ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ በቤተክርስትያን ተሰበሰቡ ሐዋ 11 ፥ 26

  Рет қаралды 87,450

ማኅበረ ጽዮን

ማኅበረ ጽዮን

Жыл бұрын

✝️✝️✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉ ይዳረስ ዘንድ በጸሎት ያግዙን✝️✝️✝️የማኅበራችንን የዩቱዩብ ቻናል +++SUBSCRIBE +++ እያደረጋችሁ ትምህርቶችን እና መዝሙሮችን እንዲደርሶት እና ለሌሎች እንዲደርሳቸው ሼር በማድረግም ይተባበሩን::ከዚህ በፊት የተለቀቁ ትምህርቶችንና ዝማሬዎችን ለማግኘት ከስር የሚገኘውን ሊንክ ይጠቀሙkzfaq.info/love/ol_... ያክብርልን

Пікірлер: 178
@seblekahsay6417
@seblekahsay6417 Жыл бұрын
ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር:: ሁልግዜም በትምህርትህ ልክ ልኬን ነው የምትነግረኝ መች ይሆን በህይወት መኖር የምጀምረው መጨረሻየ ያሳምርልኝ ከእኔ የበረታችሁ አስብኝ በፀሎታችሁ::
@mebrhitgebrehawya7254
@mebrhitgebrehawya7254 Жыл бұрын
አሜንአሜን አሜንአሜን እኔም
@user-ht3fz6ie6s
@user-ht3fz6ie6s Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሠዳክኤል ሥለ ቅዱሥ ሠላትያል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔንን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ሠለሦቱ ደቂቅ ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ ቅዱሥ ኤፍሬም ሥለ አቡነ ይምርሀነ ክርሥቶሥ ሥለ አባ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ አባ ገሪማ ሥለ አባ ዘሚካኤል ሥለ አባ ዪሥጦሥ ሥለ አባ መቃርሥ ሥለ አባ ጳዊሊ ሥለ አባ እንጦንሥ ሥለ አቡነ መባ ፂወን ሥለ አቡነ መልከ ፀዲቅ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ ቅዱሥ ቄርሎሥ ሥለ ቅዱሥ ሣዊሮሥ ሥለ ቅዱሥ ሢላሥ ሥለ ቅዱሥ ማቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ሥምኦን ሥለ ቅዱሥ ነብዩ ኤልያሥ ሥለ ቅዱሥ ነብዩ ሙሤ ሥለ ቅዱሥ ነብዩ እባቆም ሥለ ቅዱሥ ነብዩ ሀናንያ ሥለ ቅዱሥ ፋሢለደሥ ሥለ ቅዱሥ ላሊበላ ሥለ ቅዱሥ ናኩተላብ ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፈወርቅ ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ ቅዱሥ ማርቆሥ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት መሪና ሥለ ቅድሥት እባ መሪና ሥለ ቅድሥት ክርሥቲና ሥለ ቅድሥት ዪሥቲና ሥለ ቅድሥት ቴክላ ሥለ ቅድሥት ሙራኤል ሥለ ቅድሥት ኤልሣ ቤጥ ሥለ ቅድሥት ሣራ ሥለ ቅድሥት እግዚአርያ ሥለ ቅድሥት አፎምያ በርባና ሥለ ቅድሥት እፀበለት ማርያም ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ጃንደረባወች ሥለ ጳጳሣት ሥለ ቀሣውሥት ሥለ አናጉሥጢሥ መምራን ሥለ ዲያቆናት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ህፃናት ሥለ ንፁሀን ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን
@habteabsimon9055
@habteabsimon9055 Жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/g9aYacSGrKqnaKM.html
@mebrhitgebrehawya7254
@mebrhitgebrehawya7254 Жыл бұрын
አሜንአሜን አሜንአሜን
@user-hv5wp6nq7g
@user-hv5wp6nq7g Жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በትዕግስት ይሄን ሁሉ ስላስተማርሽን እናመሰግናለን እህታችን
@haregygzaw
@haregygzaw Жыл бұрын
አሜን
@addisaddis8701
@addisaddis8701 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እህታችን ተበረኪ 👏❤
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o Жыл бұрын
በእውነት አጥንት የሚያለመልም ትምህርት ነው ቃል ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ የኛ እንቁ መምህራችን 💞💞💞😘
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏿❤🙏🏿 መምህራችን ሄኖክ ኃይሌ, እግዚአብሔር ከሁላችን ጋ ይሁን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን 🙏🏿🙏🏿
@SolomonVA
@SolomonVA Жыл бұрын
አሜን ! መምህር ሔኖክ ሀይሌ፡ ቃለ ህይወት ያሰማልን፡ በእውነት ይህ ትምህርት ውስጤን አድሶታል። እግዚአብሔር አምላክ ያሳደገችንን ቅድስት ቤተክርስቲያን ከፈተና ይጠብቅልን።
@Efriemfe
@Efriemfe Жыл бұрын
egziabhier ymesgen enkuanm beselam metahln qale hiywet yasemaln
@sewasew
@sewasew Жыл бұрын
ማራት ኢትዮጵያን ማራት ሀገሬን በየሄድኩበት መጠሪያ ስሜን ይብቃ ሌሊቱ ይውጣላት ፀሐይ አሁን ይዘርጋ እጅህ ከሰማይ ሰላም ለኢትዮጵያ🙏
@maharegshropshire6141
@maharegshropshire6141 Жыл бұрын
አሜን በረከቱ ይድረሰን ለደጁ ያብቃን 💚💛❤️
@misganabere6115
@misganabere6115 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን በጣም ከሚደንቁኝ ነገሮች • ርዕስ አመራረጥህ • የምታስተምረው ርዕሱን ያማከለ መሆኑ • በርዕሱ ዙሪያ በቂ እውቀት መኖሩ • ከመጮህ ይልቅ የተረጋጋ እና መንፈስን በሚያንፅ መልኩ ማቅረብህ እጅግ ይደንቀኛል መምህራችን ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልህ
@Abatech2
@Abatech2 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የተማርነውን በልባችን ሰሌዳ ፅፎ ለፍሬ ያብቃን!
@tsegaberhe8520
@tsegaberhe8520 Жыл бұрын
Amen
@zebiderazmeraw8862
@zebiderazmeraw8862 Жыл бұрын
በውነት ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን አጥንትን የሚያለመልም ነብስን የሚያስጨነቅ ስብከትነው ስብከት ሲሰበክ የኔ ነብስና ስጋ የሰራችውን ነው የሚሰበክ የሚመስለኝ እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን ከቤታችን ከበተ ክርስቲያን እንዳያርቀኝ እንዳያርቀን
@GfffGdfg
@GfffGdfg 3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን
@sisaytanimunda3109
@sisaytanimunda3109 Жыл бұрын
ቃለ ሄወትን ያሰማልን
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ሰላም መጣ ባንተ ላይ አድሮ ያስተማረን የማካረን የአባቶቻችን አምላክ ስሙ የተመስገን ይሁን ልብን የሚአስርፍ ትምህርት ቃል ህይወት ያሰማልን መድኃኔዓለም ክርስቶስ በዕድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅህ እንቁ መምህራችን ✝️
@danielnema7154
@danielnema7154 Жыл бұрын
Kale hiwet yasemalin Egziabher Amlak tsegawin yabizalih.
@asmraadmse100
@asmraadmse100 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የሰማነዉን በልቦታችን ያሳድርልን
@zenebech1312
@zenebech1312 Жыл бұрын
በእውነት መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት እድሜህን ያርዝምልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን መጨርሻህን እግዚአብሔር ያሳምርልህ እውነት ልቤ ን ምን እንደተሰማው ባላቅም አልቅሽ አልቅሽ እያለኚ ነው የሰማሁት ትምህርቱን ምናለ ሁሉም መምህር ሰባኪያን ካአንተ ትትናን ስርአትን ሁሉን ካንተ ከታናሻቸው ቢማሩ እግዚአብሔር በጤና ይጠብቅህ
@user-cg2cn7gl7l
@user-cg2cn7gl7l Жыл бұрын
መምህርስወድህ።ቃልህይዎትያሰማላንን
@frehiwot27
@frehiwot27 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@habteabsimon9055
@habteabsimon9055 Жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/g9aYacSGrKqnaKM.html
@tesfatesfami473
@tesfatesfami473 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@egziabherbebetuyaqoylenzem9648
@egziabherbebetuyaqoylenzem9648 Жыл бұрын
Amen enku wendmachen kale heywot yasmalen bedme bxena yexbeqlen
@yordanosbabi4922
@yordanosbabi4922 Жыл бұрын
MAMIHER KALE HEWOT YASEMALEN ANTA SAT HON YASTAMARKEW ERASU KIRSTOS NEW BANTE ANDEBET HONO YEMAKAREN EWANT BADAMETEK YAMAT SELACH STEGAWEN YABEZALEK EGZAHABEHER
@addisaddis8701
@addisaddis8701 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መንግስተ ሠማያትን ያዋርስልን 👏❤
@user-wf4bu1mm7x
@user-wf4bu1mm7x 3 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሠማልን መምሕር እመቤቴ እድሜ ከጤናጋር ታድልልን ሑሌም ኑርልን❤❤❤
@dstardstar3746
@dstardstar3746 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን
@Setna1312
@Setna1312 Жыл бұрын
መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤናና በፀጋ ይጠብቅልን እመብርሃን ከክፉ ሁሉ ትጠብቅህ አሜን🙏
@ehteslase2421
@ehteslase2421 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ረቡኒ የሰማነዉን ቃል ለህይወት ያድርግልን✝️🌹🌹
@zemariKasahun
@zemariKasahun Жыл бұрын
መምህር ሔኖክ እግዚአብሔር ይጠብቅልን አስበ መምህራንን ያድልልን 🙏
@habteabsimon9055
@habteabsimon9055 Жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/g9aYacSGrKqnaKM.html
@firaolahmed153
@firaolahmed153 Жыл бұрын
Amennn
@kasakassa9572
@kasakassa9572 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ⛪️ 🙏
@hirutphone8602
@hirutphone8602 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን የኛ እንቁ መህምራችን ድንቅ ትምህርት ነዉ
@zhrazz7910
@zhrazz7910 Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🤲🤲🤲❤️❤️💛💛💚💚⛪️⛪️⛪️
@bizuworkmamo330
@bizuworkmamo330 Жыл бұрын
ቃለሂዎት ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
@Haregi849
@Haregi849 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር በድሜ ና በጤና ያቆይልን ባንተ ላይ አድሮ ያስተማረን የመከርን እግዚአብሔር ይመስገን
@jemayenshreta8146
@jemayenshreta8146 Жыл бұрын
አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልን እኛንም በቤቱ አፅንቶ ያኑረን አሜን!!
@samar119woowegezeabeharyeb2
@samar119woowegezeabeharyeb2 Жыл бұрын
amen amen amen Kal hiwet yasemalgne diyakon hanok segawen abezeto yichamerelh
@user-by2rs7zf7n
@user-by2rs7zf7n Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ እድሜ ዘመንህን እግዛብሄር ይባርክ
@solyanamatewos3953
@solyanamatewos3953 Жыл бұрын
ቃል ህይወትን ያሰማልን 🙏❤️😇
@AzoozzAlmtrooshi-gm1by
@AzoozzAlmtrooshi-gm1by 8 ай бұрын
አሜንቃለሂወትያሠማልንአሜን፠
@meseratbayisa4120
@meseratbayisa4120 Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን ቃለህዋለት ያሠማልን እዲሜ ፀጋ የዲርግ🙏🙏🙏💒💒💒🇪🇹❤❤❤
@habteabsimon9055
@habteabsimon9055 Жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/g9aYacSGrKqnaKM.html
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Жыл бұрын
ስለቃሉየቃሉ፣ባለቤት፣እግዚአብሔር፣ስሙ፣የተመሰገነይሁን፣አሜንቃለህይወትያሰማልን፣መምህራች
@user-vy8wk8td8f
@user-vy8wk8td8f Жыл бұрын
ቃል ህይወት የስመዐልና ክብር መምህርና እግዚአብሔር ኣምላኽ ኣቦታትና ፀጉኡ የብዘሐልካ ድያቆነይ 🥰
@dinatube6757
@dinatube6757 Жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ድንቅ ትምህርት ነው።
@itayodose6116
@itayodose6116 Жыл бұрын
Amen amen..amen..kalat hiwet yasemaln memhrachin bewune yderegln
@user-zk2xd3nz4q
@user-zk2xd3nz4q Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ
@saratsegay6095
@saratsegay6095 Жыл бұрын
Mamhrachen Kala hiwet Yasmaln Amen Amen Amen 🙏🙏🙏❤️💐
@bisratgebremariam3288
@bisratgebremariam3288 Жыл бұрын
AMEN! AMEN!! KALE HIWOT YASEMALEN!! MEMHERACHEN.
@yemamlak4137
@yemamlak4137 Жыл бұрын
መምህራችን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን
@sarahsarah4080
@sarahsarah4080 Жыл бұрын
የህይወትን ቃል ያሰማልን መምህር በድሜ በጤና ይጠብቅልን
@saratsegay6969
@saratsegay6969 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ።
@abrilotrading1238
@abrilotrading1238 Жыл бұрын
እረፍትን የሚሰጥ ትምህርት መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🥰🥰🥰🥰
@genetteklu1537
@genetteklu1537 9 ай бұрын
Kalehiwot yasemale memrachen 🙏🏾 ergeme edema yestelen
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v Жыл бұрын
*_አቤቱ ጊዜን ስጠን_* *_አቤቱ ዘመንህን አምጣልን_* *_አቤቱ አምላካችን እግዝአብሄር ሆይ ቤተክርስትያናችንን_* *_ከጥፋት ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ከፈተና ከመከራ ሁሉ ጠብቅልን አሜን_* _አቤቱ የሰራዊት ጌታ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ የቅዱስ ዳዊትን ፀሎት ልመና የተቀበልክ የእኛንም የልጆችክን ፀሎት ልመናችንን ትቀበልልን ዘንድ ቅዱስ ፈቃድክ ይሁንልን አሜን_🤲🏻🕯
@amarechbekele1477
@amarechbekele1477 Жыл бұрын
Amen amen amen qalehewet Yasemalen memeher
@tesfanebeyu6140
@tesfanebeyu6140 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@atsedeaa7465
@atsedeaa7465 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ጸጋውን ያብዛልህ
@destyasthin6535
@destyasthin6535 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን መምህራችን
@aydaissac1295
@aydaissac1295 5 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
@almazmogos514
@almazmogos514 11 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራቺን🙏
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልነሰ አሜን
@usersams-mr1ml
@usersams-mr1ml Жыл бұрын
Amen amen amen kale hewet yasemalin kubur memhrachin
@suramaze859
@suramaze859 Жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን ... 💚💛❤🙏
@selamwitayele5256
@selamwitayele5256 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@user-uz5zp4mb2d
@user-uz5zp4mb2d Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህራችን እግዚአብሔር እደሜና ጤና ይስጠልኝ
@hopolapos
@hopolapos Жыл бұрын
አመሰግናለው እግዚአብሔር ይባርክህ
@lchielyas3652
@lchielyas3652 Жыл бұрын
ቃል ህወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን♥️♥️♥️♥️✝️✝️✝️
@tigistkhadejehyoujadcell1459
@tigistkhadejehyoujadcell1459 Жыл бұрын
ቃልወት ያሠማን 🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒
@tigistshimeles7
@tigistshimeles7 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ውዱ መምህር ጣትክ ላይ ደሞ ቀለበት ሲያምርብክ
@satsshdjs4340
@satsshdjs4340 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን የሰማልን ለመምህረችን
@adiyaddistaye4433
@adiyaddistaye4433 Жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@zinataa8371
@zinataa8371 Жыл бұрын
አሜን፫ ቃለሂውት ያሰማልን
@sewbe9772
@sewbe9772 Жыл бұрын
ቃለህይወትንያሠማልንመምህራችን🙏🙏🙏🙏🙏👏💝
@tktyemariam
@tktyemariam Жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!
@user-up7tp8il3u
@user-up7tp8il3u Жыл бұрын
Kale hewet yasemalen lenseha mot yabekan
@haimanotalemu486
@haimanotalemu486 Жыл бұрын
Kalehiwot yasemalin memihirachin mengiste semayatin yawarisilin🙏🙏🙏✝️✝️✝️💒💒💒
@tamratgetu1158
@tamratgetu1158 Жыл бұрын
ቃሉን ሰምተን ከመጥፋት ይጠብቀን መምህር ባንተ ላይ እድሮ ያስተማረን እግዚአብር ይመስገን በእውነት ሁሌ ስብከት ሰምተን ከማድነቅ እና መምህራንን ከመውደድ ባለፈ በህይወታችን ላይ ተግብራዊ ማድርግ እንድንችል እግዚአብሄር ይርዳን ስንት ስብከት ሰምተናል ስንት መምህር አስተምሮናል ግን በህይወታችን ላይ የመጣ ለውጥ አለ? ንሰሃ አባት አለን? ንሰሀ ገብተናል? ስጋዎ ደሙ ተቀብለናል? መልሱን ለራሳችን እንያዘው እና የመዳና ቀን ዛሬ ነው በመንቀጥቀጥ እና በፍርሃት የራሳችሁን መዳን ፈፅሙ እንዳለ ሀዋሪያ ቀዱስ ጳውሎስ ለነገ ቀጠሮ አያስፈልግም. ማህበረ ፂዮን እግዚአብሄር ይስጥልን በርቱ፡፡
@meazitadassemeazi4286
@meazitadassemeazi4286 Жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር
@serkalemnirayo2672
@serkalemnirayo2672 Жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት መንግተ ሰማያት ያውርስልን ድንቅ ትምህርት እግዚአብሔር በየዘመኑ የእሱን የሆነ ሰው ያስነሳል እንተ እንዱ ነህ ዘመንህን ይባርክልህ::
@hamziyawold3798
@hamziyawold3798 Жыл бұрын
መምህር በእውነት ፀጋውን ያብዛልን አጥንት የምያያለመልም ትምህርት ነውና ቃሌ ህይወት ያሰማልን
@user-by9sj6uc2l
@user-by9sj6uc2l Жыл бұрын
ቃቀለህይወትን ያሰማልን ረቡኒ
@bini1623
@bini1623 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@kalkidanamsalu9139
@kalkidanamsalu9139 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
@destajordan8172
@destajordan8172 Жыл бұрын
Lememihirachin qaal hiywot yaasamaalin tsagawun yabzalot
@user-dr7bw5bf4s
@user-dr7bw5bf4s Жыл бұрын
አሜን አሜን ቃል ሂወት የሰመዐልና👏
@meronethiopiatube6040
@meronethiopiatube6040 Жыл бұрын
ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህር
@Finan_wel
@Finan_wel Жыл бұрын
Amen qal hiwet yesemealna memherna 🤍🙏🏾 egziabeher ab betu yexneana 🙏🏾
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 Жыл бұрын
Kale hiyiwet yasemalin memhir
@user-cf8pw6dx2n
@user-cf8pw6dx2n Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@betelmitiku9632
@betelmitiku9632 Жыл бұрын
kle hiwoten yasemalen mangest semayaten yawarselen ye agelgelote zemenehn egziabeher yarzemeln
@merafterouni9904
@merafterouni9904 Жыл бұрын
KALE HEWET YASEMALEN MEMEHER 👏🕊🕊🕊
@elsaababa9468
@elsaababa9468 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@simegeghiwot450
@simegeghiwot450 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን።
@sewbe9772
@sewbe9772 Жыл бұрын
እግዚአብሔርይመስገን👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏
@sebleaemero3979
@sebleaemero3979 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@zinetzinet897
@zinetzinet897 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን
@user-re7st8ol9t
@user-re7st8ol9t Жыл бұрын
ቃለሂወትን ያሰማልንንን መምህራችን
@mekdestessema4611
@mekdestessema4611 Жыл бұрын
Amen amen 🙏
@saraabebe5829
@saraabebe5829 Жыл бұрын
Ewnt new memehire kale heowit yasemalen
@christianbirhanudagne
@christianbirhanudagne Жыл бұрын
መምህር ሄኖክ እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠውን ጥበቡን ፣ እውቀቱን ይግለጥልህ ። ሁሌም ትምህርቶችህ ጊዜወን ፣ ስዓቱን ፣ ወቅቱን ያማከሉ ናቸውና ተባረክ ። እኛም ነቅተን ፣ ተግተን ከአንተ እየተማርን ነውና እናመሰግናለን ።
@SaraSara-zr4tr
@SaraSara-zr4tr Жыл бұрын
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን
@selamtesfaye5962
@selamtesfaye5962 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን!
@user-ck3ks6tw5h
@user-ck3ks6tw5h Жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen kal hiwetin yasimaliny mamirichin
@bizuayehugebru
@bizuayehugebru Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
@abebemulu9058
@abebemulu9058 Жыл бұрын
kalehiwoten yasemaln
🛑የመገለጥ ዘመን || ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ
41:31
አርጋኖን-Arganon
Рет қаралды 175 М.
Зачем он туда залез?
00:25
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 3,2 МЛН
Beautiful gymnastics 😍☺️
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 15 МЛН
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 18 МЛН
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 79 МЛН
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 6 МЛН
Зачем он туда залез?
00:25
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 3,2 МЛН