Abet Fikreh አቤት ፍቅርህ Dawit Getachew @ Ketena Hulet Mulu Wongel Church Amnihalehu Concert April 2022

  Рет қаралды 551,215

Dawit Getachew

Dawit Getachew

Жыл бұрын

Abet Fikreh አቤት ፍቅርህ Dawit Getachew @ Ketena Hulet Mulu Wongel Church Amnihalehu Concert April 2022
አቤት ፍቅርህ
የሀጢአተኞች ወዳጅ ጓደኛ
የጠፋውን የምትፈልግ እረኛ
የደሀ አደጎች ሁሉ አባት
የምታኖራቸው በአማረ ቤት
የመበለቲት ዋና ተሟጋች
ጠበቃ ነህ ለተጎዳች
ለተጨነቁ ሁሉ ደራሽ
የታመሙትን ደግሞ ፈዋሽ
አቤት ፍቅርህ ስንቱን ታደገ
ከጠፋንበት እየፈለገ
ቀና አደረግኋን ከሸክማችን
ጸጋህ ባይረዳን ጠፍተን ነበርን
ተማርኬ በፍቅር
አመልክሀለሁ ወድቄ ፊትህ
በፈቃዴ ደስ እያለኝ
ጌታ ኢየሱስ ወድሀለሁ
ቀኑ ሲመሽ ሰው ሁሉ ሲሄድ
የማትቸኩል ለቁጣ ለፍርድ
የውስጥ የልብን ሁሉ ተረድተህ
እንባን ከአይን ታብሳለህ
አሮጌውን ልብስ አውልቀህ ጥለህ
የጸጋ ካባን ለእኛ ደርበህ
እዳችንንም በመስቀል ከፍለህ
ያጸደከን እንዲሁ በፀጋህ
አቤት ፍቅርህ ስንቱን ታደገ
ከጠፋንበት እያሳደደ
ቀና አደረገን ከሸክማችን
ጸጋህ ባይረዳን ጠፍተን ነበርን

Пікірлер: 183
@natnaelabera2925
@natnaelabera2925 Жыл бұрын
መዝሙርን በውስጤ እየዘመርኩ ሳለው KZfaq ገና ስከፍት ይህ መዝሙር ፊት ለፊት አላየውትም አይ መንፈስ ቅዱስ ትለያለክ
@wosenhabtamu5404
@wosenhabtamu5404 Жыл бұрын
ሀሌሉያ
@tsionzewdu7509
@tsionzewdu7509 Жыл бұрын
Enim rasu search laregew sl fit lefit 🥰🥰🥰🥰🤗
@abelbilly9817
@abelbilly9817 Жыл бұрын
Praise God
@hosnimubarik7236
@hosnimubarik7236 Жыл бұрын
ዋው። መንፈስቅዱስ ይገርማል እኮ
@misikirgenene838
@misikirgenene838 Жыл бұрын
Enem lelit sinesa bewiste yeneberew mezmur yihe neber silezih yegizew melikit new Geta yibarek
@adaneasefa2447
@adaneasefa2447 Жыл бұрын
የሀጥያተኞች ወዳጅ ጓደኛ የጠፋውን ምትፈልግ እረኛ የደሀ አደጎች ሁሉ አባት የምታኖራቸው ባማረ ቤት የመበለቲት ዋና ተሟጋች ጠበቃ ነህ ለተጎዳች ለተጨነቁ ሁሉ ደራሽ የታመሙትን ደግሞ ፈዋሽ አቤት ፍቅርህ ስንቱን ታደገ ከጠፋንበት እየፈለገ ቀና አደረገን ከሸክማችን ጸጋህ ባይረዳን ጠፍተን ነበርን ተማርኬ በፍቅር አመልክሀለሁ ወድቄ ፊትህ በፈቃዴ ደስ እያለኝ ጌታ ኢየሱስ እወድሀለሁኝ ቀኑ ሲመሽ ሰው ሁሉ ሲሄድ የማትቸኩል ለቁጣ ለፍርድ የውስጥ የልብን ሁሉ ተረድተህ እንባን ከአይን ታብሳለህ አሮጌውን ልብስ አውልቀህ ጥለህ የጸጋ ካባን ለእኛ ደርበህ እዳችንንም በመስቀል ከፍለህ ያጸደከን እንዲሁ በፀጋህ አቤት ፍቅርህ ስንቱን ታደገ ከጠፋንበት እያሳደደ ቀና አደረገን ከሸክማችን ጸጋህ ባይረዳን ጠፍተን ነበርን ተማርኬ በፍቅር አመልክሀለሁ ወድቄ ፊትህ በፈቃዴ ደስ እያለኝ ጌታ ኢየሱስ እወድሀለሁኝ እኔም ዋና ምስክር ነኝ አውቃለሁ ከየት እንዳነሳኸኝ በፍቅር እጆችህ እጆቼን እየያዝክ ከስንቱ ጥፋት መለስከኝ
@atsedemariamferede2409
@atsedemariamferede2409 Жыл бұрын
@israelejigu7006
@israelejigu7006 Жыл бұрын
አቤት ፍቅርህ ስንቱን ታደገ ከጠፋንበት እየፈለገ(ከገባንበት እያሳደደ) ቀና አደረገን ከሸክማችን ፀጋህ ባይረዳን ወድቀን ነበርን ............. JESUS OUR SAVIOR
@cheruabilemma8338
@cheruabilemma8338 Жыл бұрын
አቤት ፍቅርህ ስንቱን ታደገ ከጠፋንበት እየፈለገ ቀና አደረገን ከሻክማችን ዋው ድንቅ መዝሙር ነው ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ይደርብህ 🙏🙏🥰
@mulugmikael7257
@mulugmikael7257 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ዳዊትን ስለሰጠኸን ተመስገን ❤❤❤
@kokebsisay2055
@kokebsisay2055 Жыл бұрын
ስንት ጊዜ እንደሠማሁት እንኳን አላውቅም በጌታ በእየሡሥ ስም ሁላቹም ተባረኩ😍😍😍😍
@siketnigatu6464
@siketnigatu6464 Жыл бұрын
ተማርኬ በፍቅርህ አመልክሀለሁ ወድቄ ፊትህ በፈቃዴ ደስ እያለኝ ጌታ ኢየሱስ ወድሀለሁ😍🙏
@romankebed4875
@romankebed4875 Жыл бұрын
መዝሙርን ዳዊት ይዘምር ጨዋ ሁሌ እንደጣፈጠ ያለ ተባረክ
@misrakkassa1934
@misrakkassa1934 Жыл бұрын
ሙሽሪት ለሙሽራዋ እንዲህ ትዘምር! ብሩክ ሁን ወንድም ዳዊት! ዘመንህ ሁሉ በጌታ እየሱስ እግሮች ስር ይለቅ!!🙏🏽🌿🌸
@MinteDrum
@MinteDrum Жыл бұрын
🙆🏽 አቤት ፍቅርህ 🥰🥰
@ebenezerelias19
@ebenezerelias19 Жыл бұрын
አቤት ፍቅርህ ስንቱን ታደገ ከጠፋንበት እየፈለገ(ከገባንበት እያሳደደ) ቀና አደረገን ከሸክማችን ፀጋህ ባይረዳን ወድቀን ነበርን
@temesgentesfaye4954
@temesgentesfaye4954 Жыл бұрын
አቤት ፍቅርህ ስንቱን ታደገ ከጠፋንበት እየፈለገ ቀና አደረግኋን ከሸክማችን ጸጋህ ባይረዳን ጠፍተን ነበርን ተማርኬ በፍቅር አመልክሀለሁ ወድቄ ፊትህ በፈቃዴ ደስ እያለኝ ጌታ ኢየሱስ ወድሀለሁ😇😇🥰
@redeatsamson
@redeatsamson 3 күн бұрын
Abet fekerh sentun tadege❤❤❤❤❤ Temarke be fekerh amelkhalew ❤❤❤❤❤
@mizantessema9005
@mizantessema9005 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ኢየሱስ የሰጠን የምህረት የፍቅር ፀጋ ልዮ ነው!!!!
@BereketMoges639
@BereketMoges639 2 ай бұрын
Bytheway egziabher eko bemaykoteru bereketoch barkonal keza wust dave andu nw ewodawalw eyesusin slesitow amesegnalw
@mihretababraham2566
@mihretababraham2566 Жыл бұрын
በዚህ መዝሙር ተባርኪያለው ወንድሜ ላንተ ያለኝ ፍቅር ላቅ ያለ ነው ብዙ ጊዜ እንደምወድ ነግሪሀለው ዛሬም ልበልህ dadi ወድሀለው ❤❤🙏
@abelbilly9817
@abelbilly9817 Жыл бұрын
What a christ revealing song!! God bless you our brother.
@melakuararso6029
@melakuararso6029 Жыл бұрын
TEBAREK wendime beta nw yemiwedih tsega yinizalhi
@jesuschrist15111
@jesuschrist15111 Жыл бұрын
✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤ “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
@Dawitish
@Dawitish Жыл бұрын
Davo my Beloved Brother You are So blessed you are a good example for the New Generation Singers Let The Almighty Lord Keep Blessing you Much Love with Lots Of Respect
@berekettefera3185
@berekettefera3185 Жыл бұрын
በብዙ ተባረክ ዴቭሻ❤❤❤
@kaleabseyoum7208
@kaleabseyoum7208 Жыл бұрын
Tsegah bayredan teften nebern🥰
@rahwateklay536
@rahwateklay536 Жыл бұрын
አቤት ፍቅርህ ኢየሱስ የኔ ንጉስ
@user-qu9iq1yp2j
@user-qu9iq1yp2j 9 күн бұрын
Kesenetu tadegen fekereh ❤
@mahigebremedhin2078
@mahigebremedhin2078 Жыл бұрын
እውነት ነው ጌታ ኢየሱስ የደሀ ደጎች አባት ነህ
@sinadani-eb5ey
@sinadani-eb5ey Ай бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርከው ዴቭ
@SefuElias-ju1zw
@SefuElias-ju1zw Ай бұрын
Deva geta ybarkh ❤❤❤❤u
@bekisol171
@bekisol171 Жыл бұрын
Devaye tebareklin 💟
@abinetabi2761
@abinetabi2761 Жыл бұрын
አቤት ፍቅርህ ስንቱን ታደገን ኢየሱሴ💕
@nehmiadamie8100
@nehmiadamie8100 Жыл бұрын
Geta yibarekh
@maranathameseret7425
@maranathameseret7425 Жыл бұрын
Devaye Geta yibarkh
@sinthayeuatinafu7085
@sinthayeuatinafu7085 Жыл бұрын
❤❤የኛ በረከት
@nathanielsolomon9599
@nathanielsolomon9599 Жыл бұрын
ዴቫዬ በረኸታችን ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ
@natitade6033
@natitade6033 Жыл бұрын
ዋው ጌታ ዘመንክን ይባርከው በጣም የምወደው መዝሙር ነው
@lisandiriba5347
@lisandiriba5347 Жыл бұрын
How I love this song, bless you dave'ye
@dinkbirhanu6754
@dinkbirhanu6754 Жыл бұрын
I am a living witness for his aboundent grace mercy n luv🙏🙌 Blessed dev
@amanuelseifu1149
@amanuelseifu1149 Жыл бұрын
Amazing truth in a beautiful lyrics and music, i heard this song for the frist time while i was reading The Pilgrim's Progress by John Bunyan and when ever i hear it again it remembers me the story
@mercy59
@mercy59 Ай бұрын
yen geta❤❤❤
@metsie9425
@metsie9425 Жыл бұрын
Dave ewdehalhu GOD BLESS YOU!!!!
@selamsim577
@selamsim577 Жыл бұрын
Temareke be fikereh eyesus Ameeeeen.
@birukfekadu
@birukfekadu Жыл бұрын
አባት የፍቅር ብዛት፤ አቤት የምህረት ብዛት
@abenezerabera6585
@abenezerabera6585 Жыл бұрын
daveye i have no words for u tebarkehal eyesus bante ytayal
@yohannestadesse1333
@yohannestadesse1333 Жыл бұрын
what a blessed song 😍
@user-sk8fj1ex2w
@user-sk8fj1ex2w 2 ай бұрын
እግ/ር ጸጋውን ያብዛልህ
@0911617971
@0911617971 Жыл бұрын
አቤት ፍቅርህ ጌታ ድንቅ መዝሙር
@milkydesta9608
@milkydesta9608 Жыл бұрын
Daveye geta abezeto abezeto berek yargeh tebarek bereketachen
@bezawitshiferaw1648
@bezawitshiferaw1648 Жыл бұрын
I can't stop Dave God bless u more and more leteweledu bereket hun
@nardosdesta3810
@nardosdesta3810 5 ай бұрын
ነፍሴ ረካች ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ዴቭ
@zinashdawit1750
@zinashdawit1750 8 ай бұрын
Geta eyeus tsegawun yabizalih Ameeeeen ye eyesus fikirr liyuu new❤❤❤❤❤❤❤❤
@millearaya4710
@millearaya4710 Жыл бұрын
I really like the way u express the love of God. Bless u Dave.
@siryetoloba9021
@siryetoloba9021 Жыл бұрын
Abet Fikreh❤❤❤ God Bless you 👐👐👐 😍😍
@nurobetselotzeleke7585
@nurobetselotzeleke7585 Жыл бұрын
ኦ! እግዚአብሔር ስለወደድከኝ እወድዳለሁ።
@aynalemabera9663
@aynalemabera9663 Жыл бұрын
Dave May God Bless you more by his grace💙
@rebeccabelay8630
@rebeccabelay8630 Жыл бұрын
Amen, Amen, Amen. Amazing song, God bless you!
@teferitayamo2280
@teferitayamo2280 11 ай бұрын
አቤት ፍቅርህ🙏🙏🙏 Dave የጌታ ጸጋ ይብዛልህ
@FeyineGemechu
@FeyineGemechu 10 ай бұрын
አቤት ፍቅርህ🙏 Tebarek dave❤
@bereketbeyene324
@bereketbeyene324 Жыл бұрын
deva fikr stay blessd you grace blessed us so...
@Christ_followers116
@Christ_followers116 Жыл бұрын
The most firee concert everr
@maybesilma5941
@maybesilma5941 Жыл бұрын
Wow song Lord bless you ❤
@user-jb2wz6hu7v
@user-jb2wz6hu7v Жыл бұрын
Deva.... be blessed we love you 😍
@thechoosen8653
@thechoosen8653 Жыл бұрын
Specially i love this heavenly song ❤ Tebarek deveye😭
@jazzworld6434
@jazzworld6434 Жыл бұрын
ዴቭዬ ተባረክልኝ ወንድሜ🥰🥰
@abiyhailu2430
@abiyhailu2430 Жыл бұрын
Abet fikrh!!!
@zewudineshmokonen1262
@zewudineshmokonen1262 Жыл бұрын
Devaye bexam enodehalen tebarek
@eyueltesfaye4737
@eyueltesfaye4737 Жыл бұрын
Devoye ተባረክ ❤❤❤❤❤
@robahawi3653
@robahawi3653 Жыл бұрын
Yeyeyeyeyeyeye🎉🎉 I’ve been waiting for another one . Many more blessings Dave
@natitade6033
@natitade6033 Жыл бұрын
God bless you Dave
@ethiopiancomandospecialfor1426
@ethiopiancomandospecialfor1426 Жыл бұрын
You are amazing!
@amanuelsolomon7943
@amanuelsolomon7943 Жыл бұрын
Le tmherte amesegnalew,tebarek
@antenehbelete8763
@antenehbelete8763 Жыл бұрын
What a Melody music,with amazing synchronisation.God bless you all , amazing generation
@mihretendale9128
@mihretendale9128 Жыл бұрын
How much i luv you eko davye
@hawiabebe4281
@hawiabebe4281 Жыл бұрын
ተባረክ ❤❤❤❤
@abejabessashifraw7766
@abejabessashifraw7766 2 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏❤❤
@tewodrosendale6500
@tewodrosendale6500 Жыл бұрын
God Bless you Dave and 🥁🪘🎷🎸 🎹 🎤
@addis1975
@addis1975 11 ай бұрын
Wow Wow Wow.... what a voice... and what a Beautiful Song
@maltanaarorisaa5926
@maltanaarorisaa5926 Ай бұрын
God bless you
@asterhailu1954
@asterhailu1954 Жыл бұрын
What a powerful song, God bless you all
@WubeYeenatua
@WubeYeenatua Жыл бұрын
Dev Kin sew fetar yibarkih! Tsegawnim yichemirilih!😍
@yisiaktadese7543
@yisiaktadese7543 Жыл бұрын
አሜን ደቭ ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ተባረክ በጣም ነዉ የምወድክ 🤗🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@NardosK
@NardosK Жыл бұрын
Amazing 🔥 Stay blessed!
@zoestudio871
@zoestudio871 Жыл бұрын
God bless you Dave tilk neh milewn song begugut eyetebku new.
@romanmekonnen8872
@romanmekonnen8872 9 ай бұрын
ዴቫዬ ተባረክልኝ፣ አዎ ታድጎኛል ዳኝቶልኛል።እናንተን የሰጠን ይባረክ ።
@miracle1376
@miracle1376 Жыл бұрын
God bless Dave!
@natsnethagos979
@natsnethagos979 Жыл бұрын
such a blessing song no words to express God's Love u r so blessed 🇪🇷 🇪🇷
@jeruissayas7460
@jeruissayas7460 Жыл бұрын
God bless you daveye ❤❤😍
@linaeshetu5941
@linaeshetu5941 Жыл бұрын
Dave bless u more ❤️❤️❤️
@haiderabdusemed7401
@haiderabdusemed7401 Жыл бұрын
Bless you Dave, your songs are incomparable in terms of message and melody!!
@kumlachewtesfaye2010
@kumlachewtesfaye2010 Жыл бұрын
Great song with great massage .... I am so blessed. God bless u dave
@user-fn1nc7fn8g
@user-fn1nc7fn8g 9 ай бұрын
Devishaaa our blessing and the star of JESUS!!! Be Braveee!!!❤❤❤
@etafzeretafzer473
@etafzeretafzer473 Жыл бұрын
"የሚያሳድድ ፍቅር"
@gelilasemere6067
@gelilasemere6067 Жыл бұрын
I'm thankful for his grace 🙏 what a wonderful song, God bless you all and keep shining ✨️
@meazagebremedhin4268
@meazagebremedhin4268 Жыл бұрын
ተባረክ ዴቭ
@abseray790
@abseray790 Жыл бұрын
What a song God bless you. Your a blessing for our nation loving the lyrics.
@user-ww4ps9es4w
@user-ww4ps9es4w 9 ай бұрын
My favorite song😭😭😭 Devaye bereketachin neh more love and respect!
@millionfitsum
@millionfitsum Жыл бұрын
Daviye our Blessing
@mesretberhan2338
@mesretberhan2338 10 ай бұрын
Tebarkwo
@singersamueltolosa4980
@singersamueltolosa4980 Жыл бұрын
Eyesusi yedadig abat ameeeeeee
@haymi-Ju3Hz7
@haymi-Ju3Hz7 Жыл бұрын
You are amazing ..Dava 🥰🥰🥰🥰
@mentamiralemu8948
@mentamiralemu8948 Жыл бұрын
Davey, thank you for letting me worship Jesus Christ. stay blessed
@israelalge
@israelalge Жыл бұрын
Tebaraku wendimina ihitoche
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 43 МЛН
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 11 МЛН
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 19 МЛН
ምሕረት የበዛለት
19:10
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 2,6 МЛН
አንተ ብቻ ና || ዘማሪት ህሊና ዳዊት || Gospel Singer Helina Dawit @ARC
26:42
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 648 М.
ነፍሴ ባንተ ላይ / NAFSE BANT LAY// YISHAK SEDIK // LIVE WORSHIP//2022
10:58
akimmmich (feat. Turar) - UMYTTYŃ BA?| official lyric video
2:54
akimmmich
Рет қаралды 3,5 МЛН
Bakr x Бегиш - TYTYN (Mood Video)
3:08
Bakr
Рет қаралды 2,3 МЛН
Nurmuhammed Jaqyp  - Nasini el donya (cover)
2:57
Nurmuhammed Jaqyp
Рет қаралды 285 М.
Zattybek & ESKARA ЖАҢА ХИТ 2024
2:03
Ескара Бейбітов
Рет қаралды 521 М.
Munisa Rizayeva - Aka makasi (Official Music Video)
6:18
Munisa Rizayeva
Рет қаралды 7 МЛН
Jaloliddin Ahmadaliyev - Kuydurgi (Official Music Video)
4:49
NevoMusic
Рет қаралды 6 МЛН