Efeligihalehu እፈልግሃለሁ Dawit Getachew @ Ketena Hulet Mulu Wongel Church Amnihalehu Concert April 2022

  Рет қаралды 2,216,063

Dawit Getachew

Dawit Getachew

2 жыл бұрын

Efeligihalehu እፈልግሃለሁ Dawit Getachew @ Ketena Hulet Mulu Wongel Church Amnihalehu Concert April 2022
እፈልግሀለው
አንተ የልቤ ርሀብ የነፍሴ ጥማት
ልቤን የወሰድከው አንተ ካለህበት ከምትገኝበት
በመቅደስህ ሆነህ ሁሌ አስብሀለሁ
ደስ የሚያሰኘውን ፊትህን እሻለሁ
ፈልግሀለሁ
እንደምትናፍቅ ዋላ ወደ ውሀ
አግኝታ እስክትረካ በእዚያ በበረሀ
ምንም አይታያት ማንም አያስቆማት
እንዲሁ አምላኬ ነው የነብሴ ጥማት
ነው የነብሴ ጥማት
አገኘሁህ እና ጥሜን አረኸው
ግን ደግሞ እርካታዬ አንተን የሚያስናፍቅ ነው
አሁንም አሁንም ልቤ ይፈልግሀል
በነገሮች መሀል ሀሳቤ ይወሰዳል
ወደአንተ ይሄዳል
አንተ የልቤ ረሀብ የነፍሴ ጥማት
ልቤን የወሰድከው አንተ ካለህበት
ከምትገኝበት
ዋና የልቤ ትኩረት የዓይኔ ደግሞ ፍዘት
የጆሮዬ ጉጉት ድምፅህን ለመስማት
በእጅህ ለመነካት
ረሀቤ ክብርህ ነው ውበትህ ጥማቴ
በሰማዩ ስርአት ተወስዷአል መሻቴ
የምድርን ግሳንግስ ትቼ ወደ ኋላ
ወደአንተ ሮጣለው ዘውትር እንድሞላ
ረሀቤ ነህና
አንተ የልቤ ረሀብ የነፍሴ ጥማት
ልቤን የወሰድከው አንተ ካለህበት
ከምትገኝበት

Пікірлер: 947
@surafelhailemariyamofficia6728
@surafelhailemariyamofficia6728 2 жыл бұрын
ይሄን መዝሙር በሰማሁት ቁጥር አዲስ ሚሆንብኝ ለኔ ብቻ ነው?🤔 በሰማሁት ቁጥር ነፍሴ ትረሰርሳለች የእግዚያብሔር መንፈስ ነፍሴን ያርሳታል 🙌 ዴቫዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ብዛልን 🙏💎💎💎🪕🎸🎺🎤🥁🎻🎷💎
@habameamanuel498
@habameamanuel498 2 жыл бұрын
Ere lenem nw, tebarekulgn
@ororecap159
@ororecap159 2 жыл бұрын
Lenem getan evertime sadamxw
@yohannesshumetjo1691
@yohannesshumetjo1691 2 жыл бұрын
Lik bilehal 😊
@hanakumerajobir275
@hanakumerajobir275 2 жыл бұрын
I never stop listening. God bless u Devaye
@neamgebreabwtpquilltory9418
@neamgebreabwtpquilltory9418 Жыл бұрын
b
@mafibogale2197
@mafibogale2197 Жыл бұрын
I'm Orthodox but i love this song ...እግዚአብሔር ርሀቤ ነው እርካታዬም ነው 🙏
@eliastekeste1352
@eliastekeste1352 Жыл бұрын
ወደ ጌታ መምጣት እሱን መፈልግ ይሁንልህ እፀልይልሃለሁ ጌታ ይባርክ
@barokapostolictube1803
@barokapostolictube1803 Жыл бұрын
Set nech bro
@samueltamene1214
@samueltamene1214 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@habtamutadele2454
@habtamutadele2454 Жыл бұрын
ማፊዬ🥰🙏
@mulugetaa.nigusie4781
@mulugetaa.nigusie4781 10 ай бұрын
መጽሀፍ ቅዱሳዊ ስለሆነነዉ:: መጽሐፍ ቅዱስ በእግዚአብሐር መንፈስ የተጻፈ ስለሆን ህይወት አለበት:: ይህን መራብ የጨመረብሽ መንፈሱ ነዉ:: እግዚአብሔርን ባርኪዉ:: መጽሐፍ ቅዱስን አንብቢ:: እዉነት ይበራልሻል :: በርቺ ተባረኪ:❤️❤️❤️
@user-lt8gn4ee1w
@user-lt8gn4ee1w 10 ай бұрын
♥ሁሌ በሰማሁት ቁጥር እምባ እምባ ይለኛል፣ይተናነቀኛል፣ ከዚህ ክፉ አለምም መንጭቆ የሰማይን መስኮት ይከፍትልኛል፣ተንበርከክ ተንበርከክ ይለኛል፡፡ ነፍሱ በአለም ነገሮች ለጠወለገችበት ወደ ፀሎት የሚወስድ ሁነኛ መድሐኒት የሆነ መዝሙር ነው፡፡ Dave ሁሉም ይባርክሀል እኔም ልባርክህ 'ጌታ በመገኘቱ ያስደስትህ'፡ደግሞ ታድለህ♥ ::
@bilisumahordofaetana6605
@bilisumahordofaetana6605 2 жыл бұрын
እፈልግሀለው Dawit Getachew አንተ የልቤ ዕርሀብ የነብሴ ጥማት ልቤን የወሰድከው አንተ ካለህበት…ከምትገኝበት በመቅደስህ ሆነህ ሁሌ አስብሀለው ደስ የሚያሰኘውን ፊትህን እሻለው…ፈልግሀለዉ እንደምትናፍቅ ዋላ ወደ ውሀ አግኝታ እስክትረካም በዛ በበረሀ ምንም አይታያት ማንም አያስቆማት እንዲሁ አምላኬ ነው የነብሴ ጥማት…ነው የነብሴ ጥማት አገኘሁ እና ጥሜን አረካኸው ግን ደግሞ እርካታዬ አንተን ሚያስናፍቅ ነው አሁንም አሁንም ልቤ ይፈልግሀል በነገሮች መሀል ሀሳቤ ይወሰዳል…ወዳንተ ይሄዳል አንተ የልቤ ዕርሀብ የነብሴ ጥማት ልቤን የወሰድከው አንተ ካለህበት… ከምትገኝበት ዋና የልቤ ትኩረት የዓይኔ ደሞ ፍዘት የጆሮዬ ጉጉት ድምፅህን ለመስማት…በእጅህ ለመነካት ዕርሀቤ ክብርህ ነው ውበትህ ጥማቴ በሰማዩ ስርዓት ተወስዷል መሻቴ የምድርን ግሳንግስ ትቼ ወደ ኃላ ወዳንተ ሮጣለው ዘወትር እንድሞላ…ዘወትር እንድሞላ: አንተ የልቤ ዕርሀብ የነብሴ ጥማት ልቤን የወሰድከው አንተ ካለህበት…ከምትገኝበት ዋና የልቤ ትኩረት የዓይኔ ደሞ ፍዘት የጆሮዬ ጉጉት ድምፅህን ለመስማት…በእጅህ ለመነካት በየዕለቱ ሙላኝ ልቤንም ለውጠው በኢየሱስ የነበረውን ሀሳብ በኔም ደግሞ ሙላዉ በትላንቱ ሙላት ትዝታ መኖር አልፈልግም ዛሬም ትሻሀለች ነብሴ እንደ አዲስ ከቶ አልለምድህም (x2) እፈልግሀለው እፈልግሀለው በሙሉ ልቤ አንተን እሽሀለው እፈልግሀለው እፈልግሀለው በሙሉ ሀይሌ አንተን እሽሀለው
@JesusLovesYouM
@JesusLovesYouM 2 жыл бұрын
Thank you! You're blessed!
@geni7831
@geni7831 Жыл бұрын
Thanks God bless you
@gelilawitasefa6247
@gelilawitasefa6247 Жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@cellcoholic9172
@cellcoholic9172 Жыл бұрын
እግዚአሔር ይባርክህ የለዎኩትን አውቄአለው
@samri_g3389
@samri_g3389 Жыл бұрын
thank you
@habeshazones640
@habeshazones640 4 ай бұрын
እኔ የ ኦርቶዶክስ ካቶሊክ ፕሮቴስታንታዊ ሳልሆን የእየሱስ ነኝ እየሱስ ክርስቶስ የተገለጠለት ጠላት ይወዳል እንኳን በስሙ ቤተ እምነት የከፈቱ ወንድሙን ሳይወድ እግዚአብሔርን አመልካለሁ ሚል ሀሰተኛ ነዉ
@naodworana3018
@naodworana3018 2 жыл бұрын
" እግዚአብሔርም ለእስራኤል ቤት እንዲህ ይላልና። እኔን ፈልጉ፥ በሕይወትም ትኖራላችሁ፤ " (ትንቢተ አሞጽ 5:4)
@bereketendale1462
@bereketendale1462 2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ በዴቫ ላይ ያለው የዝማሬ መንፈስ በእኔም ላይ ይሁን 🙏🙏
@teferibeyene703
@teferibeyene703 Жыл бұрын
Amen
@degifefura8853
@degifefura8853 Жыл бұрын
betselot berta wendme
@betykifle7512
@betykifle7512 Жыл бұрын
እነም ላይ 🙏🙏🙏
@martamata8232
@martamata8232 Жыл бұрын
Bnalaime🙏🙏🙏🙏🙏
@belaynegash6550
@belaynegash6550 Жыл бұрын
ይቻላል በእምነት በመቀደስ በመፀለይ ወደ ፀጋው ዙፋን ሁልጊዜ መቅረብ ።በሰው ልብ ያልታሰበ በሰው አይን ያልታየ ፀጋ አለ እኮ ገና❤
@Sima-A
@Sima-A 2 жыл бұрын
ዳዊት የዚህ ዘመኑ መዝሙረ ዳዊት ነው ከብዙ እውቀት እና ትህትና እግዚአብሔርን ከፊቱ አድርጎ ለጌታው እውቅና ሰጥቶ እጅግ ገብቶት የሚዘምር ዘማሪ ሲሆን እንደልቡ የሚፋንነውን የዘፈኑን አለም አዋርዶ በዝማሬ የምድራችንን ፊት የሚሸፍን እንደሚሆን ይህንንም ራዕይ ጌታ ለእሱ እንደሰጠው ግልፅ የሆነ ማሳያ እንደሆነ የታየበት ሁኔታ ነው ያለው:: ከዚህ በፊት በኮራ አዋርድ ከዘፈኑ አለም በላይ በእግዚአብሔር መንፈስና በተሰጠው ፀጋ ነግሶ አንደኛ ወጥቶ አሸናፊ መሆኑን ልብ ይሏል::
@mikayaz8559
@mikayaz8559 Жыл бұрын
ዝላይ እና ጩኸት እብደት ፋሽን በሆነበት ልብ ሰባሪ ወቅት ይህን የምሰለ መዝሙር ይዘህ በመምጣትህ በዚህ እድሜህ ተባረክ ጴንጤ ነኝ ማለት የሚያሸማቅቅበት አንገት የሚያስደፉ ሀሰተኛ ነብያት ሀሰተኛ መዝሙር መሳይ ዘፋኞች ጊዜ ሆኗል :: ተባረክ የአንተ አይነቱን ያብዛልን 🙏🙏🙏🙏
@MsrakTeka
@MsrakTeka 8 ай бұрын
Mnew menfes kdus neng alk ante endi kalk lelaw mn yibel
@hiwigelaye6509
@hiwigelaye6509 2 жыл бұрын
በየለቱ ሙላኝ ልቤንም ለዉጠዉ በኢየሱስ የነበረዉን ሃሳብ በእኔም ድግሞ ሙላዉ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏
@Lijemike
@Lijemike 3 ай бұрын
በጣም መንፈስ ቅዱስ ጎልቶ የሚታይበት መዝሙር ነው🎉
@eliasjonagebi2630
@eliasjonagebi2630 2 жыл бұрын
እነደዚህ ዓይነት ዘማሪዎችን ጌታ ለምድራቸን ያብዛልን ጌታ ዘመንህን ይበርክ
@nahumketsela5554
@nahumketsela5554 2 жыл бұрын
ዋላ ወደ ውኃ ምንጭ እንደሚናፍቅ፥ አቤቱ፥ እንዲሁ ነፍሴ ወደ አንተ ትናፍቃለች። መዝሙረ ዳዊት 42:1
@abenezerbelaynesh6036
@abenezerbelaynesh6036 Жыл бұрын
አሜን 💚🙏
@meazamathewosofficial7861
@meazamathewosofficial7861 2 жыл бұрын
ባንተ ውስጥ ብዙ ትውልድ አለ ደቭዬ ዘላለምህ ይባረክ።ዝማሬዎችህ የተቀቡ ናቸው።የሀገሬ ወጣት የእውነት መንፈሱን እንዲናፍቅ እግዚአብሔር ምክንያት አደረገህ።ለምልም
@erikapatriciarodriguez4036
@erikapatriciarodriguez4036 Жыл бұрын
Rugifhi que otro ett he o otro he o y otro JT itit eur ityi ett ieeiririr ett he itit ett te i WWE te orig
@zenachtubeethiopia992
@zenachtubeethiopia992 2 жыл бұрын
እፈልግሀለው አንተ የልቤ ርሀብ የነፍሴ ጥማት ልቤን የወሰድከው አንተ ካለህበት ከምትገኝበት በመቅደስህ ሆነህ ሁሌ አስብሀለሁ ደስ የሚያሰኘውን ፊትህን እሻለሁ ፈልግሀለሁ እንደምትናፍቅ ዋላ ወደ ውሀ አግኝታ እስክትረካ በእዚያ በበረሀ ምንም አይታያት ማንም አያስቆማት እንዲሁ አምላኬ ነው የነብሴ ጥማት ነው የነብሴ ጥማት አገኘሁህ እና ጥሜን አረኸው ግን ደግሞ እርካታዬ አንተን የሚያስናፍቅ ነው አሁንም አሁንም ልቤ ይፈልግሀል በነገሮች መሀል ሀሳቤ ይወሰዳል ወደአንተ ይሄዳል አንተ የልቤ ረሀብ የነፍሴ ጥማት ልቤን የወሰድከው አንተ ካለህበት ከምትገኝበት ዋና የልቤ ትኩረት የዓይኔ ደግሞ ፍዘት የጆሮዬ ጉጉት ድምፅህን ለመስማት በእጅህ ለመነካት ረሀቤ ክብርህ ነው ውበትህ ጥማቴ በሰማዩ ስርአት ተወስዷአል መሻቴ የምድርን ግሳንግስ ትቼ ወደ ኋላ ወደአንተ ሮጣለው ዘውትር እንድሞላ ረሀቤ ነህና አንተ የልቤ ረሀብ የነፍሴ ጥማት ልቤን የወሰድከው አንተ ካለህበት ከምትገኝበት
@shambelabdela4678
@shambelabdela4678 2 жыл бұрын
Amen
@helenmesfin8003
@helenmesfin8003 3 ай бұрын
Essssyeee elelelelele elelelelele elelelelele elelelelele elelelelele elelelelele elelelelele elelelelele elelelelele elelelelele elelelelele
@user-dz3px9nc3y
@user-dz3px9nc3y 3 ай бұрын
አሜን
@aragawtesfaye6096
@aragawtesfaye6096 2 жыл бұрын
አምላኬን እንድፈልገውና እንድወደው ስለረዳኸኝ አመሰግናለው።ከረጅም ጊዜ በዃላ ማጉረምረሜንና መቃተቴን ትቼ አምላኬን ናፈኩ፣ተንበረከክኩኝ፣ልቤ ተሰበረ፣አነባው፣ጌታዬን ፈለኩት 😪❤😍
@elbettyawe1388
@elbettyawe1388 Жыл бұрын
🥺🥺Amen Desta yehun be hiwetek hulu
@martamata8232
@martamata8232 Жыл бұрын
Tbarke wndema 😢😢😢
@saratamere4471
@saratamere4471 2 жыл бұрын
አንድ እንዳንተ አይነት ጌታ ታዞ የክርስትናና የአገልግሎት መንገድ በማስተዋል የሚሄድ ሰው ሲገኝ ከስር ያለ ትውልድ ተስፋ ይሰማዋል ለብዙዎች መጽናናት ስላደረገ እግዚአብሔር ይመስገን የዘራሃው ዘር ብዙ ፍሬ አፎርቶ በምድር ቆይታ ያሳይህ!! ብሩክ ነህ
@mikayaz8559
@mikayaz8559 Жыл бұрын
እንዲህ አይነት መዝሙር ስጋና እጥንትን ውስጥ ዘልቆ መንፈስን ከእግዚአብሔር ጋር የሚያገናኝ አምኮ ነው የሚያስፈልገን::!!
@natnaeldeneke4578
@natnaeldeneke4578 2 жыл бұрын
performance ብቻ ሳይሆን ትክክለኛውን የጌታ ቃል መልእክት በዝማሬህ ስለምታሰማን በተጨማሪም በጥሩ አቀራረቀብ ስላስደመጥከን በአንተ ሊከብሪ የወደደ ጌታ ይመስገን stay blessed Dave
@pastormengistujejaofficial7179
@pastormengistujejaofficial7179 2 жыл бұрын
ተባረክ ዴቭ
@christianyayehyirad9479
@christianyayehyirad9479 Жыл бұрын
Ooà
@christianyayehyirad9479
@christianyayehyirad9479 Жыл бұрын
A
@EthioPanAfricanism
@EthioPanAfricanism Ай бұрын
ዝማሬውን እየሰማው ፈዝዤ የቢሮ ስራ ረስቼ ሰውነቴን ሲወረኝ ይታወቀኛል ። DAVE አመሰግናለሁ
@binihalex8097
@binihalex8097 2 жыл бұрын
ፀሎት የሆነ መዝሙር ነው ። 🙏
@bekijoy3044
@bekijoy3044 2 жыл бұрын
My all-time song ይሄ መዝሙር ለኔ መዝሙር ሳይሆን የሁልጊዜ ፀሎት ነው ለመንፈስ ቅዱስ deviye wedihalehu geta yabzalih
@betychaneyalew2266
@betychaneyalew2266 Жыл бұрын
S . ........ m a
@DanielDeboch-ff4pj
@DanielDeboch-ff4pj 20 сағат бұрын
የሰው ልጅ ከአምላኩ ጋር እንዲህና ከዚህም በላይ ይወያያል❤❤❤❤❤ ምንኛ ዕድል ነው ይህንን ደረጀ መረዳት አምላኬ ነፍሴ አንተን አንተን አለች ተራበች አንዴ ልይህ እባክህን አንዴ 😂😂😂😂 አንዴ ብቻ እሽ ወዬ ወዬ ወዬ አንዴ ብቻ ድምጽህን አንዴ ፊትህን አንዴ እንጄራ ብሆን ጠግበሃለሁኝ ስደጋግም ይሰለቻል አምላኬ ክብርህን የኔ አምላኬ ሆይ ክብርህን ፣እፈልግሃለሁ በሙሉ ኃይሌ አንተን እሻለሁኝ
@assefaamanuel
@assefaamanuel Жыл бұрын
ክርስቶስን ብቻ ትኩረት የደረገ ዝማሬ ወንድሜ ዴቫ በብዙ ተባረክ
@shiferawzeru1190
@shiferawzeru1190 Жыл бұрын
እግዚአብሄርን ስለ አንተ እና አብረውህ ስለሚያገለግሉ የዘመኑ የክርስቶስ ጀነራሎች አመሰግናለው።❤❤❤
@robimengistu118
@robimengistu118 2 жыл бұрын
በቃ በቃ በምን ቃል...... "እፈልግሀለሁ" አባ 😭😭 ኡኡኡኡኡ What a blessing Worship Davaye 😍
@naodworana3018
@naodworana3018 2 жыл бұрын
"The LORD looks down from heaven on all mankind to see if there are any who understand, any who seek God." Psalm 14:2 Devaye, Love you!
@diboawasa437
@diboawasa437 2 жыл бұрын
በረከታችን
@abarahamlegese
@abarahamlegese Жыл бұрын
@@diboawasa437 as ccdddd
@meseretmeskele8740
@meseretmeskele8740 6 ай бұрын
ይሄ መዝሙር ከውስጤ አልወጣም አለኝ በጣም የተማርኩበት ዝማሬ
@getsolomon
@getsolomon Жыл бұрын
ዴቭ ሁሌም በዝማሬዎችህ እባረካለሁ ወደ አምልኮ መንፈስ የሚያስገቡ ናቸውና አብዝቶ ጌታ ኢየሱሰ ይባርክህ!!
@bereketgetahun6823
@bereketgetahun6823 2 жыл бұрын
The crowd after 9:18 🔥🔥mesmerizing
@aakipteam8362
@aakipteam8362 2 жыл бұрын
No words!!ይህን መዝሙር እጅግ በጣም ነው የምወደው ለኔ ፀሎቴ ነው ያረሰርሰኛል ተባረክ ዴቭ
@blessbless1401
@blessbless1401 2 жыл бұрын
የጌታን ፀጋ ይብዛልህ ወደ ጌታ የሚያስጠጋ እውነት ነው ጌታ እንፈልግሃለን
@nani-pe3ip
@nani-pe3ip 2 жыл бұрын
በዝቅታ ሆኜ የሰማሁተና ከፍ ከፍ ያልኩበት መዝሙር!! GBU more brother!!
@yohannestadele8881
@yohannestadele8881 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ
@habtamutadele2454
@habtamutadele2454 Жыл бұрын
ሁሌም ስሰማው እንደ አዲስ ይነዝረኛል 🥺🥰🙏
@emubaby3178
@emubaby3178 10 ай бұрын
ይህንን መዝሙር በሰማሁ ቁጥር እንደ አዲስ የተፈጠርኩ ያህል ነዉ የሚሰማኝ❤❤❤❤ ዳዊቴ እግዚአብሄር ዘመንህን ይባርከዉ❤❤❤❤
@mmerobe1661
@mmerobe1661 11 ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ መንፈስ ቅዱስ ሆይ ሙላን
@abiyhailu2430
@abiyhailu2430 2 жыл бұрын
bizoch sile bizu neger bemizemirubet bezi zemen wede kiristos, wede meskelu, wede menfeskidus mimelisunin zimarewoch yesetehen wendimachin betam enwedihalen. geta abzito yibark. bante yalew tsega yibelt yigelet.
@Bright_tube
@Bright_tube Жыл бұрын
❤❤❤ የተለየ ዝማሬ ነው በሰማሁት ቁጥር አይኔ በእንባ ይሞላል😢 ኡኡኡኡ ተባረክ❤
@kalebamanuelas6970
@kalebamanuelas6970 2 жыл бұрын
አንተ የልቤ ረሀብ...እፈልግሀለዉ😊🤗🙏🙌 ተባረክልን ዴቭዬ🙏😘
@savedbygraceeph2841
@savedbygraceeph2841 Жыл бұрын
የእለት እራቤ ነህ እፈልግሃለሁ❤❤ ጌታ አብዝቶ ያርካህ ወንድሜ !!
@hermalacoma5555
@hermalacoma5555 Жыл бұрын
ያባቴ ብሩክ ዴፌዬ ጌታ የሡሰ ይባረክህ😂😂😂🙏🙏🙏
@eliasjonagebi2630
@eliasjonagebi2630 Жыл бұрын
በአሁን ሠዓት እነድዚህ ዓይነት ዘማሪወችን ያብዛልን
@deehope9477
@deehope9477 Жыл бұрын
Lol I don't think so... this is too much noise with younger generation in the whole church being emotional by the light not by the spirit of God!! God or Holy Spirit doesn't need your emotional noises!! Need to discern the Holy Spirit alone first, then reduce those night club kind of lights to scenes the real Holy Spirit 🙌
@demisedegife5400
@demisedegife5400 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው ምክንያቱም ሁሌም አዲስ ነው
@brukjhonn2537
@brukjhonn2537 2 жыл бұрын
መዝሙረ ዳዊት 27 4፤ እግዚአብሔርን አንዲት ነገር ለመንሁት እርስዋንም እሻለሁ፤ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ በእግዚአብሔር ቤት እኖር ዘንድ፥ እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኘውንም አይ ዘንድ፥ መቅደሱንም እመለከት ዘንድ። ♥️
@Singerhenokhatiya
@Singerhenokhatiya 2 жыл бұрын
ነፍሴ ይሄን መዝሙር ስትሰማ መፀለይ ያምረኛል በቃ መንፈስ ቅዱስ ብቻ ያስብላታል ተባረክ ዴቭ በረከታችን ነህ ይብዛልህ
@getachewadmasu2186
@getachewadmasu2186 Жыл бұрын
መንፈስ ቅዱስ የፈሰሰብህ ድንቅ ዘማሪ እና የሙዚቃ ሰዉ በብዙ ቸባረክ፨
@sifraybatire3234
@sifraybatire3234 2 жыл бұрын
አንተ የልቤ ዕርሀብ የነብሴ ጥማት ልቤን የወሰድከው አንተ ካለህበት
@bfg314
@bfg314 2 жыл бұрын
WOW! the crowd doing harmony 9:18 it's amazing😮🔥
@etsegenetyoseph3830
@etsegenetyoseph3830 2 жыл бұрын
በጣም ነው የተባረኩበት መዝሙር ነው ጌታ ዘመንህን ይባርከው
@HTexozoe
@HTexozoe 2 жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ባንተ መዝሙሮች በብዙ ተጽናንቻለሁ💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜
@betheltilahun4203
@betheltilahun4203 2 жыл бұрын
እግዚአብሔርን ፈልጉት ትጸናላችሁም፤ ሁልጊዜ ፊቱን ፈልጉ ። መዝ 105፤4 ተባረክልን!
@bisrataklilu686
@bisrataklilu686 2 жыл бұрын
ዋው የሚገርም ዝማሬ እግዚአብሔር ይባርክ ዴቫ
@Grandpastory7
@Grandpastory7 Жыл бұрын
የዘመናችን መዝሙረኛው ዳዊት ❤❤❤
@prophetsamueldaniel8103
@prophetsamueldaniel8103 Жыл бұрын
Tebarek deviye getaa abiztoo yibarekii
@tesfamerken2738
@tesfamerken2738 2 жыл бұрын
ምን አይነት ድንቅ መዝሙር ነዉ!!!!! DAVE GOD BLESS U BRO♡♡♡♡♡
@Z.A.GoldVoiceoftheHolySpirit
@Z.A.GoldVoiceoftheHolySpirit 2 жыл бұрын
ጌታን ከልቤ እፈልገዋለው... ዴቭዬ አንተን አከብርሃለው
@OlyadAmanuel-gb9xp
@OlyadAmanuel-gb9xp Жыл бұрын
ውይ በሕይወቴ መንፈስ ቅዱስ እንዲሕ የሚሰራበት መዝሙር አላየሁም ለኔ 1ኛ መዝሙር ነው።
@TheideaExplorer14
@TheideaExplorer14 9 ай бұрын
ለአምልኮ የተፈጠረ አንተን አየሁ ተባረክ❤❤
@abemelekbesha8222
@abemelekbesha8222 2 жыл бұрын
May Almighty God bless you more Dave, we are blessed to have you.
@CAT-mn1oo
@CAT-mn1oo 2 жыл бұрын
ድራሽክ ይባርክ 🙏🙏🙏🙌🙌🙌
@zinashdawit1750
@zinashdawit1750 2 жыл бұрын
ብስማው የማይሰለች መዝሙር ውውውውውው ግታ ምን ልበልህ እድዝህ ያለ ደመና በዙርያችን ከሉ ጌታ ዘመንህን ይባርከው
@Tesfanesh
@Tesfanesh Жыл бұрын
በየዕለቱ ሙላኝ ልቤንም ለውጠው በኢየሱስ የነበረውን ሀሳብ በኔም ደግሞ ሙላዉ በትላንቱ ሙላት ትዝታ መኖር አልፈልግም ዛሬም ትሻሀለች ነብሴ እንደ አዲስ ከቶ አልለምድህም God Bless you Dave! Tebarek!
@edenbayisa
@edenbayisa 2 жыл бұрын
God bless you Davye...this one really tells my heart...እፈልግሃለሁ የኔ እግዚአብሔር የኔ አምላክ የኔ ጌታ!!!
@asniasrat5006
@asniasrat5006 Жыл бұрын
ሁሌም ብሰማው አዲስ የሚሆንብኝ የማልጠግበው መዝሙር 😇😇 እፈልግሀለው ኢየሱስ🙏🙏
@lisaneworknigatu8611
@lisaneworknigatu8611 6 ай бұрын
ኸ😅😅❤❤ጸወ
@lisaneworknigatu8611
@lisaneworknigatu8611 6 ай бұрын
7:14
@edenasfaw4833
@edenasfaw4833 10 ай бұрын
ጌታ ሆይ እውነት ነው ሁሌም አዲስ ነህ እራሐቤ ነህ ጥማቴም እውነት ነው ሁሌም ስሰማው እኔም አዲስ ነው የሚሆንብኝ ሰምቼው ሰምቼው አልጠግብም !!!
@NahomKumneger
@NahomKumneger Ай бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርክክ ዘምሬው መጥገብ አልቻልኩም ዘመንክ በ ጌታ ይለቅ
@NafarraSA
@NafarraSA 2 жыл бұрын
እግዚአብሔርን የሚፈልግ ልብ ደስ ይበለው። 1 ዜና 16:10 እፈልግሃለሁ!
@Tube-mb8el
@Tube-mb8el 2 жыл бұрын
God blessed you deva! ትዝ ይለኛል ይህን መዝሙር እንደለቀቅ ኮሮና ገብቶ ነበረ ለኔ ግን መንፈሴን እንድያድስ የተዘመረ መዝሙር ነበረ፡፡ ምሞሬን ፎርማት አድርገ ነበረ ይህን መዝሙር ብቻ የምያዳምጠው፡፡
@tihutmesret7392
@tihutmesret7392 6 ай бұрын
የውስጤን ነው የዘመርክልኝ ፈልግሀለሁ ❤❤❤❤❤ ዴቭ ጌታ ይጠብቅ ብርክ በል 😍😍
@user-xk9ft9lj3w
@user-xk9ft9lj3w Ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️yelibe Erehabe Eyesuwusi Ante ne Deviye buriki beliliygin Tebareki
@hamereassefa9541
@hamereassefa9541 2 жыл бұрын
ፀጋ የበዛልህ ዴቭ ዘመንህን ለክብር ያደረገው ጌታ ስሙ ይክበር ለዘለአለም
@takelegetachew2248
@takelegetachew2248 Жыл бұрын
🎉የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት መዝሙር! በእግዚአብሔር መንፈስ እንድንቃል የሚያደርገን ኃለዎቱ እንድሰማን....🎉
@bettymark3
@bettymark3 2 жыл бұрын
በትለንቱ ሙላት ትዝታ መኖር አልፈልግም በሰማሁት ቁጥር ነፍሴን የሚያረሰርስ መዝሙር ከዝህ አለም ተነጥቄ ነፍሴ ሰማይን ትናፍቃለች እፈልግሃለዉ ከልኩህ በላይ እፈልግሃለዉ ዴቭዬ ተባረክልኝ no word
@user-zj9dp9tg5v
@user-zj9dp9tg5v 4 ай бұрын
አንተ የልቤ ርሃብ 😭😭😭😭😭እየሱስ 😭😭የዉስጥ ጥማትን 😭😭😭😭ነ ፈልግላዋላዉ 😭😭😭😭ጌታ እየሱስ
@yabsradaniel1778
@yabsradaniel1778 3 ай бұрын
😢😢😭😭😭😭🤲🤲🤲
@yeabtesfaheliso7397
@yeabtesfaheliso7397 Жыл бұрын
Can’t stop listening to this😭🙌🏾God bless y’all ♥️
@zenebemoges4825
@zenebemoges4825 2 жыл бұрын
እንወድሀለን። ጌታ ይባርክህ ። የማይዋዥቅ እቋምህ መንፈሳዊ ጥንካሬህን ያሳያል። እድለኛ ነህ።
@medhanewudu5273
@medhanewudu5273 Жыл бұрын
የመንፈስ ቅዱስ መገኘት ያለበት መዝሙር ❤
@endalkachewzerihun9890
@endalkachewzerihun9890 2 жыл бұрын
ደቭዬ አንተ የልቤ ርሃብ የምለውን መዝሙር ስሰማ ሁሌም በልቤ የምመጣ ትዝታ አለብኝ።በግብ ውስጥ ፍሬሽነተን ያስታውሰኛል የተጽናናውት መዝሙር ነው ብርክክክክክ በልልን።❤❤❤❤
@wondwossenlemma4380
@wondwossenlemma4380 2 жыл бұрын
#እፈልግሃለሁ! #I_will_Seek_you! “ፊቴን ፈልጉ” ባልህ ጊዜ፤ ልቤ እግዚአብሔር ሆይ፤ ፊትህን እሻለሁ አለች።” መዝሙር 28 (አዲሱ መ.ት) “My heart says of you, "Seek his face!" Your face, Lord, I will seek.” Ps 27:8 (NIV)
@amanuellfeleha7719
@amanuellfeleha7719 2 жыл бұрын
ሀሌሉያ this is my favorite song to seek God you are blessed #ወንድሜ
@MahederNuru
@MahederNuru Жыл бұрын
ጌታየን እንደገና ወደድኩት እፈልግሃለሁ እየሱሴ ሙላኝ እንደገና 🙌🙌🙌🙌🙌ዴቫየ ብሩክ ነህ 🥰🥰🥰
@mehammedali7020
@mehammedali7020 Жыл бұрын
በጣምምም ተባረክ
@grace__nebigirmachew
@grace__nebigirmachew 2 жыл бұрын
Wow! Amazing worship!!! God bless you more Dave 🙌🏽
@abigyaeshete6407
@abigyaeshete6407 2 жыл бұрын
I'll never forget the spirit that was there when you sang this song.. you truly are a blessing for a whole nation.. may God's grace&favour be upon you daveye much love and respect ❤❤
@user-ro3hi3qw6v
@user-ro3hi3qw6v 2 жыл бұрын
አስደናቂ አምልኮ እግዚአብሄር ይባርክህ ዴቪ
@lucyaddise738
@lucyaddise738 11 ай бұрын
mezmurun besmahut quter hulem addis new mihonebegn nebse terekalech devaye egzihabeher abezeto yebarkek
@muramura4154
@muramura4154 Жыл бұрын
ዴቫዬ ጌታ ይባርክህ ፀጋው ይብዛልህ ያልብስህ❤❤❤
@Nazry0799
@Nazry0799 2 жыл бұрын
I can't stop listening this song so heart touching song be blessed more and more.🙏
@REPENTMEDIA
@REPENTMEDIA 2 жыл бұрын
አሜን ተባረክልኝ ወንድሜ 🙏❤😍😘
@samueldereje1039
@samueldereje1039 2 жыл бұрын
Praise the lord! Spirit-filled power full song! The hunger and thirst for the lord is to eat and drink him as life substance for our growth. Thank you brother. Stay blessed❤️
@artisticview9102
@artisticview9102 Жыл бұрын
Q
@princeabina4757
@princeabina4757 2 жыл бұрын
dave i can't control my self listening this song. God bless you one day i will do with you. ❤🙏
@zelzalinatwo3259
@zelzalinatwo3259 Жыл бұрын
Dave your gretest songer this song is i love you all people blessing
@zelzalinatwo3259
@zelzalinatwo3259 Жыл бұрын
Dave is a gentle man❤❤❤
@abayabay690
@abayabay690 2 жыл бұрын
ዘመንህ ይለምልም! የልጅነትህ አምላክ በሞገሱ ያጥግብህ !!!
@selamsolomon5319
@selamsolomon5319 Жыл бұрын
I believe the presence of God is all I want beyond all wants and needs. This is the song that creates this atmosphere for me.
@tesfayesisay6720
@tesfayesisay6720 2 жыл бұрын
Thank you Dave. May the Lord continue to use you even in greater ways as you seek him with all your heart. I am blesses with your songs always. Be blessed.
@Fevmeko
@Fevmeko Жыл бұрын
Nefse resres belalech devye geta yebarkh kalat yatregnal lemglete bemzmuru betam tebarkeyalew❤❤❤❤❤
@hanaabera.6234
@hanaabera.6234 2 жыл бұрын
ተባረክ Davo
@rollnati
@rollnati 2 жыл бұрын
What a worship😭😭 You are a blessing for generations Dave tebarek 🙏🙏
@hasetkidane7862
@hasetkidane7862 2 жыл бұрын
davey i can't explain how much i love this blessing song.😇😇❤
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 99 МЛН
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 16 МЛН
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 63 МЛН
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 9 МЛН
የዳንኤል አምደሚካኤል ምርጥ መዝሙሮች
1:05:21
ቅምሻ Qimisha
Рет қаралды 923 М.
Efeligihalehu (Lord I Need You), a song about seeking God
6:59
Dawit Getachew
Рет қаралды 2,3 МЛН
Hanna Tekle  " እንደ ሰው"  //Endesew//  ሀና ተክሌ 2022
9:03
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 8 МЛН
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 99 МЛН