No video

🔴 አዲስ ዝማሬ " ተናገር አለኝ " | Tenager Alegn | ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ (Official Video )

  Рет қаралды 3,832,795

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

8 ай бұрын

🔴"ልቦናዬ ያውጣ" የሚለው ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የዘመረው ከ18 Million + እይታ ያገኘውን ዝማሬ በዚህ ሊንክ ያገኙታል ::
👇 👇 👇
• አዲስ ዝማሬ "ልቦናዬ ያውጣ" ሊቀ ...
🔴 በማኅቶት ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡፡
👇 👇 👇
bit.ly/3C2YHGp
አዲስ ዝማሬ " ተናገር አለኝ " | Tenager Alegn | ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ ‪@-mahtot‬

Пікірлер: 773
@tadewos23
@tadewos23 8 ай бұрын
ገመና ሸፋኝ ኪዳኔ😍አማኑኤል አባቴ❤ አቢዬ እጅግ ውብ ዝማሬ። ሁሌ ከፍ ከፍ
@AynalemEthiopia
@AynalemEthiopia 8 ай бұрын
ያንተም መዝሙር እኮ ተሰምቶ አይጠገብም ❤🙏
@RomanGenet
@RomanGenet 8 ай бұрын
ያንተም ዝማረ ድንቅ ነው ውድሜ❤❤❤❤❤
@KekemMulat
@KekemMulat 8 ай бұрын
​@@AynalemEthiopia🤣🤣🤣🤣
@EteneshMengistu
@EteneshMengistu 8 ай бұрын
​@@AynalemEthiopia😊😊😊😊❤
@EteneshMengistu
@EteneshMengistu 8 ай бұрын
😔
@senaitmehari436
@senaitmehari436 3 ай бұрын
I am from Eritrea and love Ethiopian mezmur. Especially this song touched my heart I cry every time I listen to it. Jesus died for us all so we don’t perish, his love and mercy is endless.❤️❤️
@Black-lioness
@Black-lioness 2 ай бұрын
What has to do your nationality.. worship without seizing…👏🏾
@BetiLakew-x9j
@BetiLakew-x9j 5 күн бұрын
Not song it's mezmur
@hanazenebe6366
@hanazenebe6366 8 ай бұрын
ፀጋው ሞልቶ ይፍሰስብህ ዲያቆን በምስክርነትህ ምርኮ ይብዛለት 🥺
@user-wy7kd3cp5w
@user-wy7kd3cp5w 8 ай бұрын
❤❤❤❤🎉
@nigatuag5291
@nigatuag5291 3 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@user-yz8dt9uh9h
@user-yz8dt9uh9h 8 ай бұрын
"ተናገር አለኝ መስክር ተናገር አለኝ ዘምር ለቀራኒዮ ውለታ አርምሞ የለም ዝምታ ለመድኃኒአለም ውለታ አርምሞ የለም ዝምታ አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ዘማሪ ወንድማችን አቤል
@galxya1162
@galxya1162 7 ай бұрын
ተናገር አለኝ መስክር ተናገር አለኝ ዘምር ለቀራንዮ ዉለታ አርምሞ የለም ዝምታ ለመድኃኒአለም ዉለታ አርምሞ የለም ዝምታ❤
@SamiEmshaw
@SamiEmshaw 2 ай бұрын
ተናገርአለኛ
@meherat938
@meherat938 8 ай бұрын
ለቀራንዮ ውለታ አርምሞ የለም ዝምታ :: የኔ ቤዛ ስለ እኔ የዋልክልኝ ውለታ ሁሉ እለት እለት በአንገቴ የተሸከምኩት ፍቅርህን በልቤ ሳልልኝ እለት እለት እንዳስበው ፍቃድህ ይሁን የመስቀሉን የቀራኒዮን ውለታ በልቤ ፀላት ፃፍልኝ አሜን:: አቤላ የጌታ ፍቅር ይብዛልህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@melatnigussie6436
@melatnigussie6436 8 ай бұрын
ዓሜን።
@user-bz6nw4bz3t
@user-bz6nw4bz3t 6 ай бұрын
ጸጋና መታደል እንዲ ነው መዝሙሮቹ ሁሉ የሚገርም ነው ስለመቤታችን የዘመርከው ሁሉ ስሰማው ይገርመኛል ሁሉም ድንቅ መዝሙር እድሜ ከጤና ይስጥህ ዝማሬ መላክ ያሰማልን
@Iyob-21
@Iyob-21 8 ай бұрын
በእውነት ቃላት የለኝም ወንድማችን ❤❤❤ ከጣእሙ ብዛት የተነሳ አጥንትን የምያለመልመዉን የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን አገልግሎትህን እድሜ ያርዝምልን❤❤❤
@zemarideaconsamsonnegash5941
@zemarideaconsamsonnegash5941 8 ай бұрын
ስለሱ ውለታ መች ዝም ማለት ይቻላል ለክብርህ ምስጋና ስለምታቆመን ተመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አቤላዬ ❤
@RomanGenet
@RomanGenet 8 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤
@hdlidet
@hdlidet Ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@user-hl7pw4fp6j
@user-hl7pw4fp6j 7 ай бұрын
ይሄ ነው ያቆመኝ በፊቱ ወሰን የሌለው ምህረቱ🙏🙏❤❤😥
@bezicho
@bezicho 8 ай бұрын
Congratulations To Mahtot Tube For 1milon Subscribers💜 ማርያምን ይቺን ቀን በጣም በጉጉት ስጠብቃት ነበር ነፍስን የሚያለመልም እነዚህን የመሰሉ የነፍስ ምግብ የሆኑ መዝሙሮችን የሚያቀርብልን እስከዛሬ ድረስ 1 ሚሊዮን ባለመግባቱ በጣም ይገርመኝ ነበር ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር አምላክ ክብሩን ይውሰድ 🙏🏾❣️💒🥰💜🙏🏼 Let's Go To 2 Million Subscribers💕
@-mahtot
@-mahtot 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን::
@bezicho
@bezicho 8 ай бұрын
​@@-mahtotአሜን የእግዚአብሔር በረከት በቤታችሁ በስራችሁ ይግባ በርቱልን🙏🏾❣️💒🥰💜🙏🏼
@mekdesmekeds1884
@mekdesmekeds1884 8 ай бұрын
ተናገር አለኜ ዘምር(2) ለቀራኒዮ ውለታ አርምሞ የለም ዝምታ ለመድኃኔአለም ውለታ አርምሞ የለም ዝምታ በእውነት ከጣእሙ ብዛት የተነሳ አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን❤❤❤❤❤
@user-zf4we6hf7s
@user-zf4we6hf7s 6 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን ፀጋውን ያብዛል አቤት መንፈሴ ታደሰች ነፉሴ አሴትን አደረገች ዘመንህ ይባረክ አጥንት የሚያለመል ዝማሬ ነው❤ ብሰማ ብሰማ አልጠግበው ብያለሁ🎉❤ ዘማሪ አቤል መክብብ ሺ አመት ኑርልን❤
@emuemu8333
@emuemu8333 8 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን፫❤ ቸሩ እግዚአብሔር ይህ ድጋይ ልቤን ይመልስልኝ 😢😢
@yodaheyoo-18
@yodaheyoo-18 3 ай бұрын
ተናገር አለኝ መስክር ተናገር አለኝ ዘምር ለቀራኒዮ ውለታ አርምሞ የለም ዝምታ ለመድኃኔዓለም ውለታ አርምሞ የለም ዝምታ...🙏🙏🙏ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን🙏
@user-ik2hv6bm5u
@user-ik2hv6bm5u 8 ай бұрын
ዘማሪ አቤል መዝሙሮችህ ህይወቴ በብዙ ቀይረውታል። እግዚያብሔር የአግልግሎት ዘምንህን ይባርክልህ በቤቱ ያጽናህ
@marya4461
@marya4461 3 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያስማልን 🙏🏽☦️🙏🏽💝☦️💝 አሜን አሜን አሜን
@tizitabehrnu9709
@tizitabehrnu9709 8 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ይሰማልን እግዚአብሔር በፀጋ በዕድሜ ይጠብቅልን👏👏👏👏🎤🎤🎤🎤🍀🍀🍀🍀❤❤
@thionfisha7111
@thionfisha7111 8 ай бұрын
ዝማሬመላእክት ያሰማልን ወድማችን ፀጋውን ያብዛልህ የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን
@firetariku3327
@firetariku3327 8 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን መድሃኒያለም በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በቤቱ ያፅናልን
@user-mh3qo9qs8d
@user-mh3qo9qs8d 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን አሜን አልልልልል ❤
@leulnegash2954
@leulnegash2954 8 ай бұрын
ተናገር አለኝ መስክር ተናገር አለኝ ዘምር ለቀራንዮ ውለት አርምሞ የለም ዝምታ ለመድኃኔዓለም ውለታ አርምሞ የለም ዝምታ🙏
@user-rt3hp3ih3m
@user-rt3hp3ih3m 4 ай бұрын
🖤⛪️🖤🙏ተናገር አለኝ መስክር 🙏🖤⛪️🖤 ተናገር አለኝ ዘምር ለቀራኒዮ ውለታ አርምሞ የለው ዝምታ 🙏🖤⛪️🖤ለመዳንያለም🙏 ውለታ አርምሞ የለም ዝምታ🙏🖤⛪️🖤 አሜን ዝማሬ መላክ ያሰማልን😥
@mebaqueen1170
@mebaqueen1170 4 ай бұрын
እጆቹን እዩት በእምነት ቆስለ ሊሰጠኝ ሒይወት በዚያ ታትሞ ውበቴ እየሱስ ለኔ ብርታቴ 😢 በእውነት ወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ያርዝምልህ ግሩም ዝማሬ ነው እወዳቸዋለሁ ሙሉ ዝማሬዎችህን
@-mahtot
@-mahtot 4 ай бұрын
ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@YosafeMhamed
@YosafeMhamed 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤😢
@beli905
@beli905 4 ай бұрын
ፀጋው ከዚህ በላይ ብዝት ይበልል ውዱ ወንድማችን😘😘😘😘
@-mahtot
@-mahtot 4 ай бұрын
ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@user-cd8fw6km7f
@user-cd8fw6km7f 6 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወድማችን አቤል 🙏🥰 የኔ ጌታ የድንግል ማርያም ልጅ ተመሰገንልኝ የኔ አባት 😢 ደሲ የሚል ዝማሬ 🥺🥰🥰🥰
@user-lc2mu8fk6s
@user-lc2mu8fk6s Ай бұрын
ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን በቤቱ አጽንቶ አኑርህ ጥኡም ዝማሬ
@selestmedia
@selestmedia 8 ай бұрын
በዕንባ ተሞልቼ ነዉ የሰማዉት እርጋታህ የእዉነት በተመስጦ ቀራንዮ አድርሶን ነገረ ሥጋዌን እንድናስብ ያደርገናል!! የመላዕክትን ዝማሬ የጠቢባንን ጥበብ የሊቃዉንትን ምስጢር የድንግል ማርያም ልጅ መድኅን ዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ይስጥልን! ማኅቶት እንኳን ደስ አላችሁ 1M❤
@maregewuneta5376
@maregewuneta5376 8 ай бұрын
ሰው የመሆኔ ምስጢሩ የማይለወጥ ነው ፍቅሩ የገባኝ እውነት በምድር ላይ ፍቅር ነው ጌታ ኤልሻዳይ 😢 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-pu3cn5qh8k
@user-pu3cn5qh8k 6 ай бұрын
አንደበትህን አይቀይርብህ ፈጣሪ ድንግል ትጠብቅህ ከህይወቴ ጋር የተገናኘነው ያንተ መዝሙሮች
@user-kt8bb3uy2p
@user-kt8bb3uy2p 3 ай бұрын
አሜን። በጣም ደስ አለ ተመስገን የነ ጌታ። ቃል ህይወት ያሰማልን። አግልግሎት ዘመኑ እግዚአብሔር ይባረክ ፡ዕድሜና ጤና ይስጥ ወንድሜ። ተናገር አለ።
@misrach2350
@misrach2350 7 ай бұрын
አሜንውንድማችን፣ዘማሪአቤል፣ዝማሬመላእክት፣ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውንያብዛልክ፣ሰምቸ፣የማልጠግበው፣መዝሙር😢😢 ሞተን፣የሞትክልኝ፣ገበናሸፋኝ፣ኪዳኔእየሱስ፣በለውሌታዬ💋💋💋💋💋⛪⛪⛪😭😭
@esayasmitiku9784
@esayasmitiku9784 4 ай бұрын
አንተ ሁሌም focus እሡላይነው እሡ የተጠጋ ደሞ ምንግዜም ቢመራም ባለድል ነው እና እንደዚ የምታመሠግነው ጌታ አብዞቶ ይባርክህ ገና እንትዘምርለት ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይሥጥህ ባርኬሀለሁ🙏
@FikruTsegaye-et8dg
@FikruTsegaye-et8dg 7 ай бұрын
ጌታ ይባርክ። ጌታ ኢየሱስ የሰራልንን ስራ ዝም ማለት አይቻልም። የኢየሱስን ስራ ለአለም ሁሉ መመስከር አለብን።
@dawitmulugeta947
@dawitmulugeta947 7 ай бұрын
❤️❤️❤️
@tube-vs6rd
@tube-vs6rd 8 ай бұрын
እኔም ያደረገልኝ በአርምሞ አልይዝም አድቀን መሰክራለሁኝ እናትና ልጁ የጭንቀቴየ ደርሰውልኛል ❤
@amichieprouderi2208
@amichieprouderi2208 5 ай бұрын
Who is like me when you listen this feel happy and deep inside sad .,, kalezimarw yasemalin 🤲🏽🤲🏽🤲🏽🇪🇷
@fekerfeker-or2kf
@fekerfeker-or2kf 8 ай бұрын
ዘማሪ መላክት ያሰማልን አገልግሎት ዘመንህንይባረክ ፍቅር🥰🥰❤💞💞💞💓💓💓🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@user-wd6pe7lk3f
@user-wd6pe7lk3f 8 ай бұрын
ዲ/ን አቤል ዝማሬ መላእት ያሰማልን❤❤❤
@Eyerus-bx5uy
@Eyerus-bx5uy 8 ай бұрын
le keranigo wleta armmo yelem zmta ..........❤❤❤
@user-xz3wk7zx1e
@user-xz3wk7zx1e 8 ай бұрын
ለኛ የተከፈለው ዋጋ ከባድ ነው 😢 ወንድሜ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን❤❤❤
@mariyam..enate21
@mariyam..enate21 6 ай бұрын
በእውነት አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባቴ 🌻👏ቸሩ መድኃኒአለም ከዚህም በላይ ጸጋው በረከቱ ያድልልን ። የአገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልን ይባርክልን 🌻👏❤
@mihrethailu2488
@mihrethailu2488 8 ай бұрын
ለቀራንዮ ውለታ አርምሞ የለም ዝምታ🙏🙏🙏
@AberuAberu-mq8gh
@AberuAberu-mq8gh 8 ай бұрын
ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን🙏 በጽሎታችሁ አስብኝ እስኪ ኦርቶዶክሳውያን ክርስቲያኖች ወለተ ኢየሱስ ብላችሁ ውስጥ ሰላም አጥቷል😢😢😢
@elroitube27
@elroitube27 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ አይዞሽ የበገና ዝማሬዎችን አዳምጪ
@user-sh5tu8bi1e
@user-sh5tu8bi1e 8 ай бұрын
የቀራንዮ ውለታ አርምሞ የለም ዝምታ ተናገር አለኝ አቤልዬ ጸጋው ይብዛልህ❤❤❤
@user-mp4cf5ub3l
@user-mp4cf5ub3l 7 ай бұрын
ለመድሀኒያለም ክብር ምስጋና ይሁን። ዝማሬ መልዕክት ያሰማልን።❤
@ferysalm613
@ferysalm613 8 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እውነት ነው የቀራኒዎ የመዳኒያለም ውለታው ❤❤❤
@user-hj1xd8rr1t
@user-hj1xd8rr1t Ай бұрын
በእምነታችን እንፅና የተዋህዶ ልጆች
@asterkelemu8
@asterkelemu8 7 ай бұрын
አጥንት የሚያለመልም የቅዱሳን መላእክትን የቅዱስ ዳዊትን ዝማሬ ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤️✝️💟
@tigistfenta2003
@tigistfenta2003 8 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🥰
@hometube8205
@hometube8205 8 ай бұрын
አጥንትን የሚያለመልመውን የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ❤❤❤
@user-qt9uj6sh6b
@user-qt9uj6sh6b 5 ай бұрын
ዘማሪ አቤል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ነብስን የሚያለምልም ድንቅ መዝሙር እድሜ ጤና ይስጥህ የተደገፍከው ያመንከው የምትዘምርለት የድንግል ማርያም ልጅ መድሀኒያለም ያሰብከውን ጨምሮ ጨማምሮ ያሳካል አርአያ ያርግህ አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@WeleteHana
@WeleteHana 8 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 😢😢😢😢እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ቀን ለሰጠን አምላክ😢😢😢❤❤
@mekonnenashgera2035
@mekonnenashgera2035 8 ай бұрын
❤😢
@user-yk8mw3jw8v
@user-yk8mw3jw8v 6 ай бұрын
Zmare melakt yasemalen bewunet atnt yemalemelm mezmur new wendemachen ❤❤❤
@dawitmulugeta947
@dawitmulugeta947 7 ай бұрын
ኢየሱስ ጌታ እንደሆነ እንመሰክራለን ❤️ ለስሙም እንሰግዳለን ❤️ ክብር ለፈጣሪ ኢየሱስ 🙏
@mekidestesfaye2609
@mekidestesfaye2609 6 ай бұрын
ክብር ምስጋና ይግባው ልብን የሚስደስት ዝማሬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን
@RodiBehailu
@RodiBehailu 8 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hilinacheru28
@hilinacheru28 6 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሆን ይባርክ🙏
@yebralembelete8497
@yebralembelete8497 8 ай бұрын
ዝማሬ መላክ ያሰማልን መንግሰተ ሰማያት ያውረሰልን❤️❤️🙏🙏🙏
@mekdsemekdse6829
@mekdsemekdse6829 3 ай бұрын
ዘማሪ አቤል በመዝሙሮችህ ህይወቴ ተቀይሯል እኔጃ ሳልሞት በፊት ባገኝህ ደስ ይለኛል በጣም እወድሀለሁ እድሜና ፀጋ እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥህ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@firehiwotgetahun8160
@firehiwotgetahun8160 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤፨
@user-wv9rn4wn8b
@user-wv9rn4wn8b 8 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር በፀጋ በዕድሜ ይጠብቅልን 🙏🥰🥰🥰
@mahitabeke
@mahitabeke 3 ай бұрын
ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ የከፈለው ሁሉ ለኛ ነው ያን ሁሉ መከራ የተቀበለው ኢየሱስ
@hirutyilma3488
@hirutyilma3488 Ай бұрын
ኢየሱሰስ የጌቶች ጌታ የንጉሶች ንጉስ የአማልክት አምላክ ነው ሰው የሆነ አምላክ ወልድን ፍቅር ሳበው
@salamabebe1008
@salamabebe1008 8 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፎፎፎ ደሰ የሚል ውሰጥ የሚያሳርፍ መዝሙር የተዋህዶ እንቁ ወንድማችን ዝማሪ መለአክትን ያሰማልን ዘመንክን ይባርክልክ ኑርልን❤❤❤❤❤❤❤
@user-sj3xz1wf2n
@user-sj3xz1wf2n 8 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን
@tinsayetaye1682
@tinsayetaye1682 6 ай бұрын
WOW so good brother ur voice is good😊 ዘማሪ መላእክት ያሰማልን
@TaweenFujairah-tk8dr
@TaweenFujairah-tk8dr 8 ай бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን ኑዉ የተዋህዶ ልጆች ባስ እንስማዉ አለመታደል ሁኖ መዝሙርም ሆነ ስብከት ስሰማ በሀሳብ ጭልጥ ነው እምለዉ ምን ይሻለኝ ይሆን አምላኬ ሆይ በምህረትህ አስበኝ 😢😢😢
@salamonteka
@salamonteka 8 ай бұрын
ለቀራኒዮ ውለታ አርምሞ የለም ዝምታ ❤ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@kb-ks3rc
@kb-ks3rc 2 ай бұрын
much grace ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ and mahtot 😇
@bertukanfekerberhan8907
@bertukanfekerberhan8907 7 ай бұрын
ዲያቆን አቤል መድሀንያለም በቤቱ ያፅናህ እመብርሀንን ሁሉም አላፊ ነው እንወድሃለን ❤❤❤
@Her-maki
@Her-maki 7 ай бұрын
🙏🏽ተመስገን የኛ ኢየሱስ
@melkamumerid827
@melkamumerid827 Ай бұрын
እንዲህ ያሉ የወንጌል ዝማሬዎች ሲበዙ ትውልዱ ሁሉ ከመስማት ወደ ማድመጥ ማስተዋልና መመስከር ይሻገራል። ወንጌል ይለውጣል ። ምድር ሁሉ በክብሩ ምስጋና ትሞላ።
@HanaMekuriya-ip6ix
@HanaMekuriya-ip6ix 2 ай бұрын
ግለሰብ አደለም የፃፈው ሚመቸውን እውነት ተዋህዶ ናት❤❤❤
@BiruktawitHmikel
@BiruktawitHmikel 5 ай бұрын
ሰላም ነው የሚሰማኝ ስሰማው ፋጣሪ አንተ ጠብቀኝ ቅድስ ገብርኤል አባቴ ማንም የለኝም ካንተ በቀር🙏🙏❤❤❤❤
@Medehaneyalem27
@Medehaneyalem27 6 ай бұрын
🥰❤️👑Egzeabehare yemasgan!!!👑🥰♥️💯🩵💚💛💖💙🧡💚💖🩵💛
@rodidi-en2vn
@rodidi-en2vn 3 ай бұрын
ተናገር አለኝ መስክር እናገራለሁ አባቴ ለኔ ያልሆነልኝ ያላደረገልኝ የኔ መድሀኒት ከፍ በልልኝ የኔ አባት
@LidetLidu
@LidetLidu 3 ай бұрын
Ewnet new
@HawiTefere
@HawiTefere 2 ай бұрын
kalehwet yasemaln zemare Melaekt yasemaln yagelglot zemenh ybarek
@abinetworkineh1959
@abinetworkineh1959 8 ай бұрын
አሜን እውነት ነው!!! ኢየሱስ ብርሃን እውነት እና መንገድ ነው!!!! ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ወንድማችን!!!!!
@hirutyilma3488
@hirutyilma3488 8 ай бұрын
amlak
@abinetworkineh1959
@abinetworkineh1959 8 ай бұрын
​@@hirutyilma3488 awo fitsum amlak new
@yemisrachtesema-xx7io
@yemisrachtesema-xx7io 4 ай бұрын
ፀጋው ሞልቶ ይፍሰስብህ ዲያቆን በምስክርነትህ ምርኮ ይብዛለት
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 8 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አቤልዬ ጸጋው ያብዛልህ ☦️❤️
@emeneshgetie6586
@emeneshgetie6586 8 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏
@Egziabhereregnayenew
@Egziabhereregnayenew 6 ай бұрын
ተናገር አለኝ መስክር ለቀራኒዮ ውለታ አርምሞ የለም ዝምታ🙏🙏🙏🥰🥰
@sintayehu5117
@sintayehu5117 8 ай бұрын
Dink yehone zimare tebarek zemari abel mekbib hulem kef bel zimare melak yasemalen ❤❤❤❤❤
@user-uc8dq8ej5m
@user-uc8dq8ej5m 5 ай бұрын
እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ ተናገር አለኝ መስክር ለቀራንዮ ውለታ አርምሞ የለም ዝምታ
@penael821
@penael821 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Yabs_Eyor
@Yabs_Eyor 6 ай бұрын
ዝማሬ መላእክ ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን
@AbenezerNega-tq7oj
@AbenezerNega-tq7oj 5 ай бұрын
no comment for this unbelievable work abela thank you so much God bless you
@yemariam-jt5cr
@yemariam-jt5cr 4 ай бұрын
እኔንም እንዳንቺ ፀጋውን ያብዛልኝ እመብርሀን ብርሀን ልጇን ትስበክሽ እሚል ምርቃት ደርሶሽ ነው መሰል ባርኮትሽ ይገርማል ሁሌም 𝐫𝐨𝐥𝐞 𝐦𝐨𝐝𝐞𝐥ሌ ነሽ ❤❤❤❤
@Sepra_tube
@Sepra_tube 8 ай бұрын
1m ገብተናል እልልልልልልልል❤❤❤
@melkamumerid827
@melkamumerid827 Ай бұрын
እንዲህ ያሉ የወንጌል ዝማሬዎች ሲዘመሩ ትውልዱ ሁሉ ከመስማት ወደ ማድመጥ ማስተዋልና መመስከር ይሻገራል። ወንጌል ይለውጣል ። 4 ሚልዮን ምን አላት ገና ይበዛል ፤ ምድር ሁሉ በምስጋናው ትሞላለች።
@21barkot
@21barkot Ай бұрын
ገና ይጨምራል ❤❤❤
@Zuzu-zo4gl
@Zuzu-zo4gl 18 күн бұрын
1.28 ሆናል
@bettyaschalew9309
@bettyaschalew9309 16 күн бұрын
1b yhonal
@Chapii-6630
@Chapii-6630 17 күн бұрын
Protestant ነኝ ግን ያህ መዝሙር ይለይብኛል የኔ መድሐኒት አለም 🙏
@Alazar_q12dt3ht8u
@Alazar_q12dt3ht8u 8 ай бұрын
ተወዳጅ ወንድማችን እማምላክ በቤቷ በእቅፍዋ ታኑርህ ዘመነህ በዝማሬይለቅ
@user-xs2qq5ql4z
@user-xs2qq5ql4z 4 ай бұрын
አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏 አባታችን + ዝማሪ ❤ መላክትን ያስማልን + አባቴ አሜን + እግዚአብሔር ይመስገን + አሜን በእዉነት + ሸር ላይክ እናድርግ + እናም እናዳመጥ ኑበእግዚአብሔር አሜን አመላኬ ሆይ ማረን ይቅር በለን ጌታ ሆይ ይቅርታ ማረን አባቴ + ብቃ ብልን ጌታ ሆይ አሜን 🙏⛪️✝️❤🛐🛐🛐❤✝️⛪️🙏Ⓜ️🅰️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🆗✅
@merontesfaye9716
@merontesfaye9716 3 ай бұрын
ለመድሃኒአለም ውለታ አርምሞ የለም ዝምታ🙏🙏🙏 ዘመንህ ሁሉ በቤቱ ይለቅ ዲ/ን አቤል 🙏🙏🙏
@bekeleteddy5154
@bekeleteddy5154 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ ይድረሰን ወንድማችን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን🕊️🍃
@abebechtariku6554
@abebechtariku6554 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን የልቤ ሠላም ጌታዬ 🤲🤲🤲
@dezigonetoyle9457
@dezigonetoyle9457 8 ай бұрын
እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን
@segni212
@segni212 5 ай бұрын
Tenager alegn ❤ Zemari melaikt yasemalin ❤❤❤
@21barkot
@21barkot Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰምል አቤላ ወድሜ ተባረክ ሂወት ይለምልም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌷🌷🌷💝💝💝💝💝💞💞🌹🌹🌹🌹
@kalkidanabay526
@kalkidanabay526 2 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በጣም የሚያበረታኝ ሲከፋኝ የሚያጽናናኝ ሰላም የማገኝበት መዝሙር❤❤❤❤❤❤❤❤እናመሰግናለን
@user-eq6lb9jk5c
@user-eq6lb9jk5c 6 ай бұрын
አለን የምንልህ ልጃችን❤ ዝማሬ መልዓክት ያሰማልን
@mukitarali686
@mukitarali686 6 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤❤
@HabileNebebe-vw9ht
@HabileNebebe-vw9ht 7 ай бұрын
ቃል የለይም የኔ አባት ታሪቄን ቀያሪ ምን ቃል ለጌታ ዘማሪ አቤል እርጅም እድሜ እልልልልልል አቤት መባርክ ማታደል
@wubetwubit
@wubetwubit 7 ай бұрын
ሁሌም ስዘምር እባዬን መቆጣጠር አልችልም የሚሰማኝ የውስጥ ሰላሜን የምገልፀ ው በዝማሬ በእባዬ ነው❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@saragetahun7648
@saragetahun7648 4 ай бұрын
በእውነት ወንድማችን ቃል የለኝም ልዩ ዝማሬ ነው ዝማሬ መላህክት ያሰማልን 🙏❤️🙏❤️🙏❤️
🔴 አዲስ ዝማሬ " ላመስግነው " ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ @-mahtot
7:42
Very touch  Orthodox Tewahedo Mezmur By  Zemari Muluken
6:51
Hareg Media
Рет қаралды 20 МЛН
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
The Giant sleep in the town 👹🛏️🏡
00:24
Construction Site
Рет қаралды 16 МЛН
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 51 МЛН
🔴 አዲስ ዝማሬ "ምን ብትወደኝ ነው" ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ
11:32
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 1,5 МЛН
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 7 МЛН