የፊታችሁ ቆዳ ላይ ያልተገባ ጥቋቁር ነገር ሙልጭ አርጎ ያጠፋዋል

  Рет қаралды 166,182

Elsa Beauty NT

Elsa Beauty NT

Жыл бұрын

#elsabeautynt #shegerinfo #ድንቅልጆች

Пікірлер: 817
@adanechassefa8156
@adanechassefa8156 Жыл бұрын
ምክርሽን ትህትናሽ ይዉጠዋል አሳዳጊሽ ይባረክ ድንቅ መካሪ ነሽ በጣም አንችንም ትምህርትሽንም ተቀብያለሁ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ ወጣቶችን ስመርቅ እድሜያችሁ ይርዘም እላለሁ አንቺም እድሜሽ ይርዘም።
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
አዳነች አሰፋ ቆሜ አሜን ብያለሁ እግዚአብሔር ያክብርሽ በጣም አመሰግናለሁ የተለየሽ ነሽ መመረቅ መታደል ነው ስጦታ ነው ላንቺም ይሁንልሽ
@user-br3ok8fg7h
@user-br3ok8fg7h 8 ай бұрын
@doka691
@doka691 Жыл бұрын
ሰላም ኤልሳ አዲሰ ነኝ የምትሰሪያቸው ሁሉ በጣም ጠቃሚ ነው ተጠቅሜበታለሁ በርቺልን ነገር ግን አንቺ የምትሰሪውን እየወሰዲ የሚሰሩ አሉ በጣም ነው የገረመኝ ሰው አንዴት ብዙ ተመልካች አለኝ ብሎ የሰው ሰራ ይወሰዳል አኔ ሰለገረመኝ ነው አሰተያየት የሰጠሁት ኤልሳ ለማንኛውም በርቹ ሌላው ደግሞ አባካችሁ አይከፈልም like አድርጎት subscriber አድርጉ እየጠቀመችን ነው
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ doka tube የሚገርም ኮመንት ሳይበሉት ያጠግባል ተባረኪ/ክ
@tensayshebru-rm5ho
@tensayshebru-rm5ho Жыл бұрын
በርችልን
@user-oc2wp2jb7z
@user-oc2wp2jb7z Жыл бұрын
ኤልስዬ ጥያቄ ነበረኝ እንዴት contact ላርግሽ ቲቲ ነኝ ደረጀ ሀብቴ የቀኞል ።
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
@@user-oc2wp2jb7z 919-931-1883 usa በቴሌግራም ደውይልኝ እሺ
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
@@tensayshebru-rm5ho አሜን የኔ ቆንጆ
@ameleworkhaileyesus3476
@ameleworkhaileyesus3476 Жыл бұрын
Thank you so much my dearest Elsa for your information 🙏🏼🙏🏼🙏🏼 God bless you abundantly 🙏🏼 😘
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
Thank you so much dear, i am blessed having you. Thank you for your time GOD bless you.
@ayshakire7463
@ayshakire7463 10 ай бұрын
እኔ አዲስነኝ ግን በጣም ደስየሚል አሰራርነዉ የምትሰሪዉ በጣም አመሰግናለሁ እህቴ ❤❤❤❤❤❤
@adona21adona16
@adona21adona16 Жыл бұрын
ኤልሲዬ ሰላም የኔ ውድ በጣሰ እናመሰግናለን ሁሌም የሚጠቅመንን ብዙዎቻችን የተጨነቅባቸው ነገሮችን ለማስወገድ መዳኒቶችን ከአሰራሩ እስከ አጠቃቀሙ ራስሽ እየተጠቀምሽ ስለምታስተምሪን እንዲሁ ከነ ማብራረያው ስለምታሳውቂን ከልብ እናመሰግናለን ደሞ በጣም ደስ የሚለው ነገር እቤታችን ውስጥ በቀላሉ የምናገኛቸው ግባቶችን እየተጠቀምሽ አዋህደሽ ማሳየትሽ ለየት ያደርግሻል ተባረኪልኝ የኔ ትሁት❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
@miminigussie4971
@miminigussie4971 Жыл бұрын
Elsaye, this is another amazing mix!!! I will try it! ተባረኪ የኔ ቆንጆ! የኔ መልካም ሁሌ ከልብሽ ነው የምታስረጂው:: 🙏🙏🙏
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
የኔ ደግ የምወድሽ በጣም አመሰግናለሁ
@user-ie7fr4jh7l
@user-ie7fr4jh7l 4 ай бұрын
እኔምልሽ ፊትላይ ፀጉር የወጡ ምንድነው የሚያጠፈው
@helennegash5088
@helennegash5088 11 ай бұрын
ስራዎችሽ ምክርሽም በጣም ደስ ይላሉ ተባረኪ
@tarytary495
@tarytary495 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ኤልሲ ሰላምሽ ይብዛ❤❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
አሜን ተባረኪ
@selamwollo
@selamwollo Жыл бұрын
እግዚአብሔር እንዴት ነው ትህትናን ያደለሽ:: በጣም ነው ደስ ያለኝ ስላገኘሁሽ መድሃኔያለም እድሜና ጤንነትን ያብዛልሽ
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
አሜን የኔ ደግ በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪ
@alexsint-p3r
@alexsint-p3r Күн бұрын
❤❤❤ እናመሰግናለን ኤልሲዬ
@mhussen
@mhussen Жыл бұрын
ኤልሳ እህቴ በጣም እናመሰግናለን በጣም አስተማሪ ነገሮችን ስለምታመጭልን ቀጥይበት እናመሰግናለን።
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@user-qc1yq5do4y
@user-qc1yq5do4y 8 ай бұрын
ስወድሽ። ኤልስዬ በጣም ነቃም ነገር ነው የምታቃርብ እግዚአብሔር። አምላክ የበርክሽ እህቴ❤❤
@alexsint-p3r
@alexsint-p3r Күн бұрын
❤❤❤ እናመሰግናለን ኤልሳ
@saronatkidane1853
@saronatkidane1853 Жыл бұрын
Elsayee, thanks. I will try
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
saronatyee my dear sister thank you for your time
@eimaneiman8850
@eimaneiman8850 9 ай бұрын
ተባረኪ ኤልሲዬ ንግግሮችሽበጣም ይማርካሉ እናመሰግናለን እሲእሞክረዋለሁ
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Жыл бұрын
Thank you Elsy you are glowing. God bless you
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
Thank you sis. you are very kind GOD bless you
@note8537
@note8537 Жыл бұрын
Shukran yene mar
@alammekonen5368
@alammekonen5368 10 ай бұрын
እናመሰግናለን በርች ❤
@user-kz2mw4bo9n
@user-kz2mw4bo9n 9 ай бұрын
እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
@anegach9112
@anegach9112 Жыл бұрын
እሺ እህታችን በጣም እናመሰግናለን😍😍
@lizethio6061
@lizethio6061 10 ай бұрын
ኤልሲዬ you’re the best thank you for sharing 🙏🏽
@elsabeautynt
@elsabeautynt 10 ай бұрын
You are so welcome
@selinacheru8404
@selinacheru8404 Жыл бұрын
Hi weda elseya thank you betam aref new zemneshe yebarek
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
AMEN yene konjio betam ameseginalehu tebareki
@marmawitsisay436
@marmawitsisay436 11 ай бұрын
Tnx❤
@user-gb2ys2rn5m
@user-gb2ys2rn5m 10 ай бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የምትሠጭው እናመሠግናለን
@saraberhanu1866
@saraberhanu1866 Жыл бұрын
Tanxs❤
@astershenikuta2909
@astershenikuta2909 11 ай бұрын
I like all what you do . Keep do it I have very oily skin will you tall me what I can do for my face . Thanks
@elsabeautynt
@elsabeautynt 11 ай бұрын
Sure I will, my video almost all you can use it.
@tigistberhanu3009
@tigistberhanu3009 Жыл бұрын
Wow Wow Elesy that's my big problem thank you more bless
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
Tgዬ AMEN Thank you dear
@seadayoutube2638
@seadayoutube2638 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@helenasmerom5807
@helenasmerom5807 Жыл бұрын
Thank you for sharing. You are inspiring a lot of people God bless you 🙏
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
Heluዬ GOD bless you, thank you for your time.
@elieli1881
@elieli1881 9 ай бұрын
ተባረኪ ❤❤❤
@user-kw5qq6ek9m
@user-kw5qq6ek9m 11 ай бұрын
ኤልስዬ አዲስ ነኝ ምርጥ ኢትዮጵያዊት።
@user-og4br2pi7d
@user-og4br2pi7d 9 ай бұрын
Thanks my sister ❤❤❤❤❤❤
@selamvlogs3323
@selamvlogs3323 Жыл бұрын
ተበረክ ❤sun iskern kalala mangnawunim qibat maxqam ichilalw?
@ethiolekakit2787
@ethiolekakit2787 Жыл бұрын
ኤልሲዬ እናመሰግናለን ❤❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
እኔም አመሰግናለሁ የኔ ደግ
@helanhelan50
@helanhelan50 11 ай бұрын
ማነው እደኔ ጎርቤት በሆኩኘ ብሎ የተመኘ የተወለወለ መስታውት ነበር የሚመስለው ፊቴ የፊቴን ጥቁር ነጠብጣብ ሳላጠፍማ ወደሀገሬ አልሔድም 😢😢 ።። ኤልሲ የኔ አስተዋይ ትህትናሺ እርጋታሺ እግዚአብሔር አድሎሻል ጸባየ ሰናይ ብየሻለሁ እርጅም እድሜና ጤና ፈጣሪ ይስጥሺ ❤❤❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 11 ай бұрын
የኔ ደግ እህት ተባረኪ
@SerguteFantaye
@SerguteFantaye 9 ай бұрын
Thank you so much yene ehit.
@elsabeautynt
@elsabeautynt 9 ай бұрын
You're welcome 😊
@genetgezaheng6942
@genetgezaheng6942 10 ай бұрын
ኤልሲ እናመሰግናለን ገራሚ ነው
@inspireteachers1500
@inspireteachers1500 Жыл бұрын
Thank u elsi
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
You welcome dear
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Жыл бұрын
ተባረኪ እናመስግናለን ኤልሲ
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
አሜን እኔ ነኝ ማመስገን ያለብኝ በጣም አመሰግናለሁ
@shewitmulugeta69
@shewitmulugeta69 10 ай бұрын
Elsi thank you so much...what can we use instead of honey I have Allergies to honey
@elsabeautynt
@elsabeautynt 10 ай бұрын
milk
@bogalebeyene413
@bogalebeyene413 8 ай бұрын
Elesa Tebareki Enamesgenalen. ❤❤❤
@SikoSilo-jm7fs
@SikoSilo-jm7fs 9 ай бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት
@meremam877
@meremam877 Жыл бұрын
እናመሰግናለን እህታችን🎉🎉🎉🎉🎉
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
እኔም አመሰግናለሁ
@ZinashAlemineh
@ZinashAlemineh 11 ай бұрын
ፈታሪ ይባሪክሽ የኔ እናት
@burtukanyesus2297
@burtukanyesus2297 Жыл бұрын
Thank you for sharing 🙏🏾❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
You welcome dear, thank you for watching.
@user-ml9ip5ww7l
@user-ml9ip5ww7l 11 ай бұрын
ተባረኪ
@user-vj6xz7go4l
@user-vj6xz7go4l Жыл бұрын
እናመሰግናለን ኤልሲ ቆጆ
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
እኔም አመሰግናለሁ
@meklitesubalew3451
@meklitesubalew3451 Жыл бұрын
Thank you my sister
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
You welcome dear
@Etagegn2124
@Etagegn2124 Жыл бұрын
ኤልሲ ስታወሬ በጣም ነዉ እምታስደስቺኝ❤😂😂
@ergalemtekie1237
@ergalemtekie1237 11 ай бұрын
Thank you so much
@elsabeautynt
@elsabeautynt 11 ай бұрын
You're most welcome
@simegnelegesse8472
@simegnelegesse8472 Жыл бұрын
ኤልስዬ በጣም አመሰግናለሁ እሞክረዋለሁ ተባረኪ
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
እኔም አመሰግናለሁ ተባረኪ
@foodloverethio
@foodloverethio Жыл бұрын
ሰላም ኤልሲ ምርጥ እናመሰግናለን
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ
@konjitaguade7255
@konjitaguade7255 Жыл бұрын
Bless you❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
AMEN, bless you
@fifitesfa7717
@fifitesfa7717 Жыл бұрын
Thx 🙏🏾 ❤🌹
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
you are welcome dear
@woinshtegebrebesha9872
@woinshtegebrebesha9872 Жыл бұрын
You are very humble person and truthful lady .God bless you young lady .
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
AMEN dear thank you so much, GOD bless you.
@user-hf1wz1ss9f
@user-hf1wz1ss9f 11 ай бұрын
ተባረኪ ኤልሢ ቆንጆ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 11 ай бұрын
አሜን ተባረኪ
@wudeabebe4912
@wudeabebe4912 Жыл бұрын
egg white is the best, but im not sure for yellow part or yoke egg, any way im going to try . thank you.
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
Please try it you will be surprise, Thank you for your time GOD bless you
@yoninet1103
@yoninet1103 Жыл бұрын
Thank you Elsa for you Share
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
You welcome dear
@tsegaamare3093
@tsegaamare3093 11 ай бұрын
tsegurine firize silmadereg yastemarshin tetekimebet betam des bilognle tebareke
@kuwaitcity6647
@kuwaitcity6647 Жыл бұрын
❤❤❤❤Thank u Alsi
@SMOOVExNOOB
@SMOOVExNOOB Жыл бұрын
Thank you ❤❤🎉👍
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
You welcome dear
@asnakechabera6939
@asnakechabera6939 Жыл бұрын
thank you❤❤❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
you welcome dear
@jerrynlm3567
@jerrynlm3567 Жыл бұрын
ተባረኪ ኤልሲዬ🥰🥰
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
አሜን አንቺም ተባረኪ አመሰግናለሁ
@aynalemkenegashaw-np7ij
@aynalemkenegashaw-np7ij Жыл бұрын
Tnx else
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
you welcome dear
@SaraH-pe2xg
@SaraH-pe2xg 5 ай бұрын
በጣም ጠቃሚ ምክር ነው ምሰጭን እግዚአብሔር ይባርክሽ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 5 ай бұрын
አሜን ተባረኪ
@hannaadal2531
@hannaadal2531 Жыл бұрын
Thank you very much
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
you welcome dear
@hanabirhanu9921
@hanabirhanu9921 Жыл бұрын
ኤልሲ ጥሩ ሰው ባለሽበት ሰላምሽ ብዝት ይበል❤❤❤
@edenyeethiopia9406
@edenyeethiopia9406 Жыл бұрын
ትህትናሽ በጣም ደስ ይላል በርቺ እህቴ
@natefkedu3393
@natefkedu3393 11 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ተስርቶ ይቀመጣል ተባረኪ
@blenfitaneges8746
@blenfitaneges8746 8 ай бұрын
ኤልስዬ እንዴት ነሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Жыл бұрын
Welcome Dear Elsa God bless you
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
AMEN thank you so much
@clickcell4333
@clickcell4333 Жыл бұрын
ኤልሲዬ❤ጥቁር አዝሙድ ሳሙና ጥሩ ነው???የፓፓያ ሳሙናስ??አንቺ ምን ሳሙና ነው ምትጠቀሚው?ፊቴ ወዛማ ነው cocoa ክሪም እጠቀለው ጥሩ ነው ወይስ ላቁመው??
@user-wm2tm3zx2k
@user-wm2tm3zx2k Жыл бұрын
ተባረኪ አንቺ ያልሺው ሁሉ ሰርቶልኛል እግዚአብሔር ይስጥሽ በጣም ቀና ትሁት ሰው ነሽ አመስግንሻለሁ በርቺ ❤❤❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
የኔ ደግ እኔም አመሰግናለሁ ተባረኪ
@Linafamily5341
@Linafamily5341 Жыл бұрын
ሰላም ለሁላችን ባለንበት ይሁን ኤልስየ ሁሌም ምትሰሪዉ ጠቃሚ ነዉ ደሞ ቤቤታችን ያለ ነገር ነዉ እናመሰግናለን❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@user-kg6lg2fi9n
@user-kg6lg2fi9n 7 ай бұрын
እናመሰግናል በርችልን ኤልስዬ ❤❤❤❤❤
@Jerryis
@Jerryis Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ
@ComCell-od4dv
@ComCell-od4dv 11 ай бұрын
Enamsegn alen ❤❤❤🙏
@meryjkin5703
@meryjkin5703 11 ай бұрын
You are the best, You are Real Ethiopian , the way you are talking is so ............ Keep it up, you are so beautiful.
@elsabeautynt
@elsabeautynt 11 ай бұрын
Thank you
@user-vg5wp5jf8f
@user-vg5wp5jf8f 5 ай бұрын
Thanks
@elsabeautynt
@elsabeautynt 5 ай бұрын
Welcome!
@geregidey2660
@geregidey2660 27 күн бұрын
thanks
@elsabeautynt
@elsabeautynt 25 күн бұрын
You're welcome!
@mulugetaasfa4726
@mulugetaasfa4726 9 ай бұрын
Eshi melkam enamsgnaln yalisy ❤❤❤❤
@gualetiruneh7779
@gualetiruneh7779 Жыл бұрын
God bless you sister
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
AMEN dear sister GOD bless you
@helengetachew2629
@helengetachew2629 Жыл бұрын
ኤልሲዬ በርቺ በጣም ነው የምናመሰግነው❤️❤️🙏🏿🙏🏿
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
Heluዬ ተባረኪ አመሰግናለሁ
@SabaWorku-k6z
@SabaWorku-k6z 14 күн бұрын
😊​@@elsabeautynt
@azebgetachew6867
@azebgetachew6867 Жыл бұрын
ሁሌም የሚጠቅም ነገር ነው የምትሰሪልን። በጣም ነው የማመሰግንሽ 💗
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
አዜብዬ የኔ ቆንጆ ደህና ነሽ አመሰግናለሁ
@martasafa7325
@martasafa7325 3 күн бұрын
ተባረኪልኝ የኔ ደግ ❤❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 3 күн бұрын
አሜን
@zemensolomon8511
@zemensolomon8511 11 ай бұрын
selamish yibza Elisi enameseginalen Yeteleyaye treatmentm bihone 7 ken atitekemu bileshal lemisale Yebunawn 3 ken Ye dinichune 3 ken bitekem 6 ken ayihonim malet new
@meskeremgetachew4626
@meskeremgetachew4626 Жыл бұрын
ተባረኪ ኤልሲ ውፍረት በመቀነስ ጊዜ ዳቦ እናስወግዳለን ወይ የስንዴ ዘር እንተው እንዴ?
@ruthasres491
@ruthasres491 Жыл бұрын
Tomorrow i will try thank you.
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
please, thank you so much
@weleteekidan1890
@weleteekidan1890 3 ай бұрын
Thank you for sharing 😊
@elsabeautynt
@elsabeautynt 3 ай бұрын
My pleasure 😊
@goldengirl7934
@goldengirl7934 Жыл бұрын
I tried it and thank u
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
great, you welcome dear, thank you
@Elsa-tg1ec
@Elsa-tg1ec Жыл бұрын
የኔ ምርጥ ዋውውው ጥቁር ነገር ፊቴን ሞልቶታል እጠቀመዋለሁ የኔ ውድ ተባረኪልኝ ክፉ አይንካሽ🎉🎉🎉🎉
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
የኔ ደግ እህት ተባረኪ በጣም አመሰግናለሁ
@mekashatsegaye
@mekashatsegaye Жыл бұрын
ኤልሲ የምታቀርቢያቸው ሁሉ በጣም ጥሩ ናቸው። እናመሰግናለን። ሌላ ልጠይቅ የፈለኩት ነበር። ግን በመደውል ወይም በኢሜል ቢሆን ይመቸኛል። እኔ አሜሪካ ነው የምኖረው
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
ደውይልኝ እሺ
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Жыл бұрын
Thank you again
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
You very welcome dear
@yeworkuhadegefa9551
@yeworkuhadegefa9551 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
እኔም አመሰግናለሁ
@sabaafewerki
@sabaafewerki 11 ай бұрын
Yena eht dro bawekush tebareki
@elsabeautynt
@elsabeautynt 11 ай бұрын
tebareki
@AA-ln2fk
@AA-ln2fk Жыл бұрын
ሰላም ኤልሲ በጣም ደስ የሚል ውህድ ነው እጠቀመዋለሁ ::
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
ተጠቀሚው በጣም ትደሰቻለሽ ንገሪኝ ታዲያ እሺ
@tekuret
@tekuret Жыл бұрын
Elseye tebareki ene neberku andua yxeyekush
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
AMEN eshi tebareki
@user-tb2to8hf1t
@user-tb2to8hf1t 9 ай бұрын
Tenku so much ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊
@aselefch
@aselefch 6 ай бұрын
Thanks you so much ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏👍👍
@elsabeautynt
@elsabeautynt 6 ай бұрын
Thank you too
@venatlove71
@venatlove71 Жыл бұрын
Yetergagashe set tebarkelen
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
AMEN betam ameseginalehu
Son ❤️ #shorts by Leisi Show
00:41
Leisi Show
Рет қаралды 3,9 МЛН
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
00:32
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 37 МЛН
ሌላ ፍቅረኛ እንዳላት አወቀ ፡ ቀረፃውን ትቶ ወጣ😱EP 10
34:56
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 67 М.
ADHD & How Anyone Can Improve Their Focus
2:18:01
Andrew Huberman
Рет қаралды 6 МЛН
የፊት ሳሙና | Soap & Syndet bars | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
9:37
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 333 М.
Арбузорезка 🍉
0:42
Сан Тан
Рет қаралды 4 МЛН
УДИВИЛА ПАРНЯ🤯👏
0:20
Бутылочка
Рет қаралды 3,8 МЛН
НАЛЕТЕЛ НА БРАТА САНИ🧨
0:36
RFC Fighting Championship
Рет қаралды 403 М.
УДИВИЛА ПАРНЯ🤯👏
0:20
Бутылочка
Рет қаралды 3,8 МЛН