//የቤተሰብ መገናኘት//" ሞተዋል የተባሉት አባት በህይወት መጡ..." በቅዳሜን ከሰዓት ያልተጠበቀው ሆነ!!

  Рет қаралды 655,610

ebstv worldwide

ebstv worldwide

15 күн бұрын

Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 2 900
@Amharay
@Amharay 13 күн бұрын
በዚህ መካከል ግን እናትዬዋ እራሱ ጥሩ ሴትዮ ናት ልጅቷ የማታውቀውን አባቷን ናፍቃ እንድታድግ የደረገች ጀግና እናት ነች
@selamawit7917
@selamawit7917 13 күн бұрын
ትክክል
@BzuayehuTefera
@BzuayehuTefera 13 күн бұрын
የድሮ ኢትዮጵያ እንዲህ ናት ዘር ጎሳ የለውም ንጹሁ ሰው ያለበት ሰው መሆንክ ብቻ በቂ
@oneeritrealoveeritrea332
@oneeritrealoveeritrea332 13 күн бұрын
በጣም ከምጠብቀው በላይ ጥሩ ሰው ናት ይርጋለም ማለት
@mssalam3983
@mssalam3983 13 күн бұрын
batem egezbhren ❤❤❤❤❤❤❤
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 13 күн бұрын
በጣም ምርጥ እናት ነች ወላሂ ስትንገር እደት ከአጀቷ እደተሰለሰለች
@wubetube9848
@wubetube9848 13 күн бұрын
30 አመት በለይ የሆነውን አባቴ እንዳቺ አንድ ቀን እግዚአብሔር እደሚያገናኘኝ ተስፋ አደርጋለሁ ሀገሬ በሰላም ልግባ የመጀመሪያ ስራዬ አባቴን መፈለግ ነው እስኪ መልካም ምኞታችሁን ግለፁልኝ😥🙏
@user-fg8nj2cy7w
@user-fg8nj2cy7w 13 күн бұрын
አላህ ካባትሽ ጋር ያገናኝሽ
@user-du5mi5ij1i
@user-du5mi5ij1i 13 күн бұрын
እግዚሐብሄር ይርዳሽ😢
@tigisttufa6469
@tigisttufa6469 13 күн бұрын
Egzaber yerdash 🙏🙏❤️❤️❤️
@SmilingBassGuitar-dp8dw
@SmilingBassGuitar-dp8dw 13 күн бұрын
Allah yasakalsh
@rahmasaeed4843
@rahmasaeed4843 13 күн бұрын
አላህ ያገናኝሽ እህት
@user-zb1ff1sl9o
@user-zb1ff1sl9o 13 күн бұрын
የልጅቷ እናት አድናቂዎች 👍👍 አድርጉ ልጇ አበቱን እንደትራሰ አድርገ መሰደጓ የሚደነቅ ነው ክብር ይገባሻል❤❤
@user-qs1mg5gf2h
@user-qs1mg5gf2h 9 күн бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@frykhalifa
@frykhalifa 4 күн бұрын
❤❤
@melesesefiw4252
@melesesefiw4252 12 күн бұрын
እናትሽ እጅግ አስተዋይና መልካም ስብእና ያላት ሴቴ ነች። አንች ደግሞ ድንቅ ልጅ ነሽ። ዘመንሽ ይባረክ።
@shimelismekuria
@shimelismekuria 13 күн бұрын
መራዊትዬ የአዳማ ልጅ የታክሲ ሾፌር ነኝ አደባባዩ ላይ ቀረፃ ሲደረግልሽ በአካል አይቼሻለሁ ታክሲዬም ቀረፃ ውስጥ ገብታለችአባትሽ አርፈዋል ሲባል በጣም አዝኜ ነበር አደባባዩ ላይ በቀን 10 ጊዜ ነው የምመላለሰው በደረስኩ ቁጥር ከፊቴ አትጠፊም ፈጣሪ ግን ታሪክ ቀየረ ሀዘንሽ ሀዘኔ ደስታሽ ደስታዬ ነው በዘህ ታሪክ ያዘናችሁ ሁሉ እንኳን ደስ አላችሁ ኢቢኤሶች በጣም እናመሠግናችኸለን መራዊትዬ መልካም ሰርግ ሰርግሽን እንድትጠሪን እሺ
@rabiaseid6695
@rabiaseid6695 13 күн бұрын
እንኮን አብሮ ደስ ያለን ወላሂ እንዴት ደስ እንዳለኝ
@TensaeTilahun-qx2ob
@TensaeTilahun-qx2ob 13 күн бұрын
በጣም ነው ደስ የሚለው
@HaymanotHailu-of5mb
@HaymanotHailu-of5mb 13 күн бұрын
Thank you 😊
@Ahmedawol-os3tv
@Ahmedawol-os3tv 13 күн бұрын
እኔም ወላሂ እያለቀስኩኝ ነው ያየሁት ልጅ ጥሩ አባት ጥሩ
@asmaragada2202
@asmaragada2202 13 күн бұрын
Lijitua lik nat ewnatim yehen yemesele yeweha abat ket yegegnal
@endale2533
@endale2533 13 күн бұрын
የመርሃዊት እናት የሚገርሙ የፍቅር ሴት ናቸው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቸው ድንቅ ሴት
@martazenebe2268
@martazenebe2268 13 күн бұрын
እንደ ዛሬ አልቅሸ አላዉቅም መርሀዊት በጣም አሪፍ ልጅ ናት የአባትን ፍቅር ያሳየች
@user-gl8cs3fb1d
@user-gl8cs3fb1d 12 күн бұрын
@@martazenebe2268 በጣም አብረው የኖሩ እኮነው እሚመስሉት እጃቸውን ስታሻሻቸው አስለቀስችኝ ምነው የኔም አባት እድች ቢሆንልኝ ሞቱ ውሽት በሆነ ብየ ተመኘሁ ግን ምኞት ብቻ ከመሬት በታች ተኝቷል እኔ ስከራተት😭😭
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl 12 күн бұрын
በጣም❤❤❤❤
@workumasho51
@workumasho51 12 күн бұрын
መርሀዊ እና እናቷ 2016 ምርጥ እናት እና ልጅ ተብለዉ እዲሸለሙ የሚመለከተዉ ያስብበት ጋዜጠኞቹም ይገባቸዋል ሠርጉንም ebs ይዘግብልን
@user-ze3zr4rl2i
@user-ze3zr4rl2i 10 күн бұрын
በጣም ለእናቶች በሙሉ ትምህርት ነዉ
@user-my4bi2ze6w
@user-my4bi2ze6w 3 күн бұрын
ኣንዳንድ ክፉ እናቶች ባንድ ወቅት ኣበድኩልህ ያሉትን ወንድ በሃሰት ወንጅለው ኣባትና ልጅን እንዲቆራረጡ ያደርጋሉ:: ልጆቹ በነቁ ጊዜ ቱ ሌት ይሆንና ኣባት ሲሞት ለልጆቹ ፀፀትን ያወርሷቸዋል
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 13 күн бұрын
ኤርትራዊያን ትዳራቸውን በጣም ነው የሚወዱ በላቸውን አክባሪ ናቸው በጣም ነው የምወዳቸው የልጅቷ እናት እስካሁን ለልጅቱ አባት ጥሩ አመለካከት ነው ያላት
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 13 күн бұрын
የሰው ልጅ ከፈጣሪው ተስፍ አይቆረጥም እና እኔም የጎንደሩን ልጅ እንባው እንደሚታበስለት ተስፍ አለኝ ኢንሸአላህ😢😢😢
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 13 күн бұрын
ዉድ ደሚሪኝ
@fgty-nm2sf
@fgty-nm2sf 13 күн бұрын
ኣዎ በጣም
@AmeerAlo-fl9sk
@AmeerAlo-fl9sk 13 күн бұрын
የኔ ሚስኪን አላህ ይርዳው😢
@hassaaed3187
@hassaaed3187 13 күн бұрын
😥😥😥😥😥😥💔💔💔💔
@Ethiopiaqueer
@Ethiopiaqueer 13 күн бұрын
ፈጣሪ ሁሌም ቢሆን እውነት ደብቆ አያስቀርም ፈጣሪ በሰው ላይ አድሮ ለዚ ደስታ እንዲበቁ ያላደረጋቹ ፈጣሪ ይክፈላቹ 🙏🙏🙏
@Fiseha-om7wc
@Fiseha-om7wc 13 күн бұрын
ምን አይነት ምርጥ ቤተሰብ ነው ነው ያሳደጋት ልጅቱዋ የጥሩ አናት ቤተሰብ ዉጤት ናት ልጅ እና አባትንን የሚያራርቁ ቤተሰብ ትምህርት የሚሆኑ ቤተሰብ ናቸው
@worknesgagiza9931
@worknesgagiza9931 13 күн бұрын
Gin ye Wedime Liji yalachewi gardoch nachewi Ade Inkan fege tinfis yalalu ine germogni newi yastwalchewi ale 😂 Inde yihe taqi desta lay
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq 12 күн бұрын
Tewkut abatun alasayewm bye neber
@yeshyhall6997
@yeshyhall6997 11 күн бұрын
በጣም እኔ ምስክር ነኝ ሰለ አባቴ ጡሩ ነገር ሳይነገረኝ አድጌ ይህው እስው አገር እከራተታለሁ
@GirmaGashu-re7lf
@GirmaGashu-re7lf 13 күн бұрын
ልጅ -እንዴት ነህ አባት- ደህና ነኝ በደህና ውስጥ ብዙ የማይነገሩ ነገሮች አሉ
@antenehambachew6040
@antenehambachew6040 13 күн бұрын
በእውነት በእውነት ይችን ልጅ ልታገባ የተዘጋጀህ በጣም እድለኛ ነህ መልካም ትሁት እንደ አባቷ ፍቅር ማን ከማን መድሎ የሌላት ለሁሉ ሰው ፍቅር ያላት ከሰማይ ነው የተሰጠህ ደስ ይበልህ ቋንቋ የለኝም በተለይ በተለይ እናቷ እውነትን ፍቅርን ማንነትን እየነገሩ ያሳደጉሽ እናትሽ ምስጋና ይገባቸዋል ባለፈው ሳምንት አባቷ እንደሞቱ ሲነገራቸው በስልክ እንዴት እንዳለቀሱ እስከ አሁን ድረስ በጣም ይደንቀኛል እውነትና ፍቅር ከእናትየዋ ጋር እንዳለ ያስታውቃሉ ልጅቷም የፍቅሯ ምንጭ እናቷ እና ደግ ሰው ደግ ወለደ ሲሉ የሰማሁት ቃል ይመስለኛል በተፈጥሮ የተሰጣት ፀጋዋም ጭምር ነው ይች ልጅ ልጅ ወልዳ ልጆቿን ስገምት ይኸው ፍቅር ቤተሰብ ይደገማል .........አቦ ይመቻችሁ ድንግል ማርያም ከእናንተ ጋር ትሁን አሜን
@Sirage111d
@Sirage111d 12 күн бұрын
Inshallah hulem yetazara naw yemitachedauuu
@seblewongeldebebe7622
@seblewongeldebebe7622 13 күн бұрын
የኢትዮጵያ ታሪክ እና የህዝቡ ስቃይ ፍንትው ብሎ የታየበት የቤተሰብ ታሪክ! ክብር ለኢትዮጵያ ሲሉ ለተዋደቁ ሰዎች 🙏
@zewdneshzegeye9259
@zewdneshzegeye9259 13 күн бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️
@zaidshimendi9145
@zaidshimendi9145 13 күн бұрын
የተዋደቁት እንኳን ለወራር ህዝብና ሀገር ለመግዛት ነው።ይሁን ግን ቤተሰብ መገናኔታቾው ደስ ይላልል
@henoktadesse8648
@henoktadesse8648 13 күн бұрын
ምን አስፈለገ ይሄን ማለት
@seblewongeldebebe7622
@seblewongeldebebe7622 12 күн бұрын
@@henoktadesse8648 whatever the reason was, most of the soldiers and their families paid the price!
@seblewongeldebebe7622
@seblewongeldebebe7622 12 күн бұрын
@@zaidshimendi9145 But the people paid the price!
@kasahundabi7428
@kasahundabi7428 13 күн бұрын
ልጅታ ወይኔ ምን አይነት ስብእና ያላት ልጅ ነች ዘመንሽ ይባረክ
@user-my4bi2ze6w
@user-my4bi2ze6w 11 күн бұрын
ይገርማል እግዚአብሔር ቸር ነው:: በወጣትነቴ የ19 ኣመት ወጣት ሆኜ ምክትል የመቶ ኣለቃ ሆኜ ኣምሳሉንና ኣለማየሁን የበታች ሹም ሆነው ነበር የማውቃቸው ኣስመራ ትራክ ሲ ነበርን ከዛ ወደደቀመሃሪ የማሰልጠኛ ጣቢያ ሁላችንም ከሁሉም ኣባላቶቻችን ጋር ተንቀሳቀስን:: ከዛም ሁላችንም በማእረግ ኣደግን ሗላም እኔ ወደሌላ ክፍል ተዛወርኩ:: ኣኣ መቶ ኣለቃ ኣምሳሉንና መቶ ኣለቃ ለገሰን እንዳገኘሗቸው ወደ ኣሜሪካ ሄድኩ:: የስራዊቱ ትዝታ ግን ሁሌም ከህሊናዬ ኣይጠፋም:: ጏደኞቻችን ሁሉ ኣልቀው ለዚህ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን:: ባሻ ኣለማየሁ እንኳን ደስ ያለህ:: ምርጥ ልጅ ነው ያለችህ:: ከኤርትራ ህዝብ ጋር መለያየት ኣልነበረብንም:: እንደዚህ ፍቅር ናቸው ፍቅራቸውና ጥላቻቸው ፊት ለፊት ነው ሸር ኣያውቁም::እኔም በጣም የምወዳትና የማፈቅራት ባለቤቴ የቤተሰቦቿ ትውልድ ቦታ ደቀመሃሪ ኣካባቢ ነው:: ደቀመሃሪ እያለሁ ሳይሆን እዚሁ ኣሜሪካ ነው የተገናኜነው: በኛ ሃጢኣትምክንያት የተከፋፈለችውን ሃገራችን እግዚአብሔር ኣንድ ኣድርጎልን ለማዬት ያብቃን:: መቶ ኣለቃ ኣምሳሉ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል::
@megibaryimer
@megibaryimer 12 күн бұрын
ለዚች ሀገር ሲባል ስንቱ ወታደር ህይወቱ እንደተበላሸ ከቤተሰቦቹ እንደተለያየ ግልፅ ማሳያ ነው። ክብር ለእናንተ
@firehiwotamenu5127
@firehiwotamenu5127 9 күн бұрын
Ewunet new sinitu jegna aleke
@user-zv5ff9oj3d
@user-zv5ff9oj3d 8 күн бұрын
በጣም❤❤
@animallife8337
@animallife8337 13 күн бұрын
ዮኒ ግን ምርጥ ሰው ነህ!!!
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 13 күн бұрын
በጣሞ
@soniajonathan7618
@soniajonathan7618 13 күн бұрын
አሸቄ ነገር ነዉ 🤣
@nunu7353
@nunu7353 13 күн бұрын
Anchi nesh ashkabache…Yoni tiru saw new yehonesh duz
@samsomtesfa
@samsomtesfa 13 күн бұрын
@@soniajonathan7618 ምን ኣረግ be nice brother
@nefisasemane
@nefisasemane 12 күн бұрын
Yoni mene ayewatwem qenat nwe​@@nunu7353
@SeSe-go4co
@SeSe-go4co 13 күн бұрын
የጎደሩ ልጅ ሀሳብ ነሆነበት ማነው እደኔ😢😢😢😢💔💔💔
@user-vx4sk5dd1e
@user-vx4sk5dd1e 13 күн бұрын
እኔ ወላሂ ዛሬ ስጠብቀዉነበር ሁለየ ነዉየማስበዉ
@user-yt7qw7wb3j
@user-yt7qw7wb3j 13 күн бұрын
እኔየምር
@BayushAdebebe
@BayushAdebebe 13 күн бұрын
ቅዳሜን ሳስብ እሱ ነዉ እማስበዉ ዘረ እወቅ በጣም እመስበዉ
@hadratube4986
@hadratube4986 13 күн бұрын
እኔ
@user-zd2nc7jn4p
@user-zd2nc7jn4p 13 күн бұрын
የሱ የሚመጣ መስሎኝ ነበር
@gezachewgizaw6193
@gezachewgizaw6193 13 күн бұрын
በእነዚህ ሰዎች ንግግር ውስጥ " የድሮዋን ኢትዮጵያን እና ህዝቦችዋን " አየዋቸው !!!!ክፉዎች ተንኮልን እና መለያየትን የምታስቡ ወዮ ለእናንተ 😢😢
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 11 күн бұрын
ዮኒ ምርጥ የሰው ደስታ የሚያስደስትህ ከአለቀሰው ጋር አልቅሰህ ከሳቀው ጋር ስቀህ ዕድሜና ጤና ይስጥህ ልጆችህን ቤተሰቦችህን ይባርክልህ
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 13 күн бұрын
ደስ የሚሉ አባት ናቸው። ታድላ የልፋትዋን ነው ያገኘችው። 💚💛♥️
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 13 күн бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 2:45
@diborayejesus7720
@diborayejesus7720 13 күн бұрын
እንዴት እንደወደድኳቸው
@shimelistenna3052
@shimelistenna3052 13 күн бұрын
ኤርትራውያን የፍቅር ሠዎች መሆናቸውን ዛሬ አየሁ። እጅግ ደስ ብሎኛል
@LetayGebru
@LetayGebru 13 күн бұрын
Hulum metfo ayidelum
@LB-lt8cg
@LB-lt8cg 11 күн бұрын
ሁሌም ፍቅር ነን በሰላም በጉርብትና መኖር የምንፈልግ ህዝቦች ነን
@saadaali3824
@saadaali3824 11 күн бұрын
እኔኮ በጣምምምም ነው ምወዳችሁ ግን ቃል ራሱ የለኝምምምም ​@@LB-lt8cg
@sarajoh313
@sarajoh313 10 күн бұрын
❤❤❤
@aberabafa7577
@aberabafa7577 12 күн бұрын
የእናቷ መልካምነት እጅግ አስደንቆኛል። ይህንን ያህል ዓመታት የአባቷን መልካምነት ለልጇ እየነገረቻት ማሳደጓ የሚገርም መልካምነት ነው። ዘመንዋ ይባረክ ብያለሁ።
@beldatufa82
@beldatufa82 13 күн бұрын
በበተሰብ መገናኘት ፕሮግራም ሁሌ እንዳለቀስኩ ነው። ሁለት አይነት እንባ፣ የደስታ እና የሃዘን። የዚች ልጅ እንባየ ግን ከሁሉም የከፋ ነበር። ያለፈው ሳምንት ቅስምዋ ስብር ብሎ ስታለቅስ አንጀቱ ያልተላወሰ ሰው ያለ አይመስለኝም። ዛሬ ደግሞ የደስታ እንባ አብረናት አነባን። መርአዊ ጀግና ልጅ ነሸ። የጀግና ልጅ ምንጊዜም ጀግና ነው። መልካም እናት አለሽ። ዘራችሁ ይባርክ።
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 13 күн бұрын
የበረሃው ጓዴ ፣ እንባሄ በ4ቱም ፈሰሰ ሀገሬ ኢትዮጵያ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ😢 መህራዊትዬ የኔ ውድ እንኳን ደስ አለሽ
@hshehhshdh2599
@hshehhshdh2599 13 күн бұрын
😢😢😢
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 13 күн бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 1:15
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 13 күн бұрын
​@@hshehhshdh2599 ዉድ ደሚሪኝ
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf 9 күн бұрын
🥺🥺😭😭
@genethailu5064
@genethailu5064 13 күн бұрын
ባለፈው በህይወት የሉም ሲባል በጣም አልቅሼ ነበረ ዛሬ ግን በጣም ደስ ብሎኛል እንኳንም በህይወት ኖረው ለልጅዎት ደስታ ሆኑ ደስ ብሎኛል❤
@gjyvng738
@gjyvng738 13 күн бұрын
በጣምአሳዝናኝነበር
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 13 күн бұрын
እኔም አዝኜነበር፡ግን፡መረጂ፡የምትሰጠው፡ሞቱ፡ያለቺው፡ለቅሶ፡አልሄደችም፡በወሬ፡ነው፡የሰማችው፡እርግጠኛ፡ሳትሆን፡ሞቱ፡እንዴት፡አለች?
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 13 күн бұрын
ልቤ ስጥቅ ነበር ያለው
@SuSu-dn6vx
@SuSu-dn6vx 13 күн бұрын
አብሬ ሳለቅስ ነበር አልሀምዱሊላህ😢😢😢😢😢😢
@HabetamuArehibu
@HabetamuArehibu 13 күн бұрын
ስምስ ሌላ እኮነው ስም ቀይሮ ይሆናል ብለው እና የፎቶ የቦታ የታሪክ መመሳሰል ሰለተገጣጠመ ነበር​@@saraaamarech5920
@emuahlam
@emuahlam 13 күн бұрын
አንድ ከደህና ተወለድ አንድ ከደህና ተጋባ እሚባለው ለዚህ ነው ልጅቷ አባቷን አጥብቃ የፈለግችው የእናቲቱ ደግነት አለበት ስላባቷ ጥሩ ነገር እየነገርች ነው ያሳደግቻት❤❤❤❤
@natnaelkinde7826
@natnaelkinde7826 12 күн бұрын
ወይኔ ባለፈ ያለቀስኩት ለመርሀዊ አሳዝናኝ ለማግኘት ጓግታ ብዬ😢😢የኔ እናት እንኳን ደስ አለሽ አባትሽን አገኘሽ እንኳን እህት ወንድም ኖረሽ 😍😍😍😍
@awolyimer3233
@awolyimer3233 13 күн бұрын
ባለፈው የሞት መርዶ ዛሬ ደግሞ የደስታ ከአባትዮው ይልቅ ለልጂቱ ደስታ እጂግ ነው የተደሰተኩት እንኳን ደስ አለሸ
@tyabauae5539
@tyabauae5539 13 күн бұрын
ባለፈዉ ሞተ አልተባለም😳😳
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 13 күн бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 3:32
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 13 күн бұрын
​@@tyabauae5539 ዉድ ደሚሪኝ
@genetgenet4250
@genetgenet4250 13 күн бұрын
ተመሰገን ፈጣረ❤❤❤❤
@user-em6zn5or9v
@user-em6zn5or9v 13 күн бұрын
​@@tyabauae5539እኔም እደዛ ነበር የሰማሁት😢😮
@engdaworkzerihun6005
@engdaworkzerihun6005 13 күн бұрын
መራዊት ቀና ልብ ያላት ልጅ ናት, እግዚአብሔር አንቺንና ቤተሰብሽን እንዲሁም አዲስ የምትመሰርችዉ ትዳር ይባረክልሽ ,ወ/ሮ ወርቋ አያትሽ ወ/ሮ ይርጋዓለም እና አቶ አለማየሁ ያንቺን ፋሬ ለማየት ያብቃቸዉ
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 13 күн бұрын
አሜን !
@Misneb
@Misneb 12 күн бұрын
ብዙ ቁምነገርች በሁሉም ተነግረዋል፣ የመርሀዊት እናት ስለሻምበልባሻ አለማየሁ መልካምነት ስትናገር "ብዙ ግዜ ከጥሩ ሰው ጥሩ ልጅ አይገኝም ነገር ግን መርሀዊት ልክ እንደ አባትዋ መልካም ልጅ ነች" እንዲሁም ዕፅገነት የህዝቦችን ግኑኝነትና ኑሮ ያመሰቃቀለው ችግር ላይ የሰጠሽው አስተያይት የሚረሳ አይደለም። ብትችሉ የመርሀዊትን ሰርግ በሆነ የ EBS ፕሮግራም ላይ ሽፋን ብትሰጡት እላለሁ። በጣም ቆንጆ መርሀ ግብር ነብር!
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 13 күн бұрын
ከዕድሜ በስተቅር አባትሽ ቁንጅናቸው እንዳለ ነው❤❤❤
@saradezi8588
@saradezi8588 13 күн бұрын
ኤርትርያን ጏረቤቶች ነበሩ አደኛው ሹፌር ናቸው አንደኛው መካኒክ ናቸው ሚስቶቻቸው በጣም ነው የሚያከብሯቸው ለባሎቻቸው በጣም ክብር አላቸው ልጆቹም አባታቸውን እንዱያከብሩ ነው የሚሆኑት❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 12 күн бұрын
ተባረኪ ❤
@tsigeredaabebe9565
@tsigeredaabebe9565 11 күн бұрын
ምርጥ ናቸው
@sarajoh313
@sarajoh313 10 күн бұрын
🇪🇷❤️🇪🇹🙏
@rohatube7825
@rohatube7825 13 күн бұрын
እባክሽ የዘር ጠይቅ እናት አለሁ በይው እኛም በጉጉት ሞትን እባክሽ የዘር ጠይቅ እናት አቤት በይ
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 13 күн бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 1:53
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 13 күн бұрын
አፍልጋት እዚህ ቀርበሽ
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 13 күн бұрын
ሸር በማረግ አትሰልቹ እህቶቸ አላየች ሊሆን ይችላል
@user-yf5bw5jt3f
@user-yf5bw5jt3f 13 күн бұрын
አማራ. ካጂ ነው. ልጁን አይፍልግም
@user-fh4zt9du4m
@user-fh4zt9du4m 13 күн бұрын
አይባልም 😢​@@user-yf5bw5jt3f
@user-ve4uw3ro4q
@user-ve4uw3ro4q 12 күн бұрын
ሞተዋል ሲባል በጣም አዝኜ ነበር !!በመገኘታቸው ከልብ ደስ ብሎኛል !መራዊትም እንኳን ደስ ያለሽ !!
@user-wm6bc2ye1v
@user-wm6bc2ye1v 5 күн бұрын
tikikil
@dao-107
@dao-107 11 күн бұрын
አቦ ይቺ …ወርቅ ናት…! አይዞህ….አይክፋህ …ብላ አባትዋን ማፅናናት❤
@metikengussia7487
@metikengussia7487 13 күн бұрын
ዘሬ አንደኛ ነኝ like ግጩኝ እና ደግሞ ከጎንደር የመጣው ልጂ ዘር ጠይቅ ነገር የት ደርስ እስክዛሬ አንጂቴን ይበላዋል😢😢
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 13 күн бұрын
ዉድ ደሚሪኝ
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 13 күн бұрын
የዛሬ ሳምንት ሞቶአል ብለው አነበረም ቤተስቦች?
@gdhdg3660
@gdhdg3660 13 күн бұрын
እኔም
@SemiraHassen-tk7yo
@SemiraHassen-tk7yo 12 күн бұрын
​@@user-gp9sf9cn7g የእኔም ጥያቄ ነው
@MaryamMaryam-oj8cb
@MaryamMaryam-oj8cb 12 күн бұрын
ኢንሻአላህ ቀጠይ ይመጣል
@Mira-uv7gh
@Mira-uv7gh 13 күн бұрын
እናትየዉ ግን በጣም ጥሩ ሴት ናት ከልጅቷ ስረአት አባቷን እንድ ትወድ አድርጋ ነዉ ያሳደገቻት የልጅቷ ፀባይ በጣም ደስ ይላል አላህ እንኳን አስደሰታት ጀግና እናት ነዉ ያላት
@reactwithmotivation
@reactwithmotivation 11 күн бұрын
እኝን የመሰሉ የዋ ሰው በሕይወት ሳታገኛቸው ብትቀር ኖሮ ፀፀቱ የዘላለም ይሆን ነበር እንኳን ደስ ደስ አለሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zelekeferede411
@zelekeferede411 12 күн бұрын
እኔን የገረመኝ የመራዊት እናት ስለአባቷ ጥሩ ነገር እየነገረች ስለአሣደገቻት በጣም ትሁት እና የተረጋጋች ልጅ ፣ቤተሰብ ወዳጅ መሆኗ ለእናቷ ከፍያለ ክብር አለኝ።
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 13 күн бұрын
መህራዊትን የዛሬ ሳምንት የእናትሽን የዋህነት ያነባችውን እንባ አምላክ ቆርጦ የሞትን ደብዳቤ ቀዶ አባትሽን በአካል አመጣልሽ እሰይ እልልልል ያስደሰትክ አምላክ የጎንደሬውን ልጅ ቤተሰብ በአይናችን አሳየን ።
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 13 күн бұрын
እና ሙቶ መጣ ነዎ እምትይው
@HananKsa-lj2mj
@HananKsa-lj2mj 13 күн бұрын
አሚን
@wondimnewmersha2245
@wondimnewmersha2245 13 күн бұрын
አሜን
@maydashhussen2932
@maydashhussen2932 10 күн бұрын
Amin
@user-mq9jw3sk7b
@user-mq9jw3sk7b 13 күн бұрын
ሐዘንኪ ናብ ሓጎስ ዝቐየረ ኣምላኽ ይመስገን ሜሪ ሸኮር i am happy fr you 🥰🥰😘
@LubabaAli-cz4uv
@LubabaAli-cz4uv 8 күн бұрын
እህህህ ውስጤ ነበር የተሰበረው ሙተዋል ሲሉ ወደር የለኝም ደስታየ እንካንደስ አለሽ እህቴ የመዳምቅመም ነኝ ከዱባይ ደሴ አራዳ❤❤❤❤
@Jared-ln21
@Jared-ln21 13 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አለቀለት የተባለለትን ታሪክ አዲስ እሚያደርግ ፈጣሪ ይመስገን አልቅሸም አልቀረሁ እናቷም የሌለውን አባቷን እንድትወድ አርጋ ያሳደገች ቅን ልብ እናት ፈጣሪ የልጇን አባት ሰጠ መልሶ❤❤❤❤
@zahraliban5714
@zahraliban5714 13 күн бұрын
የዳሩትን ሴት ከልብ ማመስገን ይገባል።ታሪኩን ሁሉ አቀነባበሩት ኤቢኤስ አንደኛ አላህ ምስጋና ይገባዋል❤❤❤🎉🎉🎉
@user-wr1hs1mu9c
@user-wr1hs1mu9c 13 күн бұрын
ሞተ ያላችሁትን ተስፋ የለውም ብላችሁ በልባቹ የቀበራችሁት ነገር እ/ር በተአምራት በህይወት የሚያሳቅፋችሁ ዘመን ይሁንላችሁ.❤❤❤
@amanmiko8814
@amanmiko8814 13 күн бұрын
አሜን
@henokebelachew4633
@henokebelachew4633 13 күн бұрын
Amen
@milaafwork2802
@milaafwork2802 13 күн бұрын
Amen
@kukukuku5502
@kukukuku5502 13 күн бұрын
Amennnnnn Be Eyesus Kirstos Sim, Tebareki
@user-zz7gm6jp3r
@user-zz7gm6jp3r 13 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu 13 күн бұрын
የድንግል ማሪያም ልጅ ክብር ምስጋና ይድረሰዉ !!!❤ የ መርአዊት አያት እናት ወንድም ቤተሰብ ሁሉ የሚያስደንቁ የፍቅር የስርአት ምሳሌዎች ናቸዉ እግዛብሄር ሞላ ቤተሰቡን በእድሜ በጤና ይጠብቃችሁ!!!❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏 Congratulations Mereawit!!!❤️❤️❤️
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 13 күн бұрын
ሴት ልጅ ለአባቷ የተለየች ናት የሚባለው ይገርማል በጣም አስተዋይ እናትና ልጅ ናቸው ። ከሰው ጋር በሰላም መለያየት እንዴት ደስ ይላል 🙏
@user-vt4pn1um5g
@user-vt4pn1um5g 13 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል ስለሁሉም ነገር የሞትዎትን ደብዳቤ የቀደደው ታሪክ ቀያሪው እግዚአብሔር ይክብር ይመስገን እባለፈው ሳምት ላይ አዲት ልጅ የሞትን ደብዳቤ ተቀዶ በህወት አለው ብለው እዲመጡ እግዚአብሔር ይፍቀድ ብላ ነበር ይገርማል ያለችው ነው የሆነው ወይ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላችሁ
@user-br3su6qb9l
@user-br3su6qb9l 13 күн бұрын
ዮኒ የሰው ማኛ የሰው ደስታ የሚያስደስትክ አባባ ፈታ ያሉ ናቸው እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት
@user-dd8si1vl9w
@user-dd8si1vl9w 11 күн бұрын
በእውነት የዝህች ልጅ ደስታ ልዪ ነው። EBS ልዪ ናችሁና ዓለም ያመሠግናችሗል!!
@user-qq7xx5tr6v
@user-qq7xx5tr6v 11 күн бұрын
ዮኒ ሓውይ እህትህ አብሮ አደግህ ኤርትራ ነኝ አስመራ ሲነሳ እኛን እንደምታስብ ይገባኝ የኔ እልቃሻ
@Martaethio363
@Martaethio363 13 күн бұрын
የመርሐዊትን ለቅሶ ወደሳቅ የመለስክ ፈጣሪ የሁሉንም ሐዘን በደስታ ቀይር አንተ ምን ይሳንካል 🙏
@kukukuku5502
@kukukuku5502 13 күн бұрын
Amennnnnn
@cut2fun
@cut2fun 13 күн бұрын
"ውስጥሽ ምን ይነግርሻል?" ብለዋት "አባቴን በህይወት እንደማገኘው" ብላ ነበር፡፡ ሞቱን ሲያረዷት ውስጤ እርር አለ። ለካ ለበጎ ነበር በህይወት ያለውን አባቷን ታገኝ ዘንድ የሌላ ሰው አባት ልሷን አወጣች፡፡ ዛሬ ይሄው አባቷን በፍቅር ተቀበለች ቀሪ የልጅና አባት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ፡፡
@user-vo3ut1gg6n
@user-vo3ut1gg6n 13 күн бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭ዛሬ የደስታ እባነዉ ያለቀስኩት እደት ደስ ይላል በአላህ
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd 12 күн бұрын
አሜን አሜን እድለኛ ነች
@user-rl7eb4lm2v
@user-rl7eb4lm2v 12 күн бұрын
ወፈርክ አንተ ቀጫጫ ብላ በፍቅር አንደባት ስታወራው እንዴት ትጣፍጣለች እኔ ከዚች እናት የተማርኩት ባሏ በሰጣት ፍቅር ልክ ያትላንትናውን የባሏን ፍቅር በዛሬ ባገባችው ባል ሳትሸፍን ልጇን በአባቷ ፍቅር ሞልታ ነው ያሳደገቻት የእንጀራ አባቷንም እንደ አባቷ ያከባረችበት ማንገድ ማሰረቷ ፍቅር ነው እንቺን ያገባ ታደለ
@seadamohammed5031
@seadamohammed5031 3 күн бұрын
በጣም 👌
@kerojiwolde3431
@kerojiwolde3431 13 күн бұрын
እንደዛሬ የደስታ ለቅሶ አልቅሼ አላቅም ደስ ይላል መርአዊት አባትዋን ማግኘቷ እግዚአብሔር ይመስገን🙏
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 13 күн бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 10:08
@zuzuumususu
@zuzuumususu 13 күн бұрын
እኳንተገናኛችሁደስይላል ግን ሁሌም በጉጉትየምጠብቀው የጎደሬውልጅነው ከልቤአልወጣልኝያለው የሱንምደስታያሰማንየምትሉ😢😢😢😢😢
@yarsamyaligneg
@yarsamyaligneg 13 күн бұрын
አላየሁትም ግን ሁሉም ኮሜት ስለሡ ነዉ እሚያወራዉ😢
@cgf8399
@cgf8399 13 күн бұрын
አላየሁትም ሁለይኮመትላይስለጎንደሩልጅየምትሉት
@user-yu5pd5rn8h
@user-yu5pd5rn8h 13 күн бұрын
❤❤❤
@gvsvsvzb1598
@gvsvsvzb1598 13 күн бұрын
በጣም 😢😢😢😢😢😢😢
@HananKsa-lj2mj
@HananKsa-lj2mj 13 күн бұрын
አወ ታሪኩ ልብ ይሠብራል
@frewhailu7450
@frewhailu7450 13 күн бұрын
የመርሀዊት የዋህነት እና መልካምነት ነው ለዚህ ያበቃት።
@BH-id8px
@BH-id8px Күн бұрын
አንቺ ዛሬ ነው ሰርግሽ ደስታሽ ደብል ነው ለቅሶሽን በደስታ የቀየረው ይባረክ አባቴ በጣም ግልፅ ሰው ናቸው እድሜ ከጤና ይስጦት
@SimretTsegahans
@SimretTsegahans 13 күн бұрын
መርሃዊት ሓፍተይ እግዚኣብሄር ይመስገን ካብ ሓዘን ናብ ሓጎስ ዝቀየረልኪ እንቋዕ ሓጎሰኪ ዝገርም ታሪኽ ዩ ❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@robimosa4076
@robimosa4076 13 күн бұрын
Gula dergi
@tgyegna5636
@tgyegna5636 13 күн бұрын
​@@robimosa4076zgi wsha adgi😂😂
@sarasaragetachwe9732
@sarasaragetachwe9732 13 күн бұрын
አሜን ፫
@sarasaragetachwe9732
@sarasaragetachwe9732 13 күн бұрын
​@@robimosa4076ሰው በሰውነቱ አክብረው ????? የደርግ ልጅ ፍቅር ናቸው
@Sel633
@Sel633 12 күн бұрын
Aybehalin u denkoro ​@@robimosa4076
@user-lx8zs5zk8b
@user-lx8zs5zk8b 13 күн бұрын
አብሬ አልቅሼ ነበር ግን አምላክ ታሪክ ቀያሪ የማያልቅበት እግዚአብሔር ይመስገን
@kukukuku5502
@kukukuku5502 13 күн бұрын
Amennnnnn
@user-lu6xx5rg9f
@user-lu6xx5rg9f 8 күн бұрын
መራዊት እዬ ሞቱ ሲባል በጣም አዝኜ ነበር አሁን ግን እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አለሽ ከነመላው ቤተሰብሽ
@tsehayabera-wk3to
@tsehayabera-wk3to 8 күн бұрын
መራዊት እንኳን ደስ አለሽ አብሪሽ አልቅሻለሁ በጣም ተደስቼአለሁ ኤርትራንም ስለማውቃት የአባትሽም የሙያ አጋር ስለነበርኩ የራሴ ታሪክ እስከሚመስለኝ ድረስ አዝኜ ነበር አሁን ግን ደስተኛነኝ በተለይ እናትሽ ጀግና እናት ናት ሠርግሽ ላይ የምገኝ ይመስለኛል መልካም የደስታ ግዜ ይሁንልሽ
@user-qy8qx5gl9m
@user-qy8qx5gl9m 13 күн бұрын
Please ቅዳሜን ከሰአቶች የዘርጠይቅን ወይንም የጎንደሩን ልጅ ቤተሰብ አፈላልጉ እንዳትረሱት እመቤቴን ሁሌም ነው እማስበው የድንግል ማሪያም ልጅ እባክህን ቸሩን አሰማን 😢
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 12 күн бұрын
Manew smu alayehutm.
@tigisttesfaye5442
@tigisttesfaye5442 12 күн бұрын
አሜን አሜን🙏🙏
@buzu5629
@buzu5629 13 күн бұрын
ማነዉ እንደ እኔ የኤንን ፕሮግራም በጉጉት የሚጠብቅ 🥰👍👍
@MdEt-re1rn
@MdEt-re1rn 13 күн бұрын
እኔ❤❤❤
@BzuayehuTefera
@BzuayehuTefera 13 күн бұрын
ቲቪ ካመለጠኝ እንኳን በዩቲዩብ አያለው ከጉጉቴ ተተነሳ
@sintayehubelachew9689
@sintayehubelachew9689 13 күн бұрын
እኔ🖐️
@user-qd1cq1ft9h
@user-qd1cq1ft9h 7 күн бұрын
ምን አይነት ድርሀማ እሚመስል ድንቅ ታሪክ ነው አቦ እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል እሚገርመው የመጀመሪያውን ፕሮግራም አይቼው በጣም አዝኜ ነበር ዛሬ ፕሮግራሙን ተጀምሮ እስኪያልቅ በደስታ እያለቀስኩ ነው ያየሁት እንኳን ደስ አለሽ መራዊት
@teferazemelak6668
@teferazemelak6668 13 күн бұрын
እናቷ ምርጥ ሰው ልጇን አባቷን ሳታውቀው እንድትወደው ያደረገች ።
@Tiffany_Waiting
@Tiffany_Waiting 13 күн бұрын
አባቴ እደዚህ ድንገት መጥቶ ባቀፈኝ🥹🥹💔.
@HananKsa-lj2mj
@HananKsa-lj2mj 13 күн бұрын
💔
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 13 күн бұрын
ሀቢበቲ
@meseretbelayhailu4993
@meseretbelayhailu4993 13 күн бұрын
😢😢😢
@user-sk1vp2wd6r
@user-sk1vp2wd6r 7 күн бұрын
ሞቶብሽ ነው እንደኔ😢
@kukugirma2033
@kukugirma2033 13 күн бұрын
ደስ ሲሉ ንፁህ ፍቅር ነበራቸው ዘር ብሄር የሌለበት ከእግዚአብሄር የተሰጠንን ንፁህ ፍቅራችን ይመለስልን 🙌🍀🌼🌺
@SelamEthiopia-jx1qh
@SelamEthiopia-jx1qh 12 күн бұрын
ያልሞተ ሰው ይገናኛል። መርሀዊት እጅግ በጣም እድለኛ ነሽ። እግዚአብሄር እንኳን ምኞትሽን አሳካልሽ። እንደገና እንደተወለድሽ ቁጠሪው። አባት መተኪያ የለውም። እኔም አባቴ ናፈቀኝ። ግን ቆሜ ስለቀበርኩ እኔ ወደእሱ እሄዳለሁ እንጂ እሱ ወደእኛ አይመጣም። ግንግን እኔም አባቴን በህይወት አግኝቼው እቅፍ ባደርገው ተመኘሁ። ለሁሉም በድጋሜ እንኳን ደስስስስ.....አለሽ አላችሁ። ቀሪውን ጊዜ ሳትለያዩ ለማሳለፍ። ያብቃችሁ።
@tamratbekele9611
@tamratbekele9611 10 күн бұрын
ይርጋለም ፦መልካም እናት፣እውነተኛ አፍቃሪ ሚስት አና ለሴቶች ተምሳሌት የሆነች በዚህ ዘመን የተገኘች ብርቅ ሠው ነች።የት እንደደረስ ለማታውቀው እና ለተለያት ባለቤትዋ 32 ዓመት ሙሉ በጎ ነገር ለልጆቿ እየነገረች የምታሳዳግ እናት ማየት ።እጅግ ትንሽም ቢሆን በዘመኑ ተስፋ እንዳንቆርጥ ብርታት ይሆነናል ።
@HaymanotHailu-of5mb
@HaymanotHailu-of5mb 13 күн бұрын
ከዚ መማር የምንችለዉ ምንም ጦርነት ቢኖር እዉነተኛ ሠዉ ሠዉ በመሆኑ እንደሚዋደዱ እንደሚጋቡ.ፍፁም ንፁህ ሀበሻዎች ፍቅር እንደሆንን ያሣያል❤❤❤❤❤❤ የኔ አባት ተመሥገን
@meronaklilu3473
@meronaklilu3473 13 күн бұрын
በስመአብ ልጅቷ ግን ልዩ ናት ሰው ትወዳለች ተባረኪ መርሃዊት እንኳን ደስ ያላችሁ
@TESFAYEMERSHA-mi7xd
@TESFAYEMERSHA-mi7xd 13 күн бұрын
እኔ በሂወቴ እንደዚህ አይነት ቤተሰብ አላየሁም::የእናቷ ደግነት ከአነጋገሯ ይታወቃል:: ልጅቱ ደግሞ የኔ ፍልቅልቅ ቤተሰቧ በስርአት እንዳሳደጋት ያስታውቃል:: ለማንኛውም እግዚያብሄር ለአባቷም ለልጅቱም እድሜ ሰጥቷቸዉ የልጅና የአባት ፍቅራቸውን እንዲጨርሱ ምኞቴ ነዉ::
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 12 күн бұрын
መርአዊ የዛሬ ሳምንት ስታለቅሺ ካንቺ ጋር አልቅሼ ነበር!!ደግ አባት ነው ያለኝ እንዳልሽ ዛሬ ደግሞ ህንባን የሚያብስ አምላክ ስላየሽ ደስታዬ ወደር የለውም❤❤❤❤እናትሽ ደሞ ይለያሉ❤❤❤የአባትን መልካምነት እየነገሩ ስላሳደጉሽ ዛሬም ደጉ መልካሙን አባትሽን በጤና ስሌገኘሽ❤❤❤ብዙ ቤተሠብ ስለተቀላቀልሽ❤❤❤❤ዋው❤❤❤ebs ሶች ደስንቱን ቋጠሮ ፈታችሁ!!!እናመሰግናለን
@feydukedir
@feydukedir 13 күн бұрын
መራዊት እንኳን ደስ አለሽ።። የመራዊት እናት በጣም ጥሩ ሰው ናት፣ መራዊት አባትዋን ለማግኘት የነበራት ጉጉት አይቼ ሳምንት አባትዋ በህይወት የለም ስትባል በጣም አዘና ስታለቅስ አሳዝናኝ አብሬዓት አልቅሼ ነበር፣፣ ዛሬ ደግሞ ትክክለኛ ወላጅ አባትዋ በህይወት ተገኘላት በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አለሽ።ምንም ይሁን በምንም ሁኔታ ላይ ሆኖም ቢሆን አባት በህይወት መኖሩ ብቻ ትልቅ ዋጋ አለው። የአባትን ዋጋ የሚያውቀው አባቱ በህይወት የሌለና አባቱን በሞት ያጣ ሰው ብቻ ነው።።።።
@hayu4429
@hayu4429 13 күн бұрын
😢ኤ ወላህ ሞት ክፉ
@user-zm3gc1gw9f
@user-zm3gc1gw9f 13 күн бұрын
ልጂቷ አባቷን ነው የምትመስል 😢❤
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 13 күн бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 7:12
@user-yf5bw5jt3f
@user-yf5bw5jt3f 13 күн бұрын
ዳቦዋስ
@user-em6zn5or9v
@user-em6zn5or9v 13 күн бұрын
​@@user-yf5bw5jt3f😏😏😏😏
@dcghetto
@dcghetto 13 күн бұрын
​@@user-yf5bw5jt3fbalege ye set lij
@mahiadhanom9716
@mahiadhanom9716 8 күн бұрын
​@@user-yf5bw5jt3f🤭🤭🤭
@shegak5217
@shegak5217 12 күн бұрын
ክብር ምስጋና ለልዑል እግዚአብሔር የዚችን ልጅ እንባና የቤተሰብዋን ድካም የመለስ፣ ደስ ይበላችሁ
@wubshetmolla3852
@wubshetmolla3852 12 күн бұрын
መርሀዊት እንኳን ደስ አለሽ እኝህ ናቸዉ አባትሽ አንቺን የሚመስሉና ከነ ትክክለኛ ታሪካቸዉ መሳይ አባትሽ ስለሆኑ ስለተገናኛችሁ በጣም ደስ ብሎናል እንኳን ደስ በለኒ ደስ የሚሉ አባት ናቸዉ ያቆይልሽና ናፍቆታችሁን አጣጥሙ
@Zero-xe7wb
@Zero-xe7wb 13 күн бұрын
የዚህች ልጅ አባቷን በማግኘቷ እግዚያብሄርን አመሰግናለሁ ሌላው ኤርትራውያን በእውነት ፍቅርች ናቸው እኔ የታዘብኩት የኤርትራውያን ከኢትዮጵያውያን ጋር ያላቸው የፍቅር ጥግ ተለያይተን እንደማንለያይ ያሳያል ይህች ልጅ እድለኛ ነች የሚድር አባት ማግኘት ፀጋ ነው አቤት ደስ ሲል
@m.s1966
@m.s1966 12 күн бұрын
ትክእል❤❤🇪🇷
@abeba7950
@abeba7950 12 күн бұрын
👍
@lubabaahmed3304
@lubabaahmed3304 13 күн бұрын
ያረቢቢቢ ተገሪሜ አላበቃ አልኩኝ ሱብሀነል መሊክ
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 13 күн бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ አባትና ልጅ የመርሀዊት እርጋታ እና ትህትና ምን አይነት ቤተሰብ እንዳሳደጋት ይናገራል ❤
@eleniCherenit
@eleniCherenit 10 күн бұрын
ቀል አጣሁ የዛሬው ልዬ ነው አልቅሼልሞት ነው ትክክለኛ አባቷ ነው!!!!!! አረጋገጥኩ ሁለቱም የዋህ ናቸው የኔ ውድ እንኳን አባትሽን አገኘሽ እንኳን ደስ አለሽ
@sofi8983
@sofi8983 13 күн бұрын
ማነው እንደኔ በጉጉት የሚጠብቀው በተለይ የጓደሩ ልጅ እምን ደረሰ ሁሌም አስባለሁ የዘር ጠይቅ ነገር አላህ ያገናኛው ከናቱ ጋር ቅመሞችይ አበረታቱኝ በቅንነት ስወዳችሁ አላህ የእረፍት እጀራ ይስጣችሁ❤❤❤
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 13 күн бұрын
ልጂቱ አባቷን ትመስላለች እልልል እንኳን ደስ አለሽ እህቴ
@NaomiGrace416
@NaomiGrace416 13 күн бұрын
This guy is so good man for his wife that way she couldn’t stop talking about him ❤
@girumtadesseoffical6233
@girumtadesseoffical6233 8 күн бұрын
ክብር ልቀድሞ ሰራዊት ህይወታችሁንኛ አድሜአችሁን ስለቀፈልችሁ እግዚር እድሜችሁን ያርዝም ክብር ይሁን
@user-bi8nw7cc1i
@user-bi8nw7cc1i 13 күн бұрын
አንች የስደት እህቴ ሆይ የኔ ውደ እህት እድሜ እና ጤና ባለሽበት ይስጥሽ ክፊ አይካሽ የሴቶች ንግስት ማለት እኮ አንች ነሽ የኔ ብሶተኛ እውዳችሁ አለሁ ይህ ውደታየ ስደት አለም ላላችሁ እህቶቸ ነው የኔ ክፊ አይወጣሽ ነሽ እኮ የመዳም ቅመሞ አህቴ❤🌹 ❤❤❤❤🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹 አበረታቱኝ አድስ ጀማሬ ነኝ ስወዳችሁ❤
@MdEt-re1rn
@MdEt-re1rn 13 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@ZeubraSied
@ZeubraSied 13 күн бұрын
እኛም እንወድሻለን❤❤❤
@medinaseidm.d5605
@medinaseidm.d5605 13 күн бұрын
እኛም ውድድድ የኔውድ ❤❤🙏
@sarabrara1262
@sarabrara1262 13 күн бұрын
እኛምውድድድ😢😢
@AminatMoges
@AminatMoges 13 күн бұрын
💔💔 አላህ ይውደድሸ ማሬ 💔💔
@nanibelete8583
@nanibelete8583 13 күн бұрын
ከምንም በላይ ያስደሰተኝ የመራዊ እናት በስመሀም ለልጆ የማታቀውን አባታን እየናፈቀች እድታድግ ያደረገቻት ላዛም ነው የቀናቸው ❤❤❤❤❤❤ እንካን ደስ አለሽ መራዊት ❤❤❤
@afewerkidesta1959
@afewerkidesta1959 12 күн бұрын
በቀጣይ የ በረሃ ጓዶቹ ተሰባስበው ፕሮግራም ቢሰራ አሪፍ እሚሆን ይመስለኛል
@user-ii6oj8mt4c
@user-ii6oj8mt4c 9 күн бұрын
የናፈቅሽውና ልታዪው የጓጓሽለት አባትሽ " ሞቷል " ሲባል የተሰማሽ ሐዘን እኔንም አስለቅሶኝ ነበር ነገር ግን በድጋሚ ትክክለኛውን አባትሽን ማግኘት በመቻልሽ ደግሞ እጅግ በጣም ደስ አሰኝቶኛል ! ደግሞ ለአባትሽ የምትሰጪው ፍቅር "ምነው ልጄ በሆነች" ያሰኛል ። ፋዘርም ለልጅዎ ፍቅር አሰጣጥዎም ሆነ አነጋገርዎ መልካምነትዎን ያሳያል ። እንኳን ደስ ያልዎት !
@user-jy4bj9te4b
@user-jy4bj9te4b 13 күн бұрын
አረ ፊልም የሆነ ታሪክ እኮን ደስ አለሽ መራዊት ታድለሽ😢😢😢❤❤❤❤
@HawaSIED
@HawaSIED 13 күн бұрын
ሀዘን ወደ ደሥታ ይሉሀል ይሔነው አላህየ ሆይ ድገተኛ ደሥታ ወደ ቤታችን ይግባ እሥኪ አሚን በሉ አላህየ ምን ይሣነዋል ኢላሒ እለምነሀለሁ ታሪኬን በአተ ሀይል ወደ አተው ወደፈቀድከው ደሥታ ቀይረልኝ
@sumeyazeyadi
@sumeyazeyadi 13 күн бұрын
🤲🤲🤲aminyarb
@halimehalime9141
@halimehalime9141 13 күн бұрын
አሚንን
@fatmah6936
@fatmah6936 13 күн бұрын
አሚን
@sarabrara1262
@sarabrara1262 13 күн бұрын
አሜንእህቴ😢😢😢
@aminuaminu8414
@aminuaminu8414 13 күн бұрын
Ameen
@saragetahun7648
@saragetahun7648 13 күн бұрын
መራዊትዬ እንኳን ደስ አለሽ እነትሽ ልዩ ነት ክብር ይገባቸዋል እንኳን እባሽ ተመለስልሽ እማ እግዚአብሔር ቀን አለው ❤️🙏❤️🙏👍👍👍👍👍👍👍
@tersite858
@tersite858 13 күн бұрын
እንኳን ደስ ያለሽ ባለፈው በሐዘን ስትንሰፈሰፊ ልቤ ደምቶ ነበር ዛሬም አንጀቴን በላሽው ቀሪ ዘመንሽ ከአባትሽ ጋር የተባረከ ይኹን ረጅም እድሜንና ጤናን ከአባትሽ ጋር እመኝልሻለኹ።
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 13 күн бұрын
ወዮ የዛሬው ደሞ ልዩ ነው ሞተ የተባለው አለሁ ብሎ ብቅ እፁብ ድንቅነው እህታችን ሄለን እንኳን ደስ አለሽ እኔ በጣም ደስ ብሎኛል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
@FantawDeribe-yp8ul
@FantawDeribe-yp8ul 13 күн бұрын
የጎደሩ ልጂ ነገር ጭቀት የሆነበት ማነዉ እፍፍ 😢😢 እመቤቴ ማርያም በቅርቡ መልካም ነገር ያሠማን 😢😢
@EndrisMohammed-on1io
@EndrisMohammed-on1io 9 күн бұрын
ውድ እህቴ መርሃዊት ያ የለቅሶ ጊዜ አብቅቶ ስትስቂ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እንኳን ደስስስስስ ያለሽ እህቴ እናትሽም መልካም እናት ነች ባለችበት ምስጋናየ ይድረሳት የሚገርም ትህትና ድንቅ ስነ ምግባር ያለሽ ልጅ ነሽና ሁሌም ሰላምሽ ይብዛ ሻንበል ባሻ አለማየሁም አንኳን ደስ ያለዎት
@fatumm7558
@fatumm7558 4 күн бұрын
እናተ ተጠፋፍታችሁ ተገናችሁ እኔ ደግሞ በስደት ላይ ሆኘ መቸም ፈልጌ ላላገኘው አባቴን በሞት ተነጠኩኝ አላህ ይረሀመው ሀቢቢዋ የኔውድአባት የኔናፍቆት በሥአልሀምዱሊላህ አላህ በጀነተል ፊርዶሥ እዳገናኘኝ ይችን ፁሁፍ የምታነቡ ሁሉ ዱኣ አድርጉልኝ?
@user-fz5cl3rv7d
@user-fz5cl3rv7d 13 күн бұрын
ደግሞ ቁርጥ አባቷን የኔ እናት እስፍስፍ ብየ ነበር ❤❤❤
@rahmahmoh3796
@rahmahmoh3796 13 күн бұрын
አወ
@genetyemane5567
@genetyemane5567 12 күн бұрын
Specially her teeth a copy
СҰЛТАН СҮЛЕЙМАНДАР | bayGUYS
24:46
bayGUYS
Рет қаралды 336 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.36 "ፍቅር አያረጅም"
40:36
ebstv worldwide
Рет қаралды 289 М.
Bottle Head Smashing World Record Attempt!
0:38
MrBeast
Рет қаралды 115 МЛН
Кто за дверью?🤯
0:29
Бутылочка
Рет қаралды 2,2 МЛН
ОТОЙДИ "МЕЛКАЯ" Победитель идёт #shorts  #funny
0:22
Fast Family LIFE
Рет қаралды 4,3 МЛН
Заклеил Кран и открыл Воду!
0:19
КОЛЯДОВ
Рет қаралды 2,3 МЛН
WHO?!😱😱 КАК ВЫЗВАТЬ СОФЯНКУ. ЛАЙФХАК
0:13
Anastasia Kosh
Рет қаралды 7 МЛН
Оплатил в кофейне сыном @super.brodyagi
0:25
Супер Бродяги - Семейство бродяг
Рет қаралды 11 МЛН
Разбудила маму🙀@KOTVITSKY TG:👉🏼great_hustle
0:11
МишАня
Рет қаралды 3,7 МЛН