛ በጎች ገብተዉ በሉት አባቴና አጉቴ ሊበሉ ሲሄዱ በጎቹ በልተዉ እዛዉ ሞተዋል😢😢 ከዛ እያለቀሱ ሽማግሌ ፊት ተናገሩ አዩ እና ወዲያዉ አባረራት አያቴ
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 8 ай бұрын
Bsemam ewntga new ehta mtawory bsemam effffff
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 8 ай бұрын
Bsemam ewntga new ehta mtawory bsemam effffff
@mulumassa9214
@mulumassa9214 8 ай бұрын
Ench aynt sew aynur egzabher ytfachew
@SuSu-dn6vx
@SuSu-dn6vx 7 ай бұрын
ጀግና ነህ እሠይ ወንዲ አንተ ነህ እሰይይይይይ ይች ጨካኝ
@kongitkongit7659
@kongitkongit7659 8 ай бұрын
ከአስመሰይ ሰው ፈጣሪ ይጣብቀን😢😢
@ElshadayDemissie
@ElshadayDemissie 8 ай бұрын
እናት አትሙት
@zenebechiaschalew4198
@zenebechiaschalew4198 8 ай бұрын
ያሳዝናል በጣም
@user-kg4qw2yt3p
@user-kg4qw2yt3p 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢 ጊታ ሆይ ከጀራ እናት ይጠብቀን የጀራ እናት ለመሀላም እኳን ጥሩ አይገኝም ሁሉም አድ ናቸው😢😢
@HayatGetachew-cp1jf
@HayatGetachew-cp1jf 8 ай бұрын
ኧረ ውደ ከወለደች እናትም በላይ የሆኑ አሉ ውደ😢ግን ወልደውም እንድህ ክፉወች ሞልተዋል😢
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 8 ай бұрын
አሉ ጥሩዎች እህቴ!
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 8 ай бұрын
ከልጃቸዉ እንድትበልጭ በፍፁም አይፈልጉም የፈለገ መልካም ብትሆን
@user-mz7go6dy3q
@user-mz7go6dy3q 7 ай бұрын
የኔፍቅር❤❤❤❤😊😊😊😊
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢ወዮ አባት ሆይ እንደቸርነትህ በምን ልግለጠው 😢😢😢😢😢😢😢😢ሰውረን ጠብቀን ወዮ ጌታ እየሱስ አንተ ቸር ነህ
@user-ji5hi9he5v
@user-ji5hi9he5v 2 ай бұрын
Ayizo,jegina,like,dersobetali
@mllmslsl8584
@mllmslsl8584 8 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😢አለህ ከነዝ አይነት ካክፉ አይነት ሰዎች ይጣብቃን አሜንንን😭😭😭😭😭
@nafkwt8283
@nafkwt8283 8 ай бұрын
Betam yasazenal bayasus sem
@melat-dz5uz
@melat-dz5uz 8 ай бұрын
አቤት አምላኬ አስመሳ ነሽ ቆሻሻ😢😢😢😢
@SuSu-dn6vx
@SuSu-dn6vx 7 ай бұрын
ኡፍፍፍፍ ሲያሣዝኑ ልጆቹና ሰዉየዉ😢😢😢😢😢😢
@user-zj5hg9lk5e
@user-zj5hg9lk5e 8 ай бұрын
እዉነት፡ይሳዝናሉ፡ቤተሰብ
@user-qp8tm5gu8n
@user-qp8tm5gu8n 3 ай бұрын
Yaa Allah 😢😢😢bara meqaa jirachufii
@tup6492
@tup6492 8 ай бұрын
natiye 😍mirt kerakter
@user-lg4yl4xw5s
@user-lg4yl4xw5s 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@etheth9843
@etheth9843 8 ай бұрын
ግን ይሄ ነገር እውነት ነው
@user-er5bt3bo7t
@user-er5bt3bo7t 8 ай бұрын
😢😢
@bezalove558
@bezalove558 8 ай бұрын
gobez lg ❤❤❤❤❤
@Prp-he3b
@Prp-he3b 8 ай бұрын
Ache merze ache muche
@fyyt6tgutt497
@fyyt6tgutt497 7 ай бұрын
😢
@NomorehgdefEzgharya
@NomorehgdefEzgharya 8 ай бұрын
አቺ ጨካኝ ሴት እጅሽኝ ነው ያገኘሽው
@tup6492
@tup6492 8 ай бұрын
😢😢😢😢
@romangoshu8510
@romangoshu8510 8 ай бұрын
Egzabher yeserashen yistesh kifu ena asmesay😢😢😢
@sabahsaleh5098
@sabahsaleh5098 7 ай бұрын
hi
@addesbanda362
@addesbanda362 8 ай бұрын
Gobz lij❤
@zebnaygirmaewonetenewo8124
@zebnaygirmaewonetenewo8124 8 ай бұрын
😭🙏😭😭😭
@gudfif9519
@gudfif9519 8 ай бұрын
ደግ አደረክ አቦ
@majaka5169
@majaka5169 8 ай бұрын
😢😢😢
@firewen9668
@firewen9668 8 ай бұрын
ማነው እንደኔ በእንባ ጀምሮ በእንባ የጨረሰው መጨረሻው ግን ደስ ነው ያለኝ ከወዳጅ ጠላቶች አላህ ይጠብቀን እንጂ በጣም ከባድ ነው😢😢😢😢
@fatemaawel214
@fatemaawel214 7 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@aynalem3830
@aynalem3830 8 ай бұрын
Egzabehir Ethiopian selam yadaragalan
@qwas7361
@qwas7361 8 ай бұрын
💔😭😭😭😭😭😭😭💔🤲
@Salam-st9ig
@Salam-st9ig 3 ай бұрын
ወይኔምንአይነትአስመሳይናት😢😢😢😢
@user-ui4nn1jb7v
@user-ui4nn1jb7v 8 ай бұрын
❤❤❤
@kidisttamerat2509
@kidisttamerat2509 8 ай бұрын
jegina wondm nw
@TigstTeka-sq3hn
@TigstTeka-sq3hn 8 ай бұрын
እረ ተመቸህን ወድሜ
@user-hh5ip8mz6p
@user-hh5ip8mz6p 8 ай бұрын
ደጋባቷ አረካት ወድ ልጂ እዳተነው እሠይይይይይይይ❤❤❤❤❤
@romangedeye9684
@romangedeye9684 8 ай бұрын
ምን አይነት ውሽታም ናት ራስዋ አርጋ ምን አይነት እግዚአብሔር እማትፈራ ናት
@user-lg5rc5se3b
@user-lg5rc5se3b 8 ай бұрын
😭😭😭😭
@user-wd4ff3jg7v
@user-wd4ff3jg7v 8 ай бұрын
አይን ላጠፋ አይን!!!!
@user-db9zj1rt7i
@user-db9zj1rt7i 7 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-gt2yx7kl6y
@user-gt2yx7kl6y 8 ай бұрын
አቤቱ ከዚህ ሰውረኝ
@EphLov
@EphLov 7 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭 eslazare sile hiywet kakerebachew negeroch zareeee gena kalibe alekeskugn😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@fikirtafika9955
@fikirtafika9955 8 ай бұрын
😢😢እንዲህ አይነት ዳቢሎስ ሰው እግዚአብሔር ይሰውረን ኦሆ
@danochafamo8497
@danochafamo8497 8 ай бұрын
Uuuuuuuuuuuuuufffffffffi 💔😢
@ayeshaalhammadi9512
@ayeshaalhammadi9512 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@almaztolla4677
@almaztolla4677 8 ай бұрын
🙄🙄🙄🙄🙄😥😥😥😥
@wakaniwakani-ie3fk
@wakaniwakani-ie3fk 8 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔
@user-by7yq8qv9d
@user-by7yq8qv9d 8 ай бұрын
እድህነውወድምይመችህአቡ
@user-ed2te8pr1s
@user-ed2te8pr1s 8 ай бұрын
ናቲ ጀግና ነህ አንበሳ
@MahiMahi-bs4rh
@MahiMahi-bs4rh 8 ай бұрын
ሲዘገንን ልጁ ግን ጀግና ነው
@burtukanedosa2331
@burtukanedosa2331 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢🙏🙏☝️☝️
@kedirkassim1419
@kedirkassim1419 8 ай бұрын
የእንጀራ እናት ጥሩ የለም😢
@adotyoutube7190
@adotyoutube7190 8 ай бұрын
እረ አለ የኔ ያባቴ ሚስ ከናቴ የበለጠ ትወደኛለች❤❤❤
@user-lj5vo1ov1e
@user-lj5vo1ov1e 8 ай бұрын
ያሳደገችኝ ለዚህ ያበቃችኝ የእጀራ እናቴናት ለኔ ልዩናት ሁሉም ሰው አድ አይደለም
@RealmeCy-pn6if
@RealmeCy-pn6if 8 ай бұрын
😮😮😮😮😮
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 9 МЛН
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 6 МЛН
ሚስት ከባሏ ሌላ…
31:57
Sile HiwotTV
Рет қаралды 181 М.
ለገንዘብ ብለው የተፋጁት ጏደኛሞች
44:24
Sile HiwotTV
Рет қаралды 91 М.
19 июля 2024 г.
0:20
мишук круглов
Рет қаралды 4,6 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
0:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 7 МЛН
He doesn’t like illusions
0:17
V.A. show / Магика
Рет қаралды 9 МЛН