🛑አይረባም ከንግዲህ!! AYIREBAM KENEGEDIH EBENEZER TAGESSE NEW COVER SONG 19 February 2024

  Рет қаралды 898,525

Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)

Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)

4 ай бұрын

Пікірлер: 650
@Sisiti
@Sisiti 3 ай бұрын
በዚህ ሰአት 2 Million view መግባት ነበረበት ይሄ መዝሙር። ሼር አድርጉ Plssss🙏🥰
@berekettagesse4306
@berekettagesse4306 2 ай бұрын
በጣም መግባት ነበረበት ብቻ የሆነ የተለየ ነገር አለበት ልጁም የሚር የነከው ሁሉ የሚያምርለት ነው ደግሞ የአውተሩንም በጥሩ rimix አፍርጎም ሰርቶታል ግን የተለቀቀ አይመስለኝም።
@executionmatters3840
@executionmatters3840 2 ай бұрын
ለምን?
@executionmatters3840
@executionmatters3840 2 ай бұрын
ለምን?
@bezazerihun1051
@bezazerihun1051 2 ай бұрын
​🤫🤫🤫
@yeshibedada6087
@yeshibedada6087 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾♥️♥️♥️♥️♥️
@EbenezerTagesseofficial
@EbenezerTagesseofficial 4 ай бұрын
ሰላም ወዳጆቼ ለብዙ ሰው እንዲደርስ ሼር ላይክ አድርጉት ተባረኩልኝ!!🙏
@derartuhirphesa7327
@derartuhirphesa7327 4 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏
@Tomno319
@Tomno319 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-hb3eb6xh1e
@user-hb3eb6xh1e 4 ай бұрын
እሽ ውዳችን
@MAYMONA-be8qn
@MAYMONA-be8qn 4 ай бұрын
Eshi abi be geta fikir inwodahalen ❤❤❤❤amen amen amen
@Tsehayabune
@Tsehayabune 4 ай бұрын
እሽ ተበርክ❤❤
@yikertaaman3552
@yikertaaman3552 3 ай бұрын
ዘንድሮ በጣም በጭንቅ ፈተና ውስጥ ሆኘ እያሳለፍኩ ብሆንም በአንተ መዝሙሮች መንፈስ ቅዱስ እያፅናናኝ እያበረታኝ አለሁ ጌታ ቤተህን ያለምልም
@ephraimmillion547
@ephraimmillion547 3 ай бұрын
Ayzonnn 💪🏽💪🏽💪🏽 This to shall pass!
@matijoeal
@matijoeal 3 ай бұрын
hahaha ere mezmur yAsefw melese nw hahaha kzfaq.info/get/bejne/ntp_Za2Gnbanpmg.html
@mimik1569
@mimik1569 2 ай бұрын
አይዞሽ እግዚኣብሔር ከከበሽ በላይ ነው
@MissBizunesh
@MissBizunesh Ай бұрын
Wow
@user-el9we8ef9y
@user-el9we8ef9y 4 ай бұрын
ከአፍህ መዝሙር ሲወጣ ህይወት አለው ቤትህ አገልግሎትህ ይባረክ ❤
@selamawityeshaw7974
@selamawityeshaw7974 2 ай бұрын
እውነት ነዉ መዝሙሮቹ ልብን ሰርስርው የሚገባ ነዉ ጌታን እንድናይ ይርዳን ዘመኑ ይባርክ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 4 ай бұрын
አንተ ልጅ የድንግል ማርያም ልጅ እድሜ ዘመንህን ይባርከው 🙏🏾 ለዝማሬ የተፈጠርክ ነህ ባንተ መዝሙር ብዙ ተባርኬአለሁ ለኔ የተላከ መልእክት እስኪመስለኝ ድረስ ነው መዝሙሮችህን የማዳምጠው የመላእክትን ዝማሬ ያስማህ🙏🏾❤️
@dudu-cz4cm
@dudu-cz4cm 2 ай бұрын
😂😂😂amen❤
@user-gc3li9gx2g
@user-gc3li9gx2g 2 ай бұрын
እኔስ ለኔ የተዘመረ ነው የመሰለኝ
@edenworku1172
@edenworku1172 Ай бұрын
Wow bless ❤❤❤❤❤
@belateklemariam8368
@belateklemariam8368 Ай бұрын
የኦርቶዶክስ ጸሎት ነው መዠሙሩ የነሱ ደሞ ምስጋና ነው ስለዚህ በጣም ነው ከምወደው ተባረክ
@ngstasmare9518
@ngstasmare9518 4 ай бұрын
ስለእኔ ተዋጊ ❤❤❤❤❤ ጠበቃዬ ዋሴ የእኔ ጌታ ተመስገንልኝ አባቴ ወንድሜ ተባረክ ጸጋ ይብዛልህ
@edentamirat4964
@edentamirat4964 4 ай бұрын
ዘመንክ ይባረክ ሁሌም እንደምልክ ዝማሬ ከአፍክ አይታጣ🙌❤
@DailyWord3832
@DailyWord3832 4 ай бұрын
የማይገባንን ሰተህ ደስ የምታሰኘን፣ ዳርቻ ሳይርቅህ ካለንበት መጥተህ የምትጎበኘን ተባረክ። በእውነት አዕምሮአችንን ጠብቀሀል፣ ልባችንን ከለልህ፣ አቤቱ ሆይ ተመስገን። በማይለወጠው ማንነትህ ባንተ እንዲያልፍ አገዝከን። አንደበታችንን የምስጋና መፍሰሻ አድርገው፣ የመኖር በረከታችን ነህና ደስ ይለናል።
@lemlemyadesa
@lemlemyadesa 4 ай бұрын
እንዴት ካለሁበት እንደወጣው እንዴት እየተባረኩበት እየተፅናናዉበት እንዳለ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ❤
@taza3098
@taza3098 4 ай бұрын
ብዙ ጊዜ የሰማሁት መዝሙር ነው ግን አሁን ስሰማ አስለቀሰኝ ፈጣሪ እኮ ስንት ነገር እንዳሳለፈን እኛ እንረዳም እንጂ ፈጣሪ ቤታችሁን በበረከት ይሙላው
@user-hb3jd7xc9g
@user-hb3jd7xc9g 2 ай бұрын
❤❤❤
@chopilofarenju7242
@chopilofarenju7242 2 ай бұрын
😊
@nigususelam
@nigususelam 4 ай бұрын
ምንም አልልም ተባረክ 🙏🙏 ስለኔ ተዋጊ ጌታ አይደለም ወይ !! 😢😢😢 ጌታ እኮ ብዙ ልጆች አሉት ❤❤❤
@daniboss1191
@daniboss1191 4 ай бұрын
መስማት ማቆም አልቻልኩም ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ
@amanueldereje9507
@amanueldereje9507 4 ай бұрын
አባቴቴ ዝም ብለህ ዘምር እንዴት ደስ እንደምትል እኮ ስለ አንተ እግዚዐብሔር ይመስገን ኑርልኝ ክፉ አይንካህ እወድሀለሁ❤❤❤
@user-um2sd3kq1x
@user-um2sd3kq1x 4 ай бұрын
እውነት እኮ ነው ጠላት እንዳሰበው ቢሆን ዛሬ እኔ የለውም በህይወት አቤት የኔጌታ መች ተውከኝ ለጥርሱ ንክሻ አቤት ከስንቱ እንዳስመለጥከኝ እኔ እና አንተ ነን የምናውቀው እየሱስ ቀላል አልነበረም ያኔ አንተ ባትደርስልኝ ለኔ ሁሉም እንደዋዛ አለፈና በገናዬን ቃኘው እንደገና ሁሉን እንደዋዛ አለፈና በገናዬን ያዝኩኝ ለምስጋና አይረባም ከንግዲ ሲባል አበቃለት አዋጅን ገልብጠህ ጣልቃ ገባህ ድንገት እንደሮጠም ጠላት አልደረሰብኝም ለጥርሱ ንክሻ ጌታም አልሰጠኝም ስለኔ ተዋጊ አንተ አይደለህም ወይ ተሟጋች ለነብሴ አንተ አይደለህም ወይ ጠበቃዬ ዋሴ አንተ አይደለህም ወይ የተነሳው ማእበል ባሰጠመኝ ነበር አንተ ከኔ ጋር ባትሆን አንተ ከኔ ጋር ባትሆን ጠላቴም እንዳለው በሆነለት ነበር አንተ ከኔ ጋር ባትሆን አንተ ከኔ ጋር ባትሆን ያንን ክፋ ቀናት እንዴት አልፈው ነበር አንተ ከኔ ጋር ባትሆን አንተ ከኔ ጋር ባትሆን አሜን አሜን
@DegefeSiyum
@DegefeSiyum Ай бұрын
Amne amne
@Marimagdalenien
@Marimagdalenien 3 ай бұрын
When first I heard the song I cried until my eyes out amazing song.full of holy sprit and grace thank you goyta yesus yebareka 🙌❤️
@kalkidanderese1717
@kalkidanderese1717 3 ай бұрын
ዘማሪ አስፋው ዘመንህን ጌታ ይባርክ❤ መዝሙሮችህ ለትውልድ ተሻጋሪ ናቸው😍 አቤኔዘር ተባርከህ ቅር 🥰🥰🥰
@danatomso6651
@danatomso6651 4 ай бұрын
እንድ እግዚአብሔር ማን ነው ለእኔ ለእኛ ኢየሱስ❤❤❤
@danatomso6651
@danatomso6651 4 ай бұрын
በጉጉት ስጠብቅ የነበር ይህ ድንቅ የእግዚአብሔር መዝሙር ቃል ነው❤❤❤❤❤
@matijoeal
@matijoeal 3 ай бұрын
Original Song by Asefew Melese kzfaq.info/get/bejne/ntp_Za2Gnbanpmg.html
@harg07Kifle
@harg07Kifle 4 ай бұрын
ልብ የሚያረሰርስ ድንቅ መዝሙር ነዉ ተባረክ
@SmilingHoneyBee-iv9yn
@SmilingHoneyBee-iv9yn 4 ай бұрын
ተባረክልኝ በብዙ ተባርኪያለው ስለኔ ተዋጊ የእግዚያብሔር አንተ አይደለህም ወይ❤❤❤❤
@Home1794-mi1vr
@Home1794-mi1vr 4 ай бұрын
አሜንንን፣አሜንን፣አሜንን፣ሁሉም እንዳ ወዛ አለፈና ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ፣አቤንዬ ዘመንህ ይባርክ የዝማሬ ፀጋ ይጨምራልህ 📖📖📖📖📖📖👈👈📖📖🤚🤚🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-cb8wt2yp1w
@user-cb8wt2yp1w 4 ай бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር በዘመንህ ሁሉ ከአንተና ከቤተሰብህ ጋር ይሁን።ተባረኩ ለእኔ የጊዜው መልዕክት ነው።ይብዛልህ ዝማሬ ይብዛልህ ምስጋና።
@Hhfhut
@Hhfhut 4 ай бұрын
እቅፍ ድግፍ አድርጎን የምማራን ማን ነው እንዴ ኢየሱስ ተባረክ የተባረክ❤
@edenmoges4968
@edenmoges4968 3 ай бұрын
ዋው በጣም ድንቅ ዝማሬ ሁሉን የሚያስረሳ ተባረክ❤
@ayaltilahun843
@ayaltilahun843 3 ай бұрын
ዘመንህ ይባረክ ያብዛልህ የሰማሁት በለሊት ነቅቼ ነው ተባረኩበት ተባረክ።
@robelrumpf4022
@robelrumpf4022 Ай бұрын
አቤኒ ተባረክ።በጣም ሚያሳዝነው አለማዊ ዘፈን ቢሆን ከዚ በላይ ይታይ ነበር።
@exodusdann5191
@exodusdann5191 2 ай бұрын
መዝሙር እንደዚህ እረጋ ተብሎ ሲቀርብ፣ ብዙዎችን ሳይረብሽ መልዕክቱ ይተላለፋል። አቤኑ ተባረክ። አይወሰድብህ። ወደጨፋሪዎቹ ማህበር እንዳትቀላቀል።
@ManeBekele-fl4se
@ManeBekele-fl4se Ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@zionadya5137
@zionadya5137 4 ай бұрын
I can't stop listening 🙏🏾🙏🏾🙏🏾egzhabhare hulam mlekam new ❤
@user-gw5xy7wj6f
@user-gw5xy7wj6f 2 ай бұрын
ልልክ የምችለው ተባረክ ውስጥን የሚያረሰርስ መዝሙር የሚያረጋጋ የእግዚአብሔርን ፊት የምንፈልግበት ያለሱ ከባድ እንደሆነ ተምሬበታለሁ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@user-xx4ou7kv1k
@user-xx4ou7kv1k 2 ай бұрын
❤❤❤❤ይኽን ዝማሬ አስፋው ሲዘምር ነበር ፀጋው ይጨምርብክ ቀላል አልነበረም ሁሉን ያሳለፈክ ጌታይባረክ
@almazdidimos1626
@almazdidimos1626 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤አንተንና የወለደች እናት የተለየች ናት ፀጋ የበዛላት
@almazdidimos1626
@almazdidimos1626 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ug6wm3tt7p
@user-ug6wm3tt7p 4 ай бұрын
ሁሉ ያተ መዝሙሮችህ በሰዉ ዉስጥ ገብቶ በንፍ ያድሳሉ ይህም ካንተ አይደለምና የሰጠህ ጌታ የሱስ ክብሩ ይዉሰድ ላንተ ደግሞ ከዚህ በላይ ፀጋ ያብዛልህ
@firewdejene7276
@firewdejene7276 3 ай бұрын
wow! just amazing...it has spiritual power! thank YOU AB and ORGINAL SINGER AFAW M.(LOVE HIM MUCH)🥰😍😇
@mesertkifle233
@mesertkifle233 4 ай бұрын
ተባረክ እውነት ልጅክ እግዚአብሔር ያሳድግልክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እድሜ ጤና ከነሙሉ ቤተሰብክ
@birtukanbelongtojesus29.
@birtukanbelongtojesus29. 4 ай бұрын
አሜን በጣም የሚወደው መዝሙር ነው አስፋዬ ❤አቤኖዬ ❤ ተባረኩ ።
@user-ww1dw6zv3h
@user-ww1dw6zv3h 3 ай бұрын
❤አቤኑ ብራዘር ተባረክ❤
@bezinashgeremew1778
@bezinashgeremew1778 4 ай бұрын
WOW , God bless you Bro! You are amazing young singer role model for many, I am always blessed with your songs! Tebareke kafeh mewetu mezmuroch hiwot hiwot mishetu mezmuroch nachew keep singing !!!!!
@meronme300
@meronme300 3 ай бұрын
ተባረክ አግዚአብሔር ፀጋ ያብዛልህ 🙏
@habeshatube543
@habeshatube543 4 ай бұрын
ዋው በዚ መዝሙር ብዙ ነገሮቼን ወደኋላ መለስ ብዬ ሳስበው ለእኔ በፈጣሪ የተደረገልኝን እና ያ ያለፎኩባቸው የመከራ እና የጭንቅ ጊዜዎችን የመጣሁበትን ጎዳና ሳስበው ዛሬ ላይ አምላክ ለእኔ ተቆጥሮ በየማያልቅ በረከት እና በቸርነቱ እዚ ደርሻለሁ ዛሬም ነገም እስዘልአለም አምላካችን አምላክ ነው የሚሳነው የለም ዛሬ ላይ ያ ያስለቀሱኝ ሁሉ ጊዚያት ተረስተው እዚ መድረሴ ከሱ የተነሳ ነው አቢኒዬ ጌታ ይባርክህ በዚ መዝሙር ብዙ ነገሮቼን አስታውሻለሁ ጊታ ዘመንህን ይባርከው 🙏🙏🙏
@Haileyesus274
@Haileyesus274 4 ай бұрын
I can't stop listening to it❤❤❤❤❤❤
@user-sc5ne6rw7y
@user-sc5ne6rw7y 4 ай бұрын
Wow betam nw yewededkut yhen mezmur tebarek wendme
@mabratturbo6355
@mabratturbo6355 2 ай бұрын
Kelal alneberem yane lik neh hiywetachen EYESUS bayders tebarek🙏❤❤🥰
@martatesfaye7773
@martatesfaye7773 4 ай бұрын
ተባረክ ወንድማችን የጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛልህ ❤
@hananbk37
@hananbk37 4 ай бұрын
Omg cant stop listening to this mezmur. I was connected with God while i was listening to it. Tebarek bebizu ❤️🙏🏽
@tsionephrem3134
@tsionephrem3134 4 ай бұрын
On repeat the calmness of the music, the song,and everything is amazing... Bless You! We need more like this !♥
@melkamufeyissa7439
@melkamufeyissa7439 4 ай бұрын
Thank you Abeniye...it remind me the mercy of my Almighty God in my entire life....
@dawitkingcr7736
@dawitkingcr7736 3 ай бұрын
Abenie be blessed I can't stop listening it wow may god bless more
@yididiyatesfaye1228
@yididiyatesfaye1228 2 ай бұрын
Born to glorify the Lord. Stay blessed.
@danielalemayehu-pn7nn
@danielalemayehu-pn7nn Ай бұрын
may God bless you more and more !!
@haninadawit6920
@haninadawit6920 4 ай бұрын
Blessed 🙏🙏 Sile ene tewagi ante aydelehem woy❤ Yatenesawu wojeb basetemegn nabere Ante gar bathon
@mesfinbentiba5819
@mesfinbentiba5819 4 ай бұрын
ወንድሜ እኔ አላውቅህም ግን ዝማሬህ ልክ የእኔን ልብ እንደ ነካ ሌሎችን ነክቶ ወደ እግዚአብሔር ፊታችንን እንድንመልስና ላደረገልን ነገር እንድናመሰግን አስረግጦ ያሳያልና ተባረክ እልሀለሁ።
@amenhemen5081
@amenhemen5081 2 ай бұрын
Amen
@kassechmulatu1312
@kassechmulatu1312 4 ай бұрын
Beka lezimare tefetirehal tebarek!
@kefyalewkebda761
@kefyalewkebda761 2 ай бұрын
Amen. thank you the son of God. ❤jesues chirst ❤. real love.
@mahderk8288
@mahderk8288 3 ай бұрын
I am always blessed by your songs. Be blessed as you bless us and Glorify the Lord Almighty 🙏🏻
@diborabaheru3771
@diborabaheru3771 4 ай бұрын
Amen Amen my God Bless you again again egzabher tibebun yabzaleh ahunem🙏🙏🙏 Amezing mezmur🙏🙏
@yodahetube
@yodahetube 3 ай бұрын
ማዳመጥ ማቆም አልቻልኩም አቤኔዬ😢😢😢 ብዙ የህይወቴን ጊዜያቶች ያስታዉሰኛል እ/ር እንዴት እንዳገዘኝ እንደ አይኑ ብሌን እንደተንከባከበኝ😢😢😢 የጌታን ዉለታ በጣም ነዉ የሚከብደኝ ሳስበዉ😭😭😭😭 ብርክ በልልኝ አቤኔ መንፈስ ቅዱስ ከዚህ በሃይ ይጨምርብህ
@sosikebede8695
@sosikebede8695 3 ай бұрын
አንተና ቤትህ ይባረክ ድንቅ ዝማሬ ነው ተባርኬአለው❤❤❤
@user-sm7ln7pi6h
@user-sm7ln7pi6h 22 күн бұрын
አሜን እልልልልልልልልልልልልል
@marie-thereseyobo5559
@marie-thereseyobo5559 2 ай бұрын
በጣም እግዚአብሔር የባረከው የሕይወትምስክርነት አዘምሮሀል። ላንተ ብቻ ሳይሆን ለእኔም ሆነ በሕይወታቸው ብዙ መልካም ነገር ላደረገላቸው በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ላለነው ሁሉ። ተባረክልኝ ❤❤❤።
@alemayehudinka706
@alemayehudinka706 3 ай бұрын
EBI zemenih yibarek bamte hulem indetebareku new.Qeriw ahelgilotih ahunim yibarek🙏
@enatethiopia5206
@enatethiopia5206 Ай бұрын
እንዲህ እርግት ብሎ እግዚአብሔርን ሲመሰገን እንዴት ደስ ይላል። ዝማሬ መላዓክት ያሰማልን።
@yonastsegaye5759
@yonastsegaye5759 2 ай бұрын
You are blessed brother
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 3 ай бұрын
ዘማሪ አስፋው መለስም በራሱ ቅላጼ ከ ሁለት አመት በፊት ጥሩ አርጎ ዘምሮታል አንተም ጥሩ ዘምረሀዋል ተባረኩ
@ermiyas2lemlemu424
@ermiyas2lemlemu424 4 ай бұрын
😮😮❤❤❤❤❤❤ thank you jesus for give us this man
@Senait-rv4mb
@Senait-rv4mb 2 ай бұрын
ዘመንህ ይባረክ ዝማሬና ቅኔ ከአፍህ አይታጣ ነፍሴ ተባርካለች🙌🙏
@Brentas
@Brentas 4 ай бұрын
Ebenezer Blessed for a Blessing
@user-hx7hg5cv5h
@user-hx7hg5cv5h 3 ай бұрын
geta zemenhen yebark besemaw bsemaw yemayselech mezmur !!!bruk hun wendme
@abishow3363
@abishow3363 2 ай бұрын
I can't stop crying 😢 , oh my lord because of you, I passed 😢 those all worst thing in my life
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 4 ай бұрын
ተባረክ አሜን እውነት ነው ጌታ ባይደርስልን ኖሮ...
@user-gj6wm9mz3t
@user-gj6wm9mz3t 4 ай бұрын
ተባረክ ስንት ዘመናት እግዚብሖር ብቻውን ተሸከመኝ ዋው
@lensaendale2059
@lensaendale2059 4 ай бұрын
Yesss finally ተለቀቀ🎉😁 ተባረክልን🥰❤
@user-dg6nq3oc2e
@user-dg6nq3oc2e Ай бұрын
የሚገርም ስጦታ የማንንም መዝሙር ስትዘምር እንደገና ህይወት ትዘራበታለህ ይህ ትልቅ ስጦታ ነው
@selamademsung5995
@selamademsung5995 4 ай бұрын
አሜን ሁሉም አለፈ በእግዚአብሔር ሀል ❤❤
@elfineshlohauben-et2qf
@elfineshlohauben-et2qf 4 ай бұрын
😢😢😢 ግን ሚን አነት ሰው ነህ ሁሌ የተርጋጋክ ሌ ታይታ ያምትችሆክል እግዚአብሔር ዕድሜ ይስጥክ 😢ተባረክ
@endalechmamo2769
@endalechmamo2769 18 күн бұрын
አንተልጅ ጌታ እንደገና ተፅናንተህ እንድታፅናና ተሻግረህ እንድታሻግር ጌታ አስነስቶሀል የትቀባህ ልጅ ተባረክልን ተጠቅመናል
@BethelhemBetisha-un9kt
@BethelhemBetisha-un9kt 3 ай бұрын
Woooooooow dimtsih zemaw.......tebarkenibetal geta yabzalh❤❤🙏🙏🖐️🖐️🖐️🖐️
@user-cc9po8ck5e
@user-cc9po8ck5e 3 ай бұрын
ዘመንህ ይባረክ አቤኒ
@adanu9741
@adanu9741 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rahelhmariam7963
@rahelhmariam7963 3 ай бұрын
አሜንንን!!!!🙌🙏
@merongirma9830
@merongirma9830 4 күн бұрын
ውይ እንዴት ቆንጆ መዝሙር ነው ተባረክ
@negalegesse3048
@negalegesse3048 3 ай бұрын
አንተ ስትዘምር አቤት የእግዚአብሄር ህልውና አለ አሁንም አሁንም መንፈስ ቅዱስ ጨማምሮ ይንካህ ዘርህ ይባረክ አቤት እርጋታህ
@user-dn8fw9ll7q
@user-dn8fw9ll7q Ай бұрын
ተባረክ ታሪክ ግልባጭ አምላክ አለኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏amen ጌሆይ ስምክ ይባረክ
@fitsumtamiru9054
@fitsumtamiru9054 4 ай бұрын
I can not stop listening, blessed 🙏
@user-kf8ts4xx7b
@user-kf8ts4xx7b 3 ай бұрын
Yanen kefu zemen endet alfew neber ante kene gar bathon 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@user-ze2qz9ru5c
@user-ze2qz9ru5c 2 ай бұрын
ጥበብን ይጨምርልህ በቤቱ ያኑርህ ተባረክ ውንድሜ ተፅናንቻለሁ የጌታ መጠቀሚያው እቃው ሁን
@sabazerai6773
@sabazerai6773 2 ай бұрын
ዘመንህ ይለምልም ወንድሜ፥እውነት የሚያሳርፍና መንፈስን የሚያነቃ መዝሙር ነው ተባረክልኝ
@kahnetu
@kahnetu 4 ай бұрын
እጅግ የማይጠገብ የዝማሬ መንፈስ የተሞላበት ግሩም አረገህ አቀረብክልን ተባረክ ሞክሼ😊🙌🙏🙏
@MaranataTv
@MaranataTv 2 ай бұрын
በጣም የመዝሙር ጸጋ አለህ ደስ ሲለኝ ድምጽህ ሁሉም የምትዘመረው መዝሙሮች መንፈስ አለናቸው በቃ ለመዝሙር ነው የተፈጠርከው ዝም ብለህ ዘምር ኤቢ ወንድሜ ከኤርትራዊ ወንድምህ ዘማሪ ሞገስ
@DerejeShamebo
@DerejeShamebo 4 ай бұрын
Ebey,All glory to lord ❤❤❤🙏🙏🙏🙏praise lord god
@deborahzene7341
@deborahzene7341 4 ай бұрын
የእግዚአብሔር በረከት በአንተ ላይ ከዚህ በላይ ይብዛ
@etagegngoda3206
@etagegngoda3206 4 ай бұрын
ልብ የሚያረሰርስ ድንቅ መዝሙር ነዉ ዘመንክ ይባረክ
@bershkabershka8342
@bershkabershka8342 6 күн бұрын
አሜንን አሜንን አሜንን
@Nati-zw7fe
@Nati-zw7fe 3 ай бұрын
ተባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@AbuzareAyale
@AbuzareAyale 4 ай бұрын
በጣም ነው ልቤ አሴት ያረገው ተባረክ
@takkoushcell4070
@takkoushcell4070 4 ай бұрын
ዘመንህ ይባረክ አቢ
@fevenelias2089
@fevenelias2089 4 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርከው አቤኒዬ ፨ መዘመርና ማዳመጥ ማቆም አልቻልኩም፨ ለኔ ለግሌ የዘመርከው እስኪመስለኝ ድረስ ልቤ ያገኘ አምላኬን እንዳስብ በብዙ የሞገተኝ መዝሙር ነው፨ በአምልኮ ድል አለ!!!!!!!!! ስለኔ ተዋጊ አንተ አይደለህም ወይ?
@matijoeal
@matijoeal 3 ай бұрын
Original Song by Asefew Melese kzfaq.info/get/bejne/ntp_Za2Gnbanpmg.html
@user-py9ou5yl6f
@user-py9ou5yl6f 4 ай бұрын
Omg this blessed me! It’s on repeat! Can’t stop listening to it! May god bless u abundantly!❤
@hanakidus
@hanakidus 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤በጌታ ወንደሜ የሆንክው አብዬ በጣም በብዙ ጌታ የባርክህ
@atkilttekle
@atkilttekle Ай бұрын
ዘመንህ ይባረክ
@danatomso6651
@danatomso6651 4 ай бұрын
አሜንን ሰለ ተወጊ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ብቻ አሜን አብኔርዬ ተባረክ ያሁነት የአንተ መዝሙሮች በጣም የምመራክ ነው ሰምተን እንኳን ??❤ ተባረክልኝ እግዚአብሔር ይባረክ ለበረከት ሁን እድሜ ሁሉ ሰለ ኢየሱስ ብቻ አዉሪ በጌታ ቤት ይለቅ እድሜ በሙሉ ❤❤❤
🛑በከበደው ቀኔ !! BEKEBEDEW KENE NEW SONG EBENEZER TAGESSE #DEREJEKEBEDE 3 June 2024
9:05
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 341 М.
Children deceived dad #comedy
00:19
yuzvikii_family
Рет қаралды 6 МЛН
FOOLED THE GUARD🤢
00:54
INO
Рет қаралды 62 МЛН
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 2,4 МЛН
🛑ወዳጅ አለኝ!! WEDAJ ALEGN  EBENEZER TAGESSE NEW COVER SONG6 April 2024
9:00
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 1,8 МЛН
#ለካስ ቀን ይመጣል#New Worship Protestant Mezmur 2023|| Pastor Singer Workneh@HS TV
17:49
Prophet Tamrat Demsis /Holy Spirit TV WORLDWIDE
Рет қаралды 442 М.
ብቸኝነት አይሰማኝም!! EBENEZER TAGESSE LIVE WORSHIP 15 February 2024
10:35
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 335 М.
ይችላል! YICHELAL EBENEZER TADESSE NEW SONG #ebenezertadesse
8:04
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 276 М.
✨ኢየሱሴ!! #EYESUSE EBENEZER TAGESSE  NEW SONG3 May 2024
8:08
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 310 М.
1.Aned Kene Hone "አንድ ቀን ሆነ" -  Awtaru Kebede
4:12
Awtaru Kebede Ministry
Рет қаралды 636 М.
Serik Ibragimov - Сен келдің (mood video) 2024
3:19
Serik Ibragimov
Рет қаралды 791 М.
LISA - ROCKSTAR (Official Music Video)
2:48
LLOUD Official
Рет қаралды 46 МЛН
Райымбек Нысанбек - Сүйдім аруды
3:39
Райымбек Нысанбек
Рет қаралды 84 М.
Қанат Ерлан - Сағынамын | Lyric Video
2:13
Қанат Ерлан
Рет қаралды 2,4 МЛН
Kobelek
4:11
6ELLUCCI - Topic
Рет қаралды 116 М.
Көктемге хат
3:08
Release - Topic
Рет қаралды 187 М.