✅ ፊደል ሳይቆጥሩ ጥበብ የሚያፈልቁት ወሎዬው ገጣሚ አርሶ አደር ❤ ለማሪቱ ለገሰ የዘፈን ግጥም ታይሰጧት 🤣

  Рет қаралды 118,545

Tossa tube

Tossa tube

6 ай бұрын

በግጥም ችሎታቸው አባቴን የበለጡት የቦረናው ገጣሚ አርሶ አደር አቶ አለልኝ ለማ ነገሴ
#ethiopia #maritulegesse #wollo #tossatube
ተወልደው ያደጉት በደቡብ ወሎ ዞን ቦረና ወረዳ ፣ 019 ቀበሌ አኖ የተባለች መንደር ነው።
አቶ አለልኝ ለማ ነገሴ ይባላሉ። የ82 አመት አዛውንት ናቸው።
ፈፅሞ ያልተማሩና ፊደል ያልቆጠሩ ቢሆንም ገጣሚና ባለቅኔ ናቸው። በቃላቸው የሚደረድሯቸው ስንኞች ያስደንቃሉ።
በተለያዩ ጉዳዮች ላይ የራሳቸው ፈጠራ የሆኑ በርካታ ግጥሞች አሏቸው።
ይህ ድንቅ አባት ከጦሳ ቲዩብ ጋር ልዩ ቆይታ አድርገዋል።
የኢኮኖሚ ችግር ያለባቸው በመሆኑ የናንተን እገዛም ይፈልጋሉ
✅የወንዶቹ አወፋፈር ቢጠምዷቸው ያርሳሉ ! የአርሶ አደሩ አባቴ የአዲስ አበባ ጉብኝት አስቂኝ ወጎች 🤣 • ✅ መገን አዲሳባ ፣ ጉድሽን አየሁት...
✅ አባቴ ከድምጻዊት ማሪቱ ለገሰ ጋር ያሳለፈውን አስገራሚ ትዝታ አጫወተኝ !
• ✅ አባቴ ከድምጻዊት ማሪቱ ለገሰ ጋ...
✅ አባቴን ማሪቱ ለገሰ አማሪካ የኸደችበትን እሮቢላ አስጋለብኩት 🤣
• ✅ አባቴን ማሪቱ ለገሰ አማሪካ የኸ...
---
Tossa tube is a new you tube channel which works on Ethiopian rural cultural values, farmers lifestyle and their beautiful personality. it presents traditional wedding, music, food and other amazing programs.
የሀገራችን ኢትዮጵያ የገጠር አካባቢ አኗኗር ባህልና ወግ የሚቀርብበት ቻናል ነው። ቱባ የሆነውና ያልተበረዘው የአርሶ አደሩ የህይወት ዘይቤ ይቃኝበታል። ሀገራቸው የናፈቃቸውና በስደት ላይ የሚገኙ ያገር ልጆች ሁሉ በሀገር ቤት ቻናል ናፍቆታቸውን ይወጣሉ።ትዝታቸውን ይቃኛሉ። አሁኑኑ ቤተሰብ ይሁኑ።
🛑 Go to my channel and Subscribe 👇
_
/ @tossatube.
🛑Other social media links 👇
Facebook= profile.php?...
Tiktok= www.tiktok.com/@tossa_tube?_t...
Telegram= t.me/tossatube
Instagram= / embosa-tube
=======================================
Our programs
-
የገጠር ልጆች
የአርሶ አደሮች ጥያቄና መልስ
የሙሃባ እፍታ
የገጠር ሰርግ
ጦሳና ቦርከና
እንጫወት ዛሬ
የከተሜ ወግ
እግር ጥሎኝ
የወሎ ዱኣና ምርዋን
የወሎ ገበያ
የገጠር ውሎ
=======================================
#blind
#games
#kids
#show
#family
#country
#ethiopia
#dinklejoch
#donkeytube
#baby
#ethiopiankids
#amazing
#amazingkids
#wonderful
#parents
#friends
#school
#education
#live
#life
#new
#ድንቅልጆች
#question
#comedianeshetu
#tossatube
#የገጠርልጆችወግ
#ኢቢኤስ #EBS #BESINTU_SITCOM #abrelohd #alexisalexii #alextube #ale #ksi #ብሩክታዊትሽመልስ #bruktawitshimelis #newyear #donkeytube #comedianeshetu #dinklejoch #dinklejoch #dinqlejoch #father #google #tiktokers #Blogging #Twitter #Ethiopiancomedy #ebstv #bbcnews #Ethiopian #ethiopianmusic #paralyzed #motivationalspeech #amharicmovies2022 #መድረክ #lovestory #lovestorymovie #official #comedian #drama #ድንቅልጆች #donkeytube #ebssundayshow #live #lovesacrifice #lovestory #abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #asertad #dallolentertainment #dishtagina #mekonen #bereket #ethiopiantiktok #EthiopianGoldDiggerPrank #gold_digger_prank #AddisChewata #bruktawit_shimelis #የልብ_ወግ #yeleb_weg #Eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #quatar #poland #worldcup #worldcup2
Werebabo,legehida,legambo,jama,wereilu,akesta,borena,mekaneselam,saynt,mekdela,masha,tenta,ajbar,majete,mekoy,kemise,shewarobit,mersa,wurgesa,weldiya,wuchale,haik,ambasel,marye,hara,logohayk,kalu,Dessie,kombolcha,harbu,gerba,degan,bati,tehuledere,kutaber,borumeda,alasha,ruga,delanta,wegdi,kelala,liguama,genete,tuluawliya,dessiezuriya,argoba,wello,geter,yegeterserg,yegeterlijoch

Пікірлер: 1 000
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
✅ ውድ ቤተሰቦቼ - ነገ ሰኞ 50ሺ ሰብስክራይበር ስለምንገባ ከቀኑ 10:00 ጀምሮ የላይቭ ፕሮግራም ይኖረናል። እንዳትቀሩ። አብረን ዘና እንበል 👍
@alhamdulilah89
@alhamdulilah89 6 ай бұрын
ok
@GhhFgy-ej8nu
@GhhFgy-ej8nu 6 ай бұрын
ኢንሻአላ ግና አንድ ሚሊየን ትገባለህ
@fgty4821
@fgty4821 6 ай бұрын
100ሺ ያለመግባትህ እንዴት እንደሚቆጨኝ😢
@fafi_mehamed
@fafi_mehamed 6 ай бұрын
ለፈጣሪህ ታዛዥ ሁን
@tube-ot5cp
@tube-ot5cp 6 ай бұрын
ኢንሻአላህ
@Hxjg-qv2qh
@Hxjg-qv2qh 6 ай бұрын
ለሽማግሌዎቹ ሥጦታ ይሠጣቸው የምትሉ እናበረታታቸውም
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ዛሬ 50ሺ ሰብስክራይበር ላይ ደርሰናል፡፡ ለዚሀም እናንተን እናመሰግናለን፡፡ ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 6 ай бұрын
የእባታችን ግጥሞች ተጽፈው ቢቀመጡ ጥሩ ነው አባታችን እድሜና ጤና ይስጥዎት🙏🏾❤️
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
አሚን! ዛሬ 50ሺ ሰብስክራይበር ላይ ደርሰናል፡፡ ለዚሀም እናንተን እናመሰግናለን፡፡ ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
@hayattube9044
@hayattube9044 6 ай бұрын
አረ ይህን ልጅ እናሳድገዉ የሀገራችንን ዩቱበሮች እናሳድግ የኔ አባት በሰላም ኑርልን። አንጀቴን እየበላኝ ነወ❤️😢😢
@user-xr6bt8gq3w
@user-xr6bt8gq3w 6 ай бұрын
እኔንም አሣድጊኝ
@hayattube9044
@hayattube9044 6 ай бұрын
@@user-xr6bt8gq3w እሽ
@AyatMensur
@AyatMensur 6 ай бұрын
ፍቅር ከወሎ ቤተሠው እንሁን ውዴ❤
@hayattube9044
@hayattube9044 6 ай бұрын
@@AyatMensur እሽ ግን እንደዚህ አትበይ ያነሳብሻል ዉድ
@lubabasharef7330
@lubabasharef7330 6 ай бұрын
አማራ ህዝብ ታይማረ የተማረ ነው ታረኩን ጠቅቆ ያቃል❤❤❤❤❤❤❤የኔ አባት እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ❤
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
አሚን! ዛሬ 50ሺ ሰብስክራይበር ላይ ደርሰናል፡፡ ለዚሀም እናንተን እናመሰግናለን፡፡ ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
@Mshawaab
@Mshawaab 6 ай бұрын
የኔ አባት የኔ ከርታታ አባቴ አባባት ይኑር ለዘላላለም ዛሬ በጣም ከፍቶኛል በጣም የምወደው ጓደኛየ በሞት ተርዳሁ ስደት ምን አይነት ከፋቱ አዘኔ ሀዘኑ ክፋቱ አላህ ይራህመው ወድሜ ስስቴ❤❤
@aesaaa1616
@aesaaa1616 6 ай бұрын
አላህ ይዘንለት ዱአ አደሪጊለት ወደዛውንን ሁላችንም እህቴዋ
@fish618
@fish618 6 ай бұрын
ፈጣሪ ያበርታወት❤❤❤❤
@AyatMensur
@AyatMensur 6 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ❤
@cgf8399
@cgf8399 6 ай бұрын
አላህይዝንለትለሙላዉቤተስቧቹአላህሱብሩንይወፍቃችዉሁሉነቨሴኒዛቂተልሞትትት ህይወትያላችዉነገሩችሁሉሞትንቀማሺናት
@ghh5860
@ghh5860 6 ай бұрын
የወሎ ቦረና መካነ ሰላም ጀግና የኔ አባት አላህ እድሜ ና ጤና ይስጥወት ያገሬ ሰው🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
አሚን! ዛሬ 50ሺ ሰብስክራይበር ላይ ደርሰናል፡፡ ለዚሀም እናንተን እናመሰግናለን፡፡ ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
@ghh5860
@ghh5860 6 ай бұрын
@@Tossatube. አብሽር ወንድሜዋ ገና 100 ሺ እናስገባሀለን በርታ እኛ የመዳም ቅመሞች አለን ተጎንህ🥰🥰🥰🥰
@AbusheMekonen
@AbusheMekonen 4 ай бұрын
😅
@layelaalayelaa6282
@layelaalayelaa6282 6 ай бұрын
ጦሳ ቱዩብን ዳይ 100 ሺ እናስገባ። ሺር በማዲረግ ።❤❤❤❤
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 6 ай бұрын
እውነት ብለሻል የማዳም ቅመሞች የት ናችሁ ከመቶ ሺም በላይ ይገባዋል ከምር ፕራንክ ቅብርጥስዮ እያሉ እንኮን የሚሰሩ ዩቱበሮች እንደዚህ ያለ ባህልን እና ወጎችን የሚያቀርብ ከስንት አንድ ዩቱበር ነው ጦሳ ዩቱፕ ይለያል በጣም እህቶች እናበረታታው እንዲሁም ማሩ ባላገሩ ሁለቱ ዩቱበሮች ውስጤ ናቸው ❤❤❤❤❤
@abuayimen3967
@abuayimen3967 5 ай бұрын
ወላሂ የኔ አባትም አልተማረም ሂሳብ በጣም ይቺላል ታሪክ አይረሳም በጣም የገረማል ያካባቢው ሰው አላህ ያቆይልኝ አባቴን 84 አመቱ ነው ማሻአላህ በሉ አሁንም ወተቱን እያለበ ይጠጣል የኔ አባት አላህ ይጠብቃቸው አባቶቺን
@finally7664
@finally7664 5 ай бұрын
ትምህርትም ትምህርት ቤት የተመሰረተው እኮ ለመጀመሪያ ጊዜ ፊደል ካልቆጠሩ አባቶች ይመስለኛል።
@gufu6525
@gufu6525 5 ай бұрын
ውይ የአባቶቻችን ለዛቸው ሞገሳቸው ደስ ሲሉ ግጥማቸው የሚደነቅ ነው በመፀሀፍ ቢፃፍ ደስ የሚል ቆይታ ረጅም እድሜና ጤና ተመልካቾች ሼር እያረጋችሁለት አበረታቱት ጎበዝ ልጅ
@meseretmekonne9095
@meseretmekonne9095 Ай бұрын
የሚገርሙ ጠቢበኛ አባት ናቸው ሳይማሩ የእውቀት ጥግ ነው ያላቸው በጣም ደስ ይላል የገጠር ሰው ልቡ ንፁህ ነው ደግሞ የጨዋታ ለዛ ያላቸው አባት ናቸው እድሜ ይሰጣቸው❤❤❤።
@YizengawKwt-gk8lr
@YizengawKwt-gk8lr 5 ай бұрын
ሊሸለሙ ይገባል ግርማ ሞገሳቸው እራሱ አለባበሳቸው ሲያምርባቸው የኔ አባት።
@tirsiteguale7628
@tirsiteguale7628 6 ай бұрын
የእግዚአብሔር፡ስጦታ፡ነው፡ሰው፡ፈደል፡በመቁጠር፡ሳይሆን፡ፈጣሪ፡ለኢትዮጵያኖች፡የሰጠው፡ልዩ፡ጸጋ፡ነው፡ክቻልክ፡እንደውም፡ጻፍላቸው፡ጥሩ፡ፕሮግራም፡
@fafi_mehamed
@fafi_mehamed 6 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ብለህ ብትጀምር ሁሉም በረካ ይኖር ልክ ነበር ግን አንተ አትልም ብዙ ሰው ሙስሊም አትመስላቼውም እኔም ገና አዉኩት እና የጀነት ሰላምታ 30 ሀሰናት ያስፅፋል በአሰላሙ አለይኩም ጀምር
@ZaibaZaiba-sk3rd
@ZaibaZaiba-sk3rd 6 ай бұрын
የሚገርሙ አባት ናቸው አላህ እድሚ ይስጣቸው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
አሚን! ዛሬ 50ሺ ሰብስክራይበር ላይ ደርሰናል፡፡ ለዚሀም እናንተን እናመሰግናለን፡፡ ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
@rahelloveTube
@rahelloveTube 6 ай бұрын
የሚገርሙ ጥበበኛ አባት ናችው እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልኝ አባታችን ጀማልዬ እግዚአብሔር ይስጥህ እንደንዚህ አይንት ላይ ብረሪ የሆኑ አባቶችን ስለምታቀርብልን 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
አሚን! ዛሬ 50ሺ ሰብስክራይበር ላይ ደርሰናል፡፡ ለዚሀም እናንተን እናመሰግናለን፡፡ ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
@AyatMensur
@AyatMensur 6 ай бұрын
እራሄል ቤተሠው እንሁን❤
@mohammedhussen7447
@mohammedhussen7447 6 ай бұрын
እዉነት በጣም የሚገርሙ አባት ናቸዉ እሚገርም እዉቀት ከሚያምር ፈገግታ ጋር እረጅም እድሜ ይስጥዎት አባታችን❤❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ዛሬ 50ሺ ሰብስክራይበር ላይ ደርሰናል፡፡ ለዚሀም እናንተን እናመሰግናለን፡፡ ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
@user-ct4ou6qn8b
@user-ct4ou6qn8b 5 ай бұрын
ዋዉዉዉዉ ጀግና አባትኖት እደሜ የሰጣቹ
@sofiyaseid181
@sofiyaseid181 6 ай бұрын
የሚገርም ችሎታ ነው አላህ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጠዎት አባታችን እርሰዎ ከተማርነው ይበልጣሉ
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
አሚን! ዛሬ 50ሺ ሰብስክራይበር ላይ ደርሰናል፡፡ ለዚሀም እናንተን እናመሰግናለን፡፡ ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
@user-yz5gh5jn3j
@user-yz5gh5jn3j 6 ай бұрын
ጀም ምርጥ ጋዜጠኛ አላህ ይጠብቅህ አባታችንንም አላህ ይጠብቃቸዉ
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
አሚን! ዛሬ 50ሺ ሰብስክራይበር ላይ ደርሰናል፡፡ ለዚሀም እናንተን እናመሰግናለን፡፡ ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
@AliMohammed-yg8th
@AliMohammed-yg8th 6 ай бұрын
አቦ አንተ ልጅ ሀያት ጀባ!!! ጥበብ የጠራችህ ምርጥ ወሎዬ ነህ አቦ!!! ትልህ ስራ ነገርህ ኩላ ደስ ቲል ወላሂ!!! እንቺኝ!!!
@bkjemug.4218
@bkjemug.4218 6 ай бұрын
የአነጋግር :ዝየህ : ወደድኩት
@mulu5
@mulu5 6 ай бұрын
የኔ እንቁ ህዝብ ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጣችሁ ፈጣሪ ሀገራችንን ህዝባችንን ይጠብቅልን❤❤🎉🎉
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
አሚን! ዛሬ 50ሺ ሰብስክራይበር ላይ ደርሰናል፡፡ ለዚሀም እናንተን እናመሰግናለን፡፡ ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
@AyatMensur
@AyatMensur 6 ай бұрын
ሙሉ ሩቤት ቤተሠው እንሁን❤
@user-fi5hs5lr8s
@user-fi5hs5lr8s 6 ай бұрын
እውነትነው ማርያምን የኔአባት ጎጃም ከብት ይነግድነበረ እናም ስትጊዜነው ከአዞ የዳነ በዛላይስትብርነው ሽፍታየዘረፈው ዛሬ እግዚአብሔር ይመስገን እደልቡይመላለሳልጎጃምሰኞ ገበያ❤
@user-yw6nq6tw3k
@user-yw6nq6tw3k 5 ай бұрын
የአባታችንም ተፈጥሮ በጣም ይገርማል እድሜ ይስጠዎት❤❤❤❤❤
@user-hq3ex8dn7p
@user-hq3ex8dn7p 6 ай бұрын
ጥበበኛው የሀገሬ ሰው እድሜ ከጤና ይስጠወት አባታችን❤ ጦሳ ቲዩብ እናመሰግናለን
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ዛሬ 50ሺ ሰብስክራይበር ላይ ደርሰናል፡፡ ለዚሀም እናንተን እናመሰግናለን፡፡ ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
@filimonmule-om6wd
@filimonmule-om6wd 6 ай бұрын
ጀማል ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥህ ከምር አለልኝ ለማ ማለት በቅርብ የማቀው ነው ልጅም አለው ከኔ ትውልድ ቦታ እዛም ሲመጣ ስለማቀው እጅግ ገራሚ ነው ጥበቡ
@sadakmal1865
@sadakmal1865 6 ай бұрын
ደስእሚሉ አባት እንዳባባ ሰይድ እረጅም እድሜ ላባቶች የድሮሰወች ችሎታቸው ካሁኖቹ የተማሩ ቆሮቆሮወች በስንቱ ይበልጣሉ
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
አሚን! ዛሬ 50ሺ ሰብስክራይበር ላይ ደርሰናል፡፡ ለዚሀም እናንተን እናመሰግናለን፡፡ ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
@yeromyerom
@yeromyerom 6 ай бұрын
የኔ አባት ደስይላሉ የሀገሬ ገበሬ ድንቅ ናቸውኮ መንደዩ. እኔም ባሻጋሪያቸው ነኝ ወይኔ ሀገሬ ናፍቆኛል. የኔዋ መካነሰላም
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ዛሬ 50ሺ ሰብስክራይበር ላይ ደርሰናል፡፡ ለዚሀም እናንተን እናመሰግናለን፡፡ ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
@zedahmed9371
@zedahmed9371 6 ай бұрын
ጀሚአን አላችሁ ወይ በላይክ እቀፉኝ በርዶኝ ነው 😂😂ሴቶች ብቻና ብቻ
@HH-nn7rd
@HH-nn7rd 6 ай бұрын
🤓🤓🤓
@MeriMTube
@MeriMTube 6 ай бұрын
ዜድየ❤❤❤❤❤❤❤❤
@fatfatfat52
@fatfatfat52 6 ай бұрын
አላህ በሂድያ ይቀፋህ አእምሮ የሚያስበውን ነው አፋ ያወራዋን አላህን አስታውስ
@fatimaethio2277
@fatimaethio2277 6 ай бұрын
😂😂😂
@user-nz6mp1sz3x
@user-nz6mp1sz3x 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አትሻብኝ
@user-ff8wp1jf7s
@user-ff8wp1jf7s 6 ай бұрын
ወላሒ ሥለአባይ የገጠሙት ግጥም ልዪ ነው❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ዛሬ 50ሺ ሰብስክራይበር ላይ ደርሰናል፡፡ ለዚሀም እናንተን እናመሰግናለን፡፡ ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
@AyatMensur
@AyatMensur 6 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@mohemmedsiyed1580
@mohemmedsiyed1580 6 ай бұрын
ወይ ይሄ አባት ደጋግሜ ነበር የሰማሆቸው እድሜ ይስጠወት ይሄ ፖሮግራም ቀጥልበት ጀም አማራ ቲቢ ላይ የምወደው ፖሮግራም ነበር በርታ ወንድም አለም❤❤❤❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
አሚን! ዛሬ 50ሺ ሰብስክራይበር ላይ ደርሰናል፡፡ ለዚሀም እናንተን እናመሰግናለን፡፡ ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
@amareagegnehu9821
@amareagegnehu9821 5 ай бұрын
የኔ አጎት እድሜህ ይርዘም ይህ ቅኔአቼው ከብዙ አመታት በህብረተሰቡ ይታወቃል የለመማር ነገር ሁኖጂ አለልኝ ለማ እድሜህ ይርዘም
@MasSa-hi4kt
@MasSa-hi4kt 6 ай бұрын
አባት ያላችሁ እድሜና ጤና ይስጥላችሁ እደው ከአባባ ጋቢገናኙ ያሰላም እናመሰግን አለን ጀማል ወድማችን
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
አሚን! ዛሬ 50ሺ ሰብስክራይበር ላይ ደርሰናል፡፡ ለዚሀም እናንተን እናመሰግናለን፡፡ ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
@ismaelibrahim5394
@ismaelibrahim5394 6 ай бұрын
አላህ እድሜ ይስጥህ። የ ወሎ ቲቪ ሲከፈት የበለጠ ትሰራልናለህ
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ዛሬ 50ሺ ሰብስክራይበር ላይ ደርሰናል፡፡ ለዚሀም እናንተን እናመሰግናለን፡፡ ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
@user-vu4sd6og3e
@user-vu4sd6og3e 6 ай бұрын
እረጅም እድሜ ይስጠውት አንተም አላህ ይስጥህ ጀምዬ መልካም ሰው
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
አሚን! ዛሬ 50ሺ ሰብስክራይበር ላይ ደርሰናል፡፡ ለዚሀም እናንተን እናመሰግናለን፡፡ ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
@user-om9cp1ky3e
@user-om9cp1ky3e 6 ай бұрын
አላህ እረጂም እድሜ ይስጥልን ላባቶቻችን ስንት ሙህር አባቶች አሉ በየገጠሩ ሳይማሩ የተማሩ የአይን ህክምና ካለ ወድም እባክህ እሳቸው ከታከሙ እድነግረን እኔም አባቴ በሳቸው እድሜ ነው አይኑን ይጋርደዋል ማሳከም እፈልጋለሁ አማና ወድም አተም ብኮን ትወስድልኛለህ አባቴም አደኛ ነው ልክ እደሳቸው
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
አሚን! ዛሬ 50ሺ ሰብስክራይበር ላይ ደርሰናል፡፡ ለዚሀም እናንተን እናመሰግናለን፡፡ ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
@user-om9cp1ky3e
@user-om9cp1ky3e 6 ай бұрын
አባባ አይናቸውን ከታከሙ አደራ እድነግረን አባቴን ማሳከም እፈልጋለሁ ጉልበቱ ሳይደክም አይኔን ያዘኝ እያለ ነው ደሴ ለማረፌያ አጎቴም እህቴም አሉ ደሴ የት ቦታ እደሚታከሙ ማወቅ ፈልጊ ነው ወድም ተባበረኝ ያባትን ፍቅር ታቀዋለህ
@kadirmesgan2997
@kadirmesgan2997 6 ай бұрын
አላህ እድሜ ይስጠወት አባታችን ❤❤❤❤❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
አሚን! ዛሬ 50ሺ ሰብስክራይበር ላይ ደርሰናል፡፡ ለዚሀም እናንተን እናመሰግናለን፡፡ ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
@user-zx1px4im7i
@user-zx1px4im7i 6 ай бұрын
ሱብሃን አላህ ላንተም ለሳቸዉም ቃል የለኚም ማሻአላህ እስኪ ስለሼህ ሁሴን ጅብሪል የሚያቅ ሰዉ አቅርብልን በአላህ!!!!
@heuyye5507
@heuyye5507 5 ай бұрын
አስታፍራላህ ሰለ ሽርክ የሚያውራ አቀርብልን ይባላል ያውም በአላህ ስም አኡዚቢላህ😢
@mlikkedir3956
@mlikkedir3956 5 ай бұрын
እኔእከታተለሀለሁ ወድማችን ጀማል ግን ስጀምር ለምን ያአላህን ሠላምታ አትጀምርም
@user-qq1rg7ne1m
@user-qq1rg7ne1m 6 ай бұрын
የወሎ አባት እደዚህ ነው የሚምሩት ግርማሞገሳቸው የኔ ጥበኛ አባት ረዥም እድሜ ይስጠወት ❤❤❤❤❤❤የኔ የዋህ ህዝብ የወሎ ብልኮ ጋቢያቺን ❤ ትክክለኛ አለባበስ ይሄ ነው
@niemalovely-ei7yd
@niemalovely-ei7yd 6 ай бұрын
ምርጥ አባት ቢማሩ የት በደረሱ ወድሜ የምታቀርባቸዉ ፕሮግራሞች ለዛ ያላቸዉ ደስ የሚል የገጠር ዉብ ባህላችንን የሚሳዮ ድቅ ፕሮግራም ነዉ ቀጥልበት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 😂😂😂😂😂😂😂
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ዛሬ 50ሺ ሰብስክራይበር ላይ ደርሰናል፡፡ ለዚሀም እናንተን እናመሰግናለን፡፡ ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
@ShiNigatu
@ShiNigatu 5 ай бұрын
ሁሉም ግጥሞቻቸዉ በመፅሀፍ ታትመዉ ቢቀርቡ ጥሩ ነዉ ወሎየዉ አባታችን ድንቅ ችሎታ አማራየየየ እንዲህ ነዉ የጥበብ ማማ
@abyunity6760
@abyunity6760 6 ай бұрын
ጎበዝ ልጅ በርታ‼️ በጣም ብዙ መፈለግ ያለባቸው ሰዎች አሉ በጣም remoted area ላይ ብዙ አሉ። ለምሳሌ ታሪክን ከመፅሐፍ በላይ በአፋቸው የሚናገሩ ሰዎች አሉ ፈልጋቸው
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
እሽ። ከልብ አመሠግናለሁ 🙏
@user-po7pu7yu1l
@user-po7pu7yu1l 6 ай бұрын
ጀማል ወላሂ ማሻአላህ ድምጽህ አቀራረብህ ደስ ሲል አይሰለችም በጣም አላህ ይጠብቅህ ወንድምአለሜ❤❤❤❤❤
@ismailtemam-dc3qn
@ismailtemam-dc3qn Ай бұрын
አባቶ በተመናመኑበት በዚህ ጊዜ እኚህን የመሳሰሉ አባቶችን መመልከት እጅግ መንፈስን ያድሳል ጦሳ ትዩብንም አዘጋጁን አንተን አከብራችሇለሁኝ
@MohammedAhimed-so1cn
@MohammedAhimed-so1cn 6 ай бұрын
ድንቅ ጥበብ እና እውቀት ያላቸው አባት እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው
@user-fz2bt6br9c
@user-fz2bt6br9c 6 ай бұрын
እውቀት መና ብዙ የሚሰሩ አባት ነበር የምር የሚደንቅ እረጅም እድሜ አባታችን
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
አሚን! ዛሬ 50ሺ ሰብስክራይበር ላይ ደርሰናል፡፡ ለዚሀም እናንተን እናመሰግናለን፡፡ ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
@afif3932
@afif3932 6 ай бұрын
አባባ ችሎታቸው ማሻ አላህ ቪድዮው ላይ የሚታየው አባይ ነው እደ ጀማል ሢምር
@seidwollo5639
@seidwollo5639 6 ай бұрын
በጣም ሃሪፍ ነው ጀም የዛሬ አምስት አመት ያደረከውን ጭውውት አይቸው ነበር አሁንም አስታውሰህ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ዛሬ 50ሺ ሰብስክራይበር ላይ ደርሰናል፡፡ ለዚሀም እናንተን እናመሰግናለን፡፡ ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
@user-bk1cm9xi7j
@user-bk1cm9xi7j 6 ай бұрын
የአባባ ግጥም መሽአሏህ ነዉ
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ዛሬ 50ሺ ሰብስክራይበር ላይ ደርሰናል፡፡ ለዚሀም እናንተን እናመሰግናለን፡፡ ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
@tigistgetachew3198
@tigistgetachew3198 6 ай бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ የምታቀርበው ነገር በጣም አስተማሪ ነው ግን ተመልካች እና ላይክ የለውም እስኪ ላይክ ላይክ አድርጉ ይህ ትልቅ ትምህርት ነው እኔ ባለኝ አቅም አግዛቸው አለው የመዳም ቅመም ነኝ ከዱባይ❤❤❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ዛሬ 50ሺ ሰብስክራይበር ላይ ደርሰናል፡፡ ለዚሀም እናንተን እናመሰግናለን፡፡ ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
@maryammohamed2471
@maryammohamed2471 5 ай бұрын
❤ገሩም አባት ናቸው በጣም እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጠወት አባታችን
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 5 ай бұрын
Excellent indeed great son of Amhara Saint Ato Alelign Lema! Thank you Tossa tube for this amazing work.
@fatumaseid288
@fatumaseid288 6 ай бұрын
ጀማል ወንድማችን መርጥ ጋዜጠኛ ነህ ከ 5አመት በፊትም እከታተልህ ነበር። ማሻአላህ። ተሰጦ አላችው ሰውየው
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ዛሬ 50ሺ ሰብስክራይበር ላይ ደርሰናል፡፡ ለዚሀም እናንተን እናመሰግናለን፡፡ ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 5 ай бұрын
አባይይይይይዬ:ረግምእድሜ:ከጤናጋር:ይስጠዎት❤❤❤ጦሳ:ሚዲያ:ትለያለህ:ወድማችን:ስወድህ:ማርያምን:በርታ
@user-zx3ro4nh7u
@user-zx3ro4nh7u 5 ай бұрын
አለልኝ ለማ የኔ አባት ሥላየሁህ ደሥ ብሎኛል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሥጥህ 😍😍😍😍ሣይማር የተማር ጀግና አባት እኮ ነው
@TamaraTamara-vj8xu
@TamaraTamara-vj8xu 6 ай бұрын
በርታልን አባቶቻችን ቡዙ ጥበብ አላቸው የሚሰማችው አተው እጅ
@adanemekonen5917
@adanemekonen5917 6 ай бұрын
አንተ ልጅ እግዚአብሔር ይባርክ በአባትህ ስንደነቅ ደግሞ እኒህን ሽማግሌ አባት ፈልገህ 8:30 ስታቀርብ በእኔ በኩል በጣም ነው ደስ ያለኝ:: በተጨማሪ እንደነዚህ ገጣሚ ሰዎችን እየፈለክ ግጥማቸውንም ታሪካቸውንም ጻፍና በመጽሐፍ መልክ አሳትመህ ብታቀርበው ለመጭው ትውልድ ይጠቅማል ብዬ አስባለሁ:: በአፄ ምኒሊክ ዘመን ሴት አያቴ ትንሽ ወንድሟ ዲያቆን ነው ሲዳር የተገጠመ ግጥም የነገረችኝን ልንገርህ:: በተዳረ በሳልስት ግቡት ሲመለስ ሙሽራዋ ክብሯ ሳይገሰስ ተመልሳ ስትመጣ የሴት ወገን እንዲህ ብሎ ገጠመ:: እንደ ተከዜ ውኃ ዓይኔ በፈሰሰ ማረሻው ተሰብሮ ዘሩ ተመለሰ:: የወንድ ወገን ተቀበለና እንደ ተከዜ ውኃ ዓይናችሁ ቢፈስ ጭንጫ መሬት ሰተህ የማይታረስ ብሎ መለሰለት አለችኝ:: ትርጉሙን እኔ ከምነግራችሁ እናንተው ተመራመሩበት::
@fikirtetakele3350
@fikirtetakele3350 5 ай бұрын
መጻፍ ባይችሉ በድምጽ የመጣላቸውን ግጥም መመዝገብ የሚችሉበትን ሁኔታ ቢፈጠርላቸው። እድሜና ጤና ይስጥልን ። አቅራቢውንም ፈጣሪ ይስጥህ።
@msMekides2215
@msMekides2215 6 ай бұрын
የኔ ውድ አባት እድሜና ጤና ያድልዎት በአካል አውቃቸዋለሁ የኔ አባት እደዛው ናቸው ብዙም አላረጁም አኖ መደር እንጨት ሰብረን ስንመጣ ውሃ የምንጠጣው እነሱ መደር ነበር እግዚአብሔርን አያቴን ቁርጥ ነው ሁሉ ነገራቸው በጣም ነበር የሚዋደዱት ሞት ክፉ የኔ ውድ አያት ነፍስህን ይማርልን 😢
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m 6 ай бұрын
ሱበሀነክ ያረቢ የጊዜው መሮጥ የአርሶ አደር ወግ እከታተል ነበር ለምን ተቋረጠ ምርጥ አቅራቢ ነበርክ አሁንም ነህ ጀም ማሻ አላህ
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ዛሬ 50ሺ ሰብስክራይበር ላይ ደርሰናል፡፡ ለዚሀም እናንተን እናመሰግናለን፡፡ ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
@user-yz5gh5jn3j
@user-yz5gh5jn3j 6 ай бұрын
የኔ አማት ከመቶ አመት ይበልጣቸዋል በቅርቡ እመጣለሁ ኢሽአላህ ጀም አቅርባቸዉ
@lubabasharef7330
@lubabasharef7330 6 ай бұрын
ጀማል በአላህ ስለ በላይ ዘረቀም ታረክ ጠይቀው❤በላይ ዘለቀ ኦሮሞነው እያሉ የኛን ታረክ እየተዘረፍ ነው
@afi5295
@afi5295 6 ай бұрын
ከዚህ ማህበረሰብ ተፈጥሬ ጥበብ ያልጠራችኝ ግን ለምድነዉ እናት አባቶቻችንኮ ገጣሚና ቅኔ ተናጋሪ ናቸዉ ሳይማሩ
@user-qy2yo7np5f
@user-qy2yo7np5f 6 ай бұрын
የአሁን ዘመን ትውልድ እኮ ደዝዘን ነው ገና በአፍላ እድሜ ስደት የሚባል እነመጣለን የነ መዳም ጮህት ያደነዝዘናል እንካን ገጣሚ የተገጠመውንም መስማት አንችልም
@Tube-co8rw
@Tube-co8rw 6 ай бұрын
ማሸአላ ማሸአላ እሚገርም ግጥም አላህ እድሜ እረጂም ያርግለወት
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
አሚን! ዛሬ 50ሺ ሰብስክራይበር ላይ ደርሰናል፡፡ ለዚሀም እናንተን እናመሰግናለን፡፡ ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
@user-lx1ix7wt9y
@user-lx1ix7wt9y 6 ай бұрын
ውይይ እንደት ደስ እንደሚሉ የድሮ ሰወች እኮ የሚገር አይምሮነው ያላቸው አባባ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጠወትት❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
አሚን! ዛሬ 50ሺ ሰብስክራይበር ላይ ደርሰናል፡፡ ለዚሀም እናንተን እናመሰግናለን፡፡ ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
@AyatMensur
@AyatMensur 6 ай бұрын
መሠረት ደምሪኝ ውዴ❤
@hnah4891
@hnah4891 5 ай бұрын
እድሜና ጤና ይጥወት አባታችን በጣም የሚገርም ግጥም❤❤❤❤❤❤❤❤
@mekdesmulatu4801
@mekdesmulatu4801 6 ай бұрын
አባዬ እኮንደህናመጡ የኔ ገጣሚ ጥበበኛናቸው ወድም ጀማል እኮን ሰላምመጣህ ሰላም ለሀገራችን ❤❤❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ዛሬ 50ሺ ሰብስክራይበር ላይ ደርሰናል፡፡ ለዚሀም እናንተን እናመሰግናለን፡፡ ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
@AmeerAlo-fl9sk
@AmeerAlo-fl9sk 6 ай бұрын
የኔ አባት እድሜና ጤና ይስጠዎት ጀም በርታ❤🎉🎉
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
አሚን! ዛሬ 50ሺ ሰብስክራይበር ላይ ደርሰናል፡፡ ለዚሀም እናንተን እናመሰግናለን፡፡ ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
@tigistgetachew3198
@tigistgetachew3198 6 ай бұрын
የእኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ እርጅም እድሜ እና ጤና ሁሉ ይስጥወት አቤት ግጥም❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
አሚን! ዛሬ 50ሺ ሰብስክራይበር ላይ ደርሰናል፡፡ ለዚሀም እናንተን እናመሰግናለን፡፡ ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
@Tube-zk4yh
@Tube-zk4yh 5 ай бұрын
ሳይማሩ ምርጥ እውቀት ያላቸው ምርጥ ባለ ጥበብ እድሜና ጤና ይስጠወት
@Borena2
@Borena2 6 ай бұрын
የጦሳ ይቱብ አድናቂወች እህቶቸ ደምሩኝ የኔ ውዶች ❤
@fanotube6056
@fanotube6056 6 ай бұрын
እንደማምር ውደ
@AyatMensur
@AyatMensur 6 ай бұрын
ቦሮና ውዴ ቤተሠው እንሁን❤
@layelaalayelaa6282
@layelaalayelaa6282 6 ай бұрын
ይህን አባት ዬሆነ ጋዜጠኛ ሲጠይቀቸው አይቻለው ❤❤❤❤❤❤❤❤
@mdthohel2583
@mdthohel2583 6 ай бұрын
እሱኮነው ጀማል ከዚህ በፊትም ያቀረባቸው
@luluwello1583
@luluwello1583 6 ай бұрын
ጀማልነው አማራ ትቪላይ
@userenter2635
@userenter2635 6 ай бұрын
አባቶቻችን ግርማ ሞገሳቸው ደስ ሲል ከወጣትናቸው እሰከ እርጅና እድሜአቸው የጭዋታ ለዛቸው እርጋታቸው መታደል
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ዛሬ 50ሺ ሰብስክራይበር ላይ ደርሰናል፡፡ ለዚሀም እናንተን እናመሰግናለን፡፡ ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
@sSa-xu8xc
@sSa-xu8xc 6 ай бұрын
ምርጥ አባቶችን ሥለምታቀርብልን እናመሠግናል ወድም ጀማል
@EmurayanMohamed
@EmurayanMohamed 6 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ጀም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ባለጥበቡ አባትነት❤❤❤❤💖💖😘😘
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
አሚን! ዛሬ 50ሺ ሰብስክራይበር ላይ ደርሰናል፡፡ ለዚሀም እናንተን እናመሰግናለን፡፡ ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
@MediFikr
@MediFikr 6 ай бұрын
እድሜና ጤናውን ይስጥልን ጦሳ ቲዩብ በርታ በጣም ድንቅ ስራ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
አሚን! ዛሬ 50ሺ ሰብስክራይበር ላይ ደርሰናል፡፡ ለዚሀም እናንተን እናመሰግናለን፡፡ ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
@heyatheyat9873
@heyatheyat9873 5 ай бұрын
ወሎ ብዙ ጀግኖችአሉ ወሎ የብዙ ጀግኖች አገርነው::አለም ቢሠለጥን ወሎንና ወሎየን ይመሥልነበር አለ ዘመነ ካሤ
@user-ly7jh9re3n
@user-ly7jh9re3n 6 ай бұрын
በጣም ድንቅ አባት ናቸዉ ጦሳ ቲዩብ እናመሰግናለን ጎበዝ ጠያቂና ጎበዝ አቅራቢ ነህ በርታ ወንድማችን የኔ አስተያየት ምንድነዉ ከተቻለ ግጥምቻቸዉ ተሰብስበው ቢታተሙ መልካም ነዉ አየር ላይ ባይቀሩ ጥሩ ነዉ አስተማሪና ምክር አዘል ናቸዉ
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
🙏👍
@Hanigs3yl
@Hanigs3yl 6 ай бұрын
አባቴ እድሜወትን እንደማቱ ሳላ ያርዝመው❤❤❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
አሚን! ዛሬ 50ሺ ሰብስክራይበር ላይ ደርሰናል፡፡ ለዚሀም እናንተን እናመሰግናለን፡፡ ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
@user-rg2ck4zw2e
@user-rg2ck4zw2e 6 ай бұрын
የባሌ ዝምድና ናቸው❤ውድ ደስ ስል እኔንም ተርበውብኛል🎉🎉🎉🎉
@user-bb6bo8nb3k
@user-bb6bo8nb3k 5 ай бұрын
ለኛ ትምርት ቢሰጡን በየጊዜዉ ይጠቅመናል ለትዉልዱ ሁሉ እድሜ ይስጣቸዉ ንፁህ ልብ በትምርት ቢደገፉ አቤት❤
@GdSy-ji2xj
@GdSy-ji2xj 5 ай бұрын
ማሻአላሕአባታቺን እዲሜናጤና ይስጥወት አባቴዋናተኛነበር ሠውያሻግራል ቀርበታበሚሉትወደጎጃም ሢሔዱ
@eyerusalemjones8226
@eyerusalemjones8226 6 ай бұрын
አንተ የተባረክ ነህ🙏
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ዛሬ 50ሺ ሰብስክራይበር ላይ ደርሰናል፡፡ ለዚሀም እናንተን እናመሰግናለን፡፡ ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
@user-ff8wp1jf7s
@user-ff8wp1jf7s 6 ай бұрын
አባትህጋአገናኛቸው እና ሲያወጉ ይደሩ ገጠር እንግዳ ሲመጣ ለሊት ሲያወሩ ያድሩ እና ጥዋት ገንፎ ይዘጋጃል ገና ወፎ ሲጫጫ ክክክክ ገጠር ሠው በማክበር አንዴኛ እኳ ነው
@user-mr7vk3kr5m
@user-mr7vk3kr5m 5 ай бұрын
የኔ አባት አላህ የማታ እጀራ እረፍብለው ቀሪዘበናቸው የደስታ ያድርግላቸው አቦ
@user-un2uo9st5j
@user-un2uo9st5j 6 ай бұрын
ማሻ አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
አሚን! ዛሬ 50ሺ ሰብስክራይበር ላይ ደርሰናል፡፡ ለዚሀም እናንተን እናመሰግናለን፡፡ ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
@zamzamalala9452
@zamzamalala9452 6 ай бұрын
ዱላ ቅቤ መቀባትኮ እንኳን በሳቸዉ ጊዜ ድሮ አደለም አሁን ከዛሬ አስር አመት በፊት እኛ ሀገር ነበር
@user-ij6ec2rr6l
@user-ij6ec2rr6l 6 ай бұрын
አሁንም ይቀባሉ ወደበረሀው ያሉት ወጣቶች ሰፋ እድቀላ እያሉ ቦረና ሽመሉ እና ሆታቸው የተለየ ነው
@SamSam-hv7yj
@SamSam-hv7yj 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በጣም ደስ የሚሉ አባት ናቸው ❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ዛሬ 50ሺ ሰብስክራይበር ላይ ደርሰናል፡፡ ለዚሀም እናንተን እናመሰግናለን፡፡ ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
@user-uq6zd6td9w
@user-uq6zd6td9w 6 ай бұрын
ምን ልኮምት ቃላት የለኝም እውነት ጦሳ ቱዩብ በጣም በጣም እናመሠግናለን እረጅም እድሜ ጀም❤❤❤❤❤🎉🎉❤
@AyinadisMuluneh
@AyinadisMuluneh 5 ай бұрын
1000 አመት ኑርልን አባታችን
@kassayineshbelihu
@kassayineshbelihu 6 ай бұрын
ድንቅ አባት ናቸው አሁንም እድሜ ና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
አሚን! ዛሬ 50ሺ ሰብስክራይበር ላይ ደርሰናል፡፡ ለዚሀም እናንተን እናመሰግናለን፡፡ ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
@saraayele282
@saraayele282 6 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጣችሁ አባታችን ❤❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
አሚን! ዛሬ 50ሺ ሰብስክራይበር ላይ ደርሰናል፡፡ ለዚሀም እናንተን እናመሰግናለን፡፡ ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
@user-sf5gj5jq9f
@user-sf5gj5jq9f 5 ай бұрын
ብዙ ሃሳብ እውነት እና እውቀት ያላቸውን ሰዎች እያቀረብክልን ዘና እያልን ብዙ ነገር እንድንገነዘብ እያደረክ ነው።በርታልን
@halimajamal8061
@halimajamal8061 6 ай бұрын
አላሕይስጥልን ጋሽ ጀማል አባታችንም እረጂም እዲሜ
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
አሚን! ዛሬ 50ሺ ሰብስክራይበር ላይ ደርሰናል፡፡ ለዚሀም እናንተን እናመሰግናለን፡፡ ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
@Borena2
@Borena2 6 ай бұрын
Tossaየ እንወድሀለን ወንድሜ ከአባትህ ጋር አብረህ አቅርብልን በማርያም ያስቁን እየተተራረቡ ❤ 😂😂😂
@user-fi5hs5lr8s
@user-fi5hs5lr8s 6 ай бұрын
ጀሙየ እውነት እግዚአብሔር ያክብርክ ወድሜ የአገራችንን የመካነሰላምን ባህል ስለአስተዋወክልኝ እደት ደስእዳለኝ እግዚአብሔር ዘርክን ይባርከው ጀሙ❤❤❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
አሚን! ዛሬ 50ሺ ሰብስክራይበር ላይ ደርሰናል፡፡ ለዚሀም እናንተን እናመሰግናለን፡፡ ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
@user-fi5hs5lr8s
@user-fi5hs5lr8s 5 ай бұрын
@@Tossatube. ምንምአይደልጀሙየ ከዝህበላም ይደግልን በርታ🥰🥰
@user-bf3rr1qh1k
@user-bf3rr1qh1k 6 ай бұрын
መታደል ነው ፈጣሪ እድሜ ይስጥወት አነጋገራቸው ይስባል
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
አሚን! ዛሬ 50ሺ ሰብስክራይበር ላይ ደርሰናል፡፡ ለዚሀም እናንተን እናመሰግናለን፡፡ ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
@shantallumpaudan1806
@shantallumpaudan1806 5 ай бұрын
አየ በውነት አሁን ተምረው እዳልተማሩ ሀገርን የሜረብሹ ሥትናቸው እነዜህ ግን በየዋህት ሁሉ ሙሉነው ለገጠር ሠወች ማነው ገጠር መወለድ የሜሥደሥተው እድለኛነን 💚💛❤
@-oj4gq5xi8g
@-oj4gq5xi8g 6 ай бұрын
ሱብሀነሏህ የሚገርሙ ጥበበኛ ናቸው❤
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ዛሬ 50ሺ ሰብስክራይበር ላይ ደርሰናል፡፡ ለዚሀም እናንተን እናመሰግናለን፡፡ ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
@jamila3850
@jamila3850 6 ай бұрын
ትልቅሰው አይጥፍ አገርሰላም ይሁን ብለው ዱአ እሚያረጉ ያልተማሩሙህር ማለት ናቸው
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ዛሬ 50ሺ ሰብስክራይበር ላይ ደርሰናል፡፡ ለዚሀም እናንተን እናመሰግናለን፡፡ ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 65 МЛН
አርሶ አደር (ገጣሚ) አለልኝ ለማ
13:37
ዱካ Duka Tube
Рет қаралды 7 М.
Would you recognize your soul mate by smell?
0:14
Den Done It
Рет қаралды 4,6 МЛН
All creatures are from God #jesus #jesuschrist #jesuslovesyou
0:19
Jesus By Your Side
Рет қаралды 4,9 МЛН
Собака не хотела чтобы так вышло...❤️
0:24
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
0:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 11 МЛН