ደስተኛይቱ ሆይ ደስ ይበልሽ: በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገ/ኪዳን ገብረ ኪዳን ግርማ Aba Gebre Kidan Ethiopian Orthodox Tewahedo

  Рет қаралды 22,789

ኦርቶዶክስ ዜማ Orthodox Zema

ኦርቶዶክስ ዜማ Orthodox Zema

4 жыл бұрын

#EOTC #EthiopianOrthodox #EthiopianOrthodoxSibket #EthiopianOrthodoMezmur
በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ Aba Gebre Kidan Girma Ethiopian Orthodox Tewahedo Sibket

Пікірлер: 77
@alebelbirhanu8984
@alebelbirhanu8984 3 жыл бұрын
ጸሎትክሙ ፅንዕት ሃይማኖትክሙ ርትዕት እንተ በኲሉ ትረድእ ሠናያን ወውርዝዋን በምግባረ ጽድቅ አግዓዝያን አንትሙ እለመነንክምዎ ለዝንቱ ዓለም ኀላፊ
@destaayalew1120
@destaayalew1120 4 жыл бұрын
በእውነት ለአባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጣዕሟ በረከቷ ፍቅሯን በልባችን ፅላት ይፃፍልን ከእቅፏ እንዳንወጣ ከሁላችንም ጋር ትሁን አሜን
@user-tp7sd5oz9o
@user-tp7sd5oz9o 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏☦️☦️☦️
@nigstihenos4451
@nigstihenos4451 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት የስማልን ኣባታችን
@user-sg3nf1vm3q
@user-sg3nf1vm3q 3 жыл бұрын
እመቤቴታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በርከት ረዴኤት ይከፈልልን አሜን👏
@hymettube12
@hymettube12 4 жыл бұрын
ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በረከት ረድኤት ይክፈለን አሜን።
@sebleeyasu6996
@sebleeyasu6996 4 жыл бұрын
ለአባታችን የህይወት ቃልን ያሰማልን ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ሰሌዳ ይፃፍልን
@hanaalamu9871
@hanaalamu9871 3 жыл бұрын
አሜንንንንን አሜንንንን አሜንንንን ቃል ሕይወት ያሰማልን አባ ይፍቱን እግዚአብሔርን ፀጋዉን እና ጤና እድሜዎን ያርዝሙሎዎት አባ እመቤቴ የጌታየ እናት ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ሆይ ደስ ይበለሽ አንች ከሴቶች የተለየሽ ነሺ ማርያም ደስ ይበልሽ መላአኩ ቅዱስ ገብርኤል ደስ እንዳለሽ ሁሉ እኛም ደስ ይበልሺ እንልሻለን የሰደቴ ስንቅ ማርያም ማርያም አቤቱ በኀጢአቴ በዛብኝ አቤቱ ቸሩ መድሃኒአለም አማልጅን ለንስሃ ሞት አብቃኝ አብቃን ነብሴ ሆይ እግዚአብሔር ፈሪ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@selamybfikadfiker6814
@selamybfikadfiker6814 2 жыл бұрын
ደስተኛይቱ ሆይ ደስስ ይበልሽ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@user-ht1zt4px4f
@user-ht1zt4px4f 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@MeronMe-pm2ul
@MeronMe-pm2ul 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን!!!
@koigatu8504
@koigatu8504 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@graceorfali3623
@graceorfali3623 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🌴💐🌷🌺🌴💐🥀🌷🌺ደሰኛያቱ ሆይ ደስ ይበልሽ።
@user-ix3un4xc1n
@user-ix3un4xc1n 4 жыл бұрын
ከእመብርሀን ከቅድስት ድንግል ማርያም ረድኤት በረከት ይደርብን አሜን ለስተማሩን ለበከሩን ለአባታችን ቃል ይህውትን ያስማልን አሜን
@aziebtadesse3411
@aziebtadesse3411 3 жыл бұрын
አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን አመሰግናለሁ
@tsegage6935
@tsegage6935 4 жыл бұрын
የጌታ እናት ሆይ ደስስስስስሰሰ ይበልሽ
@abduadu6625
@abduadu6625 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክልን ረድኤታችሁ ይደርብን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@mahderabebe9724
@mahderabebe9724 2 жыл бұрын
egziabher yestelen
@genettewlda8115
@genettewlda8115 4 жыл бұрын
አሜን ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ በላቤት #የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ ከፍ ከፍ ይበል ይክበር ይመስገን የዘለአለም ንጉሥ #የእመብርሃን ጣዕሟ ፍቅሯ በረከት ሬዴኤቷ ይደርብን ለአባታችን በዕድሜና በጸጋ ይጠብቅልን!
@tigistabebe9950
@tigistabebe9950 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህወትን ያሠማልን🙏🙏🙏
@user-ir3ju2im2j
@user-ir3ju2im2j 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤አባታችንፈጣሪያኑርልን
@amsaletefara7995
@amsaletefara7995 4 жыл бұрын
ከቡር አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-ws7xf4yh6i
@user-ws7xf4yh6i 4 жыл бұрын
ደስተኛይቱ ሆይ ደስ ይበልሽ እመቤቴ ማርያም ሆይ ደስ ይበልሽ ለአባታችን የህይወት ቃልን ያሰማልን።
@debremitiku8290
@debremitiku8290 4 жыл бұрын
Kale Hewet Yasmalen. Bedmay Betena Yetbekelen. Amen.
@almazarega8629
@almazarega8629 4 жыл бұрын
ወላዲተ አምላክ ቅድሰት ድንግልማርያም ፍቅሯ በልባችን ጣእሞአ በአንደበታቸን ይድርብን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን
@user-hl2ck4er9h
@user-hl2ck4er9h 4 жыл бұрын
የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 🙏🙏🙏አባታቻን ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስት ሰማይ ያውርሰልን ።።🙏🙏🙏🙏
@yeshikidane8988
@yeshikidane8988 4 жыл бұрын
ቃለሕ ወእት ያሰማልን አባታችን
@zenabali2846
@zenabali2846 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህወትን ያሠማልን፣🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@etmanchmulatu1560
@etmanchmulatu1560 4 жыл бұрын
Amen amen amen kale,yewhat,yasemalen,labtachn,erjam,edmna, Tenane,yadelelen🙏🙏🙏
@user-tr7gk1ug7t
@user-tr7gk1ug7t 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ኣባታችን መምህራችን በእድመ ቤጤና ይጠብቅልን አሜን ጣኣማ ፍቅራ የእመብርሃን ቅድስት ድንግል ማርያም በልባችን ፅላታ ያሳድርልን አሜን
@zedzwachecha3879
@zedzwachecha3879 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን አባታችን እድሜ ከጤናጋር ቸሩ ፈጣሪ ይስጥልን
@user-wf6vk9ce6n
@user-wf6vk9ce6n 4 жыл бұрын
ቄለሕይወት ያሸማልን
@genettube527
@genettube527 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማን መንግስት ሰማአት ያውርስልን አባታችን በእውነቱ እግዚአብሔር ፀጋው ሰላም የአገልግሎት ዘመኖትን ያዝምልን አሜን አሜን አሜን አሜን
@hirutdesta3001
@hirutdesta3001 4 жыл бұрын
አባታችንን ልዑል እግዚአብሔር ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ረዥም ዕድሜና ጤናን ይስጥልን። አሜን አሜን አሜን፤
@user-jp1mi1ik6y
@user-jp1mi1ik6y 4 жыл бұрын
የህይወት ቃል ያሰማልን አባታችን በስም ስላሴ በቸር ያውለን
@millonphoto811
@millonphoto811 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያስማልን አባታችን የሚያስተምሩት ትምህርት በእውነት በጣም የሚያንጽ ነው በእውነት እስተዋይ ልቦናን የሚስማ ጆሮን ይስጠን በእውነት የወላዲተእምላክ ፍቅሯ በረከቷ ይብዛልን አባታችን
@tigistbelete7960
@tigistbelete7960 4 жыл бұрын
አባዩ እረጅም እድሜ ይስጥልኝ ቃለህይወት ያሰማልኝ
@berhanekiflu3065
@berhanekiflu3065 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማለን ለንተ ኣነሳስቶ ያስተማረን ሉኡል እግዚኣብሔር ለዘለኣለም ይክበር ይመስገን ኣሜን
@user-pw3vc3tb7c
@user-pw3vc3tb7c 4 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን። በሚሰጡን ትምህርት ህይወቴ እየተቀየረ ነው። እድሜ ይስጥልን!
@zigeredag8459
@zigeredag8459 4 жыл бұрын
Memhrachn lenga ledonkorowochu tselyuln!!! yemesmat lbonayon endikeftlgn le getachn medanitachn eyesus krstos ylemnewaleyung ysetegn zend 😭😭😭😭😭😭😔😔😔😔
@yalganeshasnakew895
@yalganeshasnakew895 4 жыл бұрын
kale hiywot yasmalne
@orthodoxtewahidochristian6479
@orthodoxtewahidochristian6479 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን✟❤ ደስተኛይቱ ሆይ ደስ ይበልሽ።
@hdjdjxn8361
@hdjdjxn8361 4 жыл бұрын
ቃለ ህይውት ያሰማልን የአባቶቻችን ፀጋውን ያብዛልዎት የእመብዙሀን ፍቅር ይደርብን
@asoupiamarhawi6405
@asoupiamarhawi6405 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን በአድመ በጤና ያቆይልን ኤግዚያብሔር አምላክ
@user-bh4ho4ol3p
@user-bh4ho4ol3p 4 жыл бұрын
Amenn amenn amenn kale hiwet yasemaln I memehrachn fetari tena selam tsegan yabzulet
@tigueshetu4710
@tigueshetu4710 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህወሃት ያስማልን አባተችን 🙏🙏🙏
@selamawithabtom6991
@selamawithabtom6991 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን!!!🤲🤲🤲🤲🤲⛪💠🕯⛪💠🕯⛪💠🕯⛪💠🕯⛪💠🕯⛪
@aynalemdeme2550
@aynalemdeme2550 4 жыл бұрын
kale hiywet yasemaln abatachin des sil
@martanuri8658
@martanuri8658 3 жыл бұрын
Abatachin kele hiwot yesemale,,,,
@libneshtirulo2278
@libneshtirulo2278 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwote yasmalene abatachin ye agelglote zamnoten yasrzamlene 👏👏👏
@etebegnikoshashaalegni4623
@etebegnikoshashaalegni4623 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን ከበረከታቹ ይክፈለን አሜን!
@kefelegnteketay6313
@kefelegnteketay6313 4 жыл бұрын
Egziabher edmenatena ystachu abatachin kalehiwotun yasemalin
@asadeteshome1114
@asadeteshome1114 4 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን ለአባታችን በእድሜ በጤና ያኑርልን አሜን{፫}
@askaleknife6615
@askaleknife6615 4 жыл бұрын
ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን :: እግዚአብሔር ይጠብቅልን ::
@asterhaile8145
@asterhaile8145 4 жыл бұрын
አሜንቀለህይኖት፡የሰማልን
@tigitagere3340
@tigitagere3340 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ያገልግሎዎትን ዘመን ያርዝምልን
@kienfemichaeltemesgen9168
@kienfemichaeltemesgen9168 4 жыл бұрын
ቃለ፡ሕይወት፡ያሰማልን።
@selamawitamare2733
@selamawitamare2733 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን።
@mazineguse5030
@mazineguse5030 4 жыл бұрын
ቃለ ሒውት ያማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@tr7094
@tr7094 4 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን!!! From thousands miles away, it’s a blessing to be able to listen to God’s word from you. Thank you so much!!!
@meriwerku4001
@meriwerku4001 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አባታች በረከተውት ይድረሰን
@user-dt4hn2oj2l
@user-dt4hn2oj2l 4 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@aziebabraham5586
@aziebabraham5586 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen qale hiwet yasemaln🙏🙏🙏
@serkalemteem3026
@serkalemteem3026 4 жыл бұрын
ቃለህወት ያሠማልን
@ashenafibekele8929
@ashenafibekele8929 4 жыл бұрын
Amen kale hiwete yasemalen
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 4 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalen amen
@sara-ss1hz
@sara-ss1hz 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን እኛም የሰማነውን በልባችን ፅላት ይፃፍልን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ረእድኤት በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@user-cy1xw9qr5n
@user-cy1xw9qr5n 4 жыл бұрын
መምህራችን አባገብረ ኪዳን መንግስት ሰማያትን ያወርስልን
@mmm-zc4rn
@mmm-zc4rn 4 жыл бұрын
AmenAmenAmenQaleeyewateyasamalen
@user-hb9dz3ld7b
@user-hb9dz3ld7b 4 жыл бұрын
AMEN KALE HIWETE YASEMALENE
@tekluhawey1002
@tekluhawey1002 4 жыл бұрын
Entay elna emo kngelxo ena ezi xega ezi amlak ymesgen neakum zhabena qal hiwet yesmealna abona kbri yhabelna
@lemodakwt8236
@lemodakwt8236 4 жыл бұрын
አባታችንንቃለይህትያሰማልንተስፋመንግስትሰማያትያዋርስልንየስወበርከትለኛምይደርብን
@classicstoer4983
@classicstoer4983 4 жыл бұрын
.aኦርቶዶክ ዜማ orthodox Zema
@taye6102
@taye6102 4 жыл бұрын
ኮሜንታተሮች ሊኩን በመጫን የቤተሰብ ሁኑ kzfaq.info/get/bejne/qLaYhah517vRf4k.html
@zerafiychrenate7401
@zerafiychrenate7401 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@orthodoxtewahedoyoutube4629
@orthodoxtewahedoyoutube4629 4 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን በሕይወተ ሥጋ ይጠብቅልን
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 59 МЛН
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 128 МЛН
+++ ''ባስጨነቋቸው መጠን በዙ'' +++ በአባ ገብረ ኪዳን ግርማ+++
59:22
Mekrez Ze Tewahdo | መቅረዝ ዘ ተዋህዶ
Рет қаралды 10 М.
Bakr x Бегиш - TYTYN (Mood Video)
3:08
Bakr
Рет қаралды 2,2 МЛН
Doston Ergashev - Kambag'alga (Official Music Video)
5:32
Doston Ergashev
Рет қаралды 4,4 МЛН
Zattybek & ESKARA ЖАҢА ХИТ 2024
2:03
Ескара Бейбітов
Рет қаралды 514 М.