✨ኢየሱሴ!!

  Рет қаралды 310,509

Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)

Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)

Ай бұрын

አግልግሎቴን በገንዘብ መደገፍ ለምትፈልጉ!!
CBE Bank ~1000334622278
Abisiniya Bank ~138858847
Phone ☎️ +251930623180
ሁሌም ከዚህ አገልግሎት ጋር አብራችሁ ስለሆናችሁ
አመሰግናለው ተባረኩ!!🙏
ኢየሱሴ✨
Ebenezer Tagesse✍🏾
ትልቅ መሆንህ ቢገርመኝም
ሰማይ መስራት በሁሉ ቦታ መገኘት
አምላክ መሆንህ እሙን ነው
የደነቀኝ ኧረ ለኔማ ሌላ ነው!!
መወደዴ ባንተ ጌታ
የሚገርመኝ ጠዋት ማታ
መወደዴ ባንተ ኢየሱስ
የሚደንቀኝ ለኔ እሱስ!!
መወደዴ (4)
ለፃድቅ የሚሞት በጭንቅ ይገኛል
ለሃጥያተኛውማ ኧረ እንዴት ይሆናል
እሱ ግን አረገው ስለ ፍቅር ብሎ
ስለኔ ሞተልኝ ሁሉን ተቀብሎ
ከዚህ በላይ ምን ይገርማል?
ጌትነቱን ማን ይሽራል!
የገረመኝ ከዚህ ሁሉ
መውደዱ ነው ክብሩን ጥሎ!
የደነቀኝ ከዚህ ሁኩ
መውደዱ ነው ሁሉን ጥሎ!!
አምላክ ወደረ ከሰማይ
የመውደዱን የፍቅሩን ጥግ ሊያሳይ
በረት አደረ ንጉሱ
ጎልጎታ ላይ ተጠማሁኝ አለ እሱ!!
አቤት ፍቅር መወደዴ
ለኔ ይገባኝ ነበር እንዴ
አቤት ፍቅር ቸርነቱ
ተነግሮ አያልቅ ምህረቱ!!
መወደዴ (4)
ለፃድቅ የሚሞት በጭንቅ ይገኛል
ለሃጥያተኛውማ ኧረ እንዴት ይሆናል
እሱ ግን አረገው ስለ ፍቅር ብሎ
ስለኔ ሞተልኝ ሁሉን ተቀብሎ
ከዚህ በላይ ምን ይገርማል
ጌትነቱን ማን ይሽራል
የገረመኝ ከዚህ ሁሉ
መውደዱ ነው ክብሩን ጥሎ
የደነቀኝ ከዚህ ሁኩ
መውደዱ ነው ሁሉን ጥሎ!!
✨ኢየሱሴ ላንተ የሚሆን ቃል
ቢሰበሰብ ኧረ እንዴት ይበቃል
ማንነትህ ስራህ የፍቅር ነው
ሰው የሆንኩት አንተን አግኝቼ ነው
✨ኢየሱስ የኔ ጠበቃ
✨ኢየሱስ የህይወቴ ቤዛ
✨ኢየሱስ ህይወት ሆንክልኝ
✨ኢየሱስ በሞቴ ፈንታ!!
✨ኢየሱስ
Ebenezer Tagesse✍🏾

Пікірлер: 603
@ghedemtesfaghergish5520
@ghedemtesfaghergish5520 12 күн бұрын
Danke!
@EbenezerTagesseofficial
@EbenezerTagesseofficial 12 күн бұрын
Thank u 🙏
@EbenezerTagesseofficial
@EbenezerTagesseofficial Ай бұрын
ቅዱሳን እህትና ወንድሞቼ ለብዙ ሰው እንዲደርስ LIKE SHARE SUBSCRIBE አድርጉት ተባረኩልኝ!!🙏
@user-hf4uz6gn4f
@user-hf4uz6gn4f Ай бұрын
ishi 😊
@Dita247GIG
@Dita247GIG Ай бұрын
Abeniye tebarek bewnet
@birtukangyohanis5791
@birtukangyohanis5791 Ай бұрын
Esh👍❤️
@rozaatuba2278
@rozaatuba2278 Ай бұрын
እሺ❤❤❤
@janomusic2104
@janomusic2104 Ай бұрын
አዘማመርህ ግሩም ነው፣ መኪናዋ ግን እልገባችኝም። እየሱስ ሊሰቀል ሲሄድ መስቀሉን የጫነባት መኪና ናት? ወይስ ተመልሶ የሚመጣባት መኪና ናት?
@abelbirhanubaye
@abelbirhanubaye Ай бұрын
እረ የዚህ ልጅ መዝሙሮች በጣም ነው ደስ እያሉኝ ያሉት❤❤❤❤
@JOSHUA_4950
@JOSHUA_4950 Ай бұрын
Abelo Lik newu Eyesus Yalebet Des Yilal Hulem ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Ай бұрын
በጌታችን እና መድኀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ በሆነልን ቤዛነት ፀጋ ይብዛልህ አቤልዬ❤
@maranathatube1
@maranathatube1 Ай бұрын
Abel eko adelem fake account new 😂😂​@@JOSHUA_4950
@exodus754
@exodus754 Ай бұрын
ከተለቀቀ 2 ሰአት ለ10ኛ ጊዜ መስማቴ ነው I can't stop listening 😍 መወደዴ ❤🙏 Abeni ትችላለህ 👏 ሰው የተፈጠረበትን አላማ ሲያገኝ አንዲህ ነው። ቀጣይ ደሞ 1 አልበም እንጠብቃለን አቤኒሻ ❤
@MerT-mq5ld
@MerT-mq5ld Ай бұрын
Me too 😂 I can't stop listening to it 😅it's a blessing
@user-ix6cq3ko1r
@user-ix6cq3ko1r 15 күн бұрын
ኢየሱስ የእነ ጠበቃ ኢየሱስ የነብሰ በዛ ኢየሱስ ህይወት ሆንክልኝ ኢየሱስ በሞተ ፈንታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Ай бұрын
የሰማይ መላእክት እንጂ ሰዉ የሚዘምር እስከማይመስለኝ ድረስ ነዉ መዝሙሮችህን በፍቅር የማዳምጣቸዉ❤ፀጋ ይብዛልህ ይትረፍረፍልህ ወንድሜ❤❤❤
@birtukangyohanis5791
@birtukangyohanis5791 Ай бұрын
Batekekeli inemi indihu
@Hannayohannes-ny5mz
@Hannayohannes-ny5mz Ай бұрын
❤❤❤❤
@HermanSileshi
@HermanSileshi Ай бұрын
Please please አንሰካከስ ፤ this video clip doesn't bless anyone, and it doesn't go with the song itself
@dawitmehari3661
@dawitmehari3661 Ай бұрын
Zmbel mn eyalk new amlke athedm
@HermanSileshi
@HermanSileshi Ай бұрын
@@dawitmehari3661 ከጠቀማችሁ ነው እምቢ ካላችሁ 🤝
@martayemariamlij3452
@martayemariamlij3452 Ай бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ የዚን ዘማሪ መዝሙር አለምስማት አልቻልኩም❤🙏🙏
@NardosGirma-jj7rt
@NardosGirma-jj7rt Ай бұрын
Berta❤❤
@godisoeromo1429
@godisoeromo1429 Ай бұрын
Tadyaya lemin atkelKelim
@abdigemta3317
@abdigemta3317 Ай бұрын
ታዲያ ኦርቶዶክስ መሆን ብርቅ ነዉ?።
@Israelbelegn
@Israelbelegn Ай бұрын
​@@abdigemta3317 😂😂😂 አብዲ ከ ሙስሊምም አለሁ እያልከን ነው .... ተባረክ ግን ደግመህ አንብበው ኦርቶዶክስ መሆን ብርቅ ነው አላለም .... ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የ አቤኒን መዝሙሮች እወዳቸዋለው ነው ያለው እኮ
@cherinetamme4560
@cherinetamme4560 Ай бұрын
ባክሽ አይደለሽም ብዙ like ለማግኘት ነው። ስምሽ ራሱ fake ነው
@yabejesus77
@yabejesus77 Ай бұрын
በዘመናችን ሁሉ ልከብር የሚገባውን አምላክ በመዝሙሮችህ ሁሉ እያከበርካዉ ስላለህ ዘላለምህ የልምላሜ ይሁን እንወድሃለን❤
@samridesta5080
@samridesta5080 Ай бұрын
አቤኔዘርዬ ወንድሜ እየሱስ እንዲነካኝ ፀልይልኝ😢😢😢😢ከዚህ ከክፉ አለም ከክፉ እስራት ነፃ እንዲያወጣኝ ፀልይልኝ በሰዉ ሀገር ከልጆቼ ጋር በጭንቅ ዉስጥ ሆነን ደስታ የሌለዉ የዉሸት ሕይወት ዉስጥ ልባችን ተሰብሮ አዝነን ነዉ ያለነዉ ፈጣሪን በማያዉቅ ሰዉ በሰይጣን ስራ የተገዛ ሰዉ ሕይወቴን ትዳሬን በጥብጦት ትዳሬም ተበትኖ በማላዉቀዉ ከሰዉ ሀገር አምጥቶኝ በስቃይ በሀዘን ዉስጥ ነዉ ነብሴ ተጨንቃ የምኖረዉ ሀያሉ ጌታ ከዚህ ሕይወት ዉስጥ ያስመልጠን ዘንድ እማፀነዋለሁ ከሞት የሚያስነሳ ጌታ የእኔን የልጆቼንም ሕይወት ከታቀደብን የሞት እቅድ ከሰይፍ ያድነን ዘንድ ፀልዩልን ክርስቶስም ያድነናል በመዝሙሮችህ እጅጉን እበረታለሁ እፅናናለሁም ተባረክ የኔወንድም ሁላችሁም እህት ወንድሞቼ ሁሉ ተባረኩል እወዳችዋለሁ🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@samiveter1468
@samiveter1468 Ай бұрын
Ayzosh ehte Eyesus Geta new asalfo aysetm Geta Eyesus ❤❤❤❤❤
@samridesta5080
@samridesta5080 Ай бұрын
@@samiveter1468 አሚን አሚን አመሰግናለሁ ተባረክ/ኪ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤️❤️❤️❤️
@nigususelam
@nigususelam Ай бұрын
አቅራቢያሽ በቸርችል ካለ ሂጂ ብዙ አገልጋዮች አሉ በርቺ ደሞ ፀልይ
@TinsaeKebede-yg2lu
@TinsaeKebede-yg2lu 23 күн бұрын
አይዞሽ እህቴ ጌታ እየሱስ ነፃ ያወጣሻል:ሁላችንም በልዩ ልዩ መከራ እናልፋለን ነገረ ግን ለጊዜው" ነው ነፃ ያወጣሻል። እየሱስ ጌታ ነው አሜን
@samridesta5080
@samridesta5080 23 күн бұрын
🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@frehiwotteshome1333
@frehiwotteshome1333 26 күн бұрын
መወደዴ እእእእእእ መወደዴ ጌታዬ ተባረክልኝ Father thank you so much in a name of Jesus for ever and ever.elililili praises to God.
@mihiretdege555
@mihiretdege555 Ай бұрын
በጣም የሚገርም ዝማሬ ዘመንህ ይለምል ተባርከህ ቅር ክብሩን ጌታ ይውሰድ
@bereketmussie1063
@bereketmussie1063 Ай бұрын
መወደዳችንን መረዳት እንዲህ በመገለፁ በጣም ደስ ብሎኛል የምቀድመው መወደዳችንን ማወቅ ነው ። መጽሐፍ ፍቅር እንደዚህ ነው ፣ እርሱ አስቀድሞ ወዶአልና ፣ እኛም እንወደዋለን እንደምል ። ብሩካን ናችሁ ።
@solomonfekere9196
@solomonfekere9196 Ай бұрын
አቤንዬዬዬዬ ኢየሱስ በአፍክ ላይ የሚጣፍጠውን ቃል አስቀምጧል ሰምቼ ሰምቼ አልጠግብ አለኝ🙌🙌🙌🙌🙌 ኢየሱስ የኔ ጠበቃ፤ የነፍሴ ቤዛ 😢😢😢
@user-ux7xh2fb1s
@user-ux7xh2fb1s Ай бұрын
“እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።” - ኢሳይያስ 53፥5 blessed aben❤
@User-ye5iw9hh9f
@User-ye5iw9hh9f Ай бұрын
ኣሜንንን🙏🙏🙏🙏
@redietrediet2819
@redietrediet2819 Ай бұрын
ዘመን በቤቱ ይለቅ ተባረክ❤❤❤
@mimitube270
@mimitube270 Ай бұрын
በዝማሬዎችህ እኮ እያደመጡ በመንፈስ አለመስከረ አይቻልም የተባረክህ ነህ እኮ ይብዛልህ 🖐️
@user-tp7wj4dv9o
@user-tp7wj4dv9o Ай бұрын
አምላክ ወረደ ከሰማይ የመውደዱን የፍቅሩን ጥግ ሊ ያሳይ ❤️❤️❤️ ተባረክ ወንድሜ ጌታ አጥፍ የዝማሬ ፀጋ ይጨምርልህ 🙏🙏🙏
@rahelliza6321
@rahelliza6321 Ай бұрын
“ዘርህን እንደ ምድር ትቢያ አበዛዋለሁ፤ ማንም የምድርን ትቢያ ሊቈጥር እንደማይችል ሁሉ የአንተም ዘር የማይቈጠር ይሆናል።” ለአንተም ይሁን ወንድሜ ተባረክ!!! - ዘፍጥረት 13፥16 (አዲሱ መ.ት)
@talefeyazemen7064
@talefeyazemen7064 Ай бұрын
ድንቅ ነው ዘንድሮ ይሄ ብላቴና እየሰጠን ያለው በረከት❤❤❤ዘርህ ይባረክ ስለ እየሱስ ፍቅር እንዲህ መዘመር አለበት መቼም አበሻ ችግሩን ስትዘምርልት ነው ሚወደው። ከዚህ ምድራዊ ችግር የተወደድንበት መውደድ ይበልጣል። እወድሃለው ዘማሪው
@user-hx2ne4xo2x
@user-hx2ne4xo2x Ай бұрын
ኢየሱስ ኢየሱስ ሕይወት ሆንክልኝ
@apodavidtefera9382
@apodavidtefera9382 Ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ተባረክ በጌታ በኢየሱስ ስም አሜን።
@jesusislordmysavior2213
@jesusislordmysavior2213 Ай бұрын
ብዙ ሰምቺህ አላውቅም ነበር ሰሞኑን ግን በጣም ሰማሁህ ከነ ፓ ታምራት የደገምከው I can't stop listening your song ተሠወር ተሸሸግ ወጣትህ ለጌታ ይሆን ወንድሜ እባክህ የትም አትዙር ለማንም አትገኝ ለጌታ ብቻ በመዞር ዝና ሊኖር ይችላል ግን መውደቅም አለ ደገምኩት ሸሸጉህ ከለልኩህ ሰወርኩህ
@bettyyacob9847
@bettyyacob9847 Ай бұрын
በትትክክል በደሙ ይሸፈን አሜን
@hasaddis
@hasaddis Ай бұрын
ጸጋው እጅግ በዝቶልሃል!!! በርታ ወንድሜ!!!!!!! መዝሙሮችህ በጠቅላላ... ከኢየሱስ ጋር ፍቅር ያስይዛሉ ❤ ወደ እረኛችንና የነፍሳችን ጠባቂ ጋር ያስሮጣሉ 😊 በዚሁ ቀጥል!!! ጨምር!!! ከፍ በል!!! እግዚአብሔርን አክብር!!! ተባረክ!!!
@mimimesfin3883
@mimimesfin3883 6 күн бұрын
ዋው ነፍስ የሚያስደስት ዝማሬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክ 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🙏
@KalebAsefa-kx4eo
@KalebAsefa-kx4eo 8 күн бұрын
ምን አይነት ድንቅ መዝሙር ነው ፣ መንግስተ ሰማያት ላይ የሚዘመር መዝሙር ይመስለኛል🎶 እየሱስ እየሱሴ ኡኡኡ 🥰🥰🥰
@bethelihemmedhin9417
@bethelihemmedhin9417 Ай бұрын
ቆንጆ መዝሙር🤎🤍
@NayherAgazi
@NayherAgazi Ай бұрын
Share for 10 M🙌🙌🙌
@user-cd7qt6jc1k
@user-cd7qt6jc1k Ай бұрын
አሜንንን አሜንንን አቤን ዉድ የአባቴ ልጅ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ጸጋው ይብዛል 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🎤🎤🎤🎤🎤🎸🎸🎸🎸🎸👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🥁🥁🥁🥁🥁🥁🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻☝🏻☝🏻☝🏻☝🏻☝🏻😍😍😍😍😍😍😍😍
@SnetyehuBeze
@SnetyehuBeze 5 күн бұрын
አሚን አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ እውነት መወደድ
@drzemen4328
@drzemen4328 Ай бұрын
እሰይይይይይይይ l love youuuuuuuu mu lovely jesus always ♥♥♥♥♥ thank you God you are blessed bro
@servantpetergoregch1026
@servantpetergoregch1026 Ай бұрын
AMEN 🙏 JESUS IS LORD JESUS IS LOVE ❤️ GLORY TO JESUS BLESS IN JESUS NAME ኢየሱስ ክርስቶስ ተነስቶዋል
@11six92
@11six92 Ай бұрын
አላውቅም ብቻ እስካሁን መስማቴን አላቆምኩም አቤኒ ከዚህም በላይ ተባረክ👍🙏🙏🙏
@mesfinmeskele2004
@mesfinmeskele2004 Ай бұрын
ነብሱን ለወዳጆቹ ከመስጠት ይልቅ ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ለማንም የለዉም ፤መዝሙሮችህ በፀጋ የተቀመሙ የነብስ መድሀኒት እንደሆኑ ፤ከሰማሁት በኋላ .......መዳኔ በፍቅሩ እንደሆነ ገባኝ ። ነብሴ ዘለለች ፥ፈልጌ ፥አስፈልጌ ወዶኛልና አዳነኝ ❤❤❤ኢየሱስ
@nigusjosh9105
@nigusjosh9105 Ай бұрын
በጉጉት ስጠብቀው ተባረክልኝ ሺ አፍራ🙌🙌🙌
@alazartewodros6174
@alazartewodros6174 14 күн бұрын
በ ጦም። ጎበዝ
@TinsaeKebede-yg2lu
@TinsaeKebede-yg2lu Ай бұрын
ፀጋው በአንተ ይልቁን በመዝሙር እየተገለጠ ነው ተባረክ።
@user-ey5lu5vb6o
@user-ey5lu5vb6o Ай бұрын
ኤባ ዘንድሮ ያንቺ ነዉ keep shining ❤❤❤
@zenikabtiymer4167
@zenikabtiymer4167 Ай бұрын
He is not she.he is he a male
@MillionTekeste-uo5tn
@MillionTekeste-uo5tn Ай бұрын
Yesss. Amen 🙏 Jesus የተነካ ያውቀዋል አንተ ብዙ መዝሙር ስስማ ተነክተህ ስለምትስምር መንፈስ ቅዱስ ክብር ይሁንንን
@user-pc8xg5pc3j
@user-pc8xg5pc3j Ай бұрын
እሱስዬ ስለ እኔ ሞታሃልና እወዳሃለው መድሃኂቴ ❤አሜን ተባረክ ዘመንህ ይባረክ❤❤
@mesfintadesse9543
@mesfintadesse9543 2 күн бұрын
ya Jesus is the best .wonderful song
@yemisrachs.7
@yemisrachs.7 Ай бұрын
ኢየሱሴ ላንተ የሚሆን ቃል ቢሰበሰብ ኸረ እንዴት ይበቃል ማንነትህ ስራህ የፍቅር ነው ሰው የሆንኩት አንተን አግንቼ ነው ኢየሱስ የኔ ጠበቃ Elelelelelelelelelelelelelelelelelelel Elelelelelelelelelelelelelelelelelelel So amazing song! Glory to our God Keep going!!!
@WengelKebede
@WengelKebede 26 күн бұрын
አባቴ ተባረክ እየተባረክን ነው❤❤
@hiwottesfaye9071
@hiwottesfaye9071 Ай бұрын
ከዚህ በላይ እንደእያሱ አልልም እጥፍ ፀጋ በአንደበትህ በህይወትህ በአገልግሎትህ ይሁን ባርከህ ለበረከት ሁን !!
@mesfinlefebo
@mesfinlefebo 15 күн бұрын
ታባራክ ወንድሜ ❤❤❤❤🙏🙏🙏
@AiushaMuhammed
@AiushaMuhammed Ай бұрын
selame gedusane selyulgje cegre weste ngje beslotacu asbugje ❤❤❤❤❤ tebarkulgje🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Lovem381
@Lovem381 Ай бұрын
ያድነኛል ብለሽ ያመንሽዉ ጌታ እንደ እምነትሽ ያድርግልሽ.......ስቃይ ችግርን መከራን እሱ በዚሁ ለት በመስቀል ላይ ጨርሶታል እህቴ አንቺ ነፃ ሰዉ ነሽ የጌታ ሰላም ካንቺ ጋር ይሁን❤❤❤
@HelenMahamud
@HelenMahamud 15 күн бұрын
Hulem Tebarek ❤❤
@FrehiowtZerga
@FrehiowtZerga 23 күн бұрын
አሁን ድንገት ነው የሰማውት ለ3 ጊዜ ደገምኩት
@SmilingAardvark-un3rs
@SmilingAardvark-un3rs Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰እግዚአብሔር ይባረክ 🙏
@kebronsisay6197
@kebronsisay6197 Ай бұрын
Manw edana begugute eytbeke yenber❤❤❤
@wintakubrom747
@wintakubrom747 Ай бұрын
ዘመንህ ይለምልም በረከታችን ነህ። ተባረክ❤❤❤
@birhanutemesgen7782
@birhanutemesgen7782 Ай бұрын
አቤኒ ወደፊት አንተ የአዲሱ ትውልድ ዘማሪ ነህ። ❤❤❤ባረጀ አቆማዳ አዲስ የወይን ጠጅ የሚያኖር የለም።
@alazartewodros6174
@alazartewodros6174 14 күн бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏
@user-vc6sk2hg5y
@user-vc6sk2hg5y Ай бұрын
Tebarke uffa 🥰🥰🥰🥰❤❤❤
@ghedemtesfaghergish5520
@ghedemtesfaghergish5520 13 күн бұрын
Wow, I am so in love with this worship song. God bless you, my brother. You and your wife are a great blessing to us.🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@wosenketema4563
@wosenketema4563 3 күн бұрын
god bless you❤
@ReduFikrte
@ReduFikrte 21 күн бұрын
Wow song OMG 🎉 wow I Like it so much ❤❤❤❤❤
@sabazerai6773
@sabazerai6773 Ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ በጉግት እየጠበኩኝ ነበር ሁሌም የእግዚአብሄር መጠቀሚያውና ደስ የሚሰኝብህ ሁን።ዘርህ ቤተሰብህ ይባረክ ለምልም ከፍ በል🎉🎉🎉🎉
@user-hp2fp5rp7k
@user-hp2fp5rp7k Ай бұрын
አቤኑዬ የማይጠጉቡ መዝሙሮችክ ይባርኩኛል አንደበትህ የተቀባ ነዉ ሁሌም ዘምርልን 🥰🤗
@bezinashgeremew1778
@bezinashgeremew1778 Ай бұрын
You are such an amazing singer ! God bless you my Brother ! Now literally fall in love with your songs , wonderful holy sprit moves in you! cant stop listening ❤❤❤❤❤
@sifaanwalisoo
@sifaanwalisoo Ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን አብዝቶ ይባርክ አብ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@merciberhane4894
@merciberhane4894 Ай бұрын
Amen my blessed brother wlv so much may God bless you ❤
@liyunehtamirat
@liyunehtamirat Ай бұрын
በጣም የሚባርክ መዝሙር እግዚአብሔር ይባርክህ ዘማሪው። ከፍበል
@user-um7bz9uo2v
@user-um7bz9uo2v Ай бұрын
መዝሙሮችህ ልብን ይማርካሉ ነፍስን ያቀልጣሉ ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥ ዜማና ግጥም ብሮዬ
@AshagreSamuel.
@AshagreSamuel. Ай бұрын
Eyesusn ayew kemesku bertew testnanew....abnye zemenhi endelemelemk yiteklal
@jesus98995
@jesus98995 Ай бұрын
amen amen abena እ/ግ ይባረክ ❤❤❤
@rahelwantela3517
@rahelwantela3517 Ай бұрын
ጌታን ከዘማሪ ድምፁ እንዳንተ የሚመቸኝ የለም❤
@teshomemerga706
@teshomemerga706 6 күн бұрын
It's best song
@fikirtemezmur6289
@fikirtemezmur6289 Ай бұрын
የዚህ ልጂ መዝሙሮች በጣም እየተባረኩበት ነው፡፡
@user-sx2bd7ng2q
@user-sx2bd7ng2q 26 күн бұрын
ተባረክ
@paulosbeka1997
@paulosbeka1997 7 күн бұрын
Abeni❤ you are Blessed bro. Iyesus❤❤❤
@kiyamelese4783
@kiyamelese4783 24 күн бұрын
💖💖💖💖💖💖
@sakhratalqids3243
@sakhratalqids3243 Ай бұрын
Wuwiy Ameen ameen Ameen Eyesus sile talaq fikiri Enameseginalen getayena medanite tebarek Eyesus❤❤abu ye abate Enku birikirik bele sega yibzalik lemlem❤❤
@Sisualex
@Sisualex Ай бұрын
❤Ebeniye geta yebarke getan tebarkebetalwe ❤❤❤❤
@tesfielias
@tesfielias Ай бұрын
eb god bless you and family🥰😍🤩😘
@MesafintDesalegn
@MesafintDesalegn Ай бұрын
Ebye tebarekikegn tebarikalwu beze mezimure
@RuthWondiye
@RuthWondiye Ай бұрын
Mesmat makom alchalkum eyesuse❤❤❤
@sabalegesse7046
@sabalegesse7046 Ай бұрын
እሳት የሆነ ዝማሬ ነው🔥🔥🔥
@user-dr8gr4vo5w
@user-dr8gr4vo5w Ай бұрын
ጌታ ብርክ ያርግክ ❤️❤️❤️🥰
@BisratWoldetsadik
@BisratWoldetsadik Ай бұрын
Amazing song especially by this voice to call the name Jesus
@Chrstiiiiii
@Chrstiiiiii Ай бұрын
ኢየሱስ ❤❤❤
@user-fj4fx5tc7x
@user-fj4fx5tc7x Ай бұрын
Betam des yemil zimare new tebareklign
@MissBizunesh
@MissBizunesh Ай бұрын
Wow
@binibenjamin5252
@binibenjamin5252 3 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏
@yibekaltekle
@yibekaltekle Ай бұрын
👏👏👏👏👏👏👏 yeneanem sera eyayachu aberetatuj
@jejddjdjjdud3371
@jejddjdjjdud3371 Ай бұрын
Ameeeen Ameeeen Ameeeen
@Aynalem-ml3bc
@Aynalem-ml3bc Ай бұрын
Amen eysus eysus eysus eysus Anita bicha tabark Geta yebarek tabarak la barakat huni❤❤
@Darikt2
@Darikt2 Ай бұрын
Blessed ❤
@beiluleyob1159
@beiluleyob1159 Ай бұрын
Wow, when I hear this, my day is full blessing, and it makes me smile. Thank you for blessing sing God bless you more 🙏 ❤️ 💕
@talefeyazemen7064
@talefeyazemen7064 Ай бұрын
ስፋ...በዝብዝ...አትያዝ❤❤❤🙏🙏
@Tahaye460
@Tahaye460 Ай бұрын
አሜንንን አሜንንን ታባረክ 🥰🥰🥰🥰
@BEHRIYASULTAN
@BEHRIYASULTAN 21 күн бұрын
ኢየሱሴ ላንተ የሚሆን ቃል ቢሰበሰብ ኸረ እንዴት ይበቃል ማንነትህ ስራህ የፍቅር ነው ሰው የሆንኩት አንተን አግንቼ ነው 6:47 ኢየሱሲዬ የኔ አዳኝ ❤
@nahom-cx7wr
@nahom-cx7wr Ай бұрын
ere lela lela tolo bel❤
@user-cg3ls5sy5b
@user-cg3ls5sy5b Ай бұрын
አቤኒ ፀጋው ይብዛልክ 😍😍
@freseta1609
@freseta1609 Ай бұрын
Tebarek 😢
@Yananshe
@Yananshe Ай бұрын
እየሱሴ ህይወት ሆንክኝ😭😭😭
@Tsehayabune
@Tsehayabune Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ ተበርክ በብዙ ፀጋ❤❤❤
@barnabaslongi3193
@barnabaslongi3193 Ай бұрын
Wow ersu gin arigowal eveni Geta abzito yibarekih tebarek
@helentafese99
@helentafese99 Ай бұрын
❤❤❤ አየሱሴ
@amanbaby4451
@amanbaby4451 Ай бұрын
eyasuse eysasuse eyasuse eyasuse eyasuse 👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑
@almazalmue1046
@almazalmue1046 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-kp1lk5hr5v
@user-kp1lk5hr5v Ай бұрын
Wiyyyyy geta simu yibarak iyesus hule simu kaf kaf yibal tabarak abih geta yibarikih ufffffff samichew matigab alichalikum mawadade mawadade ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Jesus my leve
🛑ወዳጅ አለኝ!! WEDAJ ALEGN  EBENEZER TAGESSE NEW COVER SONG6 April 2024
9:00
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 1,8 МЛН
Alat Seru Penolong untuk Mimpi Indah Bayi!
00:31
Let's GLOW! Indonesian
Рет қаралды 9 МЛН
Haha😂 Power💪 #trending #funny #viral #shorts
00:18
Reaction Station TV
Рет қаралды 14 МЛН
Sigma Girl Past #funny #sigma #viral
00:20
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 25 МЛН
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 71 МЛН
🛑በከበደው ቀኔ !! BEKEBEDEW KENE NEW SONG EBENEZER TAGESSE #DEREJEKEBEDE 3 June 2024
9:05
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 341 М.
ነው ከላይ|| new kelay|| ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu workeye|| Live worship|| Ethiopian Protestant mezmur
48:50
ትዝ ይለኛል!! ተለቀቀ! #EDENEMIRU &EBENEZERTADESSE13 October 2021
16:15
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 492 М.
ሠንበትበት አለ يعيش فيا | Arabic and Amharic Gospel Song | Biniyam Ayele 2024
7:41
BINIYAM AYELE - ቢንያም አየለ
Рет қаралды 1,9 МЛН
ንካኝ! መንፈስ ቅዱስ! EBENEZER TADESSE NIKAGN #newsong
9:00
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 376 М.
Dildora Niyozova - Bala-bala (Official Music Video)
4:37
Dildora Niyozova
Рет қаралды 9 МЛН
Ozoda - JAVOHIR ( Official Music Video )
6:37
Ozoda
Рет қаралды 7 МЛН
Mona Songz - Erkelesi (Lyric video)
2:41
Mona Songz
Рет қаралды 66 М.
Қанат Ерлан - Сағынамын | Lyric Video
2:13
Қанат Ерлан
Рет қаралды 2,4 МЛН
LISA - ROCKSTAR (Official Music Video)
2:48
LLOUD Official
Рет қаралды 44 МЛН
Райымбек Нысанбек - Сүйдім аруды
3:39
Райымбек Нысанбек
Рет қаралды 83 М.