በጭቃ ተዓምር የሰሩት ጥንዶች!

  Рет қаралды 39,886

Dawit Dreams

Dawit Dreams

Жыл бұрын

Пікірлер: 39
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ አደርጋለሁ ያለከው የተስፋው ቃል ሁሉ አምኛለሁ አሚን ብየም ተቀብያለሁ ንሰሃ የገባሁበት ትምህርት ነው ::🙏🙏🙏🙏🙏🙏 በርቱ ሰው በአይሚሮው ላይ አስቦ አደርገዋለሁ ብሎ ካመነ በድንገት እግዚአብሔር እንደዚህና እነደዛ አፈፅምላችኋለሁ። ያለንን የተስፋ ቃል እነደት ብለን ችላ እንላለን ?? ይቅር በለኝ ጌታእየሱስ ሆይ ሁሉም ነገር ሆኖ በአይኔ አይቸዋለሁ;ሁሉም ነገር;ተለውጧል 🙏🙏🙏🙏 አሚን ሰለሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@FatumaEdrs-vw5lb
@FatumaEdrs-vw5lb 2 ай бұрын
Jgfjkf rr
@mediSmart8090
@mediSmart8090 Жыл бұрын
እሚገርም የተኛን የሚነቃ ነው የደቭ እግዶችጎ ሁልግዜም አስገራሚ እና ለብዙዎቻችን ትልቅ ተስፋ ሰጭ የሚነቁ ናቸው እናመስግናለን አተንም ቲሞችህንም ጀግና ነሽ በርች
@user-qk1me2ep9o
@user-qk1me2ep9o Жыл бұрын
ሐመረ ብርቱ እህቴ እግዚአብሔር የበለጠ በረከት ያድልሽ! የእናት አባትሽን የአገልግሎት ትጋት ፍሬ በአንቺ ህይወት እየታየ ነው::
@seblewoldemariam4020
@seblewoldemariam4020 Жыл бұрын
አቶ ዳዊት ይሄ ትምህርት በonline ይሰጣል ወይ?
@eyerusalemfiyesa6566
@eyerusalemfiyesa6566 Жыл бұрын
የእውነት ጀግና ናችው
@betelhemdereje8289
@betelhemdereje8289 Жыл бұрын
Wow amazing! How can i get this opportunity I'm in bahirdar?
@bereketdagne8451
@bereketdagne8451 Жыл бұрын
ገራሚ ሴት እንደሆንሽ እነግርሻለሀ። የትዳራችሁም ጥምረት ልዩ ነው እርስ በእርስ መቀባቀላችሁ እና መተጋገዛችሁ እንደሆነ ይሄን ህልም ያሳካው እርግጥ ነው። ፈጣሪ ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ። ገና ትልቅቅቅ... ደረጃ እንደምትደርሱ ታስታውቃላችሁ። አንደበት ሀይል አለው እንደሚል ቃሉ ከአንደበትሽ በእምነት ያወጣሻቸው ቃሎች ሁሉ ምን ያክል በስራሽ በረከት ዘርሽን እንዳጨድሽ የተረዳሁበትም ጭምር ነው። የተባረከ የወደፊት የስራ ዘመንን እመኝላችኋለው።
@meditationminutes985
@meditationminutes985 Жыл бұрын
WOW AMAZING LADY...
@milkatesfaye7282
@milkatesfaye7282 Жыл бұрын
Wow !!!ሀመር እየነዘርኝ ነው ያደመጥኩሽ በጣም ጀግናዬ ነሽ እግዘብሔርን ዘመንሽን ይባረክልሽ
@meditationminutes985
@meditationminutes985 Жыл бұрын
VERY INSPIRING....
@frehiwotbelete3289
@frehiwotbelete3289 Жыл бұрын
ሃሚ ጀግና! ur amazing!
@hawibekele-kl2cd
@hawibekele-kl2cd Жыл бұрын
pls dawit 16 amate nw birr yelangim gin memar ifeligalew 😘🥰
@silenatmulatu7609
@silenatmulatu7609 11 ай бұрын
Wow yene jegagnoche ❤❤
@naeima2254
@naeima2254 Жыл бұрын
ጀግኒት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ጓግቻለሁ💗💗💗💗💗💗💗
@YABSERA.EENGEDA
@YABSERA.EENGEDA Ай бұрын
thank you hamere
@samsongirma6164
@samsongirma6164 Жыл бұрын
What does it mean green sheet or how can i write green sheet
@selamawitgetachew8614
@selamawitgetachew8614 Жыл бұрын
❤❤❤ጀግና❤❤❤
@seblewoldemariam4020
@seblewoldemariam4020 Жыл бұрын
From USA
@user-th8md4jl3c
@user-th8md4jl3c Жыл бұрын
ደስ ትላላቹ ሰላም ላገራችን ሁሉም ሚያምረባገር ነው❤❤❤❤❤❤
@user-vz8tl1ub4q
@user-vz8tl1ub4q Жыл бұрын
wow Amazing
@ssd7247
@ssd7247 Жыл бұрын
ጂግና ነሽ የእኛ እገር ትንሽ ለሴት ልጂ ጫና አለ ግን እዳች እደዝህ አይነት ጂግና ሴት ያብዛልን
@Tlant_zare_nege
@Tlant_zare_nege Жыл бұрын
በ አውሮፓ እና አሜሪካ የምትኖሩ የ አዲስ አበባ ልጆች እባካችሁ በምትኖሩበት ሀገር ተሰባሰብ ተነጋገሩ አዲስ አበባ ላይ ለመጣብን ወራሪ ጠላት ድምፅ ሁኑልን በ tiktok የ አዲስ አበባን ልጅ በያለበት እንዲደራጅ እንዲሰባሰብ እንዲነጋገር እያደረግን ነው ከቻላችሁ ተቀላቀሉን እኛ የ አዲስ አበባ ልጆች እንኳን ለ አዲስ አበባ ለ ኢትዮጵያ ለውጥ ማምጣት እንችላለን
@kasechetelahun6514
@kasechetelahun6514 Жыл бұрын
እረፈደ እኮ ቀድሞ ሲነገራቹ አልሰማ ብላቹ ሁሉም ክፍለ ከተማ ተከፋፍለው ጨርሰዋል
@user-oe1br6xu8b
@user-oe1br6xu8b 8 ай бұрын
ዋውውውውው❤❤❤
@user-cm1yi3te1c
@user-cm1yi3te1c Жыл бұрын
እኛ ዝም ብልን በማይረባ ነገረ እንጨነቃለን በስዴት ያላቹ❤❤❤
@eyutg8178
@eyutg8178 Жыл бұрын
Ene rasu sayitawekegn family hognalew eko 🥰
@novelethio9891
@novelethio9891 Жыл бұрын
ብዙ የምንችለውን ተሞክሮ አሳየሽን !! በርቱ 🙏
@sadaahmed2576
@sadaahmed2576 Жыл бұрын
አገራችንን ሰላም ያድርግልን
@metenajbew2488
@metenajbew2488 Жыл бұрын
😂😂😂😂 Anchen sesema ena gragebagne men temekrignalsh😢😢😢
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ከልብ እናመሰግናለን።
@jemalulhabeshi
@jemalulhabeshi Жыл бұрын
ማማሰሉ ላይ ጎበዝ ነህ ክክክ
@yalemtamir146
@yalemtamir146 Жыл бұрын
siltenawn beakal meselten liminfelig mulu mereja endet new minagegn
@sabaansabaaf7267
@sabaansabaaf7267 Жыл бұрын
Min timakranalak
@sabaansabaaf7267
@sabaansabaaf7267 Жыл бұрын
Dev 10Q mirx ye Ethiopia lij,b KZfaq ,hulunim programochihin inkatatalalan.yemigarmik nagar,balijinate,nagade nabarku,doro irbatam mokireyalahugn,yemigarmik nagar,inem hona balabete ,baki damoz Alan gin bixu propozaloch intsifalan ,LA 24 sa'at antagnam,amiro achin iraft ata.
@endrismohammed1214
@endrismohammed1214 Жыл бұрын
ምንም አልገባኝም እና ጭቃውን ምን አደረገችው
@genetyilma7717
@genetyilma7717 Жыл бұрын
ልጆች ተጫወቱበት በአሁኑ ስአት ማንም ልጅ በቤቱ በጭቃ ተጫውቶ ስለማያውቅ እኔም ከእህቴ ልጆች ጋር ሄጄ እጅግ በጣም ብዙ እናት አባቶች ከልጆቻቸው ጋር ሲጫወቱ ብታይ እጅግ በጣም ደስ ይላል
@belemedia-6237
@belemedia-6237 Жыл бұрын
የሴቶች ጉድ kzfaq.info/get/bejne/iZ5njbGZsdvecaM.html
"አስተውሎ ማደግ" ሐና ኃይሉ @dawitdreams @Dawit Dreams
1:19:58
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 23 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 73 МЛН
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 23 МЛН