//አዲስ ምዕራፍ// “ፈልገው ላላመጡት በሽታ ህፃናቱ እየተሰቃዩ ነው”/እሁድን በኢቢኤስ/

  Рет қаралды 68,285

ebstv worldwide

ebstv worldwide

9 ай бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
መርዳት ለምትፈልጉ
0940 087316 አለምነው አስቻለ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000308252338
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv

Пікірлер: 204
@mezabekele4124
@mezabekele4124 8 ай бұрын
ኢቢኤስ የማትሰለቹ ፈጣር ይባርካቹ 🎉 አስፍቲ ፈጣሪ ይማርልን😢❤❤❤
@user-lb8wx1ql8w
@user-lb8wx1ql8w 8 ай бұрын
ሀቢቢ የምርጥ ወንዲም ተምሳሌት ነህ አላህ የማታ እንጀራ ይስጥህ አሉ እንጂ አንዳንዲ ወንዲሞች የህቶቻቸውም ገንዘብ ቁርጪም አርገው የሚያሳብዷቸው አብሺር አላህ ይክስሀል የዲካምህ ዋጋ አለው
@user-fi2yu8yr1z
@user-fi2yu8yr1z 8 ай бұрын
ትክክል
@AynadisChilot
@AynadisChilot 6 ай бұрын
❤❤ትክክል
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 8 ай бұрын
የዓለም መድኃኒት አስፋውን በምህረት እጁ ይዳብስልን አዲስ ምዕራፍ ላይ ሆደባሻውን አስፋውን ማጣት ይበልጥ ሆድ ያስብሳል ካዘኑት ጋ አዝኖ አልቅሶ አይዞአችሁ የሚለው ደጉ ሰው ድነህ ተመልሰህ እዚህ ቦታ ላይ እንድናየው የአምላክ ፍቃድ ይሁን 🙏🙏🙏
@user-le3sc9sw4n
@user-le3sc9sw4n 8 ай бұрын
ፈጣሪ ይባርካቹሁ ኢቢኤሳች አንተም ቤተሰቦችህም ፈጣሪ የተሻለዉን ያርግላቹሁ 😢😢🙏🙏ዉድ የተዋሕዶ ልጆች እንኳንም ለነገዉ ቅድስ ገብሬኤል አደረሰን አደረሳቹሁ 💒💒🙏🙏 ሰላም ፍቅር ይስጠን ለሰዉ ልጅ ሁሉ 🙏
@AminaMuhammed-cw2fx
@AminaMuhammed-cw2fx 8 ай бұрын
እኔም ልክ እንደ አንተ ለእኔ ብዙ ነገር የሆኑልኝ 2 ወንድሞች አሉኝ ምርጥ አባትም አለኝ ግን ወንድሞቸየ በቃ ልክ እንደ አባቴ ናቸው ሰነዶቸየ ናቸው አንተም በጣም ምርጥ ወንድም ነህ የማታ እንጀራ አላህ ያውጣልህ
@senaitnegash4523
@senaitnegash4523 8 ай бұрын
አለምነህ ጠላ ጠማቂው በስላሴ ስትታይ እኮ ይሄ ሁሉ መከራ ያለብህ አትመስልም አንተ የስራ ሰው ጀግና ነህ እግዚአብሔር ይርዳህ በርታ የኔ ወንድም
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 8 ай бұрын
የኔ ወንድም አይዞህ ሁሉም ለበጎ ነዉ እፍፍፍፍ ፈጣሪ ይማርልህ ጀግና ወንድም ነህ ❤❤❤❤😢😢😢ኢቢኤሶች ፈጣሪ ይስጣችሁ❤❤❤
@user-sx6hr4fp2k
@user-sx6hr4fp2k 8 ай бұрын
እኔኮ ለዚህ ነዉ ወንድም ባለዉ ሰዉ የምቀናዉ 😢 ጌታየ እድሜ ከጤና ጋ አድለዉ መቼስ አንተ ጤናማ ባትሆን እህኔ ወድቀዉ ነበር ፈጣሪ ጉልበትህን ያበርታዉ
@Tube-nq2uz
@Tube-nq2uz 8 ай бұрын
የኔ ወንድም አላህ የተሻለ እንጀራ ይስጥህ😢
@FatumaHussan-fy9wn
@FatumaHussan-fy9wn 8 ай бұрын
አሚን
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 8 ай бұрын
እንዲህም ያለ ወንድም አለ አለመሰልቸቱ ያውም በለጋ ወጣትነት እድሜ ስለ ኤች አይ ቪ ምንም የግንዛቤ እውቀት ሳይኖረው ከአንድም ሁለት ሰው ከገጠር እስከ አዲስ አበባ አምጥቶ ማስታመም እና የሰው እጅ ላለማየት በራሱ መጣጣሩ በጣም ያስመሰግነዋል ። ebs ሁሌም ምንጊዜም ሊመሰገን ይገባል እውነትም አዲስ ምዕራፍ
@mr_amanuel.
@mr_amanuel. 8 ай бұрын
ይችን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ጠብቆ ያሰባቹትን ያሳካላቹ ::
@FatumaHussan-fy9wn
@FatumaHussan-fy9wn 8 ай бұрын
አሚን
@kenzemekonen9512
@kenzemekonen9512 8 ай бұрын
አሚን ያረብ
@zahara2701
@zahara2701 8 ай бұрын
የኔ ወድም እጅግ በጣም ጠንካራ ነህ ምርጥ ወድም ነህ አላህ ያበርታህ
@besfat6571
@besfat6571 8 ай бұрын
የኢቢኤስ ቴሌቪዥን በጣም የብዙ እምባ ያበሳችሁ ፈጣሪ ከፍ ያድርጋችሁ አቦ
@tigisttigist2009
@tigisttigist2009 8 ай бұрын
በርታ ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ኢቢኤሶች❤
@dfgdfgg2914
@dfgdfgg2914 8 ай бұрын
የኔ ጀግና ወንድም እግዚአብሔር ይርዳህ እህት ወንድምህንም ይማርልህ
@rozayallou5348
@rozayallou5348 8 ай бұрын
ተባረኩebs እድሜ ጤናአ ለሁላቹሁ እመኛለሁ አስፊቲ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርው
@user-br9iu1gv7m
@user-br9iu1gv7m 8 ай бұрын
የኔአንበስ በጣምጀግናናህ አላህየተሻለነገርይስጥህ
@kidanabera5960
@kidanabera5960 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ ለእነሱም ፈጣሪ ምህረት ይላክላቸው
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 8 ай бұрын
በጣም ጀግና ወድምነህ አይዞህ በርታ ያልፋል
@meganDamtew-hy3vy
@meganDamtew-hy3vy 8 ай бұрын
ፀበል ይጠመቁ 🙏🙏🙏
@StarCell-ze1gs
@StarCell-ze1gs 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይረዳህ ወንድሜ❤❤
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 8 ай бұрын
ኢቢኤሶችን እናመሰግናለን ጠንካራ ወንድም ነው
@mamathelon7092
@mamathelon7092 8 ай бұрын
ወድሜ ጠካራ ነህ አወግዙያብሄር እህትህና ድምህን ይማርልህ ኢቢኤሶች ለተቸገረ ደራሽ እናመሰግናለነወ
@user-bk1cm9xi7j
@user-bk1cm9xi7j 8 ай бұрын
ድህነት ክፉ ነዉ 😢
@Mydream1212
@Mydream1212 8 ай бұрын
ኢቢስ ቲቭ ከፈጣሪ የተላከ የችግረኞች መልእክት ነው ኢቢኤሶች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ለሰጪዎችም እግዚአብሔር ይስጥ አስፊቲዬም ይማርልን ኑሩልን ክበሩልን
@workeneshshumet7454
@workeneshshumet7454 8 ай бұрын
ጀግና ጠንካራ ነህ በእውነት ማነው ይህንኑ እየሰራ የሚያስተዳድር
@srksrk2138
@srksrk2138 8 ай бұрын
ማርያምን ጀግና ነህ የእማታ እንጀራ ይስጥህ 🙏😥😍😘
@aschalchadane7618
@aschalchadane7618 8 ай бұрын
ኢቦሶች እግዚአብሔር ይስጣችው አይዞህ ወንድም በርታ 😢
@Sada-wu7fb
@Sada-wu7fb 8 ай бұрын
ማሻአላህ ቅመሞችየ አንደኛ ነኝ
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 8 ай бұрын
ይህ ችግር የህክምና ችግር ምክንያቱም እሷ ት ጥራሷን የተነቀለችበት ሃኪም ቤት የጥራስ መቀያው ስልታማ ነው ስለዚህ ኢች አይቢ በስለታማ ነገር ይተላልፍል. ክበፊት ብሆና ኖሮ ባሌቤቱም ኢች አይቢው በደምችው ይኖርበት ናበር ህንፃ ቷች ደግም ክእንተይዋ ጋር ብዘ ጊዜ ስለምኔር ነው ብይ አስብኩ 😢😢😢😢😢
@user-fi2yu8yr1z
@user-fi2yu8yr1z 8 ай бұрын
ትክክል
@user-eb9xv7ll5b
@user-eb9xv7ll5b 8 ай бұрын
አብሺር ወድማችን ያልፋል ሁሉም ጠንካራነህ በርታ በዝሁ ቀጥልበት
@yeromyerom
@yeromyerom 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ያበርታህ አይዞህ ወንድማችን
@rroselave2755
@rroselave2755 8 ай бұрын
በውነት ጀግና ነክ ebc ለናተ ቃላት የለኝም የስንቱኑ ቤት እንባ አባሽ ናችው አስፍቲን ፈጣሪ አምላክ ጨርሱ ይማርልን አሜን
@user-gx7xr4uz1f
@user-gx7xr4uz1f 8 ай бұрын
አባትየው ነፃ ከሆኑ ይመስለኛል የእናትየው ቲቪ ህክምና ስላላገኙ ወደ ኤች አይ ቪ ተቀይሮ ይሆናል እንጂ የገጠር ሰው እንደሆነ ማመንዘር አያውቅም😢
@Ewoyn_Tewod_84
@Ewoyn_Tewod_84 8 ай бұрын
ቲቪ በምንም ተአምር ወደ ኤች አይ ቪ አይቀየርም። ቀድመው በቫይረሱ የተጠቁ በቲቪ ሲያዙ ከሌላው ያነሰ ተፈጥሯዊ የሰውነት የመከላከል አቅም ስላላቸው በቶሎ ይደክማሉ እንጂ። የገጠር ሠው የዋህ ስለሆነ እሾህም ጋሬጣም ቢወጋቸው በተገኘው መርፌ ተዋውሰው ነው የሚጠቀሙት። ተጠነቀቁ ቢባል እንኳን ጫፉን በእሳት ቢለበልቡት ነው። የኤች አይ ቪ ቫይረስ የሚሞተው ደግሞ በተራ የእሳት ልብለባ ሳይሆን በጣም ከፍተኛ በሆነ ሙቀት ነው። ከዛም ባለፈ በአቅራቢያቸው አንዷ ብትወልድ ሌላዋ ደም የነካውን ልብሷን ገላዋን ያለምንም የእጅ ጓንት (ፌስታል) እንኳ ሳይጠቀሙ ነው የሚያጥቧቸው። ከጥንቃቄ ጉድለት ይያዛሉ።
@user-zo4vy6xs9e
@user-zo4vy6xs9e 8 ай бұрын
በስለት ሊተላለፍባቸው ይችላል ገጠር እየተበዳደሩ ነው የሚጠቀሙት መርፊ እራሡ ይበደራሉ
@hasnag3161
@hasnag3161 8 ай бұрын
ጎበዝ ጀግና ወንድም አላህ ይርዳህ እህት ወንድምህንም አላህ ያሽርልህ
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 8 ай бұрын
ጅግና ወንድም ነህ አቤት ጥንካሬ እግዚአብሔር ለነሱም ጤናቸዉን ይመልስላቸዉ❤
@zakirgetahon168
@zakirgetahon168 8 ай бұрын
እፍአንዳደየ፡ወላሂየመጀመሪያልጂመሆን፡ሁለተኛእናትናአባትማለትነው፡ፈጣሪያግዝህ
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 8 ай бұрын
Ebsሶችእግዚአብሔር ድርጅታችሁን ይባርክላችሁ 🙏
@hiwotsintayehu2930
@hiwotsintayehu2930 8 ай бұрын
ወንድሜ በርታ እግዚአብሔር ሁሉንም ያስተካክላል አይዞህ ይህም ያልፋል
@salamghosn8854
@salamghosn8854 8 ай бұрын
አይዛህ ወንድሜ ጀግና ወንድም
@haimanot2452
@haimanot2452 8 ай бұрын
ebs እናመሰግናለን ሰዉለመርዳት ሰዉ መሆንግድነዉ 🙏🙏🙏 አንዳዴም ወደገጠሩ ወጣበሉ ብዙሚረዱ ሰወች አሉ
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 8 ай бұрын
ጀግና ነህ ወገኔ
@selinatube2879
@selinatube2879 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይሰጣችው በውነት አይ ህይወት
@genettecere8937
@genettecere8937 8 ай бұрын
አሁን ላይ ጉፍን ነው ደግሞ ጸበል ቢሄዱ ይድናሉ እግዚአብሔር አለ
@kedesrzegene1704
@kedesrzegene1704 8 ай бұрын
አይ እድል አይ አቺ አለም ብቻ ተመስገን😢
@user-mr8uv6et8c
@user-mr8uv6et8c 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርልክ ወንድም አይዞክ ለበጎን ❤❤❤❤❤
@MitkeAsfaw
@MitkeAsfaw 8 ай бұрын
አንተ ጀግና ጠነካራ ነህ እነሱን እግዚአብሔር ይፈውሳችው😢😢
@zebibaali9404
@zebibaali9404 8 ай бұрын
በህወቴ እዳተ አይነት ጀግና አላየሁም❤❤❤❤አይዞህ በርታ
@user-ui8tp3fo8j
@user-ui8tp3fo8j 8 ай бұрын
የአመቱ ጀግና ወጣት። አላህ ይገዝህ
@fatimamohammad514
@fatimamohammad514 8 ай бұрын
የኔ ወንድም ፈጣሪ ይደግፍህ
@i-am-Amhara
@i-am-Amhara 8 ай бұрын
ወንድም አለም አንተ ጀግና ነህ እግዚአብሔር ካንተ ይሁን🙏🙏🙏
@selamademsung5995
@selamademsung5995 8 ай бұрын
❤አይዛክ እግዚአብሔር አንድ ቀን ታሪክህን ይቀይራል ወንድሜ
@HayatAbebechiyimam
@HayatAbebechiyimam 8 ай бұрын
ያረብ ጥንካሬውን ይስጥህ
@balayneshzena8080
@balayneshzena8080 8 ай бұрын
wuy gobez wondeme❤🙏🙏🙏 Ebes wochi tebarku
@user-cb8ws5gv8h
@user-cb8ws5gv8h 8 ай бұрын
የኔ ወንድም ጀግናነህ እዉነት አላህ ይርዳሁ ወንድሜ አንጀቴን ነዉ የበላኝ😭😭😭😭💔💔💔💔😭😭😭😭እውነት አላህ ይርዳህ
@AsdfZxcv-er6xf
@AsdfZxcv-er6xf 8 ай бұрын
አይዞክ ወድሜ
@user-tr2xy7cr1z
@user-tr2xy7cr1z 8 ай бұрын
አዚአበሐርይመስገን
@SxB-gz3mt
@SxB-gz3mt 8 ай бұрын
አላህ ያግዝህ ወድምዋ😢😢😢 አይማጣት
@beti7355
@beti7355 8 ай бұрын
አይዞህ ወንድም በርታ
@user-wl8td3gp8o
@user-wl8td3gp8o 8 ай бұрын
እግዚያቤሄር ያግዝህ ወንድሜ😢😢😢😢
@user-zz6me7ux2h
@user-zz6me7ux2h 8 ай бұрын
አሰፌት እግዝይቤረ ይማረክ አይንእን ለማየት ያብቃን
@Leiylamusa
@Leiylamusa 8 ай бұрын
ኢብኤሲች ሸህ አመት ኑሩልን አሲፍት አላ ጨረሶ ያሸረህ☝️🤲🥰🥰🥰🥰
@user-jf7xd7rj2k
@user-jf7xd7rj2k 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢ኦፍፍፍፈፍ እደው ይቺአለም የክፋቱአ ብዛት አደው የሰው ልጂ ስቱን መከተራ ይቺላል በመድሀኒአለም💔💔💔💔 እኔ ቃላት አጣሁ😢😢😢😢😢😢
@mesertmesfen5599
@mesertmesfen5599 8 ай бұрын
ጀግና ነክ በርታ ልጆቹንም እግዚአብሔር ይማርልክ ወንድሜ
@shgeashega4665
@shgeashega4665 8 ай бұрын
የኔ ወንድም😢😢😢 አይዞህ😢
@user-nr7jn7hy1s
@user-nr7jn7hy1s 8 ай бұрын
ኡፍ አላህ አፊያቸውን ይመልስልህ የኔወንድም😢😢😢
@Leiylamusa
@Leiylamusa 8 ай бұрын
አላ ከላያቸዉ ያሳላቸዉ በሸታቸዉን💔💔💔💔😭😭😭 አንተንም አላ ይባረክህ ዉንደም 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 8 ай бұрын
እች አለም ከንቱ ነች😢😢😢😢😢😢😢😢አይዞህ እግዚአብሔር ያበርታህ ወንድም ebs tebarku❤❤❤❤❤❤
@nazrawitedros5028
@nazrawitedros5028 8 ай бұрын
ኣይዞህ ያልፋል እግዚአብሔር ይጎበኛቹሃል
@user-ob8wh2vn7h
@user-ob8wh2vn7h 8 ай бұрын
ወድምኮ ልዩ ነው 😭😭💔
@genetgenet9408
@genetgenet9408 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 8 ай бұрын
ዋውጀግና:ወድማችን:ኢቢኤሶች:ለናተቃላት:የለኚም:ብቻአስፍቲን:ፈጣሪ:ወደ ስራው:ተመልሶ:ያሳየኝ❤❤
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 8 ай бұрын
AYEZOHE WENDEMAY EGZABHER YEMARACHEW🙏❤
@user-hb9ux3ob2w
@user-hb9ux3ob2w 8 ай бұрын
አላህ ይረዝቅህ ያልፋል
@teddynegussu2378
@teddynegussu2378 8 ай бұрын
አስፍዬ እግዚአብሔር ይማርህ
@fahadalbarbar6675
@fahadalbarbar6675 8 ай бұрын
Ante betredag Anbesa mariyamn tela enatej enen chemro bzu setochye Eko mesrate anchelem❤👍👍💪🙏⛪
@berybawaneh2045
@berybawaneh2045 8 ай бұрын
ያኔ ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅህ እነሱንም እግዚአብሔር ይማርቸው
@furtunaghirmy8829
@furtunaghirmy8829 8 ай бұрын
ebs fetari embachuh yabs Asfish Degmo Befetari Heyl Kenante gar yqelaqel ❤❤❤❤❤
@masetewal6914
@masetewal6914 8 ай бұрын
😭😭😭በርታ 🙏
@hyatt127
@hyatt127 8 ай бұрын
የኔ ወንድም የወድሜ ቢጢ ነህ እኛንም ወንድማችን ብዙ መፅዋት ነዉ የከፈለዉ 😭😭😭😭😭
@almazabdo1106
@almazabdo1106 8 ай бұрын
ወንድም አይዞህ አንቴ ጃጊና ነህ ፊጣር ይጣብቅህ እቤስ ታባራኩ ለታቻጋራሁሉ ዳራሽ ነቹሁ አስፊት ፈጣር ይማራዉ
@kweesweet8802
@kweesweet8802 8 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ታሪክህን ይቀይረው😢👐
@burkeburke4795
@burkeburke4795 8 ай бұрын
አንቴ ጀግና ነህ ፈጠር ይማር ሁሉን ይችለል ጌታ
@user-os5vo4gz4y
@user-os5vo4gz4y 8 ай бұрын
አብሽር ወድሜ ጠንካራ ሁን በርታ ከክፉነገር ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@fetiyasiraj3533
@fetiyasiraj3533 8 ай бұрын
Ebs allah edemana tana yesetacho
@yabyab5036
@yabyab5036 8 ай бұрын
የኔ ሚስኪን ስታሣዝነኝ እግዝአብሔር ታሪክ ይቀይራል አይዞህ
@marymtube9213
@marymtube9213 8 ай бұрын
አብሽር 😢
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 8 ай бұрын
የኔ ጌታ ይአገሬ ስው ኦፍፍፍፍድ ይህ ፀበል ናበር. የእኛ አገር ደግም መራራ ይባላል የእበጡ ስም እኔም አይችዋለው ይህ በሺታ እበጥ ነው😢😢😢😢😢😢😢😢 በመሳፈቻ ነው ይሚታክስ😢😢 አይዛህ የኔ አባት
@haitsaid5831
@haitsaid5831 8 ай бұрын
አይዛህ
@FantawDeribe-yp8ul
@FantawDeribe-yp8ul 8 ай бұрын
ትልቅ ወንደም አባትም ወደሞሞ ነዉ የኔም ወንደም እደዚህ ብሎ ነበር አባታችን ያሣደገን ዛሬ እኛ እራሣችንን ሥንችል እሡን ከኛ አራቀችብን የተረገመች ሚሥት ወንደሜ ከኛ ብርቅም ካተ በፊት ለኔ ያርገዉ ክፉህን አያሠማኝ ያባቴ ምትክ 😢😢😢❤❤
@Weyni21
@Weyni21 8 ай бұрын
ጠንካራ ነህ
@misraburka484
@misraburka484 8 ай бұрын
Ahun ya safar saw yegelowal wayi abesha ayizon wandime
@Anumma572
@Anumma572 8 ай бұрын
Egziabeher Telek derja Yaderseh
@HananKsa-lj2mj
@HananKsa-lj2mj 8 ай бұрын
ሉላየ የኔ አልቃሻ ♥️
@zamzamzamzam7194
@zamzamzamzam7194 8 ай бұрын
ጅግናነው ውላሂ😢
@wipupwredosa9628
@wipupwredosa9628 8 ай бұрын
Ayezhoh Wedema Betam Gobez Tenkara Nehe Egzabher Melkam Amelke New ebs Egzbeher Yebarkachew
@GuGu-qj4rh
@GuGu-qj4rh 8 ай бұрын
💔💔😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🫶🫶
@nezanetbahta1476
@nezanetbahta1476 8 ай бұрын
Asefawye fetari mhretun ysth
@Mikqkk
@Mikqkk 8 ай бұрын
ቺግር ቡዙ ናጋር ያስታምራል ግን ማላፉ አይቀርም ያልፋል
@atsedemaariamtawuye1304
@atsedemaariamtawuye1304 8 ай бұрын
በርታ ግን ሚስት ባልካት እዳትጎዳ
@user-lg4yl4eg9x
@user-lg4yl4eg9x 8 ай бұрын
ሉላየ አችኮ ትለያለሽ
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 38 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 38 МЛН
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 73 МЛН
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 22 | 9Gnaw Shi Part 22
27:04
EBC Entertainment
Рет қаралды 737 М.
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 13 #9Gnaw Shi Part 13
32:17
EBC Entertainment
Рет қаралды 375 М.
Waka waka #4 🤣 #shorts
0:15
Adani Family
Рет қаралды 14 МЛН
Спит с ОТКРЫТЫМИ ГЛАЗАМИ! 😱😴
0:25
Взрывная История
Рет қаралды 5 МЛН
He Used All The Sauce On 1 Slice Of Pizza🤪😂
0:12
BorisKateFamily
Рет қаралды 8 МЛН
The FAST and FURIOUS Table Hack 😱
0:29
LosWagners ENG
Рет қаралды 19 МЛН