ደም ግባቷ ጠላቷ ሆነ | ከጎዳና እብዶች አንዷ ሆነች | ልጆቼን በውበት ለምን በለጥሽ?

  Рет қаралды 9,429

werkeaferahu Assefa

werkeaferahu Assefa

Ай бұрын

ደም ግባቷ ጠላቷ ሆነ | ከጎዳና እብዶች አንዷ ሆነች | ልጆቼን በውበት ለምን በለጥሽ?

Пікірлер: 117
@Kuskuam206
@Kuskuam206 29 күн бұрын
ያለችበት የሚታወቅ ከሆነ ሰው ተቀጥሮ ብናስጠምቃት ብንረዳት ስንት ቅን ሰዎች አሉ እባክህን የሆነ ነገር አድርግ ወርቅ አፈራሁ
@betty2042
@betty2042 29 күн бұрын
እውነት ነው ሰምቶ ዝም ከማለት ይህቺን ምስኪን እህት ተጋግዘን ከገባች እስራት በእግዚአብሔር ፈቃድ ለኛ በረከት ነው በጣም ነው የምታሳዝነው😢😢
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 29 күн бұрын
የኔ ውድ እህት 😢😢😢ቸሩ እግዚአብሔር ይማራት ያለችበት ይሚያውቅ ካለህ እባኮት ያሳውቁን ጸበል ብትገባ ትድናለች
@user-uu5ru4ov5q
@user-uu5ru4ov5q 29 күн бұрын
እና ልጁ ያለችበትን ካወቀ ምንአለ ተባብራችሁ ፀበል ብታስገብዋት ትድናለች እኮ ሰምቶ ማቅረብ ብቻ ሳይሆን ክህይወትዋንም ብትታደጉዋት ወንድማችን በጣም ነው ያሳዘነችኝ 😢😢😢😢
@meseretlema588
@meseretlema588 29 күн бұрын
አዎ አግዟት እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@kefayashine5720
@kefayashine5720 29 күн бұрын
Ebaka hehu erdwat
@biniam_hailu
@biniam_hailu 29 күн бұрын
የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እግዚአብሔርን ሁልጊዜ ተስፋ እናድርግ። አንወላውል አናመነታ። ልባችን በእርሱ ይጽና።እግዚአብሔር ታማኝ ነውና። እግዚአብሔር ከአለም አስቀድሞ ንጉሥ ነው።
@serkalemabate4691
@serkalemabate4691 29 күн бұрын
እናትየው ናቸው ጥፋተኛ ለምን ልጅዋን ትምርትዋን አስጨርሰው ድረው የልልጅ አይተው ጣጣቸውን ጨርሰው ነበር ገዳም መግባት የነበረባቸው አክስትየውም ክፉእ ሰው ናቸው ልጅትዋም እግዛብሄር ምህረቱ ይላክላት እርስዎም ቃልውሂወት ያሰማልን
@sosinabeyene1005
@sosinabeyene1005 28 күн бұрын
Yeleje lej mayetu kereto erasewan masrtedader esketejemer enkuan bikoyulat setasazen
@mulubirara7956
@mulubirara7956 22 күн бұрын
እረ ትምህርት መጨረሱም, መዳሩም, መውለዱም በቀላሉ ይገኛል እንዴ? እዛ ላይ የማይደርሱ ስለመስላቸው😮 ለመድረስ ትእግስት አተው ይመስለኛል!
@mesfinzewdu7289
@mesfinzewdu7289 29 күн бұрын
ገንዘብ አዋጥተን ለምን አንረዳትም ? እረ በፈጣሪ ቦሀላ ይቆጭሀል። ፀበል እናስጠምቃት ።
@maryamaeboaebo1389
@maryamaeboaebo1389 29 күн бұрын
ያሳዝናል በጣም ነገርግን የነገረህ ሰው ፀበል ቢወስዳት መምህር ተስፋየጋ እባክህን አገናኛት በመድሀኒአለም
@Eden-tc1sj
@Eden-tc1sj 29 күн бұрын
አቤት ከፋታችን ፀዋውን አልፎ በገዛ የሕት ልጅ ላይ ልቦና ይስጠን, የተፈተነ ነውና የሚያውቀው ተፈታኝን ግን በርታትን ፀናትን ያላብሰን አይዞን. አድሚ ላባታቺን መምህር ግርማ ዎንድሙ አና ለመንፈሳዊ ወንድሞቼ በርቱልን
@user-wm3fx8wh3z
@user-wm3fx8wh3z 29 күн бұрын
ለኛ ትምህርት ሁኖናል ግን ተባብራችሁ ፀበል ብታስገቧት ከተፈወሠች በኋላ እዚሁ ሚዲያ ላይ ብታቀርቧት ምክንያቱም ክርስትና የተግባርም ስለሆነ።
@Maria_Henock
@Maria_Henock 29 күн бұрын
የደረሰበት ሰው ያውቀዋል። እግዚአብሔር ይማረን። ብዙ የሰይጣን ቁራጭ የሆኑ ሰዎች አሉ።
@user-fn3xd2ow4s
@user-fn3xd2ow4s 29 күн бұрын
ወንድሜ ወርቃፈራሁ እባክህ ልጅትዋ የምትረዳበት መንገድ አመቻች ትድናለች
@truth2232
@truth2232 29 күн бұрын
አሁን እንግዲህ እናትየዋ በሷ ቤት መፅደቋ ነው የምታድግ ልጅ ጥላ ገዳም መግባቷ !!!? እቺ ክፉ እናት ናት!! የሷ ሂወት ባሏ ብቻ ነበር ማለት ኑው ፣ ስለልጇ ግድ አልነበራትም !!!!! ኡድራሻዋን አጥፍታ ጉዳም ነኝ ማለት ፣ እግዛብሔር የስራዋም ይስጣት ለናትየዋ
@savannasav2609
@savannasav2609 29 күн бұрын
ጠቋር የሚባል መንፈስ አለ ልክ እንደዚህ ልክ ያልሆነውን ትክክል አስመስሎ ወደገዳም የሚያስገባ ሆኖም ግን የወለደችውን ትታ ስለራሷ ማሰቧ ከፅድቅ አይቆጠርም ቢያንስ ፀሎተኛ ብትሆን እንኳን ልጅቷ የደረሰባትን ችግር መረዳት ትችል ነበር ግን እናት ተጠያቂ ናት እግዚአብሔር ልቦና ይስጣት።
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c 29 күн бұрын
አትፍረድ ይፈረድብሀል ይላል እናትዮዉ በምን ሁኔታላይ እዳሉ ራሧ አልታወቀም አደል ከመነኩሱ ብኃላ ወደ አለም ወስዶ አጥፍቶቸዉስ ከሆነ ጠቋር መንፈስ ደፋር ነዉ እግዚአብሔር ይገስፀዉና😢
@melesedesalegn
@melesedesalegn 29 күн бұрын
የዛሬ ታሪክ በሙሉ በናቴ ላይ የተደረገ ግፍ ነው የተናገርከው በጣም በጣም ያሣዝናል በእናቴ ላይ እንዲሕ ያደረገችባት እሕቷ ነች በእውነት ነው የምልሕ በጣም በጣም ያሣዝናል በትክክል ይወሠዳል እናቴን እንዲሕ ነው ያደረጉዋት እሕቷ ወንድሞቿ በእውነት ነው የምልሕ ።
@user-om1ep6lv7d
@user-om1ep6lv7d 29 күн бұрын
@AmelworkyemerBesher
@AmelworkyemerBesher 29 күн бұрын
አሜን አሜን ምርቃትህ ይደረስን ብትክክል ነው ከራሴ አንፃር ስይው እውነት ነው እኔ ወርቅ አፍራሁ ታስታውስ እንድሁነ ፅፍልህ ነበር 30 አመቴ አውሮፓ ውስጥ እየኖርኩ ምንም ይለልኝ አሁን ግን እግዚአብሔር ያለኝ የመምህር ግርማ እድሜናጤና አምላኬ ይስጥልኝ በልጅነቴ ይህን ጉድ ሳልውቅ ስንቱ ይሏብስኩትን ልብስ ጉረቤት ስይቀር ውደነዋል ሰሉኝ ትምህርት ቤት ሳውልቅ ስስጥ እኔ ያማረብኝ ሁሉ ስስጥ አህን ስረዳ ስው አይቶ ይማይጭቅንብኝ ይነብርኩ ተቃራኔ ሁኝ ኖርያልህ የዝች ዕድል የኔ ነው በውንት እግዚአብሔርአይናችንን ክፍቶልናል ብርታቱን ይስጠን 🙏 ተባረክ
@TsegeTegene
@TsegeTegene 29 күн бұрын
በዚህ ምድር መከዳትና ብቸኘነት ያሳብዳል
@user-tu6hj2ve6f
@user-tu6hj2ve6f 28 күн бұрын
እረ በእግዚአብሔር ያለችበት ከታወቀ ፀበል ውሰዷት
@workamba6033
@workamba6033 27 күн бұрын
እባክህ በምታምናት ድግል ማሪያም እኔ በሱዋ ሂወት አልፌለሁ በጾለት በጸበል የተመሰገነ ይሁን እና አኔ ወጩን ችየ ጸበልና የሚፈለገው ቦታ ለድርሳት ልጅቱን አገናኘኝ አደራ አደራ
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 29 күн бұрын
በመተት የሰው ህይወት የምታበላሹ የምድር ጉዶች እግዚአብሔር ልቦና ይጣቹ
@AbiyAhemdundected
@AbiyAhemdundected 28 күн бұрын
እባክህ ውንድማችን ያለችበት ቦታ ሄዴህ ልጅቱን እንርዳት እናትርፉት
@user-my4qu5er9w
@user-my4qu5er9w 29 күн бұрын
ከደዚ አይነት ሰወች ፈጣሪ ይጠብቀን🙏ሁፍ ያማል 😢ለምን ግን😢
@dttsige4234
@dttsige4234 29 күн бұрын
እግዚአብሒር ያክብርህ ትልቅ ዋጋ ከፍለሃል በረከቱን ያብዛልህ
@abunneaaron3192
@abunneaaron3192 29 күн бұрын
ልጅን ጥሎ ገዳም መግባት እንደሰማሁት ከሆነ አይፈቀድም🥲 እግዚአብሔር የሰጠንን ሂወት አበላሽተናልና.
@abyssiniangirl861
@abyssiniangirl861 28 күн бұрын
እናቷ ባል ከሞተ በኃላ እራስን አቅቦ ልጅን አስተምሮ ለቁምነገር ማድረስ እራሱ እግዚአብሔር የሚወደው ተግባር ነው
@user-kw9tr5ro4q
@user-kw9tr5ro4q 29 күн бұрын
አረ የኛ ግፍ ክፋት ከሰይጣን በልጧል ማርያምን ግን ልጅቷ ያለችበት ከታወቀ እባካቹ ወደ ፀበል ውሰዷት ሁሉ ከእግዚአብሔር በታች ነው ትድናለች ግን እናቷ መተው ልጄስ ብለው ቢጠይቋት ምን ብላ ልትመልስ ነው እናት ጉድሽን አልሰማሽ 😭😭😭😭
@asterabuhay7675
@asterabuhay7675 26 күн бұрын
ወርቅየ ይቅርታ አረግሏኝ እና እሂ ስው ማለቴ ታረኩን የነገረህ ምናለበት ፀበል እምታገኝ በትን መንግድ እማይፍልግ አይከፍልበት የእግዚአብሔር ቤት እኮ በነፃ ነው።
@NetsanetWolde-en9lt
@NetsanetWolde-en9lt 28 күн бұрын
እናቷ ለምን ገዳም ገባች ልጇን አስተምራ ለቁም ነገር ሳታበቃ እባካቹ እንደዚህ ያለ እምነት በእግዚአብሔር ፊት ተቀባይነት የለውም !! ማንንም ማመን አይቻልም በዚህ ዘመን መምህር ወላጆች ለወለዷቸው ልጆች. ሃላፊነታቸውን መወጣት አለባቸው አንዱን ጥሎ ነብስን አንጠልጥሎ ፅድቅ የለም የፀሎት
@user-me2uu1oj8v
@user-me2uu1oj8v 28 күн бұрын
በጣም ያሳዝናል 😢 ግን ልጅቷ ምን ላይ ነች ያላቸው እባክህ ይች ልጅ እናግዛት ሄደህ ብታያትና ሁላችን ብናግዛት ጥሩ ነው እባክህ ሄደህ እያት 🇪🇷
@masershazemenfes1288
@masershazemenfes1288 26 күн бұрын
I’m the only child in my family too I understand you being emotional. When I was a young girl and now I’m an adult it’s hard being the only child no one to talk to. Thank Goodness now I have GOD and I have Coach / Therapist to talk to. I am ok now. And I also go to Arsema Monastery Ethiopian Orthodox here in America 🇺🇸. Keep doing these things to make an awareness to people who are open enough to learn. Thank you.
@tetetety3946
@tetetety3946 28 күн бұрын
Egziabhar ytebeken 😭😭😭😭😭😭😭😭
@elizabethlaffe4066
@elizabethlaffe4066 29 күн бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነዉ ሰዉ ክፋቱ ከሰይጣን ብሷል ስንቱ በዚ ጉድ ዉስጥ ነዉ አክስትይየዉ የዘራችዉን ታጭዳለች አረ እችን ልጅ እንደምንም አግኝቶ መትረፋ አለባት
@seblekefyalew6469
@seblekefyalew6469 29 күн бұрын
እኔ በአንድ ወቅት ትምህርት ላይ ጓደኛ በሆነቾኝ ሴት የእድል የመልክ ሰላቢ አድርጋብኝ ምን እንደሆኩ በማላውቀው ስሰቃይ አብነ እጨጌ ዩሐንስ ፀበል (መንፈሱ ተጋልጦ)ሚስጦሩን ገልፀውልኝ እየታገልኩ ነው መተት አድራጊዋ አሜሪካ ብትሆንም ደስተኛ አትመስለኝም እግዚያብሔር ስራውን እየሰራ ስለሆነ የሚገርመው ለሁለት እህቶቿም ጭምር ነው የዘብር ወረቀት ሲላክላት በፍፁም አላውቃትም (አላውቅሽም)ብላ ክዳለች የሚገርም ዘመን ነው
@MamaCita-vu4ri
@MamaCita-vu4ri 25 күн бұрын
እህቴ እባክሽ ዘብር ምን እነሰደሚደረግ አስረጂኝ በገብርኤል ስም እባክሽ
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 22 күн бұрын
Egziabher Amlak yirdat!
@muluk974
@muluk974 29 күн бұрын
Abetu mare❤❤❤
@user-jo2sh5xx3d
@user-jo2sh5xx3d 28 күн бұрын
Try to find the girl and help her please.
@rebkagedion3023
@rebkagedion3023 22 күн бұрын
የኔ እጣ ኢሄ ነበር የሚሆነው,እጣዬ ጌታ ኢየሱስ ሆነና አመለጥኩ, እግዚአብሔር ይራራላት
@selamawityemane1006
@selamawityemane1006 28 күн бұрын
ይገርማል ወርቅየ የኔን ታሪክ የምታወራ መሰለኝ ። እኔም ይህን በሚመስል ታሪክ ተጠቂ ነኝ። እ/ግ ይታደገን ብቻ።
@meseretlema588
@meseretlema588 29 күн бұрын
ዛመድ ግን ችግር አልባት ሞራል ይስብራሉ በጣም ከበድ ነው እኔ አውቀዋለሁ አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም አልፎ ቤት ተከራቼ ነዉ ያምኖራው ስራ እየሰራው ነው እክባራ መድህንአለም🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@savannasav2609
@savannasav2609 29 күн бұрын
አይዞሽ የተገፋ ወተት ቅቤ ይወጣዋል አንዳንዴ ለበጎ ነው ሆኖም ዘመድ የሚያስጠጉ ሰዎች ለምንድነው ማድረጋቸው ላይቀር እስከመጨረሻው ጥሩ ሆነው የማይቀጥሉት?
@meseretlema588
@meseretlema588 29 күн бұрын
@@savannasav2609 እሺ አመሰግናለሁ የማይወጡትን አደራ ባይወስድ ከውሳድ ጥሩ ዜጋ አርጎ መሠደግ ከእግዚአብሔር ብድራቱን ይቀበላሉ !!!
@user-jo7qy9rg9r
@user-jo7qy9rg9r 29 күн бұрын
በቃ ሰው አርፎ አይተኛም ማለት ነው😢😢😢😢😢
@geneteden4343
@geneteden4343 29 күн бұрын
አክስትና አጎት ስጠላ እጅግ ደንቆሮች ናቸው የእኔ አክስትና አጎት ከዚህም የተነሳ መተታቸው ሂወተን አሳጥተዉኝ ነበር ከነልጆቼ በስደት ተንቃቅቼ እንቅልፍ ማጣት ድካም ተጎሳቅዬ የሰራሁት ቤት በመተት አስወስዶብኝ ነበር ጌታ እግዚአብሔር ጣልቃ በሁሉም ነገር በምህረቱ ገብቶ አዳነን ታደገን እንጂ 🤔
@Kidanemihret1990
@Kidanemihret1990 22 күн бұрын
የ እጅን መከፈል አለ! አክስት ጉድሽ ፈላ ብድር መላሽ አምላክ አለን!!
@user-zp2ux8od4p
@user-zp2ux8od4p 28 күн бұрын
ወሪቅ አፊራሁ እኔ ልጅቷ መረዳት እፍልጋለሁኝ ፀበል መውሰድ እፍልጋለሁኝ ካለብታ ችግር ይህን መልእክት ስፅፊ ቀልድ አይደለም እውነት ከልብ ነው ስለዚህ ወሪቅ አፊራሁ ይን መልዕክ ካይ መልስ ብትንግራኝ ቡጥምደስ ይለኝልከላይ የምፅፊውን መልእክት ወርቅ አፊሪሁ እንዴያያ ብታደራግልኝ በጣም ድስ ይልኝ በእግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁ 😢😢
@user-ij4dv9cf1p
@user-ij4dv9cf1p 29 күн бұрын
Kenie tarik ymesaselal .
@benafkottilahun6713
@benafkottilahun6713 28 күн бұрын
እግዚአብሄር ይታረቀን
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 23 күн бұрын
ያሳዝናል ልጂቱን መተቱ እንዲለቃት ፅበል እንድትገባ እርዳት ወንድማችን እባክህ 😭😭😭
@genetgezaitewolde5530
@genetgezaitewolde5530 29 күн бұрын
Yafalaga bihon ya egziabher stota ayqyarem.
@SinoshiNobe
@SinoshiNobe 29 күн бұрын
ወርቅዬ እግዚአብሔር በሰፊ እጁ ይቅደምላት። መከራውን ለክብር ይቀይርላት። በሬ የገዢውን አህያም የጌታውን ጋጣ ዐወቀ ፤ እስራኤል ግን አላወቀም ፥ ሕዝቤም አላስተዋለም። እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን!!!!!!
@seblebirhane3681
@seblebirhane3681 28 күн бұрын
እናትየዋ ትክክል አይደሉም ፈጣሪ የሰጣቸውን የራሱን ፍጥረት መጨረሻዋን ዳር አድርሰው ነበረ ወደ ገዳም መሄድ የነበረባቸው: የሚኖሩበትን የከተማ ህይወት ገዳም አድርገው መኖር ይችሉ ነበረ ምክንያቱም ፈጣሪ አንድ ፍጡሩ እንዲጎዳ አይፈልግም ትክክል አይደለም ከወለዱ አይቀር ሃላፊነት አለባቸው
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 29 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሁንካን በሰላም መጣልን ዋንድማሌም ስላምታጋራልን መረጃ እግዚአብሔር ያካብርሊን ብዙ የታምርን ነው 🙏🙏🙏
@سينكا
@سينكا 28 күн бұрын
በጣም ያሳዝናል ከክፉዎች መዲሃን አለም ይጠብቀን
@ahanamesert6742
@ahanamesert6742 24 күн бұрын
ቢያድላት የእህት ልጅ እንደ እራስ ልጅ ነበር አይ ግዜና ዘመን ይህንን አሰማን ልጅቷን እንደዚህ እንዳደረገቻት ምንም ሳታደርጋት በተሰጣት ነገር ቀንታ ህይወቷን እንደአበላሸችው እሷም ዋጋ ትከፍላለች የሷ ግፍም ለልጆቿ ይተርፋል የሚያሳዝነው እሱ ነው ልጆቷ በጣምእጅግ በጣም ታሳዝናለች አምላክ ይርዳት ምንም በማታውቀው ዋጋ እየከፈለች ነው
@sebleabera4939
@sebleabera4939 27 күн бұрын
ተባብረን ብንረዳት ፀበል ብንወስዳት ጥሩ ነው
@daneydaney9650
@daneydaney9650 28 күн бұрын
Yeiga baet gued yegza aksetachen ye entachen ehite yhew ywendmochan hewote ablsetwalche 😢😢😢😢😢egzaber kekefuche yetbkien
@haftomgera5495
@haftomgera5495 29 күн бұрын
Memherachn edma tena yesth
@user-sg9bu6re6n
@user-sg9bu6re6n 28 күн бұрын
የራስ ሰው እንደሚያስጠቃ ወይም በቤተሰብ እንደሚገባ እና እንደሚየስጠቃ መጥፎ ነገር የለም
@JanetTadesse-te8yg
@JanetTadesse-te8yg 29 күн бұрын
Eerky❤❤❤🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲
@liyamogessara
@liyamogessara 29 күн бұрын
እኔ ግን በምሰማዉ ነገር ሁሉ ሰዉ መሆኔን አበሻ መሆኔን ይፀፂተኛል 😢
@hiwotzewde1008
@hiwotzewde1008 28 күн бұрын
ere kezi yekefam ale
@FevenFebu-mh9sp
@FevenFebu-mh9sp 29 күн бұрын
አቤቱ ፈጣሪየ በገዛ የእህት ልጅ
@zedyednglij3314
@zedyednglij3314 29 күн бұрын
አቤቱ አምላካችን ሆይ ይቅር በለን ማስተዋልን ስጠን 👐
@meskeremafework5013
@meskeremafework5013 28 күн бұрын
Memhir tesfaye yageghat
@user-ct1hy2lb3s
@user-ct1hy2lb3s 28 күн бұрын
እናት ከአምላክ የተሰጣቸውን አደራ ጥለው ገዳም መግባታቸው ከአምላክ ይቅርታ የላቸውም መጀመሪያ እዚህምድር የመጣው ጠይቃ አይደለም አደራ ከአምላክ ነው
@tamrataboye
@tamrataboye 29 күн бұрын
lijituwan merdat alebin , tsebel endititememk enirdat please
@remora8829
@remora8829 28 күн бұрын
ያማል ያማል ያማል ያማል ያማል ያማል ያማል ያማል
@selamawitadugna5671
@selamawitadugna5671 26 күн бұрын
Tenkuway simot enkuan meret atekbelewem. Sew sinor becha sayhon simotem yegzihabher mehon alebet - abatoch endastemaru. Sin megebare is underrated right now what do you expect....without good moral value things go wrong a lot more. Betselot enasebat.🎉🎉🎉
@selamhailu7620
@selamhailu7620 28 күн бұрын
እባኳችሁ አዲስ አባ ያላችሁ ወገኖች ይህችን ልጅ በትብብር ወደ ፀበል ውሰዷት
@tsidutaye1285
@tsidutaye1285 29 күн бұрын
Brother ❤ thanks for sharing human being is not good but not all take care from this kind of dungurus pupil lovely father Jesus please save My life from this kind of dangerous evil people thanks for saving My life Jesus you are only saver my future life
@ZdKebede
@ZdKebede 29 күн бұрын
ወይኔ😢😢😢😢😢😢ኡፍ ዛሬስ እባዬ አለቀ ወርቅዬ እኔ አንድ ልጄ አንድ እንዲው ሳያት እንኳን ሆዴ ይገላበጣል😢😢😢😢😢ምንድነው ያሰማኸኝ ተረዳድተን ወደፀበል ብትሃድ መታቿ ግን 😢
@switzerland7463
@switzerland7463 24 күн бұрын
ባል ቢሞት እኮ የናት ሀላፊነት ልጇን ማሳደግ ነው
@user-qn1qw2in4b
@user-qn1qw2in4b 26 күн бұрын
ተመሳሳይ አማቃት አለች ተፍታብኝ ነው ጽ ድቃኔ ማርያም አቃታለው ካልሺበት አዉርኝ ሐያት ኮደምንየም ነቺኤ ል ዳና አዉርኝ ምታ ቁ አ ት አዉሩ... ባለታአን ጠበል ዉሰዷት ባካችሁ አስዋ ከሆነ ቺ awrug
@saras7056
@saras7056 29 күн бұрын
Ahone lehetachin meftehe mefeter
@ertaerta726
@ertaerta726 28 күн бұрын
ፀበል ብትጠመቅ ትድናለቺ
@tsigetadele1507
@tsigetadele1507 29 күн бұрын
weyne ehete Emebrehan kegonesh tehun sidekem awekewalew enem yalehubet huneta kebad new ye alemu beza medanialem kegonesh yehun zendro ye ewenetenya kerestiyan ena ken sewoch alem fitoan azurabenalech yerasachen sewoch sokedun weladite amlak kenelejo wegen gulebet tehunesh lenena lelejoche bekebad huneta new yalenew keser keser gen emamlak eyedegefecheny alew temesegen wegenoch ebakachu bahun seat ede hager kalalekesen kaletseleyen yesew lej kebad honenale mhretun yaweredelen
@desnetsolomon1780
@desnetsolomon1780 29 күн бұрын
Lehulachin fetari ytebken
@user-os2vh9ut5v
@user-os2vh9ut5v 28 күн бұрын
ልብ ይስጣቸው ይቅርም ይበላቸው !!
@user-se5jv8uc1u
@user-se5jv8uc1u 28 күн бұрын
ግን መታቹም አስመታቹም ለልጆቻቸው አይጨነቁም ሰው አኮ የዘራውን ያጭዳል ግፉ ለልጅነው እሚደርሰው
@SalamSalam-wv9to
@SalamSalam-wv9to 28 күн бұрын
እናትየው ጥፋተኛ ናቸው እንደምንም ብለው ልጃቸውን ትምህርት አስጨርሰው እራሷን ከቻለች በኃላ ገዳም ቢገቡ ጥሩ ነበር ነብሳቸውስ እንዴት ታርፋለች ሰው ሰይጥኗል የእህት ልጅ ማለት የራስ ልጅ ማለት ነው
@orthodoxawit6397
@orthodoxawit6397 28 күн бұрын
ለሚዲያኽ ሳይሆን እንደ መምኽር ተስፋዬ አበራ ፀበል ወስድክ አድነክ ነዉ ማቅረብ ገጠመኝ ለመምኽር ተስፋዬ አገናኛት እባክኽን ለመምህር ተስፍዬ ይኽቺን ልጂ አገናኛቸዉ ለነፍስ ይሆንካል በእመብርሃን አገናኛቸዉ
@user-mj4jz8ri8t
@user-mj4jz8ri8t 28 күн бұрын
እናት የጠላችውን ማን ያነሳል። እናት ጥላ መሔድ የለባትም።
@weinighebreindriase7698
@weinighebreindriase7698 29 күн бұрын
Enzihi kengna libeltu xegachew enetekachew teblo yetejemere kinati ahuni aleme anaweta 😂😂😂
@editorofD
@editorofD 29 күн бұрын
ስልክህ አላቀውም እባክህ ወንድሜ ስልክህን ትልክልኝ
@sisaytadesse-jx6xe
@sisaytadesse-jx6xe 28 күн бұрын
Ebakeh.adenat
@ZdKebede
@ZdKebede 29 күн бұрын
ወንድማችን ልጅቷስ ?
@tsigetadele1507
@tsigetadele1507 29 күн бұрын
wendemachen kale hiwet yasemalen edeme yesetelen ehete emeberehan tetebekesh men laderegesh enem kebad fetena lay balehon kenelejoche tsebele bewesedekush gen enem teyezealew men laregesh yekedusan amlak kegonesh ayeleyesh😂😂😂
@HanaHaileGebreal
@HanaHaileGebreal 25 күн бұрын
ብቸኝነትን እኔ አውቀዋለው
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 29 күн бұрын
እናትየዋ ፀደኩኝ ሊሉ ነው? ምናለ ቢመነኩሱም አብረዋት ቢኖሩ? እሺ አሁን ምን አተረፉ? 18 አመት በውጪ የምንኖር እንኳን እስቲል ልጆቻችንን ከስራችን አናወጣም ኮሌጅም ልከን ልባችን ከነስር ጋር ነው አክስትየዋስ ብትሆን እግዚአብሔር ይይላት እርኩስ ምን ታገኛለች ልጅቷን አበላሽታ የዘራችውን ታጭዳለች::
@samsonredagezahagn6147
@samsonredagezahagn6147 29 күн бұрын
OK እና ምን አደረጋችሁ ለሚድያ ብቻ ነው አድራሻዋን ካወቃችሁ መፍትሔ ለምን አልወሰዳችሁም እኔ አንተን ብሆን ይህን ታሪክ የማቀርበው እሷን ጸበል ወስጄ ለውጧን ካየው በሗላ ነበር ግን አሁንም አረፈደም ድረሱላት የመናፍስት ስራ ቀናል አደለም እግዚአብሔር ሁላችንንም ይጎብኘን
@dttsige4234
@dttsige4234 29 күн бұрын
የሁላችን ሃላፊነት ነው
@weinighebreindriase7698
@weinighebreindriase7698 29 күн бұрын
😢😢😢akustu geni ahuni yealemi kufu sew mikneyate hunalechi 😂😂ahuni Alemachin Cain and able be tekelkile eyesebikechi nechi 😢😢😢Genesis 4:3-9
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 29 күн бұрын
እባካችሁ እግዚአብሔር የፈጠረው ፍጥሩ እባካችሁ ሕይወት አታበላሽ እግዚአብሔር ይፈርዳል
@yenetafach8777
@yenetafach8777 23 күн бұрын
ሰው የዘራውን ያጭዳል የሚባለው ቀርቶል
@user-br6rb8jo7x
@user-br6rb8jo7x 29 күн бұрын
Lejitawane anrdata lazi hulu yabaqan haxatachine nawe
@user-wg9ki3ms7k
@user-wg9ki3ms7k 29 күн бұрын
ሴጣን ከዚች ሴትዮ ተንኮልን ተማረነው ሚባለው ወይስብአሳሳታት 😢😢😢አግዚዮ መሀረነ ክርስቶስ😊
@tizazuyilma8998
@tizazuyilma8998 28 күн бұрын
ወርቄ ጥረትህ አደንቃለሁ ግን ልጅቷ ሄደህ በማየት እንደትረዳ እንደ መምህር ተስፋዬ ከመንፈሱ የምትድንበትን መፍትሄ ብታበጃጅ መልካም ነው በርታ
@masershazemenfes1288
@masershazemenfes1288 26 күн бұрын
Destiny swap is real and scary 😱 and don’t trust a lot of people. This perfect example not to trust 100% to your friends, family and coworkers. Evil world 🗺️ 🌍 👿👿👿👿. Her aunt will get her KARMA and it will be worse what she did to her niece. What goes around comes back around baby no joke.
@momethio3664
@momethio3664 29 күн бұрын
እባክህ ልጅቷን አግንተሃት ይሆን? ጤንነቷስ? አሁን ምን ላይ ናት? መቼስ ፀበል ገብታ መንፈሱ ተይዞ መሆን አለበት ካልሆነማ የነገረክ ሰው የልጅቷን ታርክ እንደት ልያውቅ ይችላል ብዬ ነው። በተረፈ ግን መጨረሻዋን ለማወቅ ክፍል ሁለት ብታቀርብልን! እግዚአብሔር አምላክ እንደ በደላችን ሳይሆን እንደቸርነቱ ይማረን ይቅር ይበለን እውነት ክፋታችን በዝቷል😢😢
@weinighebreindriase7698
@weinighebreindriase7698 29 күн бұрын
Awo geffi sebzabeni huleti hayelochi yetebukinali 🎉🎉End christi hunenen Christ enlebsalin or Ende hitler from evil to all evil enikeeyeraleni 😢😢Yegetemen yegetemeni wedi egezeabeheri endenrote Egzeabeheri mestewaluni yesteni 😢😢😢
@AbiyAhemdundected
@AbiyAhemdundected 28 күн бұрын
አንድአንድ የተቸገሩ ቄሶችን ኢትዮጵያ ለመርዳት እፈልጋለው ግን እንድዝህ አይነት ነገር በጣም እፈራለው
@marko88683
@marko88683 29 күн бұрын
እባክህ በእግዚአብሔር ሰም በድግልማርያም ስም እስከመጨረሻው ሁለም ነገርዋ ይመለሳልና, እርድዋት ሰይጣንን አቃጥለው 🔥🔥🔥ከነአክስትዋተብየ🙏
@abyssiniama7555
@abyssiniama7555 29 күн бұрын
አንተ ይህችን ልጅ ካወካት ለምን አታግዛትም
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x 29 күн бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ ማረን በጣም እጅግ ያሳዝናልም ያሰፈራልም የሰው ልጅ ከሰይጣን የበለጠ ክፋት የምሰራበት ግዜ አሁንሰ ፈራሁኝ በእውነት ብቻ ግን እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን ለክፋታቸው ደሞ ዋጋቸው ያገኛሉ ወንድሜ በርታ እናቴ ኪዳነ ምህረት ከፊትህ ትቅደምልህ
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 23 күн бұрын
ወንድሜ የስይጣንን ስራ እየስራ ምን ክብር አለው አጭበርባሪ ከሃዲ
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c 29 күн бұрын
ቦታዉን ከነገረህ ሠዉደዉ ቦታዉ ካወቀና የበፊት ማንነቷን ካወቀ ከፈር መምጠጥና ማዘን ምድነዉ ትርጉሙ ሠዉን ለመርዳት ሠዉ መሆን በቂነዉ ከንዘብ የማይጠይቀዉ እግዚአብሔር በፀበል ይፈዉሳታል ወደፀበል ቦታ ዉሠዷት በመቤቴስም ወርቅ አፈራዉ ወድሜ እተባልክበት ቦታ ሂደህ ካገኘሀት ፀበል ዉሠዳት በጣም ነዉ ያሳዘነችኝ😢
@ethioethio8898
@ethioethio8898 29 күн бұрын
ወርቅአፈራሁ ስም ከተግባርጋር❤❤❤
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 20 МЛН
Алексей Щербаков разнес ВДВшников
00:47
🔴bermel giorgis  የቅዱስ ጊዮርጊስ ፊልም ለወጠኝ።
49:35
ስቡሀ ሚዲያ sebuha mida
Рет қаралды 16 М.
9ኛ ከLive የተወሰደ አስገራሚ ገጠመኝ
52:52
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 24 М.
ማንን እንለይ ሁሉም ጨካኝ ሆነ
29:15
Tikus Neger
Рет қаралды 19 М.
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 20 МЛН