No video

በ20 ሺ ብር ካፒታል ብቻ ከቤት ሳይወጡ የሚሰሩት ትርፋማ ስራ | knitting machine | small business idea|gebeya media

  Рет қаралды 77,259

Gebeya Media - ገበያ

Gebeya Media - ገበያ

Күн бұрын

በ20 ሺ ብር ካፒታል ብቻ ከቤት ሳይወጡ የሚሰሩት ትርፋማ ስራ | knitting machine | small business idea|gebeya media|small business idea in Ethiopia| business
Welcome to Gebeya media! Gebeya Media is an internet media company, provides you with various business ideas, job options and market research, as well as various ideas that our unemployed citizens can benefit from.
If you have any suggestion for Gebeya media to advertise your product or service, call us on 0948622222
Email: gebeyamedia@gmail.com
Telegram:t.me/gebeyamedia
TikTok: / gebeya_media
Facebook: / gebeyapromotion
Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
#ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia#ገበያሚዲያ

Пікірлер: 231
@hanureview
@hanureview 5 ай бұрын
ዋው... እስከዛሬ ካየኋቸው ሁሉ የተለየ እና የወደድኩት ቪዲዮ ነው። በጣም በቀላል ካፒታል መጀመር የምንችለው ፤ የስራ ቦታ የማይፈልግ እና በቤታችን ሆነን ልጆቻችንን እያሳደግን ልንሰራ የምንችልበት ፤ ኤሌክትሪክ አለመጠቀሙ እና ያለምንም የሱቅ ኪራይ .... ይሄ ነበር ለብዙ እናቶች የሚያስፈልገው:: በእጃቸው አየሰፉ ለሚተዳደሩ እናቶችም ስራቸውን የሚያቀል ምርጥ መላ ነው። ተባረኩልኝ ገበያ ሚዲያዎች። ውሸት እና የፓለቲካ ወሬ በበዛበት በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት የሰዎችን ችግር የሚፈታ ፕሮግራም ማቅረባችሁ ሊያስመሰግናችሁ ይገባል።
@mosebtube1027
@mosebtube1027 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@mariammariam1007
@mariammariam1007 5 ай бұрын
በእዉነት ነዉ
@user-vr5el8uu1o
@user-vr5el8uu1o 5 ай бұрын
telegiram chanaluwa plis😢
@user-yr6ti8sf9i
@user-yr6ti8sf9i 3 ай бұрын
እናመሰግናለን መጠኑ እንደት ነዉ ሳንጣ ማስገባት እንችላለን??
@amharicflix2
@amharicflix2 5 ай бұрын
ብዙ ሰው ቢዝነስ ለመጀመር እያሰበ የሚቸገረው በመነሻ ካፒታል እጥረት ነው። እንደዚህ አይነት አጋጣሚ ሲገኝ ለብዙዎች የስራ እድል ይፈጥራል። በዛላይ ቤት ውስጥም ሆኖ መስራት የሚያስችል ነው። ገበያ ሚዲያ በርቱልን
@gebeyamedia
@gebeyamedia 5 ай бұрын
በ400 ሺ ብር ካፒታል የሚጀመር በወር ከ80 ሺ በላይ ትርፍ ያለው አወጭ የሆነ ስራ kzfaq.info/get/bejne/bruBnLFmrci0hXU.htmlsi=CqHm-88IrbqGTkq3
@user-xu8bn4cg1u
@user-xu8bn4cg1u 4 ай бұрын
ቻናሉን ላኩልን የቴሌግራምን .
@yaredethio2200
@yaredethio2200 5 ай бұрын
ገበያዎች በጣም የምተገርሙ ጀግናዎች ናቸሁ እናመሰግናለን
@atikaahmed
@atikaahmed 5 ай бұрын
እቃዉን እኔ ገዥቸዋለሁ ሀገር ስገባ ኢንሻ አላህ እሰራለሁ ሚድያ ላይ ነፍ አለ ዮቶብ በአረበኛ በህንድ ወላሂ ከተከታተሉት ቀላል ነዉ እኔ ለሙከራ ኮፍያ ሰርቻለሁ መዳም ስራ ጋር አልተሳክቶም እንጂ😊 15 ሺ በጣም ዉድ ነዉ ዉጭ ያላችሁ ገዝታችሁ ግቡ ነቃቅሉ መግጠም ሲለሚቻል ለመያዝ ቀላል ነዉ 8 0 ድረሀም ጀምሮ ትልቁ የሚባለዉ 280 ድረሃም ነዉ ግዙ
@lulumobile9103
@lulumobile9103 5 ай бұрын
የት ነው የሚገኛው ማለት ኮየት ነበርኩኝ ገዝቸ ለመሄድ ነበር እህቴ ከየት እደገዛሽው ንገሪኝ
@amharicflix2
@amharicflix2 5 ай бұрын
ከአገልግሎቱ አንፃር ዋጋው በጣም አሪፍ ነው። ውጪ ያሉትማ ሊገዙት ይችላሉ ሀገር ቤት ላለነው እና ከውጪ ማስመጣት ለማንችለው ግን አሪፍ የስራ አማራጭ ነው ያቀረቡልን
@user-jj3hr5dj5c
@user-jj3hr5dj5c 5 ай бұрын
እሽ እህት እንዴት ነሽ እኔ ሰሙንን ሀገር ልሄድ ነበር የሰፉተል እስኪ ሚተቅው መረጃ ከለ ንገረኝ በአላህ
@hiwotdagne2051
@hiwotdagne2051 5 ай бұрын
እስኪ ውዴ የእቃዉን ስም ንገሪኝ ዱባይ ነበርኩ በቅርቡ አገር ስለምገባ ለመግዛት ፈልጌ ነበር
@gelayeeticha-wv9ed
@gelayeeticha-wv9ed 5 ай бұрын
Eshi enamesegnalen enat
@sisgalan1089
@sisgalan1089 5 ай бұрын
በጣም አረፍ ነው የምወደዉ ሥራ ገበያ ሚዲያ በጣም እናመሠግናለን በርቱ🙏❤🙏
@Dink159
@Dink159 5 ай бұрын
ማሺኑን እስክትገዙ ሞያ ኑ ተማሩ እጅስራ የተለያዩ አልባሳት መስራት ላስተምራቹ እንማማር እንደማመር በክር እና በኪሮሽ ብቻ የህፃናት እና የዋቂ የተለያየ ፓተርን እንሰራለን
@user-fb6ru2en2g
@user-fb6ru2en2g 4 ай бұрын
yet nesh wude ijisira ichilalew gin bedenb melfad ifaligalew
@africanwomen916
@africanwomen916 5 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ነው፡ ለምን ትሬኒግ ለአጭር ቀን ትሬኒንግ አትሰጡም ፡ለሚገዙዋችሁ ሰዎች ፡1 ቀን ብታሰለጥኗቸው፡፡ ለውጤትም ሆነ ፡ ለእቃው አያያዝ ይጠቅማል፡፡ ተጨማሪ ለሰዓታችሁ ብታስከፍሉ፡፡ማንም ይስማማል፡፡
@aybyou
@aybyou 5 ай бұрын
በአምላክ፦ ማሺንና ማሺነሪን ባታደበላልቂ ጥሩ ነወ። ማሺን አንድ የማምረቻ መሣሪያ ሲሆን ማሺነሪ ደግሞ የብዙ አይነት ማሺኖች ወይም መሣሪያዎች ስብስብ ነው።
@riconadvancedsoftwaresys-pb9qt
@riconadvancedsoftwaresys-pb9qt 5 ай бұрын
እንከን ከመፈለግ ምናለ ባለዉ ጥሩ ነገር ብትጠቀሙ 😏
@user-hv9ql6ul4n
@user-hv9ql6ul4n 5 ай бұрын
አረ በምን ትገኛላቹ በጣም አሪፍ ነገር ነው😊😊
@Aka_editzz07
@Aka_editzz07 5 ай бұрын
በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው :: ተባረኩ ❤
@yisfalgnfikadu9453
@yisfalgnfikadu9453 Ай бұрын
በርቱ በጣም ቆንጆ ሀሳብ ነዉ የምታስተላልፉት
@sabelfayeza9921
@sabelfayeza9921 5 ай бұрын
አበሳው ገበያሚዲያ ።።።ውስጤነው
@AtsedeHailu-xt3dc
@AtsedeHailu-xt3dc 3 ай бұрын
ምን ያክል አስተማማኝ ነው ማለቴ ቢበላሽ ጋራንት አለው ??? ካለው ለስንት ጊዜ ምክንያቱም ከአሁን በፊት የልብስ መስፊያ ማሽን ተብሎ መጥቶ ከ15ቀን በላይ አልሰራም ስለዚህ ይሄንን ገዝተን ምን ያክል ጊዜ ይሰራል ????? እና ቦታችሁ ላይ ብንመጣ ትክክለኛ አድራሻችሁ ምኑጋ ነው ????
@user-pu2cg6sh9i
@user-pu2cg6sh9i 5 ай бұрын
የማሽኑን ዋጋ ቻይና ላይ ቸክ ሳደርግ 800 የኢትዮጵያ ብር ነዉ። ከነወጭዉ አምስት ሽ ብር ያወጣችሁበትን በአስር እጥፍ መሸጥ ግፍ አይሆንም።ኸኸኸኸኸ
@dibbadibba6210
@dibbadibba6210 5 ай бұрын
Kkkkkkk
@zainabkwt5818
@zainabkwt5818 5 ай бұрын
የትነዉ እሚገኘዉ 800ሀሪፍ ዋጋነዉ
@AbduzyenuAbduzyenu-ir1ss
@AbduzyenuAbduzyenu-ir1ss 3 ай бұрын
አምጣልን
@enalmateklu2117
@enalmateklu2117 5 ай бұрын
እመሰግናለን ገበያዎች
@user-vd2hm2ok1l
@user-vd2hm2ok1l 5 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ❤
@Fikr_selam.
@Fikr_selam. 5 ай бұрын
እናመሰግናለን🥰
@Legna27
@Legna27 5 ай бұрын
ስፈልገው ነበር አመሠግናለሁ❤❤❤
@wesma-ki
@wesma-ki 5 ай бұрын
Thanks Gebya media.
@samsamsun367
@samsamsun367 5 ай бұрын
ልብስ ስፌት እና ዳንቴል 2 ተምሪያለሁ በቤተሰብ ግፊት ልጅም ነበርኩ ልብስ ስፌት በጣም በጣም ጎበዝ ነበርኩ ዳንቴል ሹራብ ግን 0👌😊 በሳምንት አንዴ ሹራብ እኔ አልሄድም ፈረንጃን ዛሬ አልመጣችም ትላለች 😂😂
@aynalemzelelew3531
@aynalemzelelew3531 5 ай бұрын
አሪፍ ነው !!!
@user-xz9ul4zn2c
@user-xz9ul4zn2c 5 ай бұрын
የቴሌግራም ሊንክ አስቀምጭ እህት. ሰርች ሳደግ አይወጣልኝም
@FikreAbebe-xv8vm
@FikreAbebe-xv8vm 2 ай бұрын
የእጅ ስራ መስሪያውን የት አገኛለሀ የሚገኝበትን የሱቁን ስልክ ብትልኪልኝ አመሰግናለሁ
@user-tx4cj7ig6h
@user-tx4cj7ig6h 3 ай бұрын
በጣምነዉየወደድኩትአመሠግናለሁየምፈዉነገርነዉ
@aynagirma3593
@aynagirma3593 5 ай бұрын
Enamesegnalen❤
@MinaleAnteneh
@MinaleAnteneh 3 ай бұрын
በጣሞ አሪፊ በተለያየ ዲዛይን ይሰራል?
@user-oe8rq7mk2x
@user-oe8rq7mk2x 3 ай бұрын
እህቴ በአላህ የገዛሽው እቃ የሹራብ ማሽኑ የሚለበስ ሹራብ ይሰራል እስኪ ንገሪኝ ?ሳኡዲ ይገኛል?
@almazworku868
@almazworku868 27 күн бұрын
የመስሪያው ማሽን የት ነው የሚገኘው
@user-lx1ix7wt9y
@user-lx1ix7wt9y 5 ай бұрын
በጣም ሀሪፍነው❤❤❤❤
@user-dm3xk1mn6q
@user-dm3xk1mn6q 4 ай бұрын
1😊
@HenokMekuria-jo3ri
@HenokMekuria-jo3ri 5 ай бұрын
Bexam arif nw gin telegram lay indet inagijchiwu
@hannanabdul7143
@hannanabdul7143 5 ай бұрын
ከቲክቶ ሾፖ ላይ ገዝቼዋለሁ አሪፍ ነው
@user-nq8cx1tl1f
@user-nq8cx1tl1f 5 ай бұрын
ስሙ ንገሪኝ
@berhantube616
@berhantube616 5 ай бұрын
ስንት ገዛሽ
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 5 ай бұрын
​@@user-nq8cx1tl1f ስሙ ምን ይባላል
@user-ix2re8lg9y
@user-ix2re8lg9y 5 ай бұрын
የት ይገኛል
@user-dk3lo4fn2e
@user-dk3lo4fn2e 5 ай бұрын
Knitting machen ስሙ😊
@yegnayoutube
@yegnayoutube 5 ай бұрын
አሪፍ ነገር ነው❤
@AddisAddis-nx9ce
@AddisAddis-nx9ce 4 ай бұрын
bahrdar telkwelgnalch endet lagnachu
@sulem4124
@sulem4124 5 ай бұрын
በርቱ ጥሩ ነዉ
@user-im4rz7qq6g
@user-im4rz7qq6g 2 ай бұрын
Ulunem mgeboch atbelu belal esunm bezenuro wident bilu yemtlwu r tafa
@user-vd2hm2ok1l
@user-vd2hm2ok1l 5 ай бұрын
ከለር የባህል እስካርቦችን መስራት ይችላል
@haroni2982
@haroni2982 5 ай бұрын
በናትሽ የምታቀርቤዉ ቪድዮ የሁሉም ይመቻል የችብስ ማሽን ጠይቅልኝ የሹራብ ማሽን ጠይቅልን
@gebeyamedia
@gebeyamedia 5 ай бұрын
ይሄ የሹራብ ማሽን አይደለም እንዴ
@user-dk3lo4fn2e
@user-dk3lo4fn2e 5 ай бұрын
​@@gebeyamedia😂😂😂 እኮ
@ethioruhma2613
@ethioruhma2613 5 ай бұрын
በጣም ጥሩ ስራ ነው እናመሰግናለን ዋጋው ስንት ነው ???
@tsionmakonnen6972
@tsionmakonnen6972 5 ай бұрын
Pls slk kutir yet new magegnew
@AsniEthiopia
@AsniEthiopia 5 ай бұрын
Betam arife new🙏🙏🙏❤❤❤
@engdakassa4003
@engdakassa4003 4 ай бұрын
የምንገዛበት ገንዘብ የለንም መስራት እፈልጋለሁ ሰርተን ዕዳችሁን እከፍላለሁ
@Tesgabrhanaregwi
@Tesgabrhanaregwi 5 ай бұрын
ሰሙ ነገሩኝ ምን ይባላል
@getufeleke718
@getufeleke718 5 ай бұрын
Bexami arifi newi yeti akebabi newi
@magiccell334
@magiccell334 3 ай бұрын
አረ ባጣማ ምማቺ ነው ካምዳም ቤት የምሻል ነው 💯
@TsigeTesema-tf3pc
@TsigeTesema-tf3pc 2 ай бұрын
ይሄን የሹራብ ማሽን እንዴት ላገኘው እችላለሁ
@gelamiku
@gelamiku 5 ай бұрын
Silk lemin atanesum?
@user-ro4ng4bd8t
@user-ro4ng4bd8t 5 ай бұрын
Good job
@user-uk4jt4en5o
@user-uk4jt4en5o 5 ай бұрын
እደትነውእቃውን መገኘው ታባበሩኝ
@Emily66905
@Emily66905 5 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ሰልጠና አለው ውይ?የት ነው?
@user-sl7ce7ys6o
@user-sl7ce7ys6o 5 ай бұрын
Mashinun besat yegazal
@Senyetwweledemekayele
@Senyetwweledemekayele Ай бұрын
ማሽኑንለመግዛተምንያህልብርየስፈልገናሀል
@user-vd2hm2ok1l
@user-vd2hm2ok1l 5 ай бұрын
ምርጥነው የኔእት ለናቴ ስራፈጠርሽልኝ
@user-oe8rq7mk2x
@user-oe8rq7mk2x 3 ай бұрын
ስልጠና ትሰጣላችሁ ወይ
@woinshetmekuriya1206
@woinshetmekuriya1206 5 ай бұрын
Tiyake tidegagmiyalesh?
@Topg-pq1xk
@Topg-pq1xk Ай бұрын
ስልጠናብአሰጡም
@Dibora658
@Dibora658 5 ай бұрын
Btame wdejewalwe kuter btestugn pleas
@user-pn2rn1tp1k
@user-pn2rn1tp1k 5 ай бұрын
አለልሽኮ video መጨረሻው አካባቢ
@user-oq5xs7rr5u
@user-oq5xs7rr5u 5 ай бұрын
እናመሰገንአለን የቴሊግራሙንቻነ ከታችአሰቀምጭልኝ አኔበቅረብአገርእገባለሁ ልስልጥን⁉️🌹🌹🌹
@abayneshkidanu6148
@abayneshkidanu6148 5 ай бұрын
ማሽኑት ይዘሽ ሂጂ
@user-oq5xs7rr5u
@user-oq5xs7rr5u 5 ай бұрын
አላገኝም ወደ እኔኩይትነኝ የትነወየምገዛወ እሰኪ ኩዊይት ጓደኛኮለሽ አፈላልጊኝ
@znabuaadisu6900
@znabuaadisu6900 5 ай бұрын
እኔ እፈልጋለው የት ነው ምገኝዉ
@user-xs6mb6nb7l
@user-xs6mb6nb7l 2 ай бұрын
በቴሌግራም ቻናላቹ ምንም ቪዲዮ የለም ቃል ይከበር
@user-il7on9hb2z
@user-il7on9hb2z 5 ай бұрын
እኔ ደሞ አንድ ዶላር ገዝቼው ተቀምጧል ሐገር ቤት ለላ ሠው ብልከው መልካም ነበረ ግን በየት ይላካል ??????
@menua3965
@menua3965 5 ай бұрын
Kifyawn likfel ebakih lakilgn wuchi hager lesra yemimlales sew aytfam
@user-dm3xk1mn6q
@user-dm3xk1mn6q 2 ай бұрын
​@@menua3965 Kechalish lakilign waga sint newu
@rtfdift143
@rtfdift143 5 ай бұрын
በስልክ ደውሎ ኦርደር ማድረግ አይቻልም?
@isrutube
@isrutube 5 ай бұрын
ይቻላል
@jemila6481
@jemila6481 Ай бұрын
ከሺኢን ኦርደር ማረግ ትችላላችሁ ለዛዉም በትሽ ብር 👍 ስለትምህርቱ እናመሰግናለን
@GlowCell-lu3fg
@GlowCell-lu3fg 4 күн бұрын
ስልክ እፈልጋለሁ
@user-ew1le3ud4x
@user-ew1le3ud4x 5 ай бұрын
እኔም መግዛት እፈልጋለሁ አድራባችሁን አሥቀምጡ
@gebeyamedia
@gebeyamedia 5 ай бұрын
ቪዲዮ ላይ አለ
@SaadaAhmad-kg3ny
@SaadaAhmad-kg3ny 5 ай бұрын
ጥሩ ሀሳብ ነው 👍👍💯💯✅✅✅✅
@user-tl4pf5sn3u
@user-tl4pf5sn3u 3 ай бұрын
ቴሌግራም ሊንክ ስጡን
@ZinashZerefa-r9i
@ZinashZerefa-r9i 8 күн бұрын
sltenawun endet new
@wudeshiferaw9104
@wudeshiferaw9104 5 ай бұрын
waw
@kelemuwabebe8329
@kelemuwabebe8329 5 ай бұрын
❤❤❤
@IbnubuserMohammed
@IbnubuserMohammed 26 күн бұрын
ስልጠና መውሰድ እፈልጋለሁ
@rabeahww1259
@rabeahww1259 27 күн бұрын
አሥገቡኝ ስልጠናውን በፈጠራችሁ
@jdcell63
@jdcell63 5 ай бұрын
የት ነው የሚገኘው
@masemase4938
@masemase4938 5 ай бұрын
ሠላምና እሰኪ የቴሌግራሙን መንክራት። አሥቀምጭልን ላይክ አርጋ። እሽ
@hanamelaku7230
@hanamelaku7230 5 ай бұрын
የትነው ነሚገኘው
@AlainAhh
@AlainAhh 5 ай бұрын
@womenscollection6936
@womenscollection6936 5 ай бұрын
ከ ወራት በፊት ይሄንኑ ማሽን በ 22ሺ ብር የገዛ ሰው አውቃለሁ
@mariammariam6086
@mariammariam6086 5 ай бұрын
በናትሽ እፈልጋለሁ የት ነው ትክክለኛነው
@SikoSilo-eb9eb
@SikoSilo-eb9eb 5 ай бұрын
arif nwe ahun Amazon lay gebiche say neber anestegnaw wagaw 62 riyal keftegnaw 259 riyal wallahi
@MeseretDeme-kn1jm
@MeseretDeme-kn1jm 29 күн бұрын
😍😍😍😍
@teybaayale8083
@teybaayale8083 3 ай бұрын
የቴሌግራም ሊኩን አስቀምጡልን
@hduuuruerhgzd2590
@hduuuruerhgzd2590 Ай бұрын
ለናትወች ትሰራቹ
@libamset
@libamset 5 ай бұрын
👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼
@user-pb8cb4sy9s
@user-pb8cb4sy9s 3 ай бұрын
ሹራብስ አይሰራም
@NatanWonde
@NatanWonde 5 ай бұрын
ስልክ ላኩ
@MelikamBishaw
@MelikamBishaw 2 ай бұрын
Yet new mitigegnut
@user-tn1nf5cv7f
@user-tn1nf5cv7f 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@selamfilagot8586
@selamfilagot8586 2 ай бұрын
እኔ ፍልጋለሁ ክፍላገር ነኝ
@user-yg9hj1zv7i
@user-yg9hj1zv7i 4 ай бұрын
ስልክሽን አስቀምጭልኝውደ
@gebeyamedia
@gebeyamedia 3 ай бұрын
ቪዲዮ ላይ አለ
@ElisaChekol-lg2pw
@ElisaChekol-lg2pw 5 ай бұрын
ስልካቹ ፃፍልን
@user-uk4jt4en5o
@user-uk4jt4en5o 5 ай бұрын
ያለሁትሳኡደነወ
@rtfdift143
@rtfdift143 5 ай бұрын
ሳይዝ አለወይ??
@user-ti1hf5en9s
@user-ti1hf5en9s 5 ай бұрын
በ50 ዶላር ገዝታችሁ በ20ሽ ብር😂😂
@user-fd9gr1xd4l
@user-fd9gr1xd4l 5 ай бұрын
እኮ😅😅😅😅
@RahelGebrehwet
@RahelGebrehwet 3 ай бұрын
የት ነው የገዛሽወ
@NatanWonde
@NatanWonde 5 ай бұрын
መቼስ ደአ እንጂ አፍታም አይሰራም ቀንሱ
@kirosmengesha9890
@kirosmengesha9890 5 ай бұрын
አድራሻቸውእባካችሁ ንገሩኝ ወይም ስልክ ቁጥር
@gebeyamedia
@gebeyamedia 5 ай бұрын
ችግሩ ቪዲዮውን አላዩትም እንጂ ስልክ ቁጥር አስቀምጠናል ቪዲዮ ላይ አለ
@kebron24
@kebron24 5 ай бұрын
የአልጋ ልብስ ይሰራል ወይ?
@user-lq4hr6bl5w
@user-lq4hr6bl5w 3 ай бұрын
ቢሮአችሁ መምጣት አይቻልም???
@Aynalem168
@Aynalem168 5 ай бұрын
ስልጠና ተስጣላችሁ
@bimrewtebeje3618
@bimrewtebeje3618 3 ай бұрын
ዳሺን ዱቤ አለሺወይ
@JimalahEdah
@JimalahEdah 5 ай бұрын
Selikacun bt satune
@gebeyamedia
@gebeyamedia 5 ай бұрын
ችግሩ ቪዲዮውን አላዩትም እንጂ ስልክ ቁጥር አስቀምጠናል ቪዲዮ ላይ አለ
@masemase4938
@masemase4938 5 ай бұрын
ሊንኩንአሥቀምጭ
ኮፍያ እና እስከርብ አሰራር
16:00
Samri ሳምሪ ልዩ Tube
Рет қаралды 12 М.
Happy birthday to you by Tsuriki Show
00:12
Tsuriki Show
Рет қаралды 11 МЛН
ISSEI & yellow girl 💛
00:33
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 22 МЛН
የፍጥነት ጥልፍ እንዴት ይሰራል?
12:12
Yej Sira – Training
Рет қаралды 13 М.
🛑 እነ መምህር ምሕረትአብ ምነ ነካቸው ግን !
35:30
ልቦና ቲዩብ Libona Tube
Рет қаралды 96 М.