//አዲስ ምእራፍ//"ባለቤቴ በአደባባይ ጋዝ አርከፍክፎ እራሱን አቃጥሎ ነው የሞተው"/እሁድን በኢቢኤስ/

  Рет қаралды 295,088

ebstv worldwide

ebstv worldwide

2 жыл бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV
መርዳት የምትፈልጉ
0933 668873 ሶስና ሁናቸው
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000034490639

Пікірлер: 628
@kamiletube3956
@kamiletube3956 2 жыл бұрын
ይሄን ፕሮግሪም አወደዋለሁ እያለቀስኩም ቢሆን😢😢😢ebs👍👍👍🙏🙏
@umuahitube9900
@umuahitube9900 2 жыл бұрын
እኔም በጉጉት ነው የምጣብቀው
@gmalgmal3752
@gmalgmal3752 2 жыл бұрын
ሲጀመር ያገራችን ፖሊስ ተደራጅተው በሌብነት የነበሩ ናቸው
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 жыл бұрын
ዘንድሮ የምንሰማዉ ሁሉ ለጆሮ ይከብዳል ፈጠሪ ሰላምና መተሳሰብ ፍቅር ይስጠን
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 жыл бұрын
ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አበረታችኝ
@mamijimma5414
@mamijimma5414 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Alice-kr5op
@Alice-kr5op 2 жыл бұрын
እህቴ መፅናናት ይስጥሽ በጣም ልብ የሚነካ ነዉ ኢትዬጵያ ፍትህ የለም ፍትህ ከፈጣሪ ብቻ ነዉ !!!!!!
@user-rq5oc1wu9d
@user-rq5oc1wu9d 2 жыл бұрын
አይዞሺ መጥፊያው ሁኖበት ነው እህቴ ፍትህ የለም ሠው ገለው በነጻነት ይንቀሳቀሳሉ ብቻ የታፈነ ጩህት ሁኖብናል
@winniesalam7626
@winniesalam7626 2 жыл бұрын
እውነት ነው ፍትህ የለም ያሳዝናል 😥 ነፍስ ይማር 😭😭😭😭😭
@totot2437
@totot2437 2 жыл бұрын
ፍትህ የለም አገሬ 😭😭😭
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m 2 жыл бұрын
ታዲያ እንደዚህ አይነት ጨካኝ አረመኔ ምቀኛ ባሉበት ጊዜ ሀገር እንደት ሰላም ትሁን? እንደት አላህ ይዘንልን!? እህህህ ያማል አላህ ፅናቱን ይስጣችሁ!!እረ ተው ለዚች አጭር ህይወት አንጨካከን
@aminaweloyewa
@aminaweloyewa 2 жыл бұрын
ዘይባየ ደምሬኝውዴ
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 жыл бұрын
ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አግዢኝ
@mississippiwenz8388
@mississippiwenz8388 2 жыл бұрын
Ewnet new
@aminaweloyewa
@aminaweloyewa 2 жыл бұрын
@@naniyoutube-iq9tu ናይ እንደማመርውዴ
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
እኮ
@Habeshaknitting
@Habeshaknitting 2 жыл бұрын
በሂዎት እያለን ብንረዳዳ ምናለበት አሁን የዚህችን ሴት ልብ ማነው የሚጠግነው ከፈጣሪ ውጪ የባሏን ክፍተት ማንስ ሊሞላው ይችላል አይይይ
@tsehaydebele2730
@tsehaydebele2730 2 жыл бұрын
ትመሰገናላችሁ
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 жыл бұрын
ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አስቢኝ
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 жыл бұрын
@@tsehaydebele2730 ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አስቢኝ
@user-vw8jh1vr1c
@user-vw8jh1vr1c 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍ በጣም
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያፅናሽ እህቴ አይዞሽ ነፍሱን በገነት ያኑረው ኢቢየሶች ጀግኖች ናቹ የአገር ማገሮች😘😘😘😘😘
@samsoul1711
@samsoul1711 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ምን አይነት ዘመን ላይ ደረሰን አቤቱ ጌታ ሆይ ነብሱን ይማረዉ 💔💔💔😭😭😭😭
@fahmimahamada352
@fahmimahamada352 2 жыл бұрын
Hi
@timkehettefferamekonnen8405
@timkehettefferamekonnen8405 2 жыл бұрын
ብዙ ምስኪኖች ፍትህ ያስፈልጋቸዋል። ይህ ወጣት ሰው ታላቅ ቦታ መድረስ እየቻለ እንዲህ በአጭር ተቀጭቶ ሲቀር በጣም ያሳዝናል። ፓሊስ ብዙ ይጠበቅበታል።
@eilham2682
@eilham2682 2 жыл бұрын
ምንአይነት ጎደኛነው አላህ ይድፍው ምቀኛ አላህ ሶብሩን ይስጥሽ እህቴ ሰው ከፍቶል ማን ንም ማመን የለብንም
@rutsweet8658
@rutsweet8658 2 жыл бұрын
አይ ያገራችን ፖሊስ አፈር ይብሉ ።ፍትህ የለም በጣም ያማል የብዙ ሰው ህይወት በዚ ምክንያት እያለቀ ነው
@gezu1573
@gezu1573 2 жыл бұрын
አንቺ መጀመሪያ አፈር ብይ ምክንያቱም ፖሊስ ባይኖር ይህ ሁሉ ህዝብ በሰላም ወጥቶ ባልገባ ነበር በጥቂት ምግባረ ብልሹ ፖሊሶች ሁሉንም መሳደብ ነውር ነው።
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
@@gezu1573 ሳህ ሁሉም አይደሉም
@tsegage6935
@tsegage6935 2 жыл бұрын
የኣብያቹ ትእዛዝ ነው ፖሊስ ኣይደለም ጥፋተኛ
@rutsweet8658
@rutsweet8658 2 жыл бұрын
@@gezu1573 አንተ እመት አንተ አፈር ብላ እንዳተ አይነት ደንቆሮ ነው አገር ሚያጠፋ ።ደነዝዝዝዝ
@zuzunegni1467
@zuzunegni1467 2 жыл бұрын
@@gezu1573 ሀቅ ነው ሀገር ላይ ፍትህ የለም ግልፅ ነው
@Ethio.selam27
@Ethio.selam27 2 жыл бұрын
ኢትዮጲያ ውስጥ ፍትህ ቢኖር ኖሮ ስንቱ ንፁሃን በግፍ ባልሞተ ባልተሰቃየ ነበር አይ ኢትዮጲያ አገሬ
@jamila8885
@jamila8885 2 жыл бұрын
ዲፕሬሽን ውስጥ ገብታልማለት ነው ይሄ በህክምና ይድን ነበር አልታወቀለትም ነብስ ይማር
@hanuneahmed807
@hanuneahmed807 2 жыл бұрын
I agree
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 2 жыл бұрын
ፍትህ ወዴት አለ ሰው በሀዘን ማቅ በጭለማ ህይወት እያለ ምህረት እያለ የህዝቡን ሀዘን ይጨምራል የኢትዮጵያ መንግሥት እግዚአብሔር ፍትህን ይስጣቹ
@user-mx8sx1wb4j
@user-mx8sx1wb4j 2 жыл бұрын
ተባረኩ እናንተን የምንገልፅበት ቃል የለም !!
@alemtube1150
@alemtube1150 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ዉዴ
@tube5125
@tube5125 2 жыл бұрын
ወይኔ በጣም ልብይሰብራል አላህ ያፅናሽ ማማየ
@hadratube4986
@hadratube4986 2 жыл бұрын
ሠላም የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛ። ፍትህ በሳውዲ እስርቤት ለሚሠቃዩ ወድም እህቶቻችን
@temayob906
@temayob906 2 жыл бұрын
ጁሃር ያሰፈታቸው
@tigetad5649
@tigetad5649 2 жыл бұрын
እኔ እኮ ያልገባኝ ፍትፍት ትላላችሁ ፍትህ ኢትዮጵያ ውስጥም የለ !!
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 жыл бұрын
እናት ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አበረታቺኝ
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 жыл бұрын
@@temayob906 ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አግዢኝ
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 жыл бұрын
@@tigetad5649 ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አግዢኝ
@tigetishome2984
@tigetishome2984 2 жыл бұрын
በጣም የምወደውና በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም
@abiyotlemma7789
@abiyotlemma7789 2 жыл бұрын
መሪር ነው ሀዘኑ! ፍትህ ማጣት ይህንን ያስከትላል:: እግዚአብር መፀናናትን ይስጣችሁ።
@hadayahussen5509
@hadayahussen5509 2 жыл бұрын
ለምነውግን አገራችንፍትህየለለው ያረብ ፍትህካንተነውአገራችንንሰላምአድርግልን
@ff-ht2zk
@ff-ht2zk 2 жыл бұрын
ነብስ ይማር 😭😭😭😭😭ፈትህ የለም
@fairouzgargoum8226
@fairouzgargoum8226 2 жыл бұрын
😭😭በጣም ያሳዝናል እትዮ ላይ ህግ የለም😭😭
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 жыл бұрын
ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አግዢኝ
@netsiytub7243
@netsiytub7243 2 жыл бұрын
በጣም ከባድ ነው አይኗ እያየ ምንም ማረግ ሳትችል የልጇ አባት ሂወቱን ሲያጣ ፀፀቱ እንዴት ነው ካይምሮዋ ሚወጣው😭😭 እግዛቤር ፅናቱን ይስጥሽ ፍርድ ከላይ ነው ኢቢኤስ እናመሰግናለን 🙏🏼
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
እሳትና ጋዝ ተገናኝቶ እንዴት ይጠፋል? እግዚአብሔር ይሰውረን ማለት ነው::
@haderabederu2817
@haderabederu2817 2 жыл бұрын
@@tenad7309 አይ 😭😭😭😭😭
@birhanuwoldegebriel1340
@birhanuwoldegebriel1340 2 жыл бұрын
3month only you can pay for her you are selfish but I need her information 5 hrlp
@gmalgmal3752
@gmalgmal3752 2 жыл бұрын
እውነት ነው ፍትህ የልም
@user-ho4bw1hw8p
@user-ho4bw1hw8p 2 жыл бұрын
ፍትህ የሚባል ነገር ክሀገራችን ጠፍታን አላህ ጽናቱን ይስጣቹህ ለሞላው በተሰብ ልብ ይሰብራን የአላህ ፍትህ ከአንተ ነው
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 2 жыл бұрын
ያረብ የኛ ጭካኔ አላህ ያግዝሽ ምናለ ቢይዙት አይ የኢትዮጵያ ህግ ፍትህ የሌለበት አገር ፍርዱን ይላክልሽ እህት
@user-yl6er7tk9s
@user-yl6er7tk9s 2 жыл бұрын
መተቱ ነዉ እራሱን እዲያጠፋ ያረገዉ ኡፍፍፍፍ 😢😢😢😢😢😢😢
@user-fp4ey4iz6n
@user-fp4ey4iz6n 2 жыл бұрын
እፍፍፍፍ በጣም ያማል ወላሂ አላህ መፅናናቱን ይስጣችሁ እፍፍፍ 😥😥
@hadratube4986
@hadratube4986 2 жыл бұрын
ኢቢኤስ ምጠብቀው ፕሮግራምነው በርቱልን
@radiasermolo6686
@radiasermolo6686 2 жыл бұрын
አይዞሽ የኔእናት በጣም ያሣዝናል አላህ ያበርታቹ
@adamcell5290
@adamcell5290 2 жыл бұрын
እኒን እእቴ ፈጣሪ ያፁናናሽ
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 жыл бұрын
ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አግዢኝ
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 2 жыл бұрын
ዘድሮ የምሰማዉ በሙሉ ለጆሮ ይቀፋል ያሳዝናል😥ኢትዮጵያ መቸም ፍትህ የለም
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z 2 жыл бұрын
እነዚህን ምቅኛ ጠንቃዩች ከምድረ ገፀ ያጥፋቸው በጣም ያሳዝናል በጣም ከባድ ነው አይ ኢትዮጵያ ወንጀለኛ የሚኖርበት ንፅህናን የሚሞትበት ነው በጣም ነው ያዝንኩት ያአላህ ምቅኛ አንተ አረቀልን ወገኔ ምን ልበል
@sarah-kp8uu
@sarah-kp8uu 2 жыл бұрын
አይ ይች አለም ምንአይነት ዘመን ላይ ደረስን አምላክ ሆይ አንተ ፍረድ ፍረዱ ካንተ ነወና 😭😭😭😭😭😭😭😭
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 жыл бұрын
ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አስቢኝ
@alemtube1150
@alemtube1150 2 жыл бұрын
@@naniyoutube-iq9tu አለሁልሺ ደምሪሻለሁ መልሺ
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 жыл бұрын
@@alemtube1150 ደምሬሻለሁ
@hirutabebe8604
@hirutabebe8604 2 жыл бұрын
አይ ሀገሬ።ምን ሀይነት ግዜ ደረስን የኔ ጌታ ነፍሱን ይማረው
@user-vb7my2ou6x
@user-vb7my2ou6x 2 жыл бұрын
ወይኔ ሀገሬ እውነት ወዴት ወዴት ወዴት አረ ወዴት ያማል እውነት ይህ እያየ ማየት የተሳነው እያሰብ ማሰብ ያቆመውን አይነ ልቧኛችን ክፈትልን እውነት 😭 ነፍስ ይማር
@utbe6565
@utbe6565 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ ነፋስ ይማር ፍትህ የት ነሽ 😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏
@fikertefentahun9800
@fikertefentahun9800 2 жыл бұрын
ነፍስ ይማር! እግዚአብሔር ያጽናችሁ! ጌታ ሆይ! አንተ ፍረድ!
@freweyniasfaha9909
@freweyniasfaha9909 2 жыл бұрын
እውነት እውነት እውነት ፍርድ ከእግዚኣብሄር እንጂ ከሰው ኣታጌኝም ደሙን እግዚኣብሄር ይመልስ ላንቺ ጽናቱን ይስጥሽ እህቴ።
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 жыл бұрын
እግዚኦ ዘንድሮ የማንሰመው ጉድ የለም ነፍሱን ይማር ከባድ ነው ሐገር መልቀቅ ብዙ መፍትሔ እያለ እራሱን ማጥፋት ኦፍፍፍፍ😭😭😭😭
@abedi76
@abedi76 2 жыл бұрын
ዘንድሮ አማራ ላይ የመጣብን ቁጣ ፈጣሪ ይታረቀን
@hanamamuye3855
@hanamamuye3855 2 жыл бұрын
እዉነት ነው ፍትህ የለም እግዚአብሔር አምላክ ይፍረድ እኔ ላልቅስልሽ አይዞሽ እማ
@mariyambekele9600
@mariyambekele9600 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አመሰግናለሁ ኢ ቢ ስ
@ganaganet9288
@ganaganet9288 2 жыл бұрын
ያሁኑ.ልብ.ይሰብራል😭😭😭😭😭☝☝☝ፍርድ.ከላይነው.ፍትህ.የለም.ያማል.ያማል
@user-cr7bl4lt3u
@user-cr7bl4lt3u 2 жыл бұрын
አይ ፍትህ የሊለበት ሀገረ 😭😭😭😭😭😭😭እግዲ ተዘጋጁ በዚ ፖሮግራም የማያለቅስ ያለ አይመስለኝም
@user-sn4mx4oy5y
@user-sn4mx4oy5y 2 жыл бұрын
ebs በጣም መልካም ስራ እየሰራችሁ ነው አሏህ ይርዳችሁ
@hayatahmed6296
@hayatahmed6296 2 жыл бұрын
አዲስ ምእራፍ ፖሮግራም በጣም ተመችቶኛል እያለቀስኩ ነዉ የማየዉ እዉነት ከምሰጡት ከምታደርጉት ድጋፍ በላይ ፈጣሪ ይስጣችሁ ይጨምርላችሁ
@user-vg1to2my8l
@user-vg1to2my8l 2 жыл бұрын
ፍትህ በሳዉዲ አረቢያ ኢሲር ቤት ወገኖቸችን ፍትህ ለሚሰቀዩህ ፍትህ ፍትህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@gfg4073
@gfg4073 2 жыл бұрын
ይቺ አለም ላይ መፈጠሬ ያሰዝነኛል ደሀመነር አልቻለም ወዴትእንድ
@asterasamenew9236
@asterasamenew9236 2 жыл бұрын
ውይ የማይሰማ። ይላ ነፍስ ይማር አሜን ስብስቦች ፅናቱን ይስጥልኝ እባካችሁ ወገኖች ሰዋች ሳይጎዱን። እራሳችንን። አንጉዳ ለማሰብ። እንሞክር እባካችሁ የሆነ። የሚያስፈራ። መንፈስ። ከተሰማን። እንፀልይ ቀልድ። አባባል። አይደለም ተጠንቀቁ ወገኖቼ ebs. Your boing a good job thanks so much.
@tarekegnabebe4003
@tarekegnabebe4003 2 жыл бұрын
ኢቢስ እናመሰግናለን በወጣዉ ይተካ።
@user-pg1in9gn6o
@user-pg1in9gn6o 2 жыл бұрын
አገራችን ፈት የለም ፈትህ ለእግዝያብሔረ እንጀ እህቴ ፂናቱን ይሰጥሸ 😭
@user-ph3cw2yy7g
@user-ph3cw2yy7g 2 жыл бұрын
አወ መንግሰት የለም ፈጣሪ መልካሙን እንባ የሚያብሰውን ያምጣልን
@user-vo4uz8cc8e
@user-vo4uz8cc8e 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያጽናችሁ ነብስ ይማር 🙏
@user-qs8is8bm7y
@user-qs8is8bm7y 2 жыл бұрын
አይ የእኛ እድል 😭😭😭😭😭😭 ተቃጠልን ልባችን ተሰብሯል ፍትህ😭😭
@yeshegirma2414
@yeshegirma2414 2 жыл бұрын
በጣም ያሣዝናል ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን እህቴ ፅናቱን ይስጥሽ እሱንም ነፍስ ይማር
@ajususu3989
@ajususu3989 2 жыл бұрын
ፍትህ በሳኡድ እስር ለሚገላታው ወገን ድምፅ
@frehiwottedla5909
@frehiwottedla5909 2 жыл бұрын
በጣም ያማል የምንሰማው ነገር ሁሉ በስደት ላለን አገራችንን መፍራት አልጀመራችሁም እረ ጌታ ሆይ የድሮ ክብራችንን መተዛዘናችንን መልስልን አብሬሽ ነው ያነባሁ እግዚአብሄር አለሁ ይበልሽ በርች ለልጅሽ አንች ጠንካራ መሆን አለብሽ እኛ አገር ህግ እና ፍትህ ከአገር ወታለች መሰል 😭😭😭
@jdjdheihdhjdjskskd6182
@jdjdheihdhjdjskskd6182 2 жыл бұрын
ዋው አስፊቲ እንኳን ደህና መጣክ ኢቢኤሶች አምሮባችኋል እንኳን አደረሳችሁ ሁላችሁም መልካም ባል ይሁንላችሁ ባለታሪኳ እግዚአብሔር ያፅናሽ እሰሱንም ነብሱን ይማረው አይዞሽ
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c 2 жыл бұрын
ወይኔ ፈጣሪ በጣም ያማል ነብስ ይማር
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
Ebs ች እግዚአብሔር ይስጣቹ በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው
@romitessadiiii4477
@romitessadiiii4477 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ያፅናሽ የኔ እህት።ebs አላህ ጨምሮ ይስጣቹ አገራችን ሰላም ያርግልን
@user-wn3bd1tu6d
@user-wn3bd1tu6d 2 жыл бұрын
አይ የሆነ መንፈስ ነው እንዲህ ገፋፍቶ እራሱ እንዲያጠፋ ያደረገው ፅናቱን ይስጣቹህ
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 жыл бұрын
ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አስቢኝ
@hanahyluuaselfch485
@hanahyluuaselfch485 2 жыл бұрын
እግዚኦ መሐርና ክርስቶስ የኛ ግፍ በመተት ነው እንድህ ያደረገ በፀሎት በርቱ እስኪ
@rahelwolde146
@rahelwolde146 2 жыл бұрын
I agree
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 2 жыл бұрын
ጓደኛ ተብዬዉ እግዚያብሔር የነዚን ሂይወት እንዳጨለምክ ይሄ ሐዘን በቤትህ ይግባ የደከሙ እናትን እንዳሳዘንክ ወንድሜ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑረዉ 😭😭😭😭😭😭 ለቤተሰብም መፅናናቱን ይስጣቸዉ
@kristenstewart4993
@kristenstewart4993 2 жыл бұрын
አይግደሉን እንጂ ኢትዮጵያ ውስጥ ከተገደለ ፍትህ የለም ከሞትሽ ሞትሽ ነው አይይይይ ኢትዮጵያዬ
@miheretabmekebo5097
@miheretabmekebo5097 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያፅናሽ
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 2 жыл бұрын
ያማል💔💔💔💔💔 እግዚአብሔር ያፀናናሸ😢😢
@alemtube1150
@alemtube1150 2 жыл бұрын
ታማኝ ነኝ እንዛመድ እመልሳለሁ
@asterdebebe6200
@asterdebebe6200 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ነፍሱ ይማርልን እማምላክ ታፅናናችሁ ጠንካራ ሁኑ ገጠመኝ አዳምጡ።
@betelhem721
@betelhem721 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ የኔናት እግዚአብሔር ያፅናሽ
@genetkebede9791
@genetkebede9791 2 жыл бұрын
አይ ይቺ ሀገር😭😭😭
@mesidesign12
@mesidesign12 2 жыл бұрын
ትክክል ይቺ አገር መላቅጥዋ ጠፋ።
@deboamare5171
@deboamare5171 2 жыл бұрын
እግዚሃብሄር መጽናናትን ያድርግ !! ስብራቱ በጣም ከባድ ነው !! ምን ያክል ክትትል ቢኖርበት ነው ጋዝ አርከፍክፎ እራሱን እስከማጥፋት በቃ እሱን ማግኘት አይቻልም ያለሽው አንቺ ለልጆቹ ኑሪላቸው ኢቢ ዔሶች የወትሮው ምስጋናዬ ላቅ ያለ ነው
@hayatahmed6296
@hayatahmed6296 2 жыл бұрын
ኧረ መንግሰትን ፍትህ በሉልን ሳዉዲ እስር ቤት ያሉ ወገኖቻችን አለቁ
@ashaethiopia7300
@ashaethiopia7300 2 жыл бұрын
አህቴ ስብሩን ይስጥሽ
@haninegash4084
@haninegash4084 2 жыл бұрын
Feteh le sawdi eseregoche
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 2 жыл бұрын
በስደት ያለን በሰላም ላገራችን ያብቃን ፍትህ እስር ቤት ላሉ ወንድሞቻችን እድሜና ጤና ይስጣችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች
@aidadelteil691
@aidadelteil691 2 жыл бұрын
Egezo egeza beyer bemameyasaze nale Egeza beyer yebarkasehew
@hanagerma9528
@hanagerma9528 2 жыл бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ወንድሜን ነብስህን ይማረዉ ጌታ በመንግስቱ ያስባት 😭😭😭😭😭😭😭
@antenehasfawtafese907
@antenehasfawtafese907 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ነብሱን ይማር የኔ ወንድም! በጣም ያሳዝናል
@fafiwelloyewa6429
@fafiwelloyewa6429 2 жыл бұрын
ለምታደርጉት ሁሉ እናመሰግናለን መልካም ስራችሁ በጣም ጥሩ ነው እና በሳዑዲ ወገኖቻችን እስር ቤት ስቃይ ውስጥ ናቸው ብዙወችም እሞቱ ነው እስኪ እባካችሁ ድምፅ ሁኑ
@user-id9mo5xw7k
@user-id9mo5xw7k 2 жыл бұрын
የኛ ሀገር ህግ ግን ምን አይነት አሳፍሪ ነዉ የሰዉ ሀገር ምን አለኝ ነብስ ይማር 😢😢😭 ebs በጣም መልካም ስራ ነዉ እምትሰሩት አላህ ይክፈላችሁ
@user-wr6nw9tq1l
@user-wr6nw9tq1l 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያጽናሽ
@user-xh3iw5kl4v
@user-xh3iw5kl4v 2 жыл бұрын
Wow I hope you get all happiness you want in life ebs
@teshomelentderu
@teshomelentderu 2 жыл бұрын
አስፋዉዬ እንኳን አደረሰህ ጠፍተኽብኝ አስቤ ነበር እንኳን አደረሰህ እንኳን ያየሁህ
@fnfdkjj5930
@fnfdkjj5930 2 жыл бұрын
ከባድ ነው ፈጣሪ ያፅናሽ
@user-ei2pr4zw7v
@user-ei2pr4zw7v 2 жыл бұрын
አይ የኔ እናት እንባሽ የሰማይ አምላክ ይይልሽ የዚህ ሁሉ ሀጥያት ነው ዛሬ አፋችን ታፉነን እየሒድን ነው
@Zemicha88
@Zemicha88 2 жыл бұрын
ቃልዬ ለናትዬው ህክምናና የባንበርሱን ብትረዱ የኔ ማር
@sentayewmula1832
@sentayewmula1832 2 жыл бұрын
እህት አለም አመቤቴ ጽናቱን ትስጥሽ በጣም ያማል 💔😭
@toyebamuhammed942
@toyebamuhammed942 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳውዲ እስርቤት ለሚሰቃዩ ንጹሀን
@Tk-bz5sh
@Tk-bz5sh 2 жыл бұрын
GBU my sister this is difficult I am with you
@user-ro5je1si3d
@user-ro5je1si3d 2 жыл бұрын
ፍትህ ለእበዬ በዝህ ፕሮግራም ከአቅሜ በለይ ነው መለቅሰው
@kenubicha2640
@kenubicha2640 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል እህቴ ነፍስ ይማር ቤተሰቡ እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጣችሁ
@ganaganet9288
@ganaganet9288 2 жыл бұрын
የሰው.ልጅ.ክፋቱ.ጎደኛየለም.ያማል.ያማል😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔
@mulubirara7956
@mulubirara7956 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍ የኔ እናት 😭😭😭😭😭😭😭 ስታሳዝን ነፍስ ይማር
@mekaali1084
@mekaali1084 2 жыл бұрын
አይዞሺ ውደ ልጂሺን አላህያሣድግልሺ መጥናናቱን ይሥጥሺ
@burhanamareh4498
@burhanamareh4498 2 жыл бұрын
ምን ህግ አለ ምን ፍት አለ አይዙሽ እግዝያብሄር ይፈርዳል ሞች ነብሥ ይማር
@behailuadem8851
@behailuadem8851 2 жыл бұрын
God bless you Nefs yimar
@user-hi5ib8bc4j
@user-hi5ib8bc4j 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ያፅናሽ እህህህ😢😢😢
@user-wj2id4ob1h
@user-wj2id4ob1h 2 жыл бұрын
አላህ ፅናቱን ይስጥሽ እህት ከባድ ነው
@user-xx6sx5wl6r
@user-xx6sx5wl6r 2 жыл бұрын
🥺🥺የኔ እናት አይ የኛ ነገር ብቻ ፈጣሪ ይፈርዳል
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
አቤት አምላኬ ሆይ ምን ይባላል እግዚአብሔር ያፅናናሽ ህዝቡ ግን ምነው ተጨካከነ ምን አይነት ግዜ ላይ ደረስን እንዴት ህዝብ ማስጣል ያቅታቸዋል ? ያሳዝናል
@mmmsss9657
@mmmsss9657 2 жыл бұрын
በስማም በጣም ለጆሮም ይዘገንናል ወይ ዘድሮ እሚሠማው ሁሉ ታምር ነው እኛ አገር እኮ በጣም ፍትህ እሚባለነገር ህልም ነው
@user-mf2yc4sh1q
@user-mf2yc4sh1q 2 жыл бұрын
ፍትህ መቸአለኢትዮጰያላይ የኔእህትየባልሀዘን ታጀትአይወጣምእህ😭😭😭
@seblewongelassefa4825
@seblewongelassefa4825 2 жыл бұрын
አስፍዬ እንኳን ደህና መጣህ
@superplayboyplayer
@superplayboyplayer 2 жыл бұрын
ጭንቀት ነበረው ማለት ነው መጡ መጡ እያለ አልጋ ሥር የሚደበቀው የአይምሮ መታወክ ነው
@asnakechhayile9366
@asnakechhayile9366 2 жыл бұрын
Wagachu kefetar new ebs tebareku
Haha😂 Power💪 #trending #funny #viral #shorts
00:18
Reaction Station TV
Рет қаралды 16 МЛН
37.First Day as a Zombie💀
0:32
Limekey0
Рет қаралды 40 МЛН
ЖЕСТЬ В КОНЦЕ. ПЛАКАЛ ВЕСЬ САМОЛЕТ
0:20
ДЭВИД ЛАВА
Рет қаралды 5 МЛН
THE POLICE TAKES ME! feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
0:31
PANDA BOI
Рет қаралды 23 МЛН