ደስታዬ

  Рет қаралды 2,288,421

Daniel Amdemichael

Daniel Amdemichael

Жыл бұрын

Пікірлер: 526
@mimitube7660
@mimitube7660 Жыл бұрын
የዛሬ አመት ኦርቶዶክስ ነኝ መዝሙሮችህን እወዳቸዋለሁ ብዬ በኮሜንት ኮምቼ ነበር አሁን ግን ራሴን ለጌታ ሰጥቼዋለሁ ጌታ ማረከኝ 🙌በጌታ ተጎበኘው ደስታዬ በጌታ ሙሉ ነው ከእንግዲህስ ምን እሻለሁ ሀሌሉያ ዳኒ አንተ ብሩክ ነህ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ🙌🙏❤️
@DanielAmdemichael
@DanielAmdemichael Жыл бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!!
@mimitube7660
@mimitube7660 Жыл бұрын
Amen 🙏
@marthayohannes645
@marthayohannes645 Жыл бұрын
እንኳን ጌታ ረዳህ ..... ጌታ ማደሪያው ይባረክ
@user-mi4qs7dx7f
@user-mi4qs7dx7f Жыл бұрын
እልልልልልል
@user-iw1ik2ps3f
@user-iw1ik2ps3f Жыл бұрын
Geta melkam nw be dehna gize wed rasu terash
@amanahmed8838
@amanahmed8838 4 ай бұрын
ተማሪ እያለሁ ሰድሰት ኪሎ Assembly of God Church ዳኒ ሲዘምር ብዙ ሰው ጌታን ይቀበል ነበር። ጌታ በብዙ ተጠቅሞበታል። እኔም የዛንግዜ ጌታ አገኘኝ። ይህው አሁንም አርፊያለሁ በሱ።
@mulle33
@mulle33 7 ай бұрын
ገና ጌታን ማግኘቴ ነው ይህን መዝሙር መስማት ማቆም አለቻልኩም ዉስጤን በደስታ ይሞላዋል ተባረክ
@LamlamA-xc6iu
@LamlamA-xc6iu 3 күн бұрын
Berta wndema tadelke ameltek
@geniisi
@geniisi 10 ай бұрын
ጳውሎስ ሁሉን ትቶ ተከትሎት እሩጫውን ጨረሰ እኔ ምንም የምተወው ክብር አልነበረኝም የተራቆትኩ ነበርኩ አሁን ለየትኛውም ክብር አሮጥም የታረደውን በግ ፊት ለፊት ላየው እሮጣለው.....ይሄን መዝሙር በሰማውት ቁጥር የሚገባኝ ይሄ ነው ልዑሉ እየሱስ ይክበር ዳኒ ተባረክ
@naቲ
@naቲ 9 күн бұрын
ይሄን መዝሙር ስሰማ ወደ ኀላ ወስዶኝ ልጅነቴን ያስታውሰኛል ሰንዴይ እስኩሌ ትዝ ትለኛለች ያቺ ወንድሜ ገዝቶአት ሁሌ የዳኒን መዝሙር ምንሰማባት ቴፕ ብቻ ብዙ ነገር... አሁን የ 32 ዓመት ጎሬምሳ ነኝ ጌታ ዕድሜ ከጨመረልን ከ 32 ዓመት በኀላም እየሰማሁት ምባረክበት መዝሙር ነው:: ዳኒ ተባረክ እግዚአብሔር አንተን በዘመናችን ስለሰጠን ስሙ ይክበር ፡፡
@alazarwolde1790
@alazarwolde1790 11 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ነኝ መዝሙሮችህን እየሰማሁ ነው ያደኩት...... አሁን ግን በጌታ ነኝ ፣ ደስታዬ በጌታ ሙሉ ነው ሀለሉያ
@missrespect-bh2bj
@missrespect-bh2bj 2 ай бұрын
❤❤❤Thanks to God
@beki880
@beki880 Жыл бұрын
ይሄንን መዝሙር ስሰማ ልቤ በደስታ ይሞላል''ደስታዬ በጌታ ሙሉ ነው '' ዳኒዬዬ በጣም ነው የምወድህ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ❤️❤️❤️
@abelberhanu4394
@abelberhanu4394 11 ай бұрын
ሲከፋኝ የምጽናናበት መዝሙር ጌታ ይባርክህ❤❤❤❤❤
@gospelsingersamueladelloof7369
@gospelsingersamueladelloof7369 Жыл бұрын
ዳንዬ ይህ መዝሙር የህይወት ዘመን መዝሙር ነው ከዚህ ዓለም የውሸት ደስታ ወደ እውተኛ ሃሴት ወደሌላ ክብር እንድገባ ያደርገኛል 💗💗💗💗💗💗💗💗
@tarikutesfaye447
@tarikutesfaye447 11 ай бұрын
I am still watching after 11 months. Yesuus Fayisaadha! ኢየሱስ ያድናል!
@edilutefera2688
@edilutefera2688 21 күн бұрын
ጌታ ዘመንህ ይባረከው መቼም የማይጠገቡ ነው መዝሙሮችህ
@amaryatube
@amaryatube Жыл бұрын
አሜን! ደስታቸን በጌታ ሁሌም ሙሉ ነው ፤ ክብር ለኢየሱስ ይሁን ። ዳኒዬ ተባረክልኝ
@mengistubeyene3694
@mengistubeyene3694 Жыл бұрын
በጣም የምወደዉ ዝማሬ ደስታዬ በጌታ ሙሉ ነዉ ከእንጊድ ምንስ ያሸኛል በምድሪ ከምገኘዉ ሀብት ይልቅ የአምላኬ ፍቅር ማሪኮኛል የምድር ዝናና ከበሬታ አለፈነዉ ትቼአለሁ አምላኬ ክበር ባለህበት ለኔስ ሀገር በሰማይ ነዉ ቃሉ እንደምናገረዉ ሃለ ሉያ
@27lillymay
@27lillymay 6 күн бұрын
Can I please Get the full lyrics
@hananamengistu4011
@hananamengistu4011 Жыл бұрын
መኖሪያችን በስማይ ጌታ ይባረክ!! ጸጋና ሰላም ካንተ ጋ ይሁን
@olkabayadessa8555
@olkabayadessa8555 7 ай бұрын
መዝሙሮችህ ሁሉም ዘመን ተሻጋሪ ናቸው ጌታ በረዥም እድሜና ጤና ይባርክህ ዳኒዬ የኛ ስጦታ
@abenezerasfaw9410
@abenezerasfaw9410 23 күн бұрын
ይሄን ዝማሪ ስሰማ አለቅሳለሁ አቤት የእግዚአብሔር ምህረት በዘመኔ ጠብቆኛል ዳኒዬ ዘመንህ ይባረክ❤
@Kaleb1988
@Kaleb1988 Жыл бұрын
“በእግዚአብሔር ታመን፥ መልካምንም አድርግ፥ በምድርም ተቀመጥ፥ ታምነህም ተሰማራ። በእግዚአብሔር ደስ ይበልህ፥ የልብህንም መሻት ይሰጥሃል። መንገድህን ለእግዚአብሔር አደራ ስጥ፥ በእርሱም ታመን፥ እርሱም ያደርግልሃል።” - መዝሙረ ዳዊት 37: 3-5 የተስፋ ምንጫችን እሱ ነውና ደስታችን ሁሌም በጌታ ሙሉ ነው:: ተባረክልን!!
@zemenjonedi1047
@zemenjonedi1047 Жыл бұрын
አሜን!!
@yemikerterefe5820
@yemikerterefe5820 Жыл бұрын
ኣሜን❤❤
@user-zh5wo7wg9j
@user-zh5wo7wg9j 7 ай бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በመዝሙሩ ታማርካለው በዉነት
@azebtefera1795
@azebtefera1795 Жыл бұрын
መዝሙሮችህ ሁሌ እንደአዲስ ነው የማዳምጠው ጌታ እየሱስ ይባርክህ ዳኒ።
@BereketTadesse-cy9qz
@BereketTadesse-cy9qz Жыл бұрын
ሲከፋኝ የምፅናናበት መዝሙር❤❤❤❤
@yosephabebe2075
@yosephabebe2075 Жыл бұрын
"ሁሉም ነገር የመጣው ከሰው ልጅ በኋላ ነው!!" "ሁሉም ነገር = የሰው ልጅ ከተፈጠረ በኋላ የተፈጠረ ማንኛውም ነገር" ሰው ለሆነ ሁሉ የሚከተለውን ጥያቄ መጠየቅ እፈልጋለሁ። "ወንድማችን በተሰጠው ልክ ስለሚኖር ነው በሁሉም ዘንድ የሚወደደው።" ቢሆንም ጥያቄው እሱንም ይመለከታል። እስቲ ሁለት ተቃራኒ የሆኑ ቃሎች እንውሰድ። ነገር ግን ተፈጡራዊ ወይም ሰው ሰራሽ መሆናቸውን መለየት ግድ ይለናል። እኔ ጥያቄዬ የሚሆነው ሰው ሰራሽ በሆኑት ላይ ነው። ለምሳሌ፦ ሰላም - ጦርነት፤ ፍቅር - ጥላቻ፤ ሀብታም - ድሀ፤ . . . ጥያቂዬ፦ በምን ምክንያት ተፈጠሩ የሚለው ነው። እንደኔ እምነት፦ ከመፈጠርም በላይ በአለም መዝገበ ቃላት ላይ ስልጣን አግኝተው እየኖርናቸው ነው። እህቶቼ/ ወንድሞቼ፦ እኛ መኖር ያለብን፤ እነዚህ ሰው ሰራሽ የሆኑ ሁለት ተቃራኒ ቃሎች አንድ እዲሆኑና፤ ከልማድነት አልፎ ከአለም መዝገበ ቃላት እዲፋቁ መሆን አለበት። ይህ ባልሆነበት፤ ግዜው ይደርስና ምንም ሳንሰራ እንጠራለን። ያኔ የሚዳኘን ሰው ሰራሹ ሳይሆን፤ ተፈጡራዊው ሁለት ሆኖ አንድ የሆነው ነው። በመጨረሻ የእኔን መረዳት ክትቤ መልክቴን ልቕጭ። እንደኔ መረዳት፦ እነዚህ ዛሬ የምንኖራቸው ግን ሰው ሰራሽ የሆኑት ሁለት ተቃራሪ በጋራ ያልተሰጡን ቃሎች የተፈጠሩት፤ የሰው ልጅ ክንውኖቹን በግዜ ላይ መሰረት ሳያደርግና በተጨማሪ ደግሞ እርቀትንና መጠንን እንደ ግባት ሳይጠቀም ስለሚክነውን ነው። የዚህ ውጤት ደግሞ ሚዛናዊነትን ማጣት ይሆናል። የሰው ልጅ ሚዛናዊ ካልሆነ፡ እነዚህን ሁለት ተቃራኒ ነገር ግን ሰው ሰራሽ ቃሎች እየኖረ፤ ሲደላውም - ሲከፋውም ተጨማሪ ቃላቶች እየፈጠረ ግዜው ደርሶ ምንም ሳይሰራ ይጠራል። "የእዮብን እድሜ ለመኖር የሚሻ፤ ዛሬ አንድ ብሎ ለሚዛናዊነት ይስራ።" ይህ ሲሆን ነው ከልማድ ባለፈ ከአለም መዝገበ ቃላት መፋቅ የምንችለው። (/x+-) "ሌላ መንገድ የለም!!!" (/x+-)
@tarikutesfaye447
@tarikutesfaye447 Жыл бұрын
I can't stop listening🙏🙏 Haleluyya!!! EEBBIFAMI!
@nibrettadese6110
@nibrettadese6110 3 ай бұрын
ዘመን ተሻጋሪ ምርጥ መዝሙር በጣም ነው የምወደው።
@user-ni1on6jc4t
@user-ni1on6jc4t Жыл бұрын
መዝሙሮችህ ሁሉም ዘመን ተሻጋሪ ናቸው ጌታ በረዥም እድሜና ጤና ይባርክህ ዳኒዬ የኛ ስጦታ ❤️❤️❤️😘😘
@mealatwelday7375
@mealatwelday7375 Жыл бұрын
Welcome to our Fathers Kingdom!🎉
@liliteshome4436
@liliteshome4436 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ እየሱስ እኮ ፍቅርርርር ነው ጌታ እንዴት ብትወደኝ ነው ያንተ ያረከኝ😭😭😭😭
@eliastekeste1352
@eliastekeste1352 Жыл бұрын
ደስታዬ በጌታ ሙሉ ነው ከእርሱ ጋር መሆን እንመርጣለን ተባረክ ዳኒዬ
@eliasgelan5735
@eliasgelan5735 Жыл бұрын
Elelelelele amen ደስታችን ለሆነው ጌታ ክብር ይሁንለት🙏🙏🙏 ዳኒዬ ተባረክልኝ
@eleniengedasew2076
@eleniengedasew2076 Жыл бұрын
የማይረሳ ጊዜ ነበር የነበረን በሙሉ ወንጌል ተባረክ ዳኒዬ ወንድሜ
@cheruabilemma8338
@cheruabilemma8338 Жыл бұрын
ዳኒዬ አንተ በረከታችን ነህ መዝሙሮችህን በሰማሁ ቁጥር መንፈሴ ይናቀቃኛል ልዑል እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰደው ብርክክ በልልኝ 🥰🥰🥰
@amanuelkiros4282
@amanuelkiros4282 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ መዝሙርህ መንፈስ ህይወት ን ያደስልኝል በጣም ነው ውስጥ ደስታ አገኝለህ
@eyeruskassa6302
@eyeruskassa6302 Жыл бұрын
በኔ ዘመንም ትክክለኛ ዘማሪ አሉ ብዬ ኮርቼ ከማወራባቸው አንዱ አንተነህ!!
@ruthlel
@ruthlel Жыл бұрын
omg i was listen this music for 24\7 i really blessed by this song may god bless u
@solomontessema4333
@solomontessema4333 Жыл бұрын
አሜን የዓለም ነገር ከንቱ የከንቱ ከንቱ ነው ከእግዚአብሔር ጋር መሆን ብቻ ነው ለካስ ደስታ ። ዳኒዬዬዬ እወዳካለው በቃ።
@setegnmerko653
@setegnmerko653 Жыл бұрын
እኔም ዳኒዬዬዬዬዬዬ
@shitayeerepesa8705
@shitayeerepesa8705 8 ай бұрын
❤❤❤❤
@abenezerdagne2637
@abenezerdagne2637 9 ай бұрын
Yihen mezmur lij hogne yihe bekir kaset isema nebere!!!! Betam nw yemibarekbet❤❤❤
@fikremandefro4899
@fikremandefro4899 Жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ። ደስታዬ በጌታ ሙሉ ነው።
@teketelforsido7825
@teketelforsido7825 Жыл бұрын
ያዘለለም መኖሪያችን ያሆነወ ጌታ ይባርክ ❤❤
@jesuschrist15111
@jesuschrist15111 Жыл бұрын
✞ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።✟❤ “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
@godislove6010
@godislove6010 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🇪🇷🙏🏼🇪🇹
@temesgenpaulos8046
@temesgenpaulos8046 Жыл бұрын
አሜን አሜን ክብር ለእርሱ ሁሌም ይሁን ደስታዬ በጌታ ሙሉ ነው ተባረክ የተባረክ የእግዚአብሔር ሰው ዳን
@habeshtutor2092
@habeshtutor2092 Жыл бұрын
This is so so Amaizing. D.A is tuned on Gods frequency!!! GBU 🙏
@abenezerbirhanu3721
@abenezerbirhanu3721 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ሁሌም መልካም አምላክ ነው ዳኒዬ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህ ይባርክህ 👑👑👑
@kebedeLodamo
@kebedeLodamo 2 күн бұрын
ደስታዬ በጌታ ሙሉ ነው ሀሌሉያ አመሰግንሃለሁ ኢየሱስ !❤❤❤
@solomonayalew7947
@solomonayalew7947 Жыл бұрын
O.......MG መንፈስ እንደውሃ በላዬ ሲፈስስ ይታወቀኛል ተባረክ dani -every ትኩስ የሆነ መዝሙር
@user-ex8tl4su6e
@user-ex8tl4su6e Ай бұрын
😂😂😂ዳኒዬ የሰማይ አምላክ አብዝቶ ይባርክ ተባረክ❤❤❤❤❤
@amanenoro1567
@amanenoro1567 Жыл бұрын
Amazing worship yzeh breket tekafay bmehonachen geta ymesgen
@letinalibsekal3405
@letinalibsekal3405 Жыл бұрын
Amen Amen 🙏 እግዚአብሔር ይመሰገን አንተን የስጠን ጌታ ስሙ ይባረክ!!!❤️❤️❤️
@CherinetBurka
@CherinetBurka Жыл бұрын
hallelujah ,yemlake fkr markognal.... yenesi hager besemay nw. tebakrek Dani Tiru abatim neh,
@user-mi2us6qn5o
@user-mi2us6qn5o Жыл бұрын
tabarakilign Pr. dani zamanih yetabareka yihun
@elisayimer2910
@elisayimer2910 Жыл бұрын
በአሁኑ ዘመን እግዚአብሔርን አድከብሮ ተከብሮ የሚኖር ክርስታቲያን እንደዚህ አግዚአብሔር።ሲመለክ እንዴት ደስ ይላል ፓስተር ዳንኤል እግዚአብሔር ይባርክህ ህዝብም ይባረክ አሜን
@yosephabebe2075
@yosephabebe2075 Жыл бұрын
"ሁሉም ነገር የመጣው ከሰው ልጅ በኋላ ነው!!" "ሁሉም ነገር = የሰው ልጅ ከተፈጠረ በኋላ የተፈጠረ ማንኛውም ነገር" ሰው ለሆነ ሁሉ የሚከተለውን ጥያቄ መጠየቅ እፈልጋለሁ። "ወንድማችን በተሰጠው ልክ ስለሚኖር ነው በሁሉም ዘንድ የሚወደደው።" ቢሆንም ጥያቄው እሱንም ይመለከታል። እስቲ ሁለት ተቃራኒ የሆኑ ቃሎች እንውሰድ። ነገር ግን ተፈጡራዊ ወይም ሰው ሰራሽ መሆናቸውን መለየት ግድ ይለናል። እኔ ጥያቄዬ የሚሆነው ሰው ሰራሽ በሆኑት ላይ ነው። ለምሳሌ፦ ሰላም - ጦርነት፤ ፍቅር - ጥላቻ፤ ሀብታም - ድሀ፤ . . . ጥያቂዬ፦ በምን ምክንያት ተፈጠሩ የሚለው ነው። እንደኔ እምነት፦ ከመፈጠርም በላይ በአለም መዝገበ ቃላት ላይ ስልጣን አግኝተው እየኖርናቸው ነው። እህቶቼ/ ወንድሞቼ፦ እኛ መኖር ያለብን፤ እነዚህ ሰው ሰራሽ የሆኑ ሁለት ተቃራኒ ቃሎች አንድ እዲሆኑና፤ ከልማድነት አልፎ ከአለም መዝገበ ቃላት እዲፋቁ መሆን አለበት። ይህ ባልሆነበት፤ ግዜው ይደርስና ምንም ሳንሰራ እንጠራለን። ያኔ የሚዳኘን ሰው ሰራሹ ሳይሆን፤ ተፈጡራዊው ሁለት ሆኖ አንድ የሆነው ነው። በመጨረሻ የእኔን መረዳት ክትቤ መልክቴን ልቕጭ። እንደኔ መረዳት፦ እነዚህ ዛሬ የምንኖራቸው ግን ሰው ሰራሽ የሆኑት ሁለት ተቃራሪ በጋራ ያልተሰጡን ቃሎች የተፈጠሩት፤ የሰው ልጅ ክንውኖቹን በግዜ ላይ መሰረት ሳያደርግና በተጨማሪ ደግሞ እርቀትንና መጠንን እንደ ግባት ሳይጠቀም ስለሚክነውን ነው። የዚህ ውጤት ደግሞ ሚዛናዊነትን ማጣት ይሆናል። የሰው ልጅ ሚዛናዊ ካልሆነ፡ እነዚህን ሁለት ተቃራኒ ነገር ግን ሰው ሰራሽ ቃሎች እየኖረ፤ ሲደላውም - ሲከፋውም ተጨማሪ ቃላቶች እየፈጠረ ግዜው ደርሶ ምንም ሳይሰራ ይጠራል። "የእዮብን እድሜ ለመኖር የሚሻ፤ ዛሬ አንድ ብሎ ለሚዛናዊነት ይስራ።" ይህ ሲሆን ነው ከልማድ ባለፈ ከአለም መዝገበ ቃላት መፋቅ የምንችለው። (/x+-) "ሌላ መንገድ የለም!!!" (/x+-)
@EndryasMathwos-sv3tl
@EndryasMathwos-sv3tl 6 ай бұрын
ክብር ላይ ይሁዳ አምባሳክ ክብር ለጌታችን ላይ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ስሙም እግዚአብሔር ዘመን ይባርክ ተባረክ ፀጋው ይጨመርልኝ ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ሞገስ ይሁንላ ክብር ሁሉ በአንተ ይጨመር❤❤❤❤
@user-or4gi2gg6c
@user-or4gi2gg6c Күн бұрын
Daniye amenen amenene tebareke abete
@BethelAlemseged
@BethelAlemseged 10 ай бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልህ ዳኒዬ እንወድሀለን ተባረክ
@sintefamousoha6866
@sintefamousoha6866 10 ай бұрын
enkohanim pente honiku , bayihon eko yihin mezimur alsemam eko, praise jesus!
@tinsaetafese
@tinsaetafese 7 ай бұрын
ጌታ ይባረክ ጸጋው ይብዛልህ ❤
@diboralabiso8429
@diboralabiso8429 9 ай бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ፀጋ ያብዛልህ ዘመን ይባረክ አዎ ማኖርዬ አድርጎታል እግዚአብሔር በምገንበት 🙏🤲
@LamlamA-xc6iu
@LamlamA-xc6iu 3 күн бұрын
Betam new mewdeh betam mezmurochek wdegeta endemta agezognal endehu zebeye ewdehalew ergatake zemareke segawn yabzalek leke lesely sel hule eje memeragn lmkefet yanten mezmur new tebarkelgn 🥰❤️❤️
@henokgetachew1153
@henokgetachew1153 Жыл бұрын
Daniye tebarek abate betam ewodhalehu ❤️❤️
@samibeyene-iq5hk
@samibeyene-iq5hk Жыл бұрын
Daniye heyawu yehone mezimu tizemiralehe bicha sayiho hiyawu nuro tinoralehe anitenna betesebhe hulu yemitizemrelti amilaki yibarekachu tebareku.
@BanchialemMaru
@BanchialemMaru 11 ай бұрын
Hallelujah Praise the Lord Almighty! God Bless You Pastor Daniel
@derejeafrassa8755
@derejeafrassa8755 Жыл бұрын
ተባረክ በብዙ ዳኒዬ!!!
@tsehayuamare9032
@tsehayuamare9032 8 ай бұрын
ዳኒ እግዚአብሔር ይባርክህ። መዝሙሮችህን እወዳቸዋለሁ፤ አዳምጣቸዋለው። እግዚአብሔር አንተን፤ ቤተሰቦችህን፤ መዝሙሮችህን እና ጤናህን ይባርክ ። አሜን ።
@EskinderKebede-ku2wd
@EskinderKebede-ku2wd 5 ай бұрын
መኖሪያዬ አድረጎታል እግዚአብሔር በሚገኝበተ ኦኦኦኦ ሰዉ ከእግዚአብሔር ጋር ክብር ይሁን
@yhay-hg6rt
@yhay-hg6rt Жыл бұрын
አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤ ደስታዬ በጌታ ሙሉ ነው
@danababa591
@danababa591 Жыл бұрын
ክብር ሁሉ ለልዑል እግዚአብሔር ይሁን ሃሌሉያያያያያያያያያያያያ እልልልልልልልልልልልል አባቴ ኢየሱስ እወድሃለሁ ለዘላለም🔥❤❤❤😭❤❤❤❤❤ ጌታ ለዘላለም ይባርክ የደስታዬ ምንጭ ኢየሱስ🔥🔥❤❤❤👏👏👏👏👏 በጣም በጌታ የተወደድክ ልዩ የእግዚአብሔር ሰው ጌታ ይጠብቅህ🔥❤😘😘😘😘😘
@EThiopiaChristianSongsRC
@EThiopiaChristianSongsRC 11 ай бұрын
WoW I am glad to be in this concert honestly its a Blessing #HALELUJAH
@gadisatasfa239
@gadisatasfa239 Жыл бұрын
Dani betam nw imiwadih God bless you♥️♥️♥️
@instrumentalmusic5330
@instrumentalmusic5330 Жыл бұрын
ዳኒዬ ዘመንህ ይባረክ
@IlajffuJfxurt-wm7is
@IlajffuJfxurt-wm7is 11 ай бұрын
Egizabre yibarike wondimachine
@ibsakebede9889
@ibsakebede9889 5 ай бұрын
Tebarek Geta yibarkih
@dessalegntamiru945
@dessalegntamiru945 Жыл бұрын
Yetebarek sewu, yante mezmur yesewun menfesi betam yadisal!
@daniteckcstube
@daniteckcstube 3 ай бұрын
wawwwwww tebarek
@tsionzarello8342
@tsionzarello8342 Жыл бұрын
Amen getaye yibarek daniye tebareklgn zemenke yibarek 🥰😍❤️🙏
@jalenemirgissa4932
@jalenemirgissa4932 Жыл бұрын
Egziabher yibarkih Dani!
@sewunetkumssa3607
@sewunetkumssa3607 Жыл бұрын
ፍጹም ከፈጣሪ ጋር የሚያገናኝ መዝሙር ነው
@wakumaamsalu1934
@wakumaamsalu1934 Жыл бұрын
ስለ አንተ ጌታ ይባረክ ዳንዬ ፀጋ ይብዛልህ 😍😍
@user-lh9zj7xs4i
@user-lh9zj7xs4i Жыл бұрын
ዳኒዬ መዝሙሮች ህን ስሰማ ውስጤ ሀሴት ያደርጋል እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ we love you❤❤
@yosephabebe2075
@yosephabebe2075 Жыл бұрын
"ሁሉም ነገር የመጣው ከሰው ልጅ በኋላ ነው!!" "ሁሉም ነገር = የሰው ልጅ ከተፈጠረ በኋላ የተፈጠረ ማንኛውም ነገር" ሰው ለሆነ ሁሉ የሚከተለውን ጥያቄ መጠየቅ እፈልጋለሁ። "ወንድማችን በተሰጠው ልክ ስለሚኖር ነው በሁሉም ዘንድ የሚወደደው።" ቢሆንም ጥያቄው እሱንም ይመለከታል። እስቲ ሁለት ተቃራኒ የሆኑ ቃሎች እንውሰድ። ነገር ግን ተፈጡራዊ ወይም ሰው ሰራሽ መሆናቸውን መለየት ግድ ይለናል። እኔ ጥያቄዬ የሚሆነው ሰው ሰራሽ በሆኑት ላይ ነው። ለምሳሌ፦ ሰላም - ጦርነት፤ ፍቅር - ጥላቻ፤ ሀብታም - ድሀ፤ . . . ጥያቂዬ፦ በምን ምክንያት ተፈጠሩ የሚለው ነው። እንደኔ እምነት፦ ከመፈጠርም በላይ በአለም መዝገበ ቃላት ላይ ስልጣን አግኝተው እየኖርናቸው ነው። እህቶቼ/ ወንድሞቼ፦ እኛ መኖር ያለብን፤ እነዚህ ሰው ሰራሽ የሆኑ ሁለት ተቃራኒ ቃሎች አንድ እዲሆኑና፤ ከልማድነት አልፎ ከአለም መዝገበ ቃላት እዲፋቁ መሆን አለበት። ይህ ባልሆነበት፤ ግዜው ይደርስና ምንም ሳንሰራ እንጠራለን። ያኔ የሚዳኘን ሰው ሰራሹ ሳይሆን፤ ተፈጡራዊው ሁለት ሆኖ አንድ የሆነው ነው። በመጨረሻ የእኔን መረዳት ክትቤ መልክቴን ልቕጭ። እንደኔ መረዳት፦ እነዚህ ዛሬ የምንኖራቸው ግን ሰው ሰራሽ የሆኑት ሁለት ተቃራሪ በጋራ ያልተሰጡን ቃሎች የተፈጠሩት፤ የሰው ልጅ ክንውኖቹን በግዜ ላይ መሰረት ሳያደርግና በተጨማሪ ደግሞ እርቀትንና መጠንን እንደ ግባት ሳይጠቀም ስለሚክነውን ነው። የዚህ ውጤት ደግሞ ሚዛናዊነትን ማጣት ይሆናል። የሰው ልጅ ሚዛናዊ ካልሆነ፡ እነዚህን ሁለት ተቃራኒ ነገር ግን ሰው ሰራሽ ቃሎች እየኖረ፤ ሲደላውም - ሲከፋውም ተጨማሪ ቃላቶች እየፈጠረ ግዜው ደርሶ ምንም ሳይሰራ ይጠራል። "የእዮብን እድሜ ለመኖር የሚሻ፤ ዛሬ አንድ ብሎ ለሚዛናዊነት ይስራ።" ይህ ሲሆን ነው ከልማድ ባለፈ ከአለም መዝገበ ቃላት መፋቅ የምንችለው። (/x+-) "ሌላ መንገድ የለም!!!" (/x+-)
@user-rk5ov2qm9g
@user-rk5ov2qm9g 11 ай бұрын
amen amen haleluyaa god bless youy dany you r the blessing 😇😇😇💫❤❤❤🤲🙌
@kremmesfin9744
@kremmesfin9744 Жыл бұрын
Glory Waw Daniye Yoy are blessed
@habtamugyohannes9911
@habtamugyohannes9911 Жыл бұрын
ዳኒዬ አንተ ለምድራችን ስጦታ ነህ። ዘመንህ በቤቱ በክብር ይለቅ።
@abigailkebede4613
@abigailkebede4613 Жыл бұрын
Anten yeseten Egziabher Yibarek 😍
@sarajaweso7642
@sarajaweso7642 5 ай бұрын
አሜንንን ዳስታዬ በጌታ ሙሉ ነው አሜንንን ❤❤❤ አግዚአብሔር ይባረክ ❤️🙏🙏🙏
@user-rv9id7sp1l
@user-rv9id7sp1l 4 ай бұрын
Tebarekilign danii i love you❤❤
@user-pb4jq6uw7g
@user-pb4jq6uw7g 9 ай бұрын
አሜን ጌታ ሆይ ባንተ ደሰታ መሌነው ክብር ለአ ጌታ ይሆን አሜንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@adinew17
@adinew17 24 күн бұрын
Whenever I listen to this song, I keep crying. I do not know why, but just cry uffffffff
@Eweknsh
@Eweknsh Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ሃሌሉያ እሰይ እልልልልልልልልል ጌታ ስሙ ይባረክ ለዘላለም መኖሪያዬ ነህ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ አሜንአሜን አሜን ብሩክ ነህ ተባረክልኝ
@fthisahle6654
@fthisahle6654 11 ай бұрын
❤I can't stop listening this song that's right I rejoice by God ❤❤❤we love u dani
@abelberhanu4394
@abelberhanu4394 Жыл бұрын
ተባረክ ዳኒ አሜን አሜን አሜን
@yohannesbekele96
@yohannesbekele96 Жыл бұрын
Dink presence of God ! Praise Holy name of God! Bro Dany I love you alot my eternal Brother!
@solomontekle7411
@solomontekle7411 Жыл бұрын
Dani bereketachn neh. God Bless U More.
@user-yt4ct8ju3w
@user-yt4ct8ju3w 6 ай бұрын
Tebarek be mezmurih tebarikalehu
@tarikutesfaye447
@tarikutesfaye447 Жыл бұрын
Wow! ❤❤❤❤❤❤❤❤❤God Bless You!!!!
@michaelzenebe3821
@michaelzenebe3821 11 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ
@girmatekle3304
@girmatekle3304 11 ай бұрын
god bless you dani I love this song very much
@LovelyBarbecue-im1bz
@LovelyBarbecue-im1bz 6 ай бұрын
Geta yibarek❤❤❤
@BetsiWude
@BetsiWude Ай бұрын
Bewenet betam mewedew mezwmuri nw 😍🙌🙏
@musiehabte6871
@musiehabte6871 7 ай бұрын
God bless you Tebareku
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Egzaibher Zamanachu Yetabareke shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 ❤ ♥
@shimeliesregassa5611
@shimeliesregassa5611 Жыл бұрын
Daniy bless you more! u are our blessing dear! nurelen zamaneh yilamelem!
@hiwot4665
@hiwot4665 Жыл бұрын
God Bless you Dani, you are a blessing to generation.
@senaitkuma1739
@senaitkuma1739 Жыл бұрын
አመን አልሸዳዩ ጌታ ዕድማና ጤና ይጨምሪልን እንቁ አባታችን ዳንዬ❤❤
@fesehatadese9897
@fesehatadese9897 2 ай бұрын
Tebareku. Geta. Berek. Yaderegachu
@4familytube532
@4familytube532 Жыл бұрын
ተባረክ ዳንዬ🙏
ሁሉ ባንተ ነው
13:21
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 7 МЛН
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,2 МЛН
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
ፍቅርህ ዛሬም ትኩስ ነው!
19:07
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 1,6 МЛН
ምሕረት የበዛለት
19:10
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 2,6 МЛН
ጸንቼ መቆሜ Daniel Amdemichael
17:06
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 46 М.
ካህኔ  by Azeb Hailu አዜብ ሀይሉ - Live Concert "Dink Sitota"
9:37
Azeb Hailu Official
Рет қаралды 4,9 МЛН
አይገርምም ወይ?
5:48
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 738 М.
የልቤን ብነግረው
6:47
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 1,6 МЛН
지민 (Jimin) 'Who' Official MV
3:28
HYBE LABELS
Рет қаралды 21 МЛН
LISA - ROCKSTAR (Official Music Video)
2:48
LLOUD Official
Рет қаралды 126 МЛН
Iliyas Kabdyray ft. Amre - Армандадым
2:41
Amre Official
Рет қаралды 1,5 МЛН
Әділет Жауғашар & SUNDET MUSLIM - Бір оқиға [M/V]
3:05
Әділет Жауғашар
Рет қаралды 106 М.
Malohat
3:35
Xamdam Sobirov - Topic
Рет қаралды 992 М.
Duman - мен болмасам кім? (Mood Video)
2:35
Duman Marat
Рет қаралды 37 М.