Pepperoni Pizza ፔፕሮኒ ፒዛ

  Рет қаралды 4,154

Melegna | መለኛ

Melegna | መለኛ

2 ай бұрын

የፒዛ ቂጣ አሰራር : • Pizza Dough Recipe የፒዛ ቂጣ
ፔፕሮኒ ፒዛውን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ የግብዓት አይነት እና መጠን
- 100ግራም ከበሬ ስጋ የተዘጋጀ ሃም
- 2 የሾርባ ማንኪያ ዘይት
- 1 ቁንጥር ጨው የበሬ ስጋ ሃሙን ላይ የሚጨመር
የፒዛ ስልሱን ለማዘጋጀት
- 3 የሾርባ ማንኪያ ዘይት
- 8 ፍሬ ነጭ ሽንኩርት
- 3 ቲማቲም
- በቡና ማንኪያ ልኬት (1 የነጭ ሽንኩርት ዱቄት፣ 1 ሮዝሜሪ ፣ 1 ቀረፋ፣ 1 ቁንዶ በርበሬ )
- 2 የሾርባ ማንኪያ የቲማቲም ድልህ
- 300 ግራም ሞዞሬላ ቺዝ

Пікірлер: 27
@user-uq3tz6hb5w
@user-uq3tz6hb5w 2 ай бұрын
በጣም ያምራል በረታ
@meseretlemma8090
@meseretlemma8090 2 ай бұрын
የኔ አንደኛ እጅህ ይባረክ !!!
@Yemamakushna
@Yemamakushna 2 ай бұрын
❤አደኛ ሐም አሰራሩን አሳየን
@tizitagirma362
@tizitagirma362 2 ай бұрын
ተባረክ
@tig2119
@tig2119 2 ай бұрын
It's very good, thank you
@naeemahaider7082
@naeemahaider7082 2 ай бұрын
Wow ❤❤ 😋😋👌👌👌
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 2 ай бұрын
አንደኛ ነኝ የመለኛ ተከታተይ🙏👏👏👏
@aemi576
@aemi576 2 ай бұрын
Thank you
@nejatfetkenur2282
@nejatfetkenur2282 2 ай бұрын
Enameseginalen bakatayi ya mozerela cheese aserar asayen pls
@lubabaali7803
@lubabaali7803 2 ай бұрын
Pizza sisera hulgiza cheesu ayisabilignim bizu ayinet cheese tetekimiyalehu mindinew chigiru?
@wegayehuchala3916
@wegayehuchala3916 2 ай бұрын
👍👍👍
@user-vz5bz4xw9o
@user-vz5bz4xw9o 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@asutaye
@asutaye 2 ай бұрын
ትላንት ቪዲዩ እስከመጨረሻው ሳላይ ኮመንት ሳደርግ ስለተቆጣህኝ ዛሬ ቪዲዩ እስኪያልቅ አይቻለሁ😂😂 ልጆቼ ፒዛ ይወዳሉ አመሰግናለሁ ይሄን አይቼ ሰራላቸዋለሁ
@user-uv5mb3ek8z
@user-uv5mb3ek8z 2 ай бұрын
😂😂😂
@semiramohammed4860
@semiramohammed4860 2 ай бұрын
Sizzling fish please
@Seada.
@Seada. 2 ай бұрын
ሀም አአራሩን አሳየን ወድማችን
@asutaye
@asutaye 2 ай бұрын
የአረፋ በአል ደርሷል የበግ እግር እንደ አሮስቶ ተሰርቶ አይቻለሁ አሰራሩን አሳየን እባክህ
@Business34-v8c
@Business34-v8c Ай бұрын
Where is kochkocha
@melegna
@melegna Ай бұрын
ሰሞኑን ቪዲዮ እናዘጋጃለን
@gafat
@gafat 2 ай бұрын
አንተን እያየሁ ሼፍ መሆኔ ነው 😂😂😂
@TigestAlemu
@TigestAlemu 2 ай бұрын
ኮሜንት አትመልስም
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 2 ай бұрын
ምን አለ የኢትዮጵያ ወንዶች እንዳንተ ማብስል ቢቺሉ create አድርገው አብስለው ቢመገቡ ባብዛኞች በጣም የሴት እጂ ነው የሚጠብቁት!
@Mesrik
@Mesrik 2 ай бұрын
አድናቂህ. ነኝ
@tigisit2534
@tigisit2534 2 ай бұрын
ሐሙ ስጋ ግን ትክክል የበሬ ስጋ ነው?? ከየት ነው የሚገዛው
@gafat
@gafat 2 ай бұрын
ሱፐር ማርኬት ላይ አታጭም
@tigisit2534
@tigisit2534 2 ай бұрын
@@gafat ❤️❤️❤️
@gafat
@gafat 2 ай бұрын
@@tigisit2534 🥰🥰🥰
Pizza Dough Recipe የፒዛ ቂጣ
9:08
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 4,8 М.
Burger Patties የበርገር ስጋ
8:14
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 4,1 М.
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 10 МЛН
小宇宙竟然尿裤子!#小丑#家庭#搞笑
00:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 13 МЛН
Son ❤️ #shorts by Leisi Show
00:41
Leisi Show
Рет қаралды 6 МЛН
የ አዲስ አበባ ትልቁ PIZZA🇪🇹
15:32
jahnny
Рет қаралды 63 М.
Ethiopian Sandwich Ereteb እርጥብ
8:26
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 51 М.
ቀላል የፒዛ አሰራር  #ፒዛ #pizza #pizzarecipe
2:47
Jermi Tube (Cook with Jermi)
Рет қаралды 731
Ethiopian Special Shiro ልዩ ሽሮ
8:13
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 4,5 М.
Italian pizza At home የፒዛ አዘገጃጀት
11:07
MARE & MARU
Рет қаралды 1,5 МЛН
Chicken Pizza የዶሮ ፒዛ
8:16
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 6 М.
Oven Baked Potatoes የድንች ጥብስ
8:09
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 7 М.
Best Homemade Pizza Dough Recipe | How To Make Pizza Crust
10:18
Natashas Kitchen
Рет қаралды 7 МЛН
How to make Chicken Stock Cubes የዶሮ መረቅ አሰራር
8:03
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 25 М.
You have to stir it good 👌 (ib: tt/michael_bias)
0:21
Samuel Grubbs
Рет қаралды 47 МЛН
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 90 МЛН
How Can parents love their children equally? #shorts
0:38
mountainlion5
Рет қаралды 15 МЛН
4 Признака того, что Жена Злится
0:30
Petya English
Рет қаралды 7 МЛН
Draw your favorite | Inside Out Graffitis
0:30
AmogusMan
Рет қаралды 20 МЛН