#አዳነች_አቤቤ_ሰዉ_ከሆነች_ይቅርታ_ትጠይቅ

  Рет қаралды 68,593

NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ

NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ

2 ай бұрын

በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡
ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!!
#negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia

Пікірлер: 360
@wintabelaytesema3242
@wintabelaytesema3242 2 ай бұрын
መምህር ደረጀ እድሜ ከጤና ይስጥዎት፤ ሴትዬዋ ካሰሩት ይልቅ ያጠፋት ይበልጣል። ተረጋግቶ ስልጣን ሲያልፍ እናውቃለን፤ ፈጣሪ በእድሜ በጤና ይጠብቅዎት። ፈጣሪ ፍርዱ ቢዘገይም አይቀርም የሱን መጠበቅ ነው።
@AbrahamNega
@AbrahamNega 2 ай бұрын
እውነት ህሊና የሚባል ትልቅ ፈራጅ አለ ተውት እሱን ግን ግን እውነት እውነት እግዚአብሔር ግን ቀን አለው ከሁሉም ነገር በላይ የበረታ
@selamethiopia8491
@selamethiopia8491 2 ай бұрын
ነጋሽ ወንድማችን እባክህ አትናደድ ምድር ላይ ፍትህ የለም እግዛብሄር ለሁሉም ጊዜ አለው❤❤
@rodastekela6925
@rodastekela6925 2 ай бұрын
መምህርዬ መድሀኒአለም ክርስቶስ ይጠብቅህ ኦርቶዶክስ በመሆኔ በጣም እድለኛ ነኝ❤
@debirbelay1604
@debirbelay1604 2 ай бұрын
ነጋሽ ወንድሜ ጌታ ሞገስ ይሁንህ በእድሜ በጤና ያቆይልን
@bashew
@bashew 2 ай бұрын
አባታችን መህራችን ጋዜጠኛ ወንድማችንም ክብርይስጥልን 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@ABCv326
@ABCv326 2 ай бұрын
እባታችን እናወድማችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ በጣም የምናከርብራችሁ አባቶቻችን ትክክል ምምህር ብለዋል
@user-uc4lo9mh1h
@user-uc4lo9mh1h 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ሲጥል እንጂ ሲመታ አይታይም ለሁሉም ጊዜ አለው።
@user-rc9ht7nh5d
@user-rc9ht7nh5d 2 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣቹልን የተዋህዶ እንቁዎች❤❤❤🙏
@edenkinfe6323
@edenkinfe6323 2 ай бұрын
እንኳን ደና መጣቹልን የኦርቶዶክስ ዕንቁዎች በርቱልን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው የምታስተላልፉት በጉጉት የምጠብቀው ሚዲያ 🙏💚💛❤️🙏
@nebyatgebretiensae9421
@nebyatgebretiensae9421 2 ай бұрын
እግዚአብሄር ማስተዋል ይስጣቸው ብልፅግና እሚባል ማሰብ የተሳነው ብድን ነው
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 2 ай бұрын
በትክክል ይቺ ነውርኛ ዶክተር ተብዬ ጤነኛ አይደለችም እብድ እንካን ፍጣሪውን ያቃል ህዝብን በሜዳ ህጋው ደሃ ብላ ሜዳላይ የምትበትን ነች እንደዚ የሚባለው እኔ አልደግመውም ንሰሃ ግቢ አንቺ የምን ዶክተር ነሸ የአህያ በትክክል ባደባባይ ማዋርድ ነበርባት ወንድሞቼ እግዛብሄር ይባርካቹ እንካን በሰላም መጣችሉን❤❤❤
@asnakeahmed8711
@asnakeahmed8711 2 ай бұрын
መምህር ደረጄ በጣም ክብር ይስጥልን ገዜጠኛው ግን በሳል ጋዜጠኛ እንዳልሆነ ባላየው ባልሰማው ነገር ሳያረጋግጥ የራሱን አመለካከት በብፁዕ አቡነ አብርሃም ለምእራብ ካናዳ ሀገረ ስብከት ሊቀጳጳስ ላይ ሲዘላብደ ደረጃው ወርዶብኛል
@abay3517
@abay3517 2 ай бұрын
በተለያየ ዝግጅቱ ላይ ብስለት የጎደለው መንፈሳዊ ብሂልንም ሳይሆን የራሱን ሚዛን የማይደፋ ንግግር ይደጋግማል ያለበቂ ዝግጅት በስሜት ሳያመዛዝንም የሚናገር ብቃትና የብስለት ጉድለት ይታይበታል።
@comcell3831
@comcell3831 2 ай бұрын
እግዚአብሔር የድሆችን እንባ ያያል 😭😭😭😭
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 2 ай бұрын
እውነት ያያል አይቀርም ይፍርዳል
@abelzebene924
@abelzebene924 2 ай бұрын
ውድ ወንድሞቻችን ደርዬ፣ነጋሽ እና አርዓያ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁናችሁ ቅዱስ ሚካኤል በሰይፉ ከጠላት ይጠብቃችሁ።
@user-mg5dp7no8p6
@user-mg5dp7no8p6 2 ай бұрын
አሮጊቷ ንሰሀ በመግቢያ እድሜዋ ፈጣሪዋን ካደች።የመሪዎችን አምልኮ በይፋ ያወጁበት ነው።
@Rakb553
@Rakb553 2 ай бұрын
በእውነት የእግዚአብሔርን ክብር እና ስራ ለማትረባ ከንቱ ይልቅም ብዙ ሕዝብን ያፈናቀለች የገደለች ክፉ የዲያብሎስ ልጅ ለሆነች ይህንን በማድረጓ እግዚአብሔር ይቀጣታል ሁሉም አይቀርላቸውም ከመቀጣት ከመሪው ጀምሮ እሱ ስለሆነ ከፊት የቀደመው እናም መምህር ደረጄ ዘወይንዬ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ነጋሽ ወንድማችን እናመሰግናለን በእውነት ስለቆማችሁ እናም እመቤታችን ጥላ ከለላ ትሁናችሁ ለሐገራችን ኢትዮጵያ ሰላማዊ መሪ ለቅድስት ቤተክርስቲያን የሚቆመውን የሚቆርበውን ያምጣልን ደግሞም ያመጣልናል አልጠራጠርም አምናለሁ እስትንፋሴ እግዚአብሔር ሰማይና ምድርን የፈጠረ ነው ሁሉን ያበጀ እናም የት ይገቡ ይሆን ምድረ የሉሲፈር ደጋፊ ሰሪው ያጠፋቸዋል መጠንከር አለብን ክርስቲያኖች በርቱ በርቱ(5) የተዋሕዶ ልጆች በርቱ ለመጣው ፈተና ማሕተብ እንዳትፈቱ በርቱ እንዳባቶቻችን ልክ እንደትናቱ በርቱ🤲🤲🤲💒💒💒🇲🇱🇲🇱🇲🇱🙏❤
@RahelSolomon-ng3vz
@RahelSolomon-ng3vz Ай бұрын
መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት ❤❤❤
@bbbbbbbb562
@bbbbbbbb562 2 ай бұрын
ወንድሞቻችን ነጋሽና አርያ እንወዳችሁአለን በርቱልን እንዳይደክማችሁ ሁሌም ከእውነት ጎን ሁናችሁ እንደነ መምህር ደረጀ ዘወይንየ ያሉ አባቶችን እየጋበዛችሁ እወነትን ስለምታጋሩን እግዚአብሄር ይባርካችሁ
@BRAKES226
@BRAKES226 2 ай бұрын
Orthodox wekup aweryw tesfefal 666 setn tetekew
@BRAKES226
@BRAKES226 2 ай бұрын
Are Ethiopian yedrgzmen yenerken selew
@YezinaGashaw
@YezinaGashaw 2 ай бұрын
እደናትአይነትሰውይብዛልን.አሜን
@manalo1965
@manalo1965 2 ай бұрын
ነጋሽ ወንድማችን ልዩ ነህ በእውነት ክበርልኝ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልን እንጅ ምንም በሀገራችን መሪ የለም በተለይ በእኛ በተዋህዶ ልጆች መከራውን ነው ያበዙብን
@AbebawTsega
@AbebawTsega 2 ай бұрын
በመጀመሪያ ስለሁሉም ነገር እማአምላክ ከነልጇ የተመሰገነች ትሁን አሜን ። መምህርዬ አርአያና ወንድሜ ነጋሽ በርቱልን ፈጣሪ አብዝቶ ይጠብቃቹ አሜን ።
@alemtsehaykassaye4431
@alemtsehaykassaye4431 2 ай бұрын
እንኩዋን በሰላም ተመለሳችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።
@Shewaye991
@Shewaye991 2 ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ጊዜው ከፍቷል እስኪ እናንተ ቁዮልንና በእናንተ እንፅናና አምላክም ዝም አለ ዝምታው ለአጥፊዎች ብርታት ሆኖአችዋል
@user-od8gc6vj5z
@user-od8gc6vj5z 2 ай бұрын
በእውነት የእናተም አባባል ይገርመኝ በመፀፍ ቅዱስ ብሉኪዳ እግዚአብሔ ስሜን በከቱ አታሱት እኔ ከሰጠኋችሁ ምልካችሁ አትቀይሩት ይላል አዳነች አበቤ ሰውነቷን የቀረች አረመኔን ክርት ስትሉ ያሳዝና ቆመጣን ቆመጣ ልትሉ ይገባል ለማደር ከሆነ ፈጣሪን አታውቁትም
@TensaDesta
@TensaDesta 2 ай бұрын
❤""የኔ እንቁ መምህር በእውነቱ ዛሬ እያሰብኩህ ነበር ተስፍ ቆርጬ ጭለማ ውስጥ ነበርኩ ወለተ ትንሳኤ የትንሳኤ የብርሀን ልጁ ለማደግ የበላዮችሽን ተመልከቺ እግዚአብሔርን ለማመስገን ግን ሁሉዬም የበታቾችሽን ተመልከቺ ብለህኝ ነበር እናም አሰብኩኝ ካጣሁት ይልቅ የተሰጠኝ ያለኝ እልፍ ሆኖ አገኘሁት ❤እግዚአብሔር ❤ አበረታኝ እግዚአብሔር ይመስገን እድሜና ጤናንያድልልኝ""❤
@BarkotBarkot-ij7xs
@BarkotBarkot-ij7xs 2 ай бұрын
እህቴ ጎበዝ ነሽ በርቺ በጣም በርቺ
@usahandsoffethiopia8486
@usahandsoffethiopia8486 2 ай бұрын
ነጋሽ አትንቦቃቦቅ እውነቱን አውራ ቆራጥ ጋዘጠኛ ሁን አዳነች ምንድነው ለእድስአበባ ህዝብ የስራችው ይህንን ሁሉ ህዝብ አፈናቅላ እያስለቀስች
@TensaDesta
@TensaDesta 2 ай бұрын
@@BarkotBarkot-ij7xs ❤️እሺ አመሰግናለሁ
@BarkotBarkot-ij7xs
@BarkotBarkot-ij7xs 2 ай бұрын
በርቺ መንፈሳዊ ጥያቄዎች ካሉሽ እንማማራለን
@adeesadees9259
@adeesadees9259 2 ай бұрын
ሺአመት ኑሩልን እንኳን ደሕናመጣቹ ወንድማችንነጋሽ ያንተን ፕሮግራም በጉጉትኮ ነው የምጠብቀው።
@YezinaGashaw
@YezinaGashaw 2 ай бұрын
እግዚአብሔር.አምላከ.ይጠብቃቹህ.ምመሕረ.እደሁምወደማቸን.ነጋሸ.የደግልቸ.አይጠልንም
@user-hh1no6gu8t
@user-hh1no6gu8t 2 ай бұрын
መምህር ደረጄ እውነት እድሜና ጤና አምላክ ይስጥልን እውነት የውነት አደበቶትን ይባረክ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ 32:15
@mulugetatewabe
@mulugetatewabe 2 ай бұрын
ኢሊሙናቲ ኢትዮጵያ ከገባ ቆይቷል አሁን ደግሞ ለሀገሩ የማይቆረቆር ጨካኝ የሆኑ ሰዎችን እየመረጠ ወደ መሪነት እየመለመሉ እያስገቧቸው ነው።ዛሬ የሚደረገው ነገር ሁሉ ኢትዮጵያ እንድትጠፋ እየሰሩ ነው።ለዛ ነው ሀገሪቱ የማትፈቅደውን ስራ የሚሰሩት።እሷ ለተናገረችው እኔ ለመስማት ቀፈፈኝ።
@Rakb553
@Rakb553 2 ай бұрын
በትክክል 🙏🙏❤
@menberuzemene5119
@menberuzemene5119 2 ай бұрын
መህምር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ለምህር ቃለህይወት ያሰማልን
@user-vm8ok3wm4s
@user-vm8ok3wm4s 2 ай бұрын
GALLA YENEKAWI NEGERI THEY ARE DESTROYING ETHIOPIA GALLA MUST BE OUT OF ETHIOPIA THEY DO NOT BELONG TO ETHIOPIA GALLA HUMAN EATER.
@user-ch1nq1pr6e
@user-ch1nq1pr6e 2 ай бұрын
መምህር ደረጀ ቸሩ መድሐኒአለም እቅፍ ድግፍ አርጎ ይጠብቅህ።
@abebetaddesse4953
@abebetaddesse4953 2 ай бұрын
...ግለሰቧ በሄርማን ኮህን መልማይነት፤ በ (CIA) አስልጣኝነት ከሰለጠኑ ፺ ኢትዮጵያዊያን የዲያቢሎስ ጉዳይ አስፈፃሚ ሴቶች አንዷ ናት 'ና ብዙም አትደነቁ! ሴትየዋ በእርግጠኝነት ከተናገረች በኋላ ሰላም የላትም - አይኖራትምም!።
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 2 ай бұрын
በትክክል አሁን አገኘከው መልሱ 👍
@merrysayfoo4509
@merrysayfoo4509 2 ай бұрын
AYNHORATHEM MHECHEREHAWAM YEGZEYABHIR SHIF YHEBHELATIL BHENSEH BHETMHELHES YHESALATIL KHEBHAD NHEW
@Ye-maryam
@Ye-maryam 2 ай бұрын
የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር ይበላቸው
@elfineshwoldmikael7202
@elfineshwoldmikael7202 2 ай бұрын
Mimher Derge Negasah ewnetega mimher egziabher yitebklien
@zewditunegatu761
@zewditunegatu761 2 ай бұрын
ወንድማችን ነጋሽ ወንድማችን ዘወይንየ ደረጀ እግዚአብሔርን እንጅ ሰዉን የማትፈሩ ስለእዉነት ፍርጥርጥ አርጋችሁ የምትናገሩ እዉነተኛ ሀዋርያ ናችሁ ሌላዉ ዶክተሯ ሰማይና ምድርን የፈጠረን ልዑል እግዚአብሕርን ነዉ የተዳፈረችዉ ስለዚህ መጀመሪያ እግዚአብሔርን ነዉ ይቅርታ መጠየቅ ያለባት ።
@Rakb553
@Rakb553 2 ай бұрын
በትክክል 🙏🙏❤
@maqdasmokonin810
@maqdasmokonin810 2 ай бұрын
❤ጌታወይ በውነት ኢትዮጵያንን እየታዘብከን ወይጉድ ልጆቸ ምን ነካቸው ምርጫቸውን አልነፍጋቸውም ብለክ ነውን ❤ እርዳን ማረን
@tyjhggggggijjg7039
@tyjhggggggijjg7039 2 ай бұрын
አሜን ❤❤❤ ወንድሞቻችን እድሜና ጤና ይስጣችሁ ፈጣሪ ❤❤❤❤❤
@AshenfiAshenfi
@AshenfiAshenfi 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው፡፡
@usahandsoffethiopia8486
@usahandsoffethiopia8486 2 ай бұрын
መምህር እውነቷን ነው የሚናገሩት እውነት ነው አዳነች ቤት እፈርስች ስውን ችግር ላይ ጣለች ምንም ጥሩ ነገር እልስራችም
@werkneshnessibu5430
@werkneshnessibu5430 2 ай бұрын
ሊቀ ትጉኃን በጣም አመሰግናለሁ የሚናገሩትና የሚያስቡትም ጭምር የልቤን ስለሆነ ደስተኛ ነኝ። ለማንኛውም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፣ሃሳባችሁንም ያሳካው።
@nebyatgebretiensae9421
@nebyatgebretiensae9421 2 ай бұрын
ወድሞቼንም በደምህ ሸፍናቸው አምላኬ እውነት ስለመሰከሩ
@GOD-127
@GOD-127 2 ай бұрын
You are awesome and amazing person I am proud of you my beloved brother may God bless you and your family
@welansaali674
@welansaali674 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ እንቁ የተዋህዶ ፍሪወች እግዚአብሔር ባላችሁበት እድሜ ከጤና ያድልልን መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን ነጋሺ ወንድማችን በርታልን ካንተ ብዙነገር እንጠብቃለን
@YoniYoni-pp7hu
@YoniYoni-pp7hu 2 ай бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጡ
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 2 ай бұрын
የመስዳደብያ ሜዳ ስለተገኘ ብቻ ሴትዮዎ በሞቅታ እንደልብዎ የቸናገረችሁን በዚህ ደረጃ መሪዎችን መስደብና ማዋረድ የምታመልኩትን እኔ አዉቅላችኃለሁ ማለት በጣም ነዉር :: ከቻልክ የተናገረችዉን መዉቀስ መልካም ሆኖ ሳለ እያሳበቡ አንደበትን በሚሰሩ ሰዎች ላይ ማላቀቅ ያሳፍራል:: ወደ ሞት እየተነዳ ያለን ወጣት ወንጌል ብትሰብኩ እግዚአብሔርም ደስ ይሰኛል ::
@TigistMamo-or1pu
@TigistMamo-or1pu 2 ай бұрын
ጋሽ ደረጄ ዛሬ ለነጋሽ ጥሩ መልስን አየሠጠ ነው ደስ ብሎኛል ነጋሽ ዛሬ ብዙ ስተት አይቼብሐለሁ
@meseretzewdu8204
@meseretzewdu8204 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ።❤❤❤
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 2 ай бұрын
አድነን አምላኬ ሆይ የማንሰማው የለንም ሁሉ ሰማነው አየነው ምን ቀረ ምንም አቶ እግዚኦ
@digtfigr2707
@digtfigr2707 2 ай бұрын
እናተን እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ያክብራቹ ቤተ ክህነቱ የራሳቸው ወበር ሲነካ ብቻ ነው ድምፃቸው የሚሰማው ሊላው ለእነሱ ዴታም አይሰጣቸው ምክንያቱ ከእግዚአብሔር ክብር የራሳቸው ክብር ነው የሚበልጥባቸው
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 2 ай бұрын
እዉነት ነዉ የተማሩ ማሀይሞች😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@tsehaybg9939
@tsehaybg9939 2 ай бұрын
እንኳ በሰላም መጣችሁ መምህር ትክክል ብለዋል ብልፅግን ከስራ ያጠፋው ይበልጣል
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 2 ай бұрын
በትክክል
@fozia1239
@fozia1239 2 ай бұрын
ይቺ ቀውስ ሴትዬ በወንጀል መከሰስአለባት ዝም መባል የለባትም በይቅርታ መታለፍ የለባትም የመጀመሪያ ጊዜዋ አይደለም ከዚህ በፊት በአል ይቅር ያለች ባለጌ ነች እኮ ሰለዚህ በደንብ መጠየቅ አለባት ለመሆኑ የሃይማኖት አባቶች የት ሄዳችሁ ጆሮ ዳቦ ልበስ አላችሁ ያሳዝናል???????????
@netsanetmandfro7815
@netsanetmandfro7815 2 ай бұрын
እናመሠግናለን የኛ እንቁ ወንድምቻችን❤❤❤❤
@kinfekinfe4922
@kinfekinfe4922 2 ай бұрын
ዉድማችን ነጋሽ ፈጣሪ ይጠብቅህ እስዋ ፈጣሪ ልብ ይስጣት ብልፅግና ከመጣ በሆላ ሀይማኖትዋ የሸጠች ሰዉ ናት
@SikoSilo-gw7ih
@SikoSilo-gw7ih 2 ай бұрын
ወንድሞቼ በርቱ ጀግናችሁ❤❤❤❤
@YeneneshMekonen
@YeneneshMekonen 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን ደስ ይላል
@user-ml7hg6bk3l
@user-ml7hg6bk3l 2 ай бұрын
የተዋህዶ እንቁዎች ፈጣር ይጠብቃችሁ❤❤❤
@zahraalbadri6225
@zahraalbadri6225 2 ай бұрын
ነጋሸ መምህር ሲወዳች በጣም ነው እግዚአብሔር ይጠብቃ❤❤❤🙏🙏🙏
@YalXABfactor2863
@YalXABfactor2863 2 ай бұрын
ሁለታችሁም ምርጥ የኦርቶዶክስ ልጆች ናችሁ
@user-mv5vr5vw8x
@user-mv5vr5vw8x 2 ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 🙏
@NebiyatKidane
@NebiyatKidane 2 ай бұрын
አይይ አንድ ጎረቤቴ የኔ ጌታ ደህና ናት ወይ ብሏል
@user-hu2qc2fx3r
@user-hu2qc2fx3r 2 ай бұрын
ወንድማችን ነጋሽ መምህር ደረጀ ዘወይንዬ እንደት እንደምወዳችሁ ሁልጊዜ ከእውነት ጎን. ጥቅምና ማስመሰል የለሌለት እውነተኞ ኢትዮጴያዊ ሐይማኖታችሁን. ወዳዲ እመብርሃን ትጠብቃችሁ ባለጊዜነን ባዮች የጊዜ ባለቤት ፍርድን እስከሚልክባቸው. ❤❤❤
@amharabofed1748
@amharabofed1748 2 ай бұрын
AMEN AMEN AMEN!!!
@yayeshutadesse3421
@yayeshutadesse3421 2 ай бұрын
ሰላም እንዴት ናቸው በሰላም ተመለሳቾሁ ለምን አታናግራትም እሺ እህተ ማሪያም ምን እያደረገች ነው ለምን ዝም አላችሁ ብዙ ነገር እያደረገች አሁነማ ሆቴል ከፈተች ለምን ዝም ትላላች መልሰ ሰጡን
@negedegetachew8341
@negedegetachew8341 2 ай бұрын
ዘንድሮ ብዙ ያልተኬደበት ምክንያት በጦርነቱ ምክንያት ይመስለኛል እነጂ በየአመቱ በጣም ብዙ ሠዉ ይሄዳል
@rahelmersha5327
@rahelmersha5327 2 ай бұрын
Endew min ladrgh, ye egziabher frd yimetal,
@YeMareamLij
@YeMareamLij 2 ай бұрын
እኔ ተናገርኩ ሴትየዋ ዞር ብሎባት ነዉ! ፀበሉ የግድ ነዉ ! ደጋግ የሀገሬ ህዝብ ሆይ አንጠልጥላችሁ ወደእምነት ቦታ ዉሰዷት ይፀለይላት ሁለት7 ትጠመቅ, የህዝቡንም ጥርስ አዉልቃ እንዳትጨርስ አደራ!🙏🙏🙏
@hannantaye9452
@hannantaye9452 2 ай бұрын
እግዜአብሔር ይጠብቃችሁ
@kibromteka5589
@kibromteka5589 2 ай бұрын
እንደው ሥለ እመብርሃን የወንድማችን ነጋሽን አድራሻ እንዴት ማግኘት እንደ ምችል አሳውቁኝ ሥለ ቤተ ክርሰቲያን ኢንፎርሜሽን ልሰጠው ሥለ ምፈልግ ነው።
@user-hs8rs6jq7t
@user-hs8rs6jq7t 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣቹ፣ አየር መንገዱ ከተበላሸ ሰንበት በት ብሏል ፣ ሻንጣ መጥፋት እየተለመደ መጣ ከድጡ ወደ ማጡ እየሔድን ነው። መዳኒያለም የሚበጀውን ያምጣልን
@mikalrdatenew1572
@mikalrdatenew1572 2 ай бұрын
ወንድሞቻችን ሰላማችሁ ይብዛ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ችግር ብዙ ነው እኔም ከእስራኤል ወደ ኢትዮጵያ ጉብኝት ስመጣ ብዙ ሻንጣ ጠፍቶብኛል እኔም ለሀገሬ ይጠቅማል ብዬ ነው እንጂ በሌላ አውሮፕላን መምጣት ይቻላል አሁንም ማስተካከያ መደረግ አለበት በጣም ብዙ ደካማ አባት እናቶቻችን የትውልድ አገራቸውን መጎብኘት ሲመጡ ብዙ እንግልት ደርሶባቸዋል ብር ተቀምጠዋል ሻንጣ ጠፍቶባቸዋል ስለዚህ አየርር መንገዱ መስተካከል አለበት።!!
@tsehayturki
@tsehayturki 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ብቻ ነኝ አንዴ 113 ኪሎ ሰረቀውኝ ቀሩ እሱም ካርጎ ዝግ በነበረበት ወቅት የትርፍ ኪሎ ሁላ ከፍዬ ያስገባሁትን ጭምር ነው የዘረፉኝ ክብሩ ይስፋ እነሱም ክደው ቀሩ እኔም እርግፍ አርጌ ስወጣ መድሀኒአለም ገብቼ ማልኩኝ በነፃ ቢባል ላልሔድበት ይሔው 11 አመት እመላለሳለሁ ግን አንድም ቀን ተጠቅሜው አላውቅም ሌብነታቸው ግን እስከዛሬ ስንቱን ሲያስለቅሱ እየሰማሁ እየተመለከትኩኝ እመላለሳለሁ
@user-te1el2mk5k
@user-te1el2mk5k 2 ай бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጡልን ነጋሸ የኔ ወንድም❤❤❤❤❤❤
@SaidAmin-nn3nr
@SaidAmin-nn3nr 2 ай бұрын
እችሰ ሰው ትጠይቅ ካሁን በፈት በአላት ሰትሳደብ ነብር አሁን ደግሞ አምላካችን መዲኒአለምን እየሱሱ ክረሰቶን ነኮችብን ተጠይቅሎኝ
@usahandsoffethiopia8486
@usahandsoffethiopia8486 2 ай бұрын
ስተየዋ 32 ጥርስ ከማውለቅ በስተቀር ሌላ እውቀት የሌላት ዶኖቆሮ እሮጊት ነች 😂
@mistertadele7181
@mistertadele7181 2 ай бұрын
Memeher jegena nek
@user-qk1uw9sv8d
@user-qk1uw9sv8d 2 ай бұрын
ወንድሞቻችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በእውነት እማምላክ ትጠብቃቹሁ እዬን ተናገራቹሁ ብለው እኮ ዘራፍ እያሉ ነወ ከክፉሁ ሁሉ መዳኒአለም ይጠበቃቹሁ 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጣም ነወ የተበላሽው ሌባው መብዛቱ ያልተማሩናቸው መሰለኝ የተሸገሸጉት ሲበዛ ዘረኛ ዘራፌ ናቸው እኛ በመዳም ኩሽና ስንት መሰእዋት ከፍለን ሀገረ አለን ብለን ብንገባ ሻንጣችን ተዘርፎ ተበርብሮ በዛላይ ሲጠየቁ እንዴት እንደሚያቋሽሹ ከነሱ በላይ ሰውያለ አይመሴላቸውም ጋጥወጦች ናቸው ለነገሩ ምን ያድርጉ ፈጡሩን ከፈጣሪ በላይ ነሽ በሚባልበት ሀገረ አይ እምዬ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይመለከትሽ እሚበጅሽን ያምጣልሽ እምዬ ኢትዮጵያ😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 2 ай бұрын
Selam selam selam Enkuwan Be Dena Metuw wondimachin ❤❤❤
@genetbedana2154
@genetbedana2154 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@kalebekal-fr6zd
@kalebekal-fr6zd 2 ай бұрын
የተናገረችው አውቃ አይደለም አዳልጧት ነው😢😢😢ወይስ666ነው አፏን የሳማት😅😂😂ሆ እሱኮ ሢገለጥ አዲ ነው ውዳሴ ይወዳል😂😂😂😂 እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸው ለ2ቱም😢😢😢😢
@netsanetmandfro7815
@netsanetmandfro7815 2 ай бұрын
እንኳን ደና መጣቹ
@halasaade8338
@halasaade8338 2 ай бұрын
♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️👌👌👌👌👌👌👌🌹🌹🌹🌹🌹
@user-mg2ty3mv6s
@user-mg2ty3mv6s 2 ай бұрын
እግዝአብሔር ይጠብቃችሁ🙏🙏
@user-vf2fr4ut3r
@user-vf2fr4ut3r 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወንድሞች
@adanechdemissie8243
@adanechdemissie8243 2 ай бұрын
ወንድሞቼ በርቱ❤❤❤❤
@maikekassa8277
@maikekassa8277 Ай бұрын
ይሔንን ከሐይማኖት ጋራ በናቀርበው ሰደትሊ ከማውቅ በታች ነው ብለን ብንወስደው
@surafelbefkiru1033
@surafelbefkiru1033 2 ай бұрын
💚💛❤
@user-xk1fr7ng4e
@user-xk1fr7ng4e 2 ай бұрын
ትክክል ከተማራት ያልተማራት ይሽላሊ ተዋህዶ ትለመ ልማለቺ ፈጣራ ሠላሙን ያምጣልን እመን እንጂ አትፍራ ተውን አትንኪን።
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 2 ай бұрын
እኔም ደረጀን እደግፈዉ አለሁ ያጠፋችዉ ይበልጣል 👍👍👍✅✅
@mistertadele7181
@mistertadele7181 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢
@HazebAdem-yd8qz
@HazebAdem-yd8qz 2 ай бұрын
Fetarin Keadanech kerto kealem mengistat gar bytanesaserw Aymetinewim befitu awara nachew,min eyalech Nat yechi Dr nenge bay..Blasphame yebalal yeh...Fetarin endemesedeb NW Guadegnawa Aydelem. eswam bilo Dr Enezi yedabilos meliktegnoch nachew
@DerejeAbielneh
@DerejeAbielneh 2 ай бұрын
ወይ ጊዜ እረ ስንት አይነት እብደት አለ ጭራሽ ከፈጣሪ ጋር ማወዳደር ለብዶች እግዚአብሔር አምላክ ጤናችሁን ይመልስላችሁ። 💚መምህር አባቶች ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
@repent5044
@repent5044 2 ай бұрын
አይ ወንድሞቸ የእነሱ ጥፋት እንዳለ ሆኖ በቅርብ ቀን ከጎጃም መጥቶ ብዙ ከተቸገረ በሁዋላ አሁን ባለሃብት ይሆነው ቃለመጠይቅ ሲደረግ ማርያም ፈጣሪ መሆንዋን አላቅም ነበር ሲል ማን አስተካከለው ሌላውም ሌላውም
@markoseyohannes9219
@markoseyohannes9219 2 ай бұрын
ጥፋተኛ Dr ነው እንጅ አዳነች; ጥፋት የለባትም;
@duliti7133
@duliti7133 2 ай бұрын
ጎሓፍ
@user-kl9of5mn2p
@user-kl9of5mn2p 2 ай бұрын
እንኳንደህናመጠችሁአሜን
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602 2 ай бұрын
💚💛❤️
@user-fu6tr3fz3v
@user-fu6tr3fz3v 2 ай бұрын
እንዲህ ፍርጥ አድርጎ መናገር ሰው ሁሉ ይፈልጋል ግን ደግሞ እታሰራለሁ ብሎ ስለሚፈራ እግዚሃብሄር ይጠብቃቹ
@tawabomansour9647
@tawabomansour9647 2 ай бұрын
Wendemocachni Nerelne Yechei Kossai Setai Afari Yesebelate
@mistertadele7181
@mistertadele7181 2 ай бұрын
Memeher beritalen ❤❤❤❤
@_kiaariaa_
@_kiaariaa_ 2 ай бұрын
Amen
@usahandsoffethiopia8486
@usahandsoffethiopia8486 2 ай бұрын
ስትየዋ የእዳነች ገርድ ነች
@meseretteka4524
@meseretteka4524 2 ай бұрын
Amen Amen ❤
@genetaredo7255
@genetaredo7255 2 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ለሁላችሁም እንወዳችኋለን
@mekonnenmengesha9677
@mekonnenmengesha9677 2 ай бұрын
Victory for palatine
@shitahunmelak9920
@shitahunmelak9920 2 ай бұрын
አዎ መምር ጥሩ መልሰውለታል አዳነች ሚያስመሰግናት ሳይሆን ሚያስጠይቅ ወንጀል ነው የምትሰራው።
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 2 ай бұрын
እኔም ተቃዋሚ ነኝ ደረጀ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 16 МЛН
Женская драка в Кызылорде
00:53
AIRAN
Рет қаралды 361 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.35 "የፉክክር ቤት"
40:28
ebstv worldwide
Рет қаралды 754 М.
🔴#ሰበር ዜና ሀሙስ ሐምሌ 18//2016//ዓmም
Asute Tube አሱቲ ቱዩብ
Рет қаралды 177
ToRung short film: 🙏baby protects puppy🐶
0:37
ToRung
Рет қаралды 85 МЛН
Собака не хотела чтобы так вышло...❤️
0:24