ደ/ር ሩት ሊካሳ የፊት ቆዳ ችግሮች እና መፍትሔዎች / Dr. Ruth Lykassa Facial Skin Problems and Solutions

  Рет қаралды 12,530

  Lifestyle Ethiopia

Lifestyle Ethiopia

2 жыл бұрын

በዚህ ቪዲዮ ላይ ስለ ቆዳችን እንከብካቤ ፣ ቆዳችን እንዲጎዳ ስለሚይደረጉት ነገሮች እና ምን አይነት የቆዳ አይነት እንዳለን ምን የተለየ ነገሮችን መድረግ እንዳለብን በሚገባ እንዲረዱ ከዴርማቶሎጂት (የቆዳ ሀኪም) ሩት ሊካሳ ጋራ ቆይታ አድርገናል አብራችሁን ቆዩ ። #LifestyleEthiopia #Ethiopia #habesha
ስለተመለከቱን እናመሰግናለን !!!
ለተጨማሪ ቪዲዮዎች ሰብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ !!!

Пікірлер: 57
@barokbarok996
@barokbarok996 3 ай бұрын
የራሷ ሰራተኞች ራሱ ማድያት ጨርሷቸዋል እኔም ታክሜያለሁ ለውጥ አያመጣም መስተንግዶዋ ደስ አይልም አታደምጥም
@TuryKeder-sz5gj
@TuryKeder-sz5gj Ай бұрын
እኔም 6 አመት ለዉጥ የለም
@khewlamulugeta8627
@khewlamulugeta8627 Жыл бұрын
በጣም የምትገርሚ ነሽ እንዳንች አይነት ዶክተር አይቸ አላውቅም ሲጀመር ጔንት እንኰ ለብሳ በሽተኛ አታይም በሽተኛ ስትጠየፍ ቀላል አላርጆክ ከታካሚ ጋር የሄደውን ሠው እስኪ ግለጪ እያለች ኢቲክስ ይጎድላታል
@lifestyleethiopia
@lifestyleethiopia Жыл бұрын
Thanks for watching
@asfaweyerusalem1529
@asfaweyerusalem1529 2 жыл бұрын
ለረጅም አመት ስመላለስ ቆይቼ የሚያስታግስ እንጂ የሚያድን መድሀኒት አትሰጥም ተመላላሽ ታካሚዎች ነዉ የምታደርገዉ ምንም ለዉጥ የሌለዉ ስለዚህ ቢዝነስ ነዉ የምትሰራዉ
@fasimeshesha4182
@fasimeshesha4182 Жыл бұрын
Hi Ruth ye it is me Fasika I use to go to school in GCA I am happy to see you more blessing
@lovely3174
@lovely3174 Жыл бұрын
ዶ/ር ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በጣም አድናቂሽ ነኝ 👌😍
@lifestyleethiopia
@lifestyleethiopia Жыл бұрын
Thanks for watching
@fikiryesinazeleke8638
@fikiryesinazeleke8638 Ай бұрын
Ewenetegna yekoda Hakim nat coz kidawa yinageral!
@aziቲ
@aziቲ 10 ай бұрын
ስታምር 💚🥰
@alembeyene8368
@alembeyene8368 2 жыл бұрын
Thank you
@lifestyleethiopia
@lifestyleethiopia 2 жыл бұрын
You're welcome
@seblelimeneh5891
@seblelimeneh5891 2 жыл бұрын
Selamnesh Dr ebakishin adrasahasin lakeligne
@user-pk2bx7ei5m
@user-pk2bx7ei5m 6 ай бұрын
Sewn setamenachek betam new yemetasetelaw yeserashn yesetesh betam kefu sew nesh
@yordimoges180
@yordimoges180 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@lifestyleethiopia
@lifestyleethiopia 2 жыл бұрын
You're welcome
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 2 жыл бұрын
tanks nice to me too you
@rozinaestifanos1374
@rozinaestifanos1374 Жыл бұрын
Betam metfo sew neshe ,mejemeriya sewen bagbabu astenagji ,birr becha atwedeji,
@lifestyleethiopia
@lifestyleethiopia Жыл бұрын
Thanks for watching
@kassuabrham4291
@kassuabrham4291 Жыл бұрын
ራንክ ክሊኒክ ወሎ ሰፈርና ለቡ ጋራማርት ሱፐርማርኬት ፊት ለፊት
@ZuzuH-bi3pw
@ZuzuH-bi3pw 23 күн бұрын
እውነት ነው እናቴ ግን ውሃ በጣም እጠጣለሁ ቦረጭ ሆነኝ ቦረጨን በምን ላጥፈው
@genetsolomon4358
@genetsolomon4358 Ай бұрын
🙏🙏🙏
@FetumHussein
@FetumHussein 24 күн бұрын
አንዴት ነሽ ውድ ጓደኛዬ? ስለምክርሽ እመሰግናለሁ።
@aregashiachenef4293
@aregashiachenef4293 2 жыл бұрын
Hi
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 2 жыл бұрын
you're right you are a great person
@zinetmulugeta3729
@zinetmulugeta3729 Жыл бұрын
dr tehetena yebibale atawkim
@lifestyleethiopia
@lifestyleethiopia Жыл бұрын
Thanks for watching
@mahletdesta565
@mahletdesta565 Жыл бұрын
አዪዪዪ በኮመንት ተስፋ ቆረጥኩ
@lifestyleethiopia
@lifestyleethiopia Жыл бұрын
Thank you so much !!
@sebleyilma1664
@sebleyilma1664 2 жыл бұрын
ዶክተር እባክሽን አድራሻሽን እና ስልክ ለመምጣት ስለፈለኩ ነው
@SenaitHiluf
@SenaitHiluf 2 жыл бұрын
ራንክ ክሊኒክ - ለቡ (ጋራ ማርት ፊትለፊት)
@dagimstrength3676
@dagimstrength3676 Жыл бұрын
wushet new
@lifestyleethiopia
@lifestyleethiopia Жыл бұрын
ማስረጃ አለህ , ካለህ አካፍለን 🙏
@tesfawalemnew8663
@tesfawalemnew8663 2 жыл бұрын
yet hospital new yemeteseraw?
@aberazeleke1647
@aberazeleke1647 2 жыл бұрын
የሙሸረ አበባ
@ergibayele4877
@ergibayele4877 9 ай бұрын
Adrese
@eyoeldawit9697
@eyoeldawit9697 10 ай бұрын
እኔ ልሄድ ነበር እድሜ ለኮሜንት ትቼዋለሁ
@romanatsimu9460
@romanatsimu9460 6 ай бұрын
በረገጥ ሰይተየዋ እኔ እግሬ እየሣከከኝ እና ፊቴላይ ጠግባሬ ጡቁርነገርወቶበኝ እየሰፋነበር ገን መዳኒትሚቀባ ሰጣኝ ተሹሎኛል
@yohannesbelay4132
@yohannesbelay4132 Жыл бұрын
ኮመንቱ ያስፈራል ሰዎች እዉነት ነው ወይስ ?
@lifestyleethiopia
@lifestyleethiopia Жыл бұрын
Thanks for watching
@destazeru
@destazeru Ай бұрын
ውሸት ነው የምታወራው ተመላልሼ ምንም ያገኘሁት የለም ሠው ስትመረምር ስራአት የላትም
@tamg9717
@tamg9717 Жыл бұрын
I had the worst experience with Dr. Ruth.
@lifestyleethiopia
@lifestyleethiopia Жыл бұрын
እናመሠግናለን🙏❤
@user-mb8rr1ht5k
@user-mb8rr1ht5k Жыл бұрын
እባክ የዶክቶሩን ቁጥር ስጠን
@lifestyleethiopia
@lifestyleethiopia Жыл бұрын
ቴሌግራም ላይ ያናግሩን🙏
@BirhaneTsahaye-kx3zl
@BirhaneTsahaye-kx3zl Жыл бұрын
ስልክ ቁጥር አድራሻ ንቢፀፍ
@lifestyleethiopia
@lifestyleethiopia Жыл бұрын
Thanks for watching
@blackweb4988
@blackweb4988 2 жыл бұрын
ማዲያትን በቤት ውስጥ ለማጥፋት እባክሽን ምን ላድርግ
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 2 жыл бұрын
tanks doctor you're nice person
@alemkebede147
@alemkebede147 Ай бұрын
አትመጻደቂ
@mahletdesta565
@mahletdesta565 Жыл бұрын
አረ ለኔ መፍትሄ
@lifestyleethiopia
@lifestyleethiopia Жыл бұрын
Thank you so much !!
@senaitkebede9628
@senaitkebede9628 2 жыл бұрын
እኔ 3ኣመት ሙሉ ለቡ ያለው ብራንችስ ማድያትና ቡግር ኣክመሽኛል ግን ለውጥ ሚባል ሳላይ ደክሞኝ ተውኩት በቃ ኣይ ዶ/ር ሩት ፌዘኛ ነሽ ብዙም ሰው ትሪት ስለማታረጊ ቅር ብሎኛል ለውጥ የለውም ስላትም ባንዴ ኣይጠፋም ምትለው እንዴ በርግዝና የመጣ ማድያት እንዴት 3ኣመት ሙሉ ምንም ለውጥ ሳይኖረው ስላት መጨረሻ ፌሻል ሁለቴ ኣረጉልኝ ያው ነው ብቻ ግን ሰው እንኳን ትሪት ኣታረጊም ብር ብቻ መሰብሰብ ይደብራል
@lifestyleethiopia
@lifestyleethiopia 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን🙏❤
@birtudem7419
@birtudem7419 6 ай бұрын
የጥቅል ጎመን ውሃ መጠጣት ሞክሪ አወሳስዱን ኤልሳ ቢውቲ የሚል ዩቱብ ውስጥ ገብተሽ እይው በትክክል ይጠፋልሻል
@fikiryesinazeleke8638
@fikiryesinazeleke8638 Ай бұрын
Ewenetegna yekoda Hakim nat coz kidawa yinageral!
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 37 МЛН
Can A Seed Grow In Your Nose? 🤔
00:33
Zack D. Films
Рет қаралды 26 МЛН
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 23 МЛН
መቀባት ይሻላል ወይስ መመገብ | Aloe | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
10:17
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 188 М.
🤣🤣🤣
0:29
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 2,7 МЛН