ቁልፍ ቦታ የያዙ ግብረ.ሰዶም ባለስልጣናት እነማናቸው?? '' በቺቺኒያ የሚቆሙት የወንደኛ አዳሪዎች ያልተሰማ ጉድ!''

  Рет қаралды 82,034

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Yegna Tv የኛ ቲቪ

11 ай бұрын

👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡- 0903191990/ 0903191999
#Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
¬Find us on the following links
www.yegnatube.com
Facebook: / yegnatube
Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
#yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
Feta daily, Donkey Tube, Dink lijoch, comedian eshetu, abel birhanu, ethiopian news, Amharic movies, ethiopian music, eshetu melese, hope entertainment, habesha, habesha dance, drama ethio, drama, film, Feta Daily News, EBS TV, wesib, setoch, Ethiopia, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, zemedkun bekele, egna legna, ashruka, wello tube, habesha music, hana yohanes, yeweynwa lej, eritrean, ethio forum, tigray tv, tmh, tplf, zehabesha, 360
Ethiopia, Seifu on EBS, Seifu fantahun Show, ebs, seifu on ebs, seyfu new show, seifu fantahun show on ebs, ebs Tv Show Seifu fantahun, Ethiopian Artist, ሰይፉ ፋንታሁን ሾው, ሰይፉ በኢቢኤስ, እሁድን በኢቢኤስ የዛሬ, እሁድን በኢቢኤስ new, ebs sunday show today 2021, እሁድን በኢቢኤስ new this week, እሁድን በኢቢኤስ live, ebs tv live online, ebs tv ehuden be ebs yesterday, ebs tv show, ebs tv show seifu fantahun this week, ebs tv, interview, ehuden be ebs, ebs sunday show, kidamen keseat ebs, ዮኒ ማኛ, Yoni Magna

Пікірлер: 314
@zizitino6797
@zizitino6797 11 ай бұрын
ግብረሰዶምን በተመለከተ የዩጋንዳ መንግስት የወሰነው እኛ ጋር ቢመጣ ጥሩ ነበር በዩጋንዳ ማንም ግብረሰዶም ከተገኘ ይገደላል
@AzebAzeb-er3lp
@AzebAzeb-er3lp 11 ай бұрын
እኛጋ መንግሥት የለማ ቢኖርማ ጥሩ ነበር
@robertonatty5776
@robertonatty5776 11 ай бұрын
My brother abiy is 666 gay so what do u expect???
@mmn6040
@mmn6040 11 ай бұрын
የኛው መንግስት ሀይማኖቱን ታቂያለሽ 😭
@kedist1978
@kedist1978 11 ай бұрын
እነአብይ ደጋፊዎች ናቸው እኮ
@abdiseidhassen5311
@abdiseidhassen5311 11 ай бұрын
😊tifuefe9fef9ea2w9d2eif2vfvh9😊
@genettelahun7710
@genettelahun7710 11 ай бұрын
አንተን የፈጠረህ እግዚአብሄር ይመስገን! በርታ ብድራትህበሰማይ ከፍ ያለ ነው! ዘርህ ይባረክ!!!
@SirakMicheal-wd4vj
@SirakMicheal-wd4vj 11 ай бұрын
ፈጣሪ። እንደ። እናንተ ያሉትን ያብዛልን። !!! መምህር ደረጀ በእውነት ለምታደርገው ሁሉ እግዚአብሔር ውለታህን ይክፈልህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ።
@EthioLidu
@EthioLidu 11 ай бұрын
እመቤት ድንግል ማርያም ሆይ ከእንደዚህ መቅሰፍት ጠብቂን😢😢😭😭😭
@Nasir-rd1ky
@Nasir-rd1ky 11 ай бұрын
ወንድማችን አለህ ይጠብቅልን በየዝከው ነገር ድል አርግ አብሽር አለህ ከጎንህ ይሁናል
@taibatsegalen3112
@taibatsegalen3112 11 ай бұрын
ፈጣሪ ከአንተና አንተን ከመሠሉት ጋር ይሁን። !!!!ለምትሰራው በጎ። ሥራ። ፈጣሪ ከአንተ ጋር። ይሁን። !!!!
@tediwon
@tediwon 11 ай бұрын
ልክ ነው ነገሮች ችላ እየተባለ ብዙ ነገሮች ተበባሽተዋልና ትውልዱ ወደፈጣሪው እንዲመለስ ትልቅ ስራ ካልተሰራ የምንጠፋበት ነው እሚሆነው እግዚአብሔር አምላክ ወደልቦናችን ይመልሰን በጣም ያስፈራል።
@workeago426
@workeago426 11 ай бұрын
መምህር እግዚያብሔር ይጠብቅህ ብድርይግብህ ለእኡትዮጵያ የቆምክ ነህ።
@kibromabadizeray4907
@kibromabadizeray4907 11 ай бұрын
መምህር እድሜ ይስጥህ ሁሌም መንፈሳዊ ነህ ሁሌም እከታተላለው
@Lemlem7682
@Lemlem7682 11 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ከአንተ ጋር ይቁም ደግሞም ይርዳህ በጣም ነው እማደንቅህ ስለ ህዝብህ የምትታገለው እና እምትሰራው ያለህው ዘመንህን ጌታ እግዚአብሔር አምላክ ይባርከው ከክፉ ሁላ አንተን እና ቤተሰብህን ይጠብቀው ጌታ ኢየሱስ። አገራችንን🇪🇹 አምላካችን እግዚአብሔር ይጠብቃት🙏❤
@user-gf5yn9yz9c
@user-gf5yn9yz9c 11 ай бұрын
በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ 😅ነው የኢትዮጵያ ነገር 😢😢😢
@tigistabdisa-ob4sx
@tigistabdisa-ob4sx 9 ай бұрын
ኢትዮጵያ ለማዳን የለፉ መምህር ናቸዉ ልንደግፋቸው ይገባል እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጦት መምህራችን
@wendeyetaddess3163
@wendeyetaddess3163 11 ай бұрын
መምህር ሆይ የምትናገራቸው ነገሮች በሙሉ ትክክል ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ።
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 11 ай бұрын
እባካቹህ ወገኖቼ እናስተውል ምን አቶ ስከምንሆን ነው እየጠበቅን ያለነው ? ወንድሓችን ጎረሮው እስከሚደርቅ ስለ እኛ እነዳንጠፋ እየታገለ እየጮሀ ያለው የኢትዮጵያ ህዝብ እባካቹህ እናግዘው እንዳንጠፋ እባካቹህ 😢
@emranemran7086
@emranemran7086 11 ай бұрын
አሏህ ይዘንልን እንጂ ተኝተናል የኡጋንዳን ህግ ማምጣት ነበር የምር በቁም ሞተናል እኮ
@tenanisro9218
@tenanisro9218 11 ай бұрын
መምህር ፈጣሪ ልፋትህን ይቁጠርልህ
@hirutkidanemariam5364
@hirutkidanemariam5364 11 ай бұрын
🙏🙏🙏
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd 11 ай бұрын
Amen Amen amen
@kokebgaredew3014
@kokebgaredew3014 11 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ህዝቡ አዚም ተደርጎበታል እዚአብሄር ይፈውሰን
@user-zh7bz9cp1d
@user-zh7bz9cp1d Ай бұрын
መምህር እግዛብሂር ይጠብቅህ ከገባቸው ነግራቸው ጀግና ነህ
@user-cq2mo7ps7y
@user-cq2mo7ps7y 11 ай бұрын
መምህር ደረጀ በእውነት ለምታደርገው ሁሉ እግዚአብሔር ውለታህን ይክፈልህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ።
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 11 ай бұрын
መጋለጡ በትክክል መልካም ሆኖ ሳለ ነገር ግን የእግዚአብሔር ቃል ብርቱና ኃያል ስለሆነ ወጣቱን ቃሉን ማስተማር ቢቀድም መልካም ነዉ ::
@muneeralabeeb3990
@muneeralabeeb3990 11 ай бұрын
በትክክል አላህ ይጠብቅክ
@veronicatedla2990
@veronicatedla2990 11 ай бұрын
በጣም ያማል እግዚአብሔር ይታረቀን ኢትዮጵያ በምን ዓይነት አውሬዎች እጅ ወደቀች
@mariameles5436
@mariameles5436 11 ай бұрын
መ/ር ደረጀ ነጋሽ እግዚአብሔር ይርዳህ በአሁን ላይ ልጅቻችን በከባድ አደጋ ላይ ናቸው በትብብር መስራቱ ወሳኝ ነው በዚህ ዙሪያ ሀገራችን ላይ በውጭው ሰው ምን እየተሰራ እንደሆነ የሚያሳይ በቅርቡ አይቼ በጣም ተገርሜያለው Aesop Ethiopia you tube ይባላል ግቡና እዩ
@laveleable
@laveleable 11 ай бұрын
እግዚአብሔር : ሆይ ይቅር: በለን !!🙏 😭
@user-fh8fr7gv3r
@user-fh8fr7gv3r 11 ай бұрын
አሁን እኔ የሚገርመኝ መንግስት ያለውን አቋም እያየን ነው ህዝቡን እየጨፈጨፈ ነው ህዝቡ ለምንድነው አንድ መሆን ያቃተው 😢😢😢😢
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 11 ай бұрын
አንእንዳንሆ ን በዘር ከፋፈሉን
@yewolowayemenzewa8752
@yewolowayemenzewa8752 11 ай бұрын
Yehe channel eyawera yalew sele gebresedom new
@user-fh8fr7gv3r
@user-fh8fr7gv3r 11 ай бұрын
@@yewolowayemenzewa8752 አዎ ስለግብረሶዶም ነው የሚወራው ግን አበባልክን እንደተረዳሁት ከሆነ መንግስት ስለ ግብሮሶዶም ጉዳይ አይመለከተውም ነው? ዛሬ ቤተክርስቲያን የሚቃጥሉ ገዳማትን የሚወድሙ እኮ በመንግሥት ስር ያሉት ናቸው ስለዚህ መንግስት የግብረሰዶም ደጋፊ ነው ማለቴ ነው ካልገባህ
@SurafelH.Georgis
@SurafelH.Georgis 5 ай бұрын
እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ የህፃናቶቹ አምላክ ታረቀን ይቅርበለን
@SenaitMale-lx8vs
@SenaitMale-lx8vs 11 ай бұрын
እዉነት ነዉ እን ቃዋም በይፋ ይወገዝ ሄነገረ አብረን እን ቃወምበተ ኢትዮጵዊያን እንነቃ ከኢትዮጰያ ይወገደ በጌታ ስም እንበል አይፀና በአገረላይ
@enathagertube4619
@enathagertube4619 11 ай бұрын
እግዚአብሔር በመንገድህ ይምራህ አንተስ ግዳጅህን ተወጣህ ይብላኝ ለኛ ትልቅ ፍርድ ይጠብቀናል አቤቱ እግዚአብሔር ሆይቶሎ ናና ይህንን አለም አጥፋው
@mamijimma5414
@mamijimma5414 11 ай бұрын
አይይይይ ሃገሬ ይሄን አይነት ክፉ ነገር ከማየት ከመስማት መሞት ይሻላል እጅግ ያሳዝናል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 በዚህ ደረጃ እሳት መዝነቡም አይቀርም
@innatalemdinku657
@innatalemdinku657 11 ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅህ መምሕር
@user-vh4nr4dn9v
@user-vh4nr4dn9v 5 ай бұрын
መምህር እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ በሀገራችንላይ እየተፈጠረያለው ነገር እጅግበጣም ያሳዝናል በተለይ በዚ በኛ ዘመን እየሆነ ያለው ነገር እግዚኦ ማሀረነክርስቶስ ይዘገንናል ሀገራችን ገና ካለባት ብዙ ችግር ሳትወጣ ሌላ መዘዝ ትውልድ የማጥፋት ዘመቻ አምላኬሆይ እባክ ሀገሬን ከመጥፋት ጠብቃት
@user-qv6cg3os4v
@user-qv6cg3os4v 11 ай бұрын
መምህር ደረጀ ዘወይንዬ ቸሩ መድሀኒያለም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ሰው😇 በጠፋበት ዘመን አንተን ሰቶናልና እግዚአብሔር ይመስገን🙏 እመብረሀን ከፊት ከኋላህ ትጠብቅህ አሜን
@user-wi9ey3hm7x
@user-wi9ey3hm7x 11 ай бұрын
በእውነት የዛሬ ስንት ዓመት አስተምረከናል ያውም ዋጋ ከፍለህ ግብረሶዶም ጋራ ሄደ ቀርጽ ብዙ የዛሬ 4 ዓመት ይሆናል ባልሳሳት የመጀመርያ ካንተ ሰምቼ ነው የተማርኩት ፈጣሪ ይጠብቅህ
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 11 ай бұрын
ትውልድ ለመታደግ ሰለቆመለ ይባረኩ: በመቀጠል ኦርቶዶክሰ ቤ/ክን ምሁራኖች ልጆቿን ይዛ ብትቆም እንደዪጋንዳ ዓይነት ህግ ሊኖረን ይችላልና አሰቡበት ❤❤
@milliongebretsion1646
@milliongebretsion1646 11 ай бұрын
እውነት ነው እናመሰግናለን እውነትን ተናገርክ
@tessema2
@tessema2 11 ай бұрын
እግዚኦ!!!
@adanechfikadu3012
@adanechfikadu3012 10 ай бұрын
እግዘብሔር እድሜና ጤናውን ይስጥልን
@tigist_channel
@tigist_channel 11 ай бұрын
ፈጣረ እናተን ያቆይልን እውነት
@genettelahun7710
@genettelahun7710 11 ай бұрын
If God is with you who can be against you! ? የቅዱሳን ጸሉት በስሪዋ ሀይልን ታደርግለች! በርትተን እንጸልይ. በርታ ወንድማችን.
@tsedeygashaw4426
@tsedeygashaw4426 11 ай бұрын
May God bless and protect our country 🙏 ♥️ Thanks for sharing ❣️
@yayahala615
@yayahala615 11 ай бұрын
ብቻ እግዚአብሔር ይድረሰለት ለህዝባችን ።።።መንግሰት መፍቴሄ ቢፈልግ ይበጃል ።።።ዬጋንዳ እርምጃ እየወሰደች ነው ።።።ዝም አንልም ሁሉም ቢደግፉ ይህ ደረጃ አይደርሰም ነበር 😢
@desalegnhunduma1968
@desalegnhunduma1968 Ай бұрын
God bless you teacher.
@user-lw5ki8eh7l
@user-lw5ki8eh7l 11 ай бұрын
እኛ ሀገር ያሉት ባለስልጣናት ህወሀት የደፈራቸው ሰዶማውያን ስለሆኑ ያስፋፋሉ እንጂ አያስቆሙም
@tigitk5795
@tigitk5795 11 ай бұрын
በትክክል እንዲያውም እንዲሰፍፍ ነው የሚፍልጉት የሰይጣን መንግሰት አገሪታን በከላት እግዝዬ አምላኬ ናአልን ድርሰልን
@elsag2834
@elsag2834 11 ай бұрын
በጣም ያማል እግዚአብሔርብቻ ይርዳን ህዝቡም ማጠናከር ያስፈልጋል :: ነጮችን ማመን??????????
@addistedla
@addistedla 11 ай бұрын
May God help you my brother! Thank you!
@zahraliban5714
@zahraliban5714 11 ай бұрын
በህብረት ደብዛቸውን ማጥፋት ነው ላገር አይጠቅሙም ፈጣሪን የሚያስከፉ ናቸውና።ባለስልጣን መሆን አይችልም አላህ ዙርያቸውን ያጥፋው።አብይ እንደነዚህ አይነቶችን አጥፋ
@Selamfanta
@Selamfanta 11 ай бұрын
እድሜህን ያርዝምልን እንዳተ አይነቱን ያብዛልን
@user-kl9lu4ly9c
@user-kl9lu4ly9c 9 ай бұрын
መገን ዘንድሮ አላህየ ስንቱን አሳየህን ፈተናችን መብዛቱ እኔ ለራሴ ይሄን ቋንቋ የመጀመሪያየ ነው ስሰማ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@hebaahmed6956
@hebaahmed6956 11 ай бұрын
አላህ ያበርታህ የኔጀግና
@hanhn7623
@hanhn7623 11 ай бұрын
ፈጣሪ.ይጠብቀን
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 11 ай бұрын
እግዝዮ ማህረነ በክርስቶስ አግዝዮ ማህረነ በክርስቶስ አግዝዮ ማህረነ በክርስቶስ
@user-rg6sh5wh7w
@user-rg6sh5wh7w 11 ай бұрын
እኔ ምለው ለምንድነው እኛ ሀገር እንደ ኡጋንዳ አፍጣኝ እርምጃ የማይወሰድባቸው???
@veracity8968
@veracity8968 11 ай бұрын
የኛ መሪ ተብዬው እኮ እነ እሜሪካ ይህንን እንዲፈቅድ ያስቀመጡት ሰይጣን ነው !!! ምን መንግስት አለንና?? እብይ አይደል እንዴ ትልቁ የ LGBT ደጋፊ ???? ብልግና ፓርቲ ከገባ ጀምሮያለውን ስቃይ ተመልከት
@jasminekibret1312
@jasminekibret1312 11 ай бұрын
ይሄ ሁሉ እልቂት ኢትዮጵያ ውስጥ የዚህ የሀጢያት ዋጋ ነው በቃ እሳት ይውረድ ፈጣሪ
@taibatsegalen3112
@taibatsegalen3112 11 ай бұрын
መቼም ትውልድ። እየታደጋችሁ። ነበር ሠው , የሚተባበር። አጣችሁ። !!!!!
@taibatsegalen3112
@taibatsegalen3112 11 ай бұрын
ፈጣሪ። እንደ። እናንተ ያሉትን ያብዛልን። !!!
@user-vm2qy9tw3q
@user-vm2qy9tw3q 11 ай бұрын
Amen Bewinet
@naod5774
@naod5774 11 ай бұрын
ወንድሜ እባክህን በርታ ትውልዱን አድን እግዚአብሔር ይርዳህ
@Mashquke
@Mashquke 11 ай бұрын
እንዴ አረ ምን አይነት ጉድ ነው።ጎበዝ ይህንን ሕፃናትን የሚደፍሩ ተመልክተው እዛው በቦታው ላይ እርምጃ ማይወስድ የዘላለም ፀፀት ተሸክሞ ነው ሚኖረው።
@emwedishyemaryamlji5282
@emwedishyemaryamlji5282 11 ай бұрын
አቤቱ ማረን 😭🙏
@weletebirihangebiretsadi-ey1yy
@weletebirihangebiretsadi-ey1yy 13 күн бұрын
እኛ ርቱዐንግብረ ሰዶም እንቃወማለን
@wubayehuwwondafrash6273
@wubayehuwwondafrash6273 11 ай бұрын
እግዚያብሔር ምህረት ለ ሀገራችን ይላክ 🙏🙏🙏
@user-cf3yl3ww1t
@user-cf3yl3ww1t 11 ай бұрын
እንደው ሁሉንም ነገር የመንግስት ጥፋት ማድረግ ትንሽ አይሸክክም እውነት ከተናገርን ማህበረሰቡ አይምሮውን በማሰራት እና ተደራጅቶ አንዳንድ ነገሮችን ጭራሽ ማስቆም ባይችል ግን ብዙ መከላከል ሲቻል እንደው ነጻ ሚዲያ እና እንደፈለገን ማውራት ስለቻልን ዝም ብሎ መንግስት ብቻውን ሁሉን አላደረገም ብሎ ወቀሳ በአሁን ሰአት ብዙም ውጤትና ተሰሚነት ሊያገኝ አልቻለም አይችልም ከዛ ይልቅ እንደድሮአችን እርስ በራስ መረዳዳቱ የበለጠ ይረዳናል🙋‍♀️🙋‍♂️🇪🇹
@kocetgofta4374
@kocetgofta4374 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እነኔ የፕሮትስታት ክርስትያን ነኝ please do not gave up
@falkmayer1723
@falkmayer1723 11 ай бұрын
መምህር ፈጣሪ ይጠብቅህ በጣም ያሳዝናል ተባብረን ካላጠፍነው በስተቀር ትልቅ አደጋ ይጠብቀናል😢
@sileshigelaneh6350
@sileshigelaneh6350 11 ай бұрын
ዕድሜና፡ጤና፡ይስጥዎ። ይኸን፡መንፈስ፡እርኩስ፡ኢሉሚናቲ፡እንዲጠፋ፡እንጠልይ።
@sarasesaye
@sarasesaye 14 күн бұрын
አላህ እድሜህን ያርስመው ❤እደው ኢትዮ ወደት እየሄደች ነው 😢😢😢😢😢
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይፍረድ ሀጢአት ለሚሰሩት😢😢😢😢ክፉ ናቸው በቅድስት ሀገረ እንዴ ሲያደረጉት
@enatasrate576
@enatasrate576 11 ай бұрын
እባካቹ ርዕስ ብቻ ይበቃል። ስዕሉን አእምሯችን እንዲለማመደው አታድርጉን! እባካችሁ ለወጣቶች አስቡ!!!
@Emanethiopian403
@Emanethiopian403 11 ай бұрын
ጎበዝ
@mengistua9772
@mengistua9772 11 ай бұрын
Sorry to this.
@user-zz7bt8jz9c
@user-zz7bt8jz9c 11 ай бұрын
Amen yehagerane tesawane yakerbelene egezo mehrene keresetose
@Kazena45
@Kazena45 11 ай бұрын
አውንም ኢትዮጵያ የትገኘ ግብርሰዶም ማህበርሰቡ ካገኘ እርምጃ ይውስድ ቢወስድ የተሻለ ይሁናል ብዬ አስባለሁ
@azebberhanu3130
@azebberhanu3130 11 ай бұрын
እግዝሄ ማርነ ክርስቶስ
@ematurn2275
@ematurn2275 11 ай бұрын
TOTO tourers ለእነ ጀነራል አሳምነው እና ዶ/ር አምባቸው ሞት immediate cause ነበሩ።
@hayatmohammed6250
@hayatmohammed6250 11 ай бұрын
ትክክል ነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@serkalemnegashtesfaye6021
@serkalemnegashtesfaye6021 11 ай бұрын
አይ ኢትዮጵያ እግዞ 🙏
@jasminekibret1312
@jasminekibret1312 11 ай бұрын
ገንዘባችንን እንኳን invest ሀገራችን ላይ እንዳናደርግ ይኽው ይዘን ቁጭ ብለናል
@KZ.7160
@KZ.7160 11 ай бұрын
‎ሌላ አለም ላይ ስናየው የነበረውን አፀያፊ የሆነ ነገር እና ተግባር ኢትዮጵያ ላይ አየዋለው ብዬ አስቤም ገምቼም አላውቅም ነበር!!! በጣም በጣም ነው የሚያሳዝነው ይሄነገር ደሞ በዚሁ ቀጥሎ ስር ከሰደደ አበቃልን!!! ከዚ ከምዕራቡ አለም የምናየው ነገር አስፀይፎን ልጆቻችንን ይዘን አገራችን በባህል እና በሃይማኖት እናሳድጋለን የምዕራቡ አለም ለኛ አይሆንም ብለን ወደ አገራችን ኢትዮጵያ ልንገባ ብናስብ በሁሉም ጎኑ አገራችን ብሶ ቁጭ አለ!!! ከሰላም ሰላም የለን አሁን ደሞ በዚህ ደረጃ እየተጉዋዝን ከሆነ የት እንደምንገባ ፈጣሪ ይወቅ፡፡
@remedanamino1480
@remedanamino1480 11 ай бұрын
በጣም ከውስጥ ወደድሁ አላህ ይጠብቅህ
@genetmoges5608
@genetmoges5608 11 ай бұрын
ፈጣሪ ይድረስልን
@user-by6je3py1j
@user-by6je3py1j 11 ай бұрын
እንቃወ ማለን
@biruktayitsisay7011
@biruktayitsisay7011 11 ай бұрын
እወነት ነው ያለመቃወም መደገፍ ነው ስለዚ መንግስት ዝም ካል ህዝቡ አንድ ሆኖ መቃወም አለበት፡፡ እግዛብሄር ተዋጊ ነው፡፡
@sabakassa2363
@sabakassa2363 11 ай бұрын
ሰላም እንዴት ናቺሁ በዚህ በኩል እነዚህን አጋንንታሞቺን እርቶዶክስ በጥንካሬዋ እ/ግ በጣም አደንቃታለሁ በተለይ ወንጌል ብቻ ተከታይ ብትሆንማ እንዴት ደስባለኝ እነሱን የሚደግፍ እምነት ፕሮቴስታንት ናት እ/ር ያበርታቺሁ ይርዳቺሁ
@tingrettilaye1168
@tingrettilaye1168 11 ай бұрын
በጣም በጣም በጣም ያሳዝናል አዎ ቀላል አይደለም ከልብ ጠንክራችሁ ሰሩበት ሌላው እንደዚህ የሚሰሩትን እርግጠኛ በሚያደርግ ማሰረጃ ለወላጆቻቸውና ለጎረቤቶቻቸው በማጋለጥ እንዲፅየፉና ወደ ትክክለኛው ማንነታችው እንዲመለሱ ማደረግ ተገቢ ነው ሌላው በተጨማሪ ወደማህበረሰቡ ሲመለሶ ችግር እንዳይገጥማችው የሰነ ልቦና አማካረዎችን ማዘጋጀት ጥሩ ነው ፈጣሪ ይርዳችሁ መልካም ቀን::!!!(*!*)🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌍🌍🌍
@Nasir-rd1ky
@Nasir-rd1ky 11 ай бұрын
አውነትም ባለስልጣኖች ገብሶዶም ነቻው ይገደል የሚል ህግ ይውጣ
@nahomareaya3714
@nahomareaya3714 11 ай бұрын
ፓርላማ ውስ ህዝቡን የወከሉት የሚባሉት ለምን ይህን ጥያቄ አያቀርቡም ህጉ እንፀድቅስ ለምን አይጥሩም????🤔🤔🤔 ለቁጥር ማሟያ ብቻ ነው የሚቀመጡት ቆይ🤔
@eyerusalemwecheffo4582
@eyerusalemwecheffo4582 11 ай бұрын
👍adergu enji lela terki merki bihon be 👍tanbeshebeshalu. Bezu sew yemelketewal ena 👍ena share adergu🙏
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx 4 ай бұрын
ኢናሊላሂ ወኢና ኢላይሂራጂኡን ላሂላሀኢለላህ ሙሀመዲ ሰለላሁአለይሂወሰለም እዲህአሉ በመጨረሻውዘመን የሉጥህዝቦቺ ተግባር ይመጣል ይከሰታልአሉ 😢ልጂለመውለዲራሱ ያስፈራል 😮አሁንማጭራሺ መግስት ተፈራርመውአርፈውታል
@dagmawisamson2101
@dagmawisamson2101 11 ай бұрын
መንግሥት መልካም ዜጋን በመገንባትና ህዝቡን ከመጥፎ ነገሮች (ኃጥያት) ለመከላከል ብዙም ጥረት እያደረገ አይደለም። በተለይ በህግ ደረጃ ግብረ ሰዶምን በይፋ የሚቃወምና ምናልባትም ይህን በሚፈፀሙት ግለሰቦች ወይም ማህቡራት እንዲሁም ቡድኖች ላይ የመቅጫ ህገ ደምቦችን በይፋ በህገ መንግሥት ላይ የግድ ሊያስቀምጥ ይገባል ። ይህን ግን መንግስት ችላ ብሏል። ( ለምሳሌ አንዱን እንደጉለፅክልን ታዳጊ ልጅቷን በፊንጢጣዋ የተገናኛትን ግለሰብ ፍርድ ቤቱ በወንጀለኛ መቅጫ ህጉ "መፅሃፍ" ላይ ወንጀለኛውን ግብረ ሰዶም በመፈፀም በሚል ወንጀል የሚቀጣበት ደንብ ስለሌለ ፣ ወንጀለኛውን፣ ግብረሰዶምን በልጅቷ ላይ ፈፅሞ ሳለ፣ ነገር ግን ፍርድ ቤቱ ልጅቷን አስገድዶ መድፈር በሚል ቀላል ክስ ብቻ የቅጣት ውሳኔን አስተላልፏል። ይህ ደግሞ ሊስተካከል ይገባል። ) ወንድማችን የሰጠኽው ገለፃ እጅግ የምደግፈውና ለአዲሱ (ተተኪው ትውልድ) ጠቃሚና መልካም ትውልድን እንድናፈራ ያግዛል። በዚህ ጉዳይ ላይ በምትሰራው ስራ እግዚአብሔር ዓምላክ የሚደግፈው ስራን ነውና (ከኃጥያት የማዳን/ ከስህተት የመመለስ ስራን ነውና) ልናመሰግንህና ልናበረታታህ ከጎንህም ልንቆም ይገባል። ብሩክ ሁን። እግዚአብሔር ዓምላክ አገራችንን እትዮጵያና ህዝቧን ከዚህ ትልቅ ኃጥያት በጌታችን፣ መድሃኒታችንና ዓምላካችን በእየሱስ ክርስቶስ ህያው ደም ይሸፍን። አሜን ይህን ኮመንት ለምትመለከቱ ሁሉ የክርስቶስ እየሱስ ሰላም፣ ፍቅርና ምህረቱ ከፀጋ ጋር ይብዛላችሁ ። ከዘላለም ሞት መዳን የምንችለው በጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በማመን (ዳግም በመወለድ፣ ከእግዚአብሔር ዓምላክ ዘንድ ቡተሰጠን ፀጋ) ጠላት ዲያቢሎስንና ስራውን ደግሞ ፈፅሞ በመካድ ብቻ ነው። የክርስቶስ ኢየሱስ ህያው ደም ብቻ ከማንኛውም ኃጥያት ያድናል። ኑ ወደዚህ የዘላለም ህይወት ። ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻውን ጌታ ነው። ቅድስና ለእግዚአብሔር ዓምላክ ለዘላለም ይሁን 7x አሜን።
@semiraali8710
@semiraali8710 10 ай бұрын
ከምኑ ዘመን ደረስን ወገን 😢እንቃ
@EtensheBancha
@EtensheBancha 5 ай бұрын
እምብርሃን ልጄን አደራ
@maratafayisaa7819
@maratafayisaa7819 11 ай бұрын
❤❤❤
@engdashetmamo4325
@engdashetmamo4325 11 ай бұрын
Civil service university ውስጥ አስተማሪዎችም አሉ ። ወደ ተለያዪ መዝናኛዎች ወንዶችን ይዘው ይዝናናሉ ።
@yop2523
@yop2523 11 ай бұрын
የሌሉበት ቦታ የለም።ያሳዝናል
@ermiastassew8300
@ermiastassew8300 11 ай бұрын
mtawerut ewnetun kehone beyans lemn betezewawari enkuwan attaggalitum??
@eyerusalemabebe4443
@eyerusalemabebe4443 11 ай бұрын
አድህነነ ከማአቱ
@mmn6040
@mmn6040 11 ай бұрын
መንግስት ይሄን አያወግዝም so ?🤔 እረ ጉድ እረ እናወግዝ ጎበዝ
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 11 ай бұрын
ግብረሰዶማዊነት የሰይጣን ሀሳብ ነዉና እቃወመዋለሁ
@dawitgirmay3594
@dawitgirmay3594 11 ай бұрын
እንደ ዩጋንዳ ጠንከር ያለ ህግ እንዲወጣ ሁሉም ሰው ጠንክሮ መስራት አለበት
@samekapo8521
@samekapo8521 11 ай бұрын
ሰም ጆሮ ጠፋኮ plz ምን ይሻለናል..
@dichagena3726
@dichagena3726 11 ай бұрын
ሀገራችን እንደ ኡጋንዳ serious የሆነ እርምጃ በአስቸኳይ መዉሰድ አለበት።የኔ ጌታ አንተም የበላገር ነገር ያለማወቅ ይመስለኛል የጌይ አለባበስ ነዉ የለበስከዉ።
@geneteden4343
@geneteden4343 11 ай бұрын
የ ኢትዮጵያ ህዝብ ኑሮ አንቆ አንገት ኣስደፍቶታል 🤔ምን ዓይነት ሐይል ኣግኝቶ ከባህል ከተፈጥሮ ሐይማኖት ውጭ የሆነው እንዴት ይቃወም ይገዳደር መንቅሮ ይጣል 🤔😨እግዛብሄር በደከምንበት ጉልበት ይሁነን 🙏🙏🙏🙏
@sewkefuegezabehermelkam7878
@sewkefuegezabehermelkam7878 11 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን አንተን የፈጠረ ኢትዮዽያ መልከም መንግሥት ያምጣልሽ
Joven bailarín noquea a ladrón de un golpe #nmas #shorts
00:17
Sigma Girl Education #sigma #viral #comedy
00:16
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 4,1 МЛН
FOOTBALL WITH PLAY BUTTONS ▶️ #roadto100m
00:29
Celine Dept
Рет қаралды 38 МЛН