Dawit Tsige - Yegle Nesh l ዳዊት ፅጌ - የግሌ ነሽ

  Рет қаралды 926,342

Dawit Tsige

Dawit Tsige

4 ай бұрын

Пікірлер: 587
@nightsky4544
@nightsky4544 3 ай бұрын
የድሮ ዘፈን እያሳቀ የሚያስለቅስ ሁለንተናን የሚነካ ተፈቃሪው በሌለበት ፍቅር የሚያሲዝ አስተማሪ አዝናኝ መካሪ ወቃሽ! ዳዊት እና አበጋዙ ያንን ዘመን ስላስተዋወቃችሁን ክብር ይግባችሁ🙏🏼
@Tewahedo3240
@Tewahedo3240 3 ай бұрын
Exactly ❤❤❤
@yisihaktadesse3789
@yisihaktadesse3789 4 ай бұрын
አሁን ይሄን Performance ምን ይገልጸዋል። አድማጮችህን እንዳከበርከን ክበረልን 🔥👏👏👏
@emebetfekadu8470
@emebetfekadu8470 4 ай бұрын
እንዴት የተቀናጀ ባንድ ነው ትችላላችሁ ሁላችሁንም አለማድነቅ ንፍግነት ነው !!!! እናመሰግናለን 👍🏽 ለዳዊት ቃላት የለኝም እንደውእድሜና ጤና ይስጥህ 🙏🏽
@lemlemsemere5526
@lemlemsemere5526 3 ай бұрын
መ ን ፈ ስ ን የ ሚ ያ ድ ስ ድ ን ቅ ሙ ዚ ቃ ተ ባ ረ ክ
@SaraSara-ic8ym
@SaraSara-ic8ym 4 ай бұрын
በሰማም ያንተስ ተለየ የዘመናችን እንቁ እ/ር እድሜ ጤና ይሰጥልን 100%
@biranacollections8789
@biranacollections8789 3 ай бұрын
ውድ እህቴ/ወንድሜ 1 ሃሳብ ልስጥህ/ሽ ስንቱን ጉዳይ ጽፈን ቅዱሱን የእግዚአብሔርን ስም ለመጻፍ ግን ግዜና ቦታ አጠረንና እ/ር ብለን እንጽፋለን - ፍጹም ስህተት ነው። ሌላው በስማም አይባልም - በስመ አብ ነው እንዲሁም ሙሉው ነው የሚባለው።
@netsanetwubshet2212
@netsanetwubshet2212 3 ай бұрын
Eni demo cerashi yegz
@netsanetwubshet2212
@netsanetwubshet2212 3 ай бұрын
Ye egzyabhar sem lezefenm lezefagem barkot metegat yelbetm egzyabhar manenm zefagi aytedamna
@ismaelmuzemil757
@ismaelmuzemil757 3 ай бұрын
አበጋዝ ሆይ በአሏህ አንድ ነገር ላስቸግርህ እንደዚህ አይነት ቆየት ያሉ ሙዚቃዎችን እንደገና እየሰራህ አስኮምኩመን ።ምክንያቱም ሌሎች ደፋሮች ካለ እወቀታቸው ከሚሰሩት ብዬ ነው እንዳያበላሹ
@kadirAbdurahman-le7sj
@kadirAbdurahman-le7sj 3 ай бұрын
men Ama taw ye Allahen Sem
@NohaAkalu
@NohaAkalu 22 күн бұрын
Wowe best idea
@MakMas-fw3bl
@MakMas-fw3bl 4 ай бұрын
ትላንትን ጠብቆ ዛሬን አሳድጎ የሚጓዝ ልበ ጀግና ዘፋኝ
@sofiaabera4362
@sofiaabera4362 4 ай бұрын
💯
@MintesnotGetu-rc4yw
@MintesnotGetu-rc4yw 4 ай бұрын
ሙዚቃ ክብሯን ስትጠብቅ💯 እናመሰግናለን ዴቫ ከነ እንቁ ባንዶች ❤
@Customerist
@Customerist 4 ай бұрын
I had to comment! ጋሽ ጥላሁን "የህይወቴ ህይወት"ን የሚተካ ነገር በዳዊት ድምፅ ለሠርጎቻችን ማድመቂያ ተገኘ!!! Love it!!
@mekdesmisganaw-ig8dk
@mekdesmisganaw-ig8dk 2 ай бұрын
በጣምምምምም❤
@tsigeredaalemayehu9344
@tsigeredaalemayehu9344 3 ай бұрын
ጋሽ ጥላሁን አሁን ገና ተተካ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን ለጆሮ ጤና ነህ ቃላት የለኝም 👏👏👏👏👏
@betig9215
@betig9215 4 ай бұрын
በሙዚቃው አለም ውስጥ ታሪክህን አስፍረሀል!!!❤
@0276Jerry
@0276Jerry 4 ай бұрын
ትክክለኛ አገላለጽ❤❤❤ ቃላት የለኝም 🙏🙏
@teddy6326
@teddy6326 4 ай бұрын
Benka ejh Mastewal adnklege
@samuelgtensae7701
@samuelgtensae7701 4 ай бұрын
ገና ነው ገና
@rroselave2755
@rroselave2755 3 ай бұрын
በሚገባ
@KukuBubu20
@KukuBubu20 3 ай бұрын
True ❤
@ethiodriving
@ethiodriving 3 ай бұрын
እውነትም የዘመን ቃናዎች,... አረ ምን አይነት ድምፅ ነው ...ውስጥን የሚነዝር ሃይል አለው ...👌👌👌 ይህን የመሰለ ሙዚቃ ስለሰጣችሁን ክብረት ይስጥልን ....🙏
@danaittekeste7982
@danaittekeste7982 4 ай бұрын
በእርግጠኝነት 1k እኔ ነኝ የሰማሁት ምን አይነት ቅዳሜ ነው ደስስስስስስ ሲል
@user-zg3nj7nk9w
@user-zg3nj7nk9w 3 ай бұрын
Me too
@lemmaeshetu968
@lemmaeshetu968 3 ай бұрын
ዴቭ እደለኛ ነህ በነዚህ እንቁ ሙዚቀኞች መታጀብህ !! ዴቭዬ እድሜ ከጤና ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥህ !!
@abelseyoum1855
@abelseyoum1855 4 ай бұрын
ጥበብ እራሷ ተገርማ ፈዛ ታይሃለች👌👌👌 vol 2 እንጠብቃለን ቆንጆ ስራ ነው
@henyman2611
@henyman2611 4 ай бұрын
ምን አይነት መታዳል ነው አንተም እኮ ከሌልች እኩል ዘፋኝ ትባላለክ እኮ በጣም ትለያለክ እናመሰግናለን
@zerutesfayegebrehiwot3610
@zerutesfayegebrehiwot3610 4 ай бұрын
💚💛❤ዳዊት ጽጌ በእውነት ትለያለህ ፤ ምርጥ የዘመን ማስታወሻ ነው ፤ ተ ባ ረ ክ ! 🙏🥰🙏
@riyadabdulhakim5094
@riyadabdulhakim5094 4 ай бұрын
እነዚህን ከመሰሉ የሀገር የሙዚቃ እና የአድማጭ ክብር ካላቸው አንጋፋ ሙዚቀኞች ጋር አንተን ማየት ዋው
@menbilove2757
@menbilove2757 4 ай бұрын
ምርጥ ስራ
@azebamha6072
@azebamha6072 4 ай бұрын
ኑርልን ዴቭ! ኑሩልን አበጋዙ እና ምርጥ የአገሬ የሙዚቃ መሳርያ ምርጥ ባለሞያዎች! ቃል የለኝም.. .እንወዳችኋለን❤❤
@zereyakobqalab3781
@zereyakobqalab3781 10 күн бұрын
ቀኑን ሙሉ ደጋግሜ የሰማውት ምርጥ ዘፈን ❤
@sisaygibe5034
@sisaygibe5034 4 ай бұрын
እነዚህን ዘፎኖች ድሮ በደጉግዜ በሬድዮስርጭት ነበር የምንሰማው ታላላቆችህን ስላከብርክ ክበርልን ❤❤❤
@0276Jerry
@0276Jerry 4 ай бұрын
ቃል የለኝም❤❤❤ዳዊት ዘመንህ ይባረክ...መንፈሳችንን ከstress ዞር አደረክልን 😍😍😍❤❤❤👌👌👌👌
@user-mm5ou9re8l
@user-mm5ou9re8l 3 ай бұрын
በጣም በጣም አስደሳች ስራ👌 ዳዊት ፅጌና የኢትዮጵያ ምርጥ ሙዚቀኞች አቀናባሪዎች አሻራቸውን ያሳረፉበት ነው 👌 ጥላሁን ገሰሰን በድጋሚ ያየሁት ነው የመሰለኝ😍 🏆🥁🎷🎸🎺🎤🎼🎧🏆
@yidnekachewtamrat6550
@yidnekachewtamrat6550 4 ай бұрын
በል ደሞ አልበምቡንም ልቀቅብን ሁሌ እንደምለው የዘመን ጀግና❤❤❤
@MillionBezabhe
@MillionBezabhe 4 ай бұрын
ሙዚቃ እንዲህ ስፍራዋን ስታገኝና ልኳን ስተገኝ ምንኛ ውብ ነው በቃ የቀደመውን ሙዚቀኛ ያከበረና ከነ ክብሩ ያስቀመጠ መልካም ስራ ለሌሎቹ ዘፋኞች ትምህርት ሊሆን የሚችል እባካችሁ እንደዚህ በመሰጠት ካልተጫወታችሁ አትዝፈኑ በቃ ዴቭ ምርጥና ድንቅ ነህ …………
@mvab3252
@mvab3252 4 ай бұрын
#ጥሌ ኖሮ ቢያይህ እንዲህ ስትጫወተው wOw he would be proud of you 🥲❤️#priceless 🤗 #ለባንድ ከመቀመጫዬ ተነስቻለሁ 🙏🏽🙏🏽🇪🇹
@zelalemhailu5092
@zelalemhailu5092 4 ай бұрын
እንኳን ኖርኩና ሰማሁህ ።
@fifidagi
@fifidagi 4 ай бұрын
ሰውነት ውርር የሚያደርግ አዘፋፈን እናመሰግናለን🎶🙌
@ELAMCINEMA-7D
@ELAMCINEMA-7D 4 ай бұрын
ምንም ቃላት የለኝም ዝምታ ይሻላል ❤❤❤❤
@user-ql3ym6iw8d
@user-ql3ym6iw8d 3 ай бұрын
ነፍስህን ይማረው ጥልዬ ኢትዮጵያን ይዘው እሄዱብን ባዶ አረጉን እኮ ያገራችን ፈርጦች። ዳዋ እናመሰግናለን ❤
@natiman370
@natiman370 3 ай бұрын
እባክህ ዳዊት ፅጌ ቁጥር ሁለቱ ይፍጠን
@helech84
@helech84 4 ай бұрын
ሰው ግን እንዴት እንዲህ ለጥብ ይፈጠራል ? You are the best Dawit! Thank you so much to entertain us like this! So relaxing. You are beyond talented wow wow!!!
@arifvid
@arifvid 4 ай бұрын
This is yet another gem level rendition! ጋሽ ጥላሁን would be super proud! Thank you Dave and Abegaz and all the brains behind this project!
@TeddyViva-ju3id
@TeddyViva-ju3id 4 ай бұрын
ዳዊት ፅጌ አንተ ልዩ ሰው ነክ ቃል የለኝም አንተን መግለጫ 💚💛❤️ 🙏🙏🙏
@user-tm8cw6zm1v
@user-tm8cw6zm1v 4 ай бұрын
ዘፋኝ ሲገኝ ቁረጠው ቀጥለው የለም ❤❤❤ ክብር ለሙዝቀኞቹም ❤❤❤
@babyyot
@babyyot 4 ай бұрын
ጥበብ በኑሮ ውጣ ውረድ ተጠባቢዋን ባጣችበት ወቅት ይህን ማየት ሀገርን በብርሀን ማፍካት ነው::
@michaelwub4040
@michaelwub4040 Ай бұрын
ከዘፋኙ መርቀቅ፣ የሙዚቀኞቹ ምርጥነት አፍ እሰከመጨረሻዉ የሚያሲዝ፤ ግሩም ድንቅ የሆነ የዘፋኝ እና የሙዚቀኞች ስብስብ። እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!🙏🏾👏🏾😍♥️
@samueldinkineh2684
@samueldinkineh2684 4 ай бұрын
You remind us the golden times of Ethiopian music........thank you so much Deva🙏🙏🙏
@misganaassefa4041
@misganaassefa4041 4 ай бұрын
እግዚኦ... ምን አይነት Perfection ነው ? Stunning!!
@johnny-vb2hd
@johnny-vb2hd 3 ай бұрын
እንዲያው በደፈናው ሞናሊዛዬ ነሽ ብሎ ነበር ታላቁ የሙዚቃ ንጉስ ጥላሁን ገሰሰ፣ ዛሬም ዳዊት ጽጌ የጥልሽን ምርጥ አድርጎ ተጫውቶታል። ዳዊት ክብርና ምስጋና ላንተ ይሁን። ረጅም እድሜና ጤና እመኝልሃለሁ። የሙዚቃ መሳሪያ ተጫዋቾች ቅንብሩ ማስተሪንግ ቀረፃው..... ሁሉ ነገር ውብ ነው። በርታልኝ ወንድማለም።
@ethiopiaabebe7873
@ethiopiaabebe7873 4 ай бұрын
ይገርማል የትላንቱን ትዝታ ዛሬ ላይ ስላሳየኅን እናመሰግናለን ከመላው የባንዱ አባላት ጋር ሁሉ ጊዜም አክባሪህ ነኝ።
@ethiopiamusic5285
@ethiopiamusic5285 Ай бұрын
እንደዚህ ሙዚቃ የሜመቸኝ የለም ባሌ የጋበዘኝ ነበር የዛሬ አያድርገውና😢
@tayalemu9311
@tayalemu9311 3 ай бұрын
የመሣሪያ ተጫዎቾች ክብር ለናንተ ይሁን መዚቃን እነዲህ ሲቀናበር ታሪካዊ ይሆናልለዚህ ሥራ የበኩላቸችሁን ያደረጋችሁ ሁሉ ምሥጋና🙏🙏🙏🙏💐💐🙏💐🙏🙏🙏ዴቭ ገና አብዙ እንጠብቃለን🏅🏅🏅
@solomonmebratu5370
@solomonmebratu5370 3 ай бұрын
አንተ ምርጥ ጥበብ በሽማግሌ (በባላገሩ) በኩል የጠራችህ ድንቅ ተሰጦ ።
@alemalem7798
@alemalem7798 4 ай бұрын
በቃ ድምፅህ ዝም ብሎ ነው የሚንቆረቆረው የሚገርም ነው 😍👍
@user-rk7cl3zt1w
@user-rk7cl3zt1w 4 ай бұрын
የኢትዮጵያን ሙዚቃ ትልቁ ማማ ላይ ያደረሰ የሙዚቀኞች ስብስብ ነው:: ዳዊት በድምፅህ ውበት ና ባለህ ትህትና በትላንቱና በዛሬ ትውልድ ትልቅ የሙዚቃ ድልድይ የሆነ ስራ በመስራትህ ለአንተም ሆነ ለኢትዮጵያ ሙዚቃ የማይጠፋ አሻራ አኑረሃል:: እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ::
@hailetesfay3313
@hailetesfay3313 3 ай бұрын
የአንጋፋው ሳክስፎኒስት ብቃት ልዩ ቦታ አለው በዚህ ዘፈን 👌
@ShewaFano544
@ShewaFano544 4 ай бұрын
ዴቫዬ ቃላት የለኝም ማርያምን 👌 የባንዱ ውብት የዜማው ፍሰት በበለጠ ደሞ የጋሽ ጥላሁን spirit ገኖ የነገሰበት ድባብ Spectacular.... Viva ሸገርያንስ ✌ ✌ ህብረት ፍቅር ከነወዟ ❤
@hannaw.3323
@hannaw.3323 4 ай бұрын
ኢትዮጵያዊውነትህን እንዳከበርካት ክበር! ምን አለ አባቴ ዛሬ ኖሮ ሰምቶ በመረቀህ። የልጅነት ትዝታዬን ቀሰቀስክብኝ።በዚህ ስራ የተሳተፋችሁ በጣም የማከብራችሁ ባለሙያዎች በሙሉ በጣም እድሜ ከጤና ጋርይስጣችሁ💚💛♥️
@user-hz3ed8cf2s
@user-hz3ed8cf2s 3 ай бұрын
❤የኢትዮጵያ ምርጥና ድንቅ የጥበብ ፈርጦች፣ እንቁዎች!! ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ። እናንተን ማድነቂያ ቃሎች ሁሉ አነሱብኝ። አይበቁም። ኑሩልኝ።❤
@rahelkedy1007
@rahelkedy1007 4 ай бұрын
ምንም ቃል የለኝም ሚገርም ጥምረት ነው ❤❤❤ ረጅም እድሜ ዴቭዬ
@MesfinFenet
@MesfinFenet 4 ай бұрын
ሙዚቃ ዛሬ ልኳን አገኘች, በልኳ ተሞዘቀላት ፣ በልኳ ዳንኪራ ተመታላት እሰይ እሰይ እሰይ ብለናል ሙዚቃ ቀን ወጣላት ።
@Lifeinethiopia223
@Lifeinethiopia223 4 ай бұрын
በእውነት ምርጥ ነፍስ የሆነ ሙዚቃ Really you replayed wonderfully ዳዊት ሁሌም ሸጋ ነህ! የዚህ ትውልድ የዘመን ቁልቁለትና ከፍታ፣ ደስታና ሀዘን ተካፋይ መሆኔ የሚያስደስተኝ፣ የምጽናናው እንዲህ እንደናንተ አይነት ምርጦችን ሳይ ነው፡፡
@biniyamterefe5345
@biniyamterefe5345 4 ай бұрын
ባንተ ተዚሞ የማያምር አለ ለማለት ይከብደኛል ። አንደኛ ነህ ።
@GudaAsefa-ki3md
@GudaAsefa-ki3md 4 ай бұрын
አንተ ለሙዚቃ ፣ ሙዚቃም ላንተ ፣የሷ ብቻ እሷም ያንተ ብቻ #1
@gechkt4079
@gechkt4079 23 күн бұрын
እውነትም የዘፋኞች መሲ❤❤❤ ሰላምህ ይብዛ
@christianbirhanudagne
@christianbirhanudagne 4 ай бұрын
መግቢው ፣ መድረኩ ፣ ባንዱ ፣ አጃቢው ፣ አንተ ኧረ ምኑ ቅጡ በአጠቃላይ የጨረሰ ምርጥ ስራ ነው። በተለይ በተለይ ደግሞ ለእኛ ለጆሮአችን የሚስማማ ፣ ለባዘመን አመጣሽ ቅጥ ለጠፋው የዘፈን ቀማሪዎች አሰና ዘፋኞች ትምህርት የሆነ ድንቅ ስራ። ዴቪየ 👏💪👏💪❤💪👏💪👏💪
@AbelfikreAb
@AbelfikreAb 4 ай бұрын
እንዴት አይነት የቅላጼ ቴክኒክ እንደምሰማ ገና ተደንቄ አልጨረስኩም ኑርልን
@HelenaseafaBaye-pe3nh
@HelenaseafaBaye-pe3nh 3 ай бұрын
ምርጥ ሙዚቃ ለምወዳት ልጄ በውጭ አገር ለምትገኘው ሁልጌዜ ለምናፍቃት ይሁንልኝ ዳዊት ፅጌ ተባረክልኝ
@mastwalekabede6784
@mastwalekabede6784 4 ай бұрын
በሁሉም ነገር የተ ዋጣለት ምርጥ ሙዚቃ ከምርጦች ጋር እድሜ ይስጣችሁ
@alexalax1722
@alexalax1722 3 ай бұрын
ዳዊቴ❤ በጣም ትሁት ቅን ሰዉንና አምላኩን አክባሪ ❤ እዚህ ለመድረስህ ከፈጣሪና ካንተ ጥረት ቀጥሎ ባላገሩ tv እነ አረጋህኝ ና አብርሽ ዋነኞቹ ናቸዉ ከ 8 አመት በፊት ባላገሩ ላይ ዉድድርህን አሁን ድረስ በፍቅር ነዉ የማዳምጥልህ❤
@eagleconstruction5721
@eagleconstruction5721 4 ай бұрын
ሙዚቃ ክብሯን ስትጠብቅ💯 እናመሰግናለን❤❤❤
@user-ul7sh2sj3g
@user-ul7sh2sj3g 4 күн бұрын
እንከን የለሽ ድምፅ ከጨዋነት ጋ❤❤❤❤
@senhywetfeshasenhywetfesha3955
@senhywetfeshasenhywetfesha3955 4 ай бұрын
Dav አንተ ትለያለህ አቦ ኑርልን❤👌
@AsterAbeyu
@AsterAbeyu 3 ай бұрын
ዋው እንዴት እና በምን ቃል ልግለጽህ ረዥም እድሜና ጤና ተመኘሁ 🙏🙏
@helenkidane4616
@helenkidane4616 3 ай бұрын
አበጋዝ የራስህን አሻራ አስቀምጠሀል በቁም መሸለም መወደስ ያለብህ ሰው ነህ ተባረክ እስከ ልጅ ልጅ የተረፈ ስራ ሰርተካል እናመሰግናለን ዳዊት ፅጌ ተባረክ ከፍ ያርግህ ከዝ በላይ🥰🥰🥰
@mignotlulu7590
@mignotlulu7590 3 ай бұрын
በስመአብ ገደላችሁን በተመስጦ..my GOD....a mazing..everything..Kudos to u all....
@samuel1989ful
@samuel1989ful 3 ай бұрын
በስመዐብ ቃላት ያጥረኛል እ/ር እድሜና ጤና ያስጣቹ
@Dantesfayemd
@Dantesfayemd 4 ай бұрын
Dawit Tsigie you are the GOAT ! in Ethiopian music! GOAT = Great Of All Times!
@user-dj5gs3cb9h
@user-dj5gs3cb9h 4 ай бұрын
ክብረት ይስጥልን ሁላችሁም። ከልጅነት ጀምሮ ምሰማው የምወደው የጋሽ ''ጥላሁን ገሰሰ'' ስራ ድንቅ አርገህ የተጫወትከው ዴቭ🙏🙏🙏
@tewodrosdemisse9886
@tewodrosdemisse9886 3 ай бұрын
ምን አይነት አስደማሚ ብቃት በአንድ ቀን ከ10 ጊዜ በላይ አደመጥኩት
@godschild4332
@godschild4332 2 ай бұрын
I Don’t understand a single word but I still love the song. God bless Ethiopian people ❤️🙌🏾
@user-do1tl9sr6r
@user-do1tl9sr6r 4 ай бұрын
አንተን አለማድነቅ ንፉግነት ነዉ ሁሌም በስራህ እኮራለሁ
@adbe5876
@adbe5876 3 ай бұрын
ጎንደር የታሪክ ምድር ይሄን ድንቅ ልጅ ሰጠሽን እንደተከበርሽ ኑርልን
@yimamhusen21
@yimamhusen21 4 ай бұрын
ብዙ የረሳሗቸውን ነገር አስታወስከኝ ዴቭ እውነትም ጥበብ ልጇን አግኝታለች
@menbereberhanu8349
@menbereberhanu8349 3 ай бұрын
ሁላችሁም ክብር ይገባችዋል:: እንደዚ ለዛ ያለዉ ሙዚቃ ነበር የናፈቀኝ::
@Girma-sz3pn
@Girma-sz3pn 3 ай бұрын
Dawit Tsga ከአለም 1ኛ ዘፋኝ፣
@elyas_media
@elyas_media 4 ай бұрын
የሚገርም ቅንብር ካሜራ አቀራረፅ ኤዲቲንግ ዳይሬክቲንግ ከለር💪🥰
@eleniargaw3846
@eleniargaw3846 4 ай бұрын
And it was live recording
@hibistyohannes
@hibistyohannes 3 ай бұрын
Dawit Tsige is our generations Tilahuan Gessese🙌❤
@YonasGeneraleletrical-we4ye
@YonasGeneraleletrical-we4ye 4 ай бұрын
የዘመናችን ድንቅ የሙዚቃ ጠበብት 🤴👏👏
@alinaaklilu187
@alinaaklilu187 4 ай бұрын
ታላቁ ጥላሁን ገሰሰ ነፍስ ይማር
@kidistization
@kidistization 4 ай бұрын
በጣም የሚገርም ችሎታ ነው የተሰጠህ ዴቭ.. ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን 😍
@abellimoservice5308
@abellimoservice5308 3 ай бұрын
What a song! What a lyrics! What a beat! I'm glad we found another Tilahun Gesese! Your young I'm waiting what you ll bring us on the future too! Much respect for Abegaz and the whole crew for making Ethiopian song great again!
@user-qr9zl8fw9h
@user-qr9zl8fw9h 3 ай бұрын
በዚህ ስራ ተሰጥኦህን ቡቻ ሳይሆን ማንነትህን ነው ያየሁበት 👏👏
@natan7997
@natan7997 4 ай бұрын
ዋውውውው ብቻ የጥሌንም ክብር ባላሰነሰ መልኩ መጫወትክ ሁሌም አንደኛ ነክ
@mimieska2802
@mimieska2802 4 ай бұрын
የኢትዮጵያ ሙሉ ክብሮ ኢትዮጵያዬዬዬ❤❤❤👏👏👏👏
@eyassutadesse2090
@eyassutadesse2090 4 ай бұрын
የባላገሩን የታሸ ውጤት በዚህ መልኩ የጥንቱን አድሶት ስናየው በጣም የሚገርም ነው በስራው የተሳተፋ በሙሉ ምስጋና ይገባቸዋል:: በርቱልን ለዘመኑ መናኛ ዘፋኞች ትልቅ ትምህርት ነው::
@alexanderfantaye5901
@alexanderfantaye5901 2 ай бұрын
This song is not yet discovered by many - soon to be viral.Dawit at his best!
@Abeba285
@Abeba285 4 ай бұрын
ለማድነቅም ቃላት ያጥራል ቃል አጣሁ እድሜና ጤና ይስታችሁ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@hameleteelias7092
@hameleteelias7092 3 ай бұрын
በጣም ቆንጆ አርገህ ነው የተጫወትከው ገራሚ ነው ገና ሙዚቃ ተጫወቾቹም ናፍቀውን የነበሩ ምርጦች ናቸው ብዙ እንጠብቃለን በርቱልን ❤
@GirmaGashu-re7lf
@GirmaGashu-re7lf 4 ай бұрын
አወ የድሮ ነገር ናፋቂ ነኝ ኢትዮጵያዬ እወድሻለሁ።
@azebwagaw5232
@azebwagaw5232 2 ай бұрын
ዳዊት ፅጌ አንተ ልዩ ረጅም እድሜና ጤና እመኝልሃለሁ
@birukgegziabher5744
@birukgegziabher5744 3 ай бұрын
Mirtt dimtsi from Dawit... Migerm kinbr na mixing from Abegaz Kibrework Shiwota...betam girum sra...wowwwww
@user-kp4hf7dr5p
@user-kp4hf7dr5p 4 ай бұрын
በቃ ምርጥ ድምፃዊ አቦ ኑርልኝ
@birukadugna-gj3js
@birukadugna-gj3js 3 ай бұрын
በኔ ዘመን ደስ ያለኝ ሙዚቀኛ
@user-mb4jz5bm9v
@user-mb4jz5bm9v 4 ай бұрын
የሩቁን አቅርበህ ስላመጣህልን ሁሌም ትመሰግናለህ ::
@user-mq3qb6rb8v
@user-mq3qb6rb8v 3 ай бұрын
ድምፅ ዋዋዋ ይነዝራል ❤❤❤❤ የወጣት ዘፍኝ አንተ ነህ
@yisakmekonnen1236
@yisakmekonnen1236 4 ай бұрын
የክቡር ዘበኛ ኦርኬስትራ እና የሮሃባንድ ተች ያለው ምርጥ ሙዚቃ
@eframbelachew3612
@eframbelachew3612 3 ай бұрын
I really like the melody. I am so honored you shared this with us. Great Band!!! With a great singer
@user-bg6ss2nq4q
@user-bg6ss2nq4q 4 ай бұрын
በጣም ጀግና የዚህ ዘመን ፈርጥ ነህ በርታ❤❤❤
@frehiwotteshager9546
@frehiwotteshager9546 4 ай бұрын
ጥሌ ❤ ዴቭ 👏👏👏 ባንዱ 👏👏👏
100😭🎉 #thankyou
00:28
はじめしゃちょー(hajime)
Рет қаралды 44 МЛН
КАКОЙ ВАШ ЛЮБИМЫЙ ЦВЕТ?😍 #game #shorts
00:17
Dawit Tsige - Demama l ዳዊት ፅጌ - ድማማ
7:29
Dawit Tsige
Рет қаралды 3,4 МЛН
Mindnew Zmitaw
6:18
Zerubabbel Molla - Topic
Рет қаралды 74 М.
Dawit Tsige - Metemamen l ዳዊት ፅጌ - መተማመን
6:09
Dawit Tsige
Рет қаралды 558 М.
ዳዊት ጽጌ ምርጥ ሶስት-Dawit Tsige Mert 3
17:02
Brefuka
Рет қаралды 1 МЛН