#EBC

  Рет қаралды 317,281

EBC

EBC

5 жыл бұрын

Ethiopian Broadcasting Corporation is a national media which disseminates its news and programs world wide via Television,Radio and Website

Пікірлер: 1 100
@derejeboku7791
@derejeboku7791 5 жыл бұрын
የሚደንቅ ፕሮግራም ነው።የታዘብኩት ነገር ሴቶች በየትኛውም ሀገርና ባህል ያለባቸው ትልቅ ሀላፊነትና ብቃታቸውን ነው።የለ እነሱ ህይወት ሙሉ አትሆንምና ለሴቶች ትልቅ ክብር ይገባቸዋል።አንዴ እናት፣እህት ሌላ ሚስት የሆኑ የቤተሰብ አቀሳቃሽ ሞተሮች ናቸው ብል ማጋነን አይሆንብኝም።በዚህ አጋጣሚ ዝግጅቱ በእውነት ላይ የተመሰረተ ስለሆነ አስተማሪ ነውና አዘጋጇን አደንቃታለሁ።
@fawziaadam7616
@fawziaadam7616 5 жыл бұрын
ትክክል
@ameera7136
@ameera7136 5 жыл бұрын
ትክክል
@user-rs4es6xm6w
@user-rs4es6xm6w 5 жыл бұрын
Dereje Boku አላህ
@nejatmuhammed5385
@nejatmuhammed5385 5 жыл бұрын
ልክ ነህ ወንድሜ
@user-rs4es6xm6w
@user-rs4es6xm6w 5 жыл бұрын
Dereje Boku አይዋ ወላላሂ
@abdurehmanahmed9291
@abdurehmanahmed9291 5 жыл бұрын
የምር ምርጥ ፕሮግራም በማይረባ ነገር ጊዜችንን ከምናጠፋ እንዲ አገራችንን ባህሏን ማወቅ ደስ ይላል ጋዜጠኛዋ ፍቅር ናት እንወድሻለን በርቺ
@ambaryeju3891
@ambaryeju3891 5 жыл бұрын
እፁብ ድንቅ ባህል!!! ብዙ እውቀትን ገብይቼበታለሁ!!! በርቺ አስካልዬ!!! እግዚአብሄር ኢትዮጵያን አብዝቶ ይባርካት!!! 😍😍😍😍😍
@seadi7825
@seadi7825 5 жыл бұрын
አጅብ ነው ወላሂ እቺ ጋዜጠኛ ክብር ይገባታል እማናውቀውን ባህል እያሳየችን ነው እናመሰግንሻለን በጣን
@zedzedzed5155
@zedzedzed5155 5 жыл бұрын
አፋሮች ውስጤ ናቸው ጋዜጠኛዋ ይመችሽ ወድጄዋለው ስራሽን ኢትዮፒያዊነት ውበት ነው የባህላችን ልዩነት መከበሪያችን ነው አንድነታችን ጀግንነታችን ነው
@user-vh2fu7oh6l
@user-vh2fu7oh6l 5 жыл бұрын
እኔ ግን የጋዜጠኛዋ አድናቂ ነኝ ሰላምሽ ይብዛ አቦ
@addisaddis3562
@addisaddis3562 5 жыл бұрын
እማማ ኢትዮጵያ አትፉረሽብን ኑሪልን አንድ ሆነሽ ተባብረን ተከባብረን ልጆችሽ እንኑርብሽ!!! ልጅቷን እንዴት እንደወደድኳት በጣም ጎበዝ...
@eyerusalem8314
@eyerusalem8314 5 жыл бұрын
We love you routers only you are first in ETV program keep going God bless you 💋
@mytigraylove9621
@mytigraylove9621 5 жыл бұрын
ውይ የገጠር እናቶች የኔ ቆንጆዎች የኔ ማሮችእንዲህ ነው እናቶቻችን ያሳደጉኝ አቤት ድካማቸው አቤት ልፋታቸው እኛ ጋ ራሱ የወንዶች ስራም ጨምረው ነው የሚሰሩት እፍፍ😢 አምላክ ውለታችሁን ይክፈለው😍
@osmanalsaeed2457
@osmanalsaeed2457 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይሚል ፕሮግራም ነው በፋር በሱማሊ ም ሲቶች በጣም ይደክማሉ አላህ ኑሮን ያቅልላቸው
@sadahassen43
@sadahassen43 5 жыл бұрын
አች ጋዜጠኛ አዲናቂሽ ነኝ
@hadeass3499
@hadeass3499 5 жыл бұрын
ዋው ድሰይላል
@user-gy2we4ws8m
@user-gy2we4ws8m 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ምርጥ ፕሮግራም ነው የአፋር ሴቶች ጎበዝ ናቸው
@user-kl8wu1mf5g
@user-kl8wu1mf5g 5 жыл бұрын
እኔ የጋዜጠኛዋ አፍቃሪ ነኝ ላይክ ግጩኝ ዩፍፍፍፍ ስወድሺ ፍጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥሺ የኔ አስተዋይ
@endriss7168
@endriss7168 5 жыл бұрын
ክብር ለሴቶቻችን። በእውነት የምደንቅ ነው
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 4 жыл бұрын
ሴቶቹ ናቸው ወንዶች ጀግና ናቸው👌👌👍👍👍👍
@zdtube2303
@zdtube2303 5 жыл бұрын
ወይኔ ግን ስቃይ ነው ለሴት ልጅ ውይ ጋዜጠኛዋ በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው የአፋሯ ቆንጆ ግን ስታምር እድህ እየለፋች ግን ወዟ ይፍለቀለቃል ውበቷ በዛ ላይ ደግሞ ፈገግታዋ
@seadamohammedseid6403
@seadamohammedseid6403 5 жыл бұрын
የምር የአፋር ባህል ለየት አለብኝ እኔ አማራ ነኝ ወላሂ ምርጥ ፕሮ ግራም በዚያ ላይ ምረረጥ ጋዜጠኛ
@jajsjwwjj30
@jajsjwwjj30 5 жыл бұрын
የእውነት መሸለም ያለባት ፍቅር ጋዜጠኛ ብቸኛዋ የኢትዮጲያ ሴት ማለት አች ነሽ አቦ ሰላምሽ ይብዛ
@user-xn3pb2ye5x
@user-xn3pb2ye5x 5 жыл бұрын
በጋዜጠኛ ተመቸችኝ የረጅም እድሜ።ተመሁልሸ
@fatumamohammed5238
@fatumamohammed5238 5 жыл бұрын
Baxaam fiyalochun irasu xabaqach ikoo
@na-uu5or
@na-uu5or 5 жыл бұрын
በጣም አስካለ ተስፋዬ የቆየች ጋዜጠኛ ናት ድሮ በሬድዮ ነበር ማውቃት
@nimaa1264
@nimaa1264 5 жыл бұрын
aisyah aisyah በጣምደስይላል ማሻአላህ
@nimaa1264
@nimaa1264 5 жыл бұрын
እኔእምለው አስካለችግንጉበዝናት
@nimaa1264
@nimaa1264 5 жыл бұрын
እውድሻሁአስካለች በጣምደስትያለሺእሺ
@user-sj8um6nr2q
@user-sj8um6nr2q 5 жыл бұрын
በጣም የሚደነቅ ፕሮግራም ነው እስኪ እንደ እኔ የአመቱ ምርጥ ጋዜጠኛ ተብላ መሸለም አለባት የሚል like
@jmw7824
@jmw7824 4 жыл бұрын
ክክክክ ከእናተ አስፓልት ይሄ አፍር ይበልጣል ዓፋሮች ፍቅር እና ግልፅ ጀግኖች ወለታ የማይረሱ የተከበረ ህዝብ ሰላማቹሁ ይብዛ
@lubabaahmsd8153
@lubabaahmsd8153 5 жыл бұрын
ውይ ጋዜጠኛዋ በጣም ጎበዝ ነሺ የኛን የሴቶች ዲካምና ሀላፊነት በትክክል አሳይተሻል በርች ጎበዝ
@user-in7mu3sl6x
@user-in7mu3sl6x 5 жыл бұрын
ወይኔ የዚህ ገጠር ደሞ ለየት ያለ ነው በሤቶች ላይ ያለው ጫና ከሌሎች ገጠሮች ይለያል::
@tube3397
@tube3397 5 жыл бұрын
በእውነት እንዴት ደስ ይላል በማርያም አስካልዬ ድቡሽዬ ስውድሽ። ከቻላቹህ በቀን በቀን ልቀቁልን ወተቱን ግን እናንተ ለጠጣቹህት እኔ ተሳቀኩኝ እውነት አይ ሴቶች ያለብን እዳ ኡፍፍፍ ስራው በጣም አድካሚ ነው እናቴም በቆሎ ፈጭታ ነው ያሳደገችን እድሜና ጤና ለእናቶቻችን አፋሯ ግን በማዘዝ አደከመችሽ
@user-iw3ys2sc7b
@user-iw3ys2sc7b 5 жыл бұрын
በጣም የተገረምኩበት ፕሮግራም ነው እናመሰግናለን ጋዜጠኛዋን Like አርጌታለሁ ❤❤❤❤❤❤
@linaandres5163
@linaandres5163 5 жыл бұрын
ሩቂያ ተመስገን በጣም ጥሩ ነው ወላሂ
@genetromi6314
@genetromi6314 5 жыл бұрын
በጣም የተገርምኩበት ፕሮግራም ነው ጋዜጠኛዋ ጎበዝ ነሽ በርቺ
@maanmaaltime5351
@maanmaaltime5351 5 жыл бұрын
I m Somali guys we are we seme cultures that's beautiful
@anabmohamed791
@anabmohamed791 5 жыл бұрын
Anigaa kulaaa somaliya
@sdaabokar1978
@sdaabokar1978 5 жыл бұрын
Canfartu wa Somali
@eyuj3662
@eyuj3662 5 жыл бұрын
2ተኛ ነኝ ይህ ፕሮግራም በጣም ደስ ይለኛል ምክንያቱም ባህላችንን ያስተዋውቃል
@user-jm6qp2bu2x
@user-jm6qp2bu2x 5 жыл бұрын
ይገርማል አረቦች እና አፍሮች አንድ ነው ባህላቸው እጨት ልክ እደዚህ አንድደው እሩዝ እናስጋ ሲሰሩ አይቻለሁ
@user-we7wy2wt8e
@user-we7wy2wt8e 5 жыл бұрын
ጅዛን አካባቢ ነው የሚደርጉት ለላ ቦታ አያቁም
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 4 жыл бұрын
የማላቀውን ባህል ሰላሳወቅሸን እናመሠግናለን የኔ ማር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Merkaba532
@Merkaba532 5 жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ በርቺ አፋሮ ሴቶቹ አለባበሳቸው በተለይ ስርአት አላቸው
@rimrim-vg7qp
@rimrim-vg7qp 5 жыл бұрын
ሀሀሀሀ እጅ የለም እዴ ጉዴ ዛሬስ በሳቅ ጦሽ ነው ያደረገችኝ አፋሯ ለጋዜጠኛዋ ላይ በናታቹ👍
@user-qb4hv6zd1h
@user-qb4hv6zd1h 5 жыл бұрын
ለኔ የገረመኝ የአፋር ወንዶቹ ስራቸው ምንድነው ቤት የምትሰራዋ ሴት ፍየል የምትጠብቀው ሴት የቤቱ ስራ ሁሉ በሷ ጫንቃ ላይ ተጫነባት ኧረ ግፍ ነው ይህ ባህል መቅረፍ አለበት የአፋር እናቶች ጀግና ናቸው ማሻአላህ ሞያቸው አለባበሳቸው ስነምግባራቸው ሁሉመናቸው ውቦች ናቸው ታታሪዎች ናቸው እኔስ በዚህ በረሃ በአንድ ቀን እንደ ቅጠል እጠወልግ ነበር ክክክ ጋዜጠኟዋ ፍቅር የሆነች ነገር ጎበዝ ናት አፋሮች ውስጤ ናችሁ
@user-vq1dl8lh6u
@user-vq1dl8lh6u 5 жыл бұрын
በጠአም እኔ እኮ እድዚ አይመሥሉኝም ነበር የሀገሩ ስም ሥጠረ ኪፉ ይመሥሉኝ ነበር አውን ግን ማሻአለህ ነቹው ግን በውንዶቹ አዚኛለው ሱበሀነ አላህ ምንም አይስሩም መለት ነው
@ruthbeyene7111
@ruthbeyene7111 5 жыл бұрын
ስራቸውማ ጥርስመፋቅ
@hanatgt1325
@hanatgt1325 5 жыл бұрын
@@ruthbeyene7111 kkkkkk
@user-rx1sh1gj6d
@user-rx1sh1gj6d 5 жыл бұрын
ክክእኔ ሌቦየንጥየቁጭነው
@rahwag5982
@rahwag5982 5 жыл бұрын
@@user-vq1dl8lh6u afar malet Butam turu
@mekias7895
@mekias7895 5 жыл бұрын
ኣይሳ በጣም ደስ ትላለች በጣም ባለሙያ ነች በተለይ ኣማርኛ ስትናገር በጣም ጣፋጭ ነች የኣፋር ሴቶች በጣም ባለሙያዎች እና ታታሪዎች ናቸው ኣደንቅክዋቸው
@4amte1naweimeimatanimaessa91
@4amte1naweimeimatanimaessa91 5 жыл бұрын
እረ በይ ሀገሩ እዬዞርሺ ተሰቅይሺ
@taslimahome8414
@taslimahome8414 5 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍ አረ አዘንኩላችሁ በጣም ስቃይ ነው ግን ደግሞ ደስይላል።
@taketimeforyou
@taketimeforyou 5 жыл бұрын
አፋሮች በያሉበት ከአማራ ጋር ቁርኝት ስላላቸው በክልላቸው ትምህርትቤት ሲማሩ ልጆቹ አማርኛን ቀድመው መማር ይመርጣሉ ኩሩ ሕዝብ ናቸው።
@user-zg4vv5gw7b
@user-zg4vv5gw7b 5 жыл бұрын
Mekia S አው በጣም ደሲ የምትል ናት ደማ ሲታሳዚን ጫና ሲራ አለባቾው
@rahmarahma5680
@rahmarahma5680 5 жыл бұрын
ጋዜጠኛው የኔ ማር ልዩነሸ እናቶቻችን አላህ ይጠብቅልን።
@user-un1kx7cz1b
@user-un1kx7cz1b 5 жыл бұрын
ጤና ናቸው በሀገር ሁኖ ጤና ሁኖ ቢለፋ ይሻላል ከሰው ሀገር
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 4 жыл бұрын
ሰሰሰ ጤናስ ጤና ናቸው
@nurasane6263
@nurasane6263 5 жыл бұрын
ሀባይብ እኔን ሲያሳዝናሉ አላህ ብርታቱን ይስጣችሁ
@mulufentaye7383
@mulufentaye7383 5 жыл бұрын
ምርጥ የሆነ የዚግጅት ክፍለ ጋዜጠኛዋ ዋው ጎበዝ
@eueu2643
@eueu2643 5 жыл бұрын
የሚገርም ፕሮግራም ነው የእውነት ጎበዝ ጋዜጠኛ ነሽ ከሰሩ አይቀር እንደዚህ ነው
@tube5909
@tube5909 5 жыл бұрын
ጋዘጤኛዋ ስወዳት ደስ የሚል ብሮግራም ነው
@user-xb2nk1fe2q
@user-xb2nk1fe2q 5 жыл бұрын
የኔ ድንቡሽ ጋዜጠኛዋ ❤️
@tgstamre2724
@tgstamre2724 2 жыл бұрын
ወይኔ የኔ ቆንጆ ሀመራ በጣም ነው የተመቸችኝ ከለራ ደግሞ እንዴት ያምራል ያለ ምንም ሜካፕ የተፈጥሮ ውበት
@azizayasufabdy5772
@azizayasufabdy5772 5 жыл бұрын
አቤት ደስ ስትል 😘💕የአፍሯ ልጅ ደሞ ትታረባለች በሳቅ ገደለችኝ 😂😂😂😂 ጋዜጠኛዋም አድናቂሽ ነኝ 👌🌹
@AsSa-zn5sj
@AsSa-zn5sj 5 жыл бұрын
እኔ ይችንጋዜጠኛወድጃታለሁእድናቂዋነኝ ወላሂ የኢቶብያወዳች አላህይቅርይበላቸው የሜስትሀቅእዳይዛቸው እኩልሜስትይባላሉያርብሴቶችአይይይይ
@blooshi99
@blooshi99 5 жыл бұрын
አሪፍ ነው የእዉነት በጣም ደስ ይላል ጋዜጠኛዋ በጣም ምርጥ ናት በርች
@user-qp2fc5vl1s
@user-qp2fc5vl1s 5 жыл бұрын
@samahalamery7373
@samahalamery7373 5 жыл бұрын
mashallah
@alhaddad706
@alhaddad706 5 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊይ ጋዜጠኛ አችን አየሁ በጣም ደስይላል ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@LoveLove-cu5cr
@LoveLove-cu5cr 2 жыл бұрын
የኔ ቅመም ጋዜጠኛ ናት አላህ ይጠብቅሽ ምርጥ ኢቶቢያ
@fikirtv5509
@fikirtv5509 5 жыл бұрын
ወይኔ የአፋር እህቶቻችንና እናቶቻችን አሳዘኑኝ እግዚአብሔር ይድረስላችሁ
@user-hk4vx3sv6k
@user-hk4vx3sv6k 5 жыл бұрын
ይቺን ጋዜጠኛ እያያችሁ ተማሩ ከተሜ ተብየወች
@njeimcell1188
@njeimcell1188 5 жыл бұрын
Betam Des yemel new
@user-fe3vq8rn5s
@user-fe3vq8rn5s 5 жыл бұрын
ክክክ አወ ወላሂ በጣም ጎበዝ ነች
@hagaryhagry6890
@hagaryhagry6890 2 жыл бұрын
አቤት ውበታቺን አስካልየ ወይዘሮ ኤሳ ዘና ብላቺሁ ዘና አደረጋቺሁኝ
@user-db2ji7uf2l
@user-db2ji7uf2l 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ዛሬስ አሳዘንሽኝ ይሄ ሁሉ ለአንድነት ነው እረ በሳቅ ሞትኩኝ ፍዬሎቹ አፈጠጡ አለች በጣም አድናቂሽ ነኝ አፋር ውስጤ ነው 💚💛💞️✔️✔️✔
@melatmelat9491
@melatmelat9491 5 жыл бұрын
Wow I give all respect for this afar women Hard work
@meymunahusen4193
@meymunahusen4193 5 жыл бұрын
ሰታሳዝን ጋዜጠኛዋ አላህ ይጠብቅሸ ቅመም ነገረ ነሸ
@nejmutyubenejmutyube3145
@nejmutyubenejmutyube3145 5 жыл бұрын
ጋዜጠኛ ብሎ ዝም ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ
@selamineshemariyam1846
@selamineshemariyam1846 5 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው አፋር ውስጤ ናችው ድስ ይላሉ
@erueru8128
@erueru8128 5 жыл бұрын
ባጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት ጋዜጠኛዋ ጀግናዬ ነሽ♥
@user-qp7ls9sx9e
@user-qp7ls9sx9e 5 жыл бұрын
አምበሳ ነሽ ጋዜጠኛ ብሎ ዝም
@bikhkggg4281
@bikhkggg4281 5 жыл бұрын
መሸአላ
@fatumanurye9840
@fatumanurye9840 5 жыл бұрын
እረ ሰው ናት ያውም ሴት ጎበዝ እንድህ አንበሳ ጋር እኩል
@user-qp7ls9sx9e
@user-qp7ls9sx9e 5 жыл бұрын
ዊ ምነው ልብ አድርቅ በዛ ያውነው ምን ለማለት እንደፈለኩ ገብቶሻል አናዳጅ ቅቅቅቅቅ
@AaA-eq4zj
@AaA-eq4zj 5 жыл бұрын
መሻአሏህ በጣም ጎበዝነሺ የሴት ቆጆ ማለት ይህነው አፋር ጨዋ ጡሩሠወች ናቸው መሻአላህ
@alamyalew1704
@alamyalew1704 5 жыл бұрын
ሁሉም በጊዜው ይሆናል ልክ ነሽ
@muntishilove5944
@muntishilove5944 5 жыл бұрын
Wooooooow በሀገሬ በበህሉ እጅግ በጣም ኮራሁ አልሀምዱሊለህ የሴቶች ልፋት ግን አለህዬ ይርዳን
@user-vd7md6dm8r
@user-vd7md6dm8r 5 жыл бұрын
ወይኔ በእግዚሐብሔር ሴቶቹ ቀላል አይጎዱም ወይኔ አምላኬ ያስፈራል ጋዜጠዋ ምርጥ ፕሮግራም ነዉ የምታስተላልፊዉ እድሜ ና ጤና ይስጥልን
@zdtube2303
@zdtube2303 5 жыл бұрын
ውይ ወላሂ በስመ ገጠር የነዚህ ደግሞ በጣም ከባድ ሂወት ኡፍፍፍ
@user-nd4ip5fn8j
@user-nd4ip5fn8j 5 жыл бұрын
ምኞቴ፡አፈር፡ማገባት፡ነው፡እሰኪ፡ያሳካልሸ፡ብሎኝ፡አይከፈልበትም
@user-qy3jf9gn4p
@user-qy3jf9gn4p 5 жыл бұрын
እረ ያርግልሽ ሰው ደህና ሀገር ይመኛል እንጂ ሀሚለፋበት ሀገር ትመኛለሽ እረ እኔስ ይሰውረኝ ከይህ ሀገር ሆ
@user-nd4ip5fn8j
@user-nd4ip5fn8j 5 жыл бұрын
@@user-qy3jf9gn4pየበርሃ፡ልጀ፡ሰለሆንኩኝ፡ምንም፡ችግር፡የለውም፡ሲመቹ፡ባይሻቸው፡እንደውም፡ከሰደት፡መልሰ፡ወደ፡በርሃ፡ነው፡የምጉዘው፡ለሁሉም፡ነገር፡ይመቻል
@user-qy3jf9gn4p
@user-qy3jf9gn4p 5 жыл бұрын
@@user-nd4ip5fn8j ይቀናሽ እኔስ እንኳን ለሄድበት ሳየውም ያስፈራኛል
@user-nd4ip5fn8j
@user-nd4ip5fn8j 5 жыл бұрын
@@user-qy3jf9gn4p ከሀገር፡ሲወጣ፡ሁሉም፡ያሰፈራል፡እኮ፡ሰደትንም፡ለምደነዋል፡እንኳን፡በኢትዩዸያ፡ምድር፡ያለውን፡በርሃ፡ለምርቃነሸ፡አሚን፡
@user-qo3gn7bh6m
@user-qo3gn7bh6m 5 жыл бұрын
Wy ykirbish duro enatochahin yasalefut life be ahuni gize man endezihi yfechali?
@user-rr6ht2hy6i
@user-rr6ht2hy6i 5 жыл бұрын
ምርጥ ጀግና ጋዜጠኛ ነሽ
@dgdjdhgsh2051
@dgdjdhgsh2051 5 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው የአፋር ቼቶች ጥንካሬ እና ሞያቸ ሚደነቅ ነው ጋዜጠኛዋም በጣም ጎበዝ ነሽ
@hawakasaw9683
@hawakasaw9683 5 жыл бұрын
የኔ ባል አፋር ነው እኔ ደሞ አማራ ነኝ አፋሮች ጎበዝ ናቸው ሚስቶቻቸውን ይከባከባሉ ያዝልቅልሽ በሉኝ
@user-zs3ff4bn7p
@user-zs3ff4bn7p 5 жыл бұрын
ያዝልቅልሺእህት
@user-yt1xw3kd9d
@user-yt1xw3kd9d 5 жыл бұрын
ያዝልቅልሽ እግረ መንገድሽን ለኔም አንድ ሳቢልኝ የሸገሮ አልተቻሉም
@user-ev5rv8pr5u
@user-ev5rv8pr5u 5 жыл бұрын
አፈረ ምንዲነው
@user-hi1kc7os4n
@user-hi1kc7os4n 5 жыл бұрын
ያዝልቅልሽ
@mehalima5774
@mehalima5774 5 жыл бұрын
እወቂበት ወንድና ፈረስ እንክብካቤ ይወዳል አንች ካወቅሽበት ከስርሽ አይወጣም ብልጥ ሴት ሁኒ
@erhemaeshet3411
@erhemaeshet3411 5 жыл бұрын
አዘጋጃን ወድጃታለው ምክንያቱም ሳትፀየፍ ሰው የጠጣን ትራፊ ጥጥት ስታድርጊ ደስስስስ አልሽኝ
@hi.himadina7659
@hi.himadina7659 5 жыл бұрын
እኔም ገርሞኝ በጣም ጎበዝ ናት
@user-ru1rs4iy3y
@user-ru1rs4iy3y 5 жыл бұрын
ምን አድስ ነዉ እንዴ ቀምሰዉ እሚሰጡ እናቶች አዉቃለሁ ባህል ነዉ ።
@asfawzemene5873
@asfawzemene5873 5 жыл бұрын
የአፋርዋ ፀይም ጉብል የአፋምቦ ፀይም ዳማ የገጠርዋ ለግላጋ ወጣት በፍቅርዋ ታመምኩላችሁ አለባበሷ አቀማመጧ የሰራዋ እቅሰቃሴ አነጋገርዋ አፈጫጭዋ ገርነትዋ ጥናትዋ ውሰጤ ናት።ለአዘጋጅዋም በጣም አመሰግናለሁ ።በዚህ ጠራራ አየር የሰምራን አፋምቦ ጉብል ባህሉን ሰላሰጉበኘችን።ይችን ወጣት አላገባች እድሆን ፈልጋችሁ እጩልኝ ከመታመሜ በፊት።ሰለፍቅር አምላክ ብላችሁ ፈልጋችሁ ጠይቁልኝ!።
@alemlamma6397
@alemlamma6397 5 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል እንደዚህ ያገራችን ማህል በቴላቪን መስኮት ማስተላለፍ ጥሩ ነው ጋዜጠዋዋ በርቺልን ብዙ አሉ እነሱንም አሳይን
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 5 жыл бұрын
አስካለ በጣም ጥሩ ስራ ነው ቀጥሉበት የፍየል ወተት እንዳለ ዛሬ ነው ያወቅሁ አስትማሪ ነው
@user-oy5lo1ec7z
@user-oy5lo1ec7z 5 жыл бұрын
ያፋር ሤት ጀግና ናቸው እኛም ጎበዝ ነን
@skettube4149
@skettube4149 Жыл бұрын
ጋዜጠኛ ብሎ ዝም ጎበዝ ነች
@user-fo8by6je9k
@user-fo8by6je9k 5 жыл бұрын
በእውነት በጣምነውእማደንቅሽ 👌👌👌👌👌👍👌👌👌👌👍👍👍👍😍😍😍😍😍😍😘😘😘💝💝💝💝💝
@epheratategestu6870
@epheratategestu6870 5 жыл бұрын
ይህች ጋዜጠኛ በእውነት ምት ድንቅ ሴት ነች የፉየል ወተት ሳትወድ ለሞራሏ ብላ ነው የጠጣችው
@Gm-ox5oc
@Gm-ox5oc 5 жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ ደስ ትላለች
@user-fx3qu3fc4h
@user-fx3qu3fc4h 5 жыл бұрын
ያ አላ ገባየው ደስ ሲል አንዲት ባለ ኒቃብ አይቸ እንደት ደስ እንዳለኝ ያ አላህ
@zubeydamuketar8024
@zubeydamuketar8024 5 жыл бұрын
አቤት የገጠር ሰው ጠንካሮች ናቸው እኛም ሰራን እንላለን ሁሉን ማየት ጥሩ ነው አስኪ ተባረኪ የከተማ ሰዎች ተመስገን በሉ እውነት
@user-rj5zs3kp7z
@user-rj5zs3kp7z 5 жыл бұрын
ወላሂ ውነትሽን ከአሥባልት የሀገራችን አቧራ ይሻላል
@asersetube2009
@asersetube2009 5 жыл бұрын
ውውውውውውውውው በጣም ስጠብቀው ነበር አቤት ስወዲሽ ጋዜጠኛዋ
@tirukaa9527
@tirukaa9527 5 жыл бұрын
የኔ፡ማር፡ክብር፡ይገባሻል፡ጀግና፡ጋዜጠኛ
@woinshetgurmu954
@woinshetgurmu954 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ በጣም አድናቂዋ ነኝ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው አገራችንንም ባህላችን እያየን ነው እናመሠግናለን በርቱ
@eyerusalem8314
@eyerusalem8314 5 жыл бұрын
Hi there thank you i like it this program speciali the lady sounds she has interest to know the everything please if you have any program gives to her please we love Ethiopia 💚💛❤️
@molamaru7236
@molamaru7236 5 жыл бұрын
this is unamazing program please, keep it up thank you!
@user-wv2vy7tv2m
@user-wv2vy7tv2m 5 жыл бұрын
አስካልዬ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥሽ የሚገርምና የሚደንቅ ኢትዮጵያዊ ባህላችንን በሚገባ እያስተዋወቅሽን ነው
@obsaasbo7664
@obsaasbo7664 5 жыл бұрын
ዬእዉነት ሳላደቅሽ አላልፉም ጎበዝ
@user-my9pr3xg8f
@user-my9pr3xg8f 5 жыл бұрын
እሚበረታታ ፕሮግራም ነው በርቱ ጋዜጠኛዋ ሣላደንቂሽ አላልፍም በርቺ ጎበዝ
@user-gv8hc1tv1v
@user-gv8hc1tv1v 5 жыл бұрын
አረ ቢስሚላ የሴቶች ስራ በዛ ፍየል ጥበቃም እነሱ የምር ኢሄ በሀል መቀረፍ አለበት የአፋር ወንዶች በምስቶቻቸዉ ሀቅ ይጠየቃሉዉ
@user-iu4lr2rk3r
@user-iu4lr2rk3r 4 жыл бұрын
ይችን እህታችን አበራቱ ማን አለ እንዳች ጀግና
@helenh6930
@helenh6930 5 жыл бұрын
wonderful journalist i really appreciate you
@user-ih5gn5hq3m
@user-ih5gn5hq3m 5 жыл бұрын
ኢሳየ እንዴት እደምታምርይ ኣለባበስሽ ሂጃባሽ። ያምርብሻል እኔ ምለው ግን ወንዶቹ ግን ምንድነው ሚሰሩት ኣልጋለይ ብቻ
@zainabali835
@zainabali835 5 жыл бұрын
🙋🙋😂😂😂😂😂
@haneefahaneefakallaiy3170
@haneefahaneefakallaiy3170 5 жыл бұрын
Kkkk
@user-ih5gn5hq3m
@user-ih5gn5hq3m 5 жыл бұрын
@@haneefahaneefakallaiy3170 ክክክክ።እውነቴን።እኮ ነው
@user-jb6ew6mg3s
@user-jb6ew6mg3s 5 жыл бұрын
Kkkkkkk
@user-ih5gn5hq3m
@user-ih5gn5hq3m 5 жыл бұрын
@@user-jb6ew6mg3s ክክክክክ ኣሳኩሽ እድል ማር
@zamzamjamal7887
@zamzamjamal7887 5 жыл бұрын
እውነት ከተሞች እኮ ምንም አስሩም እዩት እስቲ ምን አይነት ስራ ገጠር እንዳለ ጋዜጠኛዋ ጎበዝ ነሺ
@temrm6717
@temrm6717 5 жыл бұрын
የኔ ማር አስካልየ ልዩ ነሽ ምንም አይነት ንቀትም ሆነ ፅይፍ የማታውቂ ምርጥ የሀገር ሴት በርቺ እወድሻለሁ የሰጡሽን በልተሽ የሰጡሽን ሰርተሽ ቃል አይገልፅሽም
@user-fp6fm5fi1t
@user-fp6fm5fi1t 2 жыл бұрын
ሁሉንም ባህል ሰለምታስተዋውቂ ደስ ይላል
@rebeccamekonnen7830
@rebeccamekonnen7830 5 жыл бұрын
እኔ እምለው ወንዶች ምንድነው ስራቸው? እግዚአብሔር አገራችንን ከከፋፋይ እና ከገንጣይ ይጠብቅልን!!!
@user-sn6dz6ve2t
@user-sn6dz6ve2t 5 жыл бұрын
ከምር በጣም ስጠብቅ ነበር የኔ ቆጆ
@user-hw6xg6hs7x
@user-hw6xg6hs7x 5 жыл бұрын
ወላሂ በጣምደሥ የሚል ነው እኔ በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ በርች
@mominaumer
@mominaumer 5 ай бұрын
ጥሩ ሰዉ ነሽ
@user-vs6le2qi6f
@user-vs6le2qi6f 5 жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ደከምሽ ስታዝ ሸም የላትም አፋሯ ክክክ
@user-bc5ob9jn3x
@user-bc5ob9jn3x 5 жыл бұрын
Hahahahahahaha
@user-el5fh1fe5k
@user-el5fh1fe5k 5 жыл бұрын
አፋሮች የኔ ማሮች ወደ ሳኡዲ ስመላለስ አዉቃቸዋለሁ በርቱ
@user-ws8tf2mm5b
@user-ws8tf2mm5b 5 жыл бұрын
በምን ድነው የምትመላለሽው በእግር ማር
@user-jt8mq4uh8x
@user-jt8mq4uh8x 5 жыл бұрын
ከሁሉም ነገር በእዉነት በጣም የምትበረታታና ጀግና ሤት ናት የሀገራችንን ባህል ሥለምታሣይን በጣም እናመሠግናለን
@user-dx8hm2ch1u
@user-dx8hm2ch1u 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል አፋሮችን በጣም ነው የምወዳቸው የዛሬ አምስት አመት አራዱም መታወቂያ አንሰጥሽም አንች ህፃን ነሽ ሲሉኝ አንድ ሰውየ ሐራ አንጣት እኛ እንሰጣታለን ሲል እኔና አጎቴ ሐራ ሄድን የሄድንበት ቀን ገበያ ቀን ነበር ከዛ ሃሰው ቤት ሁነን ሽቴ ውጥር አረገኝ ተነስቸ ደጁን ባየው የሚሸናበት አለም ፊለፊት አውራጅ መንገድ አገኘው በዛመንገድ ስሄድ አፋሮቹን አገኘኋቸው ሳያቸው በጣም ገረሙኝ ልብስ አለበሱም ከአፍረተ ከላቸው ብቻ ቆዳ የመሰለ ጣል አርገዋል ከዛ ሽንቴን መሽናት እረስቼ እነሱን ብዙ መንገድ ተከተልኳቸው ለመጀመሪያ ግዜ ስለሆነ ያየኋቸው ሰው አይመስሉኝ አሉ የመጣሁበቱን መንገድ ዙሬ አያለሁ በጣም እርቄ ከዛ ወይኔ ቅሌቴ ቤቱ እንዳይጠፋኝ እንጅ እያልኩ ስመለስ አጎቴ ሃምገዱ እያበደ አገኘሁት ሲያገኘኝ ደስ አለው እኔ ሽንቴን ሳልሸና እደቆረጠመኝ ተመልሸ አራዱም ገባሁ ይሄን እስከ መቸውም አረሳው በዚሁ አጋጣሚ ሐራወች ደስ የምትል ሃገር አለቻችሁ።
@user-ek2wk7lo4k
@user-ek2wk7lo4k Ай бұрын
ሀራ ስትይ ውይይይይይይይ ሀገሬ ናፍቃኛለች በስደት 11 አመቴ ግን እነዚህ አፋሮች በኛ ያሉት ናቸው ቆለኞቹጋ የሚታኮሱት....?
@user-mk8ff8hd9k
@user-mk8ff8hd9k 5 жыл бұрын
Kkkkk አፏሯ ግን ታክቷታል መሰል አግዘኝ አግዘኝ ስትል አሳዘነችኝ ወይኔ የአፋር ሴት ብሆን ምን ይውጠኝ ነበር በኔ ስንፍና የኔ እናቶች ሴቶቹ የስራ ጫናቸው ይከብዳል ክብር ይገባችሁዋል ልብሳችሁን ወደድኩት ሂጀ ማየት እፈልጋለሁ የት ናችሁ አፋሮች ፕሊስ ጋብዙኝ ሀገራችሁ
@user-bu9ms5xe7t
@user-bu9ms5xe7t 5 жыл бұрын
አስኪየኔ ቅመም በርች
@user-eb3je7bu7s
@user-eb3je7bu7s 4 жыл бұрын
ወይኔ የሰቶች ስራ ብዠት አላህ የግዛቹ ብቻ ደሞ እርጋታወ ደስ ስል ገዜጠኛወንም ወደድኳት ማሻ አላህ
@lehulumgizaalew9391
@lehulumgizaalew9391 5 жыл бұрын
ምን አይነት ጋዜጠኛ ነሽ ክብር ይገባሻል እድህ ሰርቶ ሲበላ ደስ ይላል ወበር ላይ ቁጭ ብለው ወሬ ሲያቀባብሉ እየዋሉ አንችጋር እኩል
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 23 МЛН