ቸርነት ወ/ገብርኤል ፡ በግጥም የተሰራሁት ባህል ማዕከል ነው (ክፍል 1) | Cherinet Woldegebreal

  Рет қаралды 64,928

Dejaf TV

Dejaf TV

2 жыл бұрын

#ቁጥር፯ #Dejaf #ደጃፍ #CherinetWoldegebreal #dawitTesfaye #podcast #Ethiopia
ደጃፍ ከዳዊት ተስፋዬ ጋራ ቁጥር ፯:: ከቸርነት ወ/ገብርኤል ጋር::

Пікірлер: 91
@sileshegirma2909
@sileshegirma2909 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ። ወደፊት አዳም ረታ እና በረከት በላይነህ'ን እጠብቃለሁ።🙏
@deawitdeamisse3780
@deawitdeamisse3780 Жыл бұрын
እግዜር ያክብርህ ።
@lilihagos8845
@lilihagos8845 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ጨዋታ ነው! አንድ ቀን ሁላችንም ከኢትዮጵያችን ጋር ስንታረቅ ኢትዮጵያውያ ብቻ አጀንዳችን ስትሆን ሰው በነፃነት መናገር ሲችል ሁላችን ይቅር ስንባባል እንደ ቴዲ ፀጋዬ አይነት ሰው ጋር በነፃነት እንደምትጫወት ተስፋ አደርጋለሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛♥️
@emu3288
@emu3288 2 жыл бұрын
Asebkut endet des yemil chewata endemihon 👌 yachi ken enditkerb entseliy
@amanueltemesgen3210
@amanueltemesgen3210 2 жыл бұрын
ዴቭ ... አንተ ጋር የሚመጣ ሰዉ በቃ ቤቱ ሆኖ ከወዳጁ ጋር የሚጫወት ነው የሚመስለው :: በጣም ለየት ያለ አቀራረብ .. በርቺ
@beletshachewtadesse336
@beletshachewtadesse336 2 жыл бұрын
"simplicity is powerful" እንዲሉ የፈረንጆች አበው ........ተባረክልን ዳዊት
@JosephNipale
@JosephNipale 6 ай бұрын
ቸሬ የሚገርም ጨዋታ 🎉 ልቤን አስፈነደቀኝ ወጋቹ ዴቭ ምስጋናዬ ሰርክ ነው
@zainabhassan2021
@zainabhassan2021 Жыл бұрын
ቸሬ በጣም ደስ ብሎኛል እንግዳ ሆነህ ስለቀረብክ። አንተ እና እኔ ከአውቶቢስ ተራ። ዳዊት ከሚካኤል። ያ አካባቢኮ እንደ ወሎ ነው። በሆነ መንገድ ከጥበብ አታመልጥም።
@hannayitbarek5157
@hannayitbarek5157 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ጊዜ ነበር። እናመሰግናለ ቸሬ እድሜና ጤና ይስጥህ።
@SeneduAbebe
@SeneduAbebe 2 жыл бұрын
ቸርዬ የኔ ቸር ። ሙሌዋን ከነድምፁ ከች ። 😇❤️
@hlinaminyilal7540
@hlinaminyilal7540 2 жыл бұрын
በጣም ለዛ ያለው ግልፅ እንግዳ: የአዲስ ከተማ የሕይወት ዘይቤ ከመንፈሳዊ አባት ጋር 😍: ቀጣዩን እንጠብቃለን:: አመሰግናለሁ ዴቭ
@SeneduAbebe
@SeneduAbebe 2 жыл бұрын
እውይ እሚጥም ቆይታ ። ደስ ስትሉ ። ቸርዬ ደሞ ስትጠራኝ ልቤ ተንፈራፈረች ። “ ሰውኮ ለስሙ ይሞታል ።” 🤣🤣🤣 ❤️😇
@abiydemissie5763
@abiydemissie5763 2 жыл бұрын
ገና ሳልጨርሰው ነው ኮመንት የማደርገው ዳዊት ምርጥ ጠያቂ እና ጨዋታ አዋቂ ነህ።
@user-vo4fc4zi3m
@user-vo4fc4zi3m Жыл бұрын
ዳዊት ድምፅህ ና ውይይቱን ምታካሂድበት መንገድ በጣም ማራኪ ነው! ፕሮግራምህን ለመጀመሪያ ጊዜ እያየሁት ነው ግን ሱሰኛ መሆኔ አይቀርም። ገጣሚና ሰዓሊ ቸርነት ደግሞ ሚገርምና ሚደንቅ ሰው!በጣም አድናቂው ነኝ!
@MM-mh8ek
@MM-mh8ek 2 жыл бұрын
ሰው ሰው የሚል ጣፋጭ Podcast ነው። በጉጉት የምጠብቅ ተከታታይ ሆኛለው። kip it up!!!
@user-df5ht2qt5f
@user-df5ht2qt5f 2 ай бұрын
ቸሪ የሂኒታየሰፈሪ ልጅ ተባረክልኝ
@user-uc7pm8hy1e
@user-uc7pm8hy1e 4 ай бұрын
ቸርዬ ምርጥ ሰው 🥰
@betelhemmulugeta5827
@betelhemmulugeta5827 2 жыл бұрын
ቸርይ ነፍስ ነገር አርት እስኩሌን በትዝታ ካሳመሩልኝ ጓደኞች አንዱ ነህ አንተና ወንድምህ ❤ ቺቸር ተስፋይን ስላመሰግንልን እናመሰግናለን። RIP
@achutubeethiopia5195
@achutubeethiopia5195 2 жыл бұрын
ድንቅ ወግ ደስ የሚል ጊዜ ውብ ጨዋታ እናመሰግናለን ይበል ይደግ ብለነል
@emu3288
@emu3288 2 жыл бұрын
I am already addicted to this show 👌
@eskendergetachew4943
@eskendergetachew4943 Жыл бұрын
ዴቮ አና ቸሬ ምርጥ ቀን ሰጣችሁን።ተመስገን የሚያስብል ኘሮግራም ነው።
@bakdjansdksj8523
@bakdjansdksj8523 Жыл бұрын
በጣም አድናቂህ ነኝ ቸሪ በጣም የማክብርህ
@kabthiwagaye8344
@kabthiwagaye8344 2 жыл бұрын
ዴቬ ስራህ ሁሉ ጣዕም አለዉ ጥዑም ስራ ከጠላህ ጋር
@mikiasgetachew2049
@mikiasgetachew2049 2 жыл бұрын
በጣም በተለየ ሁኔታ ነው የመጣኸው ለእንግዶችህ የምትሰጠው ነጻነት ስለ እንግዶቹ ያለህ ዝግጅት breakfast club የማይ ይመለለኛል በዚሁ ይቀጥል ወንድማችን
@yaredhailegiorgis2512
@yaredhailegiorgis2512 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርሙ እና ብዙ ሊያስተምሩ የሚችሉ ሰወችን ስለምታቀርብ በጣም ልትመሰገን ይገባል ግን አንዳንድ ቦታ የምትጠቀማቸው አገላለጾች ግን ለፕሮግራሙ አይመጥኑም። ለምሳሌ 'ነካችው' ብሎ የሞተን ሰው መግለጽ በጣም የማይገባ እና ተመልካቹንም የሚረብሽ ነው።
@meseretteshome3468
@meseretteshome3468 2 жыл бұрын
እባክህ ወንድሜ እጅግ በጣም የምወደውንና የማከብረውን ደራሲና ወግ አዋቂውን ጋሽ ዘነበ ኦላን የልጅነት መፅሀፍ አፍላቂውንና ባለቤት የትዝታችንን ንጉስ ጋብዝልን
@samrawitwuletaw8515
@samrawitwuletaw8515 2 жыл бұрын
የሆነ አጠገባችሁ ቁጭ ብዬ እያወራችሁኝ ሉክ እያወራችሁን ሁላ አይደለም እያወራችሁኝ ነው የመሰለኝ...so natural🙏
@user-nw3bn4xt2y
@user-nw3bn4xt2y 3 ай бұрын
gash tesefaye keshola neber medesh metew yemeyasetemrut bhuwala ebetachew yasetemeru neber nebesachew begenet teref. thank you chere
@baroketarekegne1068
@baroketarekegne1068 2 жыл бұрын
ዴቨ ምርጥ ስራ ነው ለዛ የተሞላበት አቀራረብ ነው አንደኛ 👌 ቸሬ ደስ የሚል አንደበቱ የማይሰለች ሰው በርታልኝ ዴቨ ግን እንደው ካላስቸገርኩ እቅድክም ውስጥ እንደሚመኖር እርግጠኛ ነኝ ሀረገወይን አሰፋን በአስርም ክፍል ቢሆን ደጃፍህ ላይ እንድታቀርብል እላለሁ አመሰግናለሁ dav
@nebiyuhaileyesuszwushwush4927
@nebiyuhaileyesuszwushwush4927 Жыл бұрын
አቦ ተባረክ ደስ ትላላችሁ እመቤቴን
@nebakent7775
@nebakent7775 2 жыл бұрын
ጀምሬ የምጨርሰው ብቸኛው podcast,,,, በድጋሚ Thanks ዴቫ።
@tilahunmengiste5562
@tilahunmengiste5562 Жыл бұрын
ምን ልበል በቃ ጠፋብኝ የምር በጣም ደስ ብሎኛል ወላዲቷን
@yegel
@yegel 5 ай бұрын
እመሰግናለሁ
@hailemichaelgebresenbet2803
@hailemichaelgebresenbet2803 2 жыл бұрын
ኡፍ!! ደጃፍ እንኳን መጣኽ
@getahunsolomon7344
@getahunsolomon7344 2 жыл бұрын
የወዳጅ ወግ ዴቮ በርታልን ቸርቻሬው ጓዴ
@werkewerke5236
@werkewerke5236 2 жыл бұрын
አቶ ዳዊት ይህ ድንቅ ውይይትህ ለዘመናት እንደሚሆን ተስፉ አለኝ "የነብርን ጭራ አይያዙ ከያዙ እይለቁ" ነው አደራ።
@millamedia2053
@millamedia2053 3 ай бұрын
My best podcast ❤❤❤❤
@eyobelyouhunegnaw6827
@eyobelyouhunegnaw6827 2 жыл бұрын
amazing podcast
@aklilwoubshet8638
@aklilwoubshet8638 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን 🙏 እባክህ አለማየሁ ታደሰን በደንብ ተዘጋጅተህ ብትጋብዝልን🙏🙏
@user-vw5ch3dg1c
@user-vw5ch3dg1c 2 жыл бұрын
ደስ ይላል አንደበተ ርቱ ነው
@afroMedia2022
@afroMedia2022 Жыл бұрын
ድንቅ ነው!
@user-ed7en9nx4b
@user-ed7en9nx4b Ай бұрын
ልክ ነው ጊቢያችሁ ምርጥ ሠዎች ነበሩ ቸርዬ የኔታን አንቱ በማለትህ ደስ ብሎኛል ለመሆኑ ሰፈር ሄደህ ታውቅ ይሆን?
@birhanelias3608
@birhanelias3608 Жыл бұрын
Brother Dave, you are doing great!
@stephantourland15
@stephantourland15 2 жыл бұрын
ዋው በጣም የምወደው 🙏💕
@Tsenat5712
@Tsenat5712 2 жыл бұрын
ዴቫ እንኳን ደህና መጣህልኝ ከሒዊ በኋላ ማን ይሆን ቀጣይ እያልኩ እየጠበኩኝ ነበር😍😍
@messyberu2028
@messyberu2028 Жыл бұрын
Inenim Getamy iyaderekegn new meselegn yelijeneten tizita mechar jemerku
@BellB
@BellB 2 жыл бұрын
ሸጋ ጨዋታ ነው እናመሰግናለን
@samueltefera5973
@samueltefera5973 2 жыл бұрын
Thank you so mach for your Amazing show.
@Hiwi333
@Hiwi333 3 ай бұрын
Andand sew ale weg yemiyamirbet , you are one of them ,
@yonasyonas7148
@yonasyonas7148 3 ай бұрын
በተክለሐይማኖት አንደበትክ እንዴት እንደሚጣፍጥ ❤❤❤❤
@abellemma1447
@abellemma1447 2 жыл бұрын
Always great gusts with amazing hosting
@gizemedia1974
@gizemedia1974 2 жыл бұрын
Dev good job!!!
@HamGHamG
@HamGHamG 2 жыл бұрын
ዴቫ አቃለው ቀላል አይሆንም ነገር ግን ...በሳምንት ሁለቴ ብትመጣልን
@deawitdeamisse3780
@deawitdeamisse3780 Жыл бұрын
በረከት በላይነህን አቅርብልን
@kerubelalmi7267
@kerubelalmi7267 2 жыл бұрын
ለዛ ያለው ፕሮግራም ነው ዴቭ በርታ👌👏🏼
@luliyagebrehiwot2112
@luliyagebrehiwot2112 6 ай бұрын
ቸሬ ጨዋታህ ደስ ሲል ጠያቂው ግን ስለቴዲ ስታወራ ማንም እራሱን አደለም ያለከው ምን አልባት ስትነካ ቤትህ ሲገባ እራስ አለመሆን ያልከው ይገባሀል
@elbetel28
@elbetel28 12 күн бұрын
ስለየትኛው ቴዎድሮስ ጸጋዬ ነው ያወሩት ወደ መጨረሻ ላይ?
@gizemedia1974
@gizemedia1974 2 жыл бұрын
Chere ...Chere... Wowo you are one of my best poets. U know what? I am crazy for One of ur poems which is entitled "Dina" I love it betam..... Dear Dejaf...you are producing such a good show. Keeep on it dear!!!
@merongebru9432
@merongebru9432 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️👌🙏
@Abel-xd6rx
@Abel-xd6rx 2 жыл бұрын
❤❤❤❤
@HenosDagi
@HenosDagi Жыл бұрын
🌟🙏🏼
@yeshihaile6847
@yeshihaile6847 2 жыл бұрын
Wow
@menderin4228
@menderin4228 2 жыл бұрын
ወግ ያለው ደርዝን የጠበቀ ትዝታን የሚኮረኩር ማለፊያ ቆይታ ነው ክፍል ሁለትን በጉጉት ነው የምንጠብቀው
@user-pb3nx7le8b
@user-pb3nx7le8b 2 жыл бұрын
💚💚❤❤💛💛
@vlogplanet698
@vlogplanet698 2 жыл бұрын
Your show is amazing in so many ways but as a suggestion, could you please bring Alemayehu Demeke and Tewodros Teklearsgay on your show, two of them together or separately as you wish.
@sebezhighqualitytoothpick7327
@sebezhighqualitytoothpick7327 Жыл бұрын
dave ere tefah
@ErmyasDejenea
@ErmyasDejenea 2 жыл бұрын
❤👌🙏👍
@Sanad8719
@Sanad8719 Жыл бұрын
ሰላም ዴቭ በጣም ደስ ይላል እኔ ትንሽ የግጥም ችሎታ አለኝ እና ቸሬ እንዲያይልኝ እፈልጋለው እሱን ማገኝበትን ነገር ብትነግረኝ 🙏
@surafelketema7281
@surafelketema7281 4 ай бұрын
በሚቀጥለው ሀይሉ ክፍሌን እባክህ
@abinetmulugeta9438
@abinetmulugeta9438 2 жыл бұрын
ወይ ንቅት ያለ አይምሮ ያለው ሰው
@neimaoumer4780
@neimaoumer4780 2 жыл бұрын
Please next lay almayhu demken gabzelen pleases
@zolzol7995
@zolzol7995 2 жыл бұрын
ልጁን በጣም ይቅርታ እያልኩ አላቀውም ጨዋታው ተመችቶኛል ያራዳ ወግ ይመቸኛል uk
@adadisfilm1
@adadisfilm1 2 жыл бұрын
አሁን በዚህ ምሽት ምን ልይ እያልኩ ስል ደጃፍ ከተፍ🙏🙏
@tsegadagnr45
@tsegadagnr45 Жыл бұрын
Des yemil chewata new. ...chere gelts ena tebebegna sew new fetari rejm edme yadeleh
@adeytv8754
@adeytv8754 2 жыл бұрын
deva brother somick gabzw esti
@messyberu2028
@messyberu2028 Жыл бұрын
Chere minew yihin gar ina nechereshawin k k yenezahew ante neh leka
@abebeyibeyin664
@abebeyibeyin664 2 жыл бұрын
ሊያመልጠኝ ማልፈልገው ዝግጅት
@hopefulness7189
@hopefulness7189 2 жыл бұрын
🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩
@user-lu4lt1gw6o
@user-lu4lt1gw6o Жыл бұрын
Abo des setlu😁 ye Arada lijoch nurulen🙏🏻
@zewdugirma4105
@zewdugirma4105 2 жыл бұрын
'ጭንቅላት ላይ ድንጋይ ሰብሬያለሁ!" " ነገር ! ግጭት መተዳደሪያህ ነው " ሴት አወቅሁኝ ።🤔 ሰው ይቀሰፋል ገራሚ ሰው ነው ። ዕውነተኛ። በሳድስ ያበደ 🤔 ግጥም ። ኝኝኝ ንንን ሳድስ በዛው ።
@wondimugetachew9498
@wondimugetachew9498 2 жыл бұрын
ዳዊት። አንድ ሳምንት መጠበቅ እንዲህ አድካሚ ነው ።ጥበቃው ደከመኝ።ከቻልክ ቀኑን አፍጥነው። ሀሙስ ራሱ መቼ ነው ?
@cococake6803
@cococake6803 2 жыл бұрын
Mix up the guest not only artist ..interview sports people,retired teachers,soldiers all type of people ...i know many dont like to talk but try ...its nice start.
@yohannesadugna5858
@yohannesadugna5858 2 жыл бұрын
A week is toooo much guys 😥😥
@beletshachewtadesse336
@beletshachewtadesse336 2 жыл бұрын
true!!!!
@jjbuchu523
@jjbuchu523 2 жыл бұрын
Sure but he have to prepare !!!
@HamGHamG
@HamGHamG 2 жыл бұрын
በሳምንት አንድ epioside አያዋጣንም !!
@TseganehKuma
@TseganehKuma 2 жыл бұрын
ቸሬ ከ 92 ጀምሮ አብረን አልነበርንም እንዴ አራት ኪሎ እኔ physics እየተማርኩ ማታ ማታ እናንተ ዶርም እየመጣሁ ከነአሌክስ ጋር ሥዕል እስል ነበር:: ብዙ ተምሬያለሁ ከናንተ
@teddikebede6922
@teddikebede6922 2 жыл бұрын
ልጅነቲን አሰታወሰን መርካቶ
@solotush34
@solotush34 Жыл бұрын
ከቴዲ ጋር አንድ ባች እንደነበራችሁ ስራችሁ ራሡ ያስታውቃል እሱም እንዲህ ጥፋጥ ያለ ጨዋታዎች አሉት በርዕዮት ኪን ላይ ሂዶቹ አድምጡ አድማጮች
@michaelmengistu8098
@michaelmengistu8098 Жыл бұрын
Honestly l shate most his idea. But when he come to tplf. He is clear ወያኔ። He didnt Condemn Tplf who create (ሳታደርግ ለአሁኑ ትውልድ ፈጣሪ) ትተህ ይሄን እዳ ቀን ተሌት ለመቀየር የሚለፍውን አብይ ኢትዩጽይን ለማሻገር ከአንተ እድሜ ያነሰ ወንድምህን ትሳደባለህ(አርቲስት) easy to know you who you are. መሳደብህ ማን እንደሆንክ ይናገርል። ለአማራ መገደል ወያኔ ነው። ለትግርይ እናት መቸገር ቁጥር እንድ ተጠይቂ is TPLF. Dawit he ask you not to cut his views and I'm glad you didnt but....you need to state your views.
@abdued700
@abdued700 Жыл бұрын
በረከት በላይነህን አቅርብልን
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 58 МЛН
Inside Out Babies (Inside Out Animation)
00:21
FASH
Рет қаралды 22 МЛН
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
00:32
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 36 МЛН
ቸርነት የግጥም ስብስብ poet chernet
1:01:26
ENLIGHTMENT TUBE
Рет қаралды 38 М.
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 58 МЛН