Dr Mehret Debebe - 100 Days 100 Wisdoms - DAY 9 - ይሉኝታና ይሉኝታ - ቢስነት

  Рет қаралды 28,978

MindseTube

MindseTube

10 ай бұрын

By Mehret Debebe, Consultant Psychiatrist and Trainer - in this unique session we will reflect on the peculiarly Abesha mindset and mentality of 'ይሉኝታ' with many meanings and the most abhorred construct of 'ይሉኝታ-ቢስነት' … We will consider the middle ground or the balance spot that I call 'አይሉኝታ'…
I found the following article very interesting and recommend it for a supplementary reading.
biochemistrydoctor.wordpress....

Пікірлер: 87
@kiyafekadu2245
@kiyafekadu2245 9 ай бұрын
Day 9 "ሰዎች የሚሉትን መስማት እና ለሰዎች ስሜት መጠንቀቅ ከዛ ውጪ ምንም ብናረግ ሰዎች የሚሉትን አያጡም "
@deboamare5171
@deboamare5171 8 ай бұрын
እድሜ ዘመናችንን የሚጫወትብን አይሉንታ ማጣታችን ነው በጣም ደስ የሚል ምክር ነው ዘመንህ ይባረክ !! የአህያዋ ምሳሌ እየቆየ እንደሚያረሰርስ ጠል ነው ታላቅ ምክር !!!
@metekutekalegn2855
@metekutekalegn2855 9 ай бұрын
ጊዜ ሰጥተህ እያስተማርከን ስለሆነ ከልብ እናመሰግናለን።
@user-cq7hr7vd5x
@user-cq7hr7vd5x 9 ай бұрын
ለሕይወት በጣም ጠቃሚ ምክር ነው። እግዚአብሔር ዘመንህን በተትረፈረፈ ሰላምና ስኬት ይባርክ።
@WengelKebede
@WengelKebede 9 ай бұрын
ዶክተር ተባረክ እድሜ እና ጤና ይስጥህ❤
@wendesenaleme
@wendesenaleme 9 ай бұрын
ዶ/ር ምህረት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@rahelzegeye4356
@rahelzegeye4356 9 ай бұрын
አይልንታን ወደድኩት እስቲ አሞክራለሁ ልቦና የስጠኝ ተባረክ
@birukgetaneh6153
@birukgetaneh6153 9 ай бұрын
አይሉኝታን መርጫለሁ። ሁለቱም ጥጎች ጎጂ ቢሆኑም እንደ ህብረተሰብ ይሉኝታ ያጠቃናል። God Bless Dr Mihret.
@maliko193
@maliko193 9 ай бұрын
ሚዛናዊ አስተምህሮትህ በጣም ነው ምወድልክ
@user-fp5th1hw3j
@user-fp5th1hw3j 9 ай бұрын
ግሩም ነው ዶክተር ። ትንሸ ደቂቃው አነሰ እንደኔ ብዙ ነገር እንድሸምት ደቂቃው ጨመረ ቢል ባይ ነኝ
@amharicmotivate369
@amharicmotivate369 9 ай бұрын
thank you
@4babyo
@4babyo 9 ай бұрын
ግሩም ነው
@masrugypsumdecoranddesigns7943
@masrugypsumdecoranddesigns7943 9 ай бұрын
ዶክተርየ ምርጥ መርፌ ነው ያዘዝክልኝ
@genetfeleke4366
@genetfeleke4366 9 ай бұрын
ዶክተርትልቅ ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን🎉
@suleymansuleyman4322
@suleymansuleyman4322 9 ай бұрын
Thanks for giving the tech
@jordites3897
@jordites3897 9 ай бұрын
' አይሉንታ'😊 Very interesting.
@Meme-vk8et
@Meme-vk8et 9 ай бұрын
አሜንን እናመሰግናለን ተባረክ❤
@Jesus_is_love7777
@Jesus_is_love7777 9 ай бұрын
እያሳሳቀና እያነቃቃ ቁም ነገር የሚያስጨብጥ ጥበብ ነው ያካፈልከን God bless you❤🙏 ፈጣሪ ሰውን ሲፈጥር ህሊና የሚባር ትክክለኛ ዳኛን ስለሰጠው ሁል ጊዜ እደነቃለሁ እና እግዚአብሄር ስራው ድንቅና ግሩም ነውና አመሰግነዋለሁ❤🙏 በሰውም በእግዚአብሄርም ፊት ንጹህ ህሊና ትኖረኝ ዘንድ ዘወትር እተጋለሁ❤🙏
@YegnaNegerOfficial
@YegnaNegerOfficial 9 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር🙏 ይሉንታነት የኔም ጥያቄ ነበር!
@dejenemeseret700
@dejenemeseret700 9 ай бұрын
ሚዛን ጠብቀን እንድንኖር የሚረዳ ነው ይበል ብለናል እኛም
@impactmomethiopia
@impactmomethiopia 9 ай бұрын
እናመሰግናለን
@blessing7936
@blessing7936 9 ай бұрын
God bless Dr🙏
@elizabethtekle3833
@elizabethtekle3833 9 ай бұрын
Thank you D/r Mihiret.
@fenetberhanu4556
@fenetberhanu4556 9 ай бұрын
I like አይሉኝታ thank you God bless you Dr.
@menortamrat5328
@menortamrat5328 9 ай бұрын
🕊 Amen Dr 🙏
@metekutekalegn2855
@metekutekalegn2855 9 ай бұрын
❤❤❤
@ferdosjemal5514
@ferdosjemal5514 9 ай бұрын
Amesegenalehu Doctor it’s a great idea AYELUNTA..
@etetet6061
@etetet6061 9 ай бұрын
Thank you Dr
@belaynegash6550
@belaynegash6550 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤ዶክተር እናመሰግናለን 🎉
@selamawitayele4162
@selamawitayele4162 9 ай бұрын
አሜን አምላካችን ከይሉኝታም ከይሉኝታም ተጽዕኖ ነጻ ያርገን
@misrakberhanu844
@misrakberhanu844 9 ай бұрын
እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@binyamgirma3144
@binyamgirma3144 9 ай бұрын
አይሉታ ምረጥ አሳብ ነው አመሰግናለሁ በመጨረሻ እግዚአብሔር ይርዳን ለሚለው ባርኮት አሜን ይርዳኝ ብያለው ምክንያቱም ከልጅነት ጀምሮ አብሮ ያደገ ነገር አካል ሰርቷልና በቀላሉ እና በጤነኛ መንገድ አይወገድም ቀየቀኑ አጠር ባለ ምሳሌዊ አቀራረብ ወድጄዋለሁ ይቀጥል
@aboneshfanta8695
@aboneshfanta8695 9 ай бұрын
አመስግናለሁ
@biniyam1551
@biniyam1551 9 ай бұрын
እንደ መድሀኒት ምጥን የለች ትምህርት:: እግዚአብሔር ይስጥልን::
@johnherma8462
@johnherma8462 9 ай бұрын
Thank you Doctor
@sabamessele8084
@sabamessele8084 9 ай бұрын
Thank you 🙏 Dr Mehert!Ayilugnta is the Best .I'm satisfied.
@KiffiyaAbdela
@KiffiyaAbdela 9 ай бұрын
ዶ/ር እባክህ ላገኝህ በጣም በጣም በጣም እፈልጋለሁ አድራሻ ጠቁመኝ 🙏
@mohammednurabdo
@mohammednurabdo 9 ай бұрын
Ewnt enam btam nw emflgw emwdm .
@hananGalam-Makeup
@hananGalam-Makeup 9 ай бұрын
day 9
@aklilualemu
@aklilualemu 9 ай бұрын
ሠላም ዶክተር እንደምን አለህ በጣም ደስ የሚል ሀሳብ ነው የምትሰጠን በመጀመሪያ ላመሠግንህ እወዳለሁ። እኔ በጣም ይሉኝታ ያጠቃኛል በዛ ደግሞ በጣም እየተጎዳሁ ነው
@user-yo3zf9tn1l
@user-yo3zf9tn1l 8 ай бұрын
Thank you dr. Mehret
@Learning_20249
@Learning_20249 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤Dr!
@Steven.24
@Steven.24 9 ай бұрын
Thank you Dr. for this interesting lesson i like "Ayeluneta"🎉
@Motivationalife7
@Motivationalife7 9 ай бұрын
**አይሉኝታ** - በይሉኝታና ይሉኝታ ቢስነት መካከል ውስጥ መኖር - በእውነት መለኪያ(standard )መኖር
@user-fr2ef6ci7k
@user-fr2ef6ci7k 9 ай бұрын
አመሰግናለው
@asanaseleshiasfaw2402
@asanaseleshiasfaw2402 9 ай бұрын
Thank you
@user-kn4tc8jt9s
@user-kn4tc8jt9s 9 ай бұрын
የሚገርመው "አይሉንታ" ብለህ የሰየምካትን ስም አልወቀው እንጂ, የምመራበት የሕይወት መርሄ ነው። እግዚአብሔርን እንዳናሳዝነው ተግተን መጠንቀቅ ይኖርብናል እንጂ ሁሉን ሰው ለማስደሰት ማሰብ ከንቱ ድካም ነው። ኮድተርዬ እናመሰግናለን ስለምትሰጠን ድንቅ ትምህርት
@RahelWbiratu-vo6rw
@RahelWbiratu-vo6rw 9 ай бұрын
Dr we thank you so mu ch!!!
@selamtamerat319
@selamtamerat319 9 ай бұрын
Thank you doctor 🙏
@sewmehone1736
@sewmehone1736 9 ай бұрын
አይሉኝታ በጣም ወቅቱን የጠበቀ አገላለፅ ነው፤አሁላይ በይሉኝታ በጎዳት ወይም ፅሁፉ ላይ እንደተገለፀው በሹል ጫማ ሌላውን የመርገጥ ያህል ይሉኝታ ቢስነት በዝቶ ይታያል። ስለዚ እኔ አይሉኝታ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው። ዶ/ር ምህረት እናመሰግናለን።
@abeba5936
@abeba5936 9 ай бұрын
ተባረክ የኔ ወንድም❤❤❤❤❤
@usergirum
@usergirum 9 ай бұрын
Thank you doctor!!!❤
@eyerusbb
@eyerusbb 9 ай бұрын
Amen!!! Very true!!! Thank you Dr Meheret! God bless you
@belengurara1018
@belengurara1018 9 ай бұрын
Thank you doctor ❤
@a.k.2052
@a.k.2052 9 ай бұрын
ግሩም ነው።❤
@tirnesh3066
@tirnesh3066 9 ай бұрын
Thank you so much Dr.
@Haabte12
@Haabte12 9 ай бұрын
Tebarek
@meirafhunde3163
@meirafhunde3163 9 ай бұрын
Thank you for your balanced message
@suratube5096
@suratube5096 9 ай бұрын
Thank you doc
@asterwarga14
@asterwarga14 9 ай бұрын
በጣም ጠቃሚ ትምርት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር 🙏
@ZelealemMJ
@ZelealemMJ 9 ай бұрын
Thank you Wodaje , for my morning supplement
@user-fu3sf8bx8i
@user-fu3sf8bx8i 9 ай бұрын
✔️✔️✔️ tnks dr
@tomaskidane520
@tomaskidane520 9 ай бұрын
በጣም ጠቃሚ ምክር ነው እናመሰግናለን❤ ዶክተር
@liyoudesta2657
@liyoudesta2657 9 ай бұрын
Thank you Dr, the story you share with us is unforgettable. Thank you again.
@tsegayenatadmasu7316
@tsegayenatadmasu7316 9 ай бұрын
🙏🙏❤❤
@airwaysdryerventandductser1466
@airwaysdryerventandductser1466 9 ай бұрын
Thank you very much for your... I thank My God for gave me ear to hear your lecture . I m trying to hear you In my Heart !!!
@Dagnachewshitaw2
@Dagnachewshitaw2 9 ай бұрын
Thanks Dr. this is a very interesting issues because this is the series problems of most of us, specially in Ethiopia as the Ethiopian cultures and faith contributes for this problems. this issue must be again presented in detais from scientific( medical) points of view. Many Thanks.
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 9 ай бұрын
❤❤❤👍
@aloalo9878
@aloalo9878 9 ай бұрын
👍
@kibromyowhanis4353
@kibromyowhanis4353 9 ай бұрын
Ahun enea edeat edecheneqegn edeat new ltdar defar mhonew. Des yalachuh mkr eqebelalehu
@yetitesfaye3076
@yetitesfaye3076 9 ай бұрын
🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@Yemichaellij12
@Yemichaellij12 8 ай бұрын
9ኛ
@Nejat197
@Nejat197 9 ай бұрын
𝙩𝙝𝙖𝙣𝙠 𝙮𝙤𝙪 𝙙𝙧 🥰👍👍
@TgEthiopia18
@TgEthiopia18 9 ай бұрын
አይሉኝታ ወድጄዋለው እውነት ነው ሰው ምንም ብናረግ የሚለው አይጣም ይሉኝና አብሮን ያደገ በደማችን ውስጥ ያለ ነው በቀላሉ ማውጣት አይቻልም እግዚያብሔር ይርዳን
@wasstenaanetteneh3722
@wasstenaanetteneh3722 9 ай бұрын
You are too much. Thanks
@SamuelDerejeAsrat
@SamuelDerejeAsrat 7 ай бұрын
9
@binyamgirma3144
@binyamgirma3144 9 ай бұрын
ደግሞ በየቀኑ ለሁለት ሰዎች ምስሉን ሼር አደርጋለሁ ሐወንድ እና ለሴት
@yohannesassefa1354
@yohannesassefa1354 9 ай бұрын
Its great point but how to maintain the middle ground?
@bezamek7684
@bezamek7684 9 ай бұрын
Thankyou Dr. but how do we get out of it and what is the background thought or root problem for being bound in #yilugnta ?
@selamawitewondemagegnhu878
@selamawitewondemagegnhu878 9 ай бұрын
አመሰግናለሁ አዲስ መንገድ ለራስ መፍጠር ይቻላል ለካ?,,,,,"
@NaafleetWaqayyo
@NaafleetWaqayyo 9 ай бұрын
❤❤❤
@user-qy2cc4go8i
@user-qy2cc4go8i 7 ай бұрын
thank you
@martaamde3321
@martaamde3321 9 ай бұрын
ምህረትዬ ልጄዋ፣ ከልጆቻችን መማር እንዴት ደስ ይላል! ግን ምነው ይሉኝታ አሽቶ እስኪያላላን አይሉኝታን ደበቃችሁብን? ይሁን፡ የተሻለ ትውልድ መተካቱን ማወቅ ራሱም ራሱን የቻለ የደስታ ምንጭ ነው ።
@ayeleberhan7578
@ayeleberhan7578 9 ай бұрын
❤❤❤
@simonhaile2670
@simonhaile2670 9 ай бұрын
❤❤❤
LOVE LETTER - POPPY PLAYTIME CHAPTER 3 | GH'S ANIMATION
00:15
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 2,2 МЛН
የቃላቶችህ ሃይል || The Power of Your Words - Part 1
31:52
Impact Seminars
Рет қаралды 114 М.
The Power of Now  - Part I
27:51
Impact Seminars
Рет қаралды 138 М.
Dr Mehret Debebe Mindset - Developing Five Star Attitude
18:28
MindseTube
Рет қаралды 72 М.
Sweet watermelon 🍉😋
0:15
LizAlex Fam
Рет қаралды 8 МЛН
Дети взломали аттракцион😱
0:21
Koko Nicole
Рет қаралды 2,4 МЛН
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 116 МЛН
коллекционировали попрыгунчики?😭
0:59
Козы Едят Траву за Деньги
0:31
РЕТАРД
Рет қаралды 2,3 МЛН
Cuál os gusta más?😂
0:36
Celia Reina
Рет қаралды 20 МЛН
Maa Bahar Kuch To Hai 😱🙄 | mistihappylifestyle #shorts #viral #halloween #trending #shortviral
0:41
Misti Happy Lifestyle Games & Shorts
Рет қаралды 12 МЛН