Deluxe Burger ድላክስ በርገር

  Рет қаралды 2,882

Melegna | መለኛ

Melegna | መለኛ

Ай бұрын

ድላክስ በርገሩን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች
የበርገር ዳቦውን ለመጥበስ
- 1 የሾርባ ማንኪያ የገበታ ቂቤ
- 1 የቡና ማንኪያ የነጭ ሽንኩርት ዴቀት
ቲማቲም እና ሽንኩርቱን ለመጥበስ
- 1 የሾርባ ማንኪያ የገበታ ቂቤ እና የምግብ ዘይት
- 1 ቁንጥር ስኳር ለሽንኩርቱ ብቻ
2 ቢፍ አሙን ለመጥበስ
- እዛው ሽንኩርት እና ቲማቲም በጠበስንበት መጥበስ እንችላለን
የበርገር ስጋውን ለመጥበስ (የበርገር ስጋ አዘገጃጀት እዚሁ ገፃችን ላይ ይገኛል)
-1 የሾርባ ማንኪያ የገበታ ቂቤ
- በአንድ በኩል በከፍተኛ ሙቅት ከ4-6 ደቂቃ መጥበስ
- በተቃራኒው ለ3 ደቂቃ መጥበስ
- 1 ቁንጥር ጨው እና ቁንዶ በርበሬ ሁሉም የበርገር ስጋ ላይ መነስነስ
- 4 ስላሽ የጠቆረጠቺዝ አድርጎ ማቅለጥ
2 እንቁላል ለመጥበስ
- 2 የሾርባ ማንኪያ ዘይት
- 1 ቁንጥር ጨው እና ቁንዶ በርበሬ
የበርገር ስልሱን ለማዘጋጀት
- 2 የሾርባ ማንኪያ ማዮኔዝ
- 1 የሾርባ ማንኪያ ዳጣ
- 1 የሾርባ ማንኪያ እርጎ
- ግማሽ የቡና ማንኪያ የነጭ ሽንኩርት ዱቄት
- ግማሽ የቡና ማንኪያ ቁንዶ በርበሬ
- 2 የሾርባ ማንኪያ ኬች አፕ
- እና በርገር ከጠበስንበት የተረፈንን ቅባት
የማባያ አማራጮች
- ድንች ጥብስ እና ሰላጣ

Пікірлер: 6
@martamartalambebo
@martamartalambebo Ай бұрын
Wow ወድጄዋለው ሞክረዋለው 🥰እጅህ ይባረክ 🥰
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 Ай бұрын
በጣም ወድጄዋለው እሰራዋለህ እጅህ ይባረክ🙏👏👏👏
@HaileleulAbbawa
@HaileleulAbbawa Ай бұрын
You are the best cooker in the world your foods are delicious
@shalomtsegaye2648
@shalomtsegaye2648 Ай бұрын
Yebete Taem Melegna Getse ❤❤
@bemnetnigussiedesta3520
@bemnetnigussiedesta3520 Ай бұрын
Wow
@KidusTilahun-cq1ol
@KidusTilahun-cq1ol 3 күн бұрын
❤❤❤
Burger Patties የበርገር ስጋ
8:14
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 4,1 М.
Pepperoni Pizza ፔፕሮኒ ፒዛ
8:10
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 4,1 М.
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
00:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 22 МЛН
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 38 МЛН
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 7 МЛН
Boss burger አዲስአበባ 🇪🇹 First time trying
9:26
Fried Fish Burger የአሳ በርገር
8:07
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 1,9 М.
Veggie Burger የፆም በርገር
8:07
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 12 М.
Erteb Sandwich  የፆም እርጥብ
8:05
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 31 М.
ዮአዳን (ክፍል 19)
31:38
ለዛ
Рет қаралды 122 М.
Chicken Pizza የዶሮ ፒዛ
8:16
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 6 М.
How to make Roasted Chicken የዶሮ አሩስቶ
9:38
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 22 М.
Unique homemade burgers!! Japanese chicken burger & steak cheeseburger - Korean street food
23:49
Забота Казахов🇰🇿
0:45
QAZAQ PEOPLE
Рет қаралды 507 М.
Советы на всё лето 4 @postworkllc
0:23
История одного вокалиста
Рет қаралды 3,1 МЛН
How Can parents love their children equally? #shorts
0:38
mountainlion5
Рет қаралды 15 МЛН