Nahoo Meznagna: ለ13 አመታት ያክል ምግብ ያልበላችው ሴት

  Рет қаралды 39,036

Nahoo TV

Nahoo TV

4 жыл бұрын

Nahoo Meznagna: ለ13 አመታት ያክል ምግብ ያልበላችው ሴት

Пікірлер: 258
@haleemaahmed3323
@haleemaahmed3323 4 жыл бұрын
ገና ለገና ምግብ አልበላችምና እንደ ሉሲ መጎብኘት አለባት ነው እኔ አለሁ አይደል 13 አመቴ አረብ ሀገር እስኪ ለኔም ቤት ይሰራልኝ
@nagatahmed3988
@nagatahmed3988 4 жыл бұрын
የኔ ማር አይዞኝ ይሰራልሻል እድሜ ለዶክተር አብይ 💚💛❤
@alambitaka3879
@alambitaka3879 4 жыл бұрын
Kkkkkkkk betam mary
@ramisemer1914
@ramisemer1914 4 жыл бұрын
ክክክክክ
@ahmufozi6376
@ahmufozi6376 4 жыл бұрын
😀😀
@fafitube7519
@fafitube7519 4 жыл бұрын
@@nagatahmed3988 kkkkkkkk
@habshihabshi7979
@habshihabshi7979 4 жыл бұрын
እኔ አድ ሆዴ ስደት አስወጥቶኛል እናንተደሞ በእግዚአብሔር ስራ አኪም ምናምን ትላላችሁዴ የፈጠራትን እግዚአብሔር አትርሱ ሆይ🌿
@rodasyemareyamlij4030
@rodasyemareyamlij4030 4 жыл бұрын
ይህ የእግዚአብሔር ድንቅ ታምር እንጂ ሳይንስ ብላችሁ አትቀባጥሩ አንች ልጅ ደግሞ ፈጣሪ በጥበቡ መርቶሻል መንገድሽን ወደ እግዚአብሔር ቤት አቅኚ ሚዲያ ላይ ማዘውተሩ ምንም አይጠቅመሽም አምላክሽን አገልግይ
@MMM-fj8ud
@MMM-fj8ud 4 жыл бұрын
ብትክክክ
@user-ri6zy7mr5r
@user-ri6zy7mr5r 4 жыл бұрын
እንኩዋን እግዝኣብሄር ረዳሽ የኔ እህት የበላን ሁሉ አረብ ሀገር እየተሰቃዬን ነው አንቺ ግን ተገላገልሽ
@meryemtube3653
@meryemtube3653 4 жыл бұрын
ፈጣሪ እንጅ ሳይንስ አይታመንም
@amirnike5043
@amirnike5043 4 жыл бұрын
ሃሃሃሃ ሞክረዋ
@creativelifehacks7174
@creativelifehacks7174 4 жыл бұрын
አኡዙቢላሂ ስውን ቅርስ አኡዙቢላሂ ሚኔሽይጧን ርጂም አላህ ስማይ መሬትን የፈጠር ምን ችግር የለወም ሱብሀን አላህ አላህ ን አስታውሱ ኢሳን ያላባት የፈጠር የተፍጠርችውን ምግብ አለመብላት ገርማችሁ ለሱ ቀላሉ ነው ኩን ፈየኩን ነው ::
@user-wq1jn8fy3f
@user-wq1jn8fy3f 4 жыл бұрын
ትክክል ማማየ
@zeynebebirahim5452
@zeynebebirahim5452 4 жыл бұрын
ኧረ በዝህ የንሮ ዉድነት ተገላግላለች
@hawwahawwa9008
@hawwahawwa9008 4 жыл бұрын
😄😄😄😄😄ውይ እጀራዬን ሳቀምሳት
@dereje4906
@dereje4906 4 жыл бұрын
እኮ
@adamia3883
@adamia3883 4 жыл бұрын
We will come thanks
@lehulumgizaalew9391
@lehulumgizaalew9391 4 жыл бұрын
የሄ የአላህ ታአምር ነው እኳን የሄን ብዙ ማድረግ የሚችል ነው ግን ቆየት ብላችሁ እዳታመልኳት እጂ የናተ ነገር
@eeoj4141
@eeoj4141 4 жыл бұрын
እንግዲህ እግዚአብሔር ሚስጡሩን ይግለፅልሽ ቤት ሰርቶ ማስጎብኞት ሳይሆን ወደ ገዳም መግባት ለነፍስም ለሥጋም ዋጋ አለው
@haleemaahmed3323
@haleemaahmed3323 4 жыл бұрын
እንደው ሀበሻ ከበላም ጥጋቡ አይቻልም እንኳንም ቀረብሽ
@hayateibrahim4361
@hayateibrahim4361 4 жыл бұрын
Kkkkkkk katilo mikerbilin bakan 13 injera mibala sawnow woy hagare lamanengawum chabara chorchora Tamachitongal binbaran......................
@user-zg8cb6kn9u
@user-zg8cb6kn9u 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@yostinaberhe5422
@yostinaberhe5422 4 жыл бұрын
😰😰😰ሰው በመብላት ብቻ አይደለም ሚኖረው የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው
@tsiyemariyamyebetselotenat9804
@tsiyemariyamyebetselotenat9804 4 жыл бұрын
Egziabhr srawu grum newu
@user-rj6tl1bx6j
@user-rj6tl1bx6j 4 жыл бұрын
እንደዉ በእግዚአብሔር ድንቅ ስራ. እንደማመሶገን. በጣም ጀከማቹሁ. ደግሞ. ቅሮዕ አደረጋችኧት.
@meryemtube3653
@meryemtube3653 4 жыл бұрын
እኔም እስኪ ምግብ ላቁም እና ቤት ግዙልኝ ታማኝ ነኝ ደግሞ
@ashaaahmmad3699
@ashaaahmmad3699 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkkkkk እኔስ አፌ ለሰከድ አያቋርጥም ታቋረጥኩት ያዞረኛል
@meryemtube3653
@meryemtube3653 4 жыл бұрын
@@ashaaahmmad3699 እባክሽ እኔም እንዳንቺ ነኝ ቢገዙልኝ ብየ ነው እንጅ መቸም ኮሜንቴን እ0ያነቡትም ክክክክክክ
@user-oj3di9ws7x
@user-oj3di9ws7x 4 жыл бұрын
@@ashaaahmmad3699 ሀሀሀሀሀሀሀሀ
@user-uy4fd4qy5c
@user-uy4fd4qy5c 4 жыл бұрын
እኔ ለሠከንድ ሳልበላ አልቆይም ውይ ሰደት ያመጣኝ ይህ ሆደ ነው
@khadijajamal6572
@khadijajamal6572 4 жыл бұрын
Kkkk
@mesikonjo905
@mesikonjo905 4 жыл бұрын
God eko new
@user-vf1jn7bi2z
@user-vf1jn7bi2z 4 жыл бұрын
ዋውውው ቦታው መንገዱ ልምላሚው እንዴት ያምራል
@assadassad1756
@assadassad1756 4 жыл бұрын
bexam mre😘😘😘😘😘🙄🙄🙄🙄
@hawamuhamed8550
@hawamuhamed8550 4 жыл бұрын
እረ ልጅ ተገላግልሽ። የእኔ ለሆድ ብየ በስደት አላኩኝ 31 ፊቅ ተሰቅሊ መሬት እያማርኝ
@user-hr4cd1np9v
@user-hr4cd1np9v 4 жыл бұрын
ክክክክክ አረ አዎ ግልግል ብቻ
@mariamaraba1218
@mariamaraba1218 4 жыл бұрын
ያርቢ
@user-xj8hf4zl5x
@user-xj8hf4zl5x 4 жыл бұрын
ወይኔ እህቴ የሃብት መሰብሰቢያ አደረጉሽ ነቀዞች😢
@yostinaberhe5422
@yostinaberhe5422 4 жыл бұрын
የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ እኔስ ድንግልን እወዳታለው kkkkkkk
@lenadagm4848
@lenadagm4848 4 жыл бұрын
እኔ ቁርስ በልቼ ለምሳ አንጀቴ ይስፈስፋል ሆሆሆሆሆ
@assadassad1756
@assadassad1756 4 жыл бұрын
aygrmm
@samiramuhammad8123
@samiramuhammad8123 4 жыл бұрын
😂😂😂😂👍👍👈
@user-rq1lk8ou6b
@user-rq1lk8ou6b 4 жыл бұрын
Lena Dagm kkkkkkkkķkkkkkk
@lll-vs7th
@lll-vs7th 4 жыл бұрын
Kkkkkkk
@haiathh5637
@haiathh5637 4 жыл бұрын
እባካቹ እባካቹ እች ልጅ በየእግዛብሔር ተአምር ወይም ኩፉ መንፈስ ዘግቶባት ልሆን ይችላል አሁንም ብሆን አትሳሳቱ እች እህት በማታውቀው ነገር እንደ ቱሩዝም አርጋቹ ብር ለመሰብሰብ እንደዛ ማረግ በእግዛብሔር ዘንድ አይፈቀዱም የዝች አለም ነገር ሁሉም ያልቃል ለብር ብላቹ እግዛብሔር ማይወደዉ ስራ አትስሩ ልጅትዋ ወደ ወንቅሸት ገብርኤል ገዳም ዉሰዱዋት ርግጠኛ ነኝ ምግብ ትበላለች እባክህ ይህንን ምፅፈዉ መልኤክት ለልጅትዋ እና ለዝ ምያስተዋዉቃት በተሰብዋ እንድ ደረስ አርግልኝ ሞስልሙም ብትሆን ኦቶዶክስም ብትሆን በፈጣር ስም አድርስልኝ።
@besratkassaun1471
@besratkassaun1471 4 жыл бұрын
Endit lemetewu wesenech mistsru mndnew?
@lidiyaqueenofmamanddad187
@lidiyaqueenofmamanddad187 4 жыл бұрын
Zefanu giin mindnewu huuu iddimme yisixxeghe injii bizzu ineyalenii🙏🙏🙏🙏
@user-su7so6zm3b
@user-su7so6zm3b 4 жыл бұрын
እኔምለው !!!
@obseentalaarsema3273
@obseentalaarsema3273 4 жыл бұрын
Temert altemarem ende?
@user-uy4fd4qy5c
@user-uy4fd4qy5c 4 жыл бұрын
ነገ እኔም ምስር በእጀራ እበላለሁ እስኪ እሞክረው አለሁ ሰልሽ
@user-dj2bm1ir7l
@user-dj2bm1ir7l 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-rq1lk8ou6b
@user-rq1lk8ou6b 4 жыл бұрын
ሀዮ ነኝ ከወደ ቦረና kkkkkk
@myfullhope1272
@myfullhope1272 4 жыл бұрын
ክክክክክክ ለውጡን እንድትነግሪኝ
@user-uy4fd4qy5c
@user-uy4fd4qy5c 4 жыл бұрын
@@myfullhope1272 ልሸለም ነው መሠል ጧት የበላሁ እስካሁን አልበላሁም 🙄
@myfullhope1272
@myfullhope1272 4 жыл бұрын
@@user-uy4fd4qy5c ክክክክክክክክ እኔም ጠርጥሬለሁ ምግብ መተው ከጀመርኩ. ሰአት ሊሞላኝ ነው እንበርታ
@wifjsaicjx9191
@wifjsaicjx9191 4 жыл бұрын
እኔ ማወቅ የምፈልገው ማግባት አትፈልግም ?
@assadassad1756
@assadassad1756 4 жыл бұрын
gna ljkonat wodft yet ykral blshnw
@myfullhope1272
@myfullhope1272 4 жыл бұрын
እኔ እንደራሴ ለወንድ ስሜት የሚኖራት አይመስለኝም ካልበላና ካልተጠጣ ማአድሪ ወደፊት የምግብ ፍላጎቷን ይከፈትላት አረ
@user-el2mx3sp1p
@user-el2mx3sp1p 4 жыл бұрын
ክክክ
@lelahbha7486
@lelahbha7486 4 жыл бұрын
Wifjs Aicjx ክክክክክክ ምነዉ ?
@beiayneshsisay9903
@beiayneshsisay9903 4 жыл бұрын
ይቅር ይበላችሁ ይችልጂ ወደቤተክርስታን እደመውሰዲ ጪራሽ የገዘብ መሰብሰባ ምንአይነት ህዝብ ነውያለነ ሆዳምች ስግብግብ ምናለ ፍጣረዋን ብትለምን እናተ ለማኞች
@beiayneshsisay9903
@beiayneshsisay9903 4 жыл бұрын
@ወለተ ኪዳን Tg በጣም እኔምሳያት እግዚአብሔር ፍጣረን ምንብላለምናው ነው ያልኩት ስትወለዲ አስቶ ቢሆን መቸም ምን ይባላል የሰው ቤት መቸም ከባዲ ነው እርባት ፍጣረዋን ለምና ውይሆናል ይችን ገዳም ቢወስዶት ምን ችግር አለው
@mesikonjo905
@mesikonjo905 4 жыл бұрын
Enklifs ttegnalechi
@zeinabahmed863
@zeinabahmed863 4 жыл бұрын
ይሻል አለመብላት ኑሮ ተወደደ ተገላገልሽ እህት
@user-wl6kr4pw5n
@user-wl6kr4pw5n 4 жыл бұрын
አይ የኛ ሰው ከርሳም ሁላ እሱዋ ላልበላች የናተ መነገድ ምን ይሉታል
@hawwahawwa9008
@hawwahawwa9008 4 жыл бұрын
ግንኮ ሱባሀን አላህ እሄ የአላህ ታአምር ነው
@creativelifehacks7174
@creativelifehacks7174 4 жыл бұрын
ትክክል ትክክል ትክክል ትክክል ትክክል ትክክል ትክክል ትክክል ትክክል ትክክል ትክክል ትክክል ትክክል ትክክል ትክክል
@kidistabiy3258
@kidistabiy3258 4 жыл бұрын
የበለጠ ገብ ማገናኘት የምትችለው ከተማ ስሆን ነው ከተማ ትቀመጥና የምታገኘው ገብ ለተወለድችበት አካባቢ መሰጠት ትችላለች
@senayit7198
@senayit7198 4 жыл бұрын
እምነት ካላት ለጉብኝት ሳይሆን መቀመጥ ያለባት በድብቅ ፈጣሪዋን ማመስገን ነበረባት ። እናንተ ግን ለንግድ አደረጋችዋት 😢😢
@abititube9174
@abititube9174 4 жыл бұрын
Sewyew betam adnakih negn mknyatu yeteweledechbet bota mehon alebat tlk neh sew neh
@salihaali6331
@salihaali6331 3 жыл бұрын
🤔
@user-rs7oq1lq5d
@user-rs7oq1lq5d 4 жыл бұрын
አረ ገለጋለሽ በእትዮ ኑሮ በይበለነዉ የምሸለዉ
@lemlemshegye3986
@lemlemshegye3986 4 жыл бұрын
በሥመአም ወወል ወመንፈሥ ቅዱሥ አሀዱ አምላክ አሜን እግዚያብህር የምግብ ፍላጎትሽን ይክፈትልሽ የኔ እናት አረ ከምንም በላይ ምግብ ውዴ
@user-if1km4fo3r
@user-if1km4fo3r 4 жыл бұрын
ሆዳሞች ለናተ ስትሉ የልጅቱን ሂወት አታበላሹባት የራሷ የሆነ ሂወት ሊኖራት ይገባል ለምሳሌ ማግባትና መውለድ አለባት
@ZedZTube
@ZedZTube 4 жыл бұрын
ጨበራ ጩርጩራ 😂😂😂😂😂የሚገርም ስም
@user-rq1lk8ou6b
@user-rq1lk8ou6b 4 жыл бұрын
Zed Tube ዜድ ደጋን kkkkkkk
@myfullhope1272
@myfullhope1272 4 жыл бұрын
ክክክክክክ
@foziyatube3730
@foziyatube3730 4 жыл бұрын
ክክክክክ
@user-vw2ll8cg7f
@user-vw2ll8cg7f 4 жыл бұрын
ሠላምሠላም።እንደትናችሁ።ዶክተርአብይአህመድ።መብታችንን።አስከብርልን።አለቅን።እኛስደተኛች።እንደማንኛውም።ዜጋመብታችንይከበር
@ruhamatariku2329
@ruhamatariku2329 4 жыл бұрын
13 amet sayimolat tibela neber malet new
@fatemahfateah4506
@fatemahfateah4506 4 жыл бұрын
መነገጃ አደረጎት
@duniaakirat6731
@duniaakirat6731 4 жыл бұрын
Ente abate yalatem enda??
@sofiyaoumer4763
@sofiyaoumer4763 4 жыл бұрын
እኔ ጥያቄ የሆነብኝ ወደፊት ፈጣሪ ወዶና ፈቅዶ ትዳር ብትይዝ እንደትትሆናለች ማለቴ ልጆች ይመጣሉ ይሄነገር በጣም ጥያቄሆኖብኛል መቸም የፈጣሪ ተአምር አያልቅም ጤናይስጠን እናያለን ገና ብዙ ነገር
@myfullhope1272
@myfullhope1272 4 жыл бұрын
አረ ይከብዳል ለግዜው ብር አሰከራቸው እንጅ መች ለሷ አሰቡላት
@makya8461
@makya8461 4 жыл бұрын
አዉ ትምህርትሽን ቀጥይ የመጨረሻ የግል እጀራሽ ነዉ አመልየ አች የዋ ነሽ እጀራሽ ይወጣል እሻአላ
@user-qb4pp5hu4r
@user-qb4pp5hu4r 4 жыл бұрын
ወይቆይ ሰወን እንሰሳ ማደረግ አይከብድም ቱረሰተ ቱቱቱ
@yasmeenathiobia5682
@yasmeenathiobia5682 4 жыл бұрын
እኔም ቤት እንዲሰራልኝ ብዬ ምግብ መብላቴን ለአንድ ለሶስት ቀን አቁሜ ነበር ይህው በሽተኛ ሆኛለው አዋታቹ አሳክሙኝ
@user-of9zf8pw6f
@user-of9zf8pw6f 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ
@user-wh5pq2uv2i
@user-wh5pq2uv2i 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkk
@adullahsultan1051
@adullahsultan1051 4 жыл бұрын
እንዳለው የሀይማኖትአባት በአካባቢውየሉውም ምንአለበትገዳምገብታ ብጥቀመጥ መጎብኘትካለባቸውም ከዛሄደውይጎብኙ መሆንምያለበት እንደዚህነው
@hayatjemalseid6881
@hayatjemalseid6881 4 жыл бұрын
አላህእሱዉእደዘጋሽ እሱዉየዘጋሽንእሡዉይክፈትልሸእህቴሌላምንይባላልበፈጣሪሥራ አላሁተአላየምግብአብታይትሽንአላህይክፈልልሽየኔቆጆ ርጋታሽብቻይበቃል
@user-nk9rt3qf2e
@user-nk9rt3qf2e 4 жыл бұрын
ክክክክ ጨበራ ጩርጩራ ሚባል አለዴ ወላሂ የመጀመሪያ ስሰማው
@samira-awwawasabdo1033
@samira-awwawasabdo1033 4 жыл бұрын
Kkk
@tadiwosachamyeleh3009
@tadiwosachamyeleh3009 4 жыл бұрын
እባካችሁን አቤቷዋን ደረጃውን የጠበቀ አጥር አሳጥሩላት አድራሻዋንም በግልፅ ይገለፅ የክልሉ መንግስት ልዩ እንክብካቤና ጥበቃ ያድርግላት
@lirelire1413
@lirelire1413 4 жыл бұрын
sayfu sho aytan naber antega damo adis nager naw Ende
@seidaabidu7059
@seidaabidu7059 4 жыл бұрын
yehe ko baallah zend qelal new eiyesus kurstos yale abat yefetere amilak new sibahanllah
@murdaakmal4757
@murdaakmal4757 4 жыл бұрын
ትዳር አትፈልግምዉይ
@user-hd9tt9dm9d
@user-hd9tt9dm9d 4 жыл бұрын
ትፈልጋለች እንጠይቅልህ
@myfullhope1272
@myfullhope1272 4 жыл бұрын
ትፈልግ ይሆናል
@sofitube8547
@sofitube8547 4 жыл бұрын
ክክክክ
@rabe33ctll31
@rabe33ctll31 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ
@user-zc7bf5br4i
@user-zc7bf5br4i 4 жыл бұрын
ተመቸኝ ትዳር አትፈልግም ብሎ መጠየቅ ምድነዉ ከወጭ ነጻ ለመሆን ነዉ እዴ
@tigisttig2188
@tigisttig2188 4 жыл бұрын
ታዳ ምን ይሳኖል ለእ/ር
@mesikonjo905
@mesikonjo905 4 жыл бұрын
Neteseb Alat ende est ensun kale metyek Argalachew
@lidiyaqueenofmamanddad187
@lidiyaqueenofmamanddad187 4 жыл бұрын
Benexxaa mayeetii yichelal baqee maxxewu
@fatomahabdoh6025
@fatomahabdoh6025 4 жыл бұрын
ማማዬ ፈጣሪ በሰጠሽ ፀጋ መነገጃ አደረጉሽ የስራቸውን ይስጣቸው
@haymanotbogale6245
@haymanotbogale6245 4 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስራው ድቅ ነው አይመረመርም ።
@user-cz2kn5fo7i
@user-cz2kn5fo7i 4 жыл бұрын
ክክክክ ማሻአላህ ግልግል
@kukutubetube150
@kukutubetube150 4 жыл бұрын
Albabesua edat yedebra eche kotete 😕😕ere astekakelulate
@fatimaa2480
@fatimaa2480 4 жыл бұрын
እኔም ትንሽ ትንሽ ነው እምበላው ወይ እንዴሷው ጨርሶ ዘግቶኝ ቤት አልተሰራልኝ
@zahramem9797
@zahramem9797 4 жыл бұрын
እኔ ምለው ቤተሰቦቻ የት ናቸው
@user-ff3dr1vp1e
@user-ff3dr1vp1e 4 жыл бұрын
እቺ ልጅ ጥሩ ዘመድ ቢኖራት ፀበል ነበር መዉሰድ ምክንያቱም ይሄ እርኩስ መንፈስ ነዉ የያዛት እንዲህ አይነቶች ሰዎች መንፈስ ሚያስበላቸዉ መጥፎ ነገር ነዉ ሰዉ ሳያያት እራሱ ይሰዉራታል እንዳትታይ ስለዚህ ወደ ፀበል መዉሰድ ነዉ
@mesikonjo905
@mesikonjo905 4 жыл бұрын
Wey Akababw siyamir Agere gurum nat
@user-tz1ss3xp9r
@user-tz1ss3xp9r 4 жыл бұрын
Wey egdy wery atabzeben
@sadeabduyoutubs4898
@sadeabduyoutubs4898 4 жыл бұрын
መጥታቹ ጎብኙኝ እኔም ከበላህ ሁለት ሰአት ሆኖኛል
@user-rp9wi1ig3f
@user-rp9wi1ig3f 4 жыл бұрын
Kkkk
@sentiysentiy5324
@sentiysentiy5324 4 жыл бұрын
Sew be migeb becha aynorem
@hlimatefera977
@hlimatefera977 4 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ እዝስ ውዳድ ሆናችሁ . ግንባር እንገነባለን አላችሁ. ወይ አለማፈር. ለራሳችሁ ጥቅም ልትነግዱባት ነው. ላወራችሁት እራሱ እም ቀፈፈኝ. ስታናዱዱ. ከስራች እም ለራሶ ነው ገንዘቡን ማድርግ ያለባችሁ.ዘመዶቻን ትርዳለች እንድሁም ሚስኪን ወገናቻችንን ትርዳ ይሆናል. አታፍሩም ግን በስዋ ስትነግዱ
@zayinabhusen9464
@zayinabhusen9464 4 жыл бұрын
Ineem kazah bahala alabalam iskii lamokaraw
@burukewakoya5935
@burukewakoya5935 4 жыл бұрын
😂😂😝
@sumankhan1930
@sumankhan1930 4 жыл бұрын
Mokiri kkkkkkkk 😅😅😅😅
@user-pi3hs5ju1k
@user-pi3hs5ju1k 4 жыл бұрын
እኔ ነኬም አላረጋችሁ አላምናችሁም እኔ ለራሴ መብላት ክላቆምኩ ደግሞስ ለማይበላ ሰው ምን የረግለታል ብር
@islamispeace2317
@islamispeace2317 3 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@user-jz5zp4mj4z
@user-jz5zp4mj4z 4 жыл бұрын
እኔ እኮ በቀን። 3 ጊዜ ለዛውም 4 መክሠስ። ጉድ ሣስብው ሆደ ነው ጥላቴ
@user-rq1lk8ou6b
@user-rq1lk8ou6b 4 жыл бұрын
محمد محمد kkkkkkkkkkkk
@asiyadawed9669
@asiyadawed9669 4 жыл бұрын
محمد محمد 🤦🏾‍♀️🤦🏾‍♀️🤦🏾‍♀️🤦🏾‍♀️🤦🏾‍♀️
@asdfghjklasdfghjkl2915
@asdfghjklasdfghjkl2915 4 жыл бұрын
እኔለውየጀማአ አንድቀንይርባትና ምግብአታ አላሕን አልቅሳለምናው ይሑናልብየ አስባለሑ
@tinalovetinalove8748
@tinalovetinalove8748 4 жыл бұрын
Ena behone leturezem metekemeya alehonemi
@s..s..742
@s..s..742 4 жыл бұрын
ደስ ይላል . ይሄ የፈጣሪ ድቅ ነው . ነገርግን. የገዘብ ማሰባሰቢያ .አደረጋችሀት. መሄድ ያለባት . ገዳም ነበር . መኖር የሚገባት . ።
@hayatjemalseid6881
@hayatjemalseid6881 4 жыл бұрын
አላህዋየሽአደራህን ከደዚህአይነትየሸይጣንመጋኛአተጠብቀኝ አላህዋየሽአደራህንእኔስያለምግብመቆየትአልችልም ሲጀመርልክእደቡናሡሥከራበኝራሤንነዉየሚያመኝ
@tjg8041
@tjg8041 4 жыл бұрын
የአላህ፡አንተምንይሳንሀል፡ግንአሳዘነችኝ፡ሰው፡ግንጥቅምፈላጊነው
@tigistshemelo7254
@tigistshemelo7254 4 жыл бұрын
ባይገርማቹ እኔ ሆዴን አላምንም
@hawwahawwa9008
@hawwahawwa9008 4 жыл бұрын
የኔ ሆድማ ኮ የባሰ ነው ውይ መብላት ነው ስራዬ😄
@sentiysentiy5324
@sentiysentiy5324 4 жыл бұрын
Tegelagelsh SNA tewatena mata lesu magenfat merogal😃😃😃
@user-ry1sy7us3r
@user-ry1sy7us3r 4 жыл бұрын
ግንይህያአላህታምርነው ግንገዘብለሚያመጣውብቻሆነልፍታችን. ስትእናቴችአሉየነገአገርተቀባይልጆችይዘው ጎዳናለምኖሩት.ድረሱላቸው
@zenabhbsh5701
@zenabhbsh5701 4 жыл бұрын
ግን መዉለድ አትችልምወይ በአላህ
@love-lh7nt
@love-lh7nt 4 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@myfullhope1272
@myfullhope1272 4 жыл бұрын
ካልወለደች ምን ያደርግላታል ቤት ቢገነቡ እዚች ምድር ላይ ትዳርና ልጅ ከሌለ ምን ሊሰራ በሀይማኖቱ ጠንካራ ሁኖ መለየት እንጅ
@user-rx7pv7ti9k
@user-rx7pv7ti9k 4 жыл бұрын
እረ ክክክክክክ አሳስቁኝ እንኳን ለ13 አመት ይቅርና 1 ቀን አታልፍም ክክክክክክክ
@user-vj6ci5uj1e
@user-vj6ci5uj1e 4 жыл бұрын
Beka konta alefelat
@firdows3971
@firdows3971 4 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣 ግርም ትላለች እኔም እንድ ቀን ምግብ መብላቴን አቁሜ ቤት ይሰጠኛል ብዬ አስባለሁ
@user-gl3zg2dc2f
@user-gl3zg2dc2f 4 жыл бұрын
kkkkk
@myfullhope1272
@myfullhope1272 4 жыл бұрын
ተስፋ አትቁረጭ ክክክክ
@hawwahawwa9008
@hawwahawwa9008 4 жыл бұрын
😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄
@lidiyaqueenofmamanddad187
@lidiyaqueenofmamanddad187 4 жыл бұрын
Yettiii agerii beherinewu kkkkk😜😜😜😜😜
@nourjima4526
@nourjima4526 4 жыл бұрын
የወር አበባ ታያለች ወይ???
@umuabdurezaq6136
@umuabdurezaq6136 4 жыл бұрын
Nour Jima ከከከከ
@user-uy4fd4qy5c
@user-uy4fd4qy5c 4 жыл бұрын
አረ በሳቅ kkkk
@myfullhope1272
@myfullhope1272 4 жыл бұрын
ልክ ነሽ ይጠይቁዋት እንዴት ፈሳሽ ይወጣታል ካልበላች ትዳርንማ የምትፈልግ አይመስለኝም በዚህ አያያዝ
@samirahsurajhayat7535
@samirahsurajhayat7535 4 жыл бұрын
kkkkkkklkkk
@islamispeace2317
@islamispeace2317 3 жыл бұрын
አይ ኮሜታተሮች
@user-xg5eq3yn5c
@user-xg5eq3yn5c 4 жыл бұрын
የፈጣሪ ሀያልነት ምን ይሣነዋል ማሮቼ ሠብሥክራይብ አርጉኝ ታው ግን መልካምነት ለራሥ ነው
@amirnike5043
@amirnike5043 4 жыл бұрын
እሺ አንቺን የመሰለች ቆንጆ አይቼ አላልፍም
@sahaary451
@sahaary451 4 жыл бұрын
እግድህ የአምላክ ታምር ነው እዳትጣሉባት ሁሉም ለገዘብ ማች ነው
@sohiasohia8623
@sohiasohia8623 4 жыл бұрын
Ahun mgb meblat btgemrs
@user-yn7vb1lb8d
@user-yn7vb1lb8d 4 жыл бұрын
እኔ የምፈራው እየቆዩ እዳያመልኳትነው አይ ያገሬ ሰው ብይ ብላችሁ ብታበሏት ይልቅ የተሻለነው
@iloveyoufather7956
@iloveyoufather7956 4 жыл бұрын
ክክክክክ ካፊሮች ትንሽ ቀይተው የፈጣሪ ልጀ ናት ባይሉ
@halimaseid3179
@halimaseid3179 4 жыл бұрын
በቃ ዶላራችሁን ሰብስቡ እንግድህ ከከከከከከከ
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 4 жыл бұрын
Ende kalehone museum wust tekemete enji. Ezawu tesera sewum yegobegnatal.
@user-md8ok2zq4g
@user-md8ok2zq4g 4 жыл бұрын
ይሄ ምን ይገርማል የአላህ ታምእር ነው ሰማይን ምድር ካለምንም ምሶሶ ያቄመ ጌታ ይሄንን ማድርገን አይሳነውም አደም ከአፈር ነው የተፈጠረው ለሱ ሁሉንም ነገር ቀላል ነው አላህ ሁላችንም ቀጥተኛውንም መንገድ ይምራን እዳታመልካት እንጅ ሌላው ቀላል ነው
@user-xj8hf4zl5x
@user-xj8hf4zl5x 4 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ሰው እንዲህ የባሰበት ጅል ነው እንዴ😏😏 እግዚአብሔር ላኖራት እናንተ ብር መሰብሰቢያ የምታረጉ ደደብ ማህይቦች 👎👎👎👎👎
@halinamohammed5370
@halinamohammed5370 4 жыл бұрын
ቆይ ግን ለምን አታስምረምሩ እኔ አላምንም
@htahta2186
@htahta2186 4 жыл бұрын
በጨራ ጩርጩራ ክክክክክ
@uuyyhh8572
@uuyyhh8572 4 жыл бұрын
Er bagza taglaglche ho nuro endaz tawdo egam kase bakase sankom antawm
Cat Corn?! 🙀 #cat #cute #catlover
00:54
Stocat
Рет қаралды 15 МЛН
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 21 МЛН
1 or 2?🐄
00:12
Kan Andrey
Рет қаралды 57 МЛН
Was ist im Eis versteckt? 🧊 Coole Winter-Gadgets von Amazon
00:37
SMOL German
Рет қаралды 39 МЛН
Cat Corn?! 🙀 #cat #cute #catlover
00:54
Stocat
Рет қаралды 15 МЛН