Veggie Burger የፆም በርገር

  Рет қаралды 12,076

Melegna | መለኛ

Melegna | መለኛ

8 ай бұрын

የአትክልት በርገር (የፆም) ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች፣ የማጣፈጫ ቅመም አይነት እና መጠን እንዲሁም የአበሳሰል መመሪያ
ከስር የተዘረዘረው 5 በርገሮችን ለማዘጋጀት የተጠቀምኩት ነው
የበርገር አትክልቱን ለማዘጋጀት
- 4 የቆስጣ ቅጠል
- ሩብኪሎ ብሮኮሊ
- 3 ፍሬ ነጭ ሽንኩርት
- 2 ፍሬ ካሮት
- ግማሽ ፍሬ ዝኩኒ
- 3 ፍሬ ነጭ ሽንኩርት
- የድንብላል ቅጠል
- 1 የአትክልት መረቅ
ለመቀላቀል
የማጣፈጫ ቅመሞች ዝርዝር በሾርባ ማንኪያ ልኬት ግማሽ
- ሮዝሜሪ ፣ ቀረፋ፣ ፓፕሪካ፣ ቁንዶ በርበሬ እና የነጭ ሽንኩርት ዱቄት ይጠቀሙ
- 1 ቁንጥር ጨው (የአትክልት መረቃችሁ ጨዋማ ካልሆነ የምትጨምሩትን የጨው መጠን ከፍ አድርጉት)
አብሮ ለማያያዝ ደግሞ በሾርባ ማንኪያ
- 1 የበቆሎ ዱቄት
- 1 የፉርኖ ዱቄት
- 2 ማንኛውም የምግብ ዘይት
በርገር ውስጥ የሚገቡ ግብዓቶች
- የሰላጣ ቅጠል
- ቲማቲም
- ሽንኩርት
- 1 ቁንጥር ስኳር ሽንኩርቱን ይበልጥ ለማጣፈጥ
የበርገር ስልስ ለማዘጋጀት በሾርባ ማንኪያ ልኬት
- 1 ዳጣ
- 1 ኬች አፕ
- 1 የተሂኒ ስልስ

Пікірлер: 35
@haimanotnatufera
@haimanotnatufera 4 ай бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው ሰርቼው ልጆቼ ቤተሰቤ በሙሉ ወደውልኛል እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼
@hayimanotbizuwork6036
@hayimanotbizuwork6036 7 ай бұрын
እስይ ለልጆቼ ምሳቃ እጅህ የወርቅ ስአት ይስር አመስግናለሁ
@zeynebshemsu7520
@zeynebshemsu7520 4 ай бұрын
Wow
@fefeagarotube5704
@fefeagarotube5704 7 ай бұрын
ሰላም ሰላም ወንድሜ እጂህ ይባረክ የኔ በለሞያ ወንድም አንድ ነገር ልበል አትቀየመኝ ይህ ቢዲሆ አሪፍ ነው ደቂቃው ሌሎች ቢዲሆ ሁሉም አጨር ደቂቃ ነው ላንተ የሚጠቅም እስከ አስር ደቂቃ አድርገው ወይም ከስምንት በላይ መሆን አለበት ተጠቃሚ ትሆናለህ❤
@user-eb2ld3xb1q
@user-eb2ld3xb1q 6 ай бұрын
Wow ❤
@Body.1213
@Body.1213 4 ай бұрын
Waw yitafital kehana marim
@SoliKahsay-jf6su
@SoliKahsay-jf6su 7 ай бұрын
Perfect 👨‍🍳
@mintesnothailu2857
@mintesnothailu2857 7 ай бұрын
you are an artist 👏
@muniraredi6488
@muniraredi6488 7 ай бұрын
Looks easy and delicious. Thanks 👩‍🍳 from Quasmeda, Addis Ababa
@user-mw7oo1tv2b
@user-mw7oo1tv2b 4 ай бұрын
Wow...
@helenankie3813
@helenankie3813 7 ай бұрын
እጅክ ይባረክ
@user-ks7gj1cg2w
@user-ks7gj1cg2w 7 ай бұрын
ምራቄን ነው የዋጥኩት😊
@yewubdarbelachew8348
@yewubdarbelachew8348 7 ай бұрын
ጎበዝ በርታ ትችላለህ ከአ.አ
@getubahiru6770
@getubahiru6770 7 ай бұрын
በጣም ማደነቃቹ ከነባለቤትክ
@tregeocell2094
@tregeocell2094 7 ай бұрын
ሰላም ከቤሩት በታ
@fevengebremeskel6180
@fevengebremeskel6180 7 ай бұрын
Thank u 🙏 አጀህ የባርክ የፆም ሳንዱች ሰራለን ለል ሰለ ቀደምከኝ
@meronyigletu5346
@meronyigletu5346 7 ай бұрын
🙏🙏
@golabashannanaa4931
@golabashannanaa4931 7 ай бұрын
melegnaw yesirahin yistih belelegn birr minlihun eshi shetetegn Amaregn lije lay andi ngr kewetabet gin anilakekatim
@rfdfy
@rfdfy 7 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰👌👌👌👌
@Sellu5956
@Sellu5956 4 ай бұрын
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️❤️❤️❤️❤️🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦thank you
@sebsibefekede2789
@sebsibefekede2789 7 ай бұрын
ከቤተል❤❤❤❤❤
@fikertefera7987
@fikertefera7987 7 ай бұрын
ከናዝሬት ❤
@user-xs2lq8jw3g
@user-xs2lq8jw3g 3 ай бұрын
Ethiopia
@samiasaid7399
@samiasaid7399 7 ай бұрын
ሰላም ውንድሜ እኔ ከአሜሬካ ነው ይመረቅ ማጅ ያልከው እስኪ ላክልኝ እኔ አለገኘሁትም
@hamuyefetu3625
@hamuyefetu3625 7 ай бұрын
Selam ወንድሜ የቦቆሎ ዱቄት ባንጨምርስ?
@hannybegna2192
@hannybegna2192 3 ай бұрын
ከአሜሪካን ነው የምናይክ
@user-yeaB812
@user-yeaB812 2 ай бұрын
ግን እንቁላል አይኖረው ሲጠበስ አይፈረፈርም
@tanhimelse2296
@tanhimelse2296 3 ай бұрын
ሸፉ ፈልጋለሁ ?
@askhab9414
@askhab9414 7 ай бұрын
ፓፕሪካ ምንድነው
@user-xz9sy7tj2c
@user-xz9sy7tj2c 4 ай бұрын
ካቻፕ አሰራር
@almazgetachew9117
@almazgetachew9117 7 ай бұрын
የማይህ ከሳውዝ አፍሪካ ነው
@berryasmare7614
@berryasmare7614 4 ай бұрын
አዲስ abeba
@user-zv1zs5np2e
@user-zv1zs5np2e 7 ай бұрын
የማይህ ከ ሲዉዘርላንድ ጄኔቫ ነው
@saluyamekonn7947
@saluyamekonn7947 7 ай бұрын
ለንደን
Burger Patties የበርገር ስጋ
8:14
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 4 М.
Erteb Sandwich  የፆም እርጥብ
8:05
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 31 М.
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 89 МЛН
IQ Level: 10000
00:10
Younes Zarou
Рет қаралды 11 МЛН
Deluxe Burger ድላክስ በርገር
8:40
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 2,8 М.
Ethiopian Sandwich Ereteb እርጥብ
8:26
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 51 М.
Oven Baked Potatoes የድንች ጥብስ
8:09
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 7 М.
Boss burger አዲስአበባ 🇪🇹 First time trying
9:26
How to make Roasted Chicken የዶሮ አሩስቶ
9:38
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 22 М.
Ethiopian Burger በርገር አሰራር
5:15
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 8 М.
Funny Fails 🤭🤭🤣 #failsvideo #shortsfails #funnyfails  #fails .
0:52
How Can parents love their children equally? #shorts
0:38
mountainlion5
Рет қаралды 11 МЛН
Малол Келмаса Лайк Босинг
0:12
Муниса Азизжонова
Рет қаралды 4 МЛН
Я не голоден
1:00
К-Media
Рет қаралды 5 МЛН