ኪሮስ ኃይለ ሥላሴ | አንድ ቀን ተነስቼ ወደ አስመራ ሄድኩ | Kiros Haile Selassie

  Рет қаралды 131,137

Dejaf TV

Dejaf TV

Ай бұрын

Kiros Haile Selassie, a veteran of Ethiopian theatre, and the big screen, is known for his spectacular performances in the stage and cinema. In this episode of "Dejaf with Dawit Tesfaye" podcast, he talks about his journey from a humble beginning in Tigray to prominence in Ethiopian theatre and cinema.
#dejaf #podcast #Kiroshaileselassie #dawittesfaye #interview #ቁጥር፲፱ #theatre #hagerfikir #ethiopia #ethiopiancinema #film #Ethiopianmusic #ethiopianfilm #filmmaking #newethiopianfilm #movies #comedy #drama #ethiopianradio #radio #politics #habesha

Пікірлер: 291
@bruktadesse1832
@bruktadesse1832 Ай бұрын
ለትወና የተፈጠረ ሰው በቃ የተዋናይ ውሃ ልክ ነው።ረጅም እድሜ ይስጥህ ኪሮስዬ።#ዴቫ ላንተ ክብረት ይስጥልኝ።🙏🙏🙏
@diresasegid3045
@diresasegid3045 20 күн бұрын
Q
@Highlife...
@Highlife... Ай бұрын
ዴቭ የምታቀርባቸው እንግዶችክ ከስኬታማነታቸው እና ከታዋቂነታቸው በላይ
@hagoshabte7599
@hagoshabte7599 27 күн бұрын
Very true excellent explanation.
@kante5318
@kante5318 Ай бұрын
Wow አንተ ሰው አልተቻልክም እምታቀርባቸው እንግዶችህ ያንተን ክብርህን እና ማነትህን ፍንትው አድርገው ያሳያል ዛሬ ደሞ በጣም ትልቅ ሰው ስለጋበዝክልን ከልብ የመነጨ ምስጋና
@alsekela
@alsekela Ай бұрын
ዴቫ የዛሬዉ ይለያል በጣም እናመሰግናለን 🙏😍 ተዋናይ ኪሮስን በጣም የማደንቀዉና የምወደዉ ተዋናይ ነዉ ❤ ጨዋታችሁን ላዳምጥ
@fekaduyitna170
@fekaduyitna170 Ай бұрын
ደስ የሚል ጭውውት ሳላውቀው ነው ያለቀብኝ የበፊቶቹ ጥበብ ያሰኟት እነሱ ናቸው ለጥበብ የተፈጠሩ እረጅም ዕድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጣችሁ
@danayitsdanayits4161
@danayitsdanayits4161 Ай бұрын
Respect 🙌from Eritrea One of My favorite actor
@serenityshalom7387
@serenityshalom7387 Ай бұрын
The piece sheets of Arab turk Italian British etc the children of jebha called shaebia Eritrea 🇪🇷 😊😊😊
@Yacob-bn1jw
@Yacob-bn1jw Ай бұрын
????????? WHAT IS UR POINT?​@@serenityshalom7387
@tomtomtombossa
@tomtomtombossa 28 күн бұрын
@@serenityshalom7387There’s nothing wrong with that.
@sarajoh313
@sarajoh313 25 күн бұрын
​@@serenityshalom7387👎👎
@adha-1991
@adha-1991 25 күн бұрын
​@@serenityshalom7387ቆማል ዓጋመ ሚልዮንን ፈረቃን የሕዋትኪ ቁማር ተበሊዖም ኣቲ ለማኒት ረሳሕ 🤣🤣
@adisalex7197
@adisalex7197 Ай бұрын
ዴቪ ደረጄ ሀይሌን arts በነገራችን ላይ እዚ ቦታላይ ማቅረብ አለብህ ብዙ ታሪክ አለው ከ4ኪሎ የቤተመግስት ጋዜጠኝነቱ ጀምሮ እና ባንተ የአንባቢነት እሱ አንባቢነው ደጅ አፍ ቦታው ይመስለኛል ከ social median ጫጫታ ምታሳርፈን ነህ እናመሰግንሀለን ዴቪ ወንድሜ !!!!!!!!❤
@user-di9ok6zk2q
@user-di9ok6zk2q 18 күн бұрын
ጋዜጠኛው እንግዶቹን ስታቀርብ ትልልቅ ስራዎችን የሰሩ ሰዎችን ነው የምታቀርበው እና ስለ እነሱና ስለ ሰሩት ስራ በደንብ በቅድሚያ ብትገልፅ ለእነሱ መልካም ነው በህይወት እያሉ ስለ ስሩት ሥራዎች በደንብ ብትገልፅ ደስ ይላል ለእነሱ እጅግ መልካም ነው ዛሬም እንግዶችን የምትጠይቅበት የምታደምጥበት መንገድ መልካም ነው በርታ🙏🥰
@desta7589
@desta7589 Ай бұрын
ኪሮስ ... ድምፁ ራሱ ለጆሮ ሲስማማ ... በወያኔ ጊዜ ያላሽቃበጠ ጀግና ትግራዋይ ኢትዮጵያዊ ነው .... እንወድሀለን !
@abiyaddis970
@abiyaddis970 Ай бұрын
ቀፋፊ ስለ ማንነቱ ምናባህ አገባህ፡ ደንደሳም!
@serenityshalom7387
@serenityshalom7387 Ай бұрын
Weyane kitihn yibdah ahun alelelih abey Ahmed chalew keahun behuala Weyane yelem ayagebawm 😊😊
@lailamehari3800
@lailamehari3800 17 күн бұрын
ኣየ ኣለማወቅ ኣያይ ኪሮስ ራሱ ወያኔ ነው.ወያኔ ማለት ምን እንደሆነ ጠይቅ(ቂ).
@mikaelchurnet8064
@mikaelchurnet8064 Ай бұрын
ጉምቱ የሚለው ቃል ከሚገባቸው ጥቂት ሰዎች ጋሽ ኪሮስ አንዱና ዋነኛው ነህ። ያቀንየልና።
@esseatababu6220
@esseatababu6220 25 күн бұрын
❤❤
@tamratbekele9611
@tamratbekele9611 16 күн бұрын
ጋሼ ኪሮስ ሁሌ ታላቅ ችሎታህን እያደነኩ አስታውስሀለሁ ።ዛሬ ደግሞ የማይሠለቸውን ጣፋጭ ታሪክ ስተነግረን በትዝታ ብዙ ቦታ አዳረስኩ።ቲያትር እና ሲኒማ አፍቃሪ ነበርኩ።ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለሁ። አንተ የኢትዮጵያ የቲያትር እንቁ ልጅ።
@biniyamkassa8853
@biniyamkassa8853 Ай бұрын
ትልቅ ሰው እኮ ያውራ (ይጫወት)! በነገራችን ላይ ይህ ፕሮግራም ምንም አንኳን አቀራረቡ ቢለያየም በይዘትም ሆነ በጥራት ከመአዛ ብሩ የጨዋታ ፕሮገራም ጋር ትከሻ አየተለካካ ያለ ነው 👏👏
@asnakukal233
@asnakukal233 17 күн бұрын
በፍፁም ትከሻ መለካካት የቅዳሜን ጫዋታ በደንብ ካለማወቅ ከስሜታዊነት የመጣ ነው ....ባይሆን ፈለግ እየተከተለ. ያለ አዳጊ podcast እንጂ 2 10 አመታትን የተሻገረን ፕሮግራም ትከሻ መለካካት ማለት ተራ ውዳሴ ከንቱ ነው ...የቅዳሜ ጫዋታ በኢትዮጵያ ታሪክ በኢንተርቪ ደረጃ በጥራትም በብዛት. እሚተካከለው የሌለ ትልቅ የታሪክ ሰነድም ጭምር ነው😊
@grmbyn1
@grmbyn1 13 күн бұрын
Agreed🎉
@selam862
@selam862 Ай бұрын
በጣም የምትገርም ጋዜጠኛ ነህ ለዛ ያለው ውይይት የምታቀርባቸው ሰዎች የአጠያየቅህ የማዳመጥ ችሎታህ ልዮ ነው ኪሮስ የሚገርም ተዋንያን ልክ እንደመጽሐፍ ባያልቅ እያልክ የምታዳምጠው ታሪክ ደስ ሲል ይሄን የመሰለ ታሪክ የሕይወት ስላጋራህን እድሜና ጤና ይስጣችሁ ሁለታችሁንም እናመሰሰግናለን 🙏🙏🙏❤
@endaleabebekumsa7271
@endaleabebekumsa7271 Ай бұрын
ቀኔን ያሳመረልኝ ምርጥ ቆይታ ድምፁ -ኩራቱ-እርጋታው-እውቀቱ -ደስስ የሚል እንግዳ። ደጃፍ እናመሰግናለን።
@mightyg8545
@mightyg8545 Ай бұрын
ደስ የሚል ወግ👏👏👏 ኪሮስ አለማየሁ ድንቅ ኢትዮጵያዊ: ምርጥ ተዋናይ ነው፡ ዴቭ ምርጫህን ወድጄዋለሁ፡
@etheth5034
@etheth5034 29 күн бұрын
ጋሽ ኪሮስ ትልቅ ሰው የሰው ማኛ ብዬሀለሁ የጨዋታው የአነጋገር ዘፍቤው የማይጠገብ ነው አቦ ምችት ድልት ይበልህ❤❤❤
@Lijeyassu
@Lijeyassu Ай бұрын
ጋሽ ኪሮስ አንተ የጥበብ ገበሬ እጅግ አክባሪህ ነኝ... ረጅም እድሜ ተመኘሁ
@I-am943
@I-am943 Ай бұрын
ጋሽ ኪሮስ ሁሌም አባቴን ይመስለኛል he is a legend
@Sami-dp5ss
@Sami-dp5ss Ай бұрын
Indeed he is a living legend!
@Sami-dp5ss
@Sami-dp5ss Ай бұрын
I can listen n watch this all day long! What a wonderful 1:11:18 it is!! Thank you Mr Dawit! Keep it up
@officialserawitfikre1683
@officialserawitfikre1683 29 күн бұрын
ኪያ በሚያስገመግመው ድምፅህ ውብ የሆነ ጨዋታ ስላጋረኸን እናመሠግናለን በጥበብ የኖርክ አንተ እራስህ ጥበብ የሆንክ ድንቅ ተዋናይ። ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ።
@HABSAWM
@HABSAWM Ай бұрын
ዴብ ግን ጥያቄዎችና አጠያየቅህ ለእንግዶችህ ያለህ ክብር የእውነት አንተ ራስ ልዩ ባለሙያ ነህ እጅግ አድርገን እናመሰግናለን።
@HABSAWM
@HABSAWM Ай бұрын
እርሳቸውም ቢሆኑ የእውነትም ጉምቱ ናቸው እንወዳቸዋለን።
@user-rd9so8kt5u
@user-rd9so8kt5u Ай бұрын
I respect this artist 🔥🔥🔥 tnx dave you are the best as always 🎉🎉
@eteneshfantahun8038
@eteneshfantahun8038 Ай бұрын
Betame 🙏
@hailegnawhaile7231
@hailegnawhaile7231 Ай бұрын
ዴ ቯ ጋሽ ኪሮስ በጣም ጣፋጭ የሆነ አንደበት ያለው ሰዉ ነው ። ከቻልክ ደጋግምልን ። ቤተኛ አድርገው !!
@ezanatesfaye4528
@ezanatesfaye4528 Ай бұрын
❤❤❤ምርጥ አርቲስት ኪሮሳችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@raheltesfaye8386
@raheltesfaye8386 Ай бұрын
በዚህ ጊዜ የምደመጥ ንግግር በናፈቀን ጊዜ ይሆንን ቻናል ማግኘት መታደል ነው እስካሁንያቀረብከውን ሁሉነው ያየሁት በርታ
@muludamtew9951
@muludamtew9951 21 күн бұрын
ዳዊት እናመስግናለን ክቡር ኪሮስ እንዲህ መሆንህ ቢያሳዝንም ኢንተርቪህ የማይሰለች ጣፋጭ የኔጀግና ጤናና እድሜ ይስጥህ በርታ አድናቂህ
@ETBeMore
@ETBeMore Ай бұрын
I just discovered this channel. Amazing interview.
@hannaashenafi8659
@hannaashenafi8659 19 күн бұрын
የሚገርም ነው ጋሽ ኪሮስ አቤት ለዛ እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤
@user-rw8cq8xj6u
@user-rw8cq8xj6u Ай бұрын
ዴቫ ያንተ ጭውውት ማአዛ ብሩን ነው እሚያስታውሰኝ ፍሰቱ ደስይላል በርታልን ❤
@TesfayeGebeyehu-g9s
@TesfayeGebeyehu-g9s Ай бұрын
ዴቫ በጣም ትገርማለህ ምን አይነት ሰው ነው የምታቀርበው ይገርመኛ የውሃ ልክ ናቸው ሁሉም
@hassenmohmmed634
@hassenmohmmed634 Ай бұрын
Prefect interview with legend artist, can’t wait to listen part 2 👍🏽🙏
@helenkidane4616
@helenkidane4616 16 күн бұрын
የማይሰለች ሰው እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ጋሽ ኪሮስ አቅራቢው በጣም እናመሰግናለን
@beyenawahid
@beyenawahid 26 күн бұрын
I am happy to watch a seasoned & proffessional artist Kiros Haileselassie on Dejaf. Ato Kiros is one of the best actors in theatre & drama in oir time. As a proffessional he has earned the respect of his oudiences,which is well deserved. I thank Dejaf Media for hosting kiros to share with us his vast exprience in theatre and acting. Wish all the best to to Ato kiros.❤❤❤
@eritrealove7981
@eritrealove7981 18 күн бұрын
በጣም ኣድናቂህ ነኝ ጋሽ ኪሮስ፡ እድሜ ና ጤና ይስጥልን።❤ እናመሰግናለን ክቡር ሰው ስላቀረብክልን
@solomongetnhedaseta8823
@solomongetnhedaseta8823 Ай бұрын
ዴቭ ትልቅ ክብር ይገባሀል በዚህ አጋጣሚ ተፈሪ አለሙን በታቀርብልን
@redwankedir4642
@redwankedir4642 29 күн бұрын
ጠያቂና ተጠያቂ ሲገናኝ እንዲህ ነው። ምርጥ ❤❤❤
@user-vb7hc8kt9e
@user-vb7hc8kt9e Ай бұрын
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ጋሽ ኪሮስ❤
@sele2150
@sele2150 Ай бұрын
Thank you for what you do. It is a great interview. Keep it up.
@luliyagebrehiwot2112
@luliyagebrehiwot2112 Ай бұрын
wow ጋሽ ኪሮስን ሁል ከውስጤ የማይወጣው ስራህ ሰማያዊ ፈረስ ላይ ያለው ብቃትህ 👌 መቼም አረሳውም❤
@samhabsha7212
@samhabsha7212 Ай бұрын
I feel the same way one of my favourite movie is blue horse especially the first scene acting is great
@user-tl6gl8nk5o
@user-tl6gl8nk5o Ай бұрын
እኔ ደግሞ ሰማያዊ ፈረስ ፊልም መስሎ ኣይታየኝም። እንደው የሰራዊት ፍቅሬ ፊልም ብቻ ስለሆነ በቲፎዞ የገነነ ፊልም ይመስለኛል።
@loveGodforever1998
@loveGodforever1998 17 күн бұрын
@@user-tl6gl8nk5o then you do not know movie
@mesfintesfaye7080
@mesfintesfaye7080 20 күн бұрын
ኪሮስ እጅግ ሲበዛ የማደንቀው ተዋናይ ነበር:: በ1980 ዓ.ም. ሣልሳዊ ባልንጀራን ከእነ አበበ ተምትም ጋር ሲሰራ አይቸዋለሁ:: ሣልሳዊ ባልንጀራ ቲያትር የሚያጠነጥነው ስለ ሦስት ጉዋደኛሞች ነበር :: ኪሮስ አበበ ተምትምና አንድ ስሙን የዘነጋሁት አርቲስት ነበር የሰሩት :: ከ 36 ዓመት በፊት ያየሁት ቲያትር ቢሆንም አንድ አንድ ኪሮስ የወከለው ገፀ ባህሪ ሁለቱ ጉዋደኞችን እንዴት ትዳራቸውን ጥለው መውጣት እንደሚችሉ ሲመክራቸውና በስተመጨረሻ ሦስቱ ጉዋደኛሞች አንድ ላይ መኖር መጀመራቸውን አስታውሳለሁ :: ቲያትሩ ግን አስቂኝ ነበር::
@lidiyaseyum9009
@lidiyaseyum9009 Ай бұрын
ኦሆ ታላቁ ሰው
@solomonguish7775
@solomonguish7775 Ай бұрын
በትግራይ ኪሮስ ማለት የስለት ልጆች ናቸዉ በኪሮስ የሚጠሩት
@splifft1861
@splifft1861 11 күн бұрын
He is so sharp and smart unlike a lot of them Big up to this guy. Love it!
@enattube7318
@enattube7318 Ай бұрын
Legend ✌️can’t wait for the next episode
@Ilma_finfinnee
@Ilma_finfinnee Ай бұрын
my favorite Artist 👍👍
@mahderg.meskel8145
@mahderg.meskel8145 Ай бұрын
እጅግ ምርጥ ነህ ዴቭ ድንቅ ፍሰት ያለበት የማይዛነፍ የሃሳብ መንሸራሸር ዋው አሪፍ ... 🙏🙏
@fisehaterefe1980
@fisehaterefe1980 Ай бұрын
A Legend ! Long Live Kiros... Thank you Devo.
@anafhulu3369
@anafhulu3369 Ай бұрын
ደስ የሚል ጨዋታ። የድሮ አኗኗራችንን የሚያስታውስ። ሰላማዊ ጊዜ!
@jonilion9368
@jonilion9368 Ай бұрын
ዳዊትን ሳላደንቅ አላልፍም ፣ ይህን ትልቅና አንደበተ ርቱዕ ተዋንያን ኪሮስን ማቅረብህ ፣ ያንተን ፣ ችሎታ ፣ እንድ ድንቅ ፣ያረገኛል ፣ ምርጫህ ፣ በየፕሮግራምህ ፣ በምታቀርባቸው ፣ ሰዎች ልክ ያድግብኛል ፣ በዚሁ ቀጥል ። ( ኪሮስን በትግርኛ የሰራቸውን የሬድዬ ድራማውን ብትሰማ ደግሞ የባሰ አድናቆትህ ፣ ይጨምራል ( በኢትዮጵያ የትያትር ታሪክ በሁለት ቌንቃ የተወነና በሁለቱም ቌንቃዎች ችሎታውን ካሳየ ተዋንያን የመጀመሪያው ይመስለኛል ( ሌሎችም ሊኖሩ ይችላሉ እኔ ግን እስካሁን እሱን ብቻ ነው የማውቀው ) ይህን ያንተን ፕሮግራም ስራ ላይ ሆኜ ነው የምሰማው ፣ በድምፅ ብቻ ነው ፣ ጆሮዬ ላይ ማዳመጫ አድርጌ ፣ ምክንያቱም ያንተን ፕሮግራም እስከ ማታ ማቆየት አልችልም ፣ any way I like your podcast
@miheretkebede4934
@miheretkebede4934 29 күн бұрын
በጣም ማከብረው ምወደው 🙏😍😍ከ አባቴ ጋር በመልክ በጣም ነው ሚመሳሰለው::
@beruktaitejemanh9289
@beruktaitejemanh9289 Ай бұрын
በጣም የማከብረው አርቲስት ዴቭ ተባረክ
@josephabraham7788
@josephabraham7788 23 күн бұрын
We love you, Kiros, Long live!🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@fasilgebreselassie6988
@fasilgebreselassie6988 Ай бұрын
Dave what a program keep it up bro. You make my day
@etsube5854
@etsube5854 Ай бұрын
Yay! My favorite actor of all time!!!
@eyerusalemsolomon9954
@eyerusalemsolomon9954 10 күн бұрын
What an amazingly articulate, gentle, and great storyteller this gentleman is. I really am impressed by the depth of his knowledge and his photographs memory. The interviewer is so artistic in the way he asked his questions as well as follow-up questions. He really knows his craft. God bless you both.
@Database2024
@Database2024 29 күн бұрын
Amazing interviewer who did prepare very well, deep knowledge of arts and who praised his guest very well.The guest is a strong personality, knowledgeable, experienced, historian, and good actor. I really enjoyed it, God bless.
@yemanegebrehiwotwoldemaria5938
@yemanegebrehiwotwoldemaria5938 Ай бұрын
Very nice interview and response. The kind of one should like to listen to and encourage.
@Go-mf1fz
@Go-mf1fz Ай бұрын
ደስ የሚል ጨዋታ ነው በተለይ የመጨረሻው ፓርት ላይ ያለው ቀልዶች ዘና ያደርጋሉ
@endtimebell186
@endtimebell186 24 күн бұрын
cool program❤! thank u devaye
@MikruTessema
@MikruTessema 27 күн бұрын
በጣም የሚመሰገን ውይይት። አዝናኝ፣ መሳጭ፣ ከልብ የሚወደድ ያልባከነ ጊዜ ስለሰጣችሁኝ አመሰግናለሁ ።
@thinkpositive7930
@thinkpositive7930 Ай бұрын
ኪሮስ ምርጥ ሰው
@getachewlemmalawoffice8730
@getachewlemmalawoffice8730 25 күн бұрын
እውነተኛ የልጅነት ታሪክ! ኧረ ወገን እነዚህ ትልልቅ ሰዋች ሲያወሩ ቋንቋቸው ታሪክ አነጋገራቸው መሳጭ እርጋታቸው ቀኑን ሙሉ ብትሰማቸው የማይሰለቹ ናቸዉ እኮ። የአሁን ትምህርት እና አስተዳደግ መጠናት አለበት
@temesgenalemu3596
@temesgenalemu3596 Ай бұрын
ኪሮስን ስላቀረብክ እናመሰግናለን
@AbelLemma-z4s
@AbelLemma-z4s Ай бұрын
Legendary artist thanks davu
@ethiozegba7532
@ethiozegba7532 Ай бұрын
ጋሽ ኪሮስ በጣም አከብሮዎታለው እወድዎታለው
@martadamena2506
@martadamena2506 Ай бұрын
Thank you Kiros!
@Haphtom7
@Haphtom7 Ай бұрын
ደጃፉ ላይ ነን ኪሮሳ🙏
@makibaheman962
@makibaheman962 Ай бұрын
ደጋግሜ ያደመጥኩት እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@Black-lioness
@Black-lioness Ай бұрын
A class actor!!! 🐐
@solomon7244
@solomon7244 29 күн бұрын
Sir Kiros, respect.
@hanazwedu5503
@hanazwedu5503 15 күн бұрын
Sir you are really story teller person so interesting interview much respect for both of you
@kiroswase876
@kiroswase876 28 күн бұрын
ልክ ነው እኔም ልጄን ለአባ ኪሮስ ተስዬ ነው ቆንጆ ልጅ የወለኩት ስሙ ኪሮስ ነው
@hagoshabte7599
@hagoshabte7599 27 күн бұрын
Very interesting and awesome explanation thanks 😊
@dawitkassa3131
@dawitkassa3131 Ай бұрын
Semaywiee ferese movie ❤❤, best actor!!
@mandem3815
@mandem3815 Ай бұрын
As usual impressive show.
@RedAb-gy7sd
@RedAb-gy7sd Ай бұрын
ጋሽ ኪሮስን ስላየሁት ደስ ብሎኛል
@lulsegedabencare6974
@lulsegedabencare6974 Ай бұрын
One of the best .
@desalegnabebaw-ey2gx
@desalegnabebaw-ey2gx Ай бұрын
Thank you Kiros, it is an interesting life journey.
@Edna8871
@Edna8871 29 күн бұрын
ቀዛህታ ላይ ባደረገውንም ኢንተርቪ የልቡን የተናገረበት ሰምቻለሁ I can imagine how he has been through the past couple of years.
@mekdes9004
@mekdes9004 Ай бұрын
ለካስ መጀመሪያ ተምሮ ነው ትወና የጀመረው ጋሽ ኪሮስ በጣም አድናቂህ ነኝ ልጅነቴ ላይ ያንተ ድራማሆችን እያየሁ ነው ያደኩት ሰማያዊ ፈረስ ላይ ግን ትለይብኛለህ……በተለይ ባለቤትህ ሆና የምትሰራው ቤተክርስቲያን ልትሄድ ስትወጣ የምትላት ንግግር በምናቤ አሁንም ይታየኛል …. ትለያለህ
@neba1034
@neba1034 Ай бұрын
ደስ የሚል ወግ
@workutedy7246
@workutedy7246 Ай бұрын
Ethiopia Tekdem 👍 Kiros
@mahderseifu
@mahderseifu 29 күн бұрын
እናመሰግናለን ዴቫ 🥰🙏 ጋሽ ኪሮስ በአንተ ፕሮግራም ላይ ማየት ደስ ይላል የጨዋታው ለዛ የአንተ እርጋታ ሀሳብ የምታስጨርስበትና ጥያቄዎችህ ሁሉ አዝናኝ እና ቁም ነገር አዘል ናቸው በርታለን 👏👏 ጋሽ አለማየው ገላጋይን የአንተ እንግዳ ሆኖ ማየት ምኞቴ ነው 🙏
@selamtsega9652
@selamtsega9652 5 күн бұрын
በጣም ቆንጆ ከልብ የሚደርስ ቆይታ🙏🏾… እንደው በእግረ መንገድህን ጋሽ ዘነበ ወላ እና ጋዜጠኛ ደረጄ ( በነገራችን ላይ ) በዛው መዓዛ ብሩን አምጣልን … እንደው ከቻልክ
@bayz4918
@bayz4918 Ай бұрын
Long live..to kiros
@Kiya1326
@Kiya1326 Ай бұрын
አቦ ተባረክ!!
@mickofix6483
@mickofix6483 Ай бұрын
Love and peace 🕊️ for all ETHIOPIANS
@mossay7048
@mossay7048 Ай бұрын
ኡኡ real professional
@kukutilove
@kukutilove 20 күн бұрын
አንደኛ ተዋናይ ❤❤❤❤❤❤ ምርጥ ሰው GID BLESS YOU ኪያዬ❤❤❤❤❤
@Akielsa
@Akielsa 21 күн бұрын
ጋሽ ኪሮስ እድሜና ጤና ይስጥክ❤ እንዴት የሚጣፍጥ ጨዋታ ነው😍
@abcdmh7659
@abcdmh7659 13 күн бұрын
Am eritrean but i love the conversation ❤
@militeaman409
@militeaman409 15 күн бұрын
I love Artist Kiros from 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@tarikujema101
@tarikujema101 20 күн бұрын
Dave as usual ur best! ❤
@yohanimola9449
@yohanimola9449 Ай бұрын
The Legend one
@menataneba9472
@menataneba9472 Ай бұрын
No. 1 as always
@anthenehbeze.
@anthenehbeze. 20 күн бұрын
ያረጋል አጥናፉ የአጓቴ ልጅ ነበር ።ነፍሡን በአጸደ ገነት ያኑረዉ።ያረጋል ልጅ እያለሁ " አሉ" የሚባል ቲያትር በአገር ፍቅር ቲያትር ሲታይ ሸምሱን ሆኖ ሲሰራ ይዞኝ እንደገባ አስታዉሳለሁ።
@antenehteshome2741
@antenehteshome2741 5 күн бұрын
#1 podcast.
@teshaleteshome4008
@teshaleteshome4008 Ай бұрын
The first viewer
@nattygizachew3789
@nattygizachew3789 Ай бұрын
በጣም ደስ እሚል ጨዋታ
@teferimarkos5231
@teferimarkos5231 Ай бұрын
አሪፍ አሪፍ አንግዳ ነው የምታቀርበው በርታ
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 29 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 94 МЛН
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
00:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 23 МЛН
አሰላለፌን ወስኛለሁ | Kass | ወቸው GOOD
2:44:33
ወቸው GOOD
Рет қаралды 89 М.
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 29 МЛН