📌ዳቦ መግዛት ቀረ //በቤታችን ያማረ ዳቦ ጋግረን እንመገብ//ለልጅ ለአዋቂ✨ለበርገር //Ethiopian food ❗️bread recipe

  Рет қаралды 25,749

Bettwa's - የቤቷ

Bettwa's - የቤቷ

Ай бұрын

#ethiopianfood #habeshafood

Пікірлер: 94
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ሰላም የቻናሌ ተከታታዮች ሰላማችሁ ይብዛልኝ ዳቦን በቤታችን እንጋግር ስለምትደግፉኝ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@moges5892
@moges5892 Ай бұрын
ቤትዬ የኔ ዉድ በጣም ቆንጆ ዳቦ ነዉ የኔ ባለቦያ እጅሽ ይባረክ ❤👍👍❤🙏
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
@@moges5892 የእኔ ውድ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@user-sq4np8zd9n
@user-sq4np8zd9n Ай бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን እማ በጣም አሪፍ ነዉ በርቺልን❤
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
የእኔ ውድ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤
@yerusalembeirut3648
@yerusalembeirut3648 Ай бұрын
እህቴ በጣም ጎበዝ ነሺ❤❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd Ай бұрын
Wow እጅሽ ወርቅ ነው ማሻ አላህ ❤
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
የእኔ ውድ አሜን ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@saaa9448
@saaa9448 Ай бұрын
እጅሽ ይባረክ በጣም ያምራል
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@lemlemaltaye2649
@lemlemaltaye2649 22 күн бұрын
በጣም ጥሩ
@bettwascorner
@bettwascorner 22 күн бұрын
ለምለምዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@mussiemussie7597
@mussiemussie7597 Ай бұрын
በጣም ትልቅ መላ ነው በእውነት እናታችን የሚገርም ዳቦ ነው እናመሰግናለን
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@arsemabegashaw2852
@arsemabegashaw2852 Ай бұрын
ሞያሽን ጨምሮ ትህትናሽ በጣም ደስ ይላል በርቺልኝ
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
አርሴማዬ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤
@user-tk1yx2kh3n
@user-tk1yx2kh3n 27 күн бұрын
ልዩ ዘዴ ኑሮን በዘዴ ....❤
@bettwascorner
@bettwascorner 26 күн бұрын
ከልብ የሆነ ምስጋና አቀርባለሁ🙏🥰❤
@bemnitsede1208
@bemnitsede1208 28 күн бұрын
ምርጥ ነው
@bettwascorner
@bettwascorner 26 күн бұрын
በምኒዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@chuchumike3286
@chuchumike3286 Ай бұрын
ቤትዬ ወይኔ እንዴት ያምራል እጅሽ ይባርክ የምታሳይው በሙሉ ሲስማማኝ ልንግርሽ አልችልም 👌👍👏🏽🌹🌷🌹🌷🙂
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ቹቹዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ የእኔ ብርታት🙏🥰❤
@raheldamtew7161
@raheldamtew7161 Ай бұрын
በጣም የሚያምር ዳቦ ነው❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ራሄልዬ የእኔ ብርታት በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@HabeshaCook
@HabeshaCook Ай бұрын
የሚገርም ሙያ❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@tigest3176
@tigest3176 Ай бұрын
Yitebareke yihoune betame arefi nwe bityi gobze goobz
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ቲጂዬ የእኔ ብርታት በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@fatumamustafa4336
@fatumamustafa4336 Ай бұрын
👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ፋጡማዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@TregoTrengo
@TregoTrengo Ай бұрын
እናመሠግናለን
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@selamgh3379
@selamgh3379 Ай бұрын
looking yummy thanks great job 🙏🙏🙏
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ሰላምዬ የእኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@SuSu-dn6vx
@SuSu-dn6vx Ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ ዉዷ ጠንክሪ ጀግና ነሽ አድናቂሽ ነኝ ሠምተሻል ከባህሬን 🌹👍🌹👍
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ሱሱዬ የእኔ ውድ ሰምቻለሁ ከልብ የሆነ ምስጋና አቀርባለሁ ብርታቶቼ🙏🥰❤
@SuSu-dn6vx
@SuSu-dn6vx Ай бұрын
@@bettwascorner ❤🌹❤
@nuriya3065
@nuriya3065 Ай бұрын
ማሻ አለህ የኔ ውድ 🌹🌹🌹🌹🌹
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ኑሪያዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@rahelwolde146
@rahelwolde146 Ай бұрын
ቤቲሻ እጆችሽ ይባረኩ ማጓጓቱ ።
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ራሔልዬ አሜን የእኔ ብርታት በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@seniduteklu4935
@seniduteklu4935 Ай бұрын
Good job Betty
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ስንዱዬ የእኔ ብርታት በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@meronabate4283
@meronabate4283 Ай бұрын
በጣም ቆንጆ ጎበዝ ኦቨኑን ስንት ላይ አርገሽ ነው ??
@kokitem7246
@kokitem7246 Ай бұрын
የኔ ልዩ😘😘😍😍ቤቲዋ የኔ ባለሙያ😍😍ማሬ እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
@@kokitem7246 ኩኪዬ የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@simegnkefelegn208
@simegnkefelegn208 Ай бұрын
Bettye yeserut ejochesh yebareku fetari rdmena tena yestesh bezu yalaweqnachewen negeroch gin betam teqamina asfelagi yehonuten selasayeshi tebareki👍👍👍👍👍
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ስመኝዬ የእኔ ውድ አሜን አሜን እግዚአብሔር ላንቺም ከነቤተሰብሽ ያድልልኝ በምንም አትጉደዬ በጣም ነው የማመሰግነው ብርታቶቼ🙏🥰❤
@user-ii5ib3ml6x
@user-ii5ib3ml6x Ай бұрын
እኔ ዛሬ ነው ቤትሽ የመጣሁት በጣም አሪፍ ነው በርች
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
የእኔ ውድ እንኳን ሰላም መጣሽልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 Ай бұрын
ማሻ አላህ
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
መይሙናዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 Ай бұрын
@@bettwascorner ስራሽ ነው ውዴ የሚያስመሰግነው ይስለም የድክ ብያለሁ
@mesfinashagrie934
@mesfinashagrie934 16 күн бұрын
Watching from sudan nice
@bettwascorner
@bettwascorner 16 күн бұрын
መስፍን በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤
@masreshaAwgchaw-zh8gt
@masreshaAwgchaw-zh8gt 25 күн бұрын
እናመሰግናለን
@bettwascorner
@bettwascorner 15 күн бұрын
የእኔ ውድ እኔም በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@dinberutadesse1255
@dinberutadesse1255 Ай бұрын
በጣም በጣም የሚያምር ዳቦ ነው🎉🎉🎉🎉🎉
@bettwascorner
@bettwascorner 11 күн бұрын
ድንበረ ከልብ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤
@AsniEthiopia
@AsniEthiopia Ай бұрын
Bettwa's betam arife aserare new amesegenalewe 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
አስናዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ የእኔ ብርታት በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@zewdiblessings5347
@zewdiblessings5347 Ай бұрын
ስላም መአዝዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ ይባርክሽ የኛ ልዩ እህት ሁሌ በጣም ግሩም የሆነ የምግብ አስራር ስለምታሳይን ቤተስሽን ሁሉ ጌታ ይባርክልሽ ከአየሁት በህዋላ ስርቸው ግሩም የሆነ ዳቦ ነው ልጄም ወዶታል ያውም እኮ Picky eater ነው
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ዘውዲዬ አሜን እንዴት ነሽልኝ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ ስለሁሉም🙏🥰❤
@user-tk1vb9gb9b
@user-tk1vb9gb9b 21 күн бұрын
Betam arif bertichi ❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 16 күн бұрын
ከልብ የሆነ ምስጋና አቀርባለሁ🙏😍❤
@ayat9275
@ayat9275 Ай бұрын
100%yamiral
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
አይንዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@_waifu-4548
@_waifu-4548 14 сағат бұрын
እኔ መቸም ሀገሬ ስገባ ዳቦ መግዛት አላስብም በቤቴ ስርት
@SalamSalam-pb8ri
@SalamSalam-pb8ri Ай бұрын
ውውውጎበዝ. ምክራል. እኔ. አምስግናልሁ. 🥰🥰🥰
@bettwascorner
@bettwascorner 11 күн бұрын
ሰላምዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@Bese7777
@Bese7777 Ай бұрын
👍👍❤👌🏽
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ፋናዬ ከልብ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@nardossolomon6460
@nardossolomon6460 Ай бұрын
በጣም ቆንጆ ዳቦ ነው ቤትዩ በርቺልን
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ናርድዬ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@asterkuku857
@asterkuku857 28 күн бұрын
ዘይት እይደረግበትም እንዴ
@mulumekonnen9089
@mulumekonnen9089 Ай бұрын
❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 11 күн бұрын
ሙሉዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@tsionwistienat4604
@tsionwistienat4604 Ай бұрын
ቤቲዋ እናመሰግናለን። ነጭ ዱቄት በተለይ ብሊችድ (bleached) የሆነ ለጤና ጥሩ አይደለም ይላሉ የጤና ባለሙያዎች ምናልባት አንብሊችድ (unbleached) ወይም ሆውል ሁዊት (whole wheat) የሚለውን ጠቆር ያለውን ዱቄት መጠቀም ይሻል ይሆን?
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ፂዮንዬ አንዳንዴ ነው እንጂ(አልፎ አልፎ) ሁሌ ወይም አብዝቶ ከተበላ ለጤና አይመከርም የእኔ ውድ ስለሁሉም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤
@samuelafework6813
@samuelafework6813 Ай бұрын
Tank you
@bettwascorner
@bettwascorner 11 күн бұрын
ሳሙኤል በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@senaitbikila7505
@senaitbikila7505 Ай бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍❤❤❤🌷🌷🌷
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ሰንዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@jjjhh4655
@jjjhh4655 Ай бұрын
የቤቲ ዋስ በጣጣጣም ነው የምናመሰግነው
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
የእኔ ውድ እጅግ አድርጌ ነው እኔም የማመሰግነው 🙏🥰❤
@DiboraDemeke-fu2ku
@DiboraDemeke-fu2ku Ай бұрын
Bettye oven mn yahl nw mnaglew wust mikoybet seats?
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ዲቦራዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በ250°F ለሀያ ደቂቃ ነው የበሰለው በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@DiboraDemeke-fu2ku
@DiboraDemeke-fu2ku Ай бұрын
@@bettwascorner tehtenash des sil betiye 🥰amesegenalew.
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
@@DiboraDemeke-fu2ku ዲቦራዬ እኔም ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@user-ds4yn1ne5d
@user-ds4yn1ne5d Ай бұрын
በምጣድ አይሆንም??
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
በምጣድ በዳቦ ከሆነ ይሆናል በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@abafikadesilasie6565
@abafikadesilasie6565 Ай бұрын
በምን ያህል ሙቀት ነው የምንጋግረው ስንት ስዓት መቆየት አለበት ከቻልሽ የኦቭን አጠቃቀምሽን ብታሳይን ጥሩ ነው እየደረቀ እና እያረረ አስቸግሮኛል
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ በ250°F ለሀያ ደቂቃ ነው የጋገርኩት 🙏🥰❤
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 31 МЛН
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 53 МЛН
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 39 МЛН
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 37 МЛН
ተመሳሳይ ልብስ መልበስ ተጀመረ😁
15:09
Fekiha show / ፈኪሀ ሾው
Рет қаралды 14 М.
УЙЛАНМАГАН БОЛАР ОГОХ БУЛИНГ БУНИ КУРИМ #трент #тренды
0:13
ОНЛАЙН ТИК ТОК БАТИЛ
Рет қаралды 1,6 МЛН
Neden yüzünü saklıyor
0:19
H. DANIŞIK
Рет қаралды 30 МЛН
Waka Waka 💦💃😁 #funnyshorts #rianashow
0:14
RianaShow
Рет қаралды 10 МЛН