/አዲስ ምዕራፍ/ "ከሱዳን በረሀ ያተረፍኳቸው ልጆቼ መግቢያ አጥተውብኛል"//እሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 380,046

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 1 200
@user-nu6tt5oo8u
@user-nu6tt5oo8u Жыл бұрын
የሴት ሀረመኔ ናት መጨረሻዋ አያምርም ጉራጌ ሲፈጥሯቹ ጀግና ናችሁ ለስራ ያላችሁ ፍቅርና ክብር ድስ ይለኛል አይዞህ ወንድሜ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ለልጆችህ ይኑርህ ጀግና አባት ነህ አይዞህ ያልፉል
@user-yc2vx2tq3b
@user-yc2vx2tq3b Жыл бұрын
እውነትነው ጉራጌና ስልጤ ውስጤ ናቸው
@mesertbekele6437
@mesertbekele6437 Жыл бұрын
@@user-yc2vx2tq3b CC thank
@zeusapollo1576
@zeusapollo1576 Жыл бұрын
ጉራጌ ጄግና ነው
@user-um1qp3ej8x
@user-um1qp3ej8x Жыл бұрын
የአመቱ ምርጥ ጀግና አባት ❤
@Danatube721
@Danatube721 Жыл бұрын
ቤታችሁ አይጣ ሞልቶ ይትረፋችሁ ኢቢኤሶች ትርፍርፍ ያለውን ሪዝቅ አላህ ይጨምርላችሁ የበለጠ የምትሰሩበትን ይስጣችሁ እንዲህም አይነት አባት አለ አብሽር ልጆችህን ለቁም ነገር ያብቃልህ
@nefisa70
@nefisa70 Жыл бұрын
አሚንንን
@hayatislam8513
@hayatislam8513 Жыл бұрын
እባካችሁ ዉድ እህት ወንድሞች ይህንን ወንድማችን እብርዳው ነገ በአኽራ አላህ ኽይስጠናል ሚንዳውን አብሺር ወንድማችን ጠንካራ ሁን እረ ሴቶች ግን በስላም ነው
@hiwotberhanu4802
@hiwotberhanu4802 Жыл бұрын
Z ሽችህክክክ6ጥትጥ ፪ህብ9-6×
@uaeuae4026
@uaeuae4026 Жыл бұрын
አይዞህ ባባዬ አታልቅስ ወላጆች እባካችሁ ለልጆቹ ሞራል ስትሉ ሁሉን ነገር ችላችሁ አብራችሁ ኑሩ ህፃናቶችን አታሰቃዯቸው😭😭😭💔💔💔
@user-ho3mf7zf7b
@user-ho3mf7zf7b Жыл бұрын
ችግርጂ ያስለቀሰው አውቆነው😏😏
@emmysisay8685
@emmysisay8685 Жыл бұрын
Pergramo betame yasaznale eniy gine Lillian gody new yesokone adersa yemiyawke kale pls ♥
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@kesewjerba9710
@kesewjerba9710 Жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን ኑ በቅንነት ቤተሠብ እንሁን እኔም እመልሳለሁ
@keribintbaba246
@keribintbaba246 Жыл бұрын
ልጆቹን እሚደፍር አባት ስናይ እንደምንሳደበው ሁሉ እንዲህም አይነት የአባቴ አይነት አባቶች አሉ አላህ ልጆችህን ጥሩ ደረጃ ላይ አድርሶልህ አንተንም ያሳርፉህ ኢቢኤሶች ምንም አልልም አላህ ይስጣችሁ
@Tube-dw3uq
@Tube-dw3uq Жыл бұрын
ሙስሊም አባት ደፍሮ አያውቅም ።
@kesewjerba9710
@kesewjerba9710 Жыл бұрын
ሰላም ለእዚ ቤት ይሁን በቅንነት ቤተሠብ እንሁን እኔም እመልሳለሁ
@user-cq3sf1uo3x
@user-cq3sf1uo3x Жыл бұрын
ثح
@user-bk1cm9xi7j
@user-bk1cm9xi7j Жыл бұрын
አባት ብሎ ዝም 9 ወር ባያረግዝ አመት ባያጠባ አባት ፍቅር አለዉ ሆድን የሚያባባ አላህ ያልተሰበሪዝቅ ይስጥህ
@tadelechtasew727
@tadelechtasew727 Жыл бұрын
ትልቅ ሰው ነህ ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ አይዞን ቤተሰብ ትዳርን የሚያፈርስ ከሆ ምን ኑሮ አለን አተ ጀግና አባት ነህ ሁሉም ያልፋል ደግ አባት ነህ
@AnaAna-qy5jq
@AnaAna-qy5jq Жыл бұрын
እንዲህም ያለ አባት አለ 🙏 አምላክ የልጆችህን ወግ ማረግ እንድታይ አላህ ይርዳህ 😍🙏
@AnaAna-qy5jq
@AnaAna-qy5jq Жыл бұрын
እንዲህም አይነት አባት አለ እግዚአብሔር ይባርክህ የልጆችህ አምላክ ያሳድግልህ 🙏
@fatamadam9819
@fatamadam9819 Жыл бұрын
ኢቢኤሶች አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ ሰወችን ስታስደስቱ ደስ ይላል ቃላት ያጥረኝ አለ
@ruqiyaabdllah1446
@ruqiyaabdllah1446 Жыл бұрын
የኔ ማሮች እድግ በሉ ደግሞ ሲምሩ አሏህ ያሳድጋቹህ አባታቹህ ን ለመካደም ያብቃቹህ
@user-jy4bj9te4b
@user-jy4bj9te4b Жыл бұрын
በየ ሳምንቱ ማልቀስ እኮ ሆነ ስራችን ebsአቦ ሰላማቹ ይብዛልኝ 😭😭😭😭😭አይዞት
@meselechzedingilds9618
@meselechzedingilds9618 Жыл бұрын
ልብ የሚነካ የህይወት ታሪክ ነው ጀግና አባት ነህ ፈጣሪህ ይረዳሃል መንገድህን ያቅናልህ ልጆችህን ያሳድግልህ ለእርሷም ልቦና ይስጣት ኢቤስም ክብረት ይስጥልን
@seadamohammed2897
@seadamohammed2897 Жыл бұрын
የአባትነት ተምሳሌት አላህ በልጆችህ ያስደስትህ ያለፈውን አልሃምዱሊላህ ለካ ለዚህ ነበር የምትልበት በዱንያም በአኼራም አላህ ይካስህ ያረብብ
@honeydawit3950
@honeydawit3950 Жыл бұрын
በሌላ ጋለሞታ ወንድ እንደነዚ ወርቅ የሆኑ አባቶች ባይሰደቡ መልካም ነው የሰው ልጅ ፈጣሪውን ሲወድ እንዲ አንገቱን ደፋቶ የነገን በፈጣሪው ተስፋ ጥሎ ይኖራል ለ ልጆች እድሜ ይስጥ ጀግና አባት ነህ ሂወት እንዲ ናት .....የተለያየ ሴት ጭን ማማረጥ አይደለም
@amarche5385
@amarche5385 Жыл бұрын
እፍፍ ልጆቹ አልቅስው አስለቀሱኝ 😭😭😭
@user-vh3qn9qj8y
@user-vh3qn9qj8y Жыл бұрын
የኔ አባት የኔ. ከርታታ. አይዞህ ይህ ቀን ያልፋል. ኢሻ አላህ. መልካም ሴት ይወፍቅህ. ልጆችህን. የምትወድ. አተን የምትወድ ሴት አላህ ይወፍቅህ. ebs አላህ ይስጣችሁ. ባወጣችሁ ት አላህ እጥፍ ድርብ ይስጣችሁ
@user-lj8tu4ct1j
@user-lj8tu4ct1j Жыл бұрын
አይ አንተም አባት ነህ😭😭😭😭 የኔ ጌታ ቃል የለኝም ላንተ ስል😢😢😢
@myhero6436
@myhero6436 Жыл бұрын
ምንም ብትበድለው ስለ እሷ ክፋ አላወራም ልጆቹንም እናታችሁ መጥፎ ነች አላላቸውም ከአነጋገራቸው ያስታውቃሉ ሰላሟን ነው የተመኘላት ለፍቶ አሳድጐም ልጆቿን መጥታ ማየት ትችላለች አለ ስንቶቻችን ነን እንዲህ ብንሆን በቀልን ብቻ ምናስብ አላህ ይርዳህ አይዞህ
@seblekitchen
@seblekitchen Жыл бұрын
ኢቢኤሶች እንደዚህ አንደምታ ስደስቱ በቤታችሁ ደስታ ይግባ 👍👍
@freemedanalemmedanalem3802
@freemedanalemmedanalem3802 Жыл бұрын
Amen
@nefisa70
@nefisa70 Жыл бұрын
አሚንንን
@user-ps8jn7pc4w
@user-ps8jn7pc4w Жыл бұрын
አሜንንንን
@chiswaethiopia6901
@chiswaethiopia6901 Жыл бұрын
አድስ ምዕራፍ የምወደዉ ፖሮግራም😣😍😍
@nesredintube227
@nesredintube227 Жыл бұрын
እኔም
@zahrabintbabatube5921
@zahrabintbabatube5921 Жыл бұрын
የኔ አባት አላህ የተሻለ ህይወት ይስጥህ አቤት ጥንካሬ ልጀን አንዱ ቢደፍርብኝስ አለ
@helanhelan50
@helanhelan50 Жыл бұрын
ወዶች ጨካኘናቸው እንላለን እጅ ለካ የሴትም አርመኔ አለ በእባ ጀምሬ በእባ ጨርስኩት የኔ አባት እርጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ልጆችህን ፈጣሪ ያሳድግልህ😭😭😭😭
@user-eq8jq5rx6c
@user-eq8jq5rx6c Жыл бұрын
አንች የስደት እህቴ ሆይ የኔ ውደ እህት እድሜ እና ጤና ባለሽበት ይስጥሽ ክፊ አይካሽ የሴቶች ንግስት ማለት እኮ አንች ነሽ የኔ ብሶተኛ እውዳችሁ አለሁ ይህ ውደታየ ስደት አለም ላላችሁ እህቶቸ ነው የኔ ክፊ አይወጣሽ ነሽ እኮ የመዳም ቅመሞ አህቴ❤🌹 ❤❤❤❤🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹
@leylaali488
@leylaali488 Жыл бұрын
አሚን የኔውድ አቺንም አላህ ይጠብቅሽ
@woynshetawoke8966
@woynshetawoke8966 Жыл бұрын
አሜን እናመሰግናለን
@user-cb3xk2tf2n
@user-cb3xk2tf2n Жыл бұрын
አሜን የኔ ወድ አንችም እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እኛም የመዳም ቅመሞች እንወድሻለን
@leylaali488
@leylaali488 Жыл бұрын
@@user-cb3xk2tf2n የኔውድ እኔም በጣም እወድሻለሁ የስደት እህቴ
@user-cb3xk2tf2n
@user-cb3xk2tf2n Жыл бұрын
@@leylaali488 አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይውደደሽ የኔዋ በስላም ለአገርሽ ያብቃሽ የልብሽን መሻት ፈጣሪ ይሙላልሽ ማምየ 💘💘💓
@s.ss.s3592
@s.ss.s3592 Жыл бұрын
ነብስህን አስጨንቃ አግብታክ ለመከራ ዳረገችህ የስራዋን ይሰጣታል ከነቤተሰቧ ebs ፈጣሬ ይስጣቹ
@aminamohammed3808
@aminamohammed3808 Жыл бұрын
እኔ ከልጆቹ እናት ጋር አብሮ ይኑር አልልም ድጋሜ ዘርፋው ብጠፋስ ብር የሚወድ ሴትም ሆነ ወንድ ጡሩ አደለም አለመግባባት ቢሆን እሽ የእሷ ከባድ ነው ይቆጫታል የልጆቿን አባት ለብር ብላ እንደዚህ ማገላታት
@eatsaladwell1033
@eatsaladwell1033 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጣቹ: ሁሉም እናት እናት ተብሎ ሲጠራ ይገርማል:: ልብ ይስጥሽ
@user-kc8hn5so1d
@user-kc8hn5so1d Жыл бұрын
ወይኔ ጉዴ ለካ እደዚህ አይነትም ሴቶች አሉ ጉድ አይዞህ አተ በጣም መልካም ሰውና የፍቅርሰውነክ በልጆችህ አላህ ይካስህ ልፍትህን አባቴ አይዞህ ልጁ አስለቀሰኝ😭😭😭 ሱደይስ አይዞህ
@user-oi8bd9zf2h
@user-oi8bd9zf2h Жыл бұрын
ተባረክ እንደዚህ አይነትም አባት አለ ልጆችህን ፈጣሪ ይጠብቅልህ
@EtulaMatula
@EtulaMatula Жыл бұрын
Amen 🙏
@nejwaibrahim3919
@nejwaibrahim3919 Жыл бұрын
What a wonderful dad!! May Allah protect your children and give you strength. Good job ebs thank you for your help
@ፋኖወቸደሞቸ
@ፋኖወቸደሞቸ Жыл бұрын
ለካሰ እድህም ያለ አባት አለ አይዞህ የኔ አባት ያልፋል ሁሉም ልጆችህን ፈጣሪያሳድግልህ
@user-jc3sm3dm8f
@user-jc3sm3dm8f Жыл бұрын
ልዩ አባትነህ 😭😭😭😭አላህ በልጆችህ ይካስህ
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 Жыл бұрын
እፍፍ የኔ አባት አይዞህ እንደው ምንሆነሽ ነው እነዚህ የመሰሉ ልጆች ትተሽ የጠፋሽው አምላኬ ሆይ ለልጆቸ ጡሩ እናት አረገኝ
@user-it4ps2hi9w
@user-it4ps2hi9w Жыл бұрын
ልክነሽ እናት ያለምክነያት አትተውም ልጆቿን
@hudamohammed6916
@hudamohammed6916 Жыл бұрын
በቅድሚያ ኢቢኤሶችን በጣጣጣጣጣም ነው የማደንቃቹህ በመቀጠል አክም ጀግና ነህ አላህ ልጆችህን ለወግ ማእረግ ያድርስልህ
@djjfdjjfjt3083
@djjfdjjfjt3083 Жыл бұрын
ጀግና አባት ነክ አላህ ልጆችህን ለቁም ነገር ያብቃልህ ምርጡ አባት
@djjfdjjfjt3083
@djjfdjjfjt3083 Жыл бұрын
ኢቢኤሶች አላህ ያስደስታችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@madeenamadeena7413
@madeenamadeena7413 Жыл бұрын
ሱበሀን አላህ ስት አይነት ሰው አለ እስከዛሬ በወዶቹ ነበር ዛሬ ደግሞ በኛው ነው
@hayattube3185
@hayattube3185 Жыл бұрын
በጣም ያማል💔😭💔💔
@etalemkasaa5586
@etalemkasaa5586 Жыл бұрын
ebsሶች እረጅም እድሜ ይስጣችሁ የስንቱን እንባ እያበሳችሁ ነው ተባረኩ እወድላቸዋለሁ
@hasnatube5214
@hasnatube5214 Жыл бұрын
እዴትአይነት ጠንካራ አባት ነው አላህ ልጆችህ ትልቅቦታ አድርሶልህ በነሱ የምታርፍ ያድርግህ ኢሻአላህ
@zeynebmolla5560
@zeynebmolla5560 Жыл бұрын
በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው ebs ትልቅ ስራ ነው እየሰራችሁ ያላችሁት እድሜና ጤና ይሰጣችሁ ወላሂ እጂግ በጣም ጠካራ አባት ነው አላህ በጤና ከልጆችህጋ ያኑርህ
@mominaamid915
@mominaamid915 Жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ጭካኔ ወላሂ ዲኒያ ነው ልጆቹ አያሳዝኑሽም 😭😭😭😭አይዞህ የማየልፍ የለም ኢንሽ አላህ ነገ ተለወጥህ እናያለን ኢንሽ አላህ
@user-ed1xu1fb9e
@user-ed1xu1fb9e Жыл бұрын
ኢቢኤሶች ፈጣሪ ጨምሮ ይሥጣቹህ ኡፍ እያለቀስኩ ነዉ የጨረሥኩት
@Gabrila967
@Gabrila967 Жыл бұрын
Omg I was so sad and now am happy 😊 He really touched my heart ,Ayzoh wendem He is a strong father uffff life is so hard Thanks EBC for everything u guy’s doing god bless you all 🙏🙏🧡
@getachewgirma9455
@getachewgirma9455 Жыл бұрын
Ebs በጣም ጥሩ ስራ እዬሠራ ያለ ብቸኛ ሚዲያ ነው፡፡ ሌሎች ቢማሩበት አሪፍ ነው፡፡ፈጣሪ ይባርካችሁ፡፡
@user-yp9nv9bl2l
@user-yp9nv9bl2l Жыл бұрын
አላህ ልጆችህን ያሳድግልህ ለቁም ነገር ይድረሱልህ
@hanatesfaye5303
@hanatesfaye5303 Жыл бұрын
ናፍቂዬ አስፍዬ ቃልዬ ለስው አሳቢና መልካም ስዎች ናችሁ እኔ እናንተን የምገልፅበት ቃል ይለኝም ውዶቼ በጣም ነዉ. የምወዳችሁ የማከብራችሁ ኑሩልኝ! ኪድዬ ከክፉ ነገር ትጠብቃችሁ!
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 Жыл бұрын
ውይ ebs .ተባረኩ ትንሽ ተረጋግቶ ልጆቹን ለማሳደግ ለማስተማር የሚኖርበት ቤት ስላደረጋችሁለት በጣም ነው ደስ ያለኝ እድሜ ከጤናጋር ይስጣችሁ ቃላት የለኝም ለናተ መልካም ጊዜ
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 Жыл бұрын
ወይኔ የኔ አባት አስለቀሰኝ አይ እች ከንቱ አለም ለዚች ቀሪ ሂወት እንዲህ ግፍ መስራት እግዚአብሔር ያሳድግልህ ልጆችህን
@serawitwordofa8954
@serawitwordofa8954 Жыл бұрын
የኔ ጠንካራ አባት እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥክ ልጆችክን ፈጣሪ ይጠብቅልክ በልጆችክ እንድታርፍ እንድትጦር ፈጣሪ ይርዳክ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
እንካን ሰላም መጣችሁ ኢቢኤሶች እናንተም መልካም ስራችሁንቀጥሉ እኛም ታሪካቸዉን እየሰማን እናልቅስ
@Dubai825
@Dubai825 Жыл бұрын
ወይ እናት አቤት ጭካኔ እዴት አስቻላት እነዚህ ለማየት የሚያሳሱ ልጆች ጥላ እውነት እንቅልፍ ይወስዳት ይሆን😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@etalemetalem7136
@etalemetalem7136 Жыл бұрын
ምን ብዬ ላውራ አሰፍዬ ናፍቂ ልጆቻችሁ ይባረኩ ፈጣሪ እድሜ ከጰጋ አብዝቶ ይሰጣችሁ እወዳችዃለሁ ❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@hanatesfayetesfaye1476
@hanatesfayetesfaye1476 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅል ልጆችህን የኔ አባት ዋናው ጤና ነው ትሰራለህ ልጆችንም ታስተምራለህ አይዞህ ቀን ያልፋል
@anshatube
@anshatube Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ የአመቱ ምርጥ አባት ጀግና ebc ዎችይ አላህ ጨምሩ ጨምሩ ይስጣቻሁ
@norasesa1384
@norasesa1384 Жыл бұрын
አዮዞህ ወድሜ ጠንካና ተስፋ ያለህ አባት ነህ በልጆችህ የምትደሰት ያድርግ ልጆችህን ፈጣሪ ለቁም ነገር ያብቃልህ ነገም ሌላ ቀንነው ።ኢቢኤሶች እግዚያብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ መልካም መስራት ፈጣሪን ማስደሰትነው በተረፈ ልጆች በሚዲያ ሲያለቅሱ ማየት ያማል 😭😭😭
@saharm119
@saharm119 11 ай бұрын
በውነት ቃላት አገልጸውም አባት ሁሉም ነገርነው እግዚአብሔር እድሜናጤና ላባትና ለናት እሡግን ሁሉንም አካቶነው መልካም አባት ❤❤❤❤
@gionabayethiopia7325
@gionabayethiopia7325 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ከአውሬው ጋር እየተዋጋች ነው እኔ እንደማስበው🤫 በየቦታው ብዙ ክፋት እየተከሰተ ነው💔 ጸልዩና ወገኖች ባላችሁ እምነት ጸንታችሁ ቁሙ🙏 🤞 ይህ አደገኛ ነው😔
@user-ew2vt2wc8i
@user-ew2vt2wc8i Жыл бұрын
በትክክል
@zainasied615
@zainasied615 Жыл бұрын
በጣምምም☝️😭😭😭
@user-oi5vr5do2p
@user-oi5vr5do2p Жыл бұрын
በሉ ገባ ገባ በሉ አብረን እናልቅስ 😭😭🥺
@ruqiyaabdllah1446
@ruqiyaabdllah1446 Жыл бұрын
እውነትም እናልቅስ
@ghfyhyutuggy825
@ghfyhyutuggy825 Жыл бұрын
ወላሂ እንባየንመቆጣጠር አቃተኝ 😭😭😭😭😭
@user-oi5vr5do2p
@user-oi5vr5do2p Жыл бұрын
@@ghfyhyutuggy825 እኔም እራሴን እስከሚያመኝ 😭😭
@mqw544
@mqw544 Жыл бұрын
ይህን ፕሮግራም ሳይ ነጠላ ማዘቅዘቅ ነው የሚቀረኝ አይኔ ሊጠፋነው
@keimamehomed7014
@keimamehomed7014 Жыл бұрын
የኔባት በዚ ዘመን እንደዚህ አይነት አባት በማየቴ ደስተኛነይ አላህይርዳህ ወንድሜ
@yenubayu1696
@yenubayu1696 Жыл бұрын
ይህንን ቤተሰብ እንዲታገኙ የረዳችሀን እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ በመቀጠል እናንተን ለተቸገሩ ሰዎች ሁሉ እንዲትደርሱ መልካም እና ቅን ልብ ሰጥቷችሁ ሁሉንም እየረዳችሁ ሰለሆነ ፈጣሪ ይርዳችሁ
@user-rx3jp4uu1h
@user-rx3jp4uu1h Жыл бұрын
Ebc እግዚአብሔር ይባርካቹ የእውነት ጉራጌ ነው መስራት ይችላል ያኮራችዋል
@benjami4359
@benjami4359 Жыл бұрын
ስራ ደሞ በብሄር ተከፋፈለ፥ አይ ኢትዮጵያ
@aabbccdd5567
@aabbccdd5567 Жыл бұрын
አይ ይች ምድር እረ አላህ ለሁልም ስው እረዝቀው
@selamawitadise4375
@selamawitadise4375 Жыл бұрын
እንድህ አይነት አባትም አለ😭😭😭ebs እግዚአብሔር ይስጣችሁ በእዉነት ድንቅ ስራ ነዉ እየሠራችሁ ያላችሁት
@user-jd8qy1ue3i
@user-jd8qy1ue3i Жыл бұрын
6 ወር ነገ ጠዋት ነው የቀበሌ ቤት ቢሰጠው ጠንካራ አባት ነው አምናለሁ ይለወጣል ነገ ሌላ ቀን ነው 🥰🙏
@gdhdgdf2001
@gdhdgdf2001 Жыл бұрын
እግዚኦ ለካስ የሴትም አረመኔ አለ አይዞህ የኔ አባት 😥😥😥😥
@rukiyadawood6999
@rukiyadawood6999 Жыл бұрын
እኔን ውህህህ አይ ዱኒያ😭😭አላህ ረዥም እድሜ አለባታቹሁ ያኑርላቹሁ 😢
@shakiramohamad3359
@shakiramohamad3359 Жыл бұрын
ህይወት ቡራቡሬ የተለያየ አመል በህግ የማይዳኝ የእራስ ችግር የግል ይቺ ምድር ስንት አይነት ነገር ይዛለች አሳዛኝና ደግ አባት በስደት አለም የተገኙ ፍሬዎቹን ይዞ ሚንከራተት ድንቅ ሰው ልብ ይነካል አላህ ይርዳሃል አብሽር ወንድም አለም
@azegoyoutube.4233
@azegoyoutube.4233 Жыл бұрын
ማሻአላህ ደስ የሚል አባት ያረብ እድሜና ጤና ይሥጥህ የዱንያውንም የአኬራ መንገድህን ያሣምርልህ እና የሆነ አባት
@AnaAna-qy5jq
@AnaAna-qy5jq Жыл бұрын
እኔ ምንም ቃል የለኝም ebs እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙏😍
@user-cb4rx5bb3i
@user-cb4rx5bb3i Жыл бұрын
አይዞህ የኔ አባት የማይሰማ የማይደረግ የማይሰማ ነገር የለም ፈጣር ይርዳህ ፈጣር ጥሎ አይጥል ውይ እድግ በሉ
@jemila602
@jemila602 Жыл бұрын
ኢቢኤሥ በሚሠራው አክሥ ምዕራፍ ፕሮግራም የሚዴሠት እና በጉጉት ጠብቆ የሚያይ በላይክ አሣዩኝ አይዞህ ጀግና አባት ነህ ነገ በልጆችህ ትዴሠታለህ አባየ
@deqeyalemey5087
@deqeyalemey5087 Жыл бұрын
I really admire EBS!! television for concerning and helping such kind of people your reward is from Allah it's really inspiring work may Allah bless you ❤️
@toybamohamed8618
@toybamohamed8618 Жыл бұрын
እፍፍፍ የልጀቹ እባ አላህ ይግዘህ ወዲማችን አይዛህ ጀግና አባት ነህ
@geletamussa9855
@geletamussa9855 Жыл бұрын
really amazing, Thanks EBS and its staff well done good work may God save you and give satisfaction
@saditube5199
@saditube5199 Жыл бұрын
ምርጥ አባት😍 የልጆች ልብ መሰበር ነው የእናት እና ያባት መጣላት አሳዝኖኝ ናፈቆት የኔ ቆንጆ ልጁን እቅፈ አደረገችው 6 ወር የቤት ኪረያ ሊላ ቤት ነው ወይሰ እዛው ቱሀን ነው እያለ ነበር 😢😢😢
@IglesiaRenewal
@IglesiaRenewal Жыл бұрын
EBS is GOD sent media for Ethiopians. Tebareku!!!
@toibahassen3089
@toibahassen3089 Жыл бұрын
ኢቢኤሶች በጣም መልካም ስራነው እየሰራቺሁ ያላቺሁት በርቱልን
@tamaretmo1398
@tamaretmo1398 Жыл бұрын
አዲስ ምእራፍ የምር ከልብ እናመሰግናለን ጥሩ ስራ ነው የምሰሩት እግዚሀብሄር ይስጣችሁ ከምር
@hananma6884
@hananma6884 11 ай бұрын
እግዚአብሔር የችግረኞችን ጥሪ የሚሰማነውና እሱ ይርዳችሁ ጀግና አባት ነህ 🥰🥰🥰🥰
@saadaabdulla2845
@saadaabdulla2845 Жыл бұрын
ጀግና አባት እረጀም እድሜና ጤና ይሰጥህ፣
@tijistitijisti7302
@tijistitijisti7302 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ መልካም እናት እንዳሉ አባት አሉ ኑርላቸው ከሐሰብከው ደረጃ ይድረሱልህ ልጆችህ ebc እናመሰግናለን
@zulfaabdulla105
@zulfaabdulla105 Жыл бұрын
ሱብሀን አላህ የናትይው ጭቅኔ
@kebedebereka3458
@kebedebereka3458 Жыл бұрын
EBS GOD BLESS YOU more and more 🙏 ❤️
@medina2419
@medina2419 Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ከባድ ነው ebs ልትመሰገኑ ይገባል አይዞን አባቴ እግዚአብሔር ቀን አለው ፈጣሪ ይርዳቹ መድሐንያለም ልጆችህን ያሳድግልክ ልብ ይነካል ማልቀስ አላቆምኩም
@meseretdibisa5311
@meseretdibisa5311 Жыл бұрын
ውይይይ ለማየት እራሱ አልቻልኩም ባባዬ የኔ ልጅ አታልቅስ ኸረ EBS TV እግዚያብሔር ይስጣችሁ
@DaywithHabu5258
@DaywithHabu5258 Жыл бұрын
😭😭😭uuuffff no words Abayeeee God be with you be strong
@nunuabay1820
@nunuabay1820 Жыл бұрын
Thank you ebs 🙏🙏🙏
@user-vd6dx7fc6y
@user-vd6dx7fc6y Жыл бұрын
ሡበሀን አላህ ስንት መጥፎ እንዳለ ስንት ጥሩ አለ ግን አያገጣጥምም እንጂ አይዞህ ምርጥ ሰው ነህ አላህ ያጠንክርህ ከባድ ነው
@hayatwollotube4154
@hayatwollotube4154 Жыл бұрын
ቀና በል ቀን አለ ጀግና አባት ነህ!!!! እናቲቱ ግን ጤነኛ አይደለችም ልጆቿን የምትጥል ካዳን አሏህ የስራሽን ይሥጥሽ
@zeynebmuhammed5643
@zeynebmuhammed5643 Жыл бұрын
ሲጀመር ብሩን አይታነዉ ያገባቹ በልጆችሽ አባት እዲ ጨካኝ መሆን አግባብ አደለም ግን ብታገቢም ኑሮ አይሆንልሽም ሴት እኮ ለልጆችዋ ስትል ትችላለች ምንም መጥፌ ቢሆን መቻል ነበረብ እናት እኮ ስትወልድ ለልጆችዋ ስትል መስዋት ትሄናለች አላህ ቀልብ ይስጥሽ ኢቤኤሶች ደሞ ብድራቹ በአላህ አግኙት
@nebilabeauty
@nebilabeauty Жыл бұрын
😢😢😢አይዞክ ወንድማችን አክሜል በልጆች ያልፊልሀል
@abebechdisasa7630
@abebechdisasa7630 Жыл бұрын
EBS በጣም ደስ ትላላችሁ የደሃ እንምባ በማበሳችሁ የልጆቹ አባት በጣም ጀግና አባት ነህ እድሜና ጤና ፈጣሪ ሰቶህ በልጆችህ እንድትጦር ያርግህ
@Tube-nn3xe
@Tube-nn3xe Жыл бұрын
እኔ ግን ምንም ቃል የለኝም እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣቸው ልጆቹንም ጡሩ ደረጃ ያዲርስለት ኢቢልስ አላህ ይስጣችሁ
@ruqiyaabdllah1446
@ruqiyaabdllah1446 Жыл бұрын
ቢቢኤሶች አሏህ ይስጣቹህ እናተን አለማድነቅ ንፍግና ነው እውነት የስንት ሰው ሂዎት ምስቅልቅል ያለን እዳዲስ ሂዎት እዲኖሩ ለምታደርጉት እጅግ በጣም እሚስደስት ስራ ነው በርቲ
@ashanetse
@ashanetse Жыл бұрын
Ebs እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርካችሁ !! ጎበዝ አባት ነህ ብርታቱን ይስጥህ።
@seadamohammed2897
@seadamohammed2897 Жыл бұрын
የሌባ እጁ ይቆረጥ የሚለው የአላህን ህግ ምድር እስካልተገበራችሁበት ሁሌም ደሃ ማልቀሱ ይቀጥላል መቼም አይቀጡም የሌባ እጁይቆረጥልን!!!!!!!
@reemandrule2087
@reemandrule2087 Жыл бұрын
ያአላህ😭😭😭😭ምን አስጨከነሽ በልጆችሽ እናት እኮ ሩህሩህ ነች አንተ ትለያለህ ምርጥ አባት ነህ በርታ ለበጎ ነው አላህ ያሳልፍልሀል በነዚ
@zaratube7343
@zaratube7343 Жыл бұрын
ይሄ ፕሮግራም ባየው ቁጥር ማልቀስ ነው 🥺😢ebs የምትሠሩት ትልቅ ነገር ነው እናመሰግናለን
@qtrqtr320
@qtrqtr320 Жыл бұрын
አዎዎዎ ወላህ መልቀስ ነው ስረዬዬ
@user-hh6ll8ln9z
@user-hh6ll8ln9z Жыл бұрын
እኔም አይኔ ሊሟሟነው
@Tube-vt5se
@Tube-vt5se Жыл бұрын
አግኝቶ ማጣት እዴት ካባድ ነው ሁፍፍፍፍ😭😭
@fikirselemtube8992
@fikirselemtube8992 Жыл бұрын
ኢቢኤሶች ደግነታችሁ አስለቀሰኝ ለእናንተ ቀለት አጠሁኝ አላህ ያሰባችሁትን ሁሉ ይስጣችሁ እንደመስጠት የሚያስደስት ነገር በዚች ምድር ላይ የለም በርቱ ጀግኖች
@saadaabdulla2845
@saadaabdulla2845 Жыл бұрын
ኢቢኤሶች ጥሩ ኘሮግራም ነው በዚሁ ቀጥሉበት፣
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 4,7 МЛН
Must-have gadget for every toilet! 🤩 #gadget
00:27
GiGaZoom
Рет қаралды 12 МЛН
Haha😂 Power💪 #trending #funny #viral #shorts
00:18
Reaction Station TV
Рет қаралды 16 МЛН
THE POLICE TAKES ME! feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
0:31
PANDA BOI
Рет қаралды 23 МЛН
Don’t Bully a Vampire Girl 👿
0:38
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 6 МЛН
Телега - hahalivars
0:55
HAHALIVARS
Рет қаралды 2,4 МЛН