ውሎ አዳር ክፍል - አንድ በሃድያ ዞን ጊቤ ወረዳ ሆመቾ ቀበሌ በአንዲት እናት ቤት የተደረገ ቆይታ

  Рет қаралды 112,486

EBC

EBC

4 жыл бұрын

#etv ውሎ አዳር ክፍል - አንድ በሃድያ ዞን ጊቤ ወረዳ ሆመቾ ቀበሌ በአንዲት እናት ቤት የተደረገ ቆይታ
#EBC
#EthiopianBroadcastingCorporation

Пікірлер: 299
@madinalove519
@madinalove519 4 жыл бұрын
አስካሉ እንኳን ደስ አለሽ እስቲ ሽልማቱ ይገባታል የምትሉ የናችሁ ።👍በርች የአመቱ ምርጥ ጋዜጠኛ
@kamilaaman5348
@kamilaaman5348 4 жыл бұрын
አንቺን. ያመሠለ. ጀግና ከሚቃኝናት ያፀደ. ታምሰሊቲሽ ይብዘ. አቢቹ. አግኝተዋል አሪፎችን መሸአሏህ
@user-bn7lu2xv3z
@user-bn7lu2xv3z 4 жыл бұрын
100%ይገባታል
@misrachkelboro2555
@misrachkelboro2555 4 жыл бұрын
እኔ ሽልማት ይገበታል
@letebrhanambaye5339
@letebrhanambaye5339 4 жыл бұрын
l Love you so much
@letebrhanambaye5339
@letebrhanambaye5339 4 жыл бұрын
you're beautiful g6
@moha6171
@moha6171 4 жыл бұрын
ይቺ ልጅት ዋደራ የለበትም ዘርን ቤሄራን ሰትለይ ኢትዮጵያዊናትን በተግባር ያሳያቸው ጀግና ናት
@AaaBbb-tn8bo
@AaaBbb-tn8bo 4 жыл бұрын
ለሴትየዋ በጣምታዛለች።
@bvvb4056
@bvvb4056 4 жыл бұрын
እንሰቱን በዘመናዊ መንገድ የሚሠራበትን ሁኔታ ቢፈጠር አሪፍ ነው ሥራው አድካሚ ነው ለእናቶች
@adenhabeshawit7767
@adenhabeshawit7767 4 жыл бұрын
የገጠር ሰው እኮ የዋህ ነው እንብላ እንጠጣ እንጅ ዘረኝነትአያውቅም
@user-gf1fe6kn4r
@user-gf1fe6kn4r 4 жыл бұрын
አማራነት ወይም ሞት በጣም😍😍እናመሰግናለን
@firdousfasika6207
@firdousfasika6207 4 жыл бұрын
የሴትየዋ ቅልጥፍና ሳላደንቅ አላልፍም ሙሉ ጤና ለእናቶች
@user-gf1fe6kn4r
@user-gf1fe6kn4r 4 жыл бұрын
እንኳንም ሀዲያ ሆንኩ ዘረኝነት በሀዲያ ቦታ አያገኝም 😍😍😍
@flagotedodeemaswdshlnur6552
@flagotedodeemaswdshlnur6552 4 жыл бұрын
Enem Oromo ena amara neye becherashee zereya ayedelewme Egezeyabere New wegeneeeee
@hossanshadiya8586
@hossanshadiya8586 4 жыл бұрын
bor my Brother Love. HADiYA❤😍
@islamicmessage777
@islamicmessage777 4 жыл бұрын
አስካል ዛሬ አንደኛ አገኘሁሽ ጀግና ታታሪ ጋዜጠኛ የመላው ኢትዮጵያውያን ባህል እና ወግ ደከመኝ ሰለቸኝ ስትል ስለምታቀርቢልን ላንቺና ካሜራ ማን ከልብ እናመሰግናለን🙏😙😙 ውድ የሀገሬ ልጆች እኔም የሀገራችንን የቱሪስት መዳረሻ የሆኑ ድንቅ ቦታዎችን ሀገሬን በማስተዋወቅ ስራዎቼን በመልቀቅ ላይ ነኝ እኔንም በቅንነት አበራቱኝ!!!ሰላማችሁ ይብዛ ሰላም ፍቅር መከባበር መተሳሰብ ብልፅግና ለኢትዮጵያ እና ህዝቦቿ!!!🙏🙏🙏💖💖💖💖
@user-en2ko7ui4d
@user-en2ko7ui4d 4 жыл бұрын
ሳራ ቤተሰብ ሆኜልሻለሁ ሰብስክረሰይብ አድርጉላት
@smrahgazi2851
@smrahgazi2851 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሃገራችን እኮ ደስስስስስስስ ስትል ስንት ባህል ኣሳየሽኝ እድመና ጤና ይስጥሽ
@user-tb3dh9gk5i
@user-tb3dh9gk5i 4 жыл бұрын
ዋው ባህላችንኮ ሲያምር እኛ ኢትዩጽያወች በጣም ምወዳት የሀድያ ልጅ አለችኝ ይሄን ነገር ማየትም መብላትም እፍልጋለሁ
@amaduethiopia9357
@amaduethiopia9357 4 жыл бұрын
በ 27 አመት ገና የኢትዮጵያ ቴሌ በውል አዳር አማካኝነት ፕሮግራሙ ስመለከት No face book No KZfaq ምርጫዬን ውሎና አዳር ነው
@na-uu5or
@na-uu5or 4 жыл бұрын
ግን እኮ በፊ ኢትዮጵያን እንቃኛት የሚል ፕሮግራም Etv ላይ ነበር የሁሉም ቤሄረሰቦች ባህል እኗኗር ይቀርብ ነበር አሁን በyou tube ስለመጣልን እና እየሰራች ስለምታቀርብ ነዉ
@marantamaranata4883
@marantamaranata4883 4 жыл бұрын
exactly betam des yilal
@user-ui4ns1dr8z
@user-ui4ns1dr8z 4 жыл бұрын
ዋዋዋዋውውውውውው የኔ እህት በጣም ደስ ይላን እናታችንም ደስ የሚሉ ናቸው ጤና እና እድሜ ለኢትዮጵያ እናቶች 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hsnaaalzhrani6009
@hsnaaalzhrani6009 4 жыл бұрын
ሴትየዋ ደስ ስትል የዋህነታቸው ፊታቸው ላይ ያስታውቃል ፈጣሪ ፍቅርን እና ማስተዋሉን ያድለን
@assadassad1756
@assadassad1756 4 жыл бұрын
almwk nw mntdrgylsh
@sahra4091
@sahra4091 4 жыл бұрын
Hadiya beautiful people and country. They must be close relative of Oromos. Their looks, language and song, just beautiful.
@hsnaaalzhrani6009
@hsnaaalzhrani6009 4 жыл бұрын
እሄ ይሻላል የግራቸው በጣም ነው ሚያስጠላው ቆሞ በጣም አሪፍ ነው
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 4 жыл бұрын
አስኩ የኛ እንቁ አይናችን ነሽ በመሸለምሽ ደስ ብሎናል ክብር ይገባል በፕሮግራሙ ላይ የቀረባችሁ ኢትዮጵያዊያን እናቶች ክብር ይድረሳችሁ እናመሰግናለን የተሰቀለው ቁአንጣ ውስጤ ነው
@crickettalk4less81
@crickettalk4less81 4 жыл бұрын
yes
@user-zp7fy8tt6s
@user-zp7fy8tt6s Жыл бұрын
ወደ ደቡብ ያሉት ከኦሮሞ በስተቀር የባህል ምግባቸው አንድ አይነት ነው አላህ ይጠብቃችሁ እኔ ቆጮ ቀምሸ አላውቅም እኛ አማራዎች ቅጠሉን ዳቦ ነው የምንጋግርበት ቆጮን እንድታቀምሱኝ ሀድያዎች አለባበሳቸው ከኛ እናቶች ጋር አንድ አይነት ነው መቀነትም ያደርጋሉ የኛም ህዝቡ የዋህ ነው በየትኛውም አካባቢ ሱበሃን አላህ
@fedlujuhar3242
@fedlujuhar3242 Жыл бұрын
ሀድያ ጉራጌዎች ይመስሉኝ ነበር ቆንቆቸውም ቁመናቸውም ዘፈናቸውም ያራሳቸው ነው ደስ ይላል
@user-ih8ou4sy2i
@user-ih8ou4sy2i 4 жыл бұрын
የኔ ደርባባ እንደው ዝም ብየ ሳይሽ ታላቅ እህቴን ትመስሊኛለሽ ኢትዮጵያን በትህትና አስጎበኛሽን እረጅም እድሜ
@user-zo4yy5pw3x
@user-zo4yy5pw3x 4 жыл бұрын
አስካሉ የኔ ዱንቡሽቡሽ የአመቱ ምርጥ ጋዜጠኛ ሰሞኑን ስትሸለሚ በጣም ደስ ብሎኛል እኔ የኢትዮጵያ ባህሎችን ብዙም አላውቅም ነበር እድሜ ለውዱ መሪያችን እንዲሁም ለአንቺ ኢትዮጵያ የብዙ ባህሎች ቤሄርና ቤሄረሰቦች ሃብታም እንደሆነች አሳየሽኝ የባህል ልዩነቶች ውበቶቻችን ናቸው ዘር ለገበሬ የገጠር ሰዎች እንዲህ የዋሆች ናቸው ዝቅ ብለው እንግዳን የሚቀበሉ ያላቸውን የሚያካፍሉ ናቸው ይህንን ፍቅር የሆነን ህዝብ ለማባላት የሚሞክሩ የስልጣን ጥመኞች አይሁንላቹ
@user-bf5ke1nq7l
@user-bf5ke1nq7l 4 жыл бұрын
hadiya 👌
@egeziabeheryaleweyehun3263
@egeziabeheryaleweyehun3263 4 жыл бұрын
የምንወድሽ መጣሽልን ባህላችን ኩራታችን
@smrahgazi2851
@smrahgazi2851 4 жыл бұрын
ኣስኩየ ማሪ ክፉ ኣይንካሽ የኢትዮጵያን እናቶች ኣንበሳ ናቸው
@SaraSara-bx5jw
@SaraSara-bx5jw 4 жыл бұрын
የሀድያእናቶች ምርጥእናት ናቸው በኡነት ጎበዝ እችጋዘጤኛ በኡነት መሸለም አለባት እጅግጎበዝ መልካምሰውናት
@brticanbrtican9271
@brticanbrtican9271 Жыл бұрын
የኒ ጠካሪ እግዚሀቤር የጠቡቅሽ ደሞ የምታ ገኛቸው እናቶች መልካምነታቸው ጠካራ ሴት ነሽ ባለቤቷንም እድሜ ከጤና ጋር
@user-ot9ed6bu6k
@user-ot9ed6bu6k 4 жыл бұрын
አስኩየ ወደ ወሎ ሂጀ ከኮበልቻ ወጣ ብለሽ ማር አስይን ናፈቀኝ ሀገሬ
@Tube-ei2zo
@Tube-ei2zo 4 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@mululamatube8
@mululamatube8 4 жыл бұрын
Abo hossana 💖💖💖💖💖💖💖💖💖✈
@yonashagos1157
@yonashagos1157 9 ай бұрын
አስካልዬ ፕሮግራምሽን በጣም እወደዋለሁ ግን ስትሰሪ ለጤናሽ ተጠንቅቀሽ ስሪ እወድሻለሁ ተባረኪ።
@metasebiyatadele6595
@metasebiyatadele6595 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ደሥ ይላል እድሜና ጤና ይስጣችሁ 💚💛❤ !!!!!!
@user-wo6yz4lt9l
@user-wo6yz4lt9l 4 жыл бұрын
አስኩዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽ ወደ ወሎ ሂጂ በወልዲያ ዙሪያ ባሉት ገጠሮች ሄደሽ አገራችንን አስጎብኝን የኔ ጠንካራ
@user-jk7oq3lj1b
@user-jk7oq3lj1b 4 жыл бұрын
አስካልየ እውነት አንቺ የምታደርጊውን ማንም አያደርግም በጣም ጎበዝ መልካም ሴት ነሽ አድናቆቴን በምን ልግለፅልሽ እመ አምላክ ትጠብቅሽ
@user-jq4po7oj3z
@user-jq4po7oj3z 4 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልን አስኩዬ የኔ ጀግኒት ከባልደረባሽንም አላህ ይጠብቃቹ በምትሄዱበት ሁሉ❤❤❤🌹🌹🌹🌹የገጠርሰው ፍቅር እኮ ነው ሀገሬ ዞሮ መግቢያዬ ስላምሽን ይብዛ ክፉሽን ይራቅ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏
@selamlove1325
@selamlove1325 4 жыл бұрын
አስካልዬ ኢሄ በእንዲህ እንዳለ በተለያዩ ቦታዎች ያሉትን የማህበረሰባችን የሰርግ ወይም የተለየ ድግስ ስርአት ደግሞ ብታሳይን ፕሮግራምሽ ውስጥ ኢሄንንም ብታካትችው አሪፍ ነው
@adgo7206
@adgo7206 4 жыл бұрын
I do admire your work .Thank you.
@momenaal29
@momenaal29 4 жыл бұрын
Askaliye yene konjo ewodeshalew yene mar💛💛💛
@mounasam8920
@mounasam8920 Жыл бұрын
አይ ቆጮየ እኛ በነገራችን ላይ ወርቄ እንለዋለን ማጠቡን የቆጮ እኛ አዲስ አበባዎች ነው ያመጣነው ማሽን ለማዘጋጀት እያሠብነው ለሁሉም እናቶቻችን እዳይደክሙ በመፍቅ አቅራቢያችንም ዘርሽ ይባረክ ሁሉገብ ኢትዮጵያዊ
@liyaroba3441
@liyaroba3441 4 жыл бұрын
Egziyabher ybarkish Askuye agerachinina bahlachin endnawuk dlamitadergiwu hulu tebarekiling yene wuddd!
@luluhabshawit1438
@luluhabshawit1438 4 жыл бұрын
ዉይይይ ገጥር ውስጤነው ተቅልጀስላደኩበት ነው መሰል የገጠር ልጅ። በመሆኔ እኮራለሁ
@saraergad9608
@saraergad9608 4 жыл бұрын
Woooow Askuyee Dasii Alishigni Tabaraki
@aynaddisedema7770
@aynaddisedema7770 4 жыл бұрын
አሥኩ እንኳን በሠላም መጣሽ ሥወድሽ ደግሞ የሀገራችንን ባህል ሥላሠየሽኝ በጣም ነው የማመሠግንሽ
@endalseyxxxx4994
@endalseyxxxx4994 4 жыл бұрын
Aynaddis edema
@mthh752
@mthh752 Жыл бұрын
ዋዉ ስተምሩ ተበራኩሁ😍🙏🍇🍇🍇💗💗💚💛💝💘
@eliasmaroun7464
@eliasmaroun7464 4 жыл бұрын
Abeto hadiya kabera woooooow hagare gibe woradaye. ❤️❤️❤️👍👍
@rahelrahel3691
@rahelrahel3691 4 жыл бұрын
Wowwwoo. ደስ ስትሉ. እህህህህ. እህቴ. ኡፍፍፍፍ. በጠም ኡኮ ነዉ ዬደከምሽዉ. አይዞሽ ቀድመሽ መብለት አንች ነበርሽ. ቆጮዉ ክትፎዉ. ስየምር. ደስይለል. ታበረኩ. ሀድያ. ከቤረ. የሀድያ ልጆች ነብር. 👌👌👌👌 ዬሀድያ በህል በዝህ ብቻ አየልቅ. ኦኦኦ . 👌👌👌👌
@user-mb9tt2fv1o
@user-mb9tt2fv1o 4 жыл бұрын
አስክዬ ምርጥ ጋዜጠኛ ነሽ ሁሌም እንድትሸለሚ ጉጉቴ ነበር ሞኞቴ ተሳካ ሽልማቱ ያንስብሻል እንኳን ደስ አለሽ
@kidstkidst4809
@kidstkidst4809 4 жыл бұрын
አስኩዬ ጥንካሬሽ ደሥ ይላል ጎበዝ ነሽ ሁሉም ቦታ ሥትሄጂ ሙያዉን በአንዴ ትለምጂዋለሽ አደነቅሻለሁ ከዚህም የበለጠ ፈጣሪ ይጨምርልሽ በርቺ እወድሻለሁ
@user-gf1fe6kn4r
@user-gf1fe6kn4r 4 жыл бұрын
በነገራችን ላይ ሆመቾ ቆላማ ስለሆነ ብዙም እንሰት አይኖርም ወደ ደጋ ወጣ ብትሉ እንሰት ደና ነው የሚመስለው 😍😍
@user-zo4yy5pw3x
@user-zo4yy5pw3x 4 жыл бұрын
ትክክል
@hossanshadiya8586
@hossanshadiya8586 4 жыл бұрын
Lyk
@meseremeseret2761
@meseremeseret2761 4 жыл бұрын
በጣም ያምራልግን መስተንግዶ እደመጣች ስራ አይ ወሎ አህሪቡ ባይነት ወሎይግደለኝ እስኪ እስኩየ ወደወሎ ጓራበይ
@sitrasitra9455
@sitrasitra9455 4 жыл бұрын
አዎ እንዲ ነው ብቻ በጣም ነው ደስስስስ የሚለኝ የሀገሬን ባህል ማወቅ እያየው እኮ ምፅጥ ብዬ እኮ እኔም አብሬሽ የሄድኩ መሰልኝ
@user-dl6nm7lu2o
@user-dl6nm7lu2o 4 жыл бұрын
አስኩየ የኔሺቅርቅር አቤት እደት እደምወዲሺ እስቲ ወደኛ ሀገር ወሎ መከነሰላምና ወግዲዎችን ጕብኘት አስደርጊን ናፍቆኛል ተመልካቾችሺም ናፍቆናል እደሚሉ አልጠራጠርም
@sofiahussein9371
@sofiahussein9371 4 жыл бұрын
ትክክል ገነቴንም
@user-cf3yl3ww1t
@user-cf3yl3ww1t 3 жыл бұрын
አስከዬ ውዴ ተመልሰሽ ልታነቢው ትችይ ይሆናል በሚል ህሳቤ ነው እንጂ ከአመት በላይ የታየ ነው አይሻለሁ እየደጋገምኩ በኧኧኧጣም ነው ውድድድድ ነው የማረግሽ አስኩዬ ባህል አስተዋዋቂ ብቻ ሳትሆኚ እራስሽ ኢትዮጵያ ነሽ መልካም ሰው ባለፈውም ብዬአለሁ ችግር ከሌለው ምድጃውም ሆነ ኩሽና ውስጥ ያሉት ነገሮች በሙሉ ከመጀመሪያው መደብ ተሰርቶላቸው ከፍ ቢሉ የብዙ እናቶች ወገብ ይቆጠባል ብዬ አስባለሁ እና እነዚህ ማገዶ እና ጉልበት ቆጣቢ ምድጃዎች እዛው ከጭቃ እና ከድንጋይ እራሳቸው መስራት እንዲችሉ ብታስተዋውቂ ብዬ አስባለሁ በተረፈ በርቺልን በጣም ብዙ ሚሊዮን ህዝብ ነው የሚወደው ፕሮግራምሽን በሚያስደስት እና የሄድሽበትን ወገናችንን ባህል ከልብ ስለምታስተዋውቂ🕊🙏🕊ተባረኪ በርቺ ወደፊት ጀግኒት የኢትዮጵያ ልጅ🙋‍♂️💪🇪🇹💚💛❤🌻🤗🙋‍♂️
@user-vm1qv9sr3p
@user-vm1qv9sr3p 4 жыл бұрын
ህዝበ ኢትዮጵያ ሁሉ ደግ ነው እግዚአብሔር አንድ ያርገን አይለየን
@kmisogibcccg7793
@kmisogibcccg7793 4 жыл бұрын
በጣም ደሰ አለኝ ሀገሬ ሀዲያ ነኝ በጣም ከረታ ይሰማኛል ❤
@kmisogibcccg7793
@kmisogibcccg7793 4 жыл бұрын
እስካይ ውድድድድድድድድድድድድ ነው ❤🇪🇹
@zakicalemba2833
@zakicalemba2833 2 жыл бұрын
ሁሌ ደስ ይበልሽ እግዚአብሔር ላገርሽ ያብቃሽ እኔም ባህላቹ ደስ ብሎኛል
@tsehaytube6198
@tsehaytube6198 4 жыл бұрын
ብዙ ነገሩ ከጉራጌ ባህል ጋ ይገናኛል
@aliasd8069
@aliasd8069 4 жыл бұрын
ሀገሬ ውዴ ok
@mekdesyonas8595
@mekdesyonas8595 4 жыл бұрын
Yen konjo askiyy swediashhh gen sira eybezuishhiiii new hadiyyyyaaa love love uuu
@kadikadi2870
@kadikadi2870 4 жыл бұрын
አስኩ።ኡንከን ደስ አለሽ ለሽልመቱ እውቅ ነው ይገበሽል የኔ ዱቡሽ ቡሽ
@nestnateas5315
@nestnateas5315 4 жыл бұрын
Wowowowwowo hadeya hegar Tebaraki yene marr
@marantamaranata4883
@marantamaranata4883 4 жыл бұрын
askaliye Egiabher yebarekesh yene hulun mesay efff tadilesh
@htube8960
@htube8960 4 жыл бұрын
እንጀራየ ሺ አመት ኑሪልኝ ያላንች ሆዴ መሽቶ አይነጋላትም
@foziyatube3730
@foziyatube3730 4 жыл бұрын
ክክክክ አሚንንን እኔም ውስጤ ነው እንጀራውይ
@Tube-ei2zo
@Tube-ei2zo 4 жыл бұрын
አሚን እጅራየ ናፈቀችኝ ግን ዘረኛ አትበሉኝና የአማራን ባህል የሚያህል የለም ግን ሁሉም ኢትዮቤያን እጀራ በወጥ የሚበላ ነበር የሚመስለኝ
@user-dt8fi6el9w
@user-dt8fi6el9w 4 жыл бұрын
ጤፍየ የኔ ፍቅረ የምወድሽ የምሳሳልሽ ኑሪልኝ ነው የሚባለው
@user-dt8fi6el9w
@user-dt8fi6el9w 4 жыл бұрын
@@Tube-ei2zo ትክክል
@swufabay2891
@swufabay2891 2 жыл бұрын
በጣም ደስላል ውደ ሻሾጎ ውረዳም ጎረ በይ
@lahelenamanore9362
@lahelenamanore9362 4 жыл бұрын
አስኩዬ እንኳን ደህና መጣሽ 😘😍 ክብር ለኢትዮጵያ ሴቶች እናቶች 😍😘 እኛ አማሮች ጎጃም ኮባ ፣ እንሰት ወይም ጋንጊ እነለዋለን በጣም ይበቅላል የምንጠቀመው ለዳቦ መድፊያና ለእንጀራ ማሰቀመጫ ነው ከእንግዲ ቆርጦ መጣል የለም ቆጫ እናዘጋጃለን አስኩዬ ባሳየሽን መሰረት። 😘😍👍
@fatumaali1668
@fatumaali1668 4 жыл бұрын
ክክክክክ፣ትክክል፣እኛማ፣እጀራዊይናት
@user-nt2fw4xh1c
@user-nt2fw4xh1c 4 жыл бұрын
እናማሳግናሎ
@tsigemenale892
@tsigemenale892 4 жыл бұрын
Hageren Konjo bahelachenen ybelete sastewawekesen bahlachen Webetachen metawekachen kuratachen👉🏾💚💛❤️👈🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽🙋🏽‍♀️
@chonbelawbirhanu8791
@chonbelawbirhanu8791 4 жыл бұрын
አይታሰስም ምጣድ በገና የወዶቹ መደር ደግ ነሽ ሆሳና
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 4 жыл бұрын
እንኳንደናመጣሽየአገራችስትበአልአለ
@lylyahussen7921
@lylyahussen7921 4 жыл бұрын
አስኪየ አድናቂሽ ነኝ እስኪ ወደ ውሎ ዘወር በይ እና አሳይን አገራችንን በጣም ናፍቆናል እኛ ቤት ሂጅ በናትሽ
@wellrt4727
@wellrt4727 4 жыл бұрын
👍😙
@badiya1219
@badiya1219 4 жыл бұрын
Woooowww nice God bless you all
@fatumamuhammad1334
@fatumamuhammad1334 4 жыл бұрын
አላህይጠብቅሽእህት
@MikeMike-bc7jg
@MikeMike-bc7jg 4 жыл бұрын
Mrkenetu sebeta yebalal alech. Same as Oromo word. The language is mixed with Orom. I heard a lot of Oromo words in the song to. What a beautiful place though.
@User-xt1hb
@User-xt1hb 4 жыл бұрын
አስክየ ብርታቱን ዪስጥሽ የኔ ጎዳዳ
@user-hg9bp4sk5v
@user-hg9bp4sk5v 5 ай бұрын
ጎበዚ ነሸሂ በረች ስረሽ ግን ደስላሊ አንደና ❤
@hawaseid3718
@hawaseid3718 4 жыл бұрын
Endet endemiyamr welahi agerachn betam yamral welah yebahl megegna agere lazelalwm nuri
@tegisgenet8907
@tegisgenet8907 4 жыл бұрын
Wow
@user-fi1zj4mf4i
@user-fi1zj4mf4i 4 жыл бұрын
ዋው ሀገሬ
@wodehord7063
@wodehord7063 4 жыл бұрын
Ine yeager inatoch 1000 gize ameseginachwalu asko anchim tebarki
@mthh752
@mthh752 Жыл бұрын
አስኩ ስወድሽ ጠካራ ሴት😍😍😁👌💓💓💐💎💎🙏
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 4 жыл бұрын
በጣምደስይላል
@user-nt2fw4xh1c
@user-nt2fw4xh1c 4 жыл бұрын
ዎዎው ባጣም ያምራለ
@medina9740
@medina9740 4 жыл бұрын
ወይኔ አረንጓዴው ደስ ይላል
@alemalem5508
@alemalem5508 4 жыл бұрын
Askuye suse 😍❤
@Ana-ww5ki
@Ana-ww5ki 4 жыл бұрын
በእውነት ጎበዝ ነሽ ለምን ውደ ላይ አትውጪም ጉራጌዎች መንደር
@mthh752
@mthh752 Жыл бұрын
ዋዉ ስተምር😍😍😁💓💒💗💗💘💎💎
@user-bf5ke1nq7l
@user-bf5ke1nq7l 4 жыл бұрын
Asikuye❤
@ebrahimhussein5096
@ebrahimhussein5096 4 жыл бұрын
አሥካልዬ ያለሽ ትግሥት ፈጣሪ የዉለታሽን ዋጋ ይክፈልሽ
@user-bf5ke1nq7l
@user-bf5ke1nq7l 4 жыл бұрын
Mashallah
@letebrhanambaye5339
@letebrhanambaye5339 4 жыл бұрын
masallah Allah masallah
@sofaymohe3637
@sofaymohe3637 2 жыл бұрын
ምርጥባህልነዉ
@martamulato2730
@martamulato2730 4 жыл бұрын
Wowwwwww. INA mesgenlen.
@saragirma5402
@saragirma5402 3 жыл бұрын
ደስ ስትይ ❤❤❤❤❤❤
@salamasalamah5878
@salamasalamah5878 3 жыл бұрын
የኔ ቆጆ አስካልየ ስወድሽ ገልቤዋ
@j723mehirt2
@j723mehirt2 4 жыл бұрын
Wooooow batam gobizi liji neshi
@welcomet0phone609
@welcomet0phone609 4 жыл бұрын
Wowo💖❤💟💖💞❤
@yeshiderwaro7363
@yeshiderwaro7363 4 жыл бұрын
Wawo.wel.tamiralachi.❤❤❤🇪🇹🤝
@user-rc3qe8lb4x
@user-rc3qe8lb4x 2 жыл бұрын
ይሄ ን ባህላችን ግን በሴቶቻችን ላይ የሚታየው ጫና እንኳን ለሚስሩት ለማየት እራሱ ይከብዳል ስለዚህ ባህላችን በሴቶች ላይ ያለውን ስቃይ የግድ መለወጥ አለበት አጠቃላይ እሴት መሆን ኢትዮጵያ ውጥ ቃይ ነው
@beti-rc6vw
@beti-rc6vw 4 жыл бұрын
Wow😍😍😍😍
@chandrakhadka9388
@chandrakhadka9388 4 жыл бұрын
Wowow😍💓
@user-dp9fq9ps8o
@user-dp9fq9ps8o 4 жыл бұрын
Wow Baxmino Minmsaginshi ihti dasi biloyali ye hagreni balwini sila galshi 👌👌👌👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌💖💖💖💖💖💖💖💖💕💕💕💕💖💖💖💖💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💝💝💝💝💝💝💖💖💖
@alibaderdine3004
@alibaderdine3004 4 жыл бұрын
Woow temechishi yene konjooo
@jujuetopia8738
@jujuetopia8738 4 жыл бұрын
አስኩዬየኔቆንጆጎበዝነሽ።
@luluhabshawit1438
@luluhabshawit1438 4 жыл бұрын
አስኩየ እንኳን በሰላም መጣሽ
@ayisharahmathu2940
@ayisharahmathu2940 3 жыл бұрын
ሀገሬ
@khadijadadaye620
@khadijadadaye620 4 жыл бұрын
ያኔ ድንቡሽቡሽ አስኩዬ ሀድያ ሄድሽ ጎሽ ሌሞ ወራዳ ወደ ሹረሞ ብትሄጂ ምን የክል ደስ በለኝ እዝህ ደግሞ እንሰትም ብዙም የለም የኛን እንሰት ወስጥ ብትገብ መወጫ አታገኝም ነበር በዛው ሰፈሬን ተስጎበኝኝ ነበር ብሆንም አሁን ደስ ብሎኛል አሁን ደግሞ የጉራጌ ተስጎበኝነለሽ እኔ በአባቴ ሀድያ በእናቴ ጉራጌ ነኝ ነገር ግን የተወለድኩትም የደኩትም ሀድያ ነው የጉራጌ ማወቅ እፈልገለሁ በተራፋ አድነቅሽ ነኝ ሴትየዋ ግን ጨን አትበይት የሀድያ እነቶች እንኳን እንግዳ የገዛ ልጆቻቸውንም ጨን ብለው፣አያሰሩም ተንከበከብየት የኛን ፍልቅልቅ የኢትዮጵያ ሀብታችን ነች አስኩዬ ሺህ ግዜ ሽልማት ይገበሸል
@user-si8gv8nt3b
@user-si8gv8nt3b 4 жыл бұрын
selamish yebeza
@misrachkelboro2555
@misrachkelboro2555 4 жыл бұрын
ሰለም ለነቶቻችን እድ ዳክሞ ነው ያሰደጉን ያሉትን እናቶች እዴሜ ጤነ ደስታ ታማኛሌሁ ያሞቱትን እናቶቻችን ነብሰቻውን በገናት ያኑርልን እናቴ በከል ብንለያዪም በማንፈስ አንለያይም ነብስሽን በፀድቃን በሰማታት አጠገብ ያኑርልኝ
@misrachkelboro2555
@misrachkelboro2555 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@khadijadadaye620
@khadijadadaye620 4 жыл бұрын
@@misrachkelboro2555 ayizoshi ihite
@tube4890
@tube4890 4 жыл бұрын
ግቢወ ሲያምር
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 18 МЛН
Khó thế mà cũng làm được || How did the police do that? #shorts
01:00
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 18 МЛН