Yeserge Leta (የሰርጌ ለታ!) NEW! Amharic Full Movie from DireTube 2016

  Рет қаралды 1,741,886

News ET Social

News ET Social

8 жыл бұрын

DireTube Brings You Yeserge Leta (የሰርጌ ለታ!) Movie for the First Time on the Internet | Actor(s) & Actress(s): Solomon Muhe | Enjoy and Comment! This Movies is NEW! Watch the Amharic Full Movie from DireTube 2016 | DireTube is the Largest online Media in Ethiopia Since 2008
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "Kaleab Mulugeta - Enja Semonun (እንጃ ሰሞኑን) ❤ New! Ethiopian Music Video 2017"
• ETHIOPIA - Kaleab Mulu...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 1 700
@eyrusalematenu153
@eyrusalematenu153 8 жыл бұрын
ፌቡ ለአባቷ ያላት ክብር በጣም ደስ ይላል ....ክብር ለአባቶቻችን !!
@fijxufijdjj8747
@fijxufijdjj8747 2 жыл бұрын
Mmmmmmm
@fijxufijdjj8747
@fijxufijdjj8747 2 жыл бұрын
Mmm
@biryealayu3001
@biryealayu3001 Жыл бұрын
👍
@zinatadam7218
@zinatadam7218 2 жыл бұрын
ፍቅር በፊልም ብቻአደለም አላህ ያለ ቀን ለናተም ያድላቺኋል የመዳም ቅመሞቺ
@user-ee3fe4ci4r
@user-ee3fe4ci4r 4 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤
@user-ke2wq5qb1l
@user-ke2wq5qb1l 10 күн бұрын
አሜን🎉🎉
@user-sz4cm7ih3j
@user-sz4cm7ih3j 8 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል እኔ ግን እውነተኛ ፍቅር ሁሌም ይናፍቀኛል
@sawa8227
@sawa8227 9 ай бұрын
🙏🙏🙏
@SaraSara-os9lj
@SaraSara-os9lj Жыл бұрын
ዋው በጣም ደስየሚል ፊልምነው በወላጆች ችግር ልጆች መቀጣት የለባቸውም ዋውነው ያምራል።ፍቅር ያሸንፋል።
@onelove1549
@onelove1549 8 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በርቱ .ዩኒዬ ቆንጆ ስወድህ እኮ ሰሎምን በጣም ነው ማደንቅህ
@amarechmeryabrbemery5948
@amarechmeryabrbemery5948 8 жыл бұрын
ውውውውውውውይይይይይይይ እንዴት ደስ አንደምትሉ የኢትዮጲያ አምላክ ይጠብቃችሁ አርቲስቶቻችን በጣም ነው የማደንቃችሁ የምወዳችሁ ኑሩልኝ
@asmaali9781
@asmaali9781 6 жыл бұрын
AmarechMery AbrbeMery y
@hhdhud6655
@hhdhud6655 5 жыл бұрын
ወይኔ ኮመንት ማንበብ እንደኔ የሚመቸው ላይክ ግጩኝ
@tihutyirgu8083
@tihutyirgu8083 8 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል በእውነት እኔ እየተከታተልኩ መጨረሻ አካባቢይ እንባ እየተናነቀኝ ነው የጨረስኩት በእውነት "ፍሬውን የጠበቀ በለሱን ይበላል"እንደሚባለው ሁሉ መስዋት የተከፈለበት ፍቅር እንዴት ደስ ይላል ግን ስንቶቻችን ነን በትእግስት ይህን ሁላ ልናልፍ እምንችለው
@mamalove4226
@mamalove4226 6 жыл бұрын
Tihut yirgu በለሡን የጠበቀ ፍሬውን ይበላል
@yordiwndmu4121
@yordiwndmu4121 6 жыл бұрын
Iwnt al inam tkklgna fqr algn igna raschn nn lfqr yltzgajnw
@haimanotasaye925
@haimanotasaye925 5 жыл бұрын
በለሱን የጠበቀ ፊሬውን ይበላል መሰለኝ ማሬ የሚባለው
@eskeeskelove9100
@eskeeskelove9100 7 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ደስ ይላል እውነተኛ ፍቅር ማለት ሁሌም ይቅር ባይ ነው
@wyna.zarabesakmotkoezezew8292
@wyna.zarabesakmotkoezezew8292 7 жыл бұрын
Eske Eske Love wawww betam aref new
@wyna.zarabesakmotkoezezew8292
@wyna.zarabesakmotkoezezew8292 7 жыл бұрын
temsegan amlaka
@odenaglow69
@odenaglow69 8 жыл бұрын
በጣም.ያምራልፊልሙ.ኩሜንት.የምስጡ.እባካችሁ.ሳታዩ.ዝብላችሁ.አለፍልፉ.የመጨረሽው.አያምርም.ያላችሁት.እዲለያዩ.ነበር.ፍቃዳችሁ.አርበናታችሁ.አስተውሉ.በተለይ.እኔ.የመጨረሽው.በጣም.ነውደስያለኝ
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 2 жыл бұрын
ሰለሞን ሙሄ ያለበት ፊልሞች ይመቹኛል😘😘😘👌👌👌
@fikerabe4107
@fikerabe4107 2 жыл бұрын
Always
@user-eq2yb1pp8s
@user-eq2yb1pp8s 6 ай бұрын
በጣም ❤
@hirutberaki8561
@hirutberaki8561 5 жыл бұрын
Solomon is my fav actor ,he is so natural and has sense of humor
@sweet.b-k6697
@sweet.b-k6697 8 жыл бұрын
ድሬዎች እናመስግናለን ስልዬ ምርጥ ስው በጣም ያምራል
@ekramabdu4358
@ekramabdu4358 8 жыл бұрын
ምንም አይልም. ግን ሁሉም ፊልም ላይ መጀመሪያ ጥሩ ፍቅር ያሳልፋሉ.ከዛ ይጣላሉ ትንሽ ቆይተው. ይታረቃሉ አለቀ። ቅቅ እኔ በግሌ እንደ ረቡኒ ተመስጬም ደጋግሜም ያየሁት እስካሁን አላስታውስም
@darasou2184
@darasou2184 6 жыл бұрын
Ekram Abdu አአአአአአአአ
@user-tu6uz9dg2b
@user-tu6uz9dg2b 6 жыл бұрын
Ekram Abdu ልክ ብለሻል አውነት አኔእማ ሆድ ቆሰለ
@user-hj3vk3cp7u
@user-hj3vk3cp7u 6 жыл бұрын
Ekram Abdu እውነት
@user-bu9ms5xe7t
@user-bu9ms5xe7t 6 жыл бұрын
Ekram Abdu ትክክክል ረቡሊ ውስጤ ነው ወላሂ ደጋግሜአይቸዋለሁ
@khalidjimma6714
@khalidjimma6714 6 жыл бұрын
Ekram Abdu arif naw
@user-ky6cv4xd5v
@user-ky6cv4xd5v 7 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል አዝነንቶኝል አመሰግነለው
@zulfaakron4564
@zulfaakron4564 8 жыл бұрын
ዋው በጣም አስደሳች ፍልም ሰልዬ ደስ የምትል ጓደኛ ነክ አ
@tigistalebachew3958
@tigistalebachew3958 8 жыл бұрын
ዋው ምችት ይበላችሁ እንዴት የሚደላ ፊልም ነው ዋው!!!!!
@helenhelen3212
@helenhelen3212 8 жыл бұрын
አሁንስ እኔ ፊልም ማየት ላቆም ነው😥 መጀመሪያ ላይ የሰርጉ ሙዚቃ የፍቅራቸው እንዴት ደስ ይላል እባካችሁ ፍቅርን በፊልም ብቻ እያየሁ ከምቀር እንደናቲ አይነት አፍቃሪ ፈሎጉልኝ
@sosinanegussiegutu3540
@sosinanegussiegutu3540 10 ай бұрын
❤🌹💗💕
@haymihaymi5796
@haymihaymi5796 8 жыл бұрын
ዋው ዋው ዋው በጣም ልብ አንጠልጣይ ነው አይኔን ለማርገብገብ እንኳን አልቻልኩም ፍጥጥጥጥ ብዬ ነው ያየሁት በጣም ደስ ይላል ሶል በጣም ምርጥ ልጅ ነህ እወድሀለሁ ዬኒ ደሞ በጣም አፈቅርሀለሁ አንድ ቀን በአካል እደማገኝህ አምናለሁ ዬኒዬ ቆንጆ ውድድድድድድድድድ ዬኒዬ
@qqwwee232
@qqwwee232 5 жыл бұрын
أعشق الاثيوبيات والاريتيريات والصوماليات الأثيوبيات والاريتيريات أجمل نساء أفريقيا شفشفة الاثيوبيات مزاج وامتاع وابداع وروقان أحب غرور وغطرسة المرأة الاثيوبية
@hananfashionshow5032
@hananfashionshow5032 6 ай бұрын
😂እናመግናለን
@fteeaaabdi2440
@fteeaaabdi2440 8 жыл бұрын
በጣም ያምራል እናመሠግናለው፡፡ 😱😱😱😱😱😱
@nanaabbay4473
@nanaabbay4473 7 жыл бұрын
ውይ አሁንስ ተዋናይ መሆን አማረኝ እውነተኛ ፍቅር በስክሪብት ብቻ ሆነ ወይ ፍቅር ፍቅር እያለ ሰው ያወራል በፊልም ብቻ ሆኖ በካል ጠፍቷል !!!
@jamelajamela8411
@jamelajamela8411 7 жыл бұрын
waw arefe nawe
@zennabyesufali3819
@zennabyesufali3819 6 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍግግ
@lezalezaa3064
@lezalezaa3064 6 жыл бұрын
Nana Abbay enm endahiw
@samiras4124
@samiras4124 6 жыл бұрын
Nana Abbay m
@kokobealemu2275
@kokobealemu2275 6 жыл бұрын
Nana Abbay b
@user-mu6ip8qx1m
@user-mu6ip8qx1m 7 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል በቤተስብ ጥፋት ልጅ አይቀጣም ከምንም በላይ ፍቅር ያሽንፋል ዮኒ ና ሶል ስወዳችሁ የኔ ምርጦች
@user-vo9mk9vx4j
@user-vo9mk9vx4j 3 жыл бұрын
ዋውውውውውውውውው በጣም ኣሪፍ ነው የቆየ ብሆንም ዮኒዬና ሰሌ ስወዳቹሁ❤
@naseematariq2142
@naseematariq2142 2 жыл бұрын
የምራል መጨረሸዉ እራሡ ቀጥሉበት በመልካምነት😍😍😍💋💋💋❤❤❤❤🙏
@user-gf8xg1zd8u
@user-gf8xg1zd8u 6 жыл бұрын
ስሌ ምርጥ♥♥♥
@ababaababa1817
@ababaababa1817 8 жыл бұрын
ዋው ይመቻቹ ምርጥ ፊልም ነው
@user-ce6gy1lv3f
@user-ce6gy1lv3f 8 жыл бұрын
ዋው ደስ የሚል ተመችቶኛል
@mebriyabtwalij891
@mebriyabtwalij891 7 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉ በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት ማሮች
@nesanettefri3605
@nesanettefri3605 8 ай бұрын
❤❤❤
@user-uv1ky2sk9x
@user-uv1ky2sk9x 7 жыл бұрын
ዮኒዬ የኔ ማር 😍😍😍
@fozilovejamma8433
@fozilovejamma8433 8 жыл бұрын
wowwww betam ደስ ይላል ሰርግ ናፈቀኝ
@emuyageremew6323
@emuyageremew6323 8 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ተመችቶኝል ቀጥሉበት tnxs ውድድድድ አድርጋችሁልሁ
@meseretgatahun4392
@meseretgatahun4392 4 жыл бұрын
አሪፍ አስተማሪ ፊልም ነዉ
@genetstegaye7083
@genetstegaye7083 3 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ነው ዮኒ አድናቅህ ኔኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kemisakemisa1802
@kemisakemisa1802 7 жыл бұрын
ውይ አፌ ቁርጥ ይበልላችሁ እደዚህ ያለ ፊልም ነው የምንፈልገው የሚያስጨንቅ አለመስራት ነው በጣም በጣም ሀሪፍ ፊልም ነው
@es-iq3hn
@es-iq3hn 7 жыл бұрын
ናቲ ቆንጆ ስወድክ ደስ የሚል ፊልም ነው
@susua9230
@susua9230 8 жыл бұрын
አረ በጣም ምር ጥ ፊልም ነው ቀጥሉበት እወዳቹአለሁ
@zainabzainab5138
@zainabzainab5138 8 жыл бұрын
ዋውውውውው የኔ ጦጣዎች ምችት ድልት ይበላችሁ በጣም በጣም ተመችቶኛል እወዳችሗለሁ፡፡ ተጨማሪ ሞጥሟጣ ናችሁ
@zekariasalaz3714
@zekariasalaz3714 8 жыл бұрын
bravo mimi betam yastelal hulu nrgeru ye selomon muhe menor enji film aymeslm neber thanks selomon muhe tinish nebs zerabet
@tsf3748
@tsf3748 8 жыл бұрын
betam Arfi film new astamarim new temchegn.thanks
@kewletkewlet538
@kewletkewlet538 8 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ነው ይመቻቹህ
@sabagetachew9
@sabagetachew9 8 жыл бұрын
አሪፍ ፊሌም ነው፡፡ ምን ዋጋለው በፊልም ላይ ብቻ ሆነ ፍቅር😭
@kokimuhamed3784
@kokimuhamed3784 8 жыл бұрын
kkk አረ እኛ ሰፈርም እውነቴኛ ፍቅር አለ
@dadef1130
@dadef1130 8 жыл бұрын
+Keneni Muhamed tadis lani faligalin
@kokimuhamed3784
@kokimuhamed3784 8 жыл бұрын
+DADE F kutrishin laki argi ejish lay tagegnawalesh
@dadef1130
@dadef1130 8 жыл бұрын
+Keneni Muhamed dasylin nabir
@sabagetachew9
@sabagetachew9 8 жыл бұрын
+Keneni Muhamed hahaha bfete nte aderashahine lol
@user-in2qj5ip8y
@user-in2qj5ip8y 8 жыл бұрын
betam arif new all of thank you
@zebemayadnew1659
@zebemayadnew1659 8 жыл бұрын
fikr gn edezh bhon mn neberbet betam desi ylal enamesegnalen betam drawech tnx
@frequentgalgasihvhh1560
@frequentgalgasihvhh1560 8 жыл бұрын
Arif new sellomon muhe hulem endasakegn
@nicesami5503
@nicesami5503 8 жыл бұрын
ዋው
@user-im6ul1hi9x
@user-im6ul1hi9x Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው
@iloveyouallah9338
@iloveyouallah9338 6 жыл бұрын
ፍቅር በቱርክ ፊልም ነበር ሚያምረው አሁን ደሞ በሀበሻ ተጀመረ መፀረሻው ዋውውውው ነው ይመቻችሁ
@ruthnega2202
@ruthnega2202 8 жыл бұрын
ደስ ይላል በርቱ እናመሰግናለን
@ilahailaha4372
@ilahailaha4372 4 жыл бұрын
ፍልም
@ekrammohamud4568
@ekrammohamud4568 8 жыл бұрын
ኡፋፋፋፋ እውነተኛ ፍቅር ያለው የት ነው ........ብቻ ናቲየ አድናቂክ ነኝ
@asteraba3896
@asteraba3896 8 жыл бұрын
wowwwwww betam arife asazagi ena temeretawi yhone nw. betam enamsegenale beretu fikere nachu
@zeharaahmed8857
@zeharaahmed8857 6 жыл бұрын
ያምራል ይመቻችሁ
@Ghh-mt5bj
@Ghh-mt5bj 8 жыл бұрын
ዋው.በጣምአሪፍ.ንው
@user-ko7eu2ei7b
@user-ko7eu2ei7b 6 жыл бұрын
እናመሸግናለን
@btolasaloveyou2116
@btolasaloveyou2116 6 жыл бұрын
wowwww batami arifinewi bartu yamirali ayi fikiri 😭😭😍😘😚😍😍👍👌👌yimachachu
@firahyewotyilema7628
@firahyewotyilema7628 8 жыл бұрын
wowww betam arifi new biretulen enameseginalen
@mdomohammd4692
@mdomohammd4692 8 жыл бұрын
wawww betam aref naw
@hanibelaybelay4033
@hanibelaybelay4033 8 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ሶል ስወድክ እኮ😍😘
@user-xy3fz2uq3c
@user-xy3fz2uq3c 4 жыл бұрын
እኔም
@SamsungSamsung-hm3uw
@SamsungSamsung-hm3uw 2 жыл бұрын
ያምራል በርቱ ❤️❤️❤️❤️❤️
@zabebaadam2645
@zabebaadam2645 6 жыл бұрын
መጨርሻው ይምራል ዋውውውውውውውው
@Eyob797
@Eyob797 8 жыл бұрын
ፍቅር ያሸንፋል። መጨረሻውም በጣም ደስ ይላል።
@abba6shijazi602
@abba6shijazi602 5 жыл бұрын
Slam....woyinset
@saratigray2995
@saratigray2995 8 жыл бұрын
ዋውውውውእንዴት ደስ ይላል እውዳችዋለው የኔ ምርጥ ያገሬ ልጅች
@wintakamal6761
@wintakamal6761 7 жыл бұрын
ጓል ወየንቲ እዩ ሕድሪ ስማእታትና አይነዐብርን
@wintakamal6761
@wintakamal6761 7 жыл бұрын
winta
@tabetsamsong982
@tabetsamsong982 8 жыл бұрын
yetemechegn ababal "እንኩዋን ተማሪ አስተማሪውን አደለም ንጉስ ባርያውን ያፈቅር የለ"betam mirt new tnxs
@vbn4747
@vbn4747 8 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል
@hiwewawarfnewtafes7619
@hiwewawarfnewtafes7619 7 жыл бұрын
waw waw waw arif film new
@user-dg9pk5jl3d
@user-dg9pk5jl3d 7 жыл бұрын
ዋውውውው
@user-kn9yd9sz5c
@user-kn9yd9sz5c 8 жыл бұрын
ዋው...... ጅማሬውም ፍጻሜውም ያማረ በጣም አሪፍ ትወና i love it
@haimanotasaye925
@haimanotasaye925 5 жыл бұрын
በጣም ያምራል በ2007አይቸዋለሁ
@user-gy6rv2kk9k
@user-gy6rv2kk9k Жыл бұрын
ዋዉ የለለነዉ ተመስጨያየሁት በተለይመጨረሻላይ ልጁ 😉
@user-gi2mw3sq5k
@user-gi2mw3sq5k 8 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ነው በርቱ
@kayryawonidimu4288
@kayryawonidimu4288 2 жыл бұрын
ሢታምሩ።አለህ።የግዘቹ❤❤
@arsimaarsima5214
@arsimaarsima5214 7 жыл бұрын
ወይ ፍቅር ፊልም ላይ ብቻ ሆኖ ይቅር
@hanadiallawi6875
@hanadiallawi6875 5 жыл бұрын
Kkkkkkk
@user-mz4jw7tc7z
@user-mz4jw7tc7z 4 жыл бұрын
@@hanadiallawi6875 ሸሸ
@mesetawetyagatilejijesusis9666
@mesetawetyagatilejijesusis9666 2 жыл бұрын
ዋው ሰያምር በተለይ መጨረሻው አሰለቀሰኝ ደግሞም አሰደሰተኝ
@alemgirma3611
@alemgirma3611 6 жыл бұрын
በጣም የሚደንቅ ነው። ልዩ
@kewletkewlet538
@kewletkewlet538 8 жыл бұрын
ዋው ይመቻቹህ በጣም አሪፍ ነው
@anteneh5499
@anteneh5499 8 жыл бұрын
እናመሰግን አለን
@hamed1601
@hamed1601 7 жыл бұрын
ዋውዋው በጣም ያምራል😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊💙💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
@monirhossainmonirhssain9215
@monirhossainmonirhssain9215 4 жыл бұрын
ዋውው 😭😭😭😭😭😭😭 የውንት 💔💔💔 በንባ ነው ይጭርስኩት የኔ ሕውት መስልኝ
@elsa1026
@elsa1026 7 жыл бұрын
wow adankuachu ba mahal dabirogn nebere fikr bizu wuta wurad alaw gin nitsu fikr tamo !moto Enkuan hiyaw yihonal
@fikerabebaw9205
@fikerabebaw9205 8 жыл бұрын
በጣም ያምራል እውነት ወይ ሴት ልጅ ዛሬ ገና ይቅረታ ስጠይቅ አየው ለማንኛውም ያምራል ቀጥሉበት ጦጣ
@Kuwait-kq7ve
@Kuwait-kq7ve 8 жыл бұрын
Wow betaaaaaam desssssss yilal arif film nw beritu! !
@hdhhemdnhdh3604
@hdhhemdnhdh3604 8 жыл бұрын
woooooow filem belo zeme new bertu♥♥♥♥
@HanaHana-bv1ho
@HanaHana-bv1ho 7 жыл бұрын
ሰርግ ሲሉኝ መቸም ነፍሴነዉ ልየዉ እስኪ
@user-iu5vz2ud9j
@user-iu5vz2ud9j 7 жыл бұрын
Hana Hana 😄😄😄😄😄
@user-zc7yi7md7y
@user-zc7yi7md7y 6 жыл бұрын
+ፍቅሬ እወድህ አለሁ gshjfhb almayahmd974; ahmed0062035 almayahmdrfhgģghjhhhhhghhhgkitdgjt n c
@user-zc7yi7md7y
@user-zc7yi7md7y 6 жыл бұрын
+ፍቅሬ እወድህ አለሁ gshjfhb almayahmd974; ahmed0062035 almayahmdrfhgģghjhhhhhghhhgkitdgjt n c
@ze8865
@ze8865 6 жыл бұрын
Hana Hana enem endanch serg yalebet film nebese new
@abushabush812
@abushabush812 6 жыл бұрын
ሞክሪዉ እስኪ ልሞክረው አይባልም ታዳያ ክክ
@user-fi9fn3xt9l
@user-fi9fn3xt9l 7 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን
@mohammedahmad8836
@mohammedahmad8836 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር እረኛዬ ነው እግዚአብሔር እረኛየ ነው
@adrisabess1885
@adrisabess1885 4 жыл бұрын
This is absolutely this generation pay the price because off the past. God help the coming generation to be learn with this. A lot off emotionally challenged story. Thanks.
@lulumhammed4796
@lulumhammed4796 6 жыл бұрын
ሰለሞን ያለበት ያምራል ሰቆጣ አላማጣ ክክክ አለ እውነቱን ነው
@nardosnardiyeabatalij785
@nardosnardiyeabatalij785 8 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው ግን ስልችት ያለኝ ነገር አባት ያለናት አሳደግሁሽ የሚል ፊልምሰለቸኝኝ
@user-mx7ml1hw7s
@user-mx7ml1hw7s 4 жыл бұрын
መብሬ
@user-mx7ml1hw7s
@user-mx7ml1hw7s 4 жыл бұрын
መብት
@shwayeabebeshwayeabebe7466
@shwayeabebeshwayeabebe7466 4 жыл бұрын
በጣም በዚህ አለም ያለችን እናት በፊልም ጨርሰዋታል
@hiymanotethiopia6138
@hiymanotethiopia6138 7 жыл бұрын
ዋውውው ምርጥ ነው የኔ ምርጦች
@kidiyetuluweyala2173
@kidiyetuluweyala2173 6 жыл бұрын
Wow zis meve forver your ander esetand Ethiopia love you mis you mor mor Ethiopia
@user-yc4fz8gs7j
@user-yc4fz8gs7j 8 жыл бұрын
ዋው በጣም ዴሥ ይላል
@aneshaabc1997
@aneshaabc1997 6 жыл бұрын
ለሁሉም ጊዜ አለው! ጤና ይስጥልኝ
@user-ec7wj7ky4s
@user-ec7wj7ky4s 7 жыл бұрын
አሪፍ ነው በተለይ ሰለሞን ሙሄ በጣም አሳምሮታል
@user-gz9mz8xp4y
@user-gz9mz8xp4y 6 жыл бұрын
ዋውዋው እናመሰግናለን
@toybaoumer274
@toybaoumer274 7 жыл бұрын
ምርጥፊልም
@koli6628
@koli6628 8 жыл бұрын
wowww
@jemalseid4708
@jemalseid4708 8 жыл бұрын
its so amazing ilove it
@user-cp3uq9hk6j
@user-cp3uq9hk6j 7 жыл бұрын
ፍቅር ያሸንፋል ዋው ደስ ሲል
@alewyaousman8522
@alewyaousman8522 7 жыл бұрын
nice one
@user-sk4gm6qd1y
@user-sk4gm6qd1y 8 жыл бұрын
ዋው ልዩ ነው።
@rvanweelden5
@rvanweelden5 7 жыл бұрын
ɷ I Havee Watched Thiss Movie Leakedd Versionnnn Heree : - t.co/SjZpZXw5gt
@yemaryamljiinegiloveyougod5615
@yemaryamljiinegiloveyougod5615 7 жыл бұрын
Mercy Eyob wow
@user-nd6cr3cf5s
@user-nd6cr3cf5s 7 жыл бұрын
በጠምደሠይል አመሰግናለሁ ።
@user-nd6cr3cf5s
@user-nd6cr3cf5s 7 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ እና ፍቅር
@celltech3296
@celltech3296 7 жыл бұрын
+رحمጤና ይስጥልኝ ه አመሰግናለሁ 3 ነው ።
@helenshewaye9288
@helenshewaye9288 8 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፈ ነው እናመሠግናለን
@dxdx3707
@dxdx3707 4 жыл бұрын
ደሥሥል
@user-hk7kj9xq2u
@user-hk7kj9xq2u 6 жыл бұрын
በጣምያምራል
@meseretyemen7289
@meseretyemen7289 8 жыл бұрын
በጣም የሚያምር ፊልም ነው ቡዙ ፊልምላይ ወንድ ነው ይቅርየሚጠይቀው አህንግን ሴት ይቅርታ ጠየቀች ወይጦጢት ኑሮ በዘዴ ነው፡፡
@kerrya2128
@kerrya2128 5 жыл бұрын
love this movie I really enjoyed it ♥️🌹💞💕
Yekoshe Lij -  Ethiopian Movie - (የቆሼ ልጅ ሙሉ ፊልም) 2016
1:32:23
New Ethiopian Movie - Saneteyay (ሳንተያይ) 2016 Full Movie
1:21:58
Arada Movies
Рет қаралды 1,3 МЛН
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 13 МЛН
ወደ ቤት ሙሉ ፊልም - Wedebet Full Ethiopian Movie 2020
1:19:34
Yam Habesha Entertainment
Рет қаралды 469 М.
Himeme (ህመሜ) New Ethiopian Movie from DireTube Cinema
1:38:14
DireTube
Рет қаралды 1,5 МЛН
Bale Gize (ባለ ጊዜ) Ethiopian Movie from DireTube Cinema
1:29:33
News ET Social
Рет қаралды 733 М.
አራተኛ Ethiopian Movie Arategna - 2018 ሙሉፊልም
3:02:12
Arada Movies
Рет қаралды 1,1 МЛН
Dynamite (ዳይናማይት) Latest Ethiopian Movie from DireTube Cinema
1:26:48
Waka waka #4 🤣 #shorts
0:15
Adani Family
Рет қаралды 14 МЛН
Бушмен и бабуин. В поисках воды.
0:42
BERMUDA
Рет қаралды 10 МЛН
DO YOU HAVE PARENTS LIKE THIS?
0:19
dednahype
Рет қаралды 43 МЛН
This or That 🛍️
0:52
A4
Рет қаралды 9 МЛН
Дымок или Симбочка?? 🤔 #симба #симбочка #mydeerfriendnokotan
0:19
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 1,8 МЛН