🛑አቡነ አብርሃም 🚩 አቡነ ሩፋኤል ለሠላም ያርግላቸው🙏 | የበኬ መድኃኔዓለም ጉዳይ June 2, 2024

  Рет қаралды 20,832

Tsegaye kiflu

Tsegaye kiflu

Ай бұрын

#ጸጋዬ_ክፍሉ #tsegayekiflu #joinmembership
በዚህኛው ቻናሌ ላይ መንፈሳዊ፣ ማኅበራዊ እና ወቅታዊ ጉዳዮች ለኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን፣ ኤርትራውያን በአስተያየት መልክ (reaction video - ሬአክሽን ቪዲዮ) ተደራሽ ማድረግ ነው። ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በአስተያየት መስጫው ሳጥን ወይም በማኅበራዊ ትስስር ገጾቼ ብትልኩልኝ በተቻለኝ ፍጥነት ለመመለስ ፈቃደኛ ነኝ።
ቤተሰብ ይሁኑ (ሰብስክራይብ ያድርጉ) ያተርፉበታል።
ሁለተኛ ቻናሌ ለመቀላቀል / @tsegayetutorial
t.me/tsegayekiflu
www.tiktok.com/@tsegaye_kiflu
t.me/tseomm
It is a platform for providing orthodox audio-visual teachings, hymns, bibliography, current church information, religious verses and sayings, as well as educational live broadcasts. When searching for any Orthodox Tewahedo, you can use your first destination TSEGAYE KIFLU / ጸጋዬ ክፍሉ Welcome to the online context of our church's doctrine, tradition, and history.
In This Channel You will get an ORTHODOX REACTION VIDEOS AND Entertaining Content for the Habeshan Community.
FAIR-USE COPYRIGHT DISCLAIMER
Copyright Disclaimer Under Section 107 of the Copyright Act 1976, allowance is made for "fair use" for purposes such as criticism, commenting, news reporting, teaching, scholarship, and research. Fair use is a use permitted by copyright statute that might otherwise be infringing. Non-profit, educational or personal use tips the balance in favor of fair use.
1) This video has no negative impact on the original works (It would actually be positive for them)
2) This video is also for informational purposes.
3) It is not transformative in nature.
4) I only used bits and pieces of videos to get the point across where necessary.
Tsegaye kiflu does not own the rights to these video clips. They have, in accordance with fair use, been repurposed with the intent of educating and inspiring others.

Пікірлер: 31
@emano5974
@emano5974 Ай бұрын
እግዚአብሔር ሁሉንም ይመርምር ሌላ ምንም አልል😢😢 እኛ ምዕመኑ ምንአሉ እያልን ከምናወራ ጸልዮ ለዚች ለእናት ቤተክርስትያን ሊያፈርሱ የተነሱትን አምላከ ቅዱሳን በምህረቱ ሰላሙን እንድያመጣልን እባካችሁ ኦርቶዶክሳዊያን የኛ ሰይፍና ውጊያችን ጸሎት ስለሆነ❤😢😢😢😢
@blenfekadu8096
@blenfekadu8096 Ай бұрын
ወንድሜ ፀጋዬ ሰላም ለአንተ እና ለተከታዮችህ ይሁን ። እኔ የምለው ሃይማኖት ዘር አለው?እነዚህ ታላላቅ አባቶች ወደ ቤተ- ክርስትያን የመጡት እግዚአብሔርን ለማመስገን የፈጣሪን ትዕዛዛት ለምዕመናን ለማስተማር እንጂ ሀብት ዝና ዘረኝነትን ስግብግብነትን መድሎን ለማስተማርና ለማስተላለፍ ሰውን ከሰው ለማጣላት የሰይጣን መንፈስን ለማስፋት አይደለም ።ፈጣሪ በአፋጣኝ ይህንን አፀያፊ ነገር ለሚሰሩት ፍርድን ይስጥልን ።አሜን።
@user-xd8bo1dm4g
@user-xd8bo1dm4g Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣክ ተናፋቂው ወንድማችን
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu Ай бұрын
😍😍☺
@user-wr2lb9rj4j
@user-wr2lb9rj4j Ай бұрын
ወዴት እየሔድን እንደሆነ አላቅም ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን ማራናታ
@YeMaryam-cb2mj
@YeMaryam-cb2mj Ай бұрын
መምሬ ብሩ ሳይሻሩ ለውጥ የለም
@gezahegnseifu1858
@gezahegnseifu1858 Ай бұрын
ጸጋዬ. . እውነተኟ. . ሠው. ከሆንክ. . . ሲኖዶሱ በሰብሷል. . እግዚሀብሄር. ከዚህ. . በላይ. . መከሯ. . ያመጣባቸዋል. . እነ. ነጋሸ. . ተቆርቋሪ. መሰለው. ቀርበዋል. . የፈጣሪ. . ውሳኔ. . ቅርብ. ነው. . . ከፊት. ለፊት. ብዙ. መከሯ. . አለ
@wondwossenworku
@wondwossenworku Ай бұрын
ወይ !!!
@AbushAsres
@AbushAsres Ай бұрын
እግዚአብሔርአለበዙፋኑይፈርዳልአይፈረድምአትበሉ
@user-me2ku2qn1c
@user-me2ku2qn1c Ай бұрын
አቡነ አብርሃም እንደ ሐዋርያት ጀግና ቆራጥ ቢሆኑ ጥሩ ነበር ። ነገር ግን የአፍ ጀግና ጠላትንና ገዳይን የሚፈሩ እንደሆኑ በራሳቸው አፍ አውቀናል ። ምክንያቱም እውነት የተናገሩትን አቡነ ሉቃስን ኮንነው ወቅሰው ለገዳዩ ለጨፍጫፊው ጠበቃ ሲሆኑ በአይናችን አየን በጆሮአችንም ሰምተን አዝነናል ።
@mesay1260
@mesay1260 Ай бұрын
Orthodox should take action abuna matyas unable to punish fake pop time for change...Mahendra kdusan should involve for this matter oromo extremist are very where
@user-mm5nd9mp5f
@user-mm5nd9mp5f Ай бұрын
ሆን ተብሎ አቡነ አብርሃምን ለማጥላላት የተሰራ ሴራ ነው ከአቡነ አብርሃም በላይ ለኦርቶዶክስ ለቀሳውስት ለካህናት የቆሙ የሚከራከሩ ማንም የለም ማንም ሁላችን ከአቡነ አብርሃም ጎን ነን ሁሌም እንምናቸዋለን ሁሌም
@GizawAnden
@GizawAnden Ай бұрын
ጉዳዩ፡ስለተደረሰበት፡እናንተ፡እያመሰገኩኝ፡አዳንዴ፡ምን፡ይባላል፡ህግ፡ያልገዛዉ፡ኀይል፡ይገዛዋል፡ይባል፡በእምነታችን፡ሲመጣ፡ከህግም፡ወጣ፡ማለት፡ያሻናል።
@ethiocolour4766
@ethiocolour4766 Ай бұрын
ወንድም ፀጋዮ ዛሬ በእግዚአብሔር ስም ልለምንህ አንድ ቁም ነገር እናዉራ ለመሆኑ የአለቃ አያሌውን ውግዘት ለምንድነው ቦታ የማትሰጡት ለምን መወያየትን ሁሉም ፈራዉ የዚህ ሁሉ ችግር መነሻው ለኔ የአለቃ አያሌው ውግዘት ነው ሲኖዶሱ ከምር ግን እወነተኛ ነው አንተ ራስህ ትክክለኛ መንገድ ላይ ነዉ ትላለህ??
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu Ай бұрын
ካህን ጳጳስን ማውገዝ ይችላል?
@TigstGetachow
@TigstGetachow Ай бұрын
ውይ መድሃኒያሉም ዝምታህ 😢 አራት ኪሎ እያለ ዘረኛ አንተ ዝም አትልም አውቃለሁ ብትዘገይም 😢😢😢 ይብላኝ ሻሸመኔ ለሞቱት ልተጎዱት አብይ እግዚአብሔር ይቅር አይበልሕ😢😢😢😢
@AW-go3su
@AW-go3su Ай бұрын
ይሕችን ቤተክርስቲያን ገፍታችሁ ገፍታችሁ የት ልታደርሷት ይሆን ?????
@yekanubelaye6329
@yekanubelaye6329 Ай бұрын
ግን ወደየት እየሄድን ነው የሌባው ብዛት
@Fth1919
@Fth1919 Ай бұрын
ጥበብ ማስቆጠርስትል ሙስናየለም እየልክ ነው
@tegestgebremedhin7558
@tegestgebremedhin7558 Ай бұрын
መነኩሲትን የሚያስወልዱትን ፓፓሳት ለምን አታጋልጡም ለእውነት ከቆማችሁ
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu Ай бұрын
መረጃውን ላኪልኝ
♦️ከሰኔ ጀምሮ ሁሉም ያብዳል‼️👉የብጹዕ አቡነ ማርቆስ ንግግር
56:38
Rama Tube ll ራማ ቲዩብ Zemari Tadewos
Рет қаралды 141 М.
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 10 МЛН
Дибала против вратаря Легенды
00:33
Mr. Oleynik
Рет қаралды 5 МЛН
Вечный ДВИГАТЕЛЬ!⚙️ #shorts
00:27
Гараж 54
Рет қаралды 14 МЛН
ሰዎችን ወደ ሬሳነት የሚቀይረው ነብይ 28 June 2024
1:46:19
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 19 М.
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 10 МЛН