በጨለማ ማየት የሚያስችሉና ጊንጥ የማያስነድፉ ዕፀዋት

  Рет қаралды 28,032

Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda

Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda

2 жыл бұрын

Пікірлер: 91
@b7graphics
@b7graphics 2 жыл бұрын
መምህር ዶክተር ሮዳስ ታደሰ ትምህርቶትን በጣም እከታተላለሁኝ አቅራቢዋን ግን ነጠላ ብትለብስ መልካም ነው እላለሁኝ እንዲህ ከምትገላለጥ በተረፈ በርታልን ወንድማችን ረጅም እድሜ ከጤናጋር የድንግል ማርያም ልጅ ቼሩ መድሐንያለም ያድልልን ።
@alethiopian9026
@alethiopian9026 2 жыл бұрын
የቆየ ቀረፃ ነው
@meazaberhane5763
@meazaberhane5763 2 жыл бұрын
ትክክል አቅራቢም አያስፈልገውም ይህ የአለማዊያን ዘዴ ነው ሴቶችን ከፊት ማቅረብ እራሱ ይበቃል
@adoniyaadam3010
@adoniyaadam3010 2 жыл бұрын
ይህ ቀረጻ በባላገሩ ቲቪ ላይ የተቀረፀ ስለሆነ ይመሥለኛል
@kidistandye7421
@kidistandye7421 2 жыл бұрын
ሳንጠግበው አለቀ ኧረ ይቀጥል መምህር።💚💛❤
@derejezeleke8589
@derejezeleke8589 2 жыл бұрын
መምህር ዶ/ር ሮዳስ በጣም እናመሠግናለን እውቀት የሚያስጨብጥ ፕሮግራም ነበር ቀጣዩን መርሐ ግብር እንጠብቃለን !
@emuwaktola3622
@emuwaktola3622 2 жыл бұрын
የቁርቁራ ቅጠል ጥቅሙን ብትጠይቅልኝ አመሰግናለሁ
@user-qv4qb8nl2l
@user-qv4qb8nl2l Ай бұрын
እጅግ እጅግ በጣም የሚደንቅ ትምህርት ነወ ለኛ ሁሌም ጠላቶቻችን ነጮቹ ናቸው በየሀገሩ የተዘረፉት መጻሐፍቶቻቾንን ለምን እንደዘረፉ ያውቁታል በጣም ነው የምናደደው dr ሮዳስ አባታችንን አነስግንልን❤❤❤
@tomefetene
@tomefetene 2 жыл бұрын
የዕጽዋቶች ጥቅምና ጉዳት የሚአስረዳ መጽሐፍ ብታዘጋጁ ዶክተር።
@dembechatube
@dembechatube 2 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን በእውነት እጅግ በጣም ደስ የሚል የሚገርም ነገር ነው መምህር ሮዳስ ለየት የአለ ነገር ነው ስለምታካፍሉን የእጽዋት ዘርና የተለያየ አስፈላጊ ነገሮች ስለምታሳውቁን እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር ጥበቡን ጨምሮ ይግለጽላችሁ
@sofanitepilupader2424
@sofanitepilupader2424 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለሁላችን መህላ ፀሎት ነበር ዛሬ? አንዱን ቀን በረከት አካፍለን
@dembechatube
@dembechatube 2 жыл бұрын
@@sofanitepilupader2424 አዎ እህቴ ነበረ ለእኛ ብቻ አይደለም የተጸለየው ለአጠቃላይ ፍጥረት ነው ማለቴ ከኦርቶዶክስ ውጭ ላሉትም ቤተክርስቲያን ጸሎቷን አታቋርጥም እና እህቴ በአለሽበትም የምህላ ጸሎቱ ይደርሳል አታስቢ እሽ እህቴ
@sofanitepilupader2424
@sofanitepilupader2424 2 жыл бұрын
@@dembechatube እሺ ከልብ አመሰግናለው አገራቸንን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏🙏
@dembechatube
@dembechatube 2 жыл бұрын
@@sofanitepilupader2424 አሜን እግዚአብሔር ይጠብቀን
@eyerusalemfanta9945
@eyerusalemfanta9945 2 жыл бұрын
መምህር እጅግ ድንቅ ጥበብ እኮ ነው የሚነግሩን አይ ኢትዮጵያዬ 🤗
@yeabkalkassahun5781
@yeabkalkassahun5781 Жыл бұрын
😮😮😮😊
@mimiworku4129
@mimiworku4129 2 жыл бұрын
እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ መምህር ካሕሳይ ገ/እግዚአብሔር እኛ ኢትዮጵያውያን የእናንተን የአባቶቻችንን ጥበብ ለመውረሰ ለመፈፀም ምንስ ችግር ገጠመን ምንስ ሆነን ነው?? እጅግ ድንቅ ግሩም የሆነ ጥበብኛ እና ጥበብ ያለባትን ኢትዮጰያ አገራችን ምድር ገነቷን ስላሳወቁን እናመሰግናለን መጋቢ ሐዲሰ ዶክተር ሮዳሰ 👏🙏 💚💛❤️
@fikerselam343
@fikerselam343 2 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ መምህር እንዴት ሰነበትክ እንኳን ለቅዱስ ስላሴ ክብረ በአል በሰላም በፍቅር አደረስሁ መምህር በጣም ደስ የሚል ነው በዚያ ጊዜ መሆን በነበር መኖር ያስናፍቃል። አሁን ሀገራችን ሀብት ከተጠቀምን ማንም የጨለማ ሀይል ሊነካን ሊደርስ አይችልም ምክንያቱ የፍጥረታት ሁሉ ፈጣሪ ከእኛ ጋር ነው። ለሀገራችን እኛ ልጆቻ እንነለሳለን የአሁኑ ትውልድ ንቁ አና በቁጭት ውስጥ የሀገር ፍቅር ያላቸው ናቸው። ሀይላችን ጋሻችን ጥበባችን ቅዱስ እግዚአብሔር ነው ገና እንራቀቃለን ይህም ቀን ቅርብ ነው ። ደስ ብሎኛል ይሄን በማየቴ። በእውነት ቅዱስ እግዚአብሔር የክብርህ ቃል ሕይወት ይስማልኝ ፀጋን በረከትና እድሜ ጤና ይስጥልኝ። አእምሮ ይባርክህ። ለቀደምት አባቶችና እናቶቻችን ምስጋና ይግባቸው። እውነት ተቀብሮ አይቀርም ቀን አለው ለሁሉም። ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን። ከዚህም በላይ እናያለን ቅዱስ እግዚአብሔር ከእኛ ከልጆቹ ጋር ነው ትልቅም በጥበብ ነበርን ትልም እንሆናለን። ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር በምህረቱ አስበን የነነዌ ሰዎችን በምህረቱ እንደማረ በምህረቱ ይታረቀን። ከወራሪ ጠላት እናም በህዝቦቻችን የእርስ በራስ እልቂት በቸርነቱ ያርቅል። እናታችን እመብርሃን በቃል ኪዳና ታስበን ከልጃ ከወዳጃ አምላክ ከፈጣራችን ታማልደን ልምንልን። 💚💛❤ ሰላም💚💛❤ ፍቅር 💚💛❤ ለኢትዮጵያ ሀገራችን ይሁን 💚💛❤
@birukabraham7285
@birukabraham7285 2 жыл бұрын
እንዲህድንቅ የነበርን ዜጎችነን አሁን ላይ የርኩስመንፈስ መፈንጫና አረመኔ የበዛበት ድንቁርና የተፀናወተን ሆነን ቁጭያልነው።
@user-il9vh9xo7g
@user-il9vh9xo7g 3 ай бұрын
የአባቶቻችንን ገድለን በቁም የሞትን እኛ ነን ፈጣሪ ይቅር ይበለን፣ እድሎን ካገኘን እንደ ዶ/ር ሮዳስ ለተጋድሎ ከቆረጥን ደሞ በትንሳኤው ክሰን ደስ እናሰኛቸዋለን፣በስጋ እንጂ በነብስና በመንፈስ አሎና።
@Kaben_Asfaw
@Kaben_Asfaw 2 жыл бұрын
Mind Blowing Topic thank you Doc.
@elodiareine3556
@elodiareine3556 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያዊውን እውቀት እንዲጠፋ የተደረገው ሐገራዊ የሆነውን ትምርት በማጥፋት እና በማስቆም ዘመናዊ እሚባለውን የእንግሊዝ ወይም የአለም አቀፍ የትምርት መፀሀፍ ወደ ኢትዮጵያ በማስገባት ይህንን የእጅ አዙር የነጭ አገዛዝ ወይም መሀይብነትን መከተል በመጀመራችን ሐገራዊ እውቀታችን እና ታላቅ እነታችን ተወሰደ ወይም ተገለበጠ እኛ ሀያላን መሪዋች የነበርን ተመሪዋች ሆንን ይህ ማለት ሀገራዊ ትምህርታችንን በኛ በኢትዮጵያውያን አባቶቻችን እንደቀድሞው ሀገራዊ ትምህርት ቤት ሊኖርና ሀገራዊ ትምህርት እንደጥቱ በሚስጥር ሊሰጥ ይገባል! የውድቀታችን ወይም በድህነት ውስጥ መግባታችን! ሚስጥሩ ሀገራዊ ትምህርትን ከምድራችን ላይ የውጭ ገዢዋች በዘዴ በማጥፋታቸው ነው:: ስለዚህ መፍትኤው ወደ ጥንቱ እውቀታችን መመለስ የትምህርት አስጣጥ ዘዴዋችን መቀየር ነው::
@dukamedia19
@dukamedia19 2 жыл бұрын
Great Program. So informative and explorative endeavor into our indigenous knowledge. Thanks a lot.
@yikaloguesh3980
@yikaloguesh3980 2 жыл бұрын
PPP pp
@zegeyoumesafen5805
@zegeyoumesafen5805 2 жыл бұрын
በቅድሚያ ምስጋናየ ይደረስ ለአባቴ የኢትዮጵያ እንቁ ነዎተ እና በጹሁፍ ቢቀርብ ጥሩ ነዉ ።
@meskremsaar523
@meskremsaar523 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መንግሥት ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ፍቅሩ በረከቱን ጤናውን አብዝቶ ያድልልን
@dembechatube
@dembechatube 2 жыл бұрын
አሜን መስኪ አእምሮውን ምስጢሩን ጨምሮ ጨማምሮ ይግለጽላቸው ለእኛም እድሉን ጥበቡን ይግለጽልን
@sofanitepilupader2424
@sofanitepilupader2424 2 жыл бұрын
በጣም የሚደነቅ ነው አገሬ እንደእናነተ አይነቱን ያብዛላት ሁሌም እንደአስደመምከን ነው በርታ
@user-vc3jf6xc8l
@user-vc3jf6xc8l 3 ай бұрын
ትምህርቱ መልካም ነበረ እፅዋቶች ፈዋሽም ገዳይም እንዳሉ ይታመናል ግን ስታስተምሩን ቅጠላቸውን በእስክሪን ብታሳዩን ጥሩ ነበረ
@senaytdeme4053
@senaytdeme4053 2 жыл бұрын
እረ በብዙ በሽታ ተቸግረናል እባክህ ዶር እባክህ አግዘን። ሕክምናውን ስትጀምር አንደኛ ነኝ።
@kidistandye7421
@kidistandye7421 2 жыл бұрын
የሚገርም የዕፅዋት ጥበብ ነበረን እንዴት ይቆጫል በጣም ያሳዝናል ።💚💛❤
@alemsegedgebreselassie7407
@alemsegedgebreselassie7407 2 жыл бұрын
የሚሰማው ነገር ያማል ከተወሰነ ወቅት ወዲህ መልካም ነገሮቻችንን አጥተናል ያሳዝናል ባሁኑ ወቅት ያሉ አመራሮችም ደንታ ቢስ ሆነው እንጂ የቀሩት ጥቂቶችን ማሰባሰብ ይቻል ነበር ።
@birukabraham7285
@birukabraham7285 2 жыл бұрын
ፈጣሪ እድሜዎትን ያርዝምልን! በእውነትበኢትዮጵያውነቴ እንድኮራና ብዙነገር አንብቤ እንድረዳና ግዕዝን ለልጆቼ እንዲማሩና እንዲያውቁ በማድረግ ሚስጥራትን እንዲያውቁ ትልቅ እውቀት ነው የሰጡን። እናመሰግናለን
@mesfinkebede1945
@mesfinkebede1945 2 жыл бұрын
መምህር ካህሳይ አፈሩ ይቅለላቸው እና ትልቅ ቤተመፅሀፍት ነው ያጣነው በእውነት እና በዚህ አጋጣሚ አስቀድመው የበዚህ መልክ ቀድመው ቀርፀው እንደዚህ ዝያወጣችሁ ለኛ ማጋራታች በጣም ሊመሰገኑ ይገባል ዶር ሮዳስ……………… በዚህ መልክ ሙሁራኑን በእድሚ የሸመገሉትን እባኮትን እየቀረፁ ያስቀምጡልን ከልቤ ነው የማመሰግነው
@user-sz2zy6hv4g
@user-sz2zy6hv4g 2 жыл бұрын
ሰላም መምህር እንኩዋን ደህና መጣችሁ እ.ር ይጠብቃችሁ
@seyoumnaramo8026
@seyoumnaramo8026 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርኮት በጣም ጥሩ ትምህርት ነው።
@teklemikaelyilma6847
@teklemikaelyilma6847 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መግስተ ሰማያትን ያውርስልን በጽሁፍ መልክ የተብራራ ነገር ብናገኝና ለምርምር ወደ ተግባር የሚገባባቸው መንገድ ቢኖር ቢመቻች ጥሩ ነው
@birukkenaw2207
@birukkenaw2207 2 жыл бұрын
DR rodass fetari ewuketun ena tibebun chemero yisteh
@elaybright8884
@elaybright8884 2 жыл бұрын
Dr እጅግ በጣም ጠቃሚ ሰው ናቸው ግን ስንት ሰወች አሰልጥነዋል ሌላ ሰው የሳቸውን ያህል ሲሞክሩ አላየሁም ከአኪም አበበች በስተቀር ኮሌጅ ይቋቋም ለባህል መድሀኒት አዋቂዎች እስከ መቼ የዉጭ የዉሸት ትምህርቶች መፈንጫ እንሆናለን እራስህ ከነዚሁ ሰወች ጋር ሁነህ ክፈተዉ የመጀመሪያ ተመዝጋቢ ነኝ።።።
@Ephilac
@Ephilac 2 жыл бұрын
wendmachen bewnetu eyetafetegn new yalekew.tebareklen berta.endew betchel abatachnen bemiketlew gabzlen besefiw altegebnachewn denk memher hakimem nachew.
@libamset
@libamset 2 жыл бұрын
አሁንማ ባዶ እጃችንን ተቀምጠናል 😔
@mekdesa.3620
@mekdesa.3620 2 жыл бұрын
👍🙏👍GOD BLESSED ETHIOPIA 🙏
@michaele9632
@michaele9632 2 жыл бұрын
ዶ/ር ሮዳስ ምንግዜም ፕሮግራምህን እከታተላለሁ፣ ምታቀርባቸውን እንግዶችም (ልሂቃን) በደንብ እከታተላለሁ። ብዙ እውቀቶችንም (በአቅሜ) እያገኘሁ ነው። ነገር ግን ለዛሬ (ግራ ገብ) ጥያቄ የዳረገኝ እነዚህ ልሂቃን ሁሉም በሚል ደረጃ በተለይ ስለዕፅዋት እውቀቱ ያላቸው… ለምሳሌ የዛሬው አባት… መብረቅን የሚያርቅ፣እባብ የሚጠላው… ወዘተ ዛፎች እንዳሉ ይነግሩናል ነገር ግን ምን የምባለው ዛፍ፣የትኛው ስር… ወዘተ አይናገሩም ለምን? አለ ከተባለ ስሙን ካልተናገሩ ስለመኖራቸውና የተባለውን ስለማድረጋቸው በምን ተረጋገጠ? በፊት አባቶቻችን ካደረጉትና ከፃፉት የአሁኖቹ ለምን ያደርጉ ነበር ብቻ ብለው ለምን ያልፉታል?… ብዙ ጥያቄ ቢኖረኝም በአጭሩ እነዚህን ብታብራራልኝ በአክብሮት እጠይቃለሁ።
@honeymar140
@honeymar140 2 жыл бұрын
የሚገርም ነው 🇪🇷🇪🇹እኔ ኢትዮጵያዊ ነኝ ተምሬአለውለማለት ድፍረቱን አጣው።አባቶቻትን የት ደብቃችውብን ነበር ይሆን የመሰለ እውቀት ???❤
@user-pp7wk7lj2i
@user-pp7wk7lj2i 2 жыл бұрын
ተመስገን እህታችን ክርሽ ያምራል በውነቲ ደሞ ደረትሽን በደብ ይከንን ያህል ባትራቆች ዠበለጠ ውበቶሽ ይጎላል ማሬ በርች ኢትዮጵያዊ ት ውብ እሽ
@shashukeleta5428
@shashukeleta5428 2 жыл бұрын
I wish our universities especially health related ones could do researches on this and start producing indigenous medicines which could save us too much hard currency per year
@agbemekele2122
@agbemekele2122 2 жыл бұрын
Dr Rodas ፕሮግራምህ በጣም ደስ የሚል ነው ስልክህ ብታስቀምጠው መልካም ነበር የሚቻል ከሆነ ማለትየ ነው ይቅርታ
@Edictlink
@Edictlink 2 жыл бұрын
Really I can't wait to see it
@girumfantu4390
@girumfantu4390 2 жыл бұрын
How can we help in multiplying these medicinal trees wherever we are Doc?
@ethiopiawi134
@ethiopiawi134 2 жыл бұрын
እንደ እነዚህ አይነት መጻሕፍትን(ስለ ማዕድናት እና ዕፅዋት) ብትጠቁሙን መምህር
@firewferede5209
@firewferede5209 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ እውቀት ነው ስማቸው አልተፃፈም
@elaybright8884
@elaybright8884 2 жыл бұрын
ለዚህም ነው የአለም መሀይም የሚሉን ፈረንጅ እራሳችንን ስላላከበርን!!!
@tegiworku3476
@tegiworku3476 2 жыл бұрын
ሳድግ ባህላዊ ሀኪም ነው መሆን ምፈልገው ግን ብዙዎች ይሳለቁብኛል
@yonasmesfin2818
@yonasmesfin2818 2 ай бұрын
በርቺ የተሻለም ነገር መምጣቱ አይቀርም
@neweyuio1755
@neweyuio1755 2 жыл бұрын
ቃለሕይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን። ጥያቄ አለኝ ቀደምት አባቶቻችን በእውቀት የረቀቁ ነበሩ እንደምንሰማው። ታዲያ ቀድመው የነቁትን ማን አጠፋቸው?? ሌላው ዓለም በእኩል ደረጃ በእውቀት ተገዳዳሪ ካልነበሩ እንዲት ጠፋ ? ዛሬ የሰለጠነው ዓለምስ እንዴት ሊወስድብን ቻለ?? አሁን ላይ ተባልተን ከማለቃችንስ ምንድን ነው መፍትሔ የሚሰጠን??? በዓለም ቀደምት ነበረች ይምትባል ሀገር በዓለም ያልተሰማ ዘግናኝ ስራ እየተሰራ ያለባት ሀገር አብሮ የኖረን ሰው ማረድ በር ዘግቶ ማቃጠል?? ምንድን ነው መፍትሔው??
@amandaamanda7847
@amandaamanda7847 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ እውነታ ኑ እስኪ እናድምጥ
@enzemrtubeab_21zimare.
@enzemrtubeab_21zimare. 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል
@solomonsawalsawalsolomon1717
@solomonsawalsawalsolomon1717 2 жыл бұрын
ጥሩ ነው ይህ ፕሮግራም ሁለተኛ ሳየው ነው ሰውየው ግን እሚያውቁትን ነገር ይሄ ለዚህ ይሆናል ብለው አይናገሩም ሸፈን አርገውት ነው እሚያልፉ ግልፅ አያርጉትም
@chakabachore8902
@chakabachore8902 6 ай бұрын
Waaw
@woyeneneguse1274
@woyeneneguse1274 2 жыл бұрын
አዎ ልክናቸው የሆነ ጃፓናዊ አለ ሁል ግዜ ስድስት ሰባት ተማሪዎችን እየያዘ እየመጣ ጂካ ሜጺማር ምትባል አገር የማይለቅሙት ቅጠል የለም በጋዜጣ አድርቀው አድርቀው ዱቄቱን ይዘው ይሄዳሉ ውሻቸው እኳን የሚፈልጉትን ቅጠልና ስር ያውቃል እኔ ግን ዝብዬ እውቀቱ ባይኖረኝ ሳወስዱ በጣም እናደድ ነበር
@yoditfshatsion207
@yoditfshatsion207 2 жыл бұрын
At 20:24, Dr. Rodas asked a question, and could you please respond with a detailed answer?
@kenfeab
@kenfeab 2 жыл бұрын
when was this program actually recorded? i think it was afew years ago,right?
@bizuayehugebru
@bizuayehugebru 2 жыл бұрын
ህፃን እያለሁ በ8 አመቴ እግሬን በጣም አሞኝ መላ ጠፍቶን ሳለ አንድ በዛፍ በቅጠላቅጠል የሚያክም ሰው ነበረ እሱነው ያዳነኝ የሚገርመው የባቄላ ፍሬ ካበጠው ላይ አድርጎ በደቂቃ ፈነዳልኝ
@Bochora1
@Bochora1 2 жыл бұрын
ሰላም ዶ/ር ሮዳስ ጥንታዊ መፃህፍትን (ስለ መድኃኒት በተለይ) እንዴት ነው ላገኝ የምችለው? Doctor of Pharmacy ምሩቅ ነኝ
@tsegayetadesse2003
@tsegayetadesse2003 Жыл бұрын
please leave your email
@realestateaddisababa7292
@realestateaddisababa7292 2 жыл бұрын
😳👍😍🙏
@tsehayneshkassa3851
@tsehayneshkassa3851 2 жыл бұрын
ዶ/ር መምህር ሮዳስ ሰሞኑን በአማዞን (on line) ላይ የተለያዩ ጥንታቂ የብራና መጻሕፍትና የተለያዩ የድሮ ቅርጻቅርጽ ሊሸጡ ዋጋቸው ተለጥፎ ወጥተው በሚያሳዝን ይታያሉ እና እንዴት ወጥተው ለገብያ ቀርቡ እባካችሁ የሚመለሱበት መፍትሔ ቢፈለግ
@user-ib2sh3bv6z
@user-ib2sh3bv6z 16 күн бұрын
ዶክ ሰላም ለርስዎ ይሁን አሜን እና በስል ላናግሮት ፈልጊ ነበር ምን ይሻላል??
@kidanekinfe7332
@kidanekinfe7332 2 жыл бұрын
Egezer yesetelen
@mamuyetadesse4361
@mamuyetadesse4361 2 жыл бұрын
ቀይ አንበሳ ከገበያ ላይ ጠፍቷል እንደገና ቢታተም በጥሩ ዋጋ መሽጥ ይችላል የቀድሞ ዋጋው100ብር ነበር መፅሐፍ ከያዘው ታሪክናምስጢር አንፃር ሶስት እጥፍ ይሽጣል ደራሲው ኩባዊ ኮረኔል አልኸንድሮ ዴልባዩ ተርጎሚውን እናመስግናለን
@drrodastadeseandromeda9034
@drrodastadeseandromeda9034 2 жыл бұрын
ኮፒው ይኖሮታል?
@Elshuuu01
@Elshuuu01 Жыл бұрын
if you can pleas ask akim bekele akaki gebral yebahel akim
@habtemarimtesfaye76
@habtemarimtesfaye76 2 жыл бұрын
ዳክተር እሮዳስ እባክህን ስይጣን ዛር መንፈስ ፅላኢ እና ሊሎችንም ነገሮች ከስው ላይ በጥበብ ይቻላል ወይ ? እባክህን
@zinarentertainment7403
@zinarentertainment7403 Жыл бұрын
Anteme eytenagerke ayedelem
@saronnegussie9474
@saronnegussie9474 2 жыл бұрын
Betam des yelal yet memar enchilalen?
@wesenlegese3564
@wesenlegese3564 Жыл бұрын
yenehine silk betilikeline arid new
@tesfsh27
@tesfsh27 2 жыл бұрын
ይህንን አባት እንዴት ነው የምናገኛቸው? የፃፉት መፅሀፍ ይናራል?
@alphamedia4696
@alphamedia4696 2 жыл бұрын
, በዚህ አልገረምም ለምን ከመገረም በላይ ተአምር የሆነ ሚስጥር አለ ለምን እሱን አታወሩም ወይ አታቁትም ማለት ነው
@drrodastadeseandromeda9034
@drrodastadeseandromeda9034 2 жыл бұрын
አታቁትም ተብሎ በድፍረት አይጻፍም አንተ ካወከው ሥራው አቅርበው አሳየን እንማርበት። ለሚድያ የሚመጥነውን እኛ አካፍለናል።
@user-wo7sh2dx9e
@user-wo7sh2dx9e 2 жыл бұрын
ቀጣይ
@dy4324
@dy4324 2 жыл бұрын
Abete
@yafhagere466
@yafhagere466 2 жыл бұрын
litefa yalewin neger eyemelsachut new gena zare misemaw asdenaki tibeb ale jib yemiyarek zaf,merara weha miyataftew esewat... migerim new minale wed timihirt melk binawekew
@milkiassamsom7304
@milkiassamsom7304 2 жыл бұрын
እና እነዚህ እጽዋት የትነው ያሉት፡ በንግግር እንጂ በተግባር አላየንም እና፡ እስኪ ከእነዚህ ሁሉ እጽዋት በተግባር ያሳዩን።
@taddelegebre3040
@taddelegebre3040 2 жыл бұрын
የአለም በተለይም የኢትዮጵያ ጠላቶች ምትክ የማይገኝላቸውን መጽሐፍቶቻችንና ብራናዎቻችንን ወሰደውና ዘርፈው እንዳራቆቱንና እንደዚህ በገዛ ዳቦዬ ልብልቡን አጣሁት ። እንድንሆን የፈለግ ትመሰላለህና ወንድሜ ሆይ ! አያሰተወልክ ተራመድ ሁሉን አሳይተህማ አይሆንም ። ... እና ብራናዎቻችን ይበቃናል ።
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 2 жыл бұрын
ልብስሽን በስረዓቱ ልበሺ ውበት የልብና የጭንቅላት ውበት እንጂ የገላ እርቃን በአደባባይ እንደ ሸቀጥ ማሳየት አይደለም ።
@user-tm7sr8in2n
@user-tm7sr8in2n 3 ай бұрын
ምነው የዕዋቱ ስም አይነግሩንም
@amlakuwobet3230
@amlakuwobet3230 2 жыл бұрын
አሜራ ሚባላ ተክል አለ በግቢያቹ ካለ እባብ አያስቀርብም
@user-od3ff9he2t
@user-od3ff9he2t 2 жыл бұрын
አቤቱ አምላክ ሆይ ቤትህ ቆሺሿና ቤትህን አፅዳ ምድረ ደብተራ ጥበብ በሚል ሞኝነት ሰውን ከመንገዲህ ከቃልህ ከትእዛዚህ አራቁት 😭😭 እውነት ሊቀ ነን የምትሉት እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ ስር ማሽ ቅጠል በጣሽ የእግዚአብሔርን መንግስት እንዴት ሊወርስ ይቻለዋል ምድረ ደብተራ ድግምታሞች የቤተክርስቲያን ሸክሞች አብሾ ያሰከራቺሁ ጉዶች ይሄንን እውቀት ብላችሁ አደባባይ ወጥታቺሁ ማውራታቺሁ 😂😂ተመልካቾች ደግሞ ባገኘነው አንነዳ ይሄ የመተታሞቹ ስራ ነው
@tekleyetube8458
@tekleyetube8458 2 жыл бұрын
denk tmhert nw memehere
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 34 МЛН
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 5 МЛН
Cool Items! New Gadgets, Smart Appliances 🌟 By 123 GO! House
00:18
123 GO! HOUSE
Рет қаралды 17 МЛН
የሙሴ በትር የት? የሚያበራውና የሚሠውረው ዕጽ
23:39
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 51 М.
በሜታፊዚክስ መሰወር እንደሚቻል ያረጋገጡት ሳይንቲስት ዶ/ር አብርሃም
34:24
ሐኪም መስፍን መድኃኒቱን በድንገት ተናገሩ፤ ፈጥናችሁ ውሰዱ
56:21
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 258 М.
ጊዜው ደርሷል፤ ከመከራው እንዴት እንሰወር? ዶክተር አብርሃም
50:17
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 159 М.
🌱A Senna-sation Exploration: Step into a World of Wild Senna🌿
6:36
Bowman's Hill Wildflower Preserve
Рет қаралды 43 М.
1$ vs 500$ ВИРТУАЛЬНАЯ РЕАЛЬНОСТЬ !
23:20
GoldenBurst
Рет қаралды 1,9 МЛН
Худшие кожаные чехлы для iPhone
1:00
Rozetked
Рет қаралды 1,7 МЛН
ОБСЛУЖИЛИ САМЫЙ ГРЯЗНЫЙ ПК
1:00
VA-PC
Рет қаралды 2,3 МЛН