ዳግማዊት አፎሚያ ገጠመኝ አዳምጡ በመምህር ተስፋዬ አበራ

  Рет қаралды 37,713

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

13 күн бұрын

Пікірлер: 444
@mekdesdesta6256
@mekdesdesta6256 11 күн бұрын
ስለ ቅዱስ ሚካኤል ብላችሁ ጆሮዬ እየሰማ አይኔ እያየ ከሚሰራብኝ መተት መድሐኒአለም በቅዱስ ሚካኤል አማላጅነት እንዲያወጣኝ ስለ ቅዱስ ሚካኤል ወለተ ሰንበት ተብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ 😭😭😭😭😭😭😭
@user-vg4ij4jb2o
@user-vg4ij4jb2o 11 күн бұрын
ቅዱስ ሚካኤል መንጥቆ ያውጣሽ
@mariyamzxcv7982
@mariyamzxcv7982 11 күн бұрын
በእዉነት መምህር ተባጋር ነዉ እስተመጨረሻዉ ያዳመጥሁት አፎሚያን ያዳነ ቅዱስ ሚካኤል እኛን ሀጥያቶኞችን ያድነን ይሄም እግዚአብሄር ስለወደደዉነዉ 😢
@meazaberhaneselassie3058
@meazaberhaneselassie3058 11 күн бұрын
Hayalu kidus mikaeal telatishin keegrish betach yitalulish.ayzosh egziabher hulun yayal ,yemeleketal . .bemecheresha egziabher yiferdal anchinim yikisishal❤
@user-jb6hi1ri4g
@user-jb6hi1ri4g 11 күн бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ/ ያስበን ሁላችንንም 😢 ኑሮችን ያሳዝናል 😢😢😢
@hanaselemon8487
@hanaselemon8487 11 күн бұрын
Madanialem yasibesh ihite
@hanaamen3570
@hanaamen3570 11 күн бұрын
እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ባአል አደረሳቹ ለኔ ቅዱስ ሚካኤል ይለይብኛል ከዛሬ አ4 አመት በፈት 1ኪሎ ልጅ እና የ7ወር ልጅወልጄ ነበር በጣም የስፈራ ነበር ሲወለድም እራሱ አላለቀሰም ከዛም ቧኃላ በራሱ መተፈስ አይችልም ነበር በኦክስጅንየሚተነፍሰው ነበር ከተወለደ በኃላ እደሚሞት ነበር የተነገረኝ ለቅዱስ ሚካኤል ነግሬው አላሳፈረኝም አሁን በጣም ጤነኛ ነው አሁን 4አመቱ ነው አመስግኑልኝ አባቴ ቅዱስ ሚካኤልን ለኔ የደረሰ ለናተም ይድረስ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-oe6dn4qt4i
@user-oe6dn4qt4i 11 күн бұрын
Amen
@samricrstian9390
@samricrstian9390 11 күн бұрын
እልልልልል
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 10 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤🎉❤🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉
@tsedeynegatu5886
@tsedeynegatu5886 9 күн бұрын
❤❤❤አሜን🎉🎉🎉🎉
@netsanetmandfro7815
@netsanetmandfro7815 7 күн бұрын
አሜን ሚካኤል አባቴ ለእኛም ድረስልን
@user-zw2vb9tw9d
@user-zw2vb9tw9d 11 күн бұрын
በስደት ሃገር ሁነን ቤቱ ሁሉ የናፈቀን እግዚኣብሄር ስደታችን ያሳጥርልኝ ቤቱ ናፈቀን በሳኡዲ ያለን 😢😢😢😢
@tyyf9455
@tyyf9455 10 күн бұрын
በጣም ነዉ የናፈቀን እግዚአብሔር ለደጁ ያብቃን❤❤❤
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p 10 күн бұрын
አሜን በእውነት ለቤቱ ያብቃን 😢😢
@TeheshMahari
@TeheshMahari 10 күн бұрын
ኣሜን እማየይ
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 9 күн бұрын
አግዚአብሔር የሀሳብሽን ይሙላልሽ ላገርሰሽ የብቃሽ
@user-xl6lr5hz5f
@user-xl6lr5hz5f 4 күн бұрын
Amen🙌🙌🙌❤❤❤
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 11 күн бұрын
የእኛንም የሞት ደብዳቤ የቀደደልን አመስግኑልኝ❤❤❤
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 11 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 11 күн бұрын
@@user-qp6ow2pp6q አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@tsedeynegatu5886
@tsedeynegatu5886 11 күн бұрын
😢 በሞት የተለየን ወንደማችን ዘማሪ ሰይፈ ሚካኤልን በጸሎት አስቡልኝ
@user-qn7et6nc1s
@user-qn7et6nc1s 10 күн бұрын
ነፍሱ በሰላም ትረፍ 😭😭😭😭😭😭💔😭😭💔😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@eteneshgezahegn874
@eteneshgezahegn874 10 күн бұрын
Nebs ymar🙏🙏🙏
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p 10 күн бұрын
ነፍሱ በስላም ትረፍ ነብስ ይማር 😢😢😢
@maregukone2228
@maregukone2228 10 күн бұрын
እግዚአብሔር ያስብልን
@yoditabebe6919
@yoditabebe6919 9 күн бұрын
ሰይፈ ሚካኤልን ነብሰ ማራልን
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 11 күн бұрын
ግን እኮ መምህር ልክ እኮ ነህ ቅድስት አፎምያ የዲያቢሎስን ሴራ ያወቀች የነቃች ቅድስት ናት። በተለይ በዚህ ዘመን ለነሆለለዉ ለተኛዉ በኔ ላይ ስልጣን የለዉም የሚል እየተኛ ከሷ መማር ይቻላል። የፀሎት ቤት አላት እንግዳ ወደ ቤቷ ሲመጣ በቅዱስ ሚካኤል ስዕል ፊት ሳታሰግድ ምንም አታወራም። በበትረ መስቀሉ ነዉ ዲያቢሎስን ከቅዱስ ሚካኤል የለየችዉ። በጣም የሚያስለቅሰኝ ታሪክ ስናገር ዲያቢሎስ ለ አፎምያ ያላት ሚካኤል ዛሬ ወዳንች አይመጣም ስለሰዉ ልጆች ሁሉ በአድህኖ ርዕሰ ሰግዶ በአምላኩ ፊት ይለምናል የኔ የዋህ ዉድ አባቴ 😭😭😭😭😭አይገርማችሁም ስለአዝርዕት አይቀረዉም ይለምንልናል🤔🥹🥹🥹🥹
@RabiiCall-ep2rm
@RabiiCall-ep2rm 10 күн бұрын
😊
@Bethelhem1621
@Bethelhem1621 10 күн бұрын
የቅድስት አፎምያ, የሊቀ መልዓክ ቅዱስ ሚካኤል አምላክ ቸሩ እግዚአብሔር ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ መምህር ወንድሜ!
@KidusAfnin
@KidusAfnin 8 күн бұрын
እግዚአብሔር በወጣ ይተካ እህታችን ቅዱስ ሚካኤል የልብሽን መሻት ይፈጽምልሽ
@Bethelhem1621
@Bethelhem1621 6 күн бұрын
@@KidusAfnin አሜን🤲🏽
@user-uv5io9kg8r
@user-uv5io9kg8r 3 күн бұрын
በወጣ ይተካ
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 11 күн бұрын
ቅዱስ ሚካኤል አመስግኑልኝ ፈጥኖ ደራሼ ❤❤❤
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 11 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 11 күн бұрын
@@user-qp6ow2pp6q አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@BHRN.TG.12.19.
@BHRN.TG.12.19. 11 күн бұрын
ክርስቲያኖች በፀሎታችሁ አስቡኝ😢ወለተ እየሱስ
@orthodoxtewahedo1221
@orthodoxtewahedo1221 11 күн бұрын
ድጋሚ ይህን ቅዱስ ገጠመኝ መለጠፍህ መልካም ነው ለሌላው ላልሰማው ትምህርት ይሆናል የእግዚአብሔር ድንቅ ስራውም ይደነቅበታል
@meriman2496
@meriman2496 11 күн бұрын
ወዳጄ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ተስፋ ስላሴን ከነቤተሰቦቹ ጠብቅልን
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 11 күн бұрын
እንኩዋን ለመኩ ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ መታሰቢያ አደረሳችሁ👐🕯🕯 ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እጅግ አስተማሪ ነው እያዳመጥሁ ነው
@Godoliyas19
@Godoliyas19 11 күн бұрын
እንዴት መታደል ነው የ ቅዱስ ሚካኤል በረከት ይደርብን።መምኽርዬ እንኳን አደረሰክ
@saniatube2360
@saniatube2360 11 күн бұрын
''ነገ'' የአመቱ ቅዱስ ሚካኤል ክብር በዓል ነው! 👉ቅዱስ ሚካኤል የሠራዊት መሪ፣የነቢያት ወዳጅ፣ሩህሩህ መላዕክት፣ትጉ መልዕክ የሆንክ አባታችን ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ለአፉሚያ ከሚያሳስታት ጋንት ደረሰህ እዳዳንካት ,,,,,,ለኔም ወለተሰላሴና ለተሰፍሰላሴ ከነተማሬዎችህ አድነን እረዳን ተራዳን🤲🤲 እንኳን አደረሳችሁ
@user-ef5tk2fg1z
@user-ef5tk2fg1z 11 күн бұрын
amen amen amen
@netsanetworku2852
@netsanetworku2852 11 күн бұрын
አሜን❤ አሜ❤ን አሜን❤
@user-tk6xp8tp7b
@user-tk6xp8tp7b 11 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እህታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@giv7642
@giv7642 9 күн бұрын
።😊
@user-ip3uv1cl4j
@user-ip3uv1cl4j 10 күн бұрын
መምህር በጣም አስተማሪ የሆነ ገጠመኝ ነው እንደዚህ አይነት የእምነት ተጋድሎ ሊቀ መላይክት ቅዱስ ሚካኤል የሁላችንም ያድለን አሜን አሜን አሜን ወልደ አማኑኤል በስጋ ቢሞትም ነብሱ ግን ለዘላለም ከፈጣሪ ዘንድ ትኖራለች ♥♥♥♥♥🙏🙏🙏🙏የቅድስት አፎሚያ ተጋድሎ ይደርብን አሜን አሜን አሜን❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@DhJ-nk5wf
@DhJ-nk5wf 9 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤
@GenetNegtuGenetNegtu
@GenetNegtuGenetNegtu 11 күн бұрын
መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል በዓል አደረሳችሁ ቅዱስ ሚካኤል በያለንበት ይጠብቀን ✝️❤❤❤❤❤❤
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p 9 күн бұрын
በጣም የሚገርም የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ነው መምህር እግዚአብሔር አምላክ ቅዱስ ሚካኤል ከሚታየውም ከማይታየውም ክፉ ጣልት ከነቤተስቦችሁ ይጠብቅህ ተባረክ የዛሬውን ገጠመኝ ሳዳምጥ እንባ እየተናነቀኝ ነው ከጅምሩ እስከፍፃሚው 😢😢😢
@Ethiopia928
@Ethiopia928 10 күн бұрын
በጣም የሚገርም የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ነው መምህር እግዚአብሔር አምላክ ቅዱስ ሚካሌል ከሚታየውም ከማይታየውም ክፉ የጠላት ሴራ አንተንም ቤተሰብህን ይጠብቅልህ ተባረክ
@Meazi-mv7nv
@Meazi-mv7nv 11 күн бұрын
ባለቤቴ ታሟል ክርስትና ስሙን አናቅም የመአዛ ሥላሴን ባለቤት በስጋም በነፍስም ማረዉ ብላችሁ በፀሎት አስቡልኝ😢
@mazidebesay9066
@mazidebesay9066 10 күн бұрын
ቅድስ ሚካኤል ይዳብስልሽ
@fyry8481
@fyry8481 7 күн бұрын
እማ ፍቅር ትርዳዉ
@Geesad
@Geesad 11 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏 ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን መምህርዬ አፎምያን የረዳ ቅዱስ ሚካኤል ሁላችንንም ይራዳን🙏፩፪ በእውነት ገጠበኝ እጅግ ድቅነው ደጋግሜ ነው ያዳመጥሁት ለሱ የደረሰ አምላከ ቅዱሳን ቅዱስ እግዚአብሔር🙏 ቅዱስ ሚካኤል ለኛም ይድረስ ተስፋ ስላሤን ከነቤተሰቦቹ አያሉ ሚካኤል ይጠብቅልን🙏
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 10 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ephraimtsegaye8504
@ephraimtsegaye8504 11 күн бұрын
መመህርዬ እንዴት ነህ? እንኳን አደረሰህ ዛሬ በየካ ሚካኤል ምን ሆነ መሰለህ በ11ማለትም በዋዜማው በአውደ ምህረት ላይ የምትዘምር ዘማሪ ነበረች ጎበዝ ዘማሪ ነች በክራር አድርጋ ምትዘምር እና ስልኳ ማንም ሳይነካው ከአትሮኖሱ ላይ ተነስቶ ፍጥፍጥ ቢለስ 🤔ገርሞኝ ወይ ጉድ መደረክ መሪው እራሱ ገርሞታል የቡዳ መንፍስ እንደሆነ ገምቻለሁ ያውም ብዳዛር ምክንያቱም ምእመኑ በተመስጦ ሲዘምሩ ነበር ወይም በዘማሪቷለይ የተላከ ሊሆን ይችላል መጨረሻ ለይ በር አዋጥተን የ30,000 ብር ስልኳን እንድትገዛ ሰጥቷተል ! እግዚአብሔር ከፍ ከፍ ይበል የአባቶቻችን አምላክ ይመስገን !እንኳን አደረሳቹ!
@user-tx1xv1sk7l
@user-tx1xv1sk7l 11 күн бұрын
ይገርማል❤
@user-uv5io9kg8r
@user-uv5io9kg8r 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን ይገርማል
@kidist-welete-mikael
@kidist-welete-mikael 11 күн бұрын
መምህርዬ እንዲሁም ተማሪዎቹ እንኳን አደረሳችሁ ለአባቴ ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ በአል መምህር ዛሬ ጠዋት ገጠመኝ ማቅረቡን እረሳው እያልኩ ሳጉረመርም ነበር ጠዋት ተነስቼ ስሳዬን እየሰራሁ የማዳምጠው ገጠመኝ ነበር እናመሰግናለሁ
@HawiBoka
@HawiBoka 11 күн бұрын
መምህር እንኳን አደረሳችሁ ።ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ በአል።
@meriman2496
@meriman2496 11 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክበረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አሳዳጊዬ ቅዱስ ሚካኤል ለእኔ ልዩ ነው ያለው ፍቅር ውለታው ተዘርዝሮ አያልቅም ከብዙ ነገር ከመኪና ከጥይት ከኤሌክትሪክ አደጋ አትርፎኛል የሞቴን ደብዳቤ እየቀደደ እልልልልል ብላችሁ አመስግኑልኝ ለሁላችንም ምልጃው አይለየን እስኪ አዳምጭ እመለሳለሁ
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 11 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@RoseGerma
@RoseGerma 11 күн бұрын
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሊቀ መላዕከ ቅድስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በአል በሰላም በጤና በፍቅር አደረሳችሁ💒
@meriman2496
@meriman2496 11 күн бұрын
እውነትም ዳግማዊ አፎሚያ ነው ወንድማችን ይገርማል እኛንም በሃይማኖት ያጽናን የወድማችን በረከት ይደረሰን የቅዱስ ሚካኤል ምልጃና ጸሎት ለሁላችንም ይድረስልን መምህራችን ዛሬ ስላቀረብህልን በጣም ደስ ብሎናል ቃለህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን
@user-nm8xn1rx5o
@user-nm8xn1rx5o 11 күн бұрын
ሰላሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህር የህንን የነፍስ ምግብ ስለመገብከን እናመሰግናለን ቃለሂወት ያሰማልን ተስፋ እምናደርጋትን መግስተ ሰማያት ያውርስልን የቅዱስ ሚካኤል የናታችን ቅድስት አፎምያ በረከት ይደርብን የውልደ አማኑኤል በረከት ይደርብን እኔንም ሀፃትኛዋ ፅጌ ማርያም በፆሎታችሁ ይማረኝ የኛንም ቤተሰቦች ይቀይርልን ተስፋ ስላሴ እግዚአብሔር ያስብህ የቅዱሳኑ ፆሎት አይለይህ ሽሽሽሽሽሽ አመት ኑርልን የኛ እቁ መምህር
@user-rs3nz9py5d
@user-rs3nz9py5d 10 күн бұрын
መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን አምላከ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ ❤🙏ቤተሰቦቼ ወንድሜ በሊብያ ነው ያለው በፀሎትአስቡልኝ ዓንዶማርያም ብላቹ 🙏🙏🙏
@Memialemu24
@Memialemu24 11 күн бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በእዉነት አንተን የሰጠን አምላክ ይመስገን በጣም ልብ የሚነካ ገጠመኝ ነዉ ምን አይነት የተባረከ ሰዉ ነዉ ወንድማችንን ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን!!!
@muluayel-8387
@muluayel-8387 9 күн бұрын
በጣም የምገርሚ የገጠመ ነው እሰከ ዛሬ ይሄ ታላቁ በረከት ያለመክፈል በጣም ተበድያለሁ ወደ ተዋሕዶ ልጅች በሙሉ በፀሎት አሰብን የቅዳሜው መንገድ የሰላሰ ልጅነት እንዲመልስ እግዚአብሔር እንደ እረደን እልከኝነት የበተሰብ አጉል ቅጥጥር ወደ አላሰፈላጊ መንገድ መራን በጣም ዋጋ አሰከፈልን ይሁን እንጂ ከልቤ ከቤተክርስቲያን አልለወጠም በሥጋ ወጥቻለሁ ተሳሲቸ እናት ማርያም ላይ ደረደር የለም አሁን ግን በሙሉ ልቤ በሙሉ ሀሳብ ወደ ቀደመችው መንገድ ለመመለስ ዝግጁ ነኝ የክርስቲና ሰም ወላተ ማርያም ነኝ ሁላች በፀሎት አሰብን
@DhJ-nk5wf
@DhJ-nk5wf 9 күн бұрын
አቤት መታደል ነው መምህራችን በዉነት ፀጋዉን ያብዛልህ ይገረማን ቅዱስ ሚኬኤል አባቴ❤❤❤
@rutaalemseged2435
@rutaalemseged2435 5 күн бұрын
በረከቴ ደርብኝ ጸጋውን ያብዛለህ ወንድማችን የቅዱስ ሚካኤል ረድኤት በረከት ከኔ ከጽጌ ማርያም ከመላው ቤተሰቦቼ ጋር ይሁን ❤🙏🙏🙏
@user-et1td6kb4n
@user-et1td6kb4n 9 күн бұрын
መምህርየ አተን የሰጠን አምላክ ክብር ምስጋና ይግባዉ🙏🙏🙏
@tzitagebra
@tzitagebra 11 күн бұрын
የሚጠብቀኝ መለአክ ቅዱሰ ሚካኤል አባቴ እንኳን አደረሳቹ
@dawitfesehaye
@dawitfesehaye 11 күн бұрын
እጅግ በጣም አሳዛኝ አስገራሚ አስተማሪ ድንቅ ታሪክ ፡ ሙሉ ታሪኩን በእንባ ነው የጨረስኩት ልጁ ታሪኩን በህሊናውና በውስጡ ሲያደርገው በእውነት በትክክል የገባውና የተረዳው ነው። እግዚአብሄር ለቤተሰቦቹ ጽናት ይስጣቸው ፡ ለሱም አምላክ በአፀደገነት ያኑርልን።
@MeleseAbiyu-vx8wm
@MeleseAbiyu-vx8wm 11 күн бұрын
እንኳን አደረሰህ መምህራችን ደጋግሜ ብሠማው የማይሰለች ነዉ የቅዱስ ላሊበላ አምልክ ይጠብቅህ
@henimak2727
@henimak2727 11 күн бұрын
እንኳን ለፈጥኖ ደራሹ ቅድስ ሚካኤል አመታዊ በአል .አደረሳችሑ እህት ወንድሞቼ መምህርዬ ፈጣሪ በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን❤
@tsehaitsegaye
@tsehaitsegaye 9 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምሕርት ነው ቃለ ሂወይት አስማዕል መምሕር ተስፋዬ እርሶንም በእድሜ በጤና ይጠብቅዎት እግዚአብሔር አምላክ ይከበር ፀጋውን ያአብዛሎት አግልግሎት ዎን ይባርክሎት አሜን 💚💛❤️ አሜን አሜን
@ameleworkfelekeasfawe74
@ameleworkfelekeasfawe74 9 күн бұрын
የመላእክት አለቃ ቅዱሰ ሜካኤል አባቴ ለእኔ ለቤተሰቦቼ ድረሰልኝ በእንባ ነው የሰማሁት
@user-zb8et8qw9v
@user-zb8et8qw9v 9 күн бұрын
በጣም ልብ የሚነካ እና የእግዚአብሔር ሐይል የተገለፀበት ታሪክ ነው 😢ቅዱስ ሚካኤል ክብር ይገባዋል ወንድማችንን የረዳ እኛንም ይርዳን አሜን🤲 ወንድማችንን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን😢😢😢😢😢
@hhhvj
@hhhvj 10 күн бұрын
ሰላም ለናተ ይሁን የክርስቶስ ቤተሰቦች የድግል ማሪያም የአስራት በኩራት ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለሊቀ መላአክ ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በዓል የመምህር ተስፋዬ ተማሪወች እኛም ላአመቱ ሽክፍ አድርጎ ቅዱስ ሚካኤል ነጭ በነጭ አልብሶ ለደጁ ያብቃን የምንናፍቀውን ከስደት መልስ ቆርበን ለምስጋና ያብቃን😢
@user-dz7pj1cz6b
@user-dz7pj1cz6b 10 күн бұрын
ገብረ ሚካኤል ጽጌ ዮውሀንስ ብላቹ ጸልዩልን ለንስሀ እና ለ ቁርባን እንዲያበቃን
@yoditabebe6919
@yoditabebe6919 9 күн бұрын
መምህር ካልሳሳትኩ ይህን ገጠመኚ ድጋሚ ነው 2 ዓመት በፍት የቀረበ ነው በጣም ጥሩ ነው አሰተማሪ ነው❤❤❤
@selammulatu3807
@selammulatu3807 10 күн бұрын
እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ በአል አደረሰን አደረሳችሁ የቅዱስ ሚካኤል ረድሄት በረከቱ ይደርብን አሜን🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@selam801
@selam801 11 күн бұрын
ለዓመታዊ ክብረ በዓል መላኩ ቅዱሰ ሚካኤል እንኳን አደረሳችሁ ምእመናን እንኳን በደህና መጣህ ረቡኒ💙
@user-zw2vb9tw9d
@user-zw2vb9tw9d 11 күн бұрын
መምህርየ እንካን ሰላም መጣህ ለሁላችን የተዋህዶ ልጆች ቅድስ ሚካኤል ለቅድስ ኦፎምያ የረዳ ለኛም ይርዳን
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 11 күн бұрын
እንኳን ለታላቁ ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ አደረሰን ❤️❤️
@mariamalhammadi2963
@mariamalhammadi2963 8 күн бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዝልህ አሜን እማቤቴ ትጠብቅልን አሜን የአረፈዉ ወንድማችን በረከቱ ይደርብን አሜን ለአባቱም ነፍስ ይማር አሜን አሜን አሜን
@user-ww4we3fj4k
@user-ww4we3fj4k 10 күн бұрын
አሜን አሜንአሜን በእውነት ለመምህራችን ቃል ህውትት ያሰማልን መምህር በእውነት በረከትህ ይደርብን አሜን ❤ የመምህር ተማሬዉች ሁላችሁም ወለተ ማርያም ወልደ ሚካኤሌብርሐነ መስቀልቤተሰቦቼ ከጣሰሩበት ጠቆይ መተት ወጥመድ ይፈቱልኝ ዘንድ ለምስክርነት ያበቃኝ ዘንድ በፆሎታችሁ አስቡኝ😢😢😢😢
@dawitfesehaye
@dawitfesehaye 11 күн бұрын
ተስፋስላሴን ደግሞ ከዚህ ትግልና ተጋድሎ አምላክ ይጠብቅህ።❤❤❤
@user-fv5ce9kn1c
@user-fv5ce9kn1c 11 күн бұрын
የቅድስት አፎሚያ በረከት እና የቅዱስ ሚካኤል ጥበቃ አይለን❤🙏🙏🙏 መምህር ቃለህይወት ያስማልን❤❤❤
@tegawiteyob8901
@tegawiteyob8901 11 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 11 күн бұрын
ቅዱስ ሚካኤል የኔ ወዳጅ የኔ ጠባቂ ልጁን ጠብቆ ያሳደገኝ ስለሱ ሳስብ እንባየን መቆጣጠር ያቅተኛል። ዘመዴ ወገኔ አባቴ እኮ ነዉ። ልጁን ጥሎ አያዉቅም። በየሄድኩበት ጥላ ከለላየ ነዉ። ልክ እንደ ኪዳነምህረት እናቴ
@mekdesmekdes268
@mekdesmekdes268 10 күн бұрын
እዴት ደስ ይላል ያሳዝናልም ትላት ማታ ጀምሮኝ ሃይለኛ ህመም አሞኝ ነበር ጠዋት ጭቅላቴን ደግፌ ተነሳሁና አምላከ ቅዱስ ሚካኤል ማረኝ አልኩ እና አደለም ህመም ልታመም ፍክት ብየ ዋልኩኝ ታዲያ ለኔ በሃፂያት ለተጨማለኩት ከደረሰ ስሙን ጠርቶ ማን ሊያፍር ይችላል መምህርየ እግዚ አብሄር ይጠብቅልን እስከነ ቤተሰቦችህ አሜን
@dq244
@dq244 10 күн бұрын
ይገርማል የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ተመስገን በዚ ዘመን እንዲህ ወጣት መገኘት❤❤❤😢መምህራችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ✍️
@user-ok6xz2kg6e
@user-ok6xz2kg6e 10 күн бұрын
ወለተ ሕይወት ነዉ ስሜ ፀሎት አድርጉልኝ በጣም እየተጨነኩ ነዉ እናቴ ታማለች ሴጣን ዲያብሎስ እያሰቃያት ነዉ አክሊለ ብርሃን ነዉ የሷ ስም እባካችሁ ፀሎት አድርጉልኝ 🙏🙏🙏😭
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh 10 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን ❤❤❤በፀሎት ወለተ መድህን አስብኝ 🤲🤲🤲
@user-dq7dg4kj4m
@user-dq7dg4kj4m 9 күн бұрын
መምህር ተስፋዬ ውድመምህሬ ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተሰማያትንያውርስልን ወንድማችንን ነፋሱን ይማርልን የእግዚአብሔር ጥበቃ ያልተለየው መልካም ስው ስለሆነ በክብርአርፏል ይሔንንስላሰማኸን ለአንተ ቃለህይወትንያሰማልነ❤❤❤
@user-bv4iy7bk5o
@user-bv4iy7bk5o 10 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ጠባቂችን ሁላችንንም በያለበት ይጠብቀን ጠላታችንን ከእግራችን በታች ይጣልልን የቅዱስ ሚካኤል አምላክ ቸሩ እግዚአብሔር የወንድማችንን ነፍስ ይማር በረከቱም ይድረሰን አሜን አሜን አሜን ✝️
@senka-db6oc
@senka-db6oc 6 күн бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ ስለ ቅዱስ ሚካኤል ብላችሁ ወለተ ዩሐንስ በፀሎት አስቡኝ ቅዲስ ሚካኤል ለአፎሚያ እደደረሰላት ይድረስልሽ ብሉኝ እኔ ጨንቆኛል
@altudz4055
@altudz4055 11 күн бұрын
ሰላም ተወዳጆች እንኳን አደረሳቹ🤲🥰ለመላእክት አለቃ ለቅዱስ ሚካኤል 🤲አመታዊ ክብረ በአል የአፎምያ መፅናኛ የባህራን ወዳጅ ቅዱስ ሚካኤል በያለንበት ይጠብቀን 🤲
@user-vg4ij4jb2o
@user-vg4ij4jb2o 11 күн бұрын
አሜን
@mystoe9261
@mystoe9261 11 күн бұрын
ወይኔ የድሮ ገጠመኝ አቀራረብህ በጣም ናፍቅኝ ነበር //
@user-wg9ki3ms7k
@user-wg9ki3ms7k 10 күн бұрын
መምህሬ ቃለህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን የወንድማችን የቅድስት አፎሚያ የሊቀመላክ ቅዱስ ሚካኤል በረከት አየለየን ይደርብን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤ enkan adrsach እመ አምላክ አሁንም ትጠብቅልን መምህሬ
@AlemayehuHailu-ev2yu
@AlemayehuHailu-ev2yu 7 күн бұрын
መምህር እግዚአብሔር በአንተ ላይ አድሮ ስራውን እየሰራ ነው በተለይ በየቤታቸው ባሉትና በስደት ባሉት በርታ እስከ መጨረሻ የምንጸናበትን ብርታቱን ያድለን ከ ወልደ አማኑኤል በረከት ያሳትፈን አሜን።
@user-kw9tr5ro4q
@user-kw9tr5ro4q 10 күн бұрын
ይሔንን ገጠመኝ የዛሬ ስንት አመት እንደሆነ ባላስታውስም ግን ያዳመጥኩት ይመስለኛል ትዝ ይለኛል ❤
@user-jb6hi1ri4g
@user-jb6hi1ri4g 10 күн бұрын
የወንድማችን በረከት ይደርብን እግዚአብሔር ይሥገን በዘመኔ እንደዚህ ያለ ታሪክ በመሥማቴ❤❤❤❤❤
@genetg2520
@genetg2520 11 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን። እባካቹ ወለተፃድቃን እያላቹ በፀሎት አስቡኝ እህት ወንድሞቼ
@aelamabbg3541
@aelamabbg3541 10 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት የወድማች ወልዴ አማኑኤል በረከት ይደርብን ተሰፋ ስላሴ ከነቤተሰቦችህ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ
@haymanoynoy6980
@haymanoynoy6980 10 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን የወዲማችን በረከት ይዲረሠን በእዉነት🤲🤲🤲 መምህራችን ቃለሒወት ቃለበረከት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልክ አሜን አባቴን በፆለታችሁ አስቡል ተጠምቀ መዲን እያላችሁ አስቡልኝ በፆለታችሁ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@sisaytadesse6446
@sisaytadesse6446 10 күн бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ የዛሬው ገጠመኝ ለኔ በጣም ነው ያሳዘነኝ ያስለቀሰኝ ለቤተሰቦቹ ምን ያህል ያንገበገባቸው የወንድማችን በረከት ይደርብን
@mekdswenksht9975
@mekdswenksht9975 9 күн бұрын
አሜን እኮን አብሮንአደረሰን ለወንድማችን የረዳ የቅድስ ሚካኤል ምልጃ ለኛም ይድረስልን እንዲሁም የናታችን የአፎሚያ በረከቶ አይለያን መምህራችን በርታል ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን❤❤❤
@user-vh4ne9jo1r
@user-vh4ne9jo1r 9 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነው እሱ የረዳ ቅድስት አፎምያን የረዳ ቅዱስ ሚካኤል እኛም ይርዳን አሜን የአባታችን ወለደ አማኑኤል በእውነት በረከቱ ይደርብን🤲🤲🤲🤲
@user-mo7se9ry4g
@user-mo7se9ry4g 9 күн бұрын
Amen amen amen kela hewit yesman yene merhey mekaele Abet kefeu negr yetbki yene Abet sle helm negr egzebr yemsgn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@workelove3235
@workelove3235 9 күн бұрын
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው በመሞቱም አዝኛለሁ ብኖር ስንቱን ያድን ነበር እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ
@BirtukanBelayhun-wl3th
@BirtukanBelayhun-wl3th 9 күн бұрын
ልቤን የነካኝ ታሪክ ነዉየአፎሚያ የደረሰ መለአክ ለኛም ይድረስልን
@user-wb1eh2eo4t
@user-wb1eh2eo4t 11 күн бұрын
ሁለቴ አዳመጥኩት የወንድማችን ነፍስ በደጋጎች ያሳርፍልን🙏😥
@BirhanuMulugeta-lq5ob
@BirhanuMulugeta-lq5ob 9 күн бұрын
ቃለ ሕይወተ ያሰማህ የወንድማች የወልደ አማኑኤል በረከት ይድረሰን አሜን።
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 10 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣል መምህሬ❤ እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ክብረ በአል አደረሳችሁ የቅድስ አፎሚያ እና የዳግማዊ አፎሚያ ወንድማችን በረከታቸው ይደርብን
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 10 күн бұрын
ወለተ ማርያም አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያዋርስልን ደንቅ ምስክርነት ነው ይሄን ያደረገ የቅድስት አፎምያ🕯🕯🎉🎉 አምላክ የተመሰገነ ይሁን ተሥፋ ሥላሴ እግዚአብሔር በነገሮቹ ሁሉ ይቅደምልህ እንዃን ለቅዱስ ሚካኤል 🕯🕯🕯ዓመታዊ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን 🎉🎉
@tymordoha
@tymordoha 10 күн бұрын
የቅዱስ ሚካኤል አማልጅነት አይለየን የ ቅድስት አፎማ በረከቷዋ ይዴርብ እጅግ የምገርም ገጠመኝነዉ መምህራችን ሁላችን የቅድስት አፎማን የሬደሀት እኛንም ሁላችን ይርዳን አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአማኑኤል ይድርስልን በኡነት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh 10 күн бұрын
እንኳን ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብር ባዓለ አድርሳችሁ አደረስን ወንድማችን በረከቱ ይደርብን
@ethiolekakit2787
@ethiolekakit2787 11 күн бұрын
ሰላም መምህር አስተማሪ የሆኑ ገጠመኞችን ስለምታቀርብልን ከመጥፎ መንፈስ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ድንግል ማርያም በቀሚሷ ትከልልልን ይህንን ገጠመኝ ሰምቼ የጨረስኩት በለቅሶ ነው ሞት የምትለውን ቃል ከተናገርክበት ጊዜ በሃላ አምላኬ ሞተ ብቻ ባላለ እያልኩ ነው የሰማሁት አውቃለሁ ማንም ከሞት የሚቀር የለም ግን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር መንገድ አለው እኔ እንደ ሰውኛ አምላኬ ሆይ የተመኘውን አፎሚያ የተባለች ልጅ ስጥተኽው ፣ ተያዘ የተባለውን በሽታ ፈውሰኽው ፣ የአባት ይእናቱን ስጋዎደሙን መቀበል ባሳየኽው ብዬ ተመኘሁ ።ግን ግን እኔ ተመኘሁ እንጂ እግዚአብሔር እማ የራሱ የሆነን ሰው በምን መሰብሰብ እንዳለበት ያውቃል ። አቤቱ መድሀኒትአለም የኛ የቀሪዎቹ ልጆችህን እባክህን ልቦናችንን መልሰህ እኛም እንደ ወልደ አማኑኤል እራሳችንን ቤተሰባችንን ቀይረን አንተን እያመሰገንን እንድንሆንኖር ፈቃድህ ይሁንልን የወንድማችንን ነፍስ በገነት ያቆይልን።
@user-us3pf2bs2v
@user-us3pf2bs2v 11 күн бұрын
እግዛብሔር መምህር ሰላምህ ይብዛ❤❤❤
@maron-m1234
@maron-m1234 11 күн бұрын
እግዚአብሔርይመስገን እንኳንአብሮአደረሠን መምህራችን አሜን በእዉነት በቅዱስሚካኤልተራዳይነት ከነቤቴሰቦቸያለ የዳቢሎስሴራተነቅሎ በረባኖስይወድቅዘድበፆሎታችሁአስቡኝ ወለተሀናማረያምብላችሁ ለምስክረነቱያብቃኝ ታሪክተቀይሮ
@lemlembelay894
@lemlembelay894 11 күн бұрын
መምህር ፈጣሪ ይጠብቅልን ወልደእማኑኤልን የጠበቅ አምላክ እኛንም ጥበቃውና ምህረቱ አይለየን አሜን
@user-yk5og8tq8m
@user-yk5og8tq8m 7 күн бұрын
Amenee Amenee Amenee Qeduse mrkaile enyaneme yerdane yetebqene Webdemachine berekethe yederbine metadele newna
@volumecare9918
@volumecare9918 7 күн бұрын
በቅዱስ ሚካኤል ስም በፀሎታቹሁ አሰቡኝ ወለተማርያ 😭😭ለመምህርችን ቃለ ሕይወት የሰማልን ፈጣር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ❤❤🙏🙏🌹🌹🌹
@sammerasamera1781
@sammerasamera1781 9 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህርዬ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅልን
@user-jh3pn2lf6d
@user-jh3pn2lf6d 5 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንዲማችን በረከቱ ይደርብን 🤲ኣሜን መምህርዬ ቃል ህይወት ያሰማልን እመ ብርሃን ጥላ ከለላ ይሁንህ ቅዱስ ሩፋኤል የምትወደው መላአክ ይጠብቅህ የመምህር ተማሪዎች እባካችሁ በፀሎት አሱብኝ ወለተ ፃድቃን ብላችሁ ንስሐ የገባሁበት ሀጥያት መልሼ እየሰራሁኝ ተቸገርኩ😥😥😥አንሁነስ የንስሐ አባቴ መደወል አሳፈረኝ 😥😥😥
@berhanmengset4814
@berhanmengset4814 10 күн бұрын
ቃለሒወትን.ያሰማልን.መምህር.እድሜ.በጤና.ከነቤተሰቦችህ.ያቆይህ❤❤❤❤❤❤❤
@ertthtgrr3777
@ertthtgrr3777 11 күн бұрын
አሜን አሜኔ አሜን መምህራችን ቃለሂወት ያሠማል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
@FevenMaryam
@FevenMaryam 10 күн бұрын
መምህር ኑርልን እድሜህን ያርዝምልን ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን
@HanaGirma-ll4hn
@HanaGirma-ll4hn 8 күн бұрын
በሚካኤል አይኔ እያየ በመተት ሊያሳብዱኝ ነዉ ወለተ ገብርኤል ብላችሁ ጸልዩልኝ በማርያም እያቃተኝ ነዉ በዚህ ከቀጠለ ማበዴ ነዉ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@mebrihitteame6747
@mebrihitteame6747 4 күн бұрын
Emebetachin tasbh yeemeamlak tselot ayleyh yehulum kudan melakt semaetat hulum yasbuh Amen Amen Amen
@tigistmulugata4336
@tigistmulugata4336 11 күн бұрын
🕊 እንኳን አደረሰን የሚካኤል ወዳጆች ሚካኤል የሚወዳችሁ አማላጅነቱ አይለየን ለኛ ለልጆቹ 🙏
@getahoy3619
@getahoy3619 9 күн бұрын
የሞኙ ወንድሜ አምላክ ሆይ እርዳኝ የሚለው ጸሎት አስለቀሰኝ ሊቀ መለአክት ቅዱስ ሚካኤል ጠላታችንን ዲያቢሎስ ከእግራችን ስር ይጣልልን
@FevenFebu-mh9sp
@FevenFebu-mh9sp 10 күн бұрын
ልብ የሚመስጥ ታርክ እንዴት አይነት እግዚአብሄርን የመረጠው ልጅ ተራኪም መምህር ተስፉየ ወደ የያዝከው መንገድ ቀጥልበት ብዙሃኑ ይድኑበታልና ❤❤❤
@negestabay1918
@negestabay1918 10 күн бұрын
መምህር ቃለህይዎት ያሰማልን ለወልደ አማኑኤል የደረሰ ቅዱስ ሚካኤል ለእኛም ይድረስልን በረከቱ ይደርብን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ መስቀል!!!
@user-qv7ml1pq3z
@user-qv7ml1pq3z 11 күн бұрын
ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እኳን አደረሳችሁ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ቅድስት አፎሚያን የረዳህ እኛንም እርዳን🤲🕯
@user-qx9wk9dn2j
@user-qx9wk9dn2j 11 күн бұрын
Ameen//3//❤❤❤Waaqanii Afomiyaa Kaan Gaalatomee haa Taa,uu Ergaamaa Qulqulluu mikaa,el Eggaa Hunddaa ijoolee Addaamii Gaalata waaqayoo Gaargaaraa Afomiyaa Ergaama mikaa,el Gaalanii siif haa taa,uu❤❤❤❤❤
7ኛ ዙር ከላይቭ የተሰበሰበ 2 ገጠመኝ ፦የደብተራ ልጅ ያፈቀረው ወጣት መጨረሻ
1:25:30
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 30 М.
⬅️🤔➡️
00:31
Celine Dept
Рет қаралды 50 МЛН
3ኛ Live ኤፍታህ  እንወያይ (  ወንዶች የተሳተፉበት ጥሩ ቀን ነበር )
3:03:54
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 43 М.
243ኛ ገጠመኝ ፦( እንባ እንደፀበል )
1:19:39
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 84 М.
⬅️🤔➡️
00:31
Celine Dept
Рет қаралды 50 МЛН