ቤቴ ሁሉ ሙሉ ነው! እኔ ጭንቀት ሊገለኝ ነው። Donkey Tube Comedian Eshetu

  Рет қаралды 130,185

Donkey Tube

Donkey Tube

3 жыл бұрын

Comedian Eshetu is now with a new release, that's motivational. this piece of work is one of a kind. mostly to our generation is this picture for. start watching this video and get motivated
The creator and producer of this content Comedian Eshetu Melese.
if you want to contact us please use the following address
email: yodkiyu@gmail.com
website: www.eshetumelese.com
phone: 0938 21 20 20
to contact the owner of this channel pleases use the following address.
ESHETU MELESE
eshetumelese.com
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 932
@user-jm8dr4rw6d
@user-jm8dr4rw6d 3 жыл бұрын
እሼ የኔ መልካም የምትናገረው ሁሉ ትክክል ነው .ሁላችንም ባለእዳ ነን ማሥተዋሉን ያድለን . 🙏🙏
@rayabisoberi
@rayabisoberi 3 жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ እህት አለም ቅንነት ለራስ ነው👏
@alemseifu1556
@alemseifu1556 3 жыл бұрын
Amen Amen God Bless it is amazing testimony good job Ashe 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@AA-jj6gj
@AA-jj6gj 3 жыл бұрын
ትክክል ጌታወጣትነትህን ይባረከው
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 2 жыл бұрын
me to LIKE her
@youtubechanal6809
@youtubechanal6809 3 жыл бұрын
ወላሂ አስለቀስከኝ እውነት ነው። ልክ ነህ ለሁላችንም አላህ ሂዲያ ይሰጠን
@user-ot8wt1ew3f
@user-ot8wt1ew3f 3 жыл бұрын
እኔም የኔዉድ. በጣም. ልቤ. ነዉ. የተነካዉ
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
የምትሰራዉ ሁሉ መልካም ነው::👌 እግዚያቤር ይባርክህ ብዙኅ በጎ ሰራ ነው የምትሰራው:: እናመሰግናለን🙏❤
@rayabisoberi
@rayabisoberi 3 жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ እህት አለም ቅንነት ለራስ ነው😍
@viruspos6060
@viruspos6060 3 жыл бұрын
እሽ እድሜና ጤና ይሰጥልን በጣም ነው የምናመሠግነው ውድ ወነድማችን።
@alemtube5403
@alemtube5403 3 жыл бұрын
ቤተሰብ, አደረገኝ,
@danuyirga20
@danuyirga20 2 жыл бұрын
ከልብህ ሰው ነህ
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 Жыл бұрын
Ewnte new Gerry
@yordanoshaile2348
@yordanoshaile2348 3 жыл бұрын
አንተ ልጅ እግዚአብሔር የመረጠህ ምርጥ ሰው ነህ በኣንተ እያደረ የ የእግዚአብሔርን ቃል እና ተግባር ጋር የተዋሐሐደ ከታዋቅያን ሰባክያን የበለጥክ ትምህርት የምታስተምር እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ጸጋውን ያብዛልህ ቅንና የዋህ ልብ አለህ እግዚአብሔር የመረጠኽም ለዛ ነው።
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 3 жыл бұрын
እሸቱ በእውነት የምትለው በሙሉ ትክክልነው ቃለህይወትያሰማልን 🙏🏾ሰፊ እንጀራና ጤና ይስጥህ እመቤታችን ካንተጋ ትሁን 🙏🏾
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 жыл бұрын
እሼ ሁሉም ትክክል ነው ወደላይ ማየት ሰይሆን ወደታች የማይበትን ልብ ሰጠኝ አምላኬ ከሌላኝ የለኝ ይበልጣል 😭😭😭😭😭 እሼ ልበልህ
@tamuyoutube3110
@tamuyoutube3110 3 жыл бұрын
ማማየሰብስክራይብአርጊነ በቅንነት
@jemutube2689
@jemutube2689 3 жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውዴ እህት ቤተሰብ እንሁን በቅንነት የተለያዩ ምግቦች አዘጋጃለሁ አበረታቱኝ እኔም በታማኝነት እመልሳለሁ 🌹🌹🇪🇹💋
@sebeleyameme8336
@sebeleyameme8336 3 жыл бұрын
እሼ በድሜ በጤና ይጠብቅልን እንዳተ አይነቱን ያብዛልን
@makiakonju9047
@makiakonju9047 3 жыл бұрын
Anchin ba wusti ifaligialwo
@hassnaahmad4143
@hassnaahmad4143 2 жыл бұрын
ውይ አንተ ልጅ ምን ብዬ ልግለፅህ እሼ ዘመንህ ይባረክ ስራህን ይባርክልህ እውቀቱን ይጨምርልህ ከምንም በላይ እሩጠህ እንድትሰራ የተሟላ ጤና እሼ እንጀት እርስ ተባረክልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏
@user-qq4pz6cf3k
@user-qq4pz6cf3k 3 жыл бұрын
የጭቀት መፍትሄ ፀሎት ቤቴክርስትያን መሄድ መልካም ነገር ማድረግ ነው ነብሳችን ባዶ ሲሆን እግዚአብሔርን ማመስገን ስናቆም ጭቀት ውስጥ እንገባለን አዳንዴ ድሀ ሁነው የሚገርም ሰላም አላቸው እግዚአብሔር ከእነሱ ጋር ስለሆነ ተመስገን ስለሚሉ ነው
@user-wd1yz5rs2p
@user-wd1yz5rs2p 2 жыл бұрын
ያለውን ለለለው ማካፈል
@user-gg9qx6qz4b
@user-gg9qx6qz4b 3 жыл бұрын
እሸቱ የኔ መልካም ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ እንዳንተ አይነቱን ፈጣሪ ያኑርልን።
@rayabisoberi
@rayabisoberi 3 жыл бұрын
በቅንነት እንደማመር ቅንነት ለራስ ነው
@hanaethiotube
@hanaethiotube 3 жыл бұрын
እንዛመድ
@jemutube2689
@jemutube2689 3 жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውዴ እህት ቤተሰብ እንሁን በቅንነት የተለያዩ ምግቦች አዘጋጃለሁ አበረታቱኝ እኔም በታማኝነት እመልሳለሁ 🌹🌹🇪🇹💋
@youtubechanal6809
@youtubechanal6809 3 жыл бұрын
ኢሻአላህ አላህ ከስደት ከሳውዲ ነው። የምኖረው በሰላም ላገሬ ካበቃኝ እደዚህ አይት መስራት ነው የምፍልገው በድዋቹ አስብኝ አላህ እዲወፍቀኝ
@user-io2ub3rm2x
@user-io2ub3rm2x 3 жыл бұрын
መፍትሄው ሶላት ነው ሶላት ከደስታወች በላይ ደስታን ይሰጣል አላህን ማስታወስ ዚክር ፣ማድረግ ለሊት 8 ሰአት ተነስተን ሰወች በተኙበት ብድግ ብሎ መስገድ ደስታን ያጎናፅፋል ወላሂ ከዚህ የበለጥ ፣ደስታን የሚሰጥ የለም
@user-en8kg8dd8u
@user-en8kg8dd8u 3 жыл бұрын
ትክክል አልሃምዱሊላህ
@user-ot8wt1ew3f
@user-ot8wt1ew3f 3 жыл бұрын
ትክክል. የኔ ዉድ👌
@user-pk6vf3hm4m
@user-pk6vf3hm4m 2 жыл бұрын
እሱ እንዳለ ሆኖ እሱ ያለዉ 100/100 ልክ ነዉ
@user-wd1yz5rs2p
@user-wd1yz5rs2p 2 жыл бұрын
ትክክል ተጨማሪ የዱሆቹን ሀቅ የሚሢክኖችን ሀቅ ዘካ መሥጠት ነው
@user-wd1yz5rs2p
@user-wd1yz5rs2p 2 жыл бұрын
@@user-pk6vf3hm4m በጣም እጅ እኔ ገና ሢናገረ አተጋረ ትሥራ ልለው ነበረ ነገራት ብቻ ሣይሆን ነገረን
@abochnamedia-9290
@abochnamedia-9290 3 жыл бұрын
በትክክል በለ እዳ ነን በዙሪያችን ስንት የተቸገሩ ስንቶች አሉ ብቻ አሏህ ልቦናችን ይክፈትልን
@faruzmoha3047
@faruzmoha3047 3 жыл бұрын
ያረቢ የሚገርም ነገር ነው አላህ ይጠብቅህ መልካም ሰው ፡ መልካም ንግግር ነው እሼ
@mdgh1752
@mdgh1752 3 жыл бұрын
ኢሄ መልክት የሁላችንም ልብ ያራራልን እሼ በጣም ጥሩ ምክር ነው አላህ እድሜ ይስጥህህህህ
@user-vy6rg9ee8v
@user-vy6rg9ee8v 3 жыл бұрын
ብዙ ጡሩ ስራ ስትሰራ እናያለን ግን ይህንን ብሩህ አእምሮህን አላህ የሰጠህን ተጠቀምበት ቡሀላ ያወይሊ ማለት አይጠቅምም አላህ ይጠብቅህ መልካም ሰው ነህ
@user-oj2iq6vy1b
@user-oj2iq6vy1b 3 жыл бұрын
በጣም በጣም ደስ እሚል ትምርህት ❤️❤️❤️
@user-ru9oh6ue2i
@user-ru9oh6ue2i 3 жыл бұрын
የምደንቅ ትምህርት ነው።እግዚአብሔርንም ሰውንም የምያስደስት ምክር.....እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን.THANKS BROTHER ESHE♥
@rayabisoberi
@rayabisoberi 3 жыл бұрын
በቅንነት እንደማመር ቅንነት ለራስ ነው
@user-yx4hy6km6m
@user-yx4hy6km6m 3 жыл бұрын
እውነትነው ወንድም
@user-rs7ux9bn1z
@user-rs7ux9bn1z 3 жыл бұрын
እሽዬ ባንተ የተናገረን ያለው በእውነት እግዚያብሔር ነው እናመሠግናለን እሽዬ አይወሠድብህ!
@samiramuhammad1409
@samiramuhammad1409 3 жыл бұрын
💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@user-sf6ns6ll7b
@user-sf6ns6ll7b 2 жыл бұрын
እሸዬ ድምፅህ ብቻ ሰላም ይሰጣል በጣም ደጋግሜ ሰምቼ መጥገብ አልቻልኩም እናመሰግናለን አባ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን እኔም አንድ ቀን ልክ እንደሷ ባጋጣሚ ባገኝህ ምኞቴ ነው
@user-vw2fm2fn6u
@user-vw2fm2fn6u 4 ай бұрын
እሼ አተ መልካም ስውነህ ካተብዙ ተምራለሁ አላህ እረጂም እዲሜ ይስጥህ
@user-zk4lc4hg1q
@user-zk4lc4hg1q 3 жыл бұрын
እሼኮ አእምሮህ እረቂቅ ነው ውይ ታድለህ በወጣትነት ዘመንህ እንደዚህ ማሥተዋልን አድሎሀል
@asnakuahmedhassen1271
@asnakuahmedhassen1271 3 жыл бұрын
መፍትሔው ለተቸገሩ ስዎች ትስጥ ለእኛ ከምንኖረው በላይ ለሰዎች ስንኖር ነው ደስታ የሚገኘው ከዛ በሀይማኖታችን መጠንከር
@rayabisoberi
@rayabisoberi 3 жыл бұрын
በቅንነት እንደማመር ቅንነት ለራስ ነው
@sonapanose4822
@sonapanose4822 Жыл бұрын
የሺዬ እውነት ነው እውነት እውነት ወይ ጉድ የጣም ይደርማል ጌታ ይባርክህ ጌታ እኛንም ይቅር ብሎን ሐጢያታችንን ማስተዋልልን ይስጠን የሺዬ በጣም ነው የምወዱህ ሉኡል እግዚሐቤር ይባርክህ
@kidisthabte2458
@kidisthabte2458 Жыл бұрын
እሼ የሚገርም ስብእና ነዉ እግዚአብሔር የሰጠህ በእዉነት ሰዉ ማለት አንተ ነህ💚💚💚💛💛💛❤❤💘 እዉነት አኮ ነዉ የተናገርከዉ በመስጠት ዉስጥ ትልቅ ሰላምና ደስታ አለ ታዉቃለህ ሁል ጊዜ ፈጣሪዬን የምለምነዉ ኖሮኝ የወገኖቼን ደስታ ማየት እጅግ በጣም ደስ ነዉ የሚለኝ እግዚአብሔር ሁላችንንም ለዚህ ክብር ያብቃን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@aberaenat6072
@aberaenat6072 3 жыл бұрын
ወይ እሼ ክፉ አይንካ ከአይን ያውጣ በጣም የሚገርም ትምህርት ነው የሰጠህኝ አገሬ ስገባ ምን ማድረግ እዳለብኝ ትልቅ ትምህርት ሰተከኛል ተባረክ ወንድሜ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-np9ye5jj4s
@user-np9ye5jj4s 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ከምንም በላይ ይበልጣል ለሁላችንም ማስተዋልንና ጥበብን ያድለን እሼ መልካም ቅን ወንድማችን በርታልን ፀጋውን ያብዛልክ አሜን ።
@ef6079
@ef6079 3 жыл бұрын
ዋዉዉዉ ላንተ የሰጠህ ፀጋ በርታ አሼ ሁሌም ስራህ ድንቅ ኮሜድህንም እባክህ ቀጥልበት ሳቅ ጠፍኮኮ በርታልን እናት ወለደች አንተን🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@lideyalidu3121
@lideyalidu3121 3 жыл бұрын
አይ እሼ ምን ልበልህ ቃላት አጣሁልህ ምስጥ ብዬ ስሰማህ ባያልቅ እያልኩ እናመሰግናለን 🙏🙏
@butterfly2349
@butterfly2349 2 жыл бұрын
True, that's a great message
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 жыл бұрын
እሼ እውነት እጀግ በጣም ትልቅ መልዕክት አስተማሪ ነው አመሰግናለሁ አወ እኔም ባለእዳ ነኝ ከባድ እዳ አለብኝ 💔💔
@tarikwa7467
@tarikwa7467 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ መልእክት ነው እሼ ትለያለህ
@fullstop8359
@fullstop8359 2 жыл бұрын
ዋውውው ዋውውው እሼ በጣም በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ። እግዛብሄር እድመ እና ጤና ይስጥህ ዘመንህ ይባረክ ፈጣሪ ያሳድግህ።
@amenenbakom1874
@amenenbakom1874 3 жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ያስተላለፍከው አንድም የሚጣል ነገር የለውም በእውነት እድሜ ይርዘም
@fatumaali8439
@fatumaali8439 3 жыл бұрын
አቦ እንባዬን ማቆም አልቻልኩም አንተ መልካም ሰው አላህ ክፉህን አያሰማኝ
@liyouwedaj1587
@liyouwedaj1587 3 жыл бұрын
ዕጅግ በጣም አስተማሪ እና ድንቅ መልእክት ነው ዛሬበጣም አስተምረኽኛል እሼ በርታ እግዚአብሔር አምላክ በሁሉ ይርዳህ
@zeghionofficial
@zeghionofficial 3 жыл бұрын
ከወጣቶች ዉስጥ ተሰጦውን በተሰጠው ልክ የሚጠቀም ድንቅ ወጣት ነህ ጸጋዉን ያብዛልህ። በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ብለህ ባትጀምርም የተናገርከው ሁሉ ወንጌል ነው እሸ። QHY😇😇😇😇
@rabehcall3651
@rabehcall3651 3 жыл бұрын
ተባረክ እሼ አንደበተ ጥዕም እሚገባን ከሆነ ጥሩ ነው አንተ የበኩልህን እየሰራህ ነው !!!🙏🙏
@selamawitkasayefromgonder-6792
@selamawitkasayefromgonder-6792 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ደስ ሚል የሚያሳዝን ግን ትምህርት ሰጭ ነው እኔ ማነኝ ብዬ ራሴን መጠየቅ ጀመርኩ ሚገርም ነው በርታ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥክ
@ethiopia9108
@ethiopia9108 3 жыл бұрын
😭😭😭😭 ኡፍፍ እግዚአብሔር እኮ ያውቃል ማን ምን መቼ እንደሚያስፈልገው 🥲🥲
@rayabisoberi
@rayabisoberi 3 жыл бұрын
በቅንነት እንደማመር ቅንነት ለራስ ነው
@mesginahaile
@mesginahaile Жыл бұрын
ይህ መልእክት, እውነት ፥እውነት፤ እዉነት ነው ። ፈጣሪ ስጋ ለብሶ በእሸቱ አንደበት ሲናገር ሰማሁት።
@user-ot8wt1ew3f
@user-ot8wt1ew3f 3 жыл бұрын
እሼ. ሺ አመት. ኑረልን. ቃላት. ያሥብኛል አላህ ይጠብቅህ. ባለህበት 💪
@fafeyutubfafeyutub4026
@fafeyutubfafeyutub4026 3 жыл бұрын
ትክክል እሼ ይሄንን ቪዲዉ የምትሰሙ ሁላችሁም የሰይድ ጀማል ወይም የሰያ ቲይብ አባት በጣም ታመዋል ባስቸኮይ መታከም አለባቸዉ መርዳት አለብን ሰዉን ለመርዳት ሰዉ መሆን በቂ ነዉ የባንክ አካዉንት ከፕሮፋይሌ ላይ አለላችሁ
@justsayalhamdulillah8193
@justsayalhamdulillah8193 2 жыл бұрын
አላህ ያሽራቸው አብሽሩ
@makiyatube9168
@makiyatube9168 3 жыл бұрын
ዋው ቃላት አጣሁልክ ለዚ ንግግርህ
@mulutrfe3988
@mulutrfe3988 3 жыл бұрын
እሸቱ፡በእውነት፡ፈጣሪ፡ትልቅ፡ስጦታ፡ነው፡የሰጠህ።፡ለበጎስራ፡የማይታክቱ፡ሰዎች፡ሳይ፡ደስ፡ይለኛል።እኔም፡በምችለው፡ሁሉ፡ሰውን፡መርዳት፡ያስደስተኛል።እናመሰግናለን🙏👍
@tsiyongizaw7470
@tsiyongizaw7470 Жыл бұрын
ወንድማችን እሸት በጣም ደሥ ብሎኛል አመሠግንሓለዉ እኔ ገና ታዳጊ ነኝ ግን አሑን ካለሑበት እድሜ በታች ሖኜም የተቸገሩትን ለመርዳት አሥብ ነበር ምኞቴም ነዉ እርግጠኛነኝ ከፈጣሪጋ ሚኞቴም ይሳካል አንተም የምትሰራዉ ሑሉ መልካም ነዉ እና ፈጣሪዬ ጤናና ትልቅ እድሜ ይስጥሕ🙏🙏🙏
@user-qh2ub6eu4c
@user-qh2ub6eu4c 3 жыл бұрын
ኢማን ስለሌለን ነው እኮ አላህ ኢማን ይስጠን ነብስያ ብሎ ባላአጋራ አላህ ይጠብቀን
@zadeyoutube7793
@zadeyoutube7793 3 жыл бұрын
ትክክል ደምሪኝ ኡሙ አነስ
@user-qh2ub6eu4c
@user-qh2ub6eu4c 3 жыл бұрын
@@zadeyoutube7793 እሽ ውዴ አብሽሪ
@user-qh2ub6eu4c
@user-qh2ub6eu4c 3 жыл бұрын
@@zadeyoutube7793 በኡስታዝ ሳዳት ከማል ቪዲዮ ስራ ገብቸ ደመርኩሽ ማሚ ጠንክሪ
@user-ox1sd8gv6o
@user-ox1sd8gv6o 3 жыл бұрын
አሏህ ይጠብቀን ሰጪ ያድርገን ያረብ ሠላም ለሀገራችን ተጨነቅን አረ ያረብ እርሃምነ 🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@zebibaali9404
@zebibaali9404 3 жыл бұрын
እ ደት እደምወድህ ብታውቅ
@mimisisay1474
@mimisisay1474 3 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen le hulachen esha egzabher zamnhen yebark wusta tanki ewunat
@alem6980
@alem6980 Жыл бұрын
እሸቱ ወንድም በምትሰራው እግዛቢሄር አምላክ የሚወደው ስራ በጣም ደስ ይላል ግን የሆ የምታስተምረን ያለህ በጣም ደስ ይላል በጣም ትልቅ ትምህርት ነዉ እግዛቢሄር አምላክ ጤና ይስጥህ ይባርክህ ከ🇪🇷
@husse3697
@husse3697 3 жыл бұрын
እውነት ነው ግን እኛ ሰወች ችግር ካላየን የሠው አንረዳም
@danielyohannes2710
@danielyohannes2710 3 жыл бұрын
እሼ ቸሩ መድሐኒዐለም ሞገሱን ይጨምርልክ እጅግ አስተማሪ እና ሰውአዊ መልእክት ነው ያስተላለፍከው ሺህ ሁን ወንድሜ !!!
@justlearn3293
@justlearn3293 3 жыл бұрын
Mashallah Berta eshe 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@shakiramohamad3359
@shakiramohamad3359 3 жыл бұрын
ትክክል ወንድም አለም ትክክልል ሰላምና መረጋጋት የሚገኘው ያለውን ተከፍሎ በመብላት ነው
@yotor6385
@yotor6385 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ÷ ተጠለይ በእግዚአብሔር ታዛ!!!! እንኳን ለባለወልዱ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤አንድየ የሃገራችን መከራ በቃችሁ ይበለን፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!!
@yemisrachkelel7790
@yemisrachkelel7790 3 жыл бұрын
ከጻዲቁ አቡነእጨጌ ዩሀንስ በረከት ያሳትፈን እሼ መካሪያችንን ይባርክልን
@jemutube2689
@jemutube2689 3 жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውዴ እህት ቤተሰብ እንሁን በቅንነት የተለያዩ ምግቦች አዘጋጃለሁ አበረታቱኝ እኔም በታማኝነት እመልሳለሁ 🌹🌹🇪🇹💋
@sennets6459
@sennets6459 3 жыл бұрын
Uuuufffffff 😭😭😭
@weynitube4121
@weynitube4121 3 жыл бұрын
ዛሬስ የእኔም ልብ ተጨንቃለች.
@zediyoutube2985
@zediyoutube2985 3 жыл бұрын
አይዞሽ ወይኒየ እመቤቴ ካንች ጋር ትሁን
@ethiopia9108
@ethiopia9108 3 жыл бұрын
ምነው ማር ? አይዞሽ እግዚአብሔር ካንቺጋ ነው
@user-sj2go6lf8m
@user-sj2go6lf8m 3 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልን እሸዬ በእውነት በአንተላይ አድሮ እግዚአብሔር ብዙ ስራ የሰራነው እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን መጨረሻህን ያሳምረው ፕሮግራህን በፍቅር ነው የማየው ቀጥልበት በርታልን
@user-dy8ru1rj1c
@user-dy8ru1rj1c 2 жыл бұрын
እሸቱ እዉነት ነዉ ጡሩ ሰዉ ነህ የምር እዉነት እዳ አለብን እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን
@fathimafathima7015
@fathimafathima7015 3 жыл бұрын
ምርጥ ቪዲዮ ነው ።
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
እሼ እስከመጨረሻው አዳመጥኩት 🤔 ትክክል ነው👍💯 ደስታን ማግኘት የሚቻለው እኛ ሞልቶልን ተንደላቆ መኖር ብቻ ሳይሆን..... ሌሎችን የተቸገሩትን በመርዳት ንፁህ ደስታን ማግኘት ይቻላል። እግዚአብሔር የሚወደዉም ይህንን ነው ስለ መልእክቱ በጣም እናመሰግናለን እሼ 😍💯👌💯💯💯💯😍😍😍👍👍👍👍👍
@samyrasa4155
@samyrasa4155 2 жыл бұрын
Berti eshetu enda anete ayenet ande 5 benoru Ethiopia layi selam yeworidal ❤❤❤❤😢😢
@berhanewoldemariam1081
@berhanewoldemariam1081 3 жыл бұрын
You are the best I learn a lot from you. God bless you.❤️🙏
@elldanategegn2765
@elldanategegn2765 3 жыл бұрын
I am so proud of you esha my brother God bless you 🙏
@bethlehem43
@bethlehem43 2 ай бұрын
Wow, Eshetu, a man God isnusing. You are changing rhis generation slowly. Thsnk you for giving us the answer
@user-px4hk8wl8v
@user-px4hk8wl8v 3 жыл бұрын
እሼ ምን አይነት ሰው ነህ ታድለህ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ከአንተ ጋር የሚውሉ ሰዎች ሁሉ ታድለው እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ🙏 የኔ መልካም ሰው
@diribtube_1482
@diribtube_1482 3 жыл бұрын
ሁሌም ሙሉ ይሁን አይጉደል
@bete-yohannes
@bete-yohannes 3 жыл бұрын
የእሼ ሁለተኛው መክሊቱ አነቃቂ ንግግር።በርታ ብሮ 🙋🙏
@rayabisoberi
@rayabisoberi 3 жыл бұрын
በቅንነት እንደማመር
@RobelEmagnew
@RobelEmagnew Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤️🙏🥰✝️
@AhuneMedia
@AhuneMedia 3 жыл бұрын
እሼ አንተን የምንወድህ እኮ ጎበዝ ስለሆንክ አደለም ሰው መሆናችንን ስለምታስታውሰን ነው፡፡ አንተ ምታወራው ነገር ሁሉ ለኔ ትልቅ መልዕክት አለው፡፡ ለኔ የምን ግዜም ጀግናዬ ነህ፡፡ በሂወቴ መቼም አልረሳህም፡፡
@meronthomas3842
@meronthomas3842 3 жыл бұрын
ድንቅ የሆነ መልእክት ነው ተባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏
@rayabisoberi
@rayabisoberi 3 жыл бұрын
በቅንነት እንደማመር ቅንነት ለራስ ነው
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ 👌😍💯💯💯😍😍😍
@hanaethiotube
@hanaethiotube 3 жыл бұрын
እንዛመድ
@hani476
@hani476 3 жыл бұрын
እሸ እግዚአቢሔር ይባረክህ አዉነት ነዉ ወድሜ
@bezawitmedalel3683
@bezawitmedalel3683 3 жыл бұрын
fetari yebarkh Aya,,,,,,,,, kale hiwot yasemaln...
@ethiopia9108
@ethiopia9108 3 жыл бұрын
እሼ ግን ለምን አትሰብክም
@mekdiyeakiyalij
@mekdiyeakiyalij 3 жыл бұрын
ግሩም ትምህርት ነው🥰
@fasikawande3558
@fasikawande3558 3 жыл бұрын
ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጣህ
@aafshz4774
@aafshz4774 3 жыл бұрын
እሼ
@aafshz4774
@aafshz4774 3 жыл бұрын
እሼ ስለንተ መድነቅ የጥረኝል
@user-ct9hs7tk5h
@user-ct9hs7tk5h 3 жыл бұрын
ምን አባቴ ላርግህ ፈጣሪ ይጠብቅህ እሼቱየ የኔ ምርጤ ወድም
@user-bg3kq2vz9k
@user-bg3kq2vz9k 3 жыл бұрын
የሚገርም ትምህርት ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሽዬ እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በላይ እውቀቱን ይጨምርልህ
@yazmeking9232
@yazmeking9232 3 жыл бұрын
አንተን አለማድነቅ ይከብዳል
@firfiryoutube4905
@firfiryoutube4905 3 жыл бұрын
እውነት አወራህ አሏህ ትክክለኛውን መንገድ ይምራህ አቦ ሌላምንአልልህም
@mulukalamin8092
@mulukalamin8092 Жыл бұрын
Powerful Eshye... you my hero" my boy " I"ve already told you you are my Son's age and also identical personality .. Just waiting for him to get to where you are EnshaAllah one day .. Keep up good job my boy الله يبارك فيك
@habtamubazezew9797
@habtamubazezew9797 3 жыл бұрын
Eshi abati fetari abzeto abzeto yebarkhh selamhn yabzalhh fetari yehn ye hiwot merdat fetari amlke kant ga eskezelalem yanurele amen!
@tirste2744
@tirste2744 3 жыл бұрын
እንጃ ቃል የለኝም በጣም ከብድ ትምህረት ነው ቪቲ ቢቀርብ በጣም ደስ ይለል
@konjitture6970
@konjitture6970 2 жыл бұрын
fetari ahunm kezihi belay endtastemrn ena end tsera tena ena edme fetari yestehi eshe betam erasen edasbew ena kom byea yetu gar negn byea endasbeb aderekegn amesegnalehu
@user-ct4yh9er3e
@user-ct4yh9er3e 3 жыл бұрын
ዋዉዉዉ ሸር ማድረግ ይሄ ነው ተባረኪልኝ ሸር ያደረግሽልኝ እህቴ እሸ የዘመኔ መልካም ወጣት ተባረክ
@mekkiaabdella1178
@mekkiaabdella1178 3 жыл бұрын
የምደንቅ ትምህርት ነው አላህም ስውንም የሚያስደስት ምክር አላህ ማስተዋል ይስጠን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
@ruthzewde8272
@ruthzewde8272 2 жыл бұрын
Paster nen kemelut gets mesekere new be billions tebeltaleh Eshe tebarek
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 Жыл бұрын
Eshet betam newu yemiwedi hi egiziyabhir edime Tena yadilihi ❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍
@genimk9464
@genimk9464 3 жыл бұрын
ስለ መልካም ምክርህ እናመሰግናለን የእውነት ሰዉ ነህ እሼ። በዚህ ጊዜ እንዳንተ ያሉ ነቅተው የሚያነቁን መልካም ሰዎች በብዙ ያስፈልጉናል። መልዕክቱ ሁላችንንም የሚመለከት እና ህሊናን የሚኮረኩር ነው። ፈጣሪ ማስተዋልን ይስጠን።
@samrawitgetachew5973
@samrawitgetachew5973 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ያስተምራል።ልባችንን ፈጣሪ ያንተን እንዳበራው የእኛንም ያብራው። ቃለ ህይወትን ያሰማህ እሼ።
@aminasaid7097
@aminasaid7097 3 жыл бұрын
አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ አንተን የወለዱህ እናት እና አባትህ እድለኛ ናቸው ትክክለኛውን የቅዱስ ቁርአኑና የመፃሀፍ ቅዱስ ቃል ነው የተናገርከው የበላይህን ሳይሆን የበታችህን እያየህ ፈጣሪን አመስግን ተባረክ እሼ
@asterdiribaa8707
@asterdiribaa8707 3 жыл бұрын
እሼ ትክክል እግዚአብሔር ይባረክ
@mardakelemework5009
@mardakelemework5009 2 жыл бұрын
ዋዉ እሼ እግዚአብሄር ይባርክህ ወድሜ በጣም አመሰግናለሁ ጥሩ መልክት
@minaalemayhu5047
@minaalemayhu5047 2 жыл бұрын
ወይኔ ወይኔ በጣም ነው ውስጤን የነካኝ እሼ በጠዋት ተነቃቃሁ እናመሰግናለን እሼ ዛሬ የቆምኩበትን እንድመለከት ችያለሁ
@hareg5262
@hareg5262 2 жыл бұрын
Eshetu! You impressed me with your beautiful speech. God bless you and your wonderful services.
@masiyyymasiyyy7101
@masiyyymasiyyy7101 3 жыл бұрын
በትክክል ወንድሜ ምንም አልልም እግዚአብሔር በመጎስ ያኑርልን እሼ ኑርልን እኛንም ማስተዋሉን ይስጠን
@neimaahmedin4180
@neimaahmedin4180 3 жыл бұрын
ዱባይ በስራ ምክንያት ነው ያለሁት ጭንቀት ውስጥ ነበርኩ ዛሬ የሌለ ደብቶኝ ያንተን ቪድዮ ሳይ ገብቼ መመልከት ጀመርኩ ነገር ግን ይሀው ወደ ሰላሜ ተመልሻለሁ ስላለኝ ነገር ማመስገን እንዳለብኝ ተሰማኝ አልሀምዱሊላህ
@bintmekonentube7507
@bintmekonentube7507 3 жыл бұрын
አብሽሪ እህቴዋ እኔም ክትባት ወስጀ አሞኝ ነበር በዚህ ተፀናናሁ አልሀምድሊላህ አለ ኩሊሃል
@mikemike4910
@mikemike4910 3 жыл бұрын
እኔም
@tsehaygsaye5059
@tsehaygsaye5059 3 жыл бұрын
እሼ በጣም የሚኮረኩር ትልቅ መልእክት ነዉ ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልህ
@rayabisoberi
@rayabisoberi 3 жыл бұрын
በቅንነት እንደማመር ቅንነት ለራስ ነው
@hannakif26
@hannakif26 3 жыл бұрын
‘ነብስ ታማ ሰላም መኖር የለም ‘ትክክል ነው እሼ ነብሳችን ታማ ስቃይ ጭንቀት ብቻ ነው እንጂ ምን ብንመጸውት ምን ጥሩ ነገር ብናደርግ ነብሳችን ለአምላክ ለእግዚአብሔር ካልተገዛች አምላክን ካላወቀች ህጉን ካልፈጸመች ሁሉ ከንቱ ነው ።የእህታችንን ታሪክ በትንሹ እጋራት ነበር ።እግዚአብሔር ይመስገን ።እግዚአብሔርን ማመስገን ስለሁሉም ነገር ዘወት በየ ሰዓቱ በየ ደቂቃው ይገባል ጸሎት ማረግ ይገባል ። ይህንን ዘወትር ካረገች ሁለ ነገር እግዚአብሔር ይገልጥላታል ጭንቀት የሚባል ነገር ይጠፋል ።እግዚአብሔር ይርዳት እህታችንን እንዲሁ ስጪ ከጭንቀትሽ ትድኛለሽ ብቻ አይደለም ።አምላክን ማወቅ ከዛም እሱን መምሰል ከዛም እሱን መሆን ያድናል። ባይ ነኝ ። እግዚአብሔር ይመስገን ከሁላችንን ጋር ነውና!!
@hafesuayoutob4963
@hafesuayoutob4963 2 жыл бұрын
አሼ አገር ስገባ የመጀመሪያ ስራየ አንተን ማገኜት ነው ከዛም ትልቅ ስጦታ የምስጥህ አለኝ አንተ አስተዋይና አእምሮህ ሰፊ ነው በቀላሉ መረዳት ትችላለህ ላንተ ትልቅ ነገር ነው የምመኝልህ በዚች አለም ላይ ሳይሆን በዛንኛው አገርም ዴስተኛ እድትሆን እፈልጋለሁ ኢንሻ አላህ
@justsayalhamdulillah8193
@justsayalhamdulillah8193 2 жыл бұрын
አላህ የወጣትነት ዘመንህን ይባርክልህ ከቀን ጅቦች አላህ ይጠብቅህ
@Zainab-ud3xe
@Zainab-ud3xe 2 жыл бұрын
እሼ ስላንተ ምን ልበል ወገኔ አላህ ይሂድክጂ እኔማ ሌላ ስጦታ አልመኝልህም አሏህ ይባርክህ ወገኔ
@imdrabiyahmad5380
@imdrabiyahmad5380 3 жыл бұрын
አይ እሼ !! አንተን ወደዚች ምድር ያመጣች እናት ትባረክ !! አባዬ አሰለቀስከኝ እሼ ወንድም አለምዬ🇪🇹❤
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 61 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 34 МЛН
ዘመድኩን በቀለ
1:20:53
Debol Tube ደቦል ቲዩብ
Рет қаралды 2,3 М.
Sagawa1gou funny video 😂😂😂 | SAGAWA Best TikTok 2024 #shorts
0:59
Sagawa /さがわ
Рет қаралды 16 МЛН
Rang Pi Liya Mama 😂 #shorts #tiktokvideo #funnyshorts #comedy #ytshorts
0:46
Sukhasan Ka Rahman Bhai
Рет қаралды 17 МЛН
BTS of this trend with my scarry friends 😳| Andra Gogan
0:16
Andra Gogan
Рет қаралды 23 МЛН