ለተሽበሽበ ቆዳ ተልባ ሳይቀቀል ¶100% መዳኒቲት ነዉ¶። @zizibeauty369n

  Рет қаралды 456,770

zizi beauty ዘበናይ9

zizi beauty ዘበናይ9

5 ай бұрын

#ተልባ #ተልባ ለፀጉ #ተልባ ለፊት #anti-aging
#naturalbotox #shorts #100layerchallenge #charcoal
#peelofflipstick #peeloffmasks #charcoalmask
#charcoalpeeloffmask #100layerchallenge
#100layerschallenge #ad #collab #urbangabru
#urbangabrucharcoalmask
#ytshorts #shorts #peeloff #funvideo #makeup
#facebookMake Money Online in Ethiopia Upwork....Flaxseed face mask
#remove wrinkles
#ተልባ ውፍረት ለመቀነስ
ተልባ ለቦርጭ
#ተልባ ለጨጓራ
ተልባ ለእርጉዝ ሴት
ተልባ አሰራርለተሸበሸበ ፊት
#ለተጨማደደ ፊት
ለተጨማደደ እጅ
ለተጨማደደ ግንባር
#ለተሸበሸበ ግንባር
ለተሸበሸበ እጅ
#ለተሸበሸበ ቆዳ
ለተሸበሸበ አንገት
#ለተጨማደደ ቆዳ
#እርጂና ማጥፊያ
#ተልባ ፍትፍት
#ተልባ አሰራር
#ኢቢኤስ
#EBS. #BESINTU_SITCOM. #abrelohd
#alexisalexii
#alextube. #AbTube. #donkeytube
#ebssundayshow. #live #lovesacrifice
ethiopianmovie #ተልባ
#ተልባ ለፀጉር
#ተልባ ለፊት
#ተልባ ውፍረት ለመቀነስ
ተልባ ለቦርጭ
#ተልባ ለጨጓራ
ተልባ ለእርጉዝ ሴት
ተልባ አሰራርለተሸበሸበ ፊት
#ለተጨማደደ ፊት
ለተጨማደደ እጅ
ለተጨማደደ ግንባር
#ለተሸበሸበ ግንባር
ለተሸበሸበ እጅ
#ለተሸበሸበ ቆዳ
ለተሸበሸበ አንገት
#ለተጨማደደ ቆዳ
#እርጂና ማጥፊያ
#ተልባ ፍትፍት
#ተልባ አሰራር #ኢቢኤስ. #EBS
#BESINTU_SITCOM
#abrelohd #alexisalexii #alextube
#AbTube#donkeytube. #ebssundayshow
#live #lovesacrifice
#አብርሽ #dallolentertainment #ለምለም
#lovestory
#abrelohd #Eregnaye #bruktawit
#Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun
#SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron
#saron_ayelign #golddiggerprank
#golddiggerprankethiopia #asertad
#dallolentertainment #dishtagina #mekonen #ethiopiantiktok #Ethiopian GoldDiggerPrank
#gold_digger_prank #AddisChewata
#bruktawit_shimelis #_ฯ #yeleb_weg
#Eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #short
#moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency
#money #paypal #paypalmoney #making_money
#makemoneyonline #makemoneyfast
#money_on_youtube #howto #increaserevenue
#increase_cpm #finance #investing #marketin
#increase_cpm #finance #investing #marketing
#affiliatemarketing #affiliatemarket
#affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia
#united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada
#truki #australia #norway #united_kingdom #finland #poland Abrelo HD, dink lejoch, donkey tube,ebs tv,ethiopia,ethiopian movie,ethiopian music,saron ayelign,seifu on ebs, ebs tv worldwide, Ethiopian Artist, +, Making Money on Instagram and Telegram, bitcoin, bitcoin mining, cryptocurrency, crypto, bitcoin today price, bitcoin today news,amharic comedy,habesha couple prank, unexpected prank, ethio comedy, funny videos, music video, ethiopian funny video, ethiopian drama, Ethiopian Reaction, Ethiopia today, ebs,ebs tv,ethiopian news,,new ethiopian music,, ethiopian news,ethiopian tiktok videos,abrelo hd, habesha tiktok,abrelo hd new, ሰበር ዜና , yeneta, donkey tube comedian eshetu,donkey tube amharic,ethiopian comedy film,amharic movie,yoni magna,ebstv worldwide,ethio 360,donkey tube amharic, donkey tube
#unitedstates #norway #unitedkingdom #uae
preityprerna #winterskincare #skincare #skinDescription
#alexisalexii #alextube #ale #ksi #ብሩክታዊትሽመልስ #bruktawitshimelis
#newyear #donkeytube #comedianeshetu
#dinklejoch #dinqlejoc #father
#google. #tiktokers #Blogging #Twitter
#Ethiopiancomedy
#ebstv
#bbcnews #Ethiopian #ethiopianmusic
#paralyzed #motivationalspeech
amharic dink lijoch,abel birhanu, ethiopian news today,ethiopian movie 2022 full movie this week,ethiopian news today 2022, ethiopian orthodox mezmur,ethiopian film, abrelo hd paypal, abrelo hd setup, abrelo hd new, abrelo hd movie, vlog,ethiopia, Seifu on EBS, Seifu Fantahun, New Ethiopian Music, New Ethiopian Protestant Mezmur,, Donkey Tube, Comedian Eshetu, Zehabesha, Ethiopian News, Breaking News, Teddy Afro, Minew Shewa, Saron Ayelign, ebs saturday show, ebs saturday show today, ebs saturday show last week, ebs saturday show new, ebs saturday show this week,,ale tube,, abrelo hd, , ethiopia, ethiopian tiktok,adagnu,adey drama,aletube,, feta daily,, donkey tube, ,, abrilo hd, ethiopian music,, +40,zehabesha, ethiopian news,,ebs tv, ῆ, kana tv,eshetu,seifu on ebs,ethiopian movie,ebstv,ale tube,, abrelo hd, ethiopia, ethiopian tiktok,adagnu,aletube,, feta daily,, donkey tube,,, ethiopian music,, #zizibeautyዘበናይ

Пікірлер: 377
@zinatube
@zinatube 5 ай бұрын
እውነት ነው እኔ በ2 ቀን ነው ለውጥ ያየውበት ሞክሩት
@jerusalemisrael1686
@jerusalemisrael1686 5 ай бұрын
ትክክል
@eshetneshteklehaymanot9615
@eshetneshteklehaymanot9615 5 ай бұрын
እሽ እህቴ ሞክረሽ ሰላሳወቅን አመሰግናለሁ። እማስቀንጠው በፕላስቲክ ቢሆንስ።?
@user-mk2zh2py1k
@user-mk2zh2py1k 5 ай бұрын
😆😆
@SaleemaSalee-kg1qu
@SaleemaSalee-kg1qu 4 ай бұрын
እህቴ እኔ ፍሪዘረ አሥቀምጨዋለሁ የተረፍኝን አይቻልምደ
@zuzutube105
@zuzutube105 4 ай бұрын
ለአይናችን ስር አንድ ላይ እንቀባው እንዴ ውዴ
@kalikidankalikidantube
@kalikidankalikidantube 5 ай бұрын
ዋዉዉ በጣም ቆጆ አሠራር ነዉ ብዙወቻችን በቤታችን ዉስጥ የሚገኙ ብዙ ነገሮች አሉ ግን አንጠቀማቼዉምጂ እናመሠግናለን
@bebebebe9328
@bebebebe9328 5 ай бұрын
አገላለጽሺ በጣም ደስይላል ተባረኪ ዛሬ ልሞክር ነው ተባረኪ
@emmeradv1
@emmeradv1 5 ай бұрын
አለፍ ስል ነው ያየሁሽ ለመጀመሪያ ጊዜ አሪፍ ይመስላል ተጠቅሜ ደግሞ አሳውቅሻለሁ
@user-hx6vh7dk3e
@user-hx6vh7dk3e 5 ай бұрын
ዋውው በጣም ቆንጆ ዚዚዬ እህቴ በተልባ የተዘጋጀ የፊት ክሬም ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ❤🙏
@elanahermontube
@elanahermontube 5 ай бұрын
ሰላምሽ ብዝት ይበል ዚዚዬ ቆንጆ የሆነ ካልተቀቀለ ከተልባ የተዘጋጀ የፊት ክሬም ነው ያሳየሽን የፊታችንን ቆዳ የሚያለሰልስ ማራኪና ውብ የሚያደርገን ልዩ የተልባ ተፈጥሮአዊ ክሬም አዘገጃጀት ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን
@Emebet-rg4co
@Emebet-rg4co 5 ай бұрын
ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኝ ዚዚዬ እንኳን ደና መጣሽ በጣም ቆንጆ ለአሰራር ቀላል ተፈጥሮአዊ ይዘቱን ሳይለቅ በአንድ ግብአት የተለያዩ ነገሮች ሰርተሽ ሼር ስላረግሽልን እናመሰግናለን👍👍👍
@adona21adona16
@adona21adona16 5 ай бұрын
ሰላም ሰላም ዚዚዬ እንኳን በሰላም መጣሽ እጅግ በጣም ጠቃሚ የፊት ቆዳ መንከባከበያ ነው ያዘጋጀሽው ተልባው ሳይቀቀል በውሀ ዘፍዝፈሽ የማገርም አዘገጃጀት ነው ውሀውጁሱ ዋው ግሩም አዘገጃጀት ነው በቀላሉ ከኬሚካል ነፃ የሆነ ተልባ የፊት መንከባከበያነው ሰርተሽ ያሳየሽን ተባረኪልኝ❤
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 5 ай бұрын
ሰላም ዚዚዬ በጣም ምርጥ የሆነ የተልባ ጂል ለፊትም የሰራሽው ምርጥ ማስክ በጣም ልዩ ነው የተልባን ጥቅሞች ስላካፈልሽን ከልብ እናመሰግናለን በርቺልኝ❤
@seblekitchen
@seblekitchen 5 ай бұрын
ሰላም ሰላም ዚዚዬ እንኳን ደና መጣሽ ዋው በጣም ቆንጆጠቃሚ የሆነ በቀላሉ ልናገኘው የምንችል በተለያየ መንገድ መጠቀም የምንችልአርገሽ ሼር ስላረግሽልን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏👍
@user-ju6kx9fr4r
@user-ju6kx9fr4r 29 күн бұрын
ጥሩ። ነገርነው። እናመሰግናለን። እኔም። እሞክረዋለሁ🙏🤙🏿
@halaq
@halaq 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ውደ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ሰላማችሁ ይብዛልኝ ምርጥ ጠቃሚ ውህድ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር መተሳሰብ አንድነት ለሀገራችን
@ETENESH
@ETENESH 5 ай бұрын
ዋዉ ዋዉ አሪፍ የፋት መክስነው ተልባ ለሁሉምነገር በጣም ጠቃም ነው ለምግብም በጣም ቆንጆነው እናም ከልብ እነመሰግናልን ለሃገራችን ሰላም ፋቅር አድነት ያምጣልን🎉🎉
@getachewgetachew7181
@getachewgetachew7181 3 ай бұрын
አገላለጽሽ በጣም ግልጽ ነው ጎበዝ አስተማሪ ነሽ
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese 5 ай бұрын
እኳን ደና መጣሽ ዋውውው በጣም ምርጥ የፊት ትሪትመት ነው ሰርተሽ ያሳየሽን ከልብ እናመሠግናለን በዚሁ ቀጥይበት ብዙነገር እጠብቃለን ካች ሰላምሽ ይብዛልኝ❤❤❤
@KarimaKarima-rk9bo
@KarimaKarima-rk9bo 5 ай бұрын
ዙዙየ ሰላምሽ ይብዛ በጣም ጠቃሚ የሆነ ውህድ ነው
@tsehayfikertube
@tsehayfikertube 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዚዚዬ ሰላምሽ ይብዛእንኳ ሰላም መጣሽ ዋው በጣም ቆጆ የፊት ውህድ ነው እጂሽ ይባሩክ እናመሰግንአለን
@yeelsa
@yeelsa 5 ай бұрын
ሰላም ሰላም ዚዚዬ እንኳን ሰላም መጣሽ ሰላምሽ የበዛ ይሁን ባለሽበት ቦታ ሁላ ውው ጠቃሚ የሆነ የተልባ ውህድ ፊታችንን መስታወት የሚያስመስል ተወዳጅ ስራ ነው ዛሬም እንደሁልግዜውም ልዬ ነው እናመሰግናለን ሼር ስላረግሽን 🙏🙏🙏
@jonimercy
@jonimercy 5 ай бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ዚዚዬ እንኳን ደህና መጣሽ ለተሸበሸበ ፊት የሚጠቅም በጣም ቆንጆ የተልባ ጄል ነው የሰራሽልን ከባለፈው ቪዲዮ ጀምሮ በየቀኑ እየተጠቀምኩ ነው ማስኩን ግን አልሞከርኩትም እሞክረዋለሁ ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን
@user-iq1pt4we1m
@user-iq1pt4we1m 5 ай бұрын
ዋውው ምርጥ ቆይታ ሀሪፍ እውቀት አዘል ጠቃሚ ቆይታ ነበር ሰላምሽ ይብዛልኝ እናመሰግናለን ውዴ ሰላምን ፍቅርን ለሀገራችን አላህ ያድርግልን
@mulutube2116
@mulutube2116 5 ай бұрын
ሰላም እህቴ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋው በጣም ቆንጆ የፊት ትሪትመንት ነው ሰርርተሽ ያጋራሽን ❤🙏
@yenutube21
@yenutube21 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልን ውድ እንኳን ደና መጣሽ ሰለ መጣሽ ደስ ብሎናል የኔ መልካም በርችልን በጣም ደስ ይላል ምርጥ ቪዲዮ ነው ያሳየሽንን በርችልንን በሌላም ቪዲዮ እንጠብቅሻለን ካንችህ ገና ብዙ ነገሮችን እንጠብቃለን❤❤❤
@AMINA-KICHEN
@AMINA-KICHEN 5 ай бұрын
በጣም አሪፊ ነው እኔም ሞክሪሬዋለው እጅሽ ይባረክ,እናመሰግናለን
@user-ql5tf3vu6u
@user-ql5tf3vu6u Ай бұрын
ለጥቋቁር ነጥብጣብ የሖናልደ ውደ
@user-cq5ew5cy2p
@user-cq5ew5cy2p Ай бұрын
እህ 😢😢😢እኔቡግርአሰቃየኝ ታዳነልሞክረው
@tshayekefelatube8371
@tshayekefelatube8371 5 ай бұрын
ዋዉ ዙዙዬ በጣም አሪፍ የፊታችን ጆል ነዉ ያሳየሽን እናመሰ ሁሌም የምትሰራቸዉ ቪድዮዎች ለሰዎች ጠቃሚና አሰኀላጊ ናች በተለይ ለሴቶች እጅሽ ይባረክ❤❤
@genetdubei9894
@genetdubei9894 4 ай бұрын
ትክክል አዎ❤❤❤❤
@Birhanmedia344
@Birhanmedia344 5 ай бұрын
ሰላም ላንች ይሁን እንኳን በሰላም መጣሽ እግዘአብሔር ይመስገን መልካም አመሰግናለሁ በጣም ደስ ይላል እመክራለሁ እስት❤❤
@temrali
@temrali 5 ай бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን በሰላም መጣሽ እህት ስለመጣሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ባለሽበት ሰላምሽ ብዝት ትርፍ የይበል ዋዉ አሪፍ ክሪም ነዉ ተልባ ብዙ ጥቅም አለዉ
@ethio140
@ethio140 2 ай бұрын
ሰላም ሰላም ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ ዚዚዬ ዋውውውውውው በጣም ቆንጆ ለፍታችን የምሆን የተልባ ማስክ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን በርቺ ፈጣር ሀገራችን ሰላም ያርግልን
@GanetGanet-ku6ic
@GanetGanet-ku6ic 23 күн бұрын
ዋው እናመሰግናለን❤❤❤👌👌👌
@astersimatube
@astersimatube 5 ай бұрын
ዋውው በጣም ቆንጆ ነው የኔ ልዩ❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሸ ይብዞልኝ እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት በሰላም መጣሸልኝ በጣም ደስ አቀራረብ ነዉ በጣም አረፍ ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን ከልብ ኑርልኝ ለዘላለም እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅልን ውድ በርችልኝ❤❤
@Mesdes1977
@Mesdes1977 5 ай бұрын
እረ ከፊታችን ላይ ውረጂ ፊታችን ላይ ድስት መጣድ ነው የቀረሽ ሌላ ስራ ፍጠሪ ትንሽ ቆይተሽ ሲያልቅብሽ በርበሬና ሚጥሚጣ ቀላቅላችሁ ተቀቡ ትያለሽ በእድሜ የሚመጣ መሸብሸብን ምንም ሀይል አያስቀረውም በቃሽ ሌላ ነገር ፍጠሪ
@haregbabi546
@haregbabi546 4 ай бұрын
ቀንሰሽ ተጠቀሚ በጣም ጥሩ ነዉ ተባረኪ
@-hibsttube9779
@-hibsttube9779 5 ай бұрын
ዚዚዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የእኔ ዉድ! በጣም ገራሚ የሆነ ነገር ነው ያሳየሽን ተልባን ከመቀቀል ይልቅ ዘፍዝፈን ብንጠቀም ምንም ሳይጠፋ እስከነንጥረነገሩ እናገኝዋለን በዛላይ ተልባ በጣም ብዙ ጥቅም ያለዉ ነገር ነው እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን❤
@abebayoutube
@abebayoutube 5 ай бұрын
ሠላምሽ በክርስቶስ ይብዛ ziziy እንኳን በደና መጣሽ ምርጥ እና ቆንጆ የሆነ የፊት ውህድ ነው ሰርተሽ ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው በዚሁ ቀጥይ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤
@zinutube7583
@zinutube7583 5 ай бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን እንኳን በደህና መጣሽ ዚዚ ዋውው ቆንጅ ነገር ነው ያሳየሽን በርቺልን ውዴ ሰላሙን ፍቅሩን አድነቱን መተሳሰቡን ፈጣሪ አምላክ ለሁላችንም ያድለን አገራችንን ከክፉ ነገር ይጠብቅልን አሜን 🙏
@halimsister
@halimsister 5 ай бұрын
እናመሠግናለን ❤❤❤❤
@favensongnuroya4725
@favensongnuroya4725 5 ай бұрын
Thank you sister! Very useful information and clear explanation! Presentation was great ❤as well. Berchi!
@habitayetubi
@habitayetubi 5 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ያምጣልን አሜን በእውነት በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ያካፍልሽን በጣም ምረጥ የፊት ውሄድ ነው አመሰግናለሁ
@Radiahmed
@Radiahmed Ай бұрын
ዋው ዋው በጣም አሪፍ እና ደሥ በሚል ሥራ ነው የመጣሸው ውዴ በርቺልን ምርጥ ሥራ ነው የምትሠሪው በርቺልን ቀጣዮንምም በጉጉት እጠብቃለን ዚዚዬ❤❤
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 5 ай бұрын
እናመሰግናለን❤
@fatimatube1902
@fatimatube1902 4 ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህት ፈጣሪ ባለሽበት ይጠብቅሽ ያረብ እናመሰግናለን እህት ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@Aregeyehussen
@Aregeyehussen 3 ай бұрын
ሁሉም እምትሰሬ በሙሉ በጣም ጠቅሞኛል አመሰግናለሁ❤❤❤❤
@omhud3atube
@omhud3atube 5 ай бұрын
Wowweww batam arefi aserar new baktay batay batshal video eskmnegenagn mlkam geza
@sabolatubesabolatube
@sabolatubesabolatube 5 ай бұрын
ስለም ስለም ውድእህት እንካና ዳህና መጥሽ እህት ብርችልን ማሻ አላህ ምርጥ ነው የኔውድ ብርችልኝ አርፍእኔ ቆንጅነው ውድ
@user-lb4cl7rq8p
@user-lb4cl7rq8p 5 ай бұрын
Wow ziziye betam konjo yehone yetelba masik new sertesh yakqfeldhin emokrewalewgn berchilgn
@etaferahuamare3408
@etaferahuamare3408 5 ай бұрын
አናመሰግናለን!!!
@kalkidanethiopia1948
@kalkidanethiopia1948 5 ай бұрын
ዚዚዬ ሰላምሽ የበዛ ይሁን! መቼም የተልባ ጥቅም ተነግሮ አያልቅም ዛሬም እንደተለመደዉ ለብ ባለ ዉሃ የተዘፈዘፈ ተልባ ነው የሰራሽዉ ልክ ነሽ ከመቀቀል ዘፍዝፎ መጠቀም የተሻለ ነው እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን❤
@aboltv9833
@aboltv9833 5 ай бұрын
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እደምን ቆያችሁኝ አሪፍ መልክት ነው በርቱልኝ ስላገኝዋችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ከናተ ብዙ ነገር እጠብቃለን ይመችሽ እህት
@Eyerus5
@Eyerus5 5 ай бұрын
ወይ ቆንጆ ወይ ውውውውውው እግዚአበሔ ደመሰገን ሰለ ነበርን ቆደታወ ግዜ እናመሰግናለን ጥሩ ዉደደት ግዜ ነበርን አናመሰግናለን ሰለ ምታካፍለን በርቱ በአሀን
@NigistZ
@NigistZ 17 күн бұрын
እውነት ነው በጣም አሪፍ ነገር ነው 🙏
@omaishayoutube
@omaishayoutube 5 ай бұрын
Wowweww batam arefi yafit makesi new yaseyshn tanks enmsegnalan bektay batshal ngar eskmnegenagn mlkam geza
@dandesuTube21
@dandesuTube21 5 ай бұрын
Nagaan mana kanaf haata'u norii baga dhuftee gudaa namati Tollaa ziziyee wow wow nice best jabesii iti fufii baayee Baredaa dha ❤ thank you for sharing this video Amazing ❤❤
@fekr21tube82
@fekr21tube82 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላምሽ በክርስቶስ ብዝት ትርፍ ይበል እንኳን ሰላም መጣሽ መልካም አሪፍ ውህድ ነው ያሳየሺን እናመስግናለን በጣም ጎበዝ ነሽ
@zorthodox1104
@zorthodox1104 5 ай бұрын
Selam enkuan dehan metash wooooooow became arife astemari video new konjo wehed yemeselal selagarashen enamesgenalen berchi bezu entebkalen🎉🎉🎉🎉🎉
@tadelutube3500
@tadelutube3500 5 ай бұрын
Nagan Waqqayoo mana Kanafan haa ta'uu baga Nagan dhufte wawwwo wawwwo dhugaa baaye namati tolaa jabbadhu itti cimii Dr.zizi I love you so much ❤
@tigesttadesse1215
@tigesttadesse1215 5 ай бұрын
ዋው ዚዚየ የዛሬው ደሞ የሚያምርና የሚገርም ነው በቀላሉ በቤታችን የምናገኘው ነገር ነው ያዘጋጀሽልን ከኬሚካል ነጻ የሆነ የፊት እስክራፕ ነው እናመሰግናለን
@user-kq2wo6el6n
@user-kq2wo6el6n 5 ай бұрын
አመሰግና የኔ ፍትላይ ብዙ ጠቋቁር አለብኝ እሞክራለሁ❤
@user-nm9oe2ld3c
@user-nm9oe2ld3c 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽን ይብዛልኝ ውድ እህታችን እኳን ሱላም መጣሽልን በጣም አሪህ ውህድነው ይዘህ የመጣሽው ተልባን ለሁሉም ነገር አሪፍ ነው ሰውን ያለውቀለት ትልቅ ሚና የሚሰርነው እናመሰግናለን ውድ በርቺልኝ
@user-qb1jj8qh8p
@user-qb1jj8qh8p 5 ай бұрын
Arifnw😘😍
@samsondemise1063
@samsondemise1063 5 ай бұрын
Ebakachihu englizegna memaychilum stakerbu
@ewnetvlogs5348
@ewnetvlogs5348 5 ай бұрын
ሰላም ዚዚዬ !ይህ በጣም ወሳኝ ውህድ ነው።ካልተቀቀለ ተልባ የተዘጋጀ ቆዳን የሚያለስልስ ክሬም ነው የሰራሽው። ሁሉም ሰው በቀላሉ ሊጠቀመው ይችላል።
@Selamawit
@Selamawit 5 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ ዚዚዬ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና ቆየሽን እኔም ተልባውን ቀቅዬ በበረዶ መልክ አርጌ እየተጠቀምኩት ግን ፊቴ ላይ ለውጥ አልነበረውም ያልተቀቀለውን እሞክረዋለሁ ሰሞኑን ግን የተመቸኝ ውህድ አለ እሱን እኔም ሼር አርጋችሀለሁ ተመችቶኛል ከሁለት ነገር ብቻ ነው እምናዘጋጀው እና ያንቺም ውህድ ቆንጆ ነው ፊትሽ ጥርት ያለ ነው ያምራል 👍👍👍👍
@EmUibrahim1
@EmUibrahim1 5 ай бұрын
ሰላምነሽውዴእህታችን እንኳ ንደህና መጣሽ ማማየ ማሻአላህ ማሻአላህ አስራረሽ ያምራልማሻአላህ ጓደኛን ምርጭ ጥሩ ዛፍ የተጠጋ ጥሩ ጥላያገኛል ከጥሩጓደኛ ጋር የዋለ ጥሩነገር ይማራል ሰው አቀማማጩንነው የሚመስለው በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር በርቺ ሰላም ለሀገራችን ለወገኖቻችን ይብዛንንንእናመሰግናለን
@user-qm2qk9fp1b
@user-qm2qk9fp1b 5 ай бұрын
ዋውውው አሪፍ ይመስላል ሰላም ውድና የተከበራችሁ ቤተሰቦቼ እንደምን አላችሁ በጣም ቆንጆ ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን ውዶቼ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ለኛም ለህዝቦቿ ልብ ይስጠን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@eleniawoke5974
@eleniawoke5974 2 ай бұрын
እናመሰግናለን
@asteertubemn63
@asteertubemn63 5 ай бұрын
Naganii mana kanfii at'u noori Zizyuee ❤❤ wowow bayyyaee Bareedaa watii fulaa keenaafii barabachisadha Dibataa bareeda Galatomaa ❣️❣️❣️😍😍👏👏👏👍👍👍
@user-yq1kp4ck5m
@user-yq1kp4ck5m 2 ай бұрын
ዋው በርቺ
@elanahermon2357
@elanahermon2357 5 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ዚዚዬ ባለዘርፈ ብዙ ጥቅም ያለውን ተልባ ዛሬ ደሞ ሳይቀቀል በዚህ መልኩ ለፊታችን ቆዳ እንዲህ ያማረ እንዲሆን የሚረዳው ያልተቀቀለ ተልባ በክሬሙ ሰርተሽ ስላሳየሽን እናመሰግናለን
@Jalaneshow10
@Jalaneshow10 5 ай бұрын
Woooooóowwwww batem dasi yilaly barchi
@dammeetube1
@dammeetube1 5 ай бұрын
Baga naagaan dhuftee baredukoo woow woow wan ajja.ibaa nuu fidee guddaa Ebbifamii obbolletikoo ❤❤
@Habtam-nt6st
@Habtam-nt6st 11 күн бұрын
Thanks arfi wodi new sistu❤
@biranshetirkasoyube6007
@biranshetirkasoyube6007 5 ай бұрын
ውውውውው ውዴ በጣም ቆንጆ የሆነ የፊት አሰራር ነው ስላሳየሽ እናመሰግናለን ከክርስቶስ የሆነ ከእግዚአብሔር የሆነ ሰላም ሙሉ ጸጋ ለእናንተ ይሁን ሰላም ናችሁ ወይ ሁሉ ሰላም ሁሉ መልካም ነው ሰላም እያደረገን የሀገራዊ የልጆች የሚወዳቸው የማከብራችሁ እንኳን በሰላም መጣችሁ ሰላም ለሃገራችን ሰላም ለኢትዮጵያ ይሆን ሰላም ሲቶና 🙏🙏
@youdetaraya2449
@youdetaraya2449 Ай бұрын
Thank you I will try it!!
@amiemeru431
@amiemeru431 3 ай бұрын
tanks God bless you Dr
@Asnayoutube
@Asnayoutube 5 ай бұрын
Naga waqayoo mana kaanafi haa baayatu baga Naga dhuftee zizi beauty gobezi very nice very good good pest video gaalatomi gudaasa itti fufii haalumaa kaani waali haa jaabesinuu
@user-gi2sl5fs1q
@user-gi2sl5fs1q 3 ай бұрын
Maashaa Allah ❤❤❤
@emebetethiopia2278
@emebetethiopia2278 5 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ዚዚዬ በጣም ቆንጆ የተልባ እህድ ነው ያሳየሽን። በተለይ የተቀቀለ አለመሆኑ ለየት ያደርገዋል። ጤናማ የሆነ ሁልጊዜ ልንጠቀመው የምንችለው ዓይነት ነው። እናመሰግናለን።
@NigistZ
@NigistZ 17 күн бұрын
አሪፍ ነው በጣም 🙏
@betidaniel2595
@betidaniel2595 5 ай бұрын
Ziziye Enkuan dehna metash telba ewenet new Betam bizu tikim alew le kodachin degmo endet endemintkemew selasayeshin Betam enamesegnalen ❤
@rahmatube5596
@rahmatube5596 5 ай бұрын
ሰላም ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል እንኳን ደህና መጣሽ በጣም አሪፍ ውህ ያሳይሽን ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብን ፈጣሪ ይሰጠን በርቺ❤❤❤❤
@FURTUMEDIA4
@FURTUMEDIA4 5 ай бұрын
Baga nagaan dhufte zizi welcome so beautiful enkuna Dena mexash betam Des yilal Arif new beziw kaxybte selamsh yebzaa berchi Arif new ❤
@addismedia38
@addismedia38 5 ай бұрын
salme zizye indet nesh betam arif yene wude barchelgn ❤❤❤❤ betam konjo sera new ine hulgeze yemiyaschageragn nager bi nore shifeta new ina min marg indalbegna alkem❤❤
@chaltutusee
@chaltutusee 5 ай бұрын
Maasha Allah taabarakaala yaa Allah jabadhu wow jabdu keenyaa dhugaa mashallah baayee namati tolaa jabadhu wow baayee sirra baarane ❤❤
@abdiitube22
@abdiitube22 5 ай бұрын
Wow mashaa Allah tabarakalaa jabadhuu hojii garii irraa jiritaa jabadhuu baayee namati tolatan hojatara zizi ko jabadhuu ❤❤
@mulunehmu9928
@mulunehmu9928 2 ай бұрын
Xiqoo wanti naaf hin gale bishaan ho'istee itti nayxe guyaa lama booda qopheesite mo me naaf ibsi
@belayche4050
@belayche4050 5 ай бұрын
Thank you ❤️
@user-jn6ch5sv7y
@user-jn6ch5sv7y 4 ай бұрын
ዋው በደንብ ነው ያብራራሽልን አመሰግናለሁ በርግጥ አልሞከርኩትም እስኪ ለመሞከር ዝግጁ ነኝ ❤
@emebethabteselassie182
@emebethabteselassie182 5 ай бұрын
I will try
@booneeentertainment1175
@booneeentertainment1175 5 ай бұрын
Wowoowowo zuzuyyee yenee malkam baayyee baayyee namati tola akkanuman itti fufii waan gariidha jaabadhuu hojeedhuu ❤❤❤
@selamawitguta4727
@selamawitguta4727 4 ай бұрын
Thank you ♥️
@AMOOTUBE
@AMOOTUBE 5 ай бұрын
ሰላም ሰላም እህቴ እናመሰግናለንን🎉🎉🎉
@user-no2hz6cc3v
@user-no2hz6cc3v 5 ай бұрын
ዋውው ዘመንሽይባትርክ
@asfawtura6283
@asfawtura6283 2 ай бұрын
Thank you zizi❤❤❤
@masiitube8361
@masiitube8361 5 ай бұрын
Baagaa. Dhuuttaanii Naagaaya waaqayoo iesi waaa waaa baayyaattuu. Ma an ni kuun nii akkami jituu.garuu mee waaa waa baayyee baredadhaa mashala
@betietomedia7778
@betietomedia7778 5 ай бұрын
ስላም ስላም ዜዶዬ ስላምሽ በክርስቶስ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ እንኳን ስላም መጣሽልኝ የኔ መልካም❤❤ሁሌም ምታቀርቢያቸው ናቹራል ውህዶች ናቸው ከልብ እናመሰግናለን የኔ አስተዋይ❤❤❤ሀገራችንን ስላሞን ይመልስልን ስላም ለሀገሬ ፍቅር ለወገኔ ይሁን🙏💚💛❤️
@bezashiferaw7096
@bezashiferaw7096 3 ай бұрын
Enem mokrewalehu arif new mokrut enamesegnalen ehit
@selamtube7930
@selamtube7930 5 ай бұрын
wowwww Ewntaa Liyuuu Naw Thanks ❤
@getebekele8167
@getebekele8167 5 ай бұрын
Tebareki!
@omureyan
@omureyan 5 ай бұрын
ሠላም ሰላም ለይሆ ቤት ወድና የተከበራችሁ የሀገሬልጆች በሰደት ያላቸሁ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ወቶተመቅረትም አላህ ይጠብቀን ማሻአላህ ዙዙየ እናመሰግናለን ቀጥይበት ጎበዝ በላላቨዶእጠብቅሺአለን ተመልሰሺነይ ውድ
@MeronAmogne
@MeronAmogne 5 ай бұрын
እሽ ውዴ እንሞክራለን
@user-yg5ow3iz6b
@user-yg5ow3iz6b 5 ай бұрын
ሞክረዋለው❤
@anomymousgroup1515
@anomymousgroup1515 4 ай бұрын
እናመሰግናለን እህቴ ከልብ
@bogalachyoutube
@bogalachyoutube 5 ай бұрын
ከእግዚአብሔር ከአበታችብ ከልጅም ከእየሱስ የሆና ሰለም ለአንች ይሁንንንን ውድ እህታችን የናበራን ቆይታ እግዚአብሔር ይበራክ ሀገራችን ኢትዮጵያ እግዚአብሄር ይጣብች የተልበ አስራራ ትችይበተላሽ ዋውውውውው❤❤
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 36 МЛН
Can A Seed Grow In Your Nose? 🤔
00:33
Zack D. Films
Рет қаралды 28 МЛН
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 11 МЛН
Хитрая ГОРНИЧНАЯ вернула ДОМ матери 😱 #shorts
0:57
Лаборатория Разрушителя
Рет қаралды 2,1 МЛН
Хитрая ГОРНИЧНАЯ вернула ДОМ матери 😱 #shorts
0:57
Лаборатория Разрушителя
Рет қаралды 2,1 МЛН