ሞቷል ያልኩት ወንድሜን ከ 20 ዓመት በኋላ በቴሌቪዥን አየሁት! Ethiopia |Sheger info |Meseret Bezu

  Рет қаралды 167,574

SHEGER INFO

SHEGER INFO

2 жыл бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 493
@tsehayuma1919
@tsehayuma1919 2 жыл бұрын
መሲ እውነት ያርግላት ያልቀበረ ሰው መቼም ተስፋ አይቆርጥም እኔ ባለቤቴ ከቤት ወቶ ከቀረ ወደ 24አመት ሆኖቷል እና ሁሌ የሚመጣ ይመስለኛል እኔ በህይወት እስከአለሁ ተስፋ አልቆርጥም
@user-oy1sv6py5d
@user-oy1sv6py5d 2 жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር አንድ ቀን ያገናኛችኋል
@user-ou1wc9xj8p
@user-ou1wc9xj8p 2 жыл бұрын
ኣላህ ያገናኛቹ ፎቶው ይዘሽ ቅረቢ መሲ ጋር
@ahlutube8472
@ahlutube8472 2 жыл бұрын
አፈላልጊው እህቴ
@ahlutube8472
@ahlutube8472 2 жыл бұрын
@@user-ou1wc9xj8p አሚን ደምሪኝ ውዴ
@user-ou1wc9xj8p
@user-ou1wc9xj8p 2 жыл бұрын
@@ahlutube8472 እሺ
@roottekele4269
@roottekele4269 2 жыл бұрын
ኡፍ ጉራጌዎች የውነት ሰዎች ናቸው የፍቅር ሰዎች ስወዳቸው ። ጌታ ይርዳሽ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 жыл бұрын
ለማጋነን ሳይሆን መሰረት በዙ በመላእክት አምሳያ ነች የተቸገረም የጠፋም የተጠፋፋም የምታገናኝ ነች መታደል እኮ ነው ሸገር ኢንፎበአጠቃላይ የሚደነቅ የ ዮቱዮብ ሚዲያ መሲ ዘርሸ ይባረክ
@habesha9871
@habesha9871 2 жыл бұрын
Yehie ethio info sayehon sheger info new
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የእውነት ያርግልሽ እህቴ በሰላም ያገናኝሽ መሲየ ከአንቺ የደረሰ ሰው ደስታ ነው ሚቀናው የአቺ አምላክም ይርዳት ሁለተኛው ቪድዮ ልጁን ይዞ ሚመጣ ያርገው አሜን
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 жыл бұрын
ከችግር በሃላ ምቾት ከበሽታ በሃላ ጤና ከሀዘን በሃላ ጤና ከጨለማ በሃላ ብርሀን አለ ሁሉም ያልፍል አይዞሽ እህቴ
@tsionazeze7682
@tsionazeze7682 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እውነት ያድርግልሽና ከወንድምሽ ጋር ተገናኚ
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 2 жыл бұрын
Fata demerne weda
@user-yz4tp3fh7u
@user-yz4tp3fh7u 2 жыл бұрын
ደምርኘ ዉዴ በቅንነት
@mekdesdegu9099
@mekdesdegu9099 2 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው እግዚአብሔር እንደምኞትሽ ይሁንልሽ ከወንድምሽ ጋር ያገናኝሽ
@user-cx7tn7mx7b
@user-cx7tn7mx7b 2 жыл бұрын
መሰረት በዙ ትልቅ ኩሩ ኢትዮጵያዊት ሰላምሸ ይብዛ እረጅም እድሜ ጤና ጋር ይሰጥሸ የድሀ የተቸገሩት እናት ኑሪልን
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 2 жыл бұрын
Demerne weda
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 2 жыл бұрын
በጣም ይመሳሰላሉ እግዝአብሔር እውነት ወንድምሽ አድርጎ ያገናኛችሁ መሲዬ ምርጥ ኢትዬጵያዊ እግዚአብሔር ይስጥሽ ኑሪልን የስደተኛ የተከፉ ኢትዬጵያኖች ድምፅ ስለሆንሽ እናመሰግናለን ኑሪልን 🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 2 жыл бұрын
ሞቶ ያልቀበሩትን ሰው ሁሌም ይመጣል እያሉ በተስፋ መጠበቅ ከባድ ነው እህቴ እግዚአብሔር ከወንድምሽ ጋር ያገናኝሽ
@user-ie7zp8od1n
@user-ie7zp8od1n 2 жыл бұрын
ይመሣሰላሉ እዉነት ወንድምሽ ያርግልሽ
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 2 жыл бұрын
Betesbe enhune wedoche
@bezaitalemtesema4830
@bezaitalemtesema4830 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንደ እምነትሽ ያድርግልሽ ኪዳነምህረት በእለተ ቀንዋ ትርዳሽ እህታችን
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 2 жыл бұрын
ትክክል ኪዳነምረት ጥሩ ነገር ታስማት
@wudeneshtessema7872
@wudeneshtessema7872 2 жыл бұрын
ድንቅዬ በየወሩ የምትዘክሪያት ደንግል ማርያም ትርዳሽ የልብሽን መሻት ትፈፅምሽ እግዚአብሔር ምክንያት አለው አይዞሽ
@emebetabebe3331
@emebetabebe3331 2 жыл бұрын
የኔ እህት ወንድሜ ስትይ ራሱ የሆነ የሚረብሽ ነገር አለሽ አቦ እግዚአብሄር አውነተኛ የእናትሽ ልጅ ወንድምሽ ያድርግልሽ እና ቀሪውን ዘመን ደስ ብሎሽ ለመኖር ያብቃሽ፡፡
@tizitahaile4938
@tizitahaile4938 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ድንቅ ተአምር ነው :: ፈጣሪ የእውነት ያድርግልሽ🙏
@mekdesjaky871
@mekdesjaky871 2 жыл бұрын
አዎ 100% ወንድሟ ነው መሲ እመኝኝ ይመሳሰላሉ ንግግሩ ሁሉ እንደሶ ነው መልካም ዜና ያሰማን
@user-ou1wc9xj8p
@user-ou1wc9xj8p 2 жыл бұрын
የኔም ወንድም ከጠፋ 17ኣመት ቆጥረዋል😭 ሙስሊም በዱኣቹ ክርስቲያን በጾሎት ኣላህ አይኑ ያሳየን 🤲 እህቴ እውነት እሱ ይሁንልሽ ስቃዩን ስለማውቀው😔
@ahlutube8472
@ahlutube8472 2 жыл бұрын
አፈላልጉ ዝም አትበሉ
@user-ou1wc9xj8p
@user-ou1wc9xj8p 2 жыл бұрын
@@ahlutube8472 በፌስቡክ አፈላለግን ከኤርትራያ ነን
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
@@user-ou1wc9xj8p ኤርትራዉይ ነሽ ?አላህ ያስገኝላችሁ
@user-ou1wc9xj8p
@user-ou1wc9xj8p 2 жыл бұрын
@@Nejat197 ኣላሁማ ኣሚን 🤲
@user-ou1wc9xj8p
@user-ou1wc9xj8p 2 жыл бұрын
@@Nejat197 ኣው ኤርትራዊት ነኝ
@be8cab
@be8cab 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ይገርማል ውይይት እንኳን ወንድም በሕይወት ኖረልሽሽሽ። መስዬ ምርጥ ሰው ኑሪልን።
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 жыл бұрын
የአክስቴ ልኝ በ97 የ3 አመት አ:አ የዩኒቨርስቲ ተማሪ ነበር ወደ ቤቱ ሳይመለስ የት እንደ ገባ ሳናውቅ ከእቤት ወጥቶ ቀረ በዙ ጣርን ለፋን ለብዙ አመታት ስንፈልገው ነበር እናቱ በማልቀስ ብዙ ተጎድታ ነበር ወይ ሞቷል ብለውኝ እርሜን ባወጣሁ ቁርጤን ባውቅ ስትል በጠፋ በ7 አመቱ ጣና እስጢፋኖስ ገዳም እያስተዋወቀ በቲቪ አየነው በቃ ደስታችን ተነግሮ አያልቅም ተገናኘን የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ግሩም ነው የተጠሩት ብዙዎች ናቸው የተመረጡት ግን ጥቂቶች ናቸው።
@ahlutube8472
@ahlutube8472 2 жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝ በሂወት እያሉ ለምን ለቤተሠብ አይደውሉም
@ruhamatube627
@ruhamatube627 2 жыл бұрын
በሂወት ካለ ለምን አልፈለጋቹሁም ይገርማል
@tingirtyoutube8447
@tingirtyoutube8447 2 жыл бұрын
ደስ ሲል
@yordistube3715
@yordistube3715 2 жыл бұрын
Waw. Betam yegermal!
@woinshet2595
@woinshet2595 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@mimefikre1613
@mimefikre1613 2 жыл бұрын
እ/ር ይርዳሽ የኔ እናት ልክ ነሽ ፎቶዉ ይመስላል የእድሜ ጉዳይነዉ በርግጥ ትገናኛላችሁ እኛም እንፀልያለን አይዞሽ
@user-iq4ny3yb5q
@user-iq4ny3yb5q 2 жыл бұрын
ፈጣሪ የእውነት ያድርግልሽ መልካም ዜና በድጋሜ እንደምንሰማ ተስፋ አለኝ
@alexanderedwinstrele7235
@alexanderedwinstrele7235 2 жыл бұрын
Egzabhr yredasch bwente egzabhr yrdasch
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 2 жыл бұрын
Keyaya demerne weda
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 2 жыл бұрын
Betesbe enhune wedoche
@fitsumtube2296
@fitsumtube2296 2 жыл бұрын
እዉነቷን ነዉ እራሱ ነዉ ይገናኛሉ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️❤️
@yohanabrhane594
@yohanabrhane594 2 жыл бұрын
Tesfa alegn melkachuw afncha ymesaselu
@woinshet2595
@woinshet2595 2 жыл бұрын
እህቴ እግዚአብሔር እውነት ያድርግልሽ እና በሰላም ያገናኛቹ አሜን
@radethuae9724
@radethuae9724 2 жыл бұрын
እውነት እንድሆንልሽ ፀሎት ነው እህታችን 🙏
@Sarasara-mu4kd
@Sarasara-mu4kd 2 жыл бұрын
እውነት ያልቀበሩት ሰው ያማል አይዞሽ እግዚአብሔር ያገናኛችሁ
@alemzertube4322
@alemzertube4322 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል እግዚአብሔር እሱ ያድርግላት መሲዬ በጣም ጥሩ መረጃ ነው የምታቀርቡልን መሲዬ በጣም ነው የምወድሽ እናመሰግናለን
@user-kt4mk2ny6t
@user-kt4mk2ny6t 2 жыл бұрын
የፊታቸው አቀማመጥ ማለትም ቅርፁ ይመሳሰላሉ ፈጣሪ ያገናኛቸው
@emunati6789
@emunati6789 2 жыл бұрын
እንደው የእውነት ወንድምሽ ያርግልሽ እግዚአብሔር የርዳሽ 🙏🏽
@be8cab
@be8cab 2 жыл бұрын
ወንድም ነው አልጠራጠርም።
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 2 жыл бұрын
Betesbe enhune wedoche
@user-qn7wi9nj5l
@user-qn7wi9nj5l 2 жыл бұрын
አላህ እውነት ያርገልሺ የተጠፋፋ የሚገናኝበት የታመመ የሚሺርበት የተቸግር የሚገኝበት አላህ ያቅርብልን ያርብብብ
@temesgenalemtsehay5354
@temesgenalemtsehay5354 2 жыл бұрын
አሜን
@mekdiermi6898
@mekdiermi6898 2 жыл бұрын
አሜንንንን
@alemnegashi4405
@alemnegashi4405 2 жыл бұрын
መስዬ ፈጣሪ ይርዳሽ አግኝተሽው የምስራች እንድትነግሪን ፈጣሪ መንገድን ይምራሽ ደስታውን አብስሪን
@dubaidubai3277
@dubaidubai3277 2 жыл бұрын
እህት.አላህ.ወንድምሽ.ጋር.ያገናኝሽ.ፈጣሪ.ይርዳሽ
@user-ro1ex2kl4f
@user-ro1ex2kl4f 2 жыл бұрын
እንኳን አገኝሽው የኔ እናት በጣምም ደስስ ይላል የኔም አጎት ከጠፍ 1992/ 22 አመቱ እስካሁን ይሙት ይኑር የምናውቀው ነገር የለም ሱዳን ሀገር ነው የሚል ጥርጣሬ የነበረው ሰው ነበር እሱም ተፋን 😭😭😭😭😭😭 ግን ይመጣልን የሚል እምነት አለኝ ፈጣሪ እውነት ያድርገው
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 2 жыл бұрын
Betesbe enhune wedoche
@user-gy8xu4tk4s
@user-gy8xu4tk4s 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የእውነት ያድርግልሺ ኪዳነምህረት ትርዳሺ
@enatethiopia5206
@enatethiopia5206 2 жыл бұрын
እውነት ያርግልሽ የኔ እመቤት እመብርሃን ከወንድምሽ ታገናኝሽ።
@hailesilase
@hailesilase 2 жыл бұрын
ሙሉ ስሙን ካልቀየረ ቴሌ በስሙ ተመዝግቦ የስልክ ቁጥር ማዉጣቱ ስለማይቀር በቴሌ በኩል ፈልጉት አለበለዛ ግን እዛዉ ምርጫ መርጦ የወጣበት አካባቢ ነዉ መኖርያዉ ሊሆን የሚችለዉ እዛዉ ማፈላለግ ነዉ። በጣም ነዉ ያሳዘነችኝ አግኝታዉ የዘመናት ሃዘኗ ወደደስታ ተለዉጦ ባይ ደስ ይለኝ ነበር
@Ejigayehu
@Ejigayehu Жыл бұрын
መሲ ይሄ ፕሮግራም በጣም ጥሩ ነው የሚገርመው እኔ አባት. ቤተሰቦቹን አይገናኝም እኛም. አናውቃቸውም ምን አስበው ይሆን. ምናልባት የሞተ ይመስላቸው ይሆናል. እኔም የአባቴን ቤተሰብ ባገኝ ደስ ይለኛል እግዚአብሔር ይርዳኝ. አባቴን ከቤተሰቡ. ማገናኘት እፈልጋለሁ
@user-id5pp4qs3y
@user-id5pp4qs3y 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያድርግልሽ ወንድም እኮ የአባት ምትክክ ነው
@nani969
@nani969 2 жыл бұрын
አላህ ያሰካልሽ አብሽሪ እህቴ እኔ ሁሌ ወታደር በይሁቁጥር አጎቴን እማገኝ ይመስለኝል ብቻ አላህ አንድ ቀን እወን ያረግልን ይሆነል እንሻ አላህ
@Tube-qr9de
@Tube-qr9de 2 жыл бұрын
አላህ እዉነት ያርግልሽ ኦኔም ወንድሜ ሞተ ብለዉኝ አዝኛለዉ ግን ልቤ ከ 20 በፊት እስካሁን አላመንኩም ያአላህ ካለ በሂወት አገናኜኝ መንትያዉ አለች የ2 ልጆች እናት ናት ዱአ አድርጉለን ካለ ያገናኘን ከሞተም አላህ ይዘንልህ ወንድሜዋ
@meselechalna6311
@meselechalna6311 2 жыл бұрын
እኛም የአክስታችን ልጅ ሞተ ተብሎ ተለቅሶ ተመልሶ መጥቷል
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
እልልልልልል ያድርገው እግዚአብሔር 😢🙏🏿እውነት ከሆነ እሰይ 🙏🏿እኔም ከ32ዓመት በፊት ለውትድርና ተብሎ ሄዶ ይሙት ይኑር ሳይታወቅ ወጥቶ የቀረውን የማላውቀውን ወንድሜን ላፈላልግ እያስብኩ ነው 😢🙏🏿ምነው የጎዳና ተዳዳሪ ሆኖ እንኩዋን ባገኘ ሁት? 😭
@fetihajilalutube6339
@fetihajilalutube6339 2 жыл бұрын
ፎቶ ካለሽ አፈላልጊው ምን አልባት ሊኖርም ላይኖርም ይችላል
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
@@fetihajilalutube6339 ሚያንገበግበኝ ፎቶ ስለሌለው ነው 😭ቢሆንም ሙሉ ቤተሰብ ስላለን ምናልባት እሱ በሕይወት ካለ ሊሰማ ይችላል ብዬ አምናለሁ 🙏🏿
@fetihajilalutube6339
@fetihajilalutube6339 2 жыл бұрын
እስቲ አላህ ሁን ያለው ይሆናል እና ሞክሪ አይዞሽ ፈጣሪ ያገናኛቹ 😭😭
@dnhhdj119
@dnhhdj119 2 жыл бұрын
ፍልጊ፡ታገኛለሽ፡መጀመሪያእራስሽንናልብሽየሚልሽንአደምጭ
@user-oy1sv6py5d
@user-oy1sv6py5d 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ ሁልጊዜ ይህንን ስትናገሪ እሰማሻለሁ
@arsemasewnet7814
@arsemasewnet7814 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሃሳብሽን እውነት ያረግልሽ መስዬ ክቻልሽ እኔንም እርዱኝ እናቴን አላወቃትም ግን እሰከአሁን ተስፋ አልቆረጡም ሁልጊዜ አገኛታአለሁ እያሉ እጠብቃለሁ አሁን 4ልጆች እናት ነኝ ።
@zenashmoges9274
@zenashmoges9274 2 жыл бұрын
እውነት ጌታ ይርዳሽ የቤተሰብ ነገር ከሩቅሆኖ ማሰብከባድነው እጌዚአብሔር ወደቤተሰብ ይመልሰው።መሲ ተባረኪ
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 2 жыл бұрын
የጭንቀን ነገርማ በስደት ይብሳል ፈጣሪ ሰላምን ያምጣልን ወንድምሽ ይሁንልሽ ።
@abslotige8107
@abslotige8107 2 жыл бұрын
በጣም
@user-tp3jm4sq1k
@user-tp3jm4sq1k 2 жыл бұрын
መሲዬ እሷው እንዳለችው እዚው አንቺ ጋ አገናኝተሻቸው የሁሉም ደስታ እጥፍ ድርብ ያድርገው በውስጥ አግኝቷት ፕሮግራሙን እንዳትቋጩት ፍለፊት አሳይን እንጠብቃለን
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እውነት ያድርግልሽ የኔ እናት
@felenuna8034
@felenuna8034 2 жыл бұрын
የፈለገ ቢሆን የወንድሟ መልክ አይጠፋትም ::
@Hello-qr6qr
@Hello-qr6qr 2 жыл бұрын
ውይይ እውነት ያድርግልሽ ለደስታ ያብቃሽ ታሳዝናለች አንጀቴን በላሽው
@tadesseazage3306
@tadesseazage3306 2 жыл бұрын
መሲ እጅግ አደንቅሻለሁ ፈጣሪ ለዚህ ስለመረጠሽ ክብር ይገባሻል
@zedishakonjo7985
@zedishakonjo7985 2 жыл бұрын
እኔን እኔም ወንድሜ ከ 15አመት በላይ ሆኖታል ይሙት ይኑር አላወቅንም ግን ሁሌም ወንድሜን እንድ ቀን አገኘው ይሆናል ብዬ ሁሌም እጠብቀዋለው
@woitay2011
@woitay2011 2 жыл бұрын
ትክክል ነሽ፣ሰዉ ካልቀበረ፣ ማመን ከባድ ነዉ፣ እኔም ጋ ይኼ ቁስል አለ፣ በ1970ዓም የጠፋ ወንድም አለኝ ይኼን ያህል ዓመት ልረሳዉ አልቻልኩም፣ እናቱም፣ እንደጉዋጉዋች፣ አልፋለች፡ ብቻ ፈጣሪ ይርዳሽ፣ እህቴ።
@zedishakonjo7985
@zedishakonjo7985 2 жыл бұрын
@@woitay2011 ኡፍፍ እንዴት ይረሳል እማኮ እግዚአብሔር ድምፃቸውን ያሰማን ውዴ
@jimmamekonen3651
@jimmamekonen3651 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያገናኝሽ መሲም እግዚአብሔር ይባርክሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ የኔ ቆንጆ
@Mohammed-yj4fp
@Mohammed-yj4fp 2 жыл бұрын
እውነት። ያድርግልሽ። ያገናኝኝሽሽ። እናቴ። ኪዳነምሕረት። ታገናኛችሁ
@user-bl5qs1es9e
@user-bl5qs1es9e 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍ አንጀቴን በላችው አላህ ይርዳሽ የኔእናት
@meskeremterecha705
@meskeremterecha705 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የአውነት ወንድም ያድርግልሽ በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ ነው ቪዲዮውን እያየሁ የኔም የልብ ምት ጨመረ የእናቴ ታሪክ እንዲሁ ይመሳሰላል ሁለት ወንድሞቿን ባጠቃላይ የአባት ቤተሰብ አታውቅም ሁሌም እያነሳች ታለቅሳለች አንድ ቀን እንደምታገኛቸው ተስፋ አለኝ መሲዬ ምርጥ ኢትዮጵዯዊት የሰውን ደስታ ሀዘን እንደመካፈል አስደሳች ነገር የለም እግዚአብሔር ይስጥሽ ኑሪልን እውነት ከልብ አመሰግናለሁ እኔም የእናቴ እንባ እንዲታበስ እፈልጋለሁ እባክሽ እርጂን
@tatetemesgen7276
@tatetemesgen7276 2 жыл бұрын
ደቅነሽ እውነት ሆኖ እዉነት ይወራ ልጆቼን ደስታ ነሳዃቸዉ ያልሺው እውነት ነው እህቴ የጭነቀት አምላክ ያገናኝሻል ምን ይሳነዋል
@rozaassefa8894
@rozaassefa8894 2 жыл бұрын
ይመሳሰላሉ ከምር ፈጣሪ የልብሽን መሻት ይሙላልሽ
@etif4063
@etif4063 2 жыл бұрын
እውነት ነው የደረሰበት ያውቃል እኔም የወደው ወድሜ ብሄራዊ ዘምቶ ጠፋ ይሙት ይኑር አናውቅም ሁሌም በህይወት ያለ ይመሰለኛል መስዬ ኘሮግራምሽ ጥሩ ነው እህቴንም እግዚአብሄር ይርዳት
@user-ni9tl4fl9e
@user-ni9tl4fl9e 2 жыл бұрын
መሲ በጣም እናመስግናልን በምታድርጌው ሆሎ እህታችን እግዝቤሕር ከውንድምሺ ጋር ያገናኝሺ ድስታሺን ያስማል
@massaretkiya4130
@massaretkiya4130 Жыл бұрын
መሲ ሁሌ የምለምነው ፈጣሪን ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልኝ
@user-pw6ho3fs8i
@user-pw6ho3fs8i 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያገናኝሽ እኅቴ በሂዎት ወታደር ቤት ሆኖ ካለፈ በሄደበት ቀበሌምወረዳም ቢሆን ያስረዳሉ እውነት እልሻለሁ ዝምብሎ ሞተ ተብሎ አይረዳም ለቤተሰብ የሚሰጥ ገንዘብ ሁሉ አለ። እናቴ ኪዳነምህረት በለተ ቀና መልካም ነገርን ታሰማሽ።
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 2 жыл бұрын
Betesbe enhune wedoche
@user-yz4tp3fh7u
@user-yz4tp3fh7u 2 жыл бұрын
መነናዊት ደምረኘ ዉዴ
@meselechzedingilds9618
@meselechzedingilds9618 2 жыл бұрын
ተዓምር ነው በሰላም በጤና ያገናኛችሁ
@tsigeyimer1581
@tsigeyimer1581 2 жыл бұрын
ክብር እና ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን አባቶቻችን ቡራኬ ለእኞ ይሁን
@havel1619
@havel1619 2 жыл бұрын
መድኃኔዓለም እንደ እምነትሽ ያርግልሽ እህቴ
@danydaniy5230
@danydaniy5230 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያገናኝሽ
@adrisabess1885
@adrisabess1885 2 жыл бұрын
What a coincidence if its her brother. He looks like 👍. I am fascinated up to the end. I wish it will be a good news.
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 2 жыл бұрын
Betesbe enhune wedoche
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 жыл бұрын
አምሳያ ወንድምዋ ነው በጣም ይመሳሰላሉ እግዚአብሄር ይርዳቸው ።
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 2 жыл бұрын
Betesbe enhune sarya
@faizamohammed6964
@faizamohammed6964 2 жыл бұрын
በጣም ነው የሚመስላት መስዬ ለማግኘት ሞክሪ ፈጣሪ ይርዳሽ
@sarkysarky8388
@sarkysarky8388 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የፍቅር አምላክ ይገናኝችሁ እህቴ አይዞሽ
@sadi8416
@sadi8416 2 жыл бұрын
ደሞኮ በጣም ይመሳሰላሉ ይገርማል
@yordistube3715
@yordistube3715 2 жыл бұрын
Betam
@hayatmohmmed4763
@hayatmohmmed4763 2 жыл бұрын
Batame
@user-yz4tp3fh7u
@user-yz4tp3fh7u 2 жыл бұрын
ደምርኘ ዉዴ በቅንነት
@abebaberhane6468
@abebaberhane6468 Жыл бұрын
Be ewnet Egziabher Amlak wendemeshin bekerbu agenagnto yasarefesh. Be emnet metebek new. BERCHILET. 🎉
@elroe.373
@elroe.373 2 жыл бұрын
ይመሳሰላሉ ደግሞም እህቴ ጌታ እየሱስ ይርዳሽ በሰላም ከወድምሽ ያገናኝሽ
@elleniafework9926
@elleniafework9926 2 жыл бұрын
መሰረትዬ ምርቃቱ ሁሉ እንደው ቶሎ ቶሎ ይድረስልሽ።
@ethiopiawolde4525
@ethiopiawolde4525 2 жыл бұрын
ጌታ አምላኬ ያገናኛችሁ🙏🙏🙏
@utbe6565
@utbe6565 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳሽ እህት መስዬ ግን ይመሳሰላሉ ❤️❤️🙏🙏🇪🇹🇪🇹
@user-yz4tp3fh7u
@user-yz4tp3fh7u 2 жыл бұрын
እማቤት ዳኜ ደምርኘ
@user-ln4vq6is3y
@user-ln4vq6is3y 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያገናኝሽ የኔ እናት
@asratyenatalige7115
@asratyenatalige7115 2 жыл бұрын
ይመሳሰላሉኮ ወይ እውነት ያድርግላሽ እናትዬ😪 🙏
@kebededesta421
@kebededesta421 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያርግልሽ
@kenubicha2640
@kenubicha2640 2 жыл бұрын
ለመገናኘት ይብቃችሁ አሜን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 2 жыл бұрын
Betesbe enhune wedoche
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@itneshethiopia2956
@itneshethiopia2956 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያገናኛቹ ምስኪን አሳዘነችኝ።
@user-ey6bf5nl4x
@user-ey6bf5nl4x 2 жыл бұрын
አላህ ያገናኝሽ ያረብ ተደሥተሽ እይው
@sefineshehabetewelide3879
@sefineshehabetewelide3879 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ ቆንጆ ያገናኛቹ
@user-sg1qn1wm2w
@user-sg1qn1wm2w 2 жыл бұрын
ወይኔ እግዚአብሔር ያገናኛቹ በጣም ይመሳሰላሉ አይዞሽ ትገናኛላቹ
@tigistabera5595
@tigistabera5595 2 жыл бұрын
እኔም ከእህቴ መቅደስ አበራ እና ወንድሜ ንጉሴ አበራ ጋር ከተለያዬን ብዙ አመት ሆነን የሰው ልጅ መገናኛው ብዙ ነው ተስፋ አልቆርጥም
@giftimemogiftimemo9025
@giftimemogiftimemo9025 2 жыл бұрын
Felgyashew be ethio info
@ayahlushwoldeyes9619
@ayahlushwoldeyes9619 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያገናኝሽ ሰው ወንድሙ አይጠፋውም ወንድምሽ ነው ታገኚዋለሽ ጌታችን ይርዳችሁ
@tigistabdisa1957
@tigistabdisa1957 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ እህት በሰላም ያገናኛቹ 🙏
@gnetgremew2226
@gnetgremew2226 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርደሽ እነትዬ
@fierbelachew2175
@fierbelachew2175 2 жыл бұрын
መሲ እግዚአብሔር ያገናኛቸው ይመሳሰላል አምላክ ይርዳሽ እህቴ።
@jds7669
@jds7669 2 жыл бұрын
በክፍል 2 ተገናኝታችሁ እንደማይ ተስፋ አደርጋለሁ
@workyeyimam6558
@workyeyimam6558 2 жыл бұрын
እዉነት ያርግልሽ እህቴ ።
@frehiwotmamomamo312
@frehiwotmamomamo312 2 жыл бұрын
መስዬ አምላክ ይጠብቅሽ
@genetbelete2245
@genetbelete2245 2 жыл бұрын
ያገናኝሽ እግዚአብሔር አምላክ በህይወት ከወንድምሽ
@almu6803
@almu6803 2 жыл бұрын
የኔም በጣም የምወደው አጎቴ ልጁ ዘመቻ ሄዶ ሞተ ተብሎም አልተረዳም አለ ተብሎም ወሬ የለም አባቱ እንዲሁ እየተብሰለሰለ አለ ልጁ ሽኩር ተስፋዬ ይባላል እግዚአብሔር አምላክ ለሁሉም ቸር ያሰማ
@tigi432
@tigi432 2 жыл бұрын
Egezeabeher yerdash Betam new leben Yene kas hew🙏❤️Mesye thank you your doing great jop❤️
@elsaassefa9811
@elsaassefa9811 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እውነት ያርገው አይዞሸ
@y.5206
@y.5206 2 жыл бұрын
እግዛብሔር የእዉነት ይያርግልሽ ሞቱን የዉሸት በህይወት መኖሩን የእዉነት ያድርግልሽ
@luyabh9172
@luyabh9172 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያገናኛችሁ እሕቴ
@fasilyitayew2868
@fasilyitayew2868 2 жыл бұрын
እህቴ እግዚአብሔር አምላክ ከወንድምሽ ጋር በመለኮታዊ ፍጥነት ያገናኝሽ!
@marthasolomon7295
@marthasolomon7295 2 жыл бұрын
Wishing you the best. With God help.
@sosinahaile9805
@sosinahaile9805 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ
@tinebebwallet1200
@tinebebwallet1200 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያገናኝሽ አይዞሽ
@user-sy6st8ci3x
@user-sy6st8ci3x 2 жыл бұрын
እግዛብሔር ይርዳሽ እህቴ
@muluryaokbo6549
@muluryaokbo6549 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር እውነት ያድርግልሽ
@betelhemteshome9805
@betelhemteshome9805 2 жыл бұрын
በዚህ አይነት የኔም አባት አልሞተም እግዚአብሔር ይርዳሽ
Khó thế mà cũng làm được || How did the police do that? #shorts
01:00
3M❤️ #thankyou #shorts
00:16
ウエスP -Mr Uekusa- Wes-P
Рет қаралды 13 МЛН
Wait for the last one! 👀
00:28
Josh Horton
Рет қаралды 147 МЛН
ሞኒካ ካብ ኣስመራ ፈጨጭ እዩ በይ
11:12
Awita ፍቅር
Рет қаралды 10 М.
Khó thế mà cũng làm được || How did the police do that? #shorts
01:00