ሁሉ ባንተ ነው

  Рет қаралды 7,409,836

Daniel Amdemichael

Daniel Amdemichael

4 жыл бұрын

Пікірлер: 2 600
@weynshetlegesse5298
@weynshetlegesse5298 3 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይሄ መዝሙር ልዩ ትዝታ አለኝ ሚስቴ በወለደች በአራት ቀኗ ከወሊድ ጋር በተያያዘ የልብ ችግር ገጥሟት ካራያ ሆስፒታል ገብታ እዛ ሳድር ይሄ መዝሙር ይከፈት ነበር ያሀን የጭንቅ ስአት ያሀን ብርድ በዚ ነው የተወጣሁት ሁሌ ብሰማው ደስ ይለኛል
@elafalhazmi1879
@elafalhazmi1879 3 жыл бұрын
Uuuuuuuufffffff yemayitgeb mezemur
@hallelujah1383
@hallelujah1383 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@lebentsegaye9402
@lebentsegaye9402 3 жыл бұрын
God is good!Stay blessed!
@tigistgebremicheal6202
@tigistgebremicheal6202 3 жыл бұрын
Yemigerim misikirinet nwu wawu Balebetihi indet nat
@RahelAHafa
@RahelAHafa 3 жыл бұрын
@@tigistgebremicheal6202 my God is Good
@eyobmilkias1693
@eyobmilkias1693 3 жыл бұрын
በ1995 ዓ.ም የ9ኛ ክፍል ተማሪ ሆኘ ደጋግሜ የሚዘምረው መዝሙር ነው፡፡ ዛሬ ደግሞ የዩኒቨርሲቲ መምህር ሆኜ ከ18 ዓመት በኹላ ደግሜ ደጋግሜ ኣዳምጠዋለው፡፡ ይሄ ነው ጊዜ፤ ሁኔታ፤ ቦታና የህይወት ደረጃ የማይቀይረው እግ/ር፡፡
@eskenderkadir1099
@eskenderkadir1099 2 жыл бұрын
Amen...15 years since I started listening to this song, been to so much yet this song uplifts me everytime I listen to it. Praise the lord!
@sulafa308
@sulafa308 Жыл бұрын
Amen ,praise God
@moketunne2926
@moketunne2926 11 ай бұрын
You are blessed.
@ShawelTesfaye-lk7gc
@ShawelTesfaye-lk7gc 11 ай бұрын
የምትወደው አባትህ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ❤
@MintesinotEyasu-jf9xh
@MintesinotEyasu-jf9xh 10 ай бұрын
yegetan hayl yagegnehut mezmur new Tebarekilign ye egiziabher sew
@etagegnhailu7094
@etagegnhailu7094 2 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ነኝ እኔ......ሰው ጨፈራ ነው ብልም ለእኔ ግን የ ኢግዝያብሔር ቃል ነው ተባረክ ወንድሜ
@BereketAbera-oo2qz
@BereketAbera-oo2qz 3 ай бұрын
የድሮዎቹማ እንደዚህ በስረአት ነበር የሚዘምሩት። ያሁኖቹ ናቸው ጭፈራ ያደረጉት።
@khadheejaqte721
@khadheejaqte721 2 жыл бұрын
እንደ ጴንጤ ሰላማዊ ሰው ግን አለ አሁንም ሰላማቹ ይብዛ እኔ ሙስሊም ነኝ ግን እውነትን መናገር ግድ ስለሆነብኝ ነው
@ContentKey-fn4id
@ContentKey-fn4id 2 ай бұрын
@user-is5np9bi7h
@user-is5np9bi7h Ай бұрын
ይህ የእግዛብሄር ስጦታ ላንተም ነው❤
@freye7983
@freye7983 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 sax pro max
@biniamalemayehu2324
@biniamalemayehu2324 Ай бұрын
👉 ተባረክ/ኪ .... የሚታየው ጊዚያዊ ነው የማይታየው ግን ዘላለማዊ ነው ... የእኛ ሃሴት የሚመነጨው ከኢየሱስ ክርስቶስ ነው። 👉 እምነት ማለት ማየት ነው፣ ግን ሳይሆን ማየት ነው። 👉 ከዚህ ከሚታየው ዓለም የተሻለ ሌላ የሚበልጥ ግን የማይታይ በእምነት መነፀር ብቻ የሚታይ ሕይወት አለ። እርሱም በመካከላችን ያለችው የእግዝአብሔር መንግስት ናት መንገዷም ኢየሱስ ክርስቶስ ይባላል፣ ኅብረቷም ቤተክርስትያን ትባላለች። 👉 ና ወደ ነፍስ እረኛ.... ና ወደ ጌታ... ና ወደ አባታችን.... ና ወደ አምላካችን .....ና ወደ ፈጠረን .....እረፍ ... እና ሌሎችን አሳርፍ ....
@solemnbright_tube458
@solemnbright_tube458 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ
@TinaHabeshawit
@TinaHabeshawit Жыл бұрын
ማነው ይህን መዝሙር እስካሁን ይሚያዳምጥ ከልጅነት ጀምሮ? እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ሁሌም ይህ መዝሙር ከአፌ አይጠፋም በሰማሁት ቁጥር እንባዬ አይቆምም.
@marmwitdesaley6815
@marmwitdesaley6815 Жыл бұрын
እኔም እንዳንቺ ወደ ልጅነት ትዝታዬ የሚመልሰኝ
@dawitdaniel2992
@dawitdaniel2992 Жыл бұрын
ኢየሱስ ያድናል!!
@dagi6055
@dagi6055 Жыл бұрын
ehete eyesus yiwedshal tebareki
@endalemekonnin5205
@endalemekonnin5205 Жыл бұрын
lemin geetan atikebeyim tadiya?
@KaliKali-cr4nf
@KaliKali-cr4nf Жыл бұрын
Me
@kiflomtsegaye15
@kiflomtsegaye15 3 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ነኝ ገን መዝሙር ላይ ያለው ቃል የጌታ ሀይል በጣም አየዋለሁ ።
@amdemichaelkifle2835
@amdemichaelkifle2835 3 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ነኝ የፕሮቴስታንት መዝሙር መስማት በጣም ያስደስተኛል ውስጤ ይረካል, መንፈሴ ይታደሳል, የዳኒ መዝሙር ደሞ ምግብ ነው እግዚአብሄር ይመስገን
@asnakechzewge9071
@asnakechzewge9071 3 жыл бұрын
የአንድ አባት ልጆች መሆን የምንችለው ጌታን ቱቀብለሽ ዳግም ስትወለጂ ብቻ ነው ።የእግዚአብሔር ልጅ ግን አይደለሽም እስከአሁን ዬኔ ቆንጆ ንስሐ ግቢ
@awetinazeriay777
@awetinazeriay777 3 жыл бұрын
እንኳንም ጌታ ረዳህ እንዲሁ ቃሉን ለመስማትና በቃሉ ውስጥ መኖር ይሁንልህ! ለበረከት ሁን!
@jdbhdhxhdhyd5416
@jdbhdhxhdhyd5416 3 жыл бұрын
እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ የዳኒን የተከስተን የአስፍውን መዝሙር በጣም ነው ምወዳቸው ስሰበር እጠገንባቸዋለሁ
@meserettekie1421
@meserettekie1421 2 жыл бұрын
@@asnakechzewge9071 ኣንችም ጌታን ስለተቀበልኩ ድኛለሁ ማለት አንደቃሉ ካልኖርሽና አሱን ካልመሰልሽ አጅ ወደላይ ኣንስቶ መቀበል ብቻ ኣያድንም።የዘንድሮ ኣማኝ በስሙ ምነገድ አንደፋሽን ተይዞ የድሮ አውነተኛ ኣማኞችን አያሰደበ ነው
@davidfletcher8335
@davidfletcher8335 2 жыл бұрын
Sorry to be so offtopic but does anybody know of a method to get back into an instagram account?? I was dumb lost the login password. I appreciate any assistance you can offer me
@tewodrostefera9081
@tewodrostefera9081 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን! ስንት የብቻነት ቀናቶቼን በዚህ መዝሙር ተፅናንቻለው። ይህንን ጽሑፍ ለምታነቡ በሙሉ እግዚአብሔር አምላክ ብቻችሁን በሆናችሁበት ነገር ላይ ድሉን ለእናንተ ያድርገው።
@selamamare6686
@selamamare6686 Жыл бұрын
አሜን❤
@user-wd9tu5zn8f
@user-wd9tu5zn8f Жыл бұрын
አሜን
@selamnigusse9078
@selamnigusse9078 11 ай бұрын
Amen
@BirukGirmay
@BirukGirmay 11 ай бұрын
Amen
@eldanahenok-tm3rh
@eldanahenok-tm3rh 11 ай бұрын
amen amen
@genetgebrabe2156
@genetgebrabe2156 4 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ የዳኒን መዝሙር በጣም ነው የምባረክበት አዎ እየሱስ ይባረክ።
@user-qz6vs3yb3o
@user-qz6vs3yb3o 3 жыл бұрын
ክርስቲየን አሰከሆንና እየሱስ ክርስቶስን ዋናችን እሰካደረግነው ደረስ የትኛውም የእምነት ቤት ብንሆን ችግር የለውም
@JJ-bv3qd
@JJ-bv3qd 3 жыл бұрын
• አገር አፍራሽ ስሞች ፡ kzfaq.info/get/bejne/h7KWlseAq66dgmw.html
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 3 жыл бұрын
ሲጀመርኮ ሰዎች ናቸው ስም የሚያወጡለት እንጂ ምስጋን ለእግዚአብሔር ነው ለጴንጥ ወይም ለኦርቶዶክስ አይደለም እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን ተብሎ ትፅፏል ተባረኪ
@ashagretadesse6935
@ashagretadesse6935 3 жыл бұрын
me to
@adonilift6393
@adonilift6393 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/n9hprLd_1trWiXV_.html
@jimmybesha6467
@jimmybesha6467 10 ай бұрын
ያኔ የስድስት ኪሎ ካምፖስ ተማሪ ነበርኩ፡፡ሙስሊም ነኝ።የሊሊ፣የመስፍን ጉቱ፣የዳንኤል አምደሚካኤል መዝሙሮች ለኔ ልዩ ናቸው።በጣም እሰማቸው ነበር።ዛሬም መንፈሣዊ ቻርጀሬ ናቸው።ሲከፋኝ፡ሲጨንቀኝ፣መንፈሣዊነቴ ሲሣሣ መዝሙሮቹ ያነቃቁኛል።መንፈሣዊ ሙላት ውስጥ ይከቱኛል። ለዚህ አለም ህይወት ማጣፈጫ ከመንፈሣዊ ግዛት፣ ከመንፈሣዊ አለም የተጨለፉ እርሾ ናቸው።፣ ❤❤❤❤
@MihretShewnngzaw-dz7rn
@MihretShewnngzaw-dz7rn 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤ ለምን ይመስልሀል እንደዚህ የሚሰማህ ኢየሱስ አውነተኛ ሰላም ነው እኔ የምሰጣችሁ ሰላም አለም እንደሚሰጣችሁ አይደለም ነው ያለው ስለዚህ ወንድሜ ጌታ ይወድሀል የእርሱ ብቻ እንድትሆን ይፈልጋል እኔ እውነት ሒዎት እኔ በር ነኝ ይልሀል ኢየሱስ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም ይልሀል ኢየሱስ ኢየሱስ የህይዎት እንጀራ የህይወት ውሃ ነው
@kedirkassa4017
@kedirkassa4017 3 ай бұрын
😂
@user-nv7yp2hu6p
@user-nv7yp2hu6p 12 күн бұрын
@@jimmybesha6467 dear brother, the Lord Jesus is calling you. He came for all of us, He died our death to give us His life. We are saved by Him, forgiven at the cross. We can not save ourselves by doing good things. We do good because we are His and Obey Him. Please read John. Jesus loves you my brother very much.
@hanydereje3343
@hanydereje3343 Жыл бұрын
ማርያምን ከድሮም ደስስስ እያለኝ ነው ማዳምጥህ......ፀጋው ይብዛልህ
@dagim5334
@dagim5334 Жыл бұрын
IEoor8ru3ui3i3👋888❤❤😮😮
@kaleabgirma7936
@kaleabgirma7936 Жыл бұрын
I am also orthodox but I am really excited with this spiritual song because it is all about our lord Jesus Christ and doesn't has any doctrine contradiction with our religion. Jesus is the Foundation of our religion.
@ChristianoDonaldo_Tube
@ChristianoDonaldo_Tube 9 ай бұрын
Bro God bless you!
@silasbukuno7625
@silasbukuno7625 6 ай бұрын
tebarek wondime
@meteorologynma728
@meteorologynma728 Ай бұрын
@@silasbukuno7625 YES BROTHER
@mimebeza6353
@mimebeza6353 3 жыл бұрын
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ነኝ ግን ይሄን መዝሙር ከልጅነቴ ጀምሮ እሰማው ነበር ከእንባጋር ልብ ይነካል ዳኒ ተባረክልኝ
@lewilewi8277
@lewilewi8277 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/hMBkhdGmlZm-mqs.html
@minassiedubale982
@minassiedubale982 3 жыл бұрын
ጥሩ ነዉ
@kiya1965
@kiya1965 3 жыл бұрын
🥰
@selamawittemesghen4423
@selamawittemesghen4423 3 жыл бұрын
Geta Eyesus yiwedihal Yene wendim weyim ehit.
@amenlove4087
@amenlove4087 3 жыл бұрын
እኔም እንዳንቺ
@mimitube7660
@mimitube7660 3 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ነኝ ይሄንን መዝሙር ጥዋት፣ ቀን፣ ማታ ሳላዳምጥ መዋል ማደር አልችልም ኢየሱስ ክርስቶስን ማምለክ ስለሱ መዘመር ለነፍስ ሀሴት ማድረግ ነው ዳንዬ ተባረክ ከዚህ በላይ ጸጋውን ይጨምርልህ።
@sberashsberash603
@sberashsberash603 3 жыл бұрын
Amen amen geta yebareki
@lewilewi8277
@lewilewi8277 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/hMBkhdGmlZm-mqs.html
@abomanegasaguracho2919
@abomanegasaguracho2919 3 жыл бұрын
ኦኦኦኦኦ ሀሌሉያ
@selamawitdanielnolawit4255
@selamawitdanielnolawit4255 2 жыл бұрын
እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይህን መዝሙር ሳልሰማ አልውልም አላድርም በየትኛውሞ እምነት ጌታ ሲመለክ ደስ ይላል
@Bolepaulos
@Bolepaulos Жыл бұрын
ተበራክ🙏🙏🙏
@MehsaAsfa-yh6fr
@MehsaAsfa-yh6fr 24 күн бұрын
ሂወቴ ሲተራማስ ይህን ዝማሬ ስሰማ ሁሉን እረሳለሁ ተመስገን ጌታሆይ
@ypbpb532
@ypbpb532 3 жыл бұрын
ከሞት ተርፌ ነው ይሄን መዝሙር የምሰማው ሳላውቅ በልብ ችግር መሞቴ ነበር ተስፋ ቆርጬ ነበር ግን አለሁ 😭😭😭 እምነቴ ኦርቶዶክስ ቢሆንም የልቤን ይናገርልኛል መዝሙሩ።
@user-iw1ik2ps3f
@user-iw1ik2ps3f 3 жыл бұрын
Ayzosh ehetachen egziabher yawekal ye dengel lej yenazretu eyesus zarem yadinal besu emegn tedgialsh
@ypbpb532
@ypbpb532 3 жыл бұрын
@@user-iw1ik2ps3f እሺ በጣም አመሠግናለሁ
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 2 жыл бұрын
አይዞሽ /አይዞህ ፀልዩ ;በዝማሬ ውስጥም ፈውስ ያልፋል 🙏🙏🙏🙏🙏
@jkr7260
@jkr7260 25 күн бұрын
Maybe consider turning to a protestant
@misikerwubishet5952
@misikerwubishet5952 3 жыл бұрын
የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ጌታ ኢየሱስ ክብር ላንተ ይሁን። ፍቅሬን በንባዬን ላንተ ከምገልጽበት መዝሙሮች አንዱ ይህ ነው።
@mimimarkan1205
@mimimarkan1205 2 жыл бұрын
አሜን ክብር ለቅድስት ድንግል ማሪያም ልጅ ለዓለመ ጌታ እግዝያብሄር ዛሬም ከእኔ ጋር ነው እወድሃለሁ ጌታዮ እናቴ ቅድስት ማሪያም የስደት አፅናኝየ ዛሬም በምልጃሽ አትለይኝ እወድሻለሁ 😭😭
@marymery4899
@marymery4899 2 жыл бұрын
Amen amen ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
@yohannesjapi
@yohannesjapi 6 ай бұрын
@markosmarye
@markosmarye 4 жыл бұрын
ገና ሰባተኛ ክፍል እያለሁ ነበር ይህን መዝሙር ካሴት የሰማሁት። በአመቱ መጨረሻ አንደኛ መውጣቴ ተነግሮኝ ሽልማት ተቀብዬ ወደ ቤት ስመለስ ይህን ዝማሬ ሙሉውን እየዘመርህ ጌታ ያከበርኩበትን ጉዞዬን አስታወሰኝ። እግዚአብሔር እስከ ዛሬ ያደርሰከኝ እኔ ማን ነኝ? ከእኔ የሆነ ምን አለ አባ!!!!
@atikiltkassaw7952
@atikiltkassaw7952 4 жыл бұрын
tebark wendemie yehe mebarekehe
@asratalaye1522
@asratalaye1522 4 жыл бұрын
ምስክርነትህን ጨርስ እንጂ። አሁንስ የት ደርሰሃል ? ትምህርቱ ፣ ሥራ ፣ ኑሮ፣ ትዳር.....?
@genetreda2329
@genetreda2329 4 жыл бұрын
When did this video recorded ? And where is it?
@markosmarye
@markosmarye 4 жыл бұрын
asrat alaye ጌታ ረድቶኝ በቤቱ እያገለገልሁ አለሁ። ትምህርት ጨርሼ ተመርቄ እየሰራሁም ደግሞም ሌላም ትምህርት እየተማርሁ ነው። ጌታ ክብሩን ይውሰድ! የስኬት ሁሉ ቁልፍ የሆነውን ክርስቶስን ማትረፌ ለእኔ ከምንም በላይ ነው! 😂ወንድም አስራት ትዳርም በጥያቄ ውስጥ ማተትህ 👉ሚስት ያገኘ በረከትን አገኘ👈 ጌታ በዚህ ልባርከኝ ነው መሰለኝ ደግሞ :- ደግ አይደል አባቴ!!!!
@markosmarye
@markosmarye 4 жыл бұрын
Genet Reda @ Evangelical Baptist Church , Dallas , around 24th March 2020. God bless you.
@Shalom_et
@Shalom_et 10 ай бұрын
በዚህ መዝሙር ነው ጌታን ያገኘሁት ስሙ ይባረክ ❤በግዜው ሱማሌላንድ የሚባል ሀገር ማንም በሌለበት ጌታ ኢየሱስ ነው አብሮኝ የነበር❤ "ሁሉ ባንተ ነው"
@getnetbogale4813
@getnetbogale4813 8 ай бұрын
😊
@getnetbogale4813
@getnetbogale4813 8 ай бұрын
❤❤❤❤😢😢😢 ዳኒዬ ጥዋት ይህ መዝሙር አፋ ላይ መጣና መዘመር ጀምረኩ ላካ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ሊያፅናናኝ :ለፈውሰኝ ፣ ሊያበረታኛ ፣ ሀይልን እንደገና ሊሞላኝ ነው መሰለኝ በእንባ እየሰማውት ነው ጌታ ይረዳኛል አምናለሁ። ዳኒዬ ግን ተው ተው እንዲዚህ ዓይነት መዝሙር እየተቀበለክ አታስለቅሰኝ ግን እረ ሁሌ ተቀበልና ወደ ቅደስተ ቅዱሳን አደረሰን። እንወድሃለን ዳኒዬ ዘመን ይለምልምልን። We love you.
@user-bm4lb2gl7p
@user-bm4lb2gl7p 4 ай бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በልጅነቴ ስደት ጅቡቲ ከብዙ ነገር የጠበቅኝ የማስተዋል ሚስጥሮቸ አዳምጣቸው የነበሩት መዝሙሮች ለአሁን ጠንካራ ኦርቶዶክስ እንድሆን ረድቶኛል ዝማሬ መልአክት ያሰማልኝ
@munirkhalid831
@munirkhalid831 3 жыл бұрын
I am Muslim but the way he say about god is touching my hard ሁሉ በርሱ ነው
@estubtadesse9998
@estubtadesse9998 3 жыл бұрын
JEsus loves yuh bruh,jesus is not prophet he is the owner of the universe !so worship him
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 3 жыл бұрын
እየሱስ ክርስቶስ የወድሃል
@lewilewi8277
@lewilewi8277 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/hMBkhdGmlZm-mqs.html
@saraashebir1788
@saraashebir1788 3 жыл бұрын
Amen my Brother Juses is Lord Juses is Life hallelujah Bless you
@saraashebir1788
@saraashebir1788 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@metadelmilky6408
@metadelmilky6408 3 жыл бұрын
I am Orthodox but i love to listen to Daniel's song.
@adonilift6393
@adonilift6393 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/n9hprLd_1trWiXV5.html
@lewilewi8277
@lewilewi8277 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/hMBkhdGmlZm-mqs.html
@wakjiraassefa9907
@wakjiraassefa9907 3 жыл бұрын
ተባረክ መልእክቱ ልብን ይነካል
@mizlalisaac6369
@mizlalisaac6369 3 жыл бұрын
I am orthodox but I enjoy your songs every morning, it will be nice if everyone can join singing instead of screaming so we can praise him higher.
@yomifdiriba7909
@yomifdiriba7909 2 жыл бұрын
Yes truth is always winner
@amanueltilahun6728
@amanueltilahun6728 3 жыл бұрын
ከእኔ ፡ የሆነ ፣ ከእኔ ፡ የሆነ ከእኔ ፡ የሆነ ፡ ምን ፡ አለ ፡ ጌታ ከእኔ ፡ የሆነ ፡ ምን ፡ አለ ፡ አሃ ሁሉ ፡ በአንተ ፡ ነው ፣ ሁሉ ፡ በአንተ ፡ ነው ሁሉ ፡ በአንተ ፡ ነው ፡ ጌታ ፡ ኢየሱሴ ሁሉ ፡ በአንተ ፡ ነው ፡ የሆነው ፡ አሃ (፪x) ፀንቼ ፡ መቆሜ ፡ ምህረትህ ፡ በዝቶ ፡ ነው (፪x) መውጣቴ ፡ መግባቴም ፡ ክንድህ ፡ ደግፎኝ ፡ ነው (፪x) አንድም ፡ ነገር ፡ የለም ፡ ከእኔ ፡ ነው ፡ የምለው (፪x) መላው ፡ እኔነቴ ፡ ኢየሱስ ፡ የአንተ ፡ ነው ጌታዬ ፡ የአንተ ፡ ነው ከእኔ ፡ የሆነ ፣ ከእኔ ፡ የሆነ ከእኔ ፡ የሆነ ፡ ምን ፡ አለ ፡ ጌታ ከእኔ ፡ የሆነ ፡ ምን ፡ አለ ፡ አሃ ሁሉ ፡ በአንተ ፡ ነው ፣ ሁሉ ፡ በአንተ ፡ ነው ሁሉ ፡ በአንተ ፡ ነው ፡ ጌታ ፡ ኢየሱሴ ሁሉ ፡ በአንተ ፡ ነው ፡ የሆነው ፡ አሃ (፪x) ሃዘኔን ፡ ለውጠህ ፡ ደስታን ፡ ሰጥተኸኛል (፪x) መከራዬን ፡ ሁሉ ፡ አስረስተኸኛል (፪x) ሁሉን ፡ ማከናወን ፡ መፈጸም ፡ ታውቃለህ (፪x) እስረኛውን ፡ ፈተህ ፡ ትከብርበታለህ (፪x) አምላኬ ፡ ሆይ ፡ በአንተ ፡ ብርታት ፡ በአንተ ፡ አሃ ፡ አሃ ሃዘኔን ፡ እረሳሁት ያስተከዘኝ ፡ ያ ፡ ጨለማው ፡ አልፎ ፡ አሃ ፡ አሃ በአንተ ፡ ብርሃን ፡ አየሁኝ (፪x) ይሁን ፡ ያልከው ፡ ሁሉ ፡ ሆኗል ፡ በሕይወቴ (፪x) አሁንም ፡ አንተው ፡ ነህ ፡ የምትመራኝ ፡ ረድኤቴ (፪x) በምንም ፡ አልፈራም ፡ ተደግፌሃለሁ (፪x) አንተ ፡ ሁሉ ፡ ቻይ ፡ ነህ ፡ በጥላህ ፡ አርፋለሁ (፪x) አምላኬ ፡ ሆይ ፡ በአንተ ፡ ብርታት ፡ በአንተ ፡ አሃ ፡ አሃ ሃዘኔን ፡ እረሳሁት ያስለቀሰኝ/ያስጨነቀኝ ፡ ያ ፡ ጨለማው ፡ አልፎ ፡ አሃ ፡ አሃ በአንተ ፡ ብርሃን ፡ አየሁኝ (፪x) ፍቅሩ ፡ የማይለወጥ ፡ ወረትን ፡ አይወድም (፪x) እስከዛሬ ፡ ድረስ ፡ ሰልችቶኝ ፡ አያውቅም (፪x) በምህረቱ ፡ ብዛት ፡ እየደጋገፈኝ (፪x) እዚህ ፡ ደርሻለሁ ፡ እስቲ ፡ አመስግኑልኝ (፪x) አምላኬ ፡ ሆይ ፡ በአንተ ፡ ብርታት ፡ በአንተ ፡ አሃ ፡ አሃ ሃዘኔን ፡ እረሳሁት ያስጨነቀኝ ፡ ያ ፡ ጨለማው ፡ አልፎ ፡ አሃ ፡ አሃ በአንተ ፡ ብርሃን ፡ አየሁኝ (፪x)
@bezytube1997
@bezytube1997 2 жыл бұрын
God Bless you more🙏and you don't have an idea how the lyrics are so helpful for audiences👍
@yosefaden4677
@yosefaden4677 2 жыл бұрын
ተባረክ
@Wudeeee
@Wudeeee Жыл бұрын
Tebarekilign
@kavodglory7770
@kavodglory7770 Жыл бұрын
በአንተ ብርሃን አየሁ ❤❤❤❤
@dawitselamujikore
@dawitselamujikore Жыл бұрын
Bless you bro
@novabellatrixs421
@novabellatrixs421 3 жыл бұрын
አሜን ክርስቲያኖች በሙሉ ተባረኩ። የአንድ አባት ልጆች ነን። እኔ የኦርቶዶክስ ክርስቲያን ነኝ።
@yewubdargebeyehu6794
@yewubdargebeyehu6794 Жыл бұрын
ገብቶሀል ክርሰትና ምን እንደሆነ
@alemayehuputin7800
@alemayehuputin7800 Жыл бұрын
Amen.
@nike-ck4lq
@nike-ck4lq 4 жыл бұрын
I am not protestant follower but the song touched me.....Haleluyah....Amen amen...Amen....elelellllllllll..Jesus is the only way and the only light.. without him everything is dark .God is great
@adonilift6393
@adonilift6393 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/n9hprLd_1trWiXV_.html
@lewilewi8277
@lewilewi8277 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/hMBkhdGmlZm-mqs.html
@milliontegegn8182
@milliontegegn8182 3 жыл бұрын
Who so ever believe Jesus as the only way to God & only saviour from all our sins is follower of Jesus or christian.that is it! no need to be only protestant.the issue is to follow Jesus.
@alwaysethiopia9
@alwaysethiopia9 2 жыл бұрын
አሜን
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 2 жыл бұрын
the God we are worshiping is one thats is why you feel it 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@saved1580
@saved1580 3 жыл бұрын
ለማንኛዉም የነፍሳችን መድሐኒት ክርስቶስ ብቻ ነው። አዳኛችንም ጌታችንም አማላጃችንም ክርስቶስ ብቻ ነዉ ።
@lewilewi8277
@lewilewi8277 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/hMBkhdGmlZm-mqt_.html
@mickiasbekele7914
@mickiasbekele7914 3 жыл бұрын
AAAAMMMMEEEEEENNNN
@alemayalew3404
@alemayalew3404 10 ай бұрын
እሄንን መዝሙር ስሰማ አለቅስ ነበር ጌታን ሳላቅ ከዛ በኀላ ግን ከፕሮቴስታንት መዝሙር ዉጪ ሌላ መሰማት አልቻልኩም ጌታን አገኝሁ አሁን ስሰማዉ ያንን ጊዜ አስታውሳለሁ ጌታ ይባረክ 🎉😢😮
@eliyesmalys4567
@eliyesmalys4567 Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ነኝ የድንግል ማርያም ልጅ ግን ይሄን መዝሙር በጣም ከምገልጸው በላይ ነው የምወደው
@merdasaedo8127
@merdasaedo8127 Жыл бұрын
Getan teqbey
@getuwoldemariam5930
@getuwoldemariam5930 Жыл бұрын
አትፎፊ
@marybirhane1120
@marybirhane1120 Жыл бұрын
Me to I'm orthodox but I love This mezmur
@mimimarkan1205
@mimimarkan1205 Жыл бұрын
እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ መዝሙሩን እወደዋለሁ የድንግል ማሪያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን ሁሉ በእርሱ ነው
@getuwoldemariam5930
@getuwoldemariam5930 Жыл бұрын
@@merdasaedo8127 ቦሌ ኤርፖርት ነው
@danielweldu6399
@danielweldu6399 3 жыл бұрын
አረ በየሱስ ስም!! ምን ኣይነት መንፈስ የሞላበት መዝሙር ነው፡ ተባረክልኝ ዳኒየ እንወድሃለን በጣም
@adonilift6393
@adonilift6393 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/n9hprLd_1trWiXWI.html
@lewilewi8277
@lewilewi8277 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/hMBkhdGmlZm-mqs.html
@tarikeeric8360
@tarikeeric8360 3 жыл бұрын
ኢየሱስ ጌታችን ሲሆን የሱስ ደግሞ ወደጥልቁ የወረደዉ ሰይጣን ነው :: ስለዚህ አስተካክለው
@user-xl5py1rm7w
@user-xl5py1rm7w 4 жыл бұрын
ሙሲሊም ነኝ በፈጣሪ የዳኒ መዘመር በጣም ነው ሚውደው ዳኒ ተባረክ
@BekaT6073
@BekaT6073 4 жыл бұрын
Eyesus yiwodishal, Geta endehone bitamigni degmo selamu hiwotishin yimolawal.
@yehualashatabera9741
@yehualashatabera9741 4 жыл бұрын
bedeb semiwe gata yabarekse
@bblovem7196
@bblovem7196 4 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ በጣም ይውድሻል ተባረኪ
@yabiendkaseshtueb8299
@yabiendkaseshtueb8299 4 жыл бұрын
ጌታ ይውድሻል ስላንች የሞተው ጌታን ተቀብይው
@misochoronaldinho1001
@misochoronaldinho1001 4 жыл бұрын
Tabaraki
@sababelay8688
@sababelay8688 2 жыл бұрын
አሁን በዚሰአት ይሄን መዝሙር የምሰማው ለአመታት ሞክሬ ያልተሳካው ነገሬ ዛሬ በሚገርም ተአምር ተሳካልኝ የሆነው ሁሉ በ አንተ ነው አባት ሆይ ተባረክ በ ጌታ ከተሰደድኩ 8 አመት ሆነኝ ቤተሰቤ አናቴ አባቴ እየሱስ ሁሉ በሁሉ ነህ ዳንዪ እውነት ነው የሆነው ሁሉ በእሱ ነው
@tita232
@tita232 2 жыл бұрын
እንኳን የታመንሽው ጌታ ረዳሽ። አሁንም መከናወን ይሁንልሽ
@zekariaswoldegebriel1475
@zekariaswoldegebriel1475 Жыл бұрын
Enkuan tesakalish, sis
@fevengirma3270
@fevengirma3270 2 жыл бұрын
I am Catholic, u taught me strength and good taste for spiritual songs 🙏
@rebel4792
@rebel4792 Жыл бұрын
Catholic is the devil’s religion, trust me Feven, it’s called Roman Catholicism for a reason, Roman soldiers killed Christ. The Roman Empire had to poison Christianity by creating a farce version of it, learn about the history of the Vatican and all the evil knight hoods like the Jesuits that serve Satan all over the world like Fauci. Learn the Bible if you can through the Protestants evangelical faith which is the purest teaching of the Bible. This is the one and only truth. Satan formed his new church, his new Babylon through the Vatican 🇻🇦. They don’t say all roads lead to Rome for nothing, it’s because that is Lucifer’s home at the center of Vatican. Rome and it’s evil spirits will fall once and for all one day soon. Christ is king now and forever.
@seblegebertsadik
@seblegebertsadik 4 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይህን መዝሙር ሳዳምጥ መንፈሴን ደስ ይለዋል
@genetreda2329
@genetreda2329 4 жыл бұрын
God don't see what religion we are but if we are in Christ !
@yacobtesfay8330
@yacobtesfay8330 4 жыл бұрын
ልክ ብለሻል ሰብለ ኢሄንን ደሞ ኣዳምጭው አና ትገረሚኣለሽ። kzfaq.info/get/bejne/b7KYaKt41deuZJ8.html እባክሽን ግን ቪዲዮን ቸርሽው ከዛ ሚዛኑ ያንቺ ይሆናል።
@shewayneshkibrom9500
@shewayneshkibrom9500 4 жыл бұрын
!!!!a
@betiyeyesuslijiyesusgetane4255
@betiyeyesuslijiyesusgetane4255 4 жыл бұрын
@@yacobtesfay8330ameen ameen ameen
@weirdwomen7016
@weirdwomen7016 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/pM95pd2WrZbLiKc.html
@hana-dy3in
@hana-dy3in 3 жыл бұрын
ይህን መዝሙር ስሰማ ዝም ብሎ ማለቀስ ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ሞኝነት አይደለም ፍቅሩን ቀምሼ ነው
@lewilewi8277
@lewilewi8277 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/hMBkhdGmlZm-mqs.html
@SoldierOfYWH
@SoldierOfYWH Жыл бұрын
I don’t understand what the man of God is saying. But my spirit understands very well. I’m grateful for this track, it moves my heart & spirit deeply. Glory to our Father & His Son. May God almighty bless you.
@seifukebede9824
@seifukebede9824 Жыл бұрын
It says All is done by u God. GLORY TO GOD. Your sprit already told u. My brother.👍👍👍❤❤‼️‼️
@seifukebede9824
@seifukebede9824 Жыл бұрын
NOTHING IS DONE BY ME. THE SONG SAYS MY BROTHER👍❤❤‼️‼️
@emebetketema9105
@emebetketema9105 Жыл бұрын
In my life nothing is done by me, it is done by JESUS.
@gudmuisk
@gudmuisk Жыл бұрын
Here is the loose translation What is one thing that’s from me? (2x) Everything belongs to you, everything belongs to you Everything is in you, Lord Jesus Everything happened because of you, aha (2x) I stand strong, your mercy is abundant (2x) Your arm supports me when I go out and when I come in (2x) I say there is nothing from me (2x) My whole being is yours, Jesus It is yours, my lord You changed my sadness and gave me happiness (2x) You made me forget all my troubles (2x) You know how to do it all (2x) You will release the prisoner and honor him (2x) Everything you said has happened in my life (2x) You are still the one who guides me, my help (2x) I'm not afraid of anything, I support you (2x) You are almighty, I rest in your shadow (2x) His love is unchanging and does not like inheritance (2x) I have never been bored (2x) Supporting me with the abundance of His mercy (2x) I have arrived here(2x) O God, by your strength, by you I forgot my sadness The darkness that worried me is gone I saw me in your light (2x)
@ChristSeedTube
@ChristSeedTube Жыл бұрын
ተባረክ ስለረዳሃው!!!
@lilimilion5373
@lilimilion5373 2 жыл бұрын
ከልጅነታችን ጅምሮ ያንተን መዝሙር እየሰማን ነው ያደግነው እቤት ውስጥ still now የማይለወጥ ድምፅ የማይዋዥቅ መንፈሳዊ ህይወት, ይህ ሁሉ የሆነው ከጌታ ፀጋ የተነሳ ነው ክብር ሁሉ ለሱ ይሁን 🙏🏽 ብሩክ ነህ!
@abdesahunde9265
@abdesahunde9265 Жыл бұрын
ምን ልበል እንዲዉ የወለዱኝ ሳያስብኝ ሳይተዋወቁ የሚያዉቀኝ እረ ሁሉ በአንተ ከአንተ ነዉ
@DojuMelody
@DojuMelody 3 жыл бұрын
ሚገርም እኮነው! አቦ አምላክ አሁንም ጨምሮ እድሜ ዘመንህን እንድታመሰግነው ይርዳህ!! እኔ ጴንጤ ወይም ፕሮቴስታንት አይደለሁም ኦርቶዶክስ ነኝ! ግን አከብራቸዋለው ክብር ምሰጣቸው መልካም የሆኑ የአምላክ አገልጋዮች አሉ ! ከእምነት ተቋሙ ጉዳይ የለኝም አምላኩን የሚያመሰግን ሁሉ ደስ ይለኛል!! የዳንኤል መዝሙር የልቤን ያወራልኛል ከፍቼ በሰማሁት ጊዜ የራሴ መዝሙር እንደሆነ ያህል ይመስለኛል !!! 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@DojuMelody
@DojuMelody 3 жыл бұрын
👉 9:00 yeleben new eko yezemerkilegn Dani Eg/r yistih abo!! hule new eko eyegebaw misemaw
@mahletnegash1190
@mahletnegash1190 2 жыл бұрын
Agree wiz u
@meryjkin5703
@meryjkin5703 4 жыл бұрын
ተመስገን አምላኬ በሁሉም ቦታ አንተን ማምለክ ሆነ ሁሉም ላንተ ተንበረከከ ክብርህንም አወቀ አንተ ከዚህም በላይ ነህ ደግመህ ደግመህ ፍቅርህን በልባችን አትም!!!!!!
@suziedawit26
@suziedawit26 4 жыл бұрын
Meryj Kin geta yesus tekeblehal wey tekebleshal woy?
@suziedawit26
@suziedawit26 4 жыл бұрын
Geta yesus behiweteh wey behiwetish begli wede hiweteh wey hiwetsh megbat yfelgal. Ante wey anchi eyesus bcha adagn endehone mekebel alebeh wey alebsh. Esu Betam ywedhal wey ywedshal esu betam new miweden lbachn yemtegn eyesus bcha new.
@urur3725
@urur3725 4 жыл бұрын
Amennnnn🙏
@meryjkin5703
@meryjkin5703 4 жыл бұрын
@@suziedawit26እህቴ እኔ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ ነኝ ምድራዊውን የወለደኝን አባቴን አከብረዋለሁ ክርስቶስን ተከትለው ደማቸው የፈሰሰውን ቅዱሰንን አከብራለሁ ፣ አምላኬ ጌታዬ የሂወቴ አቅጣጫ የሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ በአካል ያደረባትን እመቤቴ ድንግል ማርያምን ክርስቶስ ኢየሱስ በሰጣት ፀጋ ልክ ዝቅ ብዬ አከብራታለሁ የፈጠረኝን ጌታዬን ግን ከማንም አላስተካክለውም እርሱ ሰማይና ምድርን በእጆቹ የያዘውንማ ቃል የለኝም እኔን ሀጥአተኛዋን በደሙ ሸፍኖ በይቅርታ የተሸከመኝን ዛሬ ከእግሮቼ ቀድሞ አብሮኝ እየተራመደ የሚመራኝን ህይወቴን ሁሉ የሚያስገርመኝን አውቀዋለሁ ክርስቶስን እንዳውቅ በስርአት ያሳደገችኝን እናት ቤተክርስቲያንን አመሰግናታለሁ፣ የሰውን ሀይማኖት አከብራለሁ እግዚአብሔር ፍቅር ነውና ሁላችንንም ለመንግስተ ሰማይ ያድለን እላለሁ፤ ኢየሱስ ክርስቶስ እርሱ ጌታ ነው፡፡
@suziedawit26
@suziedawit26 4 жыл бұрын
Egna Egziabher bcha new mamlek yalebn fetari lnamelkow new yefeteren. Amlak Israel bcha mamlek alebn medan beyesus bcha new. Mengste semay beyesus bcha now megbat enchlow.
@hawasobalcha7365
@hawasobalcha7365 2 жыл бұрын
ፕሮቴስታንት ነኝ የዳኒ መዝሙር መስማት በጣም ያስደስተኛል ውስጤ ይረካል, መንፈሴ ይታደሳል, የዳኒ መዝሙር ደሞ ምግብ ነው እግዚአብሄር ይመስገን፣god bless you again and again ዳኒ
@askin8623
@askin8623 2 жыл бұрын
ይሄን መዝሙር የሰማሁት በልጅነቴ በሐዋሳ ህይወት ብርሃን ቤተክርስትያን በወጣቶች ፌሎሽፕ በ199ዎቹ ነው:: እንዴት ልቤ ውስጥ እንደቀረ እና በሰማሁት ቁጥር ልቤ ሃሴት ያደርጋል:: እግዚያብሄርን ይባርክህ:: ስለሁሉም የእግዚያብሄር ልጅ ኢየሱስ ክብሩን ይውሰድ::
@marmwitdesaley6815
@marmwitdesaley6815 Жыл бұрын
ይገርማል እኔም ልጅ ሆኘ ሀዋሳ ነዉ የሰማሁት
@2104BS
@2104BS 3 жыл бұрын
Love from Kerala, India Happened to hear this song recently. Glory to Jesus.
@adonilift6393
@adonilift6393 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/n9hprLd_1trWiXV-.html
@lewilewi8277
@lewilewi8277 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/hMBkhdGmlZm-mqt_.html
@dimahe143
@dimahe143 2 жыл бұрын
Salute all my brothers and sisters in Christ.
@meserttaddesa5067
@meserttaddesa5067 4 жыл бұрын
ዳንኤል ይህንን መዝሙር ስሰማ አሁን በሕይወት የሌለውን ቤለቤቴን እንዲሁም ልጆቼ ትዝ ይሉኛል ዕድሜ ከጤንነት ጋር ይስጥህ ዘመንህ የተባረከ ይሁን!!!
@user-kn5bu6qg7l
@user-kn5bu6qg7l 17 күн бұрын
ይህን መዝሙር ጧት ከእንቅፌ ስነሳ ስሰማው ቀኑነን በሙሉ በብርታት እውላለሁ ምክኛቱም ጥንካሬየና ጉልበቴ እግዚአብሄር ብቻ መሆኑን ስለሚያስረዳኝ
@PortefolioAfrica
@PortefolioAfrica 6 ай бұрын
Kenyan here who does not speak a word of Amharic or any Ethiopian language but very blessed by the song❤
@brikitytesfazghi2904
@brikitytesfazghi2904 4 ай бұрын
Lyrics meaning Is there anything, is there anything from me Lord There's nothing from me Lord All is through you All things happen through you Lord It's because your mercy is rich that I got through Even My coming and going is by you. X 2 You turned my mourning Into Joy You have made me forget my sorrows You bring things to completion and perfection. You set the prisoner free You are glorified in it You have
@PortefolioAfrica
@PortefolioAfrica 4 ай бұрын
@@brikitytesfazghi2904 Thank you and God bless you!
@aregashamare5261
@aregashamare5261 3 жыл бұрын
የእምነታችሁ ተከታይ ባልሆንም መዝሙርህ ይመቸኛል።ተባረክ ዳኒ።
@adonilift6393
@adonilift6393 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/n9hprLd_1trWiXV_.html
@lewilewi8277
@lewilewi8277 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/hMBkhdGmlZm-mqs.html
@kiya1965
@kiya1965 3 жыл бұрын
Anchem tabrk
@isaackidane6560
@isaackidane6560 3 жыл бұрын
እንየም የኦርቶዶክስ ሃይማኖት ተከተይ ነኝ ግን ይሄ መዝሙር ከሰማሁት 17 ኣመት ሁነኛል ግን በፍጹም ከውስጥየ ኣይወጣም እወደው ኣለሁ እግዝአብሄር ይመስገን
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu 11 ай бұрын
I’m Orthodox but I ❤ Protestant mezmur yours is one of my favorite ❤️ ❤❤❤ Amazing 🙏❤️🙏❤️🙏
@seifukebede9824
@seifukebede9824 Жыл бұрын
በጣም ልዮ መንፈስን የሚያረሰርስ የእግዚአብሔር ኃይል ያለው መዝሙር ነው ውስጥን ይነካል በጣም ይገርማል። እኔም ኦርቶዶክስ አማኝ ነኝ ግን በዳንኤል መዝሙር በእጅጉ እመሠጣለሁ። ወይ ጉድ የቅባቱ ዘመን መዘምራን‼️‼️👍👍❤❤❤‼️‼️‼️
@biniamzewdu1750
@biniamzewdu1750 3 жыл бұрын
በከባድ ሰአት ላይ ነዉ ይሄን መዝሙር ምሰማዉ ግን እየሱስ ጸሎቴን ሰምቶ በዚህ ሰአት ጌታን በዚህ መዝሙር እያነሠገኑክ ነዉ ጌታ እየሱስ ለዘላለም ጌታ ነዉ
@meryjkin5703
@meryjkin5703 3 жыл бұрын
ሁሉ ባንተ ነው። ከኛ የሆነ አንድም የለም። ዝማሬ መላእክትን ያሰማህ!!
@JJ-bv3qd
@JJ-bv3qd 3 жыл бұрын
• አገር አፍራሽ ስሞች ፡ kzfaq.info/get/bejne/h7KWlseAq66dgmw.html
@lewilewi8277
@lewilewi8277 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/hMBkhdGmlZm-mqt_.html
@solrebls7715
@solrebls7715 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ወይ ክፉ ጨካኝ ነው፡፡ ወይ ደካማ የሠይጣን ተላላኪ ነው፡፡ ወይ የምሥኪኖችን ጩሀት ለመስማት የማይፈልግ ራስ ወዳድ ነዉ፤ መጽኀፍ ቅዱስ ፈጣሪ የሚባለው ሀይል ብዙ ቆሻሻ ነገሮችን እነደሚሰራ እንደሚያዳላ ይናገራል፡፡ ለምሳሌ የኦርዮንን ሚስት ለዳዊት ለመስጠት ኦርዮንን ገደለው፡፡ መግደሉ ባልከፋ ችግሩ ፈጣሪ ራሱን ክፉ ገዳይ ነኝ ብሎ አላስተዋወቀንም እራሱን ይደብቃል፡፡ ፍትህን ደግነትን ይጠላል፡፡
@hery731
@hery731 Жыл бұрын
​​​​@@solrebls7715ወንምአለም በምን አይነት ችግር ውስጥ እያለፍክ እንደሆነ አላውቅም ነገር ግን እግዚአብሔር በጣም ቸር የዋህ ፍቅር የሆነ ሁሉንም በእኩል የሚወድ አምላክ ነው። አንተ ያነሳኸው 2ኛ ሳሙኤል ምዕራፍ 11 ላይ ያለው ዳዊት ከሰው ሚስት ጋር ተኝቶ ያመነዘረበትን እሱ ሳያንሰው ባሏን ያስገደለበትን ክፍል በደንብ አላነበብከውም እግዚአብሔር በዳዊት ተግባር አዝኗል ደግሞም ቀጥቶታል 2ኛ ሳሙአል ምዕራፍ 12 ላይ ቀጥቶታል አንብበው በደንብ 2ኛ ሳሙኤል 11 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁶ የኦርዮም ሚስት ባልዋ ኦርዮ እንደሞተ በሰማች ጊዜ ለባልዋ አለቀሰች። ²⁷ የልቅሶዋም ወራት ሲፈጸም ዳዊት ልኮ ወደ ቤቱ አስመጣት፥ ሚስትም ሆነችው፥ ወንድ ልጅም ወለደችለት ነገር ግን ዳዊት ያደረገው ነገር ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት ክፉ ሆነ። አየህ ዳዊት ያደረገው ተግባር በእግዚአብሐር ፊት ክፉ ነበር ይሄንንም አንብብ እግዚአብሔር ናታንን ወደ ዳዊት ልኮ የተናገረውን 2ኛ ሳሙኤል 12 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁹ አሁንስ በፊቱ ክፉ ትሠራ ዘንድ የእግዚአብሔርን ነገር ለምን አቃለልህ? ኬጢያዊውን ኦርዮን በሰይፍ መትተሃል፥ ሚስቱንም ለአንተ ሚስት ትሆን ዘንድ ወስደሃል፤ እርሱንም በአሞን ልጆች ሰይፍ ገድለሃል። ¹⁰ ስለዚህም አቃልለኸኛልና፥ የኬጢያዊውንም የኦርዮን ሚስት ለአንተ ሚስት ትሆን ዘንድ ወስደሃልና ለዘላለም ከቤትህ ሰይፍ አይርቅም። ¹¹ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እነሆ፥ ከቤትህ ክፉ ነገር አስነሣብሃለሁ፤ ሚስቶችህንም በዓይንህ ፊት እወስዳለሁ፥ ለዘመድህም እሰጣቸዋለሁ፥ በዚህችም ፀሐይ ዓይን ፊት ከሚስቶችህ ጋር ይተኛል። ¹² አንተ ይህን በስውር አድርገኸዋል፤ እኔ ግን ይህን በእስራኤል ሁሉ ፊትና በፀሐይ ፊት አደርገዋለሁ። አየህ እግዚአብሔር በዳዊት ስራ አዝኖበታል እግዚአብሔር በጭራሽ ክፉ አይደለም ክፉ ቢሆን ኖሮ ከእነዚህ ሁሉ ለመናገር እንኳ ከሚከብዱ ሐጥያታችን ባልተሸከመን ነበር እሱ ቸር እና አዛኝ ይቅር ባይ ፍቅር ስለሆነ ነው በህይወት ያለነው። ፍቅር ስለሆነ እኮ ነው በአዳም እና በሔዋን ምክንያት እናም እኛም ቀን በቀን የምንሰራው ሀጥያት ከእርሱ ስላራቀን በፍርድ ስር የነበርነውን እንዳንጠፋበት እንድንድንለት ስለፈለገ የፍቅሩን ጥግ በቃል ብቻ ሳይሆን ንፁህ እና ፃድቅ የሆነውን ልጁን ኢየሱስ ክርስቶስን በመስጠት ሐጥያት የማያውቀውን እሱን የእኛን ሐጥያት በእሱ ላይ አኖረው እኛ እንድንድንለት ሲል በልጁ ላይ ጨክኖበት በእኛ ፋንታ ኢየሱስ ምትክ ሆኖ እዳችንን ከፈለው አየህ ፍቅር እንደዚህ ነው ስለሚወዱት ሰዎች ሳይሆን ስለሚጠሉት ሰዎች መሞት ይሄን ፍቅር ከፈጣሪ በቀር ማንም ሊሰጥህ አይችልም ከወደደህ ከእግዚአብሔር በላይ ማንም አይወድህም ወንድም አለም ሰይጣን ይህን ፍቅር ለማስካድ ብዙ ይጥራል ምክንያቱም የዘላለም ስቃይ ወዳለበት ሲኦል ከእርሱ ጋር እንድትቃጠል ስለሚፈልግ። ወንድሜ እግዚአብሔር ይወድሃል እግዚአብሔር ደግሞ የሚወዳቸውን ይፈትናቸዋል ፈተና አድክሞህ ከሆነ ወንድምአለም አይዞህ ለሁሉም ጊዜ አለው ፈተናውን ስታልፍ የሚጠብቅህ የዘላለም ደስታ ነው ስለዚህ ወንድሜ ወደ እግዚአብሔር ቅረብ ፍቅሩን በቃል ሳይሆን በተግባር ያሳይሃል ተባረክልኝ
@meryjkin5703
@meryjkin5703 4 ай бұрын
@@solrebls7715 ይህንን ስትል እግዚአብሔር አምላክ ለምን እንዲህ እንዳልክ የልብህን አውቆ በቸርነቱ ዝም ሲልህ ቸርነቱን ሊያሳይህ መሆኑን ብታውቅ ምንኛ ትንበረከክ ታለቅስ ነበር አምላክን አሁን ባንተ ቃላቶች ላይ አየሁት፣ ስለቸርነቱ የሰማይና የምድር ንጉስ ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን፡፡
@kumerragemechu7103
@kumerragemechu7103 23 күн бұрын
በመንፈስ ቅዱስ ተጽፎ በመንፈስ ተዘምሮ መንፈስን የሚያረሰርስ መዝሙር ። የዚህ ዝማሬ ባለቤት ጌታ መንፈስ ቅዱስ ተባረክ ባርያህን ዳኒን ደግመህ ደግመህ ደግመህ ባርከው 🙏
@Fairplay2015
@Fairplay2015 2 ай бұрын
I am Ethiopian Orthodox, but I like this Mezmur I heard it for the first time
@aydabakeet3465
@aydabakeet3465 4 жыл бұрын
የኦቶዶክስ አማኝ ነኝ ግን ዳኒ መዝሙር ህን እውድዋለሁ አዎ ሁሉም ነገር በእግዚአብሔር ነው
@JJ-bv3qd
@JJ-bv3qd 3 жыл бұрын
• አገር አፍራሽ ስሞች ፡ kzfaq.info/get/bejne/h7KWlseAq66dgmw.html
@gurabecha2992
@gurabecha2992 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/fN6Hlb1ps9fNiZ8.html
@lewilewi8277
@lewilewi8277 3 жыл бұрын
Skzfaq.info/get/bejne/hMBkhdGmlZm-mqs.html
@selamselam657
@selamselam657 3 жыл бұрын
ብዙ የማይታለፍ ቀን ሁሉ ባንተ ሃለፍኩት ጌታ አመሰግንሃለው ጌታዬ ባንተ ብርሃን ሃየው ❤🙌🙌🙌
@lewilewi8277
@lewilewi8277 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/hMBkhdGmlZm-mqt_.html
@chamisoasfaw7172
@chamisoasfaw7172 3 жыл бұрын
I'm from Zimbabwe I love this song it's touching me in my inner heart every time I listen to this song thank u so much Daniel
@kamau7081
@kamau7081 Жыл бұрын
Listening and blessing God for the beautiful ethopian gospel from zambia 🇿🇲
@danieltilahun4877
@danieltilahun4877 4 жыл бұрын
በጣም የሚገርም መዝሙር ነዉ እኮ ከልጅነታችን ጀምሮ የሰማንዉ ትርጉም አለዉ ለህይወቴ ዳኒ ጌታ ይባርክህ
@adonilift6393
@adonilift6393 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/n9hprLd_1trWiXV9.html
@lewilewi8277
@lewilewi8277 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/hMBkhdGmlZm-mqs.html
@martayohans6141
@martayohans6141 3 жыл бұрын
አንዳንዱ መድረክ ላይ እየጨፈረ አምላኩን ያሰድባል ሌላው በእውነትና በመንፈስ በማምለክ የአምላኩን ስም ያስከብራል ፡፡ ዳኒ የአንተ መዝሙር ስሰማ ካለሁበት የትኛውም ሁኔታ እወጣለሁ ሰማይን አስባለሁ ስለአንተ አምላካችን ለዘለአለም ይመስገን አሜን
@gutatula1356
@gutatula1356 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/m89pfrF00b-ah2w.html
@nigusfeysa5293
@nigusfeysa5293 3 ай бұрын
እኔ የጌታ ነኝ ጌታም የእኔ ነው አመልከዋለሁ በዚህ ድንቅ መዝሙር
@user-zn4xx2yi5p
@user-zn4xx2yi5p 5 ай бұрын
ሁሌም በሰማሁት ቁጥር እግዚአብሔር ከእኔ ጋር እንደሆነ ይሰማኛል ፣ዳኒዬ ተባረክ ❤❤❤
@holyyoutube9855
@holyyoutube9855 3 жыл бұрын
ተሰብስበን ፡ እጫት ፡ እየቃምን ፡ አንዱ ፡ ጎደኛችን ፡ ዘመርው ፡ ሁላችን ፡ አለቀስን ፡ የዘመርው ፡ ልጅ ፡ጌታን ፡ አያውቅም ፡ በማግስቱ ፡ ሞቢል ፡ ሙሉ ፡ ወንጌል ፡ ቀጥ ፡ ብእየ ፡ ገባሁ ፡ እና ፡ ወንጌላዊ ፡ በለጠ ፡ ንስሀ ፡ እድገባ ፡ ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ የእግል ፡ አዳኜ ፡ አድርጌ ፡ ተቀበልኩ ፡ ዛሬ ፡ 15 ፡ አመት ፡ በጌታ ፡ እየኖርኩ ፡ ነው ፡ ጎደኞቼ ፡ በሂወት ፡ የሉም ፡ አዝናለሁ ፡ እየዘመሩ ፡ ሞቱ ፡ ሂወት ፡ አልገባቸውም ፡ ዳኒ ፡ ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ዘመንህን ፡ ይባርክ ፡ ቤቴሰብ ፡ ሁሉ ፡ ወርሰን ፡ ጌታ ፡ ክብር ፡ ይሁን ፡ 😭😭❤️❤️🙌🏻🙌🏻🙌🏻
@DanielAmdemichael
@DanielAmdemichael 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ስለምስክርነትህ! ኢየሱስ ያድናል!
@thehopefulguy4788
@thehopefulguy4788 3 жыл бұрын
I don't know why, but for some reason የዳንኤል ከቁ. 1 እስከ 4, የሊሊ ከቁ. 1 እስከ 3፣ የቤተልሄም ወልዴ (the original cassettes) ብዙ ጫት ቃሚዎች (including myself) የሚመሰጡባቸው ናቸው። I know a buddy of mine who hates protestant theology but whenever he is on khat, it is only Lily or Dani.
@SavedbyHisGrace-Jesus
@SavedbyHisGrace-Jesus 3 жыл бұрын
Wow እየሱስ ልብህን አይቶ ልያድንህ ወደደ። ክብር ይሁንለት
@jhon.n.paulos
@jhon.n.paulos 2 жыл бұрын
Yezare 20 amet wengelawiyan yesgote lijoch bet esemaw neber getan endikebel ymekrung neber yandachewn hasab salikebel bizu mekrea ayehu bizu waga kefiye zare gin bebetu lihon tezegajicjalew
@woldebekalo6044
@woldebekalo6044 2 жыл бұрын
Betam yemgerm, telke wusane. May God bless you bro.
@bek0763
@bek0763 4 жыл бұрын
አዎ !! የመክና ጋዝ ያልቃል ፤ የሰው ጉልበት ከጊዜ ቦሐላ ይደክማል ነገረ ግን ለዘላለም የማያልቅ የማይደክም እየሱስ ነው ። AMEEEEEEN!!!!!
@lewilewi8277
@lewilewi8277 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/hMBkhdGmlZm-mqt_.html
@user-hl2ng4xn9t
@user-hl2ng4xn9t 11 күн бұрын
የ9ኛ ክፍል ተማሪ ሆኜ ነው ይህ መዝሙር የወጣው የዛሬ 26 ዓመት ጣፋጩን ልጅነቴን ያስታውሰኛል።እረ ብዙ ትውስታ ነው የነበረኝ።ሞኝነት ሆኖ አይደለም።።።
@woynshetmasresha8447
@woynshetmasresha8447 3 жыл бұрын
እኔ የኦርቶዶክስ አምነት ተከታይ ነኝ ከእኔ የሆነ ምንም የለም ተባረክለኝ ወንድሜ
@mardadani4742
@mardadani4742 2 жыл бұрын
አንቺም ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ
@adanechmengiste1169
@adanechmengiste1169 2 жыл бұрын
Eniem mezmurune ewedwalhugn ebetam zemenu yebareke.
@Daniel-oc2mu
@Daniel-oc2mu 2 жыл бұрын
Me too, GOD bless
@yerosansamuel3401
@yerosansamuel3401 2 жыл бұрын
Wanawu Kalu Belibish Menoruna megibatu newu Ehite EGZIABIHER Yibarikish.
@temesgenfikire4260
@temesgenfikire4260 2 жыл бұрын
Gata yebrkish
@ritadebela3170
@ritadebela3170 Жыл бұрын
እኔ የመህብራን ክልል ልጅ ነኝ ግን ይህንን መዝሙር ስሠማ ደስታ ነው የሚሠማኝ ልቤ የሚሞላው ምን አለን ያሁን ዘማሪሆች ዝም ብላችሁ ከምትጨፍሩ እንዴት እረጋ ብላችሁ የሠውን መንፈስ ብትሞሉ ተባረክ
@yetenayettsegaye7142
@yetenayettsegaye7142 3 жыл бұрын
የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ድንገት tiktok ላይ መዝሙሩን ሰምቼ KZfaq ላይ ፈልጌ ሰማውት ግን ልጠግበው አልቻልኩም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
@hagosashenafi4481
@hagosashenafi4481 3 жыл бұрын
Brother Daniel, you are a blessing and remain blessed. Everything happened because of almighty God. Yes God's mercy and grace helped us. I am crying. Bro remain blessed.
@michaelyemane3586
@michaelyemane3586 2 жыл бұрын
ሁሉ ባንተ ነው 😘😘😘🇪🇷🇪🇷🇪🇷 ትዝ ይለኛል ይሄ መዝሙር 90s ላይ
@surafelhailemariyamofficia6728
@surafelhailemariyamofficia6728 4 жыл бұрын
ዳኒዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ እግዚአብሔር አንተን ስለሰጠን ሁል ጊዜ አመሰግነዋለሁ ተባረክልን ...!!!
@temishow8719
@temishow8719 4 жыл бұрын
Daniye wuddddd
@lewilewi8277
@lewilewi8277 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/hMBkhdGmlZm-mqs.html
@selamawitlemma5742
@selamawitlemma5742 Жыл бұрын
አኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ መዝሙሩ ግን ለ እኔ የተዘመረ ነው የሚመስለኝ፣ ተመስገን አምላኬ ሆይ በአንተ ብርሀን አየው፣ ከ 8 አመት በዋል ከምወደው ልጄና ባለቤቴን ላገኝ ነው፣ እውነት ነው እኔን ያስጨነቀኝ ያ ጨለማ አልፎ ይኸው በአምላኬ ብርሀን አየው።አሜን።
@bona2318
@bona2318 2 ай бұрын
Amen Geta yimesgen
@gigichernet80
@gigichernet80 7 күн бұрын
እኔ የኦርቶዶክስ ክርሰቲያን ነኝ ይህን መዝሙር ስሰማ አለቅሳለሁ ልቤ በጣም ይነካል ሁሉንም መዝሙሮች እወዳቸዋለሁ ጌታ እየሱስ ዘመንህንና ቤተሰብህን ይባርክ ይጨምርልህ የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው።
@eyerusalemchernet6875
@eyerusalemchernet6875 Жыл бұрын
በስጦታህ ስለሆነ የምታገለግለው መዝሙሮችህ ሁሉ መልእክት አላቸው ጌታ ዘመንህን ይባርክ
@Juda216
@Juda216 3 жыл бұрын
ሁሉ በአንተ ነው፤ ክርስቶስ አምላኬ። አንተ ከዚህ ከክፉ ዘመን ታደገን፤ አድነን፤ ምረትህንም ላክልን።
@tigi9197
@tigi9197 4 жыл бұрын
ምናለበት ትውልድ እንዳንተ በተረጋጋ ማንነት ብዘምር አሁን ጊዜ ሁሉም ሰው አብዱ አል የድሮ ዘማሪያን ብቻ ናቸው በተረጋጋ ማንነት የሚዘምሩት
@yonas3792
@yonas3792 4 жыл бұрын
God bless you, I love the formality & it's peacefulness. we really need like this songs to preach the real gospel of Jesus Christ.
@addisdessalegn9926
@addisdessalegn9926 4 жыл бұрын
all is to glorify God
@azebgirma9126
@azebgirma9126 4 жыл бұрын
@@yonas3792 Yes ur very teru!
@gurabecha2992
@gurabecha2992 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/m89pfrF00b-ah2w.html
@alemfeyisa5661
@alemfeyisa5661 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/kJeJgNKflbK4iWQ.html
@user-yb7jh3pj1n
@user-yb7jh3pj1n 2 ай бұрын
በእውነት በአንተ መዝሙሮች ተፅናንቼለሁ ተባርኬለሁ ዘመንህ ይለምልም
@rahelgetachew9413
@rahelgetachew9413 3 жыл бұрын
ይሄን መዝሙር ስሰማ አይኔ በእንባ ይሞላል ዳኒ መቼም አልረሳውም ተባረክ
@Bleneneshlene
@Bleneneshlene 2 ай бұрын
1995.በ15. ነበር የሰማውት ጌታችንን እየሱስን የግል አዳኜ ያረኩበት መዝሙር ነውና ዛሬ ም መንፈስ አለው ተባረክ
@Amsale-lo9kw
@Amsale-lo9kw Жыл бұрын
የእግዚ 'ሰው የጌታ መንፈስኮ ፊትክ ላይ ጭምር ይታያል መዝሙርክ ላይ ብቻ አይደለም ጌታ ባንተ ከብሮል ዘመንክ ከነ ቤተሰብክ ይለምልም!!!!!!!!!
@tsigiyeabebe9217
@tsigiyeabebe9217 Жыл бұрын
ጠዋት ሁል ግዜ እሄን መዝሙር ሳልሰማ አልወጣም መጽናኛ መዝሙሬ ብርታት ከጌታ በመንፈስ ቅዱስ በዚህ መዝሙር አገኛለሁ የጸሎት መዝሙር ተባረክ ዳኒ
@guenetagonaferadfrese313
@guenetagonaferadfrese313 Жыл бұрын
ሁሉ በአንተ ነው ጌታዬ መድሐኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ነው! ተመስገን! አሜን እንደ ምህረት ማረኝ እና በህይወቴ ዘመን ደግፈኝ! ክብር ይስፋልኝ! ተመስገንልኝ
@hanadiko6919
@hanadiko6919 3 жыл бұрын
ዳኒ ጌታ አብዝቶ ይባርክሕ ገና ልጅ ሳለሁ ነበር ይሔን መዝሙር ስሰማው ያደኩኝ ሁሉ ለእርሱ ሁሉ ከእርሱ አሜን አሜን ሞኝነት ሆኖ አይደለም ጌታን መከተላችን♥♥
@sahlomshalom9965
@sahlomshalom9965 4 жыл бұрын
አዚ መዝሙር ናብ ድሕሪት ናብ ኣስመራ መሊሱኒ. ተባረክ ዳንኤል ኩሉ መዝሙራትካ ሕይውት ኣለዎም ::
@adonilift6393
@adonilift6393 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/n9hprLd_1trWiXV7.html
@lewilewi8277
@lewilewi8277 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/hMBkhdGmlZm-mqs.html
@simegnsimegn6466
@simegnsimegn6466 Жыл бұрын
ይሄ መዝሙር በጣም ነዉ የምወደው እኔ የኦርቶዶክስ ነኝ ግን ብዙ የጭንቅ ጊዜ አዳምጠው ነበር
@asmaraasma8877
@asmaraasma8877 3 жыл бұрын
መዝሙር መሥማት የግድ ፕሮቴሥታንት መሆን አይጠበቅብንም የእግዚአብሔርን ሥም በክብር ለጠራና ያመሠገነ ይደመጣል የእያንዳንዳችንን የሕይወት ብር ሥለሚያንኳኳ ።
@mimimarkan1205
@mimimarkan1205 2 жыл бұрын
እኮ ጌታችንን እስከ አመሰገነልን መፅናኛችን ነው ኦርቶዶክስ ነኝ በጣም እወደዋለሁ መዝሙሩን በሙሉ
@zegeyegetachew2750
@zegeyegetachew2750 3 жыл бұрын
ዳኒ እና ሊሊ መዝሙራችሁ የእግዚአብሔር ቃል ሁሌ አዲስ እንደሆነ በዘመኔ ሁሉ አይቻለው።እናተን ማየትና በናተ መገልገል በራሱ አልፋ እና ኦሜጋ ይባረክ!!!
@selamshetimedksa3796
@selamshetimedksa3796 Жыл бұрын
እውነት ነው ከኔ የሆነ አንዳችም ነገር የለም ሁሉ ባንተ ነው እየሱሴ ።ዳኒዬ ጌታ እየሱስ በነገር ሁሉ ይባርክህ ተባርክልን
@Wubit234
@Wubit234 Жыл бұрын
ማርያምን መንፈስን የሚጠግን ዝማሬ ነው እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ❤🙏
@destaergano3121
@destaergano3121 4 жыл бұрын
ከእኔ የሆነ ምን አለ ጌታ ሁሉ በአንተ ነው!! ፀንቼ መቆሜ በአንተ ነው ንጉሴ! የኔ ጌታ በእውነትም ብቻህን በቂ ነህ!!
@sonaderessa6412
@sonaderessa6412 3 жыл бұрын
ተባረክ
@sonaderessa6412
@sonaderessa6412 3 жыл бұрын
Xz
@sonaderessa6412
@sonaderessa6412 3 жыл бұрын
✋️
@biliseahmed1386
@biliseahmed1386 3 жыл бұрын
tebark
@lewilewi8277
@lewilewi8277 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/hMBkhdGmlZm-mqt_.html
@ethiopianliveworshipsongs4336
@ethiopianliveworshipsongs4336 4 жыл бұрын
“አቤቱ፥ ምሕረትህን ለዘላለም እዘምራለሁ፥ እውነትህንም በአፌ ለልጅ ልጅ እናገራለሁ።” - መዝሙር 89፥1 God bless you pastor Daniel 🙏 🙌
@JJ-bv3qd
@JJ-bv3qd 3 жыл бұрын
• አገር አፍራሽ ስሞች ፡ kzfaq.info/get/bejne/h7KWlseAq66dgmw.html
@lewilewi8277
@lewilewi8277 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/hMBkhdGmlZm-mqt_.html
@vodlan-vb3pr
@vodlan-vb3pr Ай бұрын
የጨለማ ዘመኖቼን የገፋሁበት ዝማሬዎች ..... ዳኒ ተባረክልኝ ወንድሜ
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 3 жыл бұрын
Thanks Jesus for the rain😂😂😂 so i can turnon loudly this amazing መዝሙር and listening it by this bless sunday ኪራይ ቤትም ገላግለኝ 🙏🙏 🙏🙏 ሁሉን ማከናወን መፈፀም ታውቃለህ እሰረኛውን ፈተህ ትከብርበታለህ bless you dear brother
@kaleabkassaye7077
@kaleabkassaye7077 4 жыл бұрын
የማዳኑን ወንጌል በዜማ አወራለሁ ኢየሱስ ያድናል እመሰክራለሁ።
@loveethiopia2389
@loveethiopia2389 4 жыл бұрын
Can't stop listening to this.A good reminder of how God loves us all and how He helped us at all times!
@asratesayas7478
@asratesayas7478 4 жыл бұрын
Haleluya
@mebiratmedina3368
@mebiratmedina3368 Жыл бұрын
“አቤቱ፥ ምሕረትህን ለዘላለም እዘምራለሁ፥ እውነትህንም በአፌ ለልጅ ልጅ እናገራለሁ:: - መዝሙር 89፥1
@betelhemtekola3571
@betelhemtekola3571 Жыл бұрын
I heard this song while I lost my beloved mother and God comforted me using this song አምላኬ ሆይ ባንተ ብርታት ሀዘኔን ረሳሁ።
@Asse.babanto
@Asse.babanto 4 жыл бұрын
ዋው አሜን የተወደድክ ሁሉ በእርሱ ነው ፓስተር ዳኒ
@selasgosaye1789
@selasgosaye1789 4 жыл бұрын
😍
@ameleworkhabtemical8094
@ameleworkhabtemical8094 4 жыл бұрын
ፓስተር ዳኒ በመዝሙሮችህ በጣም እንታነፅበታለን ጌታ አብዝቶ ከነቤተሰብህ ይባርክህ🙏
@lewilewi8277
@lewilewi8277 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/hMBkhdGmlZm-mqt_.html
@asegegebeyhu1373
@asegegebeyhu1373 4 жыл бұрын
ከኔ የወነ የለም ጌታ ሁሉ ባንተ ነው ፡፡
@Adugnaabreham506
@Adugnaabreham506 19 күн бұрын
ፀጋው ይበቃል ሃሌ ሉያ የእግዚአብሔር ሀይል ይበልጣል
@DelalaAddis
@DelalaAddis Жыл бұрын
ጌታ ጐልማስነትን ያለመልማል የሜለውን ባንተ አየሁ እግዚያብሄር አብዝቶ ይባርክህ የልኡል እግዚያብሄር ስም የተባረከ ይሁን!
@kaleabkassaye7077
@kaleabkassaye7077 4 жыл бұрын
አባት ሆይ ሁሉ በአንተ ባይሆን በእኔ ምን ትክክል ይሆን ነበር? በአንተ ለአንተ በመሆኔ የአንተ የሆነው ለእኔ ሆኗል። ድካሜን በብርታትህ ሰውረህ ብርታትህን በድካሜ ገልጠኻል። ፓስተር ዳንዬ በዚህ ዝማሬ ልቤ በውለታው ብዛት ፣በፍቅሩ እሳት ቀለጠ ፣ ተባረክ ወንድሜ። ሃሌሉያ
@lensawoldeyes1553
@lensawoldeyes1553 4 жыл бұрын
ያረፈ እንዲ ያሳርፋል…..ዳኒዬ ጌታ ያብዛልህ ተባረክ
@adonilift6393
@adonilift6393 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/n9hprLd_1trWiXV_.html
@lewilewi8277
@lewilewi8277 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/hMBkhdGmlZm-mqs.html
ይ ረ ዳ ል
13:46
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 2 МЛН
ጸንቼ መቆሜ Daniel Amdemichael
17:06
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 48 М.
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 14 МЛН
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 54 МЛН
Beautiful gymnastics 😍☺️
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 15 МЛН
ምሕረት የበዛለት
19:10
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 2,6 МЛН
ፍቅርህ ዛሬም ትኩስ ነው!
19:07
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 1,6 МЛН
ፓስተር አገኘሁ ይደግ (ውለታው)       Pastor Agegew Yedage
14:42
መዝሙር Channel
Рет қаралды 780 М.
ካህኔ  by Azeb Hailu አዜብ ሀይሉ - Live Concert "Dink Sitota"
9:37
Azeb Hailu Official
Рет қаралды 4,9 МЛН
የዳንኤል አምደሚካኤል ምርጥ መዝሙሮች
1:05:21
ቅምሻ Qimisha
Рет қаралды 914 М.
ነው ከላይ|| new kelay|| ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu workeye|| Live worship|| Ethiopian Protestant mezmur
48:50
ደስታዬ
8:36
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 2,2 МЛН
akimmmich (feat. Turar) - UMYTTYŃ BA?| official lyric video
2:54
akimmmich
Рет қаралды 3,8 МЛН
LISA - ROCKSTAR (Official Music Video)
2:48
LLOUD Official
Рет қаралды 127 МЛН
BABYMONSTER - ‘FOREVER’ M/V
3:54
BABYMONSTER
Рет қаралды 93 МЛН
Zattybek & ESKARA ЖАҢА ХИТ 2024
2:03
Ескара Бейбітов
Рет қаралды 544 М.
Doston Ergashev - Kambag'alga (Official Music Video)
5:32
Doston Ergashev
Рет қаралды 4,7 МЛН