“ድንገቴ ፈንጠዝያ በዮናስ ቤተሰቦች” ልዩ የአባቶች ቀን ዋዜማ //በቅዳሜን ከሰአት//

  Рет қаралды 600,623

ebstv worldwide

ebstv worldwide

11 ай бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...

Пікірлер: 2 000
@tsegaabera6243
@tsegaabera6243 11 ай бұрын
ዮኒዬ የኔ ቦርቧራ አንተ የእናት አንጀት ያለህ ትሁት አባት እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሰህ ኪኪዬና ልጆችህን ያኑርልህ አብራቹ ጃጁ ኪኪ እንዳለችው
@semiraabdela5479
@semiraabdela5479 11 ай бұрын
ፍጣራአይለይቹደሰየሜልቤትሰብ
@mozinamnail4206
@mozinamnail4206 11 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-oc9ju9ue2w
@user-oc9ju9ue2w 11 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️🌹🥰
@meditube4525
@meditube4525 11 ай бұрын
ቦርቧሯ ማለት ፈሪ ማለት ነው ብቡ አይሻልም
@user-pd7ji5rb6x
@user-pd7ji5rb6x 11 ай бұрын
​@@meditube4525 የኔ ውድ ቦርቧራ ማለት ፈሪ ሳይሆን ገራገር ውስጡ እስፍስፍ ማለት ነው ፈሪ ማለት ቦቅቧቃ 😂ማለት ነው ግን እዳገሩ ይለያያል ካጠፋሁ ይቅርታ🙏❤❤❤
@tsigeredagetachew6342
@tsigeredagetachew6342 11 ай бұрын
እንደዚ አይነት ቤተሰብ ማግኘት ቀላል አይደለም ዮኒዬ ጌታ ዘመናቹን ይባርክ !ሰላም, ፍቅር ጤና ይስጣቹ !!❤❤
@sarahj1999
@sarahj1999 11 ай бұрын
እድግበሉልኝ
@sarahj1999
@sarahj1999 11 ай бұрын
❤❤❤❤ዘመናችሁይባረክ አሥለቀሣችሁኝ።
@hareghaile1889
@hareghaile1889 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@sadayahmad2905
@sadayahmad2905 11 ай бұрын
​@@sarahj1999 9:55 10:00 😮
@yashi9994
@yashi9994 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ለመናገር በጣም ደስ ብሎኛል ትዳራቹ ልጆቻቹ እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግላቹ❤❤❤
@Tarikeritrea
@Tarikeritrea 11 ай бұрын
እኔ ኤርትራዊ ነኝ፡ግን ዮናስ ይሚባል ጋዜኛ በጣም እምወዶው ኢትዮጵያዊ ሰው ነው።ደማ በጣም የዋህ ሰው ስለ ሆነ ያሳዝነኛል። እንኳን ኣደረሰህ ዮኒ።
@saraa3434
@saraa3434 11 ай бұрын
በስመአብ ፍቅር ሞልቶ ፈሰሰ ማለት ይሔኔ ነዉ😂😂ለካ ፍቅር የለም እያልን የምናወራዉ ዝብለን ነዉ ምርጥ ቤተሰብ ምርጥ አባት 😘መልካም ያአባቶች ቀን
@user-st4wi7hh7j
@user-st4wi7hh7j 8 ай бұрын
በጣም😊
@shumetzerihun7951
@shumetzerihun7951 11 ай бұрын
ተጀምሮ እስኪያልቅ ስንቴ አቅፎ ሳማት ደስ ሲሉ ከልብ ሲዋደዱ እንዲህ ነው የአመቱ ምርጡ ባልና ምርጡ አባት ነው
@user-ht7oz7om1x
@user-ht7oz7om1x 11 ай бұрын
የጋዜጤኛዋን የእናቶች ቀን ደግሞ የእሷን ቤተሰቦች እንጠብቃለን like 👍👍👍👍
@user-oh6rm8bj7l
@user-oh6rm8bj7l 11 ай бұрын
❤❤❤❤ከኢትዮጵያ ጋዜጠኞች 1ኛ እሩሩ አዛኝ ካፍህ ክፉ አይወጣ እድሜና ጤና ከልጆችህ ጋከባለቤትህጋ 😊😊😊
@teshometes
@teshometes 11 ай бұрын
ዮኒ እንኳን ደስ ያላችሁ! የራሴ ቤተሰብ እስኪመስለኝ ነው ያስደሰተኝ። እኔም በጋብቻ 25ኛ አመቴ ሲሆን ዘንድሮ የሚመረቁ የሁለት ወንድ ልጆች አባት ነኝ። ልጆችህን ለማስመረቅና ለመዳር ያብቃን።
@user-uw7vf2lm7p
@user-uw7vf2lm7p 11 ай бұрын
መልካም ያባቶች ቀን ይሁንልህ❤❤❤
@tidbin6905
@tidbin6905 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካቹ congratulations
@BintSeidTube-ts6lh
@BintSeidTube-ts6lh 11 ай бұрын
የኔ አባት ደስ ስትል ዮኒዬ አላህ ልጆችህን ለቁም ነገር ያብቃል አቦ ውይይይይይ ለባለቤትህ ያለህ ክብር ይለያል አይለያችሁ ቤታችሁ እንዲህ በፍቅር ድምቅ ይበል ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
@kalkali
@kalkali 11 ай бұрын
ዮኒ ምርጥ አባት እንኳን አደረሰህ አስለቀሳቹኝ ጌታን😢 እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሳችሁ በአለም ላሉ ምርጥ አባቶች በሙሉ❤ ዮኒ እንዳንተ መልካም ባል ይስጠን ላላገባነው ለሁሉም ❤
@user-yx1kg9tp1m
@user-yx1kg9tp1m 11 ай бұрын
Amen❤❤
@yoha7441
@yoha7441 11 ай бұрын
waw wonderful family
@Aragawyimam
@Aragawyimam 11 ай бұрын
Ene lagbash
@user-qx9tx3mv9d
@user-qx9tx3mv9d 11 ай бұрын
ወላሂ እኔም ልጄን እንድህ አቅፌ የምስምበት ቀን ነው የናፈቀኝ ስንት አመት ሙሉ ኡፍፍፍ😢ሰው አንድ ላይ እኖረ ያስለቅሳል ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@user-lj7xb9kd8q
@user-lj7xb9kd8q 11 ай бұрын
ኡፍ ደጋግሜ አየሁት ምን አይነት ፍቅር የሞላበት ቤተሰብ ነው ለዚህ አባት ግን ቀን መወሰን አነበረባችሁም ሁሉም ቀኖች የመልካም አባቶች ነው።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Sojoo-cq2qo
@Sojoo-cq2qo 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤እኔንም ትዳር እና ልጅ ናፍቆኛል የሰው ሀገር በልቶኝ ቀር በየ ሀይማኖታችህ ❤
@aseobiafhdjs5408
@aseobiafhdjs5408 11 ай бұрын
Uuuf💔💔%
@hayatmae3622
@hayatmae3622 11 ай бұрын
ኣይዞሽ እህት ኣለም
@bmbm5564
@bmbm5564 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ
@sumayaatube9937
@sumayaatube9937 11 ай бұрын
አላህ ይወፍቅሽ ማማየ
@abelzebene924
@abelzebene924 11 ай бұрын
አይዞሽ የኔውድ እህት ፈጣሪ ያዘጋጅልሻል
@ethiolove2286
@ethiolove2286 11 ай бұрын
ሁሉም አባት ለልጆቹ ለሚስቱ እንደአንተ ቢሆን ዮኒ ትሁት ሰው Happy Father’s Day❤💐🎉🎊
@bura505
@bura505 11 ай бұрын
የአባቶች ቀን ሲደርስ ይከፋኛል አልቅሳለው ስሜቱን ባውቀው ደስ ይለኝ ነበረ የ አባት ፍቅር ግን አባቴ የለም ሁሌም አለቅሳለው😢😢😢
@mawaysh
@mawaysh 11 ай бұрын
የስሜነሽ ኪዳነ ምህረት ታሣድግልህ ለቁም ነገር ያድርስልህ የልጆቼህን ፍሬ ለማየት ያብቃህ
@user-lw6sv3cc7l
@user-lw6sv3cc7l 11 ай бұрын
እኔ የሚገርመኝ ማርያምን ዮኒ ሲስቅ ሳቁ ይጋባብኛል ሲያለቅም እንደዛው ትሁት የሆነ ሰው ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥህ❤❤
@nefisa70
@nefisa70 10 ай бұрын
እኔ እራሡ ከአወቁት ቀን ጀምሬ አንድ ነኝ
@officialkallyy8547
@officialkallyy8547 11 ай бұрын
ሚስቱ ታድላ ዉይ ❤ፈጣሪዬ እኔንም እንደዚህ አይነት ባል ስጠኝ 🙏ይስጥሽ በሉኝ የመዳም ቅመሞች 🥺🙏🙏
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 11 ай бұрын
Allah yistesh yene wude
@officialkallyy8547
@officialkallyy8547 11 ай бұрын
@@mashaallhsss3479 አሜን አመሰግናለሁ እማ
@zdyoutube9583
@zdyoutube9583 11 ай бұрын
ይስጥሸ
@NoorNoor-bx4tb
@NoorNoor-bx4tb 11 ай бұрын
ኣሜን (3)🙏
@user-ti1vh3op7d
@user-ti1vh3op7d 11 ай бұрын
😅
@natinati1714
@natinati1714 11 ай бұрын
የእኔ በስሜት ማልቀስ ምብ ይሉታል በስመአብ ደስታም ያስደስታል የፍቅራቸው ስሜት ይነዝራል ልጆቹ ታድለው ዩኒን መሳይ ምርጥ አባት ብልህ የዋህ በእውቀት የበለፀገ ገራገር አስተዋይ መልከ መልካም አባት አላቸው ሺ አመት በፍቅር ኑሩ
@user-bg5rh4ui4f
@user-bg5rh4ui4f Ай бұрын
ዬኔ ቅን ልብ ነዉ ያለዉ ደስታዉ ያስደስተኛል ሲያዝንም እደዛዉ❤❤❤❤ ናታን የኔ አባት አስለቀሰኝ የኔ ጌታ አብሬ አለቀስሁ😢😢😢😢
@wedikeshit2023
@wedikeshit2023 11 ай бұрын
በጣም ምወዶው ሰው ዮኒ እግዚአብሔር ይባርክህ ከ ቤተስህ from 🇪🇷 Eritrean brother ❤
@mubarekma3443
@mubarekma3443 11 ай бұрын
❤❤❤
@user-wd3gm6nr1m
@user-wd3gm6nr1m 11 ай бұрын
መዓልቲ ኣቦታት መዓስ ድዩ መዓረይ ረሲዐዮ ኮይነ ኣብዚ ምበር ካልእ ዘኽብር ኣይረኣኹን
@wedikeshit2023
@wedikeshit2023 11 ай бұрын
@@user-wd3gm6nr1m abey diki zeleki tomorrow ……lot
@user-wd3gm6nr1m
@user-wd3gm6nr1m 11 ай бұрын
@@wedikeshit2023 Ab saudi aleku
@user-xv8dj9xl7n
@user-xv8dj9xl7n 11 ай бұрын
ምን አይነት እድለኛ ሴት ናት በአላህ የዮኒ ሚስት በመሆኗ ምን ያህል ሀሴት እንደምታደርግ አሰብኩት ዮኒ የህዋ ሰው
@mekedesmekedes6574
@mekedesmekedes6574 11 ай бұрын
በጣም
@tigi12tigi
@tigi12tigi 11 ай бұрын
አቤት ፍቅር እግዚያብሄር በትዳራችሁ በዘመናችሁ ሁሉ ይግባ ዮኒዬ ምርጥ አባት ነህ ልጆቻችሁ በሞገስ ይደጉላችሁ ምሳሌ መሆን የምትችል ሰው ነህ ተባረኩ❤
@bekojiimedia2018
@bekojiimedia2018 11 ай бұрын
ዮኒዬ እና ኪኪዬ ስላየዋችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ። ዮኒዬ የእኔ የዋህ አስለቀስከኝ በጣም 😢😢😢😢 እግዚአብሔር ትዳራችሁን ልጆቻችሁን ይባርክ
@hanjah5341
@hanjah5341 11 ай бұрын
ዮኒ ሚስትህ ለልጆችህ እንዲሁም ለሁሉም ሰው ያለህ ፍቅር ያስቀናል እንኳን አደረሰህ ምርጥ አባት
@looniesey4428
@looniesey4428 11 ай бұрын
ዮኒ ማለት የዋህ ትሁት የሰውን ችግር እንደ ችግሩ ኣይቶ መፍትሄ የሚፈልግ ስለ ሚስቱን እና ልጆጁን እሚያስብ ስለህብረተሰብ እሚያስብ ጠንካራ ኣባት ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤
@wibseraworku2640
@wibseraworku2640 11 ай бұрын
ዮኒዬ እንኳን ላባቶች ቀን አደረሰህ ❤ምርጥ❤አባት ❤ምርጥ ባል ❤አስተማር ❤ምርጥ መካሪ ❤በጣም ❤እንወዴሃለን
@tedyeli6517
@tedyeli6517 11 ай бұрын
ጌታ ይባርክልህ ልጆችህን ትዳርህን ይሄ ነው ውጤቱ ከእናትና አባት ጋር ማደግ።🙏🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🙏🇪🇹🇪🇹
@aoalaoal-et9ri
@aoalaoal-et9ri 11 ай бұрын
😂😂😂እውነት ቀኔን ነው ያደመቁልኝ ልጆችህ መልካም የአባቶችቀን የወኒየ እረዥምእድሜ ተመኘሁልህ የኔ አባት ዴስየሚልቤተሰብ
@fevenasrate8644
@fevenasrate8644 11 ай бұрын
ዮኒ እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሰህ በአለም ላይ ለምትገኙ አባቶች በሙሉ ❤❤❤❤
@maeritube21
@maeritube21 11 ай бұрын
እንዴት ደስ ትላላችሁ የኔ አብሮ ማልቀስ ዮወናስ እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሰህ ፍቅር ያለበት ቤተሰብ ደስ ስትሉ❤❤❤😍😍😍
@AhmedIymen
@AhmedIymen 15 күн бұрын
ያዝልቅላችሁ አባቴ እኔራሱ ቀናሁኝ በናንተ ፍቅር ደስትላላችሁ ያጣፍጥልህ አባቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-db2el3hp5t
@user-db2el3hp5t 11 ай бұрын
😢😢ዮኒዬ ልክ እንደኔ አባት እንስፍስፍ ነው ❤❤ለሁሉም አባቶች መልካም ያባቶች ቀን ❤❤💜💜💗💗💙💙💕💕ዬኔ ውድ አባት፣ ሚስጥሬ❤ጓደኛዬ❤መካሪዬ❤አማካሪዬ❤መራቂዬ❤መከታዬ❤መኩሪያዬ❤ነው እግዚአብሔር እድሜውን ያርዝምልኝ 🙏🙏🙏ለሁሉም አባቶች እድሜ ይስጥልን ❤❤
@Mercy_Ethiopian
@Mercy_Ethiopian 11 ай бұрын
በታላቅ መንፈሳዊ ቅንአት አለቀስኩኝ! እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክ! በጣም ደስ ትላላችሁ ዮኒ ከነ ሙሉ ቤተሰብህ!!!
@alemu4727
@alemu4727 11 ай бұрын
ዮንዬ አንተ የፍቅር ስው ቅን ቅንነትህ ካንተ አልፎ በቤተሰብህ ላይ እንኳን ይታያል በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@KaleNate-eq8xc
@KaleNate-eq8xc 11 ай бұрын
ዮኒዬ በምን እንደምገልፅህ አላቅም ብቻ ልዩ ሰው ነህ ፈጣሪ ቤተሰብህን ይባርክልህ ትልቁ ልጅህ አስለቀሰኝ ያንተ ቢጦ ገራገር እድግ ይበሉልህ
@user-ee1ij3rq2c
@user-ee1ij3rq2c 11 ай бұрын
እሰይ! ዛሬ ተገኘህ ዮኒ ሁሌ በሰው ደስታ ስታነባ ...ሁሌም ከመላው ቤተሰብህጋ ደስተኛ ሁን ልጆችህን እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግልህ።
@belinhabeshiwtu1925
@belinhabeshiwtu1925 11 ай бұрын
ከአንተ እኩል ማልቀሴ ምን ይሉታል😢 የልጆችህ አባት ያርግህ😘 ዮኒያችን❤
@helenb8411
@helenb8411 11 ай бұрын
ዮኒየ በጣም እድለኛ ነህ እግዚኣብሔር አብዝቶ ይባርክልህ ወንድ ነው ወይስ ሴት ጽጌ ደግማ በሴት ስታቆላምጠው ደነገጥኩኝ በዚህ ግዜ ወንዶች እሚገለባበጡበት ወቅት ልጁን ወንድነት አሳዩት እንደ ሴት አታቆለማምጡት አደራ ዮኒየ ❤❤❤❤
@frehiwotengida5138
@frehiwotengida5138 11 ай бұрын
ዮኒዬ ደስታህን በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል ይገባሀል ሁሉ ነገርህ በደስታ በበረከት ይሞላ የኔ የዋህ
@hayateslamike8038
@hayateslamike8038 11 ай бұрын
እኔ የምኮራበት አባት የለኝም 😢😢😢 ዪኒ በስነምግባር የታነፅክ ምርጥ አባት❤❤❤
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 11 ай бұрын
አይዜሽ የኔ እናት ታላቅ አባት እግዚያብሄር አለሽ እኛም ብዙ አባቶቻችንን የቀበርን አለን አይዞሽ እህቴ
@user-fx5ph6mi1q
@user-fx5ph6mi1q 11 ай бұрын
ዬናስ አላህ ሙሉ ቤተሰብህን እድሜና ጤና ይስጣችሁ ልጆችህን ለቁም ነገር ያድርስልህ ከመዳም ቅመም የተፃፈ ነው
@tenagng8956
@tenagng8956 11 ай бұрын
ዮኒ ከነቤተሰቦቸህ እግዚአብሄር አብሮ አይለያቸሁ ዮኒ የሰው ደስታ ሁሉ ያስደስትሀል ❤❤❤❤❤❤❤❤
@mesaytsma9414
@mesaytsma9414 11 ай бұрын
ውይ ለቤተሰብ ትልቁ ማጣፉጫ ፍቅርና ነፃነት የልጆቹ ነፃነት ካሳደጎ አይቀር እንዲህነው አብዝቶ እድሜ ይስጣቹህ ❤❤❤❤❤❤❤
@zaynabaa4034
@zaynabaa4034 11 ай бұрын
እውነት ለመናገር ቀናሁ አባት ልጆቹን ስወድ ደስ ይለኛል🎉🎉🎉
@getyechernet631
@getyechernet631 11 ай бұрын
በዘመናት መሀከል የሚገኙ እፁብ ድንቅ የሆኑ የፍቅር ተምሳሌት ዋው ይሄ ከፈጣሪ የሚሰጥ ፀጋ ነው ፈጣሪ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ ልጆቻችሁ ይደጉ
@simtaye110
@simtaye110 11 ай бұрын
Much respect for Yoni. He is a great asset to EBS.
@user-co4hl5xt9z
@user-co4hl5xt9z 11 ай бұрын
መሻ አላህ ብጣም ደስ ይላል እኔ ግን አባቴን ሁሌም የአባት ቀን በአከብርለት ዛቱ አልጠግም ምርጥ አባት ነው ያለኝ አላህ ያቆይልኝና እናዬም አባቴም ኑሩልኝ አላህ በሰላም ያገናኘን ያረብ ❤❤❤
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 11 ай бұрын
የተባረከ ትዳር ጣፋጭ ልጆች ታድለህ ዮኒዬ እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሳቹ🎉🎉❤❤❤❤
@emulayliatube
@emulayliatube 11 ай бұрын
የኔ አብሮማልቀስ 😥እኛንም ከስደት መልሶ እድህ አይነት ቤተሰብ ይወፍቀን
@senaaqqad3003
@senaaqqad3003 8 ай бұрын
ይስጥሽ ዬኔ ማሬ❤🎉
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey 11 ай бұрын
ዮኔ ምርጥ ስው ልጆችህን እግዚአብሔር ያሳድግልህ በእውነት ቅን ትትና ሁሌ የማይለየው❤❤❤❤
@bakarsindi7291
@bakarsindi7291 11 ай бұрын
ደስ የሚል ቤተስብ እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን ልጆዎቹም ለቁነገር ያብቃላችሁ የስቱን እንባ አበሳቹሁ ሁላችሁም በልጆቻችሁ ተደስቱ ክፍ አይንካችሁ
@seidaab357
@seidaab357 11 ай бұрын
ወይዬኒ ሚስቱን ሚስም ሳይሆን ትልቅ ልጅን ሚስም ነው እኮ ሚመስለው ታድላ ሚስቲቱ ምርጥ ባል ምርጥ አባት የዘመኑ ወንዶች ተማሩ 😊
@user-gz5os5sy9b
@user-gz5os5sy9b 11 ай бұрын
ዩኒ እንድህ ሲስቅአይቸው አላውቅም በጣም ደስ ብሎታል ሰርፖራይዝ ስላረጋችሁት እናመሰግናለን እረጅሚእድሜ ከጤናጋር ይስጣችሁ ዮኒ
@zerituzana8213
@zerituzana8213 11 ай бұрын
እውይ አስለቀሳችሁኝ።❤❤❤ መልካም የአባቶች ቀን ዮኒዬ የዋህ።
@HalimaMehamed
@HalimaMehamed Ай бұрын
ዬኒ ልክ እንዳንተ የዋህ የሆነ ልጂ አለህ ፈጣሪ ሁሌም ደሥታን ይጨምርላችሁ የልጆችህ እናት ደሞ ዉብ ናት ሣቃችሁ ይብዛ
@Edikonjo
@Edikonjo 11 ай бұрын
በጣም ቀናሁኝ አባቴ በህይዎት ቢኖርም የአባት ፍቅር አግኝቼ አላውቅም ስሜቱን አላውቀውም ሁሌም ይሰማኛል ብቻ ተመስገን ነው
@fethyamohammed2326
@fethyamohammed2326 11 ай бұрын
Enemmm
@user-du6lf1sy8e
@user-du6lf1sy8e 11 ай бұрын
በስደት የምትኖሩው እህቴ ወንድሞች የእረፍት እጀራ ይስጣችሁ ወጥቶ ከመቅርት ፈጣረ ይጠብቃችሁ ፈጣሪ የነፃነት ንሮ ይስጣችሁ😍😍😍😍
@allahisone2254
@allahisone2254 11 ай бұрын
አሚን ❤
@bangebr03
@bangebr03 11 ай бұрын
🙏 Amen
@user-by9td8ok3i
@user-by9td8ok3i 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@genetgenet4250
@genetgenet4250 11 ай бұрын
አሜንንንንን
@uaeuae1833
@uaeuae1833 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@betlhemdainel4637
@betlhemdainel4637 11 ай бұрын
አንተ ቅን የዋህ አልቃሻ አንተ የተወለደች እናት ትባረክ መልካም የአባቶች ቀን ❤❤
@thinathina8641
@thinathina8641 11 ай бұрын
ዮኒዬ እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሠህ እግዚአብሔር ቤተሠብህን ይባርክ መልካምነትህና ትህትናህ ከቤትህ ሞልቶ ተርፎ ለደጅ ተርፏል
@sadddanuriya
@sadddanuriya 11 ай бұрын
የወንየ 😭 የኔ የዋህ የመጀመሪያ ልጅህ እንደኔ ልጅ ሆደ ቡቡ ነዉ ቶሎ ያለቅሳል መልካም ያባቶች ቀን አላህ ያሳድግልህ
@iftyry4750
@iftyry4750 11 ай бұрын
ዮንዬ ፈጣሪ ከነሙሉ ቤተሠቦችህ ይጠብቅህ የኛ መልካም ሠው
@hannaalemu3048
@hannaalemu3048 11 ай бұрын
How beautiful to see such overflowing love & respect between Yonny & his wife. What a great dad!!! So much love to his family 👍🏽👍🏽👍🏽
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 11 ай бұрын
ዮኒዬ መልካም ያባቶች ቀን ዮኒዬ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ቅን መልካም ሰው ልጆችህ እግዚአብሔር አምላክ በጥበቡ ያሳድግላችሁ Ebc በጣም ወዳችሁ አለሁ!!❤️🙏
@serguttekuamework7164
@serguttekuamework7164 11 ай бұрын
ደስ የምትሉ ቤተሰቦች እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሰህ
@user-ni2vl7cq6d
@user-ni2vl7cq6d 11 ай бұрын
ባልና ሚሰት ደሰ ሲሎ እነሱ ሲሳሳሙ የኔ ማፍረ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zuzuabdallah
@zuzuabdallah 11 ай бұрын
እኔም አፍር ነበር ግን በስራአት ስለ ሰመ ደስ ይለል😊😊
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 11 ай бұрын
እኔም ለካሥ ጓደኛአለኝ ጭራሽ ከንፈር ሢሣሙ በሥሎኬራሡ ሣይ ሽምቅቅነው የምለው
@zuzuabdallah
@zuzuabdallah 11 ай бұрын
@@hshhehsge7113 😊😊
@aiqutbano1845
@aiqutbano1845 11 ай бұрын
​@@meseretrefera2664 የምን ቅናት ነው😂😂😂ሲበዛ ያስንቃል 😂ፊክ ነው እሚመስለው በዛ ላይ ትልልቅ ናቸው ሀያ ወች እኮን ቢሆን ሁሉም በግዜው ያምራል😂ልጅም ስለሆኑ ለሰው እድህ አያሳፍርም
@user-dm1ml5iw1p
@user-dm1ml5iw1p 11 ай бұрын
ዮኒ አንተ ፍቅር ቤተሰቦችህ ፍቅር እግዚያብሄር ይጠብቃችሁ ቤታችሁ በደስታ ይሞላ
@user-hd8jn5qd1x
@user-hd8jn5qd1x 11 ай бұрын
ዮኒ ምርጥ አባት እንኳን ደስ አለህ❤ እኔም ከ7አመት የስደት ቆይታ በኋላ ከቤተሰቦቼ ጋር ልገናኝ አንድ ሳምንት ነው የቀረኝ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏
@user-vt5gc6gy5s
@user-vt5gc6gy5s 11 ай бұрын
አሜን ሰላም ግቢ
@user-hd8jn5qd1x
@user-hd8jn5qd1x 11 ай бұрын
@@user-vt5gc6gy5s አሜን💓
@marthademissie2252
@marthademissie2252 11 ай бұрын
እግዚአብሔር በሰላም ያገናኝሽ
@user-fh4zt9du4m
@user-fh4zt9du4m 11 ай бұрын
ሳለም ግብ❤❤❤
@Sofi-tj7un
@Sofi-tj7un 11 ай бұрын
ሰላም ግቢ እማ
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 11 ай бұрын
ዩኒዬ አስለቃስከኝ ወላሂ ብቻ ልጆች ለቁም ነገር የብቃል አላህ የሰድግል ከና ቤታሰቦችክ ረጅም እድሜ ከአፊያ ጋ ይስጠቹሁ ምርጥ አባት ነክ
@fs-ul9tv
@fs-ul9tv 11 ай бұрын
ውይ ዮኒ የኔ ምስኪን እንኳንም እንደዚህ ፍቅር የሞላበት ቤተሰብ አለህ የኢቢኤስ 1ኛ ሰው ነህ አስተዋይ ሩህሩህ❤❤❤❤ የኢቢኤስ ሰዎች ማስተዋልን ከዬኒ ተማሩ
@yalemyalem7810
@yalemyalem7810 11 ай бұрын
የማይረሳ የአባቶች ቀን ነው ያከበርከው ዮኒዬ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ፍቅራቹ ይብዛላቹ
@hanaalemu949
@hanaalemu949 11 ай бұрын
ዮኒ አንተ ልዬ አባት የዋህ እንደ እናት ሩህሩህ ዮኒዬ ቅዱስ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛው ልጆችህን ቸሪቱ እማምላክ ትጠብቅልህ❤❤
@alemneshbeyene2316
@alemneshbeyene2316 11 ай бұрын
ዮኒ እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሰክ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግላቹ🙏
@mawaysh
@mawaysh 11 ай бұрын
እስኪ ዮኒን እደኔ የሚወደው የኔ ሩህሩህ እግዚአብሌር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ የኛ እሩህሩህ
@jimmamekonen3651
@jimmamekonen3651 11 ай бұрын
እንኳን ላባቶች ቀን አደረሰህ ልጆቻችሁን እግዚአብሔር ያሳድግላቸሁ በጣም ደስ ትላላችሁ
@yoditsahle2046
@yoditsahle2046 11 ай бұрын
ዋዉ በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ትልቁ ልጅ ያባቱ አይነት በእንባ ታጠበ አልቅሶ አስለቀሰኝ ፍቅር የሆኑ ፋሚሊ ዮኒዬ ሚስትህ ደግሞ ስታምር ፍቅራችሑን ያብዛዉ የልጆቹ አፍ ሲጣፍጥ ዮኒዬ እንኳን ደስ ያለህ ለወግ ማዕረግ በቅተዉ ለማየት ያብቃቹ እንዲህ ነዉ ፍቅር ❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏🙏🙏
@busyline5298
@busyline5298 11 ай бұрын
የወኒዬ እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሰህ እውነት ልዩ ባል ልዩ አባት ነህ መታደል ነው በሚስት እና በልጆች እንዲህ መሞገስ መታደል ነው❤❤❤ የአባቶች ቀን ሲከበር ምነው አባቴ በኖረልኝ ብዬ እመኛለሁ
@lopesohadiso
@lopesohadiso 11 ай бұрын
አባቶቻችን በሙሉ እንኳን ለአባቶች ቀን በሰላም አደረሳችሁ እኔ እንኳን አባቴ ለልጆዎቹ በጣም ጥሩ አባት ነበር ግን ግን ምን ያደረገል እኔ ልጅ ሆኜ ሞት የተበለ ክፍ አባቴ ወሰደው እኔ አሁን በአለም ላይ ለኑሮ ምቹ አገር እኖራለሁ አባቴ ግን እንዴ ልጅ ከእኔ እጂ ምንም ነገር ስያገኝ ወዴ ጌታ ሄድ አሁን አሁን ስለ አባቴ ሲያስብ ያገባግቤኛል😭😭😭😭
@azietube
@azietube 11 ай бұрын
ዮኒዬ ትልቅሰው ሰው አክባሪ እንካን ላበቶች ቀን አደረሰ ትልቅ ሰውነው እግዛብሔር ይጠብቅህ ከነልጆችህ ባለቤትህ❤❤❤❤😮😮
@user-wn5pu8oh2e
@user-wn5pu8oh2e 11 ай бұрын
የቤተስብ ፍቅር ከምንም በላይ ያስደስታል ቤታችሁ አብርሃሙ ስላሴዎች በበርከት ይሙሉት ፍቅር ያሽንፋል
@TigistMamo-dd3vb
@TigistMamo-dd3vb 11 ай бұрын
መንፈሳዊ ቅናት ቀናሁ ምናለ እደዚህ አይነት ትዳር ውሰጥ ስላልሆንሁ መተሳሰብ ደስ ይላል
@fitsumlemi707
@fitsumlemi707 11 ай бұрын
ዮኒዬ እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሰክ የእውነት የሆነ የተደበላለቀ ስሜት ነው የተሰማኝ ፍቅራቸው መከባበራቸው መዋደዳቸው በጣም ያስቀናል ረጅም እድሜ ይስጣቹ ዮኒዬ🙏🙏🙏🙏🙏
@bezakebede6562
@bezakebede6562 11 ай бұрын
ምርጥ ቤተስብ ምርጥ ሚስት ዮኒ አንተ ለሌላው አስተማሪ ነ ህ እድሜ ጤና ይስጣችው የልጆቻችውን ፍሬ ያብላችው ዋው ❤❤❤❤
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 11 ай бұрын
ዮኒ መልካም ሰዉ ረጅም እድሜና ጤና ለመላዉ ቤተሰብህ ልጆችህንም ለቁም ነገር ያብቃልህ 🥰🥰🥰
@gospelsongs5746
@gospelsongs5746 11 ай бұрын
ብዙ ጊዜ በውጭ መልካም ሲሆኑ እቤት አይመቹም ዮኒ ምርጥ ሰው ትሁት ሰው አክባሪ እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሰህ❤❤❤
@bezagadisa1124
@bezagadisa1124 11 ай бұрын
ዮኒዬ በጣም ትለያለህ እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሰህ ልጆችህ በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ
@emamyemahi9337
@emamyemahi9337 11 ай бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሰው እንኳን ለአባቶቺን ቀን አደረሳቺሁ ረጅም እድሜ ጤና ይስጣቺሁ❤😊
@amenshow2384
@amenshow2384 11 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች እንደ ዮኒ አይነት መልካም ባል ይስጣቹ🎉🎉🎉
@zahraargobawatube887
@zahraargobawatube887 11 ай бұрын
በጣም ነው ደስ ያለኝ ወላሂ እንባዬ ነው የመጣው መጀመሪያ ሲገቡ መልካም ሰው ነህ አሏህ እድሜና ጤና ይስጥህ❤
@ABDUMUSSTOFA-nh6vk
@ABDUMUSSTOFA-nh6vk 11 ай бұрын
❤ምርጥ ኢትዮጵያ የወልደችህ መልካም ሰው ዬናስ ከበዴ ሁሉ ኢትዮጵያዊ እንዳተ በሆነ ጥሩ ነበር::❤❤❤
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 11 ай бұрын
ዩናስ እንኳን ደስ ያለህ🎉 ዘመናችሁ ሁሉ የተባረከ ይሁን ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ከነሙሉ ቤተሰቦችህ🎉
@besfat6571
@besfat6571 11 ай бұрын
ምርጥ ቤተሰብ ዮኒ ጥሩሰው ነው በቤተሰብ ፍለጋላይ የሚመጡት ሰዎች ሲያለቅሱ አልቅሶ ሲስቁ ስቆ የሚያሳልፍ ምርጥ የጥበብ ሰው ነው እረጅም አድሜ ከነቤተሰብህ ይባርክህ
@zerutesfayegebrehiwot3610
@zerutesfayegebrehiwot3610 11 ай бұрын
😍💚💛❤ መልካም የአባቶች ቀን ! ….…. ላንተና ለሁሉም መልካም አባቶች ! …….. ክብር ፣ ፍቅር ፣ ረጅም ዕድሜ ፣ ከጤናና ደስተኛ ሕይወት ጋር !!! ❤💛💚😍
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 11 ай бұрын
ናታንዬ የአባቱ ቢጤ ቦጅቧጃ ነው። ትንሿ ቅመም ናት እሰይ እድግ ይበሉልህ ዮኒዬ መልካም ሰው! መልካም የአባቶች ቀን ይሁንልህ🙏🏾❤️❤️ አያችሁ ወንዶች/ባሎች በትዳራቸው ላይ ሰላም ሲፈጥሩ ምን ያህል ልጆች ጤነኛና ደስተኞች እንደሚሆኑ? ለሁሉም ትምህርት ይሆናል።
@loveethiopia3224
@loveethiopia3224 11 ай бұрын
ዮኒዮ አንተ ልዮ ነህ አደለም ለልጆችህ ለባለቤትህ ለሁሉ ያለህ ፍቅር አክብሮት አለም መስክሮልሀል እንወድሀለብ መልካም ያባቶች ቀን🙏🏽🥰 🎉እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ከነመላው ቤተሰብህ እእመኛለን 🙏🏽🥰
@zahramohammad5812
@zahramohammad5812 11 ай бұрын
ለሁሉም አባቶች እረጅም እድሜ አባቴ አየይውይ እድሜክ እዳሸዋ ይብዛልኝ በሰላም ያገናኘን ናፊቆትህ ውስጤን በልቶታል የኒ ውድ አባት
@hayu4429
@hayu4429 11 ай бұрын
ትክክለኛ ፍቅር እዝነት መውደድ ሁሉ የሞላበት ቤተሰብ እዚህ አለ ውድ የመዳን ቅመሞች እንደዚህ እዝነት ፍቅር የተሞላበት ትዳር ይስጣችሁ❤❤
@senushikore7663
@senushikore7663 11 ай бұрын
Very touchable moment Yoni! You have a beautiful family and Happy Father’s Day to you & to all father’s out there!🙏😍😍💚💛❤️
@banchitesfahunadisu-uz8pk
@banchitesfahunadisu-uz8pk 11 ай бұрын
ዮኒ እንኳን አደረሰህ ለአባቶች ቀን ሁላችሁም እንኳን አደረሳችሁ ለአገራችን ሰላም ይመልስልን❤❤❤
@inatbizu9051
@inatbizu9051 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ዕለትና ስዓት ለአባቶች ቀን እንኳን አደረስህ ዮናስ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ መልካም አባት መልካም በመሆንህ ለቤተስብህ የተባረኩ ልጆች ያድርግልህ ጌታ አምላክ በቤቱ አጽንቶ ያኑራቸው
Can You Draw The PERFECT Circle?
00:57
Stokes Twins
Рет қаралды 74 МЛН
FOOTBALL WITH PLAY BUTTONS ▶️ #roadto100m
00:29
Celine Dept
Рет қаралды 38 МЛН
Selam Selam❤❤❤
1:45:51
ZedoYoutube🎓🐓
Рет қаралды 86
Не пей газировку у мамы в машине
0:28
Даша Боровик
Рет қаралды 10 МЛН
Saito09 funny video 😂😂😂 #shorts
0:30
Saito
Рет қаралды 7 МЛН
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 118 #shorts
0:30
Самый КРЕПКИЙ ученик!👍
1:00
Petr Savkin
Рет қаралды 3,5 МЛН
HOW WE GOT MOM BACK IN HER BOX #shorts
0:52
The McCartys
Рет қаралды 12 МЛН
SIGMA GIRL CAUGHT RED HANDED #shorts #funny #tiktok
0:15
mountainlion5
Рет қаралды 22 МЛН