የዶ/ር ወዳጄነህ አነጋጋሪ ጉዳዮች መጨረሻ | በስበት ህግ ( law of attraction) ታምናለህ ? | ሉሲፈር ሰሞኑን የወደቀ ይመስላል

  Рет қаралды 344,203

Egregnaw Media - እግረኛው

Egregnaw Media - እግረኛው

Күн бұрын

እግረኛው ሚዲያ በተክለሃይማኖት አዳነ የተቋቋመ ሲሆን በምድር ያሉ ማህበራዊ እና ሃይማኖታዊ ጉዳዮችን የሚዳስስ ቻናል ነው። ለማንኛውም መረጃና ጥቆማ 0946707555 ላይ አድርሱን!!
የዶ/ር ወዳጄነህ አነጋጋሪ ጉዳዮች መጨረሻ | በስበት ህግ ( law of attraction) ታምናለህ ?ዩኒቨርስ፣ኤኩሚኒዝም፣አክሱም ጽዮን.. | ሉሲፈር ሰሞኑን የወደቀ ይመስላል
#Ethiopia #Egregnaw-Media #Donkeytube #Seifufantahun #Yenetatube #Medlotmedia #መጋቤሐዲስ እሸቱ #Fanabc #Yegna TV #Haleta TV #hagerie tv #MK TV #Henok haile #Asterbedane #Ethiobetesb Media

Пікірлер: 1 400
@shewitgebrehiwot4319
@shewitgebrehiwot4319 Жыл бұрын
ጨዋ የጨዋ ልጅ❤ ዶክተር ወዳጄነህ መሀረነ እመቤቴ ትጠብቅህ
@tedted8833
@tedted8833 Жыл бұрын
ጋዜጠኛ ተ/ሀይማኖት እናመሰግናለሀለን ጋዜጠኛ ማለት እንደዚህ ነው ከዶ/ር ወዳጄነህ ጋር 12 ሰአት ብታወሩ አይሰለችም 👍👍👍👍
@conniebistat9930
@conniebistat9930 Жыл бұрын
Oh my! ይኽም አለ? አምላኬ እና ጌታዬ አለማወቄን እርዳ!! አዕምሮየንና ልቤን በማላውቀው ትምህርት እንዳልወስድ በቸርነትህ ጠብቀኝ:: ጌታዪና መድሐኒቴ የእግዚአብሔር አብ ልጅ የሆንክ እየሱሰ ክርስቶስ ብቻ እገዛለሁ❤❤
@hamleytilahune642
@hamleytilahune642 Жыл бұрын
ብዙን ጊዜ ሲከፋኝ ስበሳጭ የዶ/ር ወዳጀነህን ትምህርት ስሰማ በጣም በጣም ጉልበች አቅም ይሁነኛል፡፡ እባካችሁ ተውት እስቲ መልካም ዘር ይዝራ ተውት ላም ባልዋለበት ኩበት ለቀ አይሁን፡፡
@SofyyaiAli-ok8kl
@SofyyaiAli-ok8kl Жыл бұрын
ማንም ምን አለ ዶክተር ወዳጀነህ እንወድሐለን ለሀገራችን ታስፈልጋታለህ ኑርልን
@misraknegash499
@misraknegash499 Жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህ ብሰማው ብሰማው ብሰማው... የማልጠግበው ሰው! እግዚአብሔር ከፍፍፍፍ ወዳለ ደረጃ ያድርስህ
@conniebistat9930
@conniebistat9930 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ዝግጂት ነበር:: ለጠያቂውም ለተጠያቂውም ልዩ አክብሮት አለኝ:: ተባረኩ❤❤❤
@degemuargow2419
@degemuargow2419 Жыл бұрын
ዶክተር አንተ ትለያለህ እግዚአብሔር ዘመንህ የተባረከ ይሁን ።🙏🙏🙏
@estermekonnen8929
@estermekonnen8929 Жыл бұрын
ወገኖቼ ያለን አንድ አምላካችን ቸሩ እግዚአብሔር ስለሆነ እሱን አጥብቀን እንያዘው 🙏🥀 አምላኬ ሆይ ልጆችህን ከእቅፍህ አታውጣ ጠብቀን 🙏🌺💐💚💛❤
@getachewzeleke326
@getachewzeleke326 7 ай бұрын
😊
@abebeche722negash
@abebeche722negash Жыл бұрын
በሳል ሰው ትሁት ቀና እምቅ እውቀት አሟልቶ የሰጠው እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን 🙏ስውደው እኮ ዶ ወዳጄነህ 🥰🥰🙏🙏🙏💚💛❤️
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 Жыл бұрын
በተለይ ተዋህዶ ጥቁር በለበሰችበት ቀን ከጎናችን ሆነ የተናገርከውን አንረሳም ዶክተር🙏😍❤
@jonastefera8093
@jonastefera8093 Жыл бұрын
ካንቺ ጎን ሆኖ ከሚያለቅስ የሃይማኖት ሰው ነኝ ካለ አብይን እና ሽመልስን ሄዶ ለምንድን ነው ሰው የምትገድሉት የምታፈናቅሉት አይላቸውም ነበር? በአደባባይ ወጥቶ አያወግዝም ነበር? ምን አስፈራው? አስመሳይ ወይም የአላማቸው ደጋፊ ካልሆነ በስተቀር?
@Johnnbrothers
@Johnnbrothers Жыл бұрын
​@@jonastefera8093አንተ ምን አድርገህ ይሆን??
@mh6773
@mh6773 10 ай бұрын
ጥቁር የለበስሽው ለፖለቲካ ስልጣን ነው ሃይማኖት አይደለም 😂
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta Жыл бұрын
እኔ ሁሌ አያቴ አስታውሳለሁ ማንኛውም ነገር ስትመኙ እግዚአብሔር ከፈቀደ በሉ ይለን ነበር እኔም አንድ ነገር ሳስብ እግዚአብሔር ከፈቀደ ሳልል አልመኙም ሰዎች በተደርገላቸው ነገር መጀመሪያ እግዚአብሔር አስቀድመው ሲያመሰግኑ በጣም ደስ ይለኛል እውነት ነው እግዚአብሔር ካልፈቀደ ምንም ማድርግ አንችልም ❤❤❤።
@maharegshropshire6141
@maharegshropshire6141 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ Exactly!!!! I agree!!!!!!
@zobleselam5695
@zobleselam5695 Жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህ ለሚጠየቀው ጥያቄ ሁሉ ተረጋግቶ ሲመልስ የሚገርም ነው ችሎታና ብቃት አለው። እናመሰግናለን ። እንወድሀለን
@user-sp6qr9zv8p
@user-sp6qr9zv8p Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገራችን እንዳንተ አይነት ልጅ ስላላት ልትኮራ ይገባታል ዶክተር ተባረክ ጋዚጠኛው ልዩ የአጠያየቅ ግርማ ሞገስ አለህ አደኛ ብዪሀለው ተባረክ ሁለታችሁ ድንቅ የኢትዮጵያ ልጆች ናችሁ በርቱ
@warkamedia
@warkamedia Жыл бұрын
ተክለሃይማኖት ን ግን አለማድነቅ አልችልም you are soo. perfect journalist
@MulunaLewi
@MulunaLewi Жыл бұрын
Absolutely yes I APRESHTS both ❤❤
@tigisttadesse437
@tigisttadesse437 Жыл бұрын
Yes 100%
@hannamellesse5771
@hannamellesse5771 Жыл бұрын
Tinish yezebareqal, yemaygenagne neger yederaretal.
@ekramyassin9105
@ekramyassin9105 10 ай бұрын
199%
@yemaryamlij7242
@yemaryamlij7242 Жыл бұрын
ዶክተርዬ አንተ በጣም ትለያለህ የእውነት 🥰 ከፍቅር ጋር የምታቀርቡት ወርቃማ ሀሣቦች ህይወቴን በብዙ ቀይሮታልና አመሠግናለሁ 🙏ረጅም እድሜ ይስጥህ 🙏 ተክሌንም ሣላመሠግን ባልፍ ንፉግነት ነው 🙏
@abebelemma4275
@abebelemma4275 Жыл бұрын
. ቨ፣
@hagereethiopia3451
@hagereethiopia3451 Жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህ በሁሉም ሰው ዘንድ የተከበረ የተወደደ ምሁር የሆነ ምርጥ ሰው,ኢትዮጵያ ለዘላለም ታከብርሀለች
@Meqelle
@Meqelle Жыл бұрын
ይሄ ሸርሙጣ የምታከብሩ ደነዞች ናቹ ይሄ ተኩላ አስመሳም ተኳኩሎ
@habesha2171
@habesha2171 Жыл бұрын
እውነት ነው ወሎየዋ ቆንጆ በእንባ ሰምቻለሁ ዝም በላቸው እዛው ፊታቸው ላይ ሆነህበድፍረት ተናግረሀል እነሱ ነፃነት ያለበት ሀገር ላይ ሆነው ነው የሚወነጅሉህ
@Haregi849
@Haregi849 Жыл бұрын
ህዝቡ ለምንድነው እነዚህን አነቃቂ የሚባሉትን ሰዎች የምታምኑትን ያህል እግዚአብሔር ብታምኑ የት በደረስን ነበር
@mekededirse3077
@mekededirse3077 Жыл бұрын
የኔም ትያቄ ነው
@tigisit2534
@tigisit2534 Жыл бұрын
እኮ የኔም ጥያቄ ለምን አይሰግዱም ለምን ሱባኤ አይዙም እግዚአብሔር እኮ ጠይቁ ብሏል 🥹🥹🥹በጣም ይገርመኛል አሁን ላይ እኮ በጣም ሀኪም እንደዚህ ብለው ድብን አርገው ያምናሉ ጸበል በነጻ መዳን አይፈልጉም
@eribkaoamannuel862
@eribkaoamannuel862 Жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/qNeCedp7rqmZhJc.html
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 Жыл бұрын
Betam yasazinal
@netsanetangoto2906
@netsanetangoto2906 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል እኮ የረገጠ ሁሉ በቃ በወጥመዱ በወጥመዳቸው ይጠመዳሉ በቃ አፍዝ አደንዝዞ ይዛቻዋል የእግዚአብሔር መቸ ያሳያቸዋል እግዚአብሔር ያድናቸው ትክክለ ነሺ
@dagim9626
@dagim9626 Жыл бұрын
ዶክተር በጣም ነዉ የምናከብርሕ የምንወድሕ " ሰዉ በጠፍበት ዘመን ሰዉ ሖነሕ የተገኘሕ "
@eribkaoamannuel862
@eribkaoamannuel862 Жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/qNeCedp7rqmZhJc.html
@user-yq5tu1uf5r
@user-yq5tu1uf5r Жыл бұрын
በስመ አብ 😢 በውቀቱን የሚአህል አዋቂ እግዚአብሔር የለም ማለቱ በጣም ነው ያሳዘነኝ ። 😢😢😢😢😢😢😢 ጌታ ሆይ እንደ በደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ይሁን
@hilinaassefa9597
@hilinaassefa9597 Жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች ማቅ በለበስን ጊዜ ድምፅ ሆነሃል ውለታህ አለብን አንረሳውም respect👏👏👏👏👏
@hddd313
@hddd313 Жыл бұрын
ለምን ለበሳችሁ 😂😂😂😂
@mh6773
@mh6773 10 ай бұрын
ማቅ ያልብስሽ አሁንም መቼም ኦርቶዶክስ ከነ እውቀት አልባ ከብት ተከታዮቿ የሃገራችን የድህነት ምንጭ
@MartayeTewahedoLiji
@MartayeTewahedoLiji Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣህ ተክለሃይማኖት ወንድማችን በሉ የተክለሃይማኖት አድናቂዎቹ ላይክ አድርጉ በጣም ጎበዝ ሲጠይቅ እራሱ በቃ በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን በርታልን እግዚአብሔር ያበርታህ ምርጥ ጋዜጠኛ ለእውነት የቆመ👍👍👍👍👏👏👏👏
@ninigetaneh2634
@ninigetaneh2634 Жыл бұрын
ተክለሀይማኖት እግዚአብሄር ጥበብን ሞገስን ይጨምርልህ 🙏
@user-fb6cl9qe2d
@user-fb6cl9qe2d Жыл бұрын
ጠያቂና ተጠያቂ ሲገናኙ እንዲህ ነው። አዎን ወጣቱን ባልተገለጠ መልኩ ሐይማናቱ እንዲሸረሸር ከሚያደርጉ መንገዶችን እንዲነቃና እንዲያውቅ ስላደረጋችሁ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን ።
@ayshuwolde9265
@ayshuwolde9265 Жыл бұрын
በዚህ ክፉ ዘመን የዶክተር ወዳጄነህን ምክር ያልሰማን የፀጋዬ አራርሳን የመለያየት ዜናን እንስማ ወዳጄነህን እኮ ድንቅ መምህር ነዉ በዛ ላይ ተዋህዶን የሚወድ ልዩ ሰው ክፉት የሌለበት
@elizaete9429
@elizaete9429 Жыл бұрын
በመረሐ ግብሩ ሁለታችሁም ድንቅ ነበራችሁ ። በተለይ ዶ/ር የተፈጠረውን ብዥታ ጥርት ስላደረክልን እጅግ አድርጌ አመሠግናለሁ ። እግዚአብሔር ያክብርልኝ!
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Жыл бұрын
ሳቁን ፈገግታውን ለመቀማት ነው
@abbymar8028
@abbymar8028 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ዶክተር እድሜና ጤና ይስጥልን ኑርልን!!! ጋዜጠኛ ተክለሐይማኖት አንተም ዘመንህን ይባርክ
@lilisisay9124
@lilisisay9124 Жыл бұрын
à አኡኢክክፐጁ😊 ልብ😊ባድ
@carmanline8011
@carmanline8011 Жыл бұрын
Dr. Zemede qonjo set 3 agbito yimifeta sesegha newu..model adelem
@rahelestif2112
@rahelestif2112 Жыл бұрын
ማነው ደሞ ዶክተር?ድንቄ ዶክተር 🤣🤣🤣
@fadhd2120
@fadhd2120 Жыл бұрын
ምነው
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Жыл бұрын
በጣም እማከብረው ዶር ወዳጄነህ
@samiasgelite9350
@samiasgelite9350 Жыл бұрын
ለጋባዥ ጋዜጠኛችን እና ለዶክተር ወዳጄነህ የአክብሮት ምስጋናዬን አቀርባለሁ
@etaferahuamare3408
@etaferahuamare3408 Жыл бұрын
በትእግሥትና በጥሞና ዶ/ር ወዳጄነህንና ወንድ ሜን ተ/ሃይማኖት እዳነን አዳመጥኩ።በጣም ተምራበታለሁ።አመሰግናለሁ ።እግዚአብሄር ረጅም ድሜና ጤና ይስጣችሁ !!
@paulsime7764
@paulsime7764 Жыл бұрын
ዶክተር !አንተን መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ከአንተ ጋር ይሁን !!!
@SHOW-rm9xr
@SHOW-rm9xr Жыл бұрын
እርይ ጋዜጠኛ ማለት አንተ ነህ አምላክ ይጠብቅህ ❤❤❤❤ዶክተር አንተ መልካም ሰው ነህ ትለያለህ❤❤❤
@netsanetkifle3928
@netsanetkifle3928 Жыл бұрын
ይገርማል 😢 እኔ ግን በጣም ግራ ያጋባኝ ሰው ቢኖር ይህ ሰው ነው በጣም እጠረጥረዋለው
@fikadubeyene478
@fikadubeyene478 Жыл бұрын
I sacrifice my sleeping time to listen to this show. It was amazing and informative. Thanks for both of you.
@abebeche722negash
@abebeche722negash Жыл бұрын
በቂ መልስ ሰቷል የማክብረው ዶ ወዳጄነህ 🙏💚💛❤️
@kushietube
@kushietube Жыл бұрын
ከበቂም በላይ😊
@Amharawollo
@Amharawollo Жыл бұрын
በጣም ነው እምወድህ ዶክተር ወዳጀነህ ሰው እሚያወራው ሲያጣ እማይሰጡት ስም የለም እንደናንተ አይነት ሰው ቢበዛልን ምኞታችን ነው
@ymariambzuyahu8538
@ymariambzuyahu8538 Жыл бұрын
ጋዜጠኛ ተከለየ በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ !!!!
@tsehaysintayehu6382
@tsehaysintayehu6382 Жыл бұрын
ተክሌ እግዚአብሔር ይባርክህ እንዲህ አይነት ጋዜጠኛ ነው ለኛ የሚያስፈልገን፡፡ ለዚያውም በዚህ ዘመን፡፡ እውነቱን አጥርቶ ለማሳየት የሚጥር፡፡ እግዚአብሔር ፍፃሜህን ያሳምርልህ፡፡ እኔ በበኩሌ በጣም አከብርሃለሁ፡፡ አመሰግንሀለሁ፡፡ የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ሁልጊዜ በስራህ ሁሉ እንዲያግዝህ እመኛለሁ፡፡
@yemikidie8704
@yemikidie8704 6 ай бұрын
ዛሬ ብዙ ነገር ተማርኩ ኦርቶዶክስ ሆኜ ስኖር ያላወቅኳቸውን ነገር ተማርኩ የማላቃቸውን ለማወቅ ጉጉት አደረብኝ ሁለታችሁንም እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ🙏🙏🙏
@hope1919.
@hope1919. Жыл бұрын
ዶክተርዬ ያኑርልን እግዚአብሔር ጥበቃው በ አለህበት ሁሉ ይኑርልህ እነዚያ 2 ሰዎች ቢቀሩብህ ደስ ይለኛል አንተ ብቻህን ጊዜና ቦታ አመቻችተህ ብታስተምር እላለሁ ። ተክሌ ዲያቆን ሄኖክ አቅርበህ ጠይቅልን ። ዲያቆን ሄኖክ በቅርቡ ይቅረብ
@yaredenayared8873
@yaredenayared8873 Жыл бұрын
ዶክተር ወዳጄነህ እጅግ አስተዋይ ትሁትና በቅንነት የተጠመቀ ብርቅዬ የኢትዮጵያ ልጅ ነው። የየትኛውም እምነት ተከታዮች የሚያከብሩት ሩህሩህ የአገር ሽማግሌ ነው። ምናምንቴዎች እባካችሁ ተፋቱት።
@hiwotyerdaw1697
@hiwotyerdaw1697 Жыл бұрын
Righty
@user-ij8dl7kf9h
@user-ij8dl7kf9h Жыл бұрын
Tekekl
@at2330
@at2330 6 ай бұрын
ተባረክልኝ፣ዶር የኢትዮጵያ ህዝብ ሁላችንም እግዚአብሔር በአፍ ብቻ ሳይሆን ከልብ ብናመልከው እሱ ቅርብ አምላክ ነው።ውጭ ተቀምጦ እየተቀማጠለ ህዝቡን ማፋጀት ትልቅ ሀጢያት ነው፣ለገንዘብና ለጥቅም፣ይቅር ይበላችሁ።
@hanamelkamu1864
@hanamelkamu1864 Жыл бұрын
❤❤❤❤ መልካም ሰው ትህትናው ዶክ ወዳጄነህ እግዚአብሔር ይጥብቅህ
@dirbelemma1377
@dirbelemma1377 Жыл бұрын
ዶክተር ወዳጀነ መሃረነ በጣም አስተዋይ የተረጋጋ ሰው እግዚአብሔር ያክብርህ ጋዜጠኛው ተክለ ሃይማኖት በጣም አክባርክ ነኝ🙏
@azt67
@azt67 Жыл бұрын
ተክለኃይማኖት አዳነ። የጋዜጠኝነት ብቃትክንና እውነትን ለማውጣጣት ያለህን ድንቅ ብቃትና ድፍረት ደጋግመህ ስላረጋገጥክልኝ አመሰገንሀለሁ። ዶ/ር ወዳጄነህ መሀረነ ያለውን የሀይማኖት መረዳትና እውቀት እንዲሁም ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ለአምላካችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ያለውን ክብር በጥሩ ቋንቋና ኢትዮጵያዊ ጨዋነት አስረድቷል። እናመሰግናለን። ሌሎቹም በዚሁ መልክ ቀርበው አላማቸውን እና እምነታቸውን ማስረዳት ይጠበቅባቸዋል። ይገባልም።
@yilfashew1621
@yilfashew1621 Жыл бұрын
ጋዜጠኛ ተክልዬ እና ወዳጄነህ ዶክተር ሁለታቹንም አከብራችኋለሁ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝላችኋለሁ።
@user-uv2gp6ex4y
@user-uv2gp6ex4y Жыл бұрын
የእርጋታ ኣባት ዶክተር ወዳጄነህ መሃረና ክርስቶስ ይባርክህ
@simonshedo9378
@simonshedo9378 Жыл бұрын
እባካችሁ ወንድሞቼ እባካቹ ሀይማኖት አያድንም።
@HshsHahahll
@HshsHahahll 4 ай бұрын
Dr wedjhea church ateactemrenem andken temtaleh eclealew betam enawdhalen
@ccu3907
@ccu3907 Жыл бұрын
ዶክተር ወዳጀነህ አንተ ብቻህን በራሥህ መንገድ አሥተምር ግን ከነዚይ ከሁለቱ ሰዎች እራቅ
@betelehamgetachew1299
@betelehamgetachew1299 Жыл бұрын
አንድ ቀን ወደ ኦርቶዶክስ ትመለሳለህ የምትወዳት ፂኦን ማርያም አትተዉክም🙏🏽በጣም ነዉ የምወድክ ዶ/ክ ወዳጄነክ እንደስምህ ተወዳጅ ነክ❤
@genetfeleke4366
@genetfeleke4366 Жыл бұрын
ዶክተር ወዳጄነህ በጣም አደንቅሃለሁ ከእዉነት ጋ የቆምክህ ነኽ🎉ለዚህች ለምታልፍ ዓለም ለዘለዓለም የሚኖረዉ የሕግዚአብሔር መንግሥት የምትናፍቅ መንፈሳዊ ሰዉ ነህ። የዓለም ብልጭልጭ አያስደንቅምህ ዘመንህ የተባረከ ይሁን። 💕🙏💕🌹🌹🌹❤️
@kokebmitiku8313
@kokebmitiku8313 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ቃለመጠይቅ ነው ግልፅ ያለ ሁለታችሁንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@danielworku1232
@danielworku1232 Жыл бұрын
በእውነት ደስ እያልኝ ነው ኢንተርቪውን የጨረስኩት ጌታ ይመስገን ፈርሃ ፈጣሪ ይብዛላችሁ
@user-el3pb8xu1e
@user-el3pb8xu1e Жыл бұрын
በፍቅር ነው ያዳመጥኩት እግዚአብሄር ይስጥልኝ፡፡የማይጠገብ አንደበት ከትህትና ጋር ያደለህ ነህ ዶክተር፡፡
@lioness2426
@lioness2426 Жыл бұрын
Dr. I listened most of your programs with fiker yelikal. It's really wonderful way of teaching for our people. Keep teaching us .and I wish they don't put you in their way of seeing things. Dr ,stay blessed and safe 🙏
@selenahaile1027
@selenahaile1027 Жыл бұрын
ዶክተር ወዳጄነ ስታስቀናኝ ታድለህ እግዚአብሔር የሰጠህ ፀጋ የተለየ ነዉ አሁንም ጨምሮ ይባርክህ ❤❤❤
@almazdubale9277
@almazdubale9277 Жыл бұрын
ጋዜጣኛ ተክለሃይማኖት እግዚአብሔር ይባርክህ ከዶክተር ወዳጄነት ጋር ቀኑን ሙሉ ብታወራ አይሰለችም ዶክተር ወዳጄነህ እግዚአብሔር ልጆች ይባርክልክ ተባረክ
@bekelechalemu4566
@bekelechalemu4566 Жыл бұрын
በእዉቀት ላይ የተመሰረተ እጅግ እጅግ ድንቅ ዉይይት!!!!!!!
@sinalemma2459
@sinalemma2459 Жыл бұрын
ተክሌ ዶ/ር ወዳጄን ስለአቀረብክልን እናመሰግናለን በጣም የምወደው የብዙ እውቀት ባለቤትና ትሁት ሰው። ለዶ/ር አንድ ነገር ብጠይቀው ደስ ይለኛል አንተ በእግዚአብሄር አማኝ ሆነህ ከማያምኑ ጋር ህብረት አይከብድም?
@user-fy6dw6gf7q
@user-fy6dw6gf7q Жыл бұрын
ውይ ዶክተር ወዳጅዬ እኮ ልዩ ነው እኔ ምንም አይደለሁምና የመንገዴ መሪ ሁን ❤እርሱ ኢየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ሁሉን ይችላልና ሁሉን በሚችለው በኢየሱስ ክርስቶስ ሁሉን እችላለው
@addisalemmekonnen6637
@addisalemmekonnen6637 Жыл бұрын
ተባረክ ዶ/ር ወዳጄነህ እኔም የሰለቸኝ ገናአሁን የሰሙ ይመስል ስለሰይጣን ስለ666 ስለግብረሰዶም በጣም ሞቅ ብሎ ይወራል ድሮም ይታወቃል። በጣም የሚያስፈራው በተዘዋዋሪ ይኸን አስቀያሚ ነገር እያስተዋወቁላቸው እንዳይሆን።
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 Жыл бұрын
ያልገባህ አሁን ብዙ ስው እየተስናከለ ስለሆነ ከመቼውም ግዜ በላይ መጮህ ያለበት ነው
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 Жыл бұрын
ዶክተር እኔ ቃላት የለኝም የእውነት የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ እናስተውል ይህን ሰው አብልጠን ልናከብረው ልናመሰግነው እግዛብሔር በጤና በሰላም እንዲኖር መፀለይ ነው ያለብን እኔ በበኩሌ ብዙ ነው ከዶክተር ወዳጄ ነህ ዘመንህ ይባረክ
@geteneshyaie4465
@geteneshyaie4465 Жыл бұрын
😢😢😢 ዶክተር ወዳጄነህ እረዥም እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችህ ይስጥህ 🙏🙏🙏
@genettesema8908
@genettesema8908 Жыл бұрын
በጉጉት እየጠበቅንህ ነበር እግረኛው ይህንን አንደበተ ርትኡ ምሁር እግዚአብሔን የሚፈራ ድንቅ ችሎታ ያለው ግሩም ድንቅ የሆነ ሰው ነው እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይጠብቅልን አንተንም ኑርልንበርታልን። እናመሰግንሀለን።
@tirujember6290
@tirujember6290 Жыл бұрын
ተክለሀይማኖት በጣም አመሠግናለሁ፡፡ ዶ/ር ወዳጀነህን አንተ አንደምትጠይቀው እርግጠኛ ነበርኩ ምክንያቱም እውነትን ፈላጊ ስለሆንክ፡፡ በጣም ጥሩ ቃለመጠይቅ ነበር፡፡ዶ/ር እግዚያብሔር ያክብርህ፡፡ መልካም ጊዜ ለሁላችሁ::
@mesi5527
@mesi5527 Жыл бұрын
ዶክተርዬ አክባሪክ ነኝ የድንግል ማረያም ልጅ እያልክ የምታከብረው አምላክ ያክብረክ 💙
@mekdishow3214
@mekdishow3214 Жыл бұрын
ዶክተርዬ ያንተን ትህትና ሩቡን እንዲሰጠኝ ፀልይልኝ:: አንተ ብቻህን ቤተ መፃህፍት ነህ:: ስብዕናህ እንዲሁም ትምህርቶችህ በብዙ ያንፁኛል አመሰግናለው:: አገራችን ያንተን አይነት ጥቂት ሰው ይኖራት ዘንድ የሁልጊዜ ምኞቴ ነው:: እመቤቴ ድንግል ማርያም ካንተ ጋር ትሁን
@12ke883
@12ke883 Жыл бұрын
ምን ማለት ነው ዶክተርዬ???
@samdan-ie7zn
@samdan-ie7zn Жыл бұрын
ለማንኛውም ዶር ወዳጄነህን ለቀቅ አርጉልን እሱ እግዚአብሄር የሰጠን አባታችን ነው ሲጀመር ጥያቄው ሁሉ ዶር ወዳጄነህን አይመጥንም ።ዶር ወዳጄ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን ውድድድድ ነው ምናረግህ።
@mimigebremariam4582
@mimigebremariam4582 Жыл бұрын
D.R ወዳጄነህ really I’m impressed እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ 🙏
@mastewalyeshrun1220
@mastewalyeshrun1220 Жыл бұрын
We need to learn humbleness from Dr. Wedajeneh... Thank you both!
@alemituhailemariam761
@alemituhailemariam761 Жыл бұрын
ዶ/ር ከዚህ በፊት በሰማሁት ነገር አዝኘ ነበር:: እንኳን ያንተን ሀሳብ በመስማቴ ተደስቻለሁ:: እኗመሰግንሀለን እውነት ነው ያለእግዚአብሔር ምንም ማድረግ አንችልም፡፡
@derarabyata5901
@derarabyata5901 Жыл бұрын
ዶር ወዳጄነህ እኮ ማንም አያስፈልግህም ብቻህን ሙሉ የእውቀት ዩንቨርስቲ ነህ አንተ ብቻህን ብትሰማ አትጠገብም አንተ ጋር መማር ቢቻል እንሶች እራሱ እውቀት ያገኛሉ እንካን ሰዎች ጋዜጠኛውንም አስደመምከው ላንተ against መሆን አይቻልም ምክንያቱም እንዳንተ እውቀት ይፈልጋል አንተን ለመጋፈጥ 🔥🔥🔥🔥🔥⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️🔥
@merongeta2570
@merongeta2570 Жыл бұрын
Dr you are genius I appreciate you I learned a lot from you thank you 🙏 big respect 🫡 we all should respect him please 🙏
@ethiopiatikidem9326
@ethiopiatikidem9326 Жыл бұрын
ክብር ይስጥልን ዶር ወዳጀነህ ተክሌ እናመሰግናለን ምርጥ ጋዜጠኛ❤
@jonijoni534
@jonijoni534 Жыл бұрын
እውቀት እውነት ለዛያለህ ወንድማችን ወዳጄነህ እግዚአብሔር ይባርክህ። i learn a lot. thank you both
@adesialelgn8316
@adesialelgn8316 Жыл бұрын
ተክልዬ ወንድሜ አክብሮትህ ትህትናህ አቤት ዝም ነው እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን ።
@misirben3240
@misirben3240 Жыл бұрын
እውነት ለመናገር ትሁት ሰው ነህ ዶ/ር ወዳጄነህ ፈጣሪ ይባርክህ 🙏🙏🙏 ገሞ አንጀቴን በላው ኡፍፍፍ አሁንም ይቅርብህ የኔ ትሁት ሰው አካባሪ በተለይ ከዳዊት ጋ አትስራ ባይ ነኝ በራስህ አንድ ሰውም ብታማክር ትህትናህ ይጋባል ❤
@hirutmamo8230
@hirutmamo8230 Жыл бұрын
ማነቃቃቱን ኣንጠላም ነገር ግን ሁሉ የሚቻለዉ በእግዚኣብሔር ነዉና ፈጣሪን ኣስቀድሙት ማንም በራሱ ምንም ማድረግ ኣይችልም
@berhanewoldekidan7835
@berhanewoldekidan7835 Жыл бұрын
ጨርሶ ሕግ ሰራዊት መንግሥት የለም ማለት አይደለም። በዋናነት ይህችን ሀገር ፈጣሪ ይጠብቃል። የእግዚአብሔር ቅሬታዎች ደግሞ አሉ። ሁሌም የሚማልዱ እግዚአብሔር ለነሱ ሲል ጥበቃና ምህረት ያደርጋል።
@seadi536
@seadi536 Жыл бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ዶክተር ወዳጄነህ ግን በጣም እወደዋለሁ ትምህርቶቹንም እከታተለዋለሁ ለሁሉም ሰዉ መልካም እንድንሆን በያለንበት እምነት ጠንካራ እንድንሆን ነዉ ከመከራም በኋላ መልካም ነገር እንደሚመጣ ተስፋ እንዳንቆርጥ ..... ብቻ ብዙ ነገር ብልለት አይሰለቸኝም እሱን ባትተቹት pls 🙏
@amefke2069
@amefke2069 Жыл бұрын
ተክልዬ በጣም ደስ ብሎኛል ዶክተር ወዳጄነህ በማቅረብህ አመሰግናለሁ
@etseselamaweka-vw7th
@etseselamaweka-vw7th Жыл бұрын
አከበርኩህ ወዳጄ ወዳጄነህ 🙏
@gdamte
@gdamte Жыл бұрын
I very much enjoyed this two Wiseman, talking to each other and asking questions and making comments. Very much enjoyed their input.
@AmenTeshome-km8ko
@AmenTeshome-km8ko Жыл бұрын
እኔማ የኢትዬጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያንን የማውቃት ይመስለኝ ነበር። ባለፉት ሦስት ቀናት እንደተረዳሁት ግን ስላንቺ የነገሩኝ ሰዎችና መጻህፍት ሁሉ ካለሽ ክብር፣ ሞገስና ዝና ከፊሉን እንኳን እንዳልነገሩኝ ነው። ተዋህዶ ሆይ! ንፁህ እምባ፣ ጥልቅ ትህትና፣ ብርቱ ትዕግስት፣ ታላቅ ጥበብ፣ ብዙ እውቀት፣ ሰፊ ማስተዋል፣ የሚያስፈራ ግርማ አየሁብሽና ተገረምኩኝ፣ ልቤ ተደነቀ፣ እጄን በአፌ ላይ ጫንኩኝ! የጸሎትና የምልጃሽ እጣን የልዑል እግዚአብሔርን ቤተመቅደስ ሲያጥነው፣ ዙፋኑን ሲያውደው ማየት እንኳን እኔን ደካማውን ሰው ይቅርና ቅዱሳን መላዕክቱን ያስደንቃል። በነቢዩ በዳንኤል መፅሃፍ እንደሚነበብ እጅ ያልነካው ድንጋይ ከሰማይ ወርዶ ሳይፈርስ ፣ ሳይከፈል፣ ሳይቆረስ ታላቅ ተራራ ሆኖ ጸንቶ እንደኖረ አንቺም በኢትዮጵያ ምድር ላይ ታላቅ ተራራ ሆነሽ ለአፍሪካ ትምክህት፣ ለመላው አለምም ክብር ሆነሽ ትኖሪያለሽ። ከእግዚአብሔር የተማሩት፣ ትሁታንና ብሩካን የሆኑት፣ ማቅ የለበሱልሽ የተወደዱ ልጆችሽ እንዴት የታደሉ ናቸው! ከሩቅ እያየሽ የሚወድሽና የሚያከብርሽ ዶ/ር ወዳጄነህ መሐረነ
@kushietube
@kushietube Жыл бұрын
Dr. Wedajeneh you are kind of a gift for our nation! God bless you more and more. ኣንተን ማድመጥ መባረክ፣ በዕውቀት መሞላት እና መርካት ነው ። እግዚአብሔር ዕውቀት ሰጥቶሃል፤ ይህን ዕውቀት ለትውልድ ሳትሰለች እንደዚሁ ብርትት እንዳልክ ፤ በትህትናህ የምትቀጥልበትን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ንዲሰጥህ እመኛለሁ🙏
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 Жыл бұрын
ተክልዬ እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርክልህ የኛ ተወዳጅ❤️❤️❤️ምንም አነቃቂ የሚባል ነገር የለም ከሰይጣን ነው
@SaraSara-zm3ni
@SaraSara-zm3ni Жыл бұрын
በእውነት በጣም ደስ የምል ጋዜፀኛ ነው እግዚአብሔር ይፀብቅህ ❤❤❤❤
@seniwelde9626
@seniwelde9626 Жыл бұрын
ደ/ር ወዳጄነህ እርጋታህ ሲመቸኝ መልካም ሰው ነህ
@tigistyayachew9058
@tigistyayachew9058 Жыл бұрын
ብሰማው ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው ሰው ዶ/ር ወዳጄነህ እግዚአብሄር ጥበብን ሞገስን ይጨምርልህ
@hiwotwondimu2313
@hiwotwondimu2313 Жыл бұрын
ዶክተር አምላክ ከአንተጋ ይሁን አከብርሀለሁ
@yonasabraham1868
@yonasabraham1868 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ መፍትሄውና ቁልፉ ያለው ታዋቂ ሰዎች ጋር ሳይሆን ሰማይና ምድረነ የፈጠረ እግዚአብሔር ጋር ነው ያለው እሱም ብንሰሃ ተመልሰን ወደ ፈጣሪያችን ከዛ በጸሎትና ብስግደት በእምባ የታጀበ ጸሎት ሁልጊዜ እግዚአብሔር መልስ አለዉ ነገር ከአምላካችን ስለራቅን ይሄው መከራውና ግፉ አልቆመም ገና ደግሞ ይቀጥላል ምክንያቱም ያለ እግዚአብሔር ፈቃድ የሚሆን ነገር የለምና ጥንቁልናው የደብተራው መተቱ ክፋቱ እርስ በርስ መጨካከናችን የሰው ሂወትን ለዛ ክፉ ዲያብሎስ እየተገበረለት ነው ስለዚ ወደ ፈጣሪያችን እንመለስ
@user-sg4kc6mq9l
@user-sg4kc6mq9l 9 ай бұрын
ሰላም ያብዛላችሁ ይሄን ፕሮግራም ለ2ተኛ ጊዜ ስከታተለው ነው በጣም ነው የምወደው ዶክተር ወዳጀነህን የተቀደሰ አንደበትና ሀይማኖቱንም ሳይንሱንም ያጣጣመ አገር የሚያሳድግ እውቀት ተሰጥቶል ለሚጠቀምበት መታደል ነው ጋዜጠኛ ሀይለ መለኮትም ጎበዝ ነህ እነ ቴድሮስ ደንባራው ግን ለጊዜው እውቀቱን ወደ ጎን አስቀምጦ ዘሩ ውስጥ ተወሽቆ የሚኖር ከንቱ እሱን መተቸቱ ድፍረት ነው
@yoyk9153
@yoyk9153 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ያደረጋችሁት። ዶ/ር ወዳጄነህ አክባሪህ ነኝ። ተክሌም ጥያቄዎችህ በጣም ያረካሉ በርታልን ወንድማችን።
@arifkasa2298
@arifkasa2298 Жыл бұрын
ምን ብዬ እንደማመሰግንህ አላውቅም ተክልዬ ጎበዙ ጋዜጠኛ::: 3000 ብር ሳላወጣ ከ ዶ/ር ወዳጄነህ ይህን የመሰለ የሚጣፍጥ ትምህርት በማግኘቴ ቀኔን ብሩህ እንዲሆን አድርጋችኋል:: ስለዚህ ትልቁን ክፍያዬን ተቀበሉኝ: እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ::
@desalegnstotaw7766
@desalegnstotaw7766 Жыл бұрын
ዶር ሙሉ የሆነ ሰው ይባርክህ ይጠብቅክ ብዙ አስተማሪ ነገሮችን እየሰጠከን ይገኛል ።
@eyulhailu6620
@eyulhailu6620 5 ай бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህ እግዝያብሔር አድሜና ጤና ይስጥህ ትልቅ ሰው ነህ
@beckyararssa7022
@beckyararssa7022 Жыл бұрын
መቼም ተክሌ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ይህን ያልኩበት ምክንያት መልካም ሀቀኛ የተባሉ ምርጦች በፍጥነት የሚሰወሩበት ዘመን ስለሆነ እሱ ታላቁ ንጉስይጠብቅህ ትልቅ ቦታ እንደምትደርስ አልጠራጠርም እንደነ ዶክተር ወዳጄነህ ዓይነት ምርጦችን ማቅረብህ እውነታውን ለማሳወቅ መጣርህ የምርጦች ምርጥ ያሰኝሃል you should be HARD TALK show ቢባልመልካም ነው
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 Жыл бұрын
Thanks 🙏👍 Dr. Wodageneh Meharene! You taught us a lot and it was deeply educational from your heartfelt reflections what you learned and researched, we give it a big deal and respect that you spent your time to become a Doctor. Those who plagerize are the one who misleading people who are innocent and less educated. We/I thank you for your efforts. God is good and always good 🙏 Thanks.
@Ayugebere
@Ayugebere Жыл бұрын
ኢንተርቪው እራሱ አይመስልም የሆነ ፊልም የማይ እስኪመስለኝ ነው ተመስጬ ያዳመጥኳችሁ ተክለሀይማኖትንም ዶ/ር ወዳጄነህንም ማመስገን እወዳለሁ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ
@fgdhggfyt9679
@fgdhggfyt9679 Жыл бұрын
ወገኖቼ ዶ/ር ወዳጀነህ የእውቀት አልማዞች የሚል ፕሮግራም አለው ከፍቅር ይበልጣል ጋር ሁሌም ስሙት ትለወጡበታላችሁ
@etusolometusolom596
@etusolometusolom596 Жыл бұрын
አቤት ተከላ ሀይማኖት እግዚአብሔር እንደ አንተ የበዛልንንን ማር የሆነ አጠየይቅ ይመረካል በረታልንንንንንን❤❤❤❤❤❤
@globalcitizenethiopia3617
@globalcitizenethiopia3617 Жыл бұрын
የሀረር ሰው ለዛ ያለው ጨዋታው ማይጠገብ! ዶ/ር ወዳጄነህ የእውቀት እና ዲሲፕሊን ክቡር ምሳሌያችን ነህ!! እናመሰግናለን!! ተ/ሀይማኖትም በርታልን!!
@saratadesse7569
@saratadesse7569 Жыл бұрын
ቀኑን መሉ ብሰማው የማልሰለቸው ሰው ቢኖር ዳ/ር ወዳጄነህ እ/ር እረጅም እድሜን ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ❤❤❤❤
@wubitgebeyaneh8046
@wubitgebeyaneh8046 Жыл бұрын
ድንቅ ሰው ዶክተር ወዳጄነህ ሰታወራ ብትውል እሰማለሁ🙏አነደበትህ የተባረከ በዕውቀት የተሞላ ማሰተማርህን ቀጥልበት እንወድሀለን 🙏💚💛❤️
@user-vo4hr1on2c
@user-vo4hr1on2c 11 ай бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህ የማቱሳላን እድሜ ይስጥህ የማይጠገብ አንደበት አለህ ኑርልን
የስህበት ህግ || The Law of Attraction - ክፍል 1
46:04
Impact Seminars
Рет қаралды 301 М.
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 25 МЛН
Summer shower by Secret Vlog
00:17
Secret Vlog
Рет қаралды 8 МЛН
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 21 МЛН
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 25 МЛН