//አዲስ ምዕራፍ// “እናቴ ስትስቅ ማየት ነው የምፈልገው...”/እሁድን በኢቢኤስ/

  Рет қаралды 145,923

ebstv worldwide

ebstv worldwide

4 ай бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
መርዳት ለምትፈልጉ
0912 371842 የትምወርቅ ተረፈ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000507394648
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.

Пікірлер: 570
@user-tc8tt3zw9h
@user-tc8tt3zw9h 4 ай бұрын
አቤት የሴት ልጅ ፈተና 🥲 የኢትዮጵያ ወንዶች ልቦና ይስጣቸው 🙏🏻
@FatoomaAk
@FatoomaAk 4 ай бұрын
በጣም
@NasriahJordan
@NasriahJordan 4 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@asterwarga14
@asterwarga14 4 ай бұрын
Amen 😢
@WizMaiko-ff6qx
@WizMaiko-ff6qx 4 ай бұрын
ስንት ጥሩ ወንድ አለ እንደ ማስተር አብነት ሁሉም ወንድ እንደዛ አደለም
@jojolove791
@jojolove791 4 ай бұрын
3 አመት ብቻ እረ በህግ አምላክ ዳኞች እግዝአብሄርን ፍሩ የሰማዩ ዳኛ ይፈርድባችሀል
@Bemnet649
@Bemnet649 4 ай бұрын
አቤት የሴት ልጅ ፈተና የኔ እናት ምናይነት ህሌና ነው የ9 አመትን ልጅ እረ ወንዶች አይ ህግ ምንድነው 3 አመት ይህ እድሜውን በሙሉ ጨለማውስጥ መግባት ነበረበት
@shwaalem6542
@shwaalem6542 4 ай бұрын
Thank you
@bazawitalmeamen4643
@bazawitalmeamen4643 4 ай бұрын
በጣም ማርያምን 😢😢😢😢😢
@simeranred3153
@simeranred3153 4 ай бұрын
ወላህ እነደዉ በገደሉም እንደወ እደሞዉ የጠረ ያረብ
@teg22345
@teg22345 4 ай бұрын
Betam yegermal 3 amet becha😢
@ganatali-fx2sx
@ganatali-fx2sx 4 ай бұрын
Mekaberun eser bet yargew nege hager imeterekeb and fere duda defro ay heg egzihaber firdun yist
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 4 ай бұрын
እውነት ለመናገር አዲስ ምዕራፍ ማየት ቀናንሻለሁ አንዳንድ ታሪክ ስቅጥጥ ከማለቱ ልክ ስተኛ ይመጣብኛል እጅግ አዝናለሀ እከፋለሁ እቆጫለሁ አልቅሼ አይወጣልኝም አንዱ የዛሬው ነው በቃ ልብ ይሰብራል 😢😢😢 እፍፍፍፍ የምንሰማው ሁሉ ያስፈራል ብቃ ምንም ቃል አይገልፅልኝም ebsች እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ
@fetihajilalutube6339
@fetihajilalutube6339 4 ай бұрын
እኔም ከሀሳቤ አይጠፉም
@user-pf2fw9cm7e
@user-pf2fw9cm7e 4 ай бұрын
ማየቱጥሩነው ባቺእዳይደርሥብሽ ትጠነቀቂያለሽ በጣምልብይነካል ግንያሥተምራል😢😢😢
@user-lo7cq8dq2j
@user-lo7cq8dq2j 4 ай бұрын
እናት ያላቹ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥላቹ የሌላቹ ፅናቱን ይስጣቹ ክፉ አይካባቹ❤❤❤❤
@asterwarga14
@asterwarga14 4 ай бұрын
Amen ❤
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey 4 ай бұрын
አሜን ❤❤❤
@ebgeremewgeremew2660
@ebgeremewgeremew2660 4 ай бұрын
😢😢😢😢
@user-yk8vz6qr8g
@user-yk8vz6qr8g 4 ай бұрын
Amin
@user-db9ox1pr9j
@user-db9ox1pr9j 4 ай бұрын
ፍትህ ፍትህ ለዝች ህፃን ሶስት አመት ብቻ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@tsegagoitom2427
@tsegagoitom2427 4 ай бұрын
😢😢😢😢
@MeseretSolomon-ss8vt
@MeseretSolomon-ss8vt 3 ай бұрын
Bexam yasazinal 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@fikreteru6742
@fikreteru6742 4 ай бұрын
ሶስት ዓመት😭😭😭በህግ አምላክ ልጅቷ እኮ ገሏታል
@user-zh9bh3qx7h
@user-zh9bh3qx7h 4 ай бұрын
😢😢😢😢
@bekelemisrak1288
@bekelemisrak1288 4 ай бұрын
በጣም 😢
@ejigayehugirma2689
@ejigayehugirma2689 4 ай бұрын
በፈጱም 3 ዓመት ልጅቷ ሞታለች ምን አይነት ሕግ ነው ነገ ወጥቶ ይገድላታል
@ejigayehugirma2689
@ejigayehugirma2689 4 ай бұрын
ስንት በሽታ አለባት ሰይጣን
@yusratube9210
@yusratube9210 4 ай бұрын
አይገርምም😢
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 4 ай бұрын
3 አመት ብቻ ምን ህግ አለ ልጂቷ እኮ ተጎድታለች በልጂነቷ አበላሻት አኮ ፈጣሪ ይፍረድበት ባሌጌ
@user-gh6ki7zw1z
@user-gh6ki7zw1z 4 ай бұрын
የአላህ ከባድ ነው የዘጠኝ አመት ልጂ ደፍሮ 3 አመት እስር ምን አይነት ፍትህ ነው
@LubabaHusien-xc2od
@LubabaHusien-xc2od 4 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-nq8um6oo4w
@user-nq8um6oo4w 3 ай бұрын
😢😢😢
@user-nq8um6oo4w
@user-nq8um6oo4w 3 ай бұрын
ቀልድ ነው የተያዘው
@OrthodoxTiyake
@OrthodoxTiyake 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ልቦናችንን ያብራልን አቤት የሰዉ ፈተና ልጅቶን እግዚአብሔር ይርዳት
@tgstSolomon
@tgstSolomon 4 ай бұрын
ደምሪኝ እማ❤
@user-cv9gc5sw7m
@user-cv9gc5sw7m 4 ай бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአብይ ፆም አደርሳችሁ❤❤
@user-ef4rm2mv2p
@user-ef4rm2mv2p 4 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረስን
@tensayabate19
@tensayabate19 4 ай бұрын
አቤት የሴት ልጅ ፈተና😭😭እባክህ አምላኬ ሆይ ማንኛዋም እናት በልጆ አትፈተን ጌታ ሆይ😭😭በልጂ አትፈትነኝ እኔ ሀጢያት ከእራሴ ፀጉር ይበልጣል 😭😭በልጂ ግን አትፈትነኝ😭
@user-bh2vx7xq4sfaseka
@user-bh2vx7xq4sfaseka 4 ай бұрын
ይሄን ማሰር ሳይሆን መግደል ነዉ በሄደበት አይቅናው ሰጣን የኔውድ እስኪ ይችን ህፃልጅ አይምሮ የለውም ባለጌ በጣም ነው ያስለቀሰችኝ የኔናአት ቢፈታም ለወለዳቸውም አይመለስም
@sasi849
@sasi849 4 ай бұрын
Amen:: yedresebet
@MaryamMaryam-oj8cb
@MaryamMaryam-oj8cb 4 ай бұрын
ወላሂየሳኡዱን ህግነበር ለኛሀገር ግን ምን ይሆናል ህግ የለም
@Adinasethopia
@Adinasethopia 3 ай бұрын
ይህን ሰይጣን መግደል ነበር እግዚያቢሔር ኑሮውን ጨላማ ያርግበት ትክክለኛ ፍርድ ከፈጣሪ ያሳየናል ይዘገያል እንጅ
@tsegay-nr5dt
@tsegay-nr5dt 4 ай бұрын
እባካችሁ ከወለዳችሁ በኋላ ሌላ ትዳር አያስፈልግም አርፋችሁ ልጆቻችሁን አሳድጉ
@ekrutube4011
@ekrutube4011 4 ай бұрын
ሮመዳን ሙባረክ🎉❤ በመላው አለም ላይ የምትገኙ እህት ወንድሞቸ❤❤
@mmakkiya
@mmakkiya 4 ай бұрын
አላህ ይባርክ❤❤❤❤
@NurraNurra-fi6tq
@NurraNurra-fi6tq 4 ай бұрын
አለይናዋአለይኪ
@semarhWWA
@semarhWWA 4 ай бұрын
አለይና ዋለይክ
@user-wh8cx2xd2m
@user-wh8cx2xd2m 4 ай бұрын
አለይና ወአይኩም
@abebaalemu9289
@abebaalemu9289 4 ай бұрын
እውነት ኢቢሲዎች እሄን የህጻናት ጥቃት እባካችሁ ከፍ ያለ ቅጣት እንዲሰጥ ተባበሩን ከህግ ባለሙያዎች ጋር እሄ ሰውዬ ሶስት አመት አሞክሮ ሁለት አመት ታስሮ ይወጣል ከዛስ ይቀጥላል በውጭ አገር ቢሆን ይሰቀል ነበር ግን የእኛ ህግ ጎን ያያል ውይይይይይይይ እመቤቴ ልጅሽን በመልካም ነገር ታሳድግልሽ ፈጣሪ የስራውን ይሰጣል
@user-yl1go9ug1s
@user-yl1go9ug1s 4 ай бұрын
እውነት ነው ውዴ
@user-wu1xd5dx5d
@user-wu1xd5dx5d 4 ай бұрын
እንኳን ለአብይ ፆም በሠላም በጤና አደረሣችሁ ውድ ኦርቶዶክሦዊያን በአለም ዙሪያ ያላችሁ
@user-vb8to5lp1v
@user-vb8to5lp1v 4 ай бұрын
ሙስሊም እህት ወድሞቸ መልካም ፆም አላህ ፆማችንን ይቀበለን❤❤❤😢
@elsabethberhanu8941
@elsabethberhanu8941 4 ай бұрын
Ebs አቅራቢዎች በጣም ነው ያናደዳችሁኝ የፍርዱ ውሳኔው ላይ ምንም አላላችሁም አስተያየት መስጠት ይገባቹ ነበር
@ibrahimhussien2551
@ibrahimhussien2551 4 ай бұрын
ፈትህ የለም እንጂ እንደዚህ አይነትን በሞት ወይም አለም በቃኝ መፈረድ ነበረበት ግን ምን ይደርግ ያሳዝናል 😢
@user-dl6bm7qg6p
@user-dl6bm7qg6p 4 ай бұрын
Betammm😢😢😢
@behailumelaku9651
@behailumelaku9651 4 ай бұрын
3 አመት እስራት በጣም ቀልድ ነወ ነፍሰ ገዳይ ነው ፡እንደ ልጅ አሳድጎ የልጆቹን እህት ጨካኝ ነው ክፉ መንፈስ ነው
@fafafafa1396
@fafafafa1396 4 ай бұрын
የኔ እናት > በዚህ እድሜዋ ስለ እናቷ ሳቅ መከፋት ማሰብ ማለት የልጂቱን ብስለት ያሳያል እኛ አድገን እድሚያችን ለእናትነት በቅቶ እንኳን ስለ እናታችን ሳቅ አናስተውልም አናይም ይህቺ ሚስኪን ልጅ ግን ከራሷ ስቃይ በላይ ግን ለእናቷ ሳቅ መመለስ ነው የምትጨነቀው ስቃይሽን አሏህ ያቅልልሽ ህመሙንም ያሽርሽ የእናትሽንም ሳቅ ይመልሰው የነገውንም ህይወት የተሻለ ያድርግልሽ!! ኧረ የወንዶችን ጉዳይ ምን ይሻለናል በነዚህ 5&6 አመታት ውስጥ ስንቱን ፈራን በፊት በፊት የምንፈራው መንገድ ላይ ሰው በሌለበት ቦታበማናውቀው ሰው ጥቃት እንዳይደርስብን ለራሳችን ነበር አሁን አሁን ግን ፍርሀታችን በጨቅላ ህፃናቶች ላይ ሆነ ለዛውም በራሳችን ሰው ኧረ ኡኡኡ የት እንግባ ኧረ የህፃናትን ጥቃት በማልቀስ ብቻ የሚታለፍ አይሁን አስተማሪ የሆነን ቅጣት ስጡን ጉዳቱ እየጨመረ እንጂ አልቀነሰም እስከመቸ ድረስ በህመም በስጋት እንኑር ሰው ለመቅረብም ለመውለድም ፈራት!!! ያኢላሂ በህፃናት ላይ ጥቃት የሚያስቡትን ወንዶች ለዘላለማቸው መኮላሸትን ላክባቸው!!!
@zzqm1uk8g
@zzqm1uk8g 4 ай бұрын
እህ ክባዲነው እኔ ተሳቅቄ ሞትኩ ልጂን ጥየ በዱአ አስቢኚ ይህነው ተብሎ እማይወራ ጪቅ ይዞኛል ያአላህ😢
@user-tq5xq5yp5e
@user-tq5xq5yp5e 4 ай бұрын
❤እንካን ለታላቁ ረመዳን ፆም አደረሳቹ
@aschalchadane7618
@aschalchadane7618 4 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጠው አቤት የኢትዮጵያ ህግ ይችን ህፃን ደፍሮ ሶስት አመት ህሌና ቢሶች ምን አይነት አረመኔነት ነው እንሶሳ እንኳን ይለያል 😢
@Yeneworkterefe
@Yeneworkterefe 4 ай бұрын
ውይይ የኔ እናት 😭😭😭 ኧረ አንዳንድ ወንዶችስ ኧረ ምን ጉድ ናችሁ ?? እንደዚህ አይነቶችን ወንዶች ፈጣሪ ከምድረ ገፅ ያጥፋችሁ።😢😢😢
@user-fn6zp8pz8i
@user-fn6zp8pz8i 4 ай бұрын
😢😢😢አቤት የኢትዮጵያ ወንዱቺ ፈጣሪ ይፋረዳቺሁ መቸም አጠቅሙ
@birtukanGirma-wc4ku
@birtukanGirma-wc4ku 4 ай бұрын
ሉላየ የሴት ልጅ እናት ስለሆነች አለቀሰች የኔ ውድ🎉🎉🎉❤
@user-wh8cx2xd2m
@user-wh8cx2xd2m 4 ай бұрын
ሉላየ የኔኔየዋህ
@user-yl1go9ug1s
@user-yl1go9ug1s 4 ай бұрын
እኔም በጣም አለቀስሁኝ ልጄን አሰብኳት ውይይ ግን ፈጣሪ ይመስገን ከእናቴ ጋር ነው የምትኖረው ግን ውይአመመኝ
@user-gn6xl7xq8b
@user-gn6xl7xq8b 4 ай бұрын
አረ ምኑ ስዓት ደረስን የእኔ የእንጀራባት ሲያሳድገኝ ገበያ ሲሄድ በመንገድ ሲመጣ አገዳ፤ ቆሎ ዳቦ ሳይቀር ገዝቶልኝ ነበር የሚመጣው እግሬን እናቴ ማታጥበኝን እሱ አጥቦ ነበር ያሳደገኝ የአሁኑዎቹ አባት በጣም ይገርማሉ አረ ማስተዋሉን ይስጠን ዘመድ
@alainfef176
@alainfef176 4 ай бұрын
😢😢😮😮አፈር ልብላልሽ. አሁን. በዚች. እቦቀቅላ. ልጂ. ወይኔ. ልጄን. 😢😢ለዚህ. ነው. የኔ እናት. ሴት ልጄ. እያላት. እናት. ሌላ. ወድ. ባል. እዳታገባ. የምትመክረው. እኔን. ብላ. የኔ እናት. ሌላ. አባት. ወይም. ባል. ሳታገባ. ለኔ ብላ አመታቶቹን. የተቀመጠችው❤❤❤❤እማየ. የኔ. እናት. የኔ ልዬ. የኔ ጀግና.
@user-dk8cb6uk4h
@user-dk8cb6uk4h 4 ай бұрын
እኔ ያሳደገኝ እንጀራባት ነው ግን እድሜ ልኬ እንደባሪያ ሆኜ ባገለግለው ያለኝን ሁሉ ብሰጠው ውለታውን መክፈል አልችልም በጣም በፍቅር በነፃነት በግልፅነት ነው ያሳደገኝ
@user-ce2jq4eb5i
@user-ce2jq4eb5i 4 ай бұрын
ትክክል ነሽ ግን ይህ ሰይጣን አምላኪ ነው 😢😢😢😢😢
@elithabetzewde7463
@elithabetzewde7463 4 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ እኔ የገረመኝ የሐገራችን ፍትህ ያሳደጋትን ልጅ ደፍሮ ሶስት አመት ይገርማል ለህጻናት ፍትህ ፍትህ ያስፈልጋል እባካችሁ E B S ፍትህ
@ethioasni6631
@ethioasni6631 4 ай бұрын
ምን ማለት ነው ልጁን የደፈረ ሶስት አመት በጣም ያሳዝናል። ሲወጣስ ምን ዋስትና አላቸው ቤተሰቦቹ?
@ilovetsfmcal1128
@ilovetsfmcal1128 4 ай бұрын
ማግባት እንደ ሲኦል የመሰለኘል መውልድ ከሀሳቤ አውጥቻለሁ የህፃነትን መደፈር ማልሰማበትን ይምጣ 🙏🙏🙏🙏
@fifilove2515
@fifilove2515 4 ай бұрын
በጣም ለረጅ ጊዜ ያሰቃየኛል እደዚ አይነት በደል አንድ ሕይወትን ያጠፋ ሠዉ 3 አመት ቀልድ ሀገሬ እድጠላዉ የሚያረገኝ ነገር የስንቱ ሕይወት መከነ ሚዲያ ያላየዉ አሁንም በዚ ስቃይ ዉስጥ የሚኖሮ አሉ እሺ እስከመቼ ወጀለኛን እሹሩሩ ብለን እስከመች ትዉልድ እየጠፋ ነው ሴቶች እባካቹ የመጀመርያ ትዳራቹ ካልተሳካ አታግቡ ወይ አትዉለዱ የግል እይታዬ ነው
@user-jj9kk1jt5f
@user-jj9kk1jt5f 4 ай бұрын
3አመት ፅኑ እስራት ይሄን ዘላለም ጨለማነው መኖርያለበት
@meseretworku1054
@meseretworku1054 4 ай бұрын
እባካችሁ ሴት የወለዳችሁ እናቶች አይናችሁን ከልጆቹ ላይ አታንሱ የልጆቹን ሂወት አናበላሸው
@naniassem8814
@naniassem8814 4 ай бұрын
ኧረ የኢትዮጵያ ህግ ኧረ ለእኔ እንደው ለአንድ ቀን ስልጣን ስጡኝ😢
@serkiyimer6536
@serkiyimer6536 4 ай бұрын
እግዚኦ አምላከ እስራኤል 😢አቤቱ ማረን የዝሙትን መንፈስ ከኢትዮጵያ ምድር አውጣልን እግዚአብሔር አምላክ ይማርሽ የኔ ልጂ ❤የተሰበረው ልብሽን ይጠግንልሽ ለእናት ከባድ ነው😢
@titiyoutub6254
@titiyoutub6254 4 ай бұрын
ፍርዱ በቃ አደለም 😢😢 ፍትህ ለተደፍርጅው ህፃን
@merimahassenmerimahassen8718
@merimahassenmerimahassen8718 4 ай бұрын
አላዝይድፊው እባካችሁሴቶች ሴትልጅ ይዛችሁ አታግቡ ይቅርባችሁ
@hasnatamasgan4695
@hasnatamasgan4695 4 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢የኔም የእህቴ ልጅ አባትዋ የመድፈር ሙከራ አድጎባት ነበረ. ሥሦት አመት ብቻነው የተፈረደበት በዛላይ እናትዋ የለችም ሞታለች በዛላይ ልጅትዋ 5አመት ዋ ነበረ. አሁን አሀምዱሊላህ. ደናነት ህክምና የሂደች ነው ሸትዋ በቻ አትቆጣጠርም እጂ ደኩተረቹ ቀሥ ያለ የተዋታል ብለዋል😢😢
@selamawitselma9116
@selamawitselma9116 4 ай бұрын
😢😢😢
@sishaia6875
@sishaia6875 3 ай бұрын
የመድሐኒአለም ያለህ ወላጅአባቷነው ወይስ የእጀራ አባቷነው አይዘበን መክፋቱ 😢😢😢😢የኔ ማር ፈጣሪ ይማራት
@wolansateshome6965
@wolansateshome6965 4 ай бұрын
ፍትህ ለሴት ልጆች 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@zinashtfara7954
@zinashtfara7954 4 ай бұрын
ፍፍፍፍፍፍፍ ምን አይነት ጭካኔ ነው ሀገራችን ፍትህ የለም😢😢 እግዚአብሔር ይፍርድበት 🙏🙏🙏
@wubittadesse5762
@wubittadesse5762 4 ай бұрын
ኡፍ እግዚአብሔር እንዲህ የምታደርጉ ወንዶች ግን ልቦና ይስጣችሁ ደሞ እናትየው ስታምር እግዚአብሔር ይርዳቹ እሱ የሁሉም መልስ አለው በርቺ እህቴ ሁሉም ለበጐ ነው ኢቢሲዎች እናመሰግናለን🙏🙏❤❤
@halimamohamed329
@halimamohamed329 4 ай бұрын
የአይ የኢትዮ ህግ ፍርዱ ራሱ እያበረታታቸው ይመስለኛል የዘጠኝ አመት ልጅ ደፍሮ ሶስት አመት ወላሂ ለሷ ከሞት አይተናነስም እኮ 😢😢😢😢
@shalomgirma582
@shalomgirma582 4 ай бұрын
ዳኛው እራሱ የሞተ ነው
@MsJahara-zi1wt
@MsJahara-zi1wt 4 ай бұрын
ያአላህ ምን አይነት ጨካኝ እበት ሰውነው ይህን ባገኝው ሳያስበው በወገሁት በጣምነው እዴህአይነት ወድ ስሰማ ያናድዱኛል ይህ ሰው ሳይሁን እስሳነው ሠው የተባልን አስበን ለመናገርና ለመስራትነው የስራውን ይስጠው አሁንም ሰው አይደለም ከብትነው
@ayelechalemu3356
@ayelechalemu3356 4 ай бұрын
እንዲህ ዓይነቱንጨካኝ ሰው ፍርድ ቤቱ እንዴት ነው ቀላል ቅጣት የሚሰጠው የዚች ሕፃን ሰውነትን አበላሽቶ ሶስት ዓመት ማለት ምንማለት ነው ቢያንስ ልጅቱዋ እንኳን እስከ ምታድግ እስር ቤት ቢቀመጥ የልጅቱዋ ሞራል ን እንዴት ነውየሚገነባው መንግሥት በጣም ያሳዝናል ።
@user-sz9qq3lv3d
@user-sz9qq3lv3d 4 ай бұрын
ድሮ ድሮ አውሬ ነበር የሚፈራው በአውን ዘመን ግን ሰው ነው የሚፈራው
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 4 ай бұрын
በጣም ያመዝናል ሳስት አመት ብቻ 😢😢😢😢
@user-tn6og3nk9l
@user-tn6og3nk9l 4 ай бұрын
ስለ ፍርዱ በጣም ትክክል አይደለም ለምን ዝም አላቸው አትናገሩም ትክክል አይደለም
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 4 ай бұрын
ebsሶች በጣም እናመሠግናለን!!!እረ ወዴት እየኤድን ነው እረ ወንዶች ኡኡኡኡኡኡ!!!ጌታ ኦይ የኔ እናት !!እንግዲእ ምን ይባላል እግዚአብሔር ያግዛችሁ!!!
@TamaraMobile-lq4zg
@TamaraMobile-lq4zg 4 ай бұрын
ስታሳዝን በጣም ያማል ፍጣሪሆይ እባክክ የሴት ልጅ ፈተና በጣም ከፍ አምላኬ ትግስቱን አድለን የምር በጣም ነው የሚያሳዝነው ኡፍፍፍፍፍ
@meseretmamo-ds9sp
@meseretmamo-ds9sp 4 ай бұрын
እኔ አንጄቴ አረረ ሁፍ ልጄ ስደት ላይ ሆኜ አይኔ ሊጠፋ ነው እንዴት በሞላ ሴት ህፃን ልጅ ላይ የጨክናሉ እንደዝ አይነቶችን አውሬዎችን እንትናቼው መቁረጥ ነው ህጉ መስተካከል አለበት
@FatoomaAk
@FatoomaAk 4 ай бұрын
ኢቢኤሶች ኑሩልን በሰላም አንዳንድ ባለጌ ወንዶች ልቦና ይስጣችሁ ያረብ ሲዘገንን
@user-wx6tn4oh2x
@user-wx6tn4oh2x 4 ай бұрын
መስከያ ትምህርት ቤት የማታ ስንማር የትምዬ ከመካከላችን በጣም ቆንጆ ሳቂታ ነበርሽ የትምዬ እግዚአብሔር ሁሉንም ደህና ያድርግልሽ ልጆችሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ሁሉንም እግዚአብሔር ያስተካክልልሽ
@TitiTiti-oe8xv
@TitiTiti-oe8xv 4 ай бұрын
ለሴቶቹ ትምርት መስጠት ይገባል ሆዴን አመመኝ. ebs 🙏🏿🙏🏿
@user-pf2fw9cm7e
@user-pf2fw9cm7e 4 ай бұрын
በመጀመሪያ እረመዳንሙባረክ ወደዚህስመጣ የኔትልቅወድምአለኝ የናቴልጂ አባቴአይወልደውም ግንበጣምነውየሚዋደዱት አሁንድረሥ አባብሎነውየሚጠራው ከኛይበልጥ ይሡንነውየሚወደው አዳድጨካኝ አባትያብቻሣይሆን ወላጂአባት ተብየአሉ እና አላህከደዚህጨካኝሠወች ይጠብቀን😢😢😢😢😢
@Elsa-tg1ec
@Elsa-tg1ec 4 ай бұрын
እረ የኢትዮጵያ ወንዶች ልቦና ይስጣችሁ እጅግ በጣም ነውርም ሀጽያትም ነው እንደምህረትህ አስበን ፍትህ ለዝች ህጻን 3 አመት ትንሽ ነው
@zehara5680
@zehara5680 4 ай бұрын
ወልዶ መለያየትን የምፈራው ይህን ነው
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey 4 ай бұрын
በጣም እኔ እራሱ ሁሊ ያሳስበኛል😢😢😢
@lillyl4262
@lillyl4262 4 ай бұрын
This is very sad but surely it touches a lot of homes/lives……kudos to Lydia for speaking up and for the mom for supporting her. Hope Lydia grows up to be what she wishes for ❤❤❤
@AbebaMucheye
@AbebaMucheye 4 ай бұрын
አይ ፈጣሪየ ሆይ ምንአይነት ጊዜ ላይነው የደረስን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@amynaA-tc6py
@amynaA-tc6py 4 ай бұрын
እንኳን 9አመት እኔ 25አመቴ7ቀን አንክሻለሆ በስተሪጂና
@junefirst500
@junefirst500 4 ай бұрын
እግዚሆ! ፈጣሪ፡ ምህረት፡ አውርድልን! እንደ፡ በደላችን፡ አትክፈለን! አገራችንን፡ ማርልን!
@Genet-vz3bh
@Genet-vz3bh 4 ай бұрын
እኔ በእውነት ቡዙ ሰምቻለሁ በህይወቴ እንደዚህ አዝኜ አላውቅም እንዴት እንዳደረጋት በቃ ምን አይነትአረመኔነት እንደሆነ ደግሞ እግሬን አመመኝ አገላለፃ በእውነት አመመኝ እናታ እራሳ ስትሰማ የሆነችው ደረቴን ቀጠቀጥኩት አታሳዝንም የፈረደው ዳኛ ይሄንን በደንብ አላሰበም 3አመት ፍርድ ነው በጣም ነው ያዘንኩት መንግስት መቀጣጫ ፍርድ አጣ ክብርት አዳነች አቢቢ ለነዚህ ቤተሰብ ልቦት ባሰበው ነገር ብትረዳቸው አመሰግናለሁ ኤብዬሶች በእውነት ተባረኩ ይሄንን ፀጋ ይጨምርላችሁ
@abdomuktar5271
@abdomuktar5271 4 ай бұрын
ኧረ የህክምና ባለሙያዎቹ ሊመሰገኑ ይገባል ጉዳዩ ለህግ እንዲቀርብ ሀላፊነታቸውን ተወጥተዋል
@user-tw3mx9yk4i
@user-tw3mx9yk4i 4 ай бұрын
3 አመት ህፃንጅ በቁም አርዶ አረ ፍትህ የት ነህ
@user-fj2ol4nh6n
@user-fj2ol4nh6n 4 ай бұрын
Ayyyyyyyyy ye Ethiopia wondochh lebonan yestachhuuuuuu,,,am proude to be eritrean god praise eritrea
@jalaneabera4716
@jalaneabera4716 4 ай бұрын
ወይኔ ህፃን እኮ ነች 😢😢😢😢😢😢😢😢ይሄ ለእኛም ትልቅ ትምህርት ነው በጣም :ህፃኖን እግዚአብሔር ጨርሶ አይምሮዋን ይጠብቅ😢😢😢
@Rachel-sm1ny
@Rachel-sm1ny 4 ай бұрын
ሶስት አመት ብቻ ታድያ እሄ ሶየ መዝናኛ ቤት ነው የገባው ማለት ነው ወይ ጉድ
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 4 ай бұрын
የሃገሬ አባቶች እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላችሁ ፍትህ ለእናቶች እና ህፃናት ፍርዱ 7 ጨምሩበት ከ3 ፊት እድሜልክ ይፈረድበት ታዳጊዋን ገደለ ማለት ሃገር እንደገደለ ነው እሷን ብቻ እይደለም ድርጊቱ ያሳመመው ሁላችንንም ነው ፈውስህን ያፍጥንልህ ንስሃ ግባ ተመለስ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደው ኢየሱስ ያድናል ያመነ ይድናል ያላመነ ይፈረድበታል
@fatumaabebe6039
@fatumaabebe6039 3 ай бұрын
ሱበሀን አላህ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረሥን የአላህ በጣም የሚሣዝን ታሪክ አይ የኢንጅቶባያ ህግ የአንድ ሰው ሂወት ላበላሸ 3 ብቻ ሞት ነው መፍረድ ያለበት😢😢😢😢😢😢😢
@Kalkihabeshawit
@Kalkihabeshawit 4 ай бұрын
አምላኬ ሆይ ምናይነት ዘመን ላይ ደረስን
@wipupwredosa9628
@wipupwredosa9628 4 ай бұрын
ebs Tebareku
@sulimanhassen6374
@sulimanhassen6374 4 ай бұрын
እንዴት ነው ሶስት አመት ብቻ በጣም ነው እሚያሳዝነው ህጉ በራሡ የተሸዋረረ ነው ወንጀለኛ የሚያጀግን የሚያበረታታ 😢😢
@amykussa7270
@amykussa7270 4 ай бұрын
ebs your doing good job God bless you all
@user-ec8sh1pi6f
@user-ec8sh1pi6f 4 ай бұрын
ፍርድ ቤቱ የሕፃናትን ሕይወት ለሚያበላሹ ወንዶች ከለላ የምሰጥ ነው የምመስለዉ
@user-sy4ph2td2y
@user-sy4ph2td2y 4 ай бұрын
Betikikil
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 4 ай бұрын
ሴት ልጅ ስጠኝ ፈጣሪዬ ስል ነበር ለካስ ለበጎ ነው❤❤❤❤❤
@user-fy9bh2zy3p
@user-fy9bh2zy3p 4 ай бұрын
ውደ እህት ወድመቸ እኳን ለተከበረው ወር እረመዷን በሰላም አደረሳቹሁ
@user-kj8gx3ls1n
@user-kj8gx3ls1n 4 ай бұрын
ሶስት አመት ብቻ እኛ ሀገር እኮ ህግ የለም አምላኬ አተ ብጃ ፍረድላት
@hadamudeki4966
@hadamudeki4966 4 ай бұрын
ውሳኔው በጣም ያሳዝናል ወንጀለኞች እንዲስፋፎ ያደርጋል ህጉ ጠንከር ቢል እላለሁ። አይዞሽ በርቺ ጠንካራ እናት ነሽ።
@samrawitaboye3892
@samrawitaboye3892 4 ай бұрын
እየፈረድኩ ባይሆንም ልጆች ካለን ከሌላ ሰው ጋር በትዳር ባንጣመር ምክንያቱም ከዚ መከራ አይበልጥም ለብቻ መኖር
@user-dn6wt9yt5t
@user-dn6wt9yt5t 4 ай бұрын
እኔስ ቆሜ ልቅር እጂ ኣላገባም ከምር ግን ምን ያህል ጭካኔ ነው ሰይጣን እራሱ ፍራን ከምር😢😢😢😢😢😢
@zeyenebaahmed4427
@zeyenebaahmed4427 4 ай бұрын
እኔየምለው ጥቃት አድራሾችን ለምን አስረው ይቀልቡብናል
@tgashu54ashenafi41
@tgashu54ashenafi41 4 ай бұрын
Men malet 3 amet keld nw yesetoch metkat .biyanes biyanes 20 _ 30 amet mefred alebet .ehe hege bistekakal bezih hege ethiopia west lemenor set hono yasfral ...memelketw kefel tenat ena tekuret bedreg bay ney .💔💔💔💔💔💔💔💔
@natandagnachew2790
@natandagnachew2790 4 ай бұрын
ያሳዝናአል ሰውየውዶማነው
@afewerkiaregai2869
@afewerkiaregai2869 4 ай бұрын
ህጻን ልጅ ደፍሮ 3 ዓመት ቅጣት ፍርድ ቤቱ ወይንም ዳኛው ለወጀለኞች ማበረታቻ የሰጠው እሚመለከተው ሁሉ በውሳኔው ረክተዋል ወይንስ ካቅማቸው በላይ ነው ?
@SintaSinta-so7vk
@SintaSinta-so7vk 4 ай бұрын
ጌታ ሆይ ለትውልድ ልቦና ስጣቸው ይህ አረመኔ አባቷ ባይሆንም የልጆቹ እህት ናት ምን አይነት ዘመን ነው የደረስንበት ኢቢኤሶች እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ
@ShibreSis-ir2uy
@ShibreSis-ir2uy 4 ай бұрын
አቤት የሰጡት ልጅ ፈተና😢😢😢😢😢😢የኔ እናት አይዞሽ
@TigistTg-rg8js
@TigistTg-rg8js 4 ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ መጥፎ ሰዎችን አጥፋልን ምን አይነት ጨካኝ ሰዉ ነዉ 💔😭
@Tube-kx2sq
@Tube-kx2sq 4 ай бұрын
የአላህ እሰኩ ዩቱብ ይከፈትላትና እናበረታታት የጀመአ ይች አንድ ፍሬ ልጂ እንደት አሰቻለው በአላህ በአላህ የጂህን ይስጥህ
@getealamdew1632
@getealamdew1632 4 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ምን አይነት ጊዜ ላይ ነው የደረስ ነው 😡😡😡🥲🥲 በአደባባይ መስቀል ነው እንጂ ሶስት አመት ብቻ 😡😡😡🥲
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 4 ай бұрын
የ 9 አመት ህጻን ልጅ ደፍሮ ቱ 3 አመት ብቻ እስራት ፍትህ ከሰማይ ነው በምድር ላይ ፍትህ የለም😢😢😢😢
@Anumma572
@Anumma572 4 ай бұрын
3 Amt Yasazenal Ewntem bheg amlak!
@tig59905
@tig59905 4 ай бұрын
እኔን የኔ ልጅ 😥ይህ ጠባሳ በልጅሽ ብቻ አይሆንም ላንቺም የዘላለም ቁጪት ና ጠባሳ ይሆንብሻል 😢እግዚአብሔር አምላክ ይድፍው
@ggg-fi8mw
@ggg-fi8mw 4 ай бұрын
አደኛ
@tsion3656
@tsion3656 4 ай бұрын
30አመት ጽኑ እስራት መሆን ነበረበት 3አመት በኇላ ሲወጣ የባሰ ነው የሚሆነው ሕጉ መሻሻል አለበት ለሌላም አስተማሪ እንዲሆን
@Seni1286
@Seni1286 4 ай бұрын
Egziabher yefrdbet esat yehun hiwotu
@worksew8784
@worksew8784 4 ай бұрын
ኡፍ እንደው ምን ጉድ ነው የምንሰማው ነገር ሁሉ ከባድ ነው
@jemilahussen3016
@jemilahussen3016 4 ай бұрын
አይ የኢትዮ ህግ ሶስት አመት እስራት 😢 ሶስት አመት ተቀልቦ ጠግቦ ይወጣል እህህህ መቃጠል እደው ኢትዮ የሚባል አገር እዳያኖረኝ ተስፋ ቆረጥኩ😢
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 4 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል በእውነት የት እሄድነው ኧረ አምላኬ
ዘመነ ካሴ በእስክንድር ነጋ ላይ ያወጣበት የጦርነት አዋጅ!
1:10:58
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 2,6 М.
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 7 МЛН
Зачем он туда залез?
00:25
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 3,2 МЛН
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
00:18
HaHaWhat
Рет қаралды 23 МЛН
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 9 МЛН
Ethiopian Media Services
11:48
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 7 М.