/አዲስ ምዕራፍ/ "በአንድ ለሊት 4 ልጆቼን እና ባለቤቴን እንደዋዛ አጣሁ"//እሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 412,817

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
መርዳት ለምትፈልጉ
0913 095461 ሃምሳለ ይርጋ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000034581727

Пікірлер: 1 300
@hubihubi327
@hubihubi327 Жыл бұрын
የአለማቱ ጌታ ከእንደዚህ አይነት ድንገተኛ አደጋ ይጠብቀን ያረብ በጣም ዘግናኝ ነው ሀስቢየላሁ ወኒዕመል ወኪል።
@tirisiteditiediti1344
@tirisiteditiediti1344 Жыл бұрын
🙏እዮብን ያጸናና ጌታ አግዚአብሔር መጽናናቱን ያምጣልሺ 💖የኔ እናት ጌታ በስራሁ ጻድቂ ነው ለሁሉም ናጋር ተመስገን 🙏🙏🙏
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@Luv_rara704
@Luv_rara704 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen yehunlen
@seadatube5438
@seadatube5438 Жыл бұрын
ወይ ሚሥኪን መሪሪ ሀዘን ፈጣሪ ብርታቱን ይሥጣችሁ ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጲያ ❤️💛💚
@user-yp8lk5kh3i
@user-yp8lk5kh3i Жыл бұрын
ደምረኝ ወዲም
@mymunaahemed2725
@mymunaahemed2725 Жыл бұрын
ሱብሀነላ አላህ ይሰብርቨ ጽናቱን ይስጥቨ
@mdadi127
@mdadi127 Жыл бұрын
Amennn
@Fetah90
@Fetah90 Жыл бұрын
@@user-yp8lk5kh3i እንደማመር እመልሳለሁ
@nardosbekele2259
@nardosbekele2259 Жыл бұрын
ሁፍፍፍ በጣም ከባድ ነው ምንም የሚያፅናና ቃላት ቢደረደር የልብን ህመም አይሸፍንም 😭😭😭 አሁን የእመቤቴ ልጅ ልዑል እግዚአብሄር ጥንካሬውን ይስጥሽ 😭😭
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@titiyababe9490
@titiyababe9490 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏 😭
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 Жыл бұрын
amen amen amen
@hasetlove5111
@hasetlove5111 Жыл бұрын
ተመስገን አሁንም በጤና አለሁ👌 ሁሌም አመስግኑ ከባድ ሁኔታ ውስጥም ብትሆኑ እሱ ያጠነክራችሗል ተመስገን🙏
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@selamabreha5137
@selamabreha5137 Жыл бұрын
Betkekel temsegen amelakh
@nisuhfikadugebremedhn390
@nisuhfikadugebremedhn390 Жыл бұрын
​@@jemilaatube1904
@maseretadsi8836
@maseretadsi8836 Жыл бұрын
በጣም ልብ ይሰብራል የኔ እናት አመስግነሻል እና ባመሰገንሽበት አደበትሽ እግዚአብሔር የተሻለውን ነገር ያሳካልሽ እነሱንም አፈሩን ያቅልላቼው አንቺንም እግዚአብሔር ያፅናሽ ያበርታሽ💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭መቼም የማይጠፋ ነዳማ እሳት ነው
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኝ
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@godlover7602
@godlover7602 Жыл бұрын
ኢቢየሶች ምን አይነት መልካም ልብ ያላቾሁ ናችሁ የእግዚአብሔር ቃል ከሚያለቅሱ ጋር አልቅሱ ደሥ ከሚላቸው ጋርም ደሥ ይበላችሁ ይላልና ሥለየዋህነታችሁ በብዙ ተባረኩ በርቱ
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@bettyetmork1547
@bettyetmork1547 Жыл бұрын
@@jemilaatube1904 እግዚብሔር ይማሬችው
@raheltilahun3575
@raheltilahun3575 Жыл бұрын
@@jemilaatube1904 ባለጌ
@mekdesmengistu1852
@mekdesmengistu1852 Жыл бұрын
ምን እይነት ቃል ይሁን የሚያፅናናሽ የኔ እናት እሱ የድንግል ማርያም ልጅ ይጎብኝሽ😢😢😢
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@titititi6005
@titititi6005 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@salamontube
@salamontube Жыл бұрын
በጣም ልብ ይሰብራል 💔💔💔💔 ፈጣሪ ጽናቱን ይስጥሽ ፈጣሪ ነብሳቸውን ይማር በጣም ይከብዳል💔💔🙏 ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን 🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@eytebaneyteban4147
@eytebaneyteban4147 Жыл бұрын
ፈጣሪ ጸናቱን ይስጥሽ በጣም የአሳዝናል😭😭😭
@khadejaahmed9395
@khadejaahmed9395 Жыл бұрын
​@@sojoogoj1479 እሄሌላሡለይማነው
@ehtemariyam7437
@ehtemariyam7437 Жыл бұрын
​​​@@sojoogoj1479 አሁን ምን አጨናነቀሽ የዚህን ያህል ምን አለ አንድ ብንሆን መርዝ አትትከሉ ደሞ ይሄ ልጅ ሱላማን አይደለም ፕሮፋይሉን እንኳን አታይም ደሞ ስሙንም አንብቢ
@sojoogoj1479
@sojoogoj1479 Жыл бұрын
ግን መጨነቅ አደለም መጠየቅ ጥፋት አደለም ሁሉን ከዘር ጋር አታገናኝው እህት ሁሉን በጠሩ ብንመለከት
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
@@eytebaneyteban4147 ውዴ ደምሪኝ
@Ethio8944
@Ethio8944 Жыл бұрын
አሁን ላንቺ ምን አይነት ቃላት ብንናገር።ይሆን የሚያፅናናሽ 😭😭😭😭 እንደ ዛሬ አልቅሼ አላውቅም 😭😭😭😭😭 እንዴት ያማል ኦኸ 💔 የድንግል ማርያም ልጅ ፅናቱን ብርታቱን ይስጥሽ እንጂ ይከብዳል አይዞሽ እህታለም 💔 እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በደጋጎቹ ፃድቃን ጎን ያኑርልን 🙏🙏🙏💔💔😭😭😭
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኝ
@user-jw8px9bw9d
@user-jw8px9bw9d Жыл бұрын
@@fatumawase ኸረ ተው ግን እናንተ ይቲበሮች ቦታ እያየችሁ ኤጭ ስታስጠሉ አሁን ደምሪኝ ቀንሽኝ የሚባልበት ቦታ ነው!!???
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
@@user-jw8px9bw9d ውዴ ደምሪኝ
@titititi6005
@titititi6005 Жыл бұрын
ጌታ ያፀናናት😭😭😭😭😭❤❤❤
@aminakebede3225
@aminakebede3225 Жыл бұрын
ወለጋ ላይ የታርዱት ወገኖቻችን ከ አንዲቤት12ቤቶስቦቻቸውን ያጡ ጦት እና ማታ ጥሀይና ብርዱ እየተፈራርቀባቸው ወሎ ላይ ያሉትን ማንይያቸው ፍትህ ለወጎኖቻችን ናግ በኔናው
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@weyni24
@weyni24 Жыл бұрын
ትክክል
@besratkassaun1471
@besratkassaun1471 Жыл бұрын
enime enesun new yasebku sentu aynu eyaye yemote ale ehhhh enesu tayugn behilinaye.
@beletetom107
@beletetom107 Жыл бұрын
አንተ ውሻ የውሻ ልጅ ቆሻሻ። ጭልጋ ላይ ከነነብሳቸው ቤት ተዘግቶባቸው በፋኖ ከነ ነብሳቸው የተቃጣሉት ቅማንቶችሰ? በአሳምነው ጽጌ በግፍ የተገደሉ ሕፃናቶችና ሀረጋዊያነ። ዠዋ ሮቢት ሆስፒታል ለህክምና የመጡ ቁስለኛ ኦሮሞዎችን ቆራርጠው ስለገደሉዋቸው ሰዎችስ?
@besratkassaun1471
@besratkassaun1471 Жыл бұрын
@@beletetom107 kemantes yhin gef alefetemem ke junta gar tebabero lefedada yerasachu seras? tew kemi enawukeshalen
@millionghm5358
@millionghm5358 Жыл бұрын
😭😭😭ብጣዕሚ ልቢ ዝሰብር ፍጻሜ! ኣምላክ ጽንዓት ይሃብኪ🤲🙏 ብጣዕሚ ከቢድ እይ😭😭😭
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@user-jz2cg6oc4l
@user-jz2cg6oc4l Жыл бұрын
@@jemilaatube1904 ሰው እያለቀሰ አች ስለሰብስክራብ ታወራለሽ እረ ሼም ነው
@qatarbaby3993
@qatarbaby3993 Жыл бұрын
አሜን
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Жыл бұрын
ጠላትሽ ዲያብሎስ በእምባ ይታጠብ😭😭እህቴ እህቴ🤲 ላንች አለቀስኩ ላንች😭😭😭
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@user-ez4nw6fv7h
@user-ez4nw6fv7h Жыл бұрын
ወይኔ ወይኔ መተንፈስ አቃተኝ 😭ሀረ ወይኔ 😭😭 ጌታ ሆይ እንደበደላችን ብዙ ይገባን ነበር ግን አንተ መሃሪ ነህ በቃ በለን ምሕረትህን ላክልን 😭😭🙏🙏🙏
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኝ
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@genitube5211
@genitube5211 Жыл бұрын
ሁሉ በእርሱ ሆነ እግዚአብሄር የወደደውን አደረገ የኔ እናት እመቤቴ እንባሽን ታብስ 😢🙏
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@tizuarage8391
@tizuarage8391 Жыл бұрын
እንዴት ነው የምንለው አምላክ ነፈሰገዳይ ነው እያልን ነው? ይህ እሱ የወደደው አደለምይህ የሴጣን ተንኮል ነው አምላከ ፈረደ ሰንል እነዚህ እቦቅላዎች በአሰቃቂ ግድያ በአሰሳተ እንዲለበለቡ አይፈርድም አምላከ ትዳርን ይሰራል እንጂ አያፈርሰም ይህችሰ ሴት የአምላክ ልጁ አደለች በዚህ መልኩ እሰዋን ሊቀጣ ሀሳቡ አደለም የምድር ሰጋዊ እባት እንኳ ይህን መሰል ቅጣት በልጁ አይፈፀምም መፀሐፍ ቅዱሰም ይህን ይመከረናል ያቆብ ምአእራፊ 1 ቁጥር 13
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 Жыл бұрын
ነብሲ ይምሓር ኣጆኺ ሓፍተይ ንእዮብ ዝገበሩ ኣምላክ ኣይትረስዕዮ ኣጆኺ ዝሓፍተይ ኣጆኺ ኣቦና እዮብ ደቁ ንብረቱ ስጋብ ነብሱ እዩ ተፈቲኑ ኣጆኺ ኣጆኺ ዝሓፍተይ 🙏🏽🕊💐💠
@hanabitwoded2241
@hanabitwoded2241 Жыл бұрын
በጣም ልብ ይሠብራል መፅናናቱን ይስጠዎት የኔ እናት😭😭😭
@ferehiwotgetachew6714
@ferehiwotgetachew6714 Жыл бұрын
በጣም ከባድ ታሪክ ነው እግዚአብሄር እህህ የምትይበትን የሚያሰረሳ አምላክ ነው እሱ ያሰብሸ ነፍሰ ይማር
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@metasabiaaddisu8706
@metasabiaaddisu8706 Жыл бұрын
መከራሸን እንዳለፈ ውሀ እግዚአብሔር ያሥረሳሸ ልብሸን ያፅናናው
@user-er8xb7mo8s
@user-er8xb7mo8s Жыл бұрын
ወይ እኔ ኡፍፍፍፍ ነፍሳቸው በሰላም ትረፍ ላንቺም ፅናቱን ይስጥሸ እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ ከድንገተኛ ሞት ይጠብቀን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@wellotube2
@wellotube2 Жыл бұрын
ኡፍፍፍ የኔ እናት አላህ ያጠንክርሽ ያማል ያረብ ሶብርን ስጣት ውድ ኢትዮጵያን በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ወጥቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን
@zd6333
@zd6333 Жыл бұрын
የአላህ ምን አሰማኝ ኑሮ የዘላለም ሀዘን አላህ ያበርታሽ እነሱንም………
@AS1627
@AS1627 Жыл бұрын
በትንሽ መከራ ስናማርር ላለነው ምሳሌ ነሽ እንዲህ ያመንሽው አምላክ አፅናኝ መላዕክ ይላክልሽ። ጎበዝ ነሽ በጣም የኔ እናት ልጂሽን ያሳድግልሽ
@linaenuofficial9919
@linaenuofficial9919 Жыл бұрын
የኔ መልካም እህት አንቺ ኢ ተርቪ ስትደረጊ እዮብን አስታወስሽኝ ሁሉን ነገር አጣ ግን እግዚአብሔር በሰባት እጥፍ ባረከው የካሳ ዘመን ያድርግልሽ አይዞሽ ለመላ ቤተሰብ መጽናናትን ያድርግ ቸሩ መድሀኒያለም !!!
@abebechdisasa7630
@abebechdisasa7630 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣት በሰውኛ እጅግ ከባድ ነው ኢቢስ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@seada5882
@seada5882 Жыл бұрын
እኔኮ ለዚህ ፕሮግራም ቃላት ያጥረኛል ደሞ ቃል ኪዳን ግርማ በጣም አስውባ ነው የምታቀርበው በርችልኝ የኔ ቅመሞ የሆነች ስነ ስርአት ያላት ልጂ ነች
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኝ
@hailegebrielassefa2579
@hailegebrielassefa2579 Жыл бұрын
ዳግማዊት ኢዮብ አይዞሽ ፅናቱን ይስጥሽ
@kidisttamerat2509
@kidisttamerat2509 Жыл бұрын
ይሄን ለማየትም ለመስማትም አቅም የለኝም😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እግዛብሔር በብዙ መጽናናቱን ይስጥሽ🙏🙏🙏 ለሰዉ ልጅ ሁሉ ከዚህ ክፉ ነገር እግዛብሔር ይታደግ🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@sebletsegaye7842
@sebletsegaye7842 Жыл бұрын
በስመአብ በጣም ያስዝናል ልዑል እግዚአቤሔር መፅናናቱን ይስጥሽ
@kristenstewart4993
@kristenstewart4993 Жыл бұрын
😢😢😢በዬ ቤቱ ስንት ጉድ አለ ጥሩ ነገር መስማት ካቆምኩኝ 5 አመት ሞላኝ አይ እኛ 😢
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@brookabrooka2870
@brookabrooka2870 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ከዚህ አይነት አደጋ ይጠብቀን እህቴ ጽናቱ።ይስጥሽ ይችን አንድ ልጅ ሺ ያድርግሽ ለልጅሽ ኑሬ
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 Жыл бұрын
ሰው ፅኑ ነው አሁንም ፅናቱን ይስጥሽ ኢቢየሶች እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጣችሁ
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 Жыл бұрын
@@jemilaatube1904 ደምሬሻለሁ በርቺ
@user-ub2cf6ob9r
@user-ub2cf6ob9r Жыл бұрын
ፈጣሪ ከድንገተኛ አደጋ ይጠብቀን🤲😭
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@gogogogo742
@gogogogo742 Жыл бұрын
ኡፍፍፍ የኔ ናት ጌታ ያፅናሽ ጌታ ከድንገተኛ አደጋ ይጠብቀን አይዞሽ ልጅሽን ጌታ ለቁም ነገር ያብቃልሽ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አንተ የምታፅናናበት መንገድ አለህ እባክህን ልቧን ጠብቅ እእእፍፍፍፍ
@user-uq9mz2tc9e
@user-uq9mz2tc9e Жыл бұрын
በጣም ልብ ይነካል ...ፈታሪይ ከኣንተጋ ይሁንልሽ ኣይዞሽ እህቴ።
@marmar6681
@marmar6681 Жыл бұрын
አምላክ ከእንደዚ አደጋ ይሰውረን ፅናቱን ይስጥሽ የኔ እናት የተረፈችውን ሺ ያርግልሽ ትደግልሽ
@nataliwimundu8666
@nataliwimundu8666 Жыл бұрын
በጣም ልብ ይሰብራል እግዚአብሔር ነብሳቸውን ከደጋጉቹ ጉን ያሳርፍል አፅናኝ መላክ ይላክልሸ 😭😭😭
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@HudatubeTayiba
@HudatubeTayiba Жыл бұрын
ሀስቢየላህ ወኒዕመል ወኪል በምን ቃል ይገለፃል አላህ ፅናቱን ይስጥሽ
@sifmplc4583
@sifmplc4583 Жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ማለት መቻል ትልቅ ፀጋ ነው! ትልቅ ትምህርት ነው! አሁንም ይመስገን!ቃል የለኝም!
@officialkallyy8547
@officialkallyy8547 Жыл бұрын
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ አንተ ጠብቀን 🥺🙏ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥሽ 🥺🙏🙏
@samimiki7861
@samimiki7861 Жыл бұрын
ኣምላኬ ሆይ ከዚ ሰዉረን ላንቺም መጽናናቱ ይስትቀሽ 😭😭😭❤
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@binetmohammediloveethiopia1961
@binetmohammediloveethiopia1961 Жыл бұрын
@@jemilaatube1904 ባለጌ ነሽ
@ritatadsse675
@ritatadsse675 Жыл бұрын
የኔ እናት የማሰገንሽው አምላክ መጸናኛውን መላአክ ይዘዝልሽ
@woinshetmekuriya1206
@woinshetmekuriya1206 Жыл бұрын
ምን ያፅናናሽ ይሆን? ቃላት አጣሁ
@nigistfikadu8905
@nigistfikadu8905 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ያበርታሽ የቀሩትን ልጆች ያብዛልሽ!!
@fafi5397
@fafi5397 Жыл бұрын
አምሱዬ አላህ ይሶብርሽ ስፈራችን ዛሬም በናተ ሀዘን አለ ጊዜ የኔ መልካም አንተ መሞትክን በስደት ስምቼ ማመን አልቻልኩም ምን ይደረግ ከአምላክ ሲመጣ ምን ይደረጋል ጊዜ ለምስኪንም ሚተርፍ ነበር አምሱዬ ዋናው ጤናሽ ነው አንድዋን ልጅሽ ይባርክልሽ እንባሽን አባሽ ያደግልሽ ኡፍ ግን ማመንም ይከብዳል አንዳንድ ሀዘን እኮ😭😭😭😭
@jemilayasin2793
@jemilayasin2793 Жыл бұрын
እጅግ ከባድ ነዉ እኔ ሰሰማዉ እንዲህ የሆንኩ አንችን ሳሰብ በጣም ከበደኝ ለያሰችል አይመጣ ፈጣሪ አሁንም አክሎ ብርታቱን ይሰጥሸ
@AA-kt5zj
@AA-kt5zj Жыл бұрын
እመብርሃን ከነ ልጅዋ ታፅናናሽ እህቴ ከባድ ነዉ😭😭🙏
@fetiyashekure5061
@fetiyashekure5061 Жыл бұрын
የእላህ ከዚህ መአት ጠብቀን ኡላህ ሰብሩን ይስጥሽ ከቃል በላይ ነው ሀዘኑ😭😭😭😭😭😭😭
@user-yn1zg1vv2f
@user-yn1zg1vv2f Жыл бұрын
😭😭😭 አይ ዱኒያ ላንዱ ደስታ ላንዱ ሀዘን የኔ ሚስኪን አላህ ያጠንክርሽ ወዴት ይደረሳል
@abebechwoldeyohanese8388
@abebechwoldeyohanese8388 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያፅናሽ የኔ ናት ebs እናንተ እግዚአብሔር ይባርካችህ የስንቱን እን አባ እበሳችሁት
@mazidebesay9066
@mazidebesay9066 Жыл бұрын
እመብርሃን መፅናናትን ትስጥሽ የእዮብን ትዕግስት እሱ ይስጥሽ እህቴ ሁሉን የሚያደርግ እምላክ የፋቀደውን አድረገ እሱ ብርታት ፅናት እሱ ይስጥሽ።
@procell803
@procell803 Жыл бұрын
😭😭😭😭በጣም ልብ ይሰብራል እህቴ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ እስኪ ቃላትም የለኝም የምገልፅበት ነፍሳቸዉን በአፀደ ገነት ያኑርልን እግዚአብሔር የወደደዉን ነው ያደረገ እና እራስሽን ጠብቂ እኛ ወደ እንእሱ እንጂ እንእሱ አይመጡምና ፅናቱን ይስጥሽ ከእንደዚህ አይነት አደጋ እግዚአብሔር ይሰውረን 🙏🙏🙏
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኝ
@ttww9470
@ttww9470 Жыл бұрын
አላህ ፀናቱን ይሥጥሺ ያረብ ተመጥፎ ነገረ ጠብቀን
@Userfortruth
@Userfortruth Жыл бұрын
እመብርሃን ታፅናናሽ! እግዚአብሔር አፅናኝ መላዕክቱን ይላክልሽ!
@hayutiyeumer1235
@hayutiyeumer1235 Жыл бұрын
ያአላህ ከባድ ነዉ ወላሂ 💔💔💔💔😭😭😭 ከባድ ነዉ አላህ ፅናቱን ይስጥሽ የኔ እናት
@NoName-mx8ye
@NoName-mx8ye Жыл бұрын
ኢላሂ ሶብሩን ይሰጥሸ የኔ እናት😭
@temu7d
@temu7d Жыл бұрын
EBS በዕውነት ትልቅ ስራ እየሰራችሁ ነው ።እግዚአብሔር ይባርካችሁ።ኢትዬጵያን ስትወድ የህዝቡ ህመም ልክ እንደራስህ ያምሀል።ከዚ በላይ ብዙ እንደምትሰሩ፣ብዙ ሽንቁሮችን እንደምትደፍኑ አምናለሁ።እንተጋገዝ፣ምቀኝነትን እናጥፋ ነገ አላፊ ጠፊዎች ነን።አመሰግናለሁ ኢትዬጵያን እግዚአብሄር ይጠብቃት💚🧡❤️በመጨረሻም ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ በመግባት ሰብስክራይብ አድርጉልኝ በድጋሜ 🙏🙏🙏
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋ
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@user-zg4nt4gk5e
@user-zg4nt4gk5e Жыл бұрын
የኔ እናት ምን ቀላል ያፅናናሽ ይሆን እፍፍፍ የአሏህህህ😢😢😢 አይይ ዱኒያ
@Ez-tr9kh
@Ez-tr9kh Жыл бұрын
እይዞሽ እህታችን እግዚአብሔር ያጽናሽ በርታቱን ይስጥሽ አይዞሽ እኛም ኢትዮጵያውያን ወገኖችሽ ከጎንሽ ነን
@user-xd4rj3uw7f
@user-xd4rj3uw7f Жыл бұрын
የኔ እናት በደንብ ፀልይ ይሄ ከሻማው ብቻ ሊሆን አይችልም ምን አልባትም የተላከ የመናፍስት አሰራር ሊሆን ይችላል ፀልይ ተጠመቂ አትዘናጊ
@eyerusyoutube4753
@eyerusyoutube4753 Жыл бұрын
ፈጣሪ ጥናቱ ይስጥሽ ለሞቱት ፈጣሪ ነብሳቸዉን ይማር 😭
@strong1220
@strong1220 Жыл бұрын
በቅስፈት ምን እንደሚፈጠር አናቅም እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ😭😭😭
@frehiwotmelike7891
@frehiwotmelike7891 Жыл бұрын
ፈጣሪ መጽናናቱን ይስጥሽ የሞቱትን ነፍሳቸውን ይማራቸው ኢቢኤሶች ፈጣሪ ይባርካችሁ ደግነት ልራስ ነው እደ እናተ ያለውን ፈጣር ያብዛልን ሰው መሆን እደዚህ ነው ኤቢ ኤሶች በጣም እወዳችኋለሁ ሁላችሁንም ፈጣሪ ይባርካችሁ ፍቅር ያሸንፍል።
@udayuday4858
@udayuday4858 Жыл бұрын
ወይኔ ይች ሴት እንደሞቱባት ሌላ ሚድያ ላይ አይቻት ነበር ኢቤኤሶች አላህ ይስጣቹ እስካሁን በልቅሶ አላህ ያስችልሽ የኔ እናት
@user-ps8jn7pc4w
@user-ps8jn7pc4w Жыл бұрын
አቤቱ ፈጣርዬ ላንቺ ቃላት የለም እግዚአብሔር ያፅናሽ😭😭😭😭
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@semiramohammed5378
@semiramohammed5378 Жыл бұрын
መፅናናትን ይስጥሽ ምንም አይባልም ሌላ እውነት ከሆድ የማይወጣ ኢቢኤስ ጀግናዎች
@samsonamdu5516
@samsonamdu5516 Жыл бұрын
የኔ ጌታ ማረን ይቅር በለን የጎደለኝ ሳይ የሠጠከኝ ይበልጣል ፈጣሪ ያጽናሽ የኔ እናት
@user-bl5qs1es9e
@user-bl5qs1es9e Жыл бұрын
የኔ እናት መፅናናቱን ይስጥሽ አንድ ይከብዳል እንኳን አራት ቤተሰብ ኡፍፍፍፍፍ 💔💔💔💔💔
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኝ
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@weynatube21
@weynatube21 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ በጣም ከባድ ነው
@mimilam5753
@mimilam5753 Жыл бұрын
መንፈስ ቅዱስ ልብሽን ይደግፍ እኔ የምለው የለኝም እጅግ ከባድ ሀዘን ነዉ ። እግዚአብሔር ያፅናናሽ ያበርታሽ የልጅሽን ፍሬ ያሳይሽ መድሃኒያለም ።
@frehiwettesfaye5685
@frehiwettesfaye5685 Жыл бұрын
እኔን እናቴን!! እግዚአብሔር የሚያፅናና መልአክ ይላክልሽ አይዞሽ ያለችዉን ይባርክልሽ !!
@dhhdbzhx9763
@dhhdbzhx9763 Жыл бұрын
እኛ ሰፈረ ናቸው ቤታችን ብዙም አይራራቅም እኔ ስደት ነው ያለውት ቤተሰብ ሲነግረኝ በጣም ነው የደነገጥኩት አላህ ሰብሩን ይስጥሽ በጣም ከባድ አዘን ነው😭😭
@ekrammohammed3009
@ekrammohammed3009 Жыл бұрын
ከባድ ነዉ ቤተሠብ ባንዴ ማጣት
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
@@ekrammohammed3009 ውዴ ደምሪኝ
@abdrzakdino4131
@abdrzakdino4131 Жыл бұрын
ስታሳዝን በአላህ😭😭
@dhhdbzhx9763
@dhhdbzhx9763 Жыл бұрын
@@abdrzakdino4131 በጣም😢😢
@abdiabdallahwaji5437
@abdiabdallahwaji5437 Жыл бұрын
በጣም የምከብድ ልብ ሰባሪ አደጋ ነው! ፅናቱን ይሰጥሸ
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 Жыл бұрын
የኔ እናት ምን አይነት ቃልስ ያፅናናሻል ብቻ ሁሉም ቻይ የሆነ እግዚአብሔር መላዕክት ልኮ ቀን በቀን ይጎብኝሽ እያ እተሟኺን ንደድ እነሱስ እዳቸውን ነው አሟሟታቸው መልካም ባይሆንም ሞት የማይቀር እዳ ነው አንቺ ነሽና መከረኛዋ እናቴ እኔ ልኮራመትልሽ።
@konjitdsta6260
@konjitdsta6260 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ከእንድ ያለ አደጋ ይጠብቀን በጣም ከባድ ሀዘን ነው አይዞሽ የኔ እናት እግዚአብሔር በፍፁም መፀናናቱ ያፅናናሽ ኢቢስች በጣም እናመሰግናለን መልካም ሥራችሁ ደስ ይላል በርቱልን
@user-gn5wb1zi4o
@user-gn5wb1zi4o Жыл бұрын
የአለህ ልብ ይብረል አለህ ሆይ ለነቢዩለህ አዩብ ሙሉ ጤነ መላ ንብረተቸውን እነ ልጆቹን የመለስከለቸው አለህ ሆይ ጡሩ በል እና የተሸሉ ልጆች ወፍቀት የረብ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኝ
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@tzetayimam8091
@tzetayimam8091 Жыл бұрын
ከባድ ሀዘን ነው ፣ ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥሽ እህታችን ።
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኝ
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@fitawahferom7577
@fitawahferom7577 Жыл бұрын
በማህበራዊ ሚድያ ከሰማሁት ወይም ካየሁት ቀን ጀምሮ በጣም ዘግናኝና ሰቅጣጭ ከመሆኑ የተነሳ ትልቅ ትምህርት አግኝቼበት በበአል በሁሉም ምክንያት ሻማ የማበራ የነበረ ጊዜ ከሰማሁ ቀን ጀምሮ ሻማ የሚባል ጠልቼ እርግፍ አድርጌ ነው የተውኩት እግዚአብሄር ያፅናት እናታቸው ለሞቱትም ነፍሳቸውን ይማር
@babadadu9938
@babadadu9938 Жыл бұрын
የኔ እናት የትኛውም ምድራዊ የማጽናኛ ቃል አንቺን አያጽናናሽም። ያመሰገንሽው እግዚአብሔር ከአንቺ ጋ ይሁን ልጅሽንም በጥበብና በሞገስ ያሳድግልሽ። እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ ኪዳነምህረት ታጽናናሽ።
@emusenafe627
@emusenafe627 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ የኔ እናት አይዞሽ
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Жыл бұрын
ልቤ ቀጥ አለልሽ እህቴ አንጀቴ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@jojolove791
@jojolove791 Жыл бұрын
💔😭🙏 ምን አይነት ቃል ያፅናናሽ ይሆን እግዝያብሄር ልብሽን ይጠብቅ በርቺ አብሬሽ አልቅሼ ነበር እፍፍፍፍ እንዴት ያማል ህይወት ይቀጥላ ልጀግናዬ ነሽ እግዝአብሔር ሰጠ እግዝያብሔር ወሰደ የእግዚአብሔር ሰም የተመሰገነ ይሁን❤🙏
@user-wr3sj2cg4x
@user-wr3sj2cg4x Жыл бұрын
ኡፍ አንድን ሰው ማጣትም ይከብዳል እንኳን ሙሉ ቤተሰብን እንዴት ነው ምትረሳቸው አፈር ልብላልሽ የኔ እናት መፅናናቱን ይስጥሽ
@aynalmethio3650
@aynalmethio3650 Жыл бұрын
እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጥህ እናቴ ይሞቱትን ነብሳቸውን ይማር ሁሉም ለበጉ ነው
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@user-hq7ic5vr6p
@user-hq7ic5vr6p Жыл бұрын
ኡኡኡ ያኢላህ ከባድ ነው አላህ ጽናቱን ይስጥሽ 💔
@selamsamuel1hl15h
@selamsamuel1hl15h Жыл бұрын
Ebs እግዚአብሔር በማያልቀው በረከት ይጎብኛችሁ
@asead5209
@asead5209 Жыл бұрын
መሪር ሃዘን እግዚአብሔር ያጽናሺ ማማየ ከባድ ነው
@molo7797
@molo7797 Жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ አንተ ጠብቀን የኒ እናት እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ 🥺💔💔😢😭😭
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@wogayehubeyene6832
@wogayehubeyene6832 Жыл бұрын
አዲስ ምዕራፍ ኢቤ ኤስ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@kalkidanasnake77
@kalkidanasnake77 Жыл бұрын
Ebs እግዛብሄር ይባርካቹ በጣም ታሳዝናለች
@user-oy7mj6du4w
@user-oy7mj6du4w Жыл бұрын
ያኔ እናት እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ ልጆችሽም ሆነ ባለቤትሽ ወደአባታቸው ነው የሄዱት ሁሉም ለበጎ ነው
@itsmenani8285
@itsmenani8285 Жыл бұрын
ወላሂ በጣም ልብ የምነካ ክስተት ነው ኡፍፍ የኔ እናት አላህ ፅነቱን ይስትሽ 💔😭😭😭
@Amele8427
@Amele8427 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያበርታሽ 😭😭😭ላያስችል አይሰጥም አንድ ቤተሰብ እንኳን ሲለየን እንዴት እንደሚያንገበግብ 😭😭😭😭😭
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@alebatse6865
@alebatse6865 Жыл бұрын
እውነት ምን ቃል ያጽናናሻል አጽናኝ መንፈስ ቅዱስ ያጽናሽ የኔ እናት ከባድ ነው
@dinatube6757
@dinatube6757 Жыл бұрын
በስመአብ በእለቱ ስንሰማ እጅግ በጣም ነው ያዘነው። አሁንም እግዚአብሔር ያፅናሽ እናታችን አይዞሽ እግዚአብሔር የወደደውን አድርጓል
@birhanetibebu
@birhanetibebu Жыл бұрын
በጣም ከባድ ነው እንድህም አለ ከእንደዚህ አይነት መከራ ሰወረን 😭😭😭
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@tube5125
@tube5125 Жыл бұрын
@@jemilaatube1904 ቆይ ያምሻል ልበልእስኪ ሰብስክራይብ የሚለመንበትን ቦታእንኻን እወቁው ያአላህ
@amytk6095
@amytk6095 Жыл бұрын
@@jemilaatube1904 መሀይም እስኪ የምትለምኑበትን ቪዲዮ እንኳን ለዩ ።ኤጭ!
@abenezerteka7073
@abenezerteka7073 Жыл бұрын
በዐረብ ሀገር የምትኖሩ እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ🙏
@zenebumeresamersar3166
@zenebumeresamersar3166 Жыл бұрын
Amen
@user-mh8hl6mt9m
@user-mh8hl6mt9m Жыл бұрын
አሚንን
@sabahagos9645
@sabahagos9645 Жыл бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር ያፅናሽ እነሱንም ነፍሳቸውን ይማረው አፈሩ ይቅለላቸው😭😭😭😭😭😭😭
@tube-qf7kt
@tube-qf7kt Жыл бұрын
ቃላት አጠረኝ አላህ መልካሙን ይተካሽ የኔ እናት ጥሩ ባል ጥሩ ልጅች ጤና ሀብትን አላህ ይለግስሽ ባንች ቦታ ብሆን የማብድ መሰለኝ ጠካራ ነሽ በርቺ ኢብሴች እናመሰግናለን
OMG😳 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:58
Potapova_blog
Рет қаралды 4,1 МЛН
Я нашел кто меня пранкует!
00:51
Аришнев
Рет қаралды 2,1 МЛН
Вечный ДВИГАТЕЛЬ!⚙️ #shorts
00:27
Гараж 54
Рет қаралды 13 МЛН
በእናቷ ፊት በባሏ የምትደበደበው ሚስት
33:12
He has no power to use all tomato 🍅 🤣
0:15
LikvoFam
Рет қаралды 4 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
0:25
Watch Me
Рет қаралды 21 МЛН
Когда все обошлось 😮‍💨 | Королева Двора
0:16
Аминка Витаминка
Рет қаралды 3,8 МЛН