//አዲስ ምዕራፍ// "ባለቤቴ ሌላ ሚስት እንዳለው ያወኩት ሲያርፍ ነው... " /እሁድን በኢቢኤስ/

  Рет қаралды 141,412

ebstv worldwide

ebstv worldwide

7 ай бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
መርዳት ለምትፈልጉ
0985 1973 ፍቅረ ወርቅነህ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000448216644
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.

Пікірлер: 289
@user-cp3jd1jx3u
@user-cp3jd1jx3u 7 ай бұрын
እስኪ ወንዶች ይችን እናት እዩ ማግባት፣መውለድ ከፈለጋችሁ ለሚስቶቻችሁ ግልፅ ሁኑ ብርቱ ጀግና እናት ነሽ😢 የአላህ የኢትዮጵያ እናቶችን፣ሀገራችንን ካለችበት ጭንቀት አውጣልን😢😢😢
@rukiyadawood6999
@rukiyadawood6999 7 ай бұрын
ውይ የኔ አባት ልጁ 😢በዚህ እድሜው ቃላቶች ራሱ አላህ ከትልቅ ደረጃ ያድርሳቹህ😢❤
@CjchfhchIffufu
@CjchfhchIffufu 7 ай бұрын
ኢቢኤሶች እግዚአብሔር ይስጣችሁ እግዚአብሔርንም ሰውንም የሚስደስት ስራ ነው በርቱልን
@user-hq3ex8dn7p
@user-hq3ex8dn7p 7 ай бұрын
ኧረ አስፋው መሸሻ ከምን ደረሰ ወገን 😊አላህ ጤናውን ይመልስለት ያረቢ🤲🤲🤲
@user-zo7mb6nn3y
@user-zo7mb6nn3y 7 ай бұрын
ጠንካራ እናት ነች እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ያጠንክርሽ አሳዛኝ ታሪክ ነው😢😢😢😢😢😢
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m 7 ай бұрын
ለልጆች ጥያቄ ባይቀርብ ሀሪፍ ነው ሲያለቅሱ የበለጠ ልብ ይነካል ወላጂ እሽ ልጆች ግን,,,, ኡፉ አላህ የተጨነቀውን ሁሉ በያሉበት ይፈርጃቸው
@aschalchadane7618
@aschalchadane7618 7 ай бұрын
ደግሞ ስታምር እግዚአብሔር ልጆችሽን ያሳድግልሽ 😢
@Munababa507
@Munababa507 7 ай бұрын
አይ እማማ ኢትዮጲያ አንዳንዱ አንድ ቀሚስ 2ሚሊየን ይገዛል አንደዚህ ደግሞ የተቸገረ ስንት ሰው አለ አላህ ሆይ ለተቸገሩት ሁሉ አንተው እርዳቸው ያረብ😢😢😢
@mastallbisset9682
@mastallbisset9682 7 ай бұрын
አሜንን አሜን አሜን
@fatimamohammed6818
@fatimamohammed6818 6 ай бұрын
😢😢
@najahtn809
@najahtn809 6 ай бұрын
😭😭😭
@sffdgg8523
@sffdgg8523 7 ай бұрын
ለዚህም ነው እኔ ወዶችን እማላምነው እማልወዳቸው ወላሂ 😢😢😢😢😢💔💔💔
@user-yk4vh3jz1o
@user-yk4vh3jz1o 5 ай бұрын
አባትሺንም,አትወጅውም😂😂😂😂
@user-uy5lh9nv8l
@user-uy5lh9nv8l 7 ай бұрын
አይይይይይ ዱንያ ልጂ በዚህ እድሜው ሀሳቡ ከድሜው በላይ ፈጣሪ የምኞትህን ያሳካልህ የኔ ውድ ልጅ 😢😢😢😢😢
@Nunu-hq5vf
@Nunu-hq5vf 7 ай бұрын
እግዚኣብሔር ይባርካችሁ በነጻ ያከማቸው ድርጅት በመቶ እጥፍ ይባረክ
@umnathanthan
@umnathanthan 7 ай бұрын
የኔ አባት አይዞክ ምኞትህን አሳክቶ መትመኘውን ለማድረግ ያብቃህ እናታችን እግዝያብሄር ለልጆችሽ በድሜ በጤና ያኑርሽ❤❤❤
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 7 ай бұрын
EBS ሶች ተባረኩ በውነት ከፍ በሉ ፈጣሪ አይለያቹ ለአስፋው ጤና እመኛለው❤❤❤❤❤
@abrehitkidania5572
@abrehitkidania5572 7 ай бұрын
ይህ ሚዲያ ከሀይሞኖት ተቁዋሞች በላይ ለድሀ ደራሽ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@helabayou1715
@helabayou1715 7 ай бұрын
የኔ ጌታ እንዴት ነው የሚያሳዝነው ልቤ ተሰበረ አስተዋይ ልጅ አይጥፋ ❤❤❤
@tsehaygonfa964
@tsehaygonfa964 7 ай бұрын
ህይወት በፈተና የተሞላች ነች ግን የጠንካራ እናቶች አድናቄ ነኝ ይችን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ ዘመናቹ ይባረክ❤❤❤❤❤
@user-pv8ws9je1z
@user-pv8ws9je1z 7 ай бұрын
አሚን
@user-md8mk1sm3o
@user-md8mk1sm3o 7 ай бұрын
ሲጀመር ወታደር በየቦታው ነው ሚስት ያለው 😢😢😢😢😢
@fatmah6936
@fatmah6936 7 ай бұрын
ደምወዝአቸዉ ትንሺ ለምዲን ነዉ የሚሮጡት ሴት ለሴት
@jsvshjdhdiys969
@jsvshjdhdiys969 7 ай бұрын
የኔ እናት አላህ ያግዝሺ በርቺ ልጂ ማሳደግ ከባድ ነው
@mobilemobile4777
@mobilemobile4777 7 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ወንዶች ግን ምን ይሻላችኋል የስንቱን ህይወት አበላሻችሁ ምናለ ሀገር ብጠብቁ የስራችሁን ይስጣችሁ እምባችንን እግዚአብሔር ይቁጠረዉ እህቴ ግን አንቺም ልጆችሽም ፀበል ተጠመቁ
@UMUYAHAYYOUTUBE
@UMUYAHAYYOUTUBE 7 ай бұрын
የሴት ልጅን አእምሮ የምትሰብሩ ወንዶች ልቦና ይሰጣችሁ አረ የኢትዮጵያ ወንዶች ስንቱን አስለቀሱት
@zed9651
@zed9651 7 ай бұрын
እኛ የመዳም ቀመሞች እሁድ እሁድ በመጣ ቁጥር ኢቢ ኤስ ማልቀስ ነዉ ስራችን ኑ እናልቅስ
@YeEhr
@YeEhr 7 ай бұрын
❤❤❤❤
@nonenone3420
@nonenone3420 6 ай бұрын
Mane Alksi alse ensu ketahewn lemen yestalu
@jehshsnsnsnsns2671
@jehshsnsnsnsns2671 7 ай бұрын
አይዞሽ የኔ ቆጆ እነዚን ቆንጆ ልጆች ያሳድግልሽ በጣም የሚያምሩ ልጆች ናቸዉ ❤❤❤❤❤
@user-bn3gi4in1p
@user-bn3gi4in1p 7 ай бұрын
አይ ወንዶች በዝህ ኑሮ ወድነት ላይ እናተ ሌላ ጭንቀትና ሌላ ጉዳት ለሴቶች መቼ ነው ሴትን ልጂ እንደ እህታችሁ እንደ እናታችሁ እንደ አክስታችሁ ብታዩን መቼም የናተ ቤተሰብ የሆነች ሴት ጉዳት ቢደርስባት የምትወዱ አይመስለኝም
@aneshamood6033
@aneshamood6033 7 ай бұрын
ሰብሃን አላህ መቼ ነው ለሴት ልጅ መፍትሄ የሚሰጠው ለምን በሴቶች ላይ ግፍ አይቀርም በሴትነትዋ ሊሰትሮ ምነው የኢትዮጵያን ህዝብ እናት እህት የለንም ሴት ሰትሰቃይ ቆም መመልከት አላህ የሰጠን ልብ የት ሄደ ለሃብታም ከመሰጠጥ ለደሃ ብትረዱ ብትቆሙ አላህ ይጨምርላችሁዋል እረ በአላህ ኢትዮጵያዊ አንጨካከን እባካችሁ ተው አይዞሸ እህቴ አላህ ይፈትነናል ነገ ሁሉ ያልፋል ለማን ብለሸ እራሰ ማጥፋት በአላህ ቦታ የለውም ልጆችሸ አይታይሸም አይዞሸ ለአንቺ ያሰበውን ጠብቂ ነገ አልፍ ታያላች በአላህ ተሰፋ አይቆረጥም አየሸ ዛሬ መኖርሸ ኢቢኤሰን አላህ ላከልሸ የነገውን እሱ ያውቃል በአላህ ተሰፋ አትቆርጪ ሰንት አሳልፋ እኔታችን ለዚህ አበቃችን ድህነት ትልቁ ኩራታችን ነው ጤና ካለሸ ሁሉ ይመጣል ኢቢኤሰ ባለቤቶች የሰንቱን ደሃ ቀን አወጣ በርቺ አላህ ይሰጣቸው ኢቢኤሰ የጀግና ቤት
@SelamMarie-ot8qw
@SelamMarie-ot8qw 7 ай бұрын
የኔ ጌታ በተለይ ልጁ ሆዴን በላኝ እኔ ላልቅስልህ ሢቀጥል እናታችን አይዞሽ ጠንክረሽ ልጆችሽን አጠንክሪ እና እግዛብሄር ጤናችሁን ይስጣችሁ
@user-jh2iq5zv7l
@user-jh2iq5zv7l 7 ай бұрын
ኢቤኤሰ የእውነት እግዚአብሔር ይስጣችሁ ግን መጨረሻውን ተከታትላችሁ ብታሳውቁን የእውነት ጠንካራ ሴት ነች እግዚአብሔር ይርዳሽ እናቴ
@user-nx4sj3cw8b
@user-nx4sj3cw8b 7 ай бұрын
ኢቤኤሶች አላህ ይጨምርላችሁ የኛ የሴቶች መከራ ይገርመኛል የተመቸውም የተቸገረውም ጥሎት ለሚሄደው አለም ወንዶች አንዷን ይዘው ሌላ መጨመር
@sojoogoj4511
@sojoogoj4511 7 ай бұрын
አይ መውለድን የመሰለየለም ❤ነበር አዳምን ይሆናል ❤ሀረብሀገርእድሚየነ በላው❤❤
@Aberash-hd1uz
@Aberash-hd1uz 7 ай бұрын
አይዞን እግዚአብሔር አምላክ ልጆችሽን ያሳድግልሽ ታሪክ ይቀየራል
@gionabayethiopia7325
@gionabayethiopia7325 7 ай бұрын
ፍቅር እነዚህ ቆንጆ እና አስተዋይ ልጆች ስላሏት በእግዚአብሔር ተባርካለች🙏 በእግዚአብሔር እርዳታ ብሩህ ተስፋ አላቸው ሁላችሁንም በምሕረት ይጎበኛችሁ🙏🙏🙏
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 7 ай бұрын
ሲያሳዝን እፋፋፋ አስለቀስኝ የኔ ጌታ
@Tube-ib9go
@Tube-ib9go 7 ай бұрын
አላህየ በሀገራችን የሚራብ ሰው የማይኖርበት ዘመን አምጣልን ያረብ
@user-pv8ws9je1z
@user-pv8ws9je1z 7 ай бұрын
ወዮ እናቲቱ ስታምር አቤት ቁንጅና ልጆችሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ የኔ ቆንጆ
@user-pf7qk5ui9h
@user-pf7qk5ui9h 7 ай бұрын
ጀግና እናት ነሽ እናቶች ባያለቅሱና ባይቸገሩ ደስ ይል ነበር ግን የእናት መከራዋ ብዙ ነው የእውነት ለሀገር የሚቆም ወታደር ነበር ድሮ አሁን ግን ለምንድነው በዚህ ስዓት እንደዚህ የሆኑት ስነስርዓት የሚባል ነገር የሌላቸው የእህቴ ባል ወታደር ነበር የልጆችን ጡረታ ልናስከብር ስንሄድ አንዱ 3 ሚስት አለው አያውቁም ሁሉም አንዷ አራት ልጅ ወልዳለች ሁለቱ አንድ አንድ አላቸው በጣም ነበር የገረመኝ እንደዚህ በየሄዱበት ማግባት መውለድ የሴት እና የህፃናት ህይወት ማበላሸት እምዬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ😢
@meremamerema7164
@meremamerema7164 7 ай бұрын
ebs አላህ ለናት እድሜና ጤና አብዘቶ ይሰጣቺሁ ቅመሞቸ እኛንም በያለንበት ሰላም ሁነንየቀልብ የሙራዳቺን ሞልቶ ከቤተሰቦቻችን ጋ በሰላም ያገናኘን ሰላማችሁ ብዝት ይባልልኝ ❤❤❤
@user-kl6ye8du1v
@user-kl6ye8du1v 7 ай бұрын
አስፋው መሸሻ በጣም ናፍቆኛል
@12Nigst
@12Nigst 7 ай бұрын
አንዳንድ ወንዶች ግን እንዴት ነው ምታስቡት እህታችሁን እናታችሁን አታስቡም 😥😥በጣም ያሳዝናል
@UmuNaman-nb6tt
@UmuNaman-nb6tt 7 ай бұрын
ኑሮ ያበሳቆለው መልካም ፊት
@minwyeletmingist6806
@minwyeletmingist6806 7 ай бұрын
Thank you EBS. You have big heart.
@user-gh3fv8kq1o
@user-gh3fv8kq1o 7 ай бұрын
ልጆቹ ሲያሳዝኑ 😢😢
@user-np3df2ig2w
@user-np3df2ig2w 6 ай бұрын
የኔ እናት ጀግና ናት ምለዉ በምክኛት ነዉ ሁሉም እናት ጀግናናቸዉ ገን የኔዋ ትለያለች 5ልጃ ብቻዋን ነዉ ያሳደገችን የሰዉ እጀራ እየጋገረች አባታች በልጀነታች ነዉ ሰዉ የገደለብን ግን ቸገርኝ ብላ አድም ቀን እርድኝ ብላ ማንንም አጠይቅም ልጆቸ ሰዉ ፊት አላቆምም ነዉ ምትል እናቴ አች ጠቆረሽ እኛን ትልቅ ባታ ደርሰናን እኮራብሻለሁ ❤
@bezaayenew1134
@bezaayenew1134 6 ай бұрын
እናትና አባት እንባ አውጥተው ሳይ አለም ይጨልምብኛል የምር እህህህ😭😭የኔ እናት እንኳንም አልሞትሺ ስለ ልጆችሺ ስትይ አደል የምትሰቃይው ያልፋል የኔ ጠንካራ ሴት
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 7 ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ ችግርን አጠፋልን
@SelamSamuel-sq5wx
@SelamSamuel-sq5wx 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ebs
@user-xv8dj9xl7n
@user-xv8dj9xl7n 7 ай бұрын
አጂብ ሰው ኑሮውን ነው የሚመስለው😢
@kedanayemariyam1323
@kedanayemariyam1323 7 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክችሁ ወጋኖቼ
@tigisttigist2009
@tigisttigist2009 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጣችሁ ኢቢኤሶች😢😢
@f8863-z7k
@f8863-z7k 7 ай бұрын
የኔ እናት አይዞሽ ነገ ሌላ ቀን ነው የማያልፍ የለም ሁሉም ያልፋል😢አንች ጠካራ ሁነሽ ልጆችሽን አሳድጊ😢
@wipupwredosa9628
@wipupwredosa9628 7 ай бұрын
አይዞሽ፡እህቴ፡አግዚአብሔር፡ መልካም፡አምላክ፡ነው፡ebs እግዚአብሔር፡ይባርካችው፡ተባረኩ
@user-gn5og4si3c
@user-gn5og4si3c 7 ай бұрын
ደሃን ከወደቁበት አንስታቹ ስለምታቆሙልን እግዚአብሔር ዘመናቹን ሁሉ ይባርክላቹ ...እናንተ የተጠፋፋን አገናኝታቹ የደረቀን ስታለመልሙ አንድ ሴጣን አለ ከኋላቹ እየሄደ የሚገል የሚያራርቅ እሱን ይንቀልልን አሜንንንንን
@SenaitAlemu-mc8cr
@SenaitAlemu-mc8cr 6 ай бұрын
እግዛቤር ይርዳሽ
@selamademsung5995
@selamademsung5995 7 ай бұрын
አይዛሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል❤
@user-mr8uv6et8c
@user-mr8uv6et8c 7 ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ እናቶች የህፃናትን ለቅሶ አታሳያ 😢😢😢😢😢😢
@user-eb9xv7ll5b
@user-eb9xv7ll5b 7 ай бұрын
ፈጣሪ ያሳድጋችሁ እናታችሁን እርሜናጤና ይስጥላችሁ
@aberashsabure4113
@aberashsabure4113 7 ай бұрын
God bless EBS
@Redseaafar00
@Redseaafar00 7 ай бұрын
EBS ስለምትሰሩት መልካም ስራ አድናቂያቹ ነኝ በሩቱ ለማለትም እፈልጋለሁ ነገር ገን የልጆችን ፊት ብትከልሉት ጥሩ ነው ትምህርት ቤት የሚያውቅቸው ልጆች ሊያስከፏቸው ይችላሉና እባካችሁ 🙏
@yeromyerom
@yeromyerom 7 ай бұрын
የኔ እናት አይዞሽ ያልፋል የሴትልጅ መከራ ብዛቱ
@mamilove-fz3fd
@mamilove-fz3fd 7 ай бұрын
አይ ማጣት ህፃኑ እንኳ አንገት ደፋ
@selammekonn5425
@selammekonn5425 7 ай бұрын
በዝህ ምድር ላይ የማያልፍ ነገር የለም ሁሉም ያልፋል😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥
@Anumma572
@Anumma572 7 ай бұрын
Chru Egziabeher Ybarkachu ebs
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 7 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭ድህነት ክፉ ነው
@sSa-xu8xc
@sSa-xu8xc 7 ай бұрын
የኢትዮጲያ እናቶች በብዛት የሚጎዱት ማንነታቸውን በደበቁ በውሸታም ወዶች ምክኒያትነው እባካችሁ ወዶች ሤት ልጅን መበደል ወጀልነው አላህከሚጠላው ውሥጥ አዱነው ሤትን ሥታገቡ ሀላፊታችሁን መዋጣት እዳለባችሁ አትዘጉ ክብር ለቀድሞ አባቶቻችን ሀላፊነታቸውን ለተዋጡት
@balayneshzena8080
@balayneshzena8080 6 ай бұрын
ebs woche tebarku yesntu enba abesachuh❤🙏🙏🙏
@user-jn9lg7pd2s
@user-jn9lg7pd2s 7 ай бұрын
የናት ፈተና መቸም ቢሆን ተነግሯ አያልቅም እርጂም እድሜና ጤና ለናቶች
@SusuSusu-ro9hm
@SusuSusu-ro9hm 7 ай бұрын
Fetari yebarekachu abs🙏🙏🙏
@zufanzufan411
@zufanzufan411 7 ай бұрын
የኔ ውድ አላህ ለቁም ነገር ያብቃህ አቦ የኔልጅ የኔእባ ይረገፍ ልጅማ አያልቅስ
@Weyni21
@Weyni21 7 ай бұрын
❤እንዴት አመሻችሁ ውድ ኢትዮጵያን 💚💛❤️
@hanna4751
@hanna4751 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@selmejons5098
@selmejons5098 6 ай бұрын
የሚያሰለቅሰ አይጠፋም እኛም የማዳም ቅመሞች ሆደ ባሾች ነን ካለቀሰው ማልቀሰ ከሳቀው መሳቅ ብቻ ይሁን ይሔንን ፕሮግራም ሳይ ያቺ ባለፈው ኢቢኤሰ በሰሜ ያለውን ብር ይሰጠኝ ያለች ልጅ ትዝ ትለኛለች ብቻ ኢቢኤሶች በምትሰጡት ሁሉ አምላክ እጥፍ ድርብ አርጎ ዋጋችውን ይክፈል
@Shewayeammanu
@Shewayeammanu 7 ай бұрын
እናመጣለን ebs ኑሩልን
@nanadola3049
@nanadola3049 7 ай бұрын
ጌታ ይበካርከችው !!😢😢😢😢😢❤❤❤❤
@EmuAssfa-lk6ji
@EmuAssfa-lk6ji 7 ай бұрын
አቦ ኢቢኤሶች ተባረኩ ኡፍፍ እንባ አባሾች ከፍ በሉ በርቱ
@fevenjesus5741
@fevenjesus5741 7 ай бұрын
Ayzachu Egziabiher yradachuwal ebs tebareku
@godlover7602
@godlover7602 7 ай бұрын
ኢቢኤሶች እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@sabatedla1733
@sabatedla1733 7 ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባካችሁ 🙏አይዞሽ እህት አለም ሁሉም ያልፋል
@TshidisoSenwetse-cy1vk
@TshidisoSenwetse-cy1vk 7 ай бұрын
Thank
@yemisrachlakew3568
@yemisrachlakew3568 7 ай бұрын
ፈጣሪ ይርዳሽ የኔእህት
@zeebazeeba1007
@zeebazeeba1007 6 ай бұрын
አላህ ልጆችሽን አፊያ ያደርግልሺ አንችንም አላህ ይጠብቅሺ
@miskirteferi9508
@miskirteferi9508 7 ай бұрын
ebs what can I say God bless you ❤️ 🙏🏿 🙌
@mobarkshefaru-wd2sk
@mobarkshefaru-wd2sk 7 ай бұрын
አላህይሥጣችሁኢቢሶች አብሽሪያልፍልእማ
@frehiwotabebe2538
@frehiwotabebe2538 7 ай бұрын
May GOD BLESS YOU,
@mail2hasset
@mail2hasset 7 ай бұрын
አፍራን ሆስፒታል እና ኢቢኤስ ተባረኩ🙏🙏🙏
@godlover7602
@godlover7602 7 ай бұрын
ውይ ሥታምር አየ ድህነት አሳዛኚ
@Ksa-gn3er
@Ksa-gn3er 7 ай бұрын
ebs ሶች የሙስኪኖች እናት ይከምናምን ከመጣ ከመጣ ወዳ ያህያው ስጋ በውርስ የሚጋደሉት እናቱን የሚገል ኧር ምኑን ላውራው ስደተኝነቴን የወደድኩበት ዘመን እፍ ያማል
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 7 ай бұрын
ኢቢኤሶች ተባርኩ እውነት ኢትዮጵያዊ ነት ክእንተ ጋር ነው ምክንያቱም ስው ያላይው እግዚአብሔር የሚጓበኘውን ነው ይምታይዩት
@etechetech7158
@etechetech7158 7 ай бұрын
የኔቆጁ,አላህ,የሰደግህ
@munaahmed7706
@munaahmed7706 7 ай бұрын
የኔ እናት እኔም ብዙ ነገር አለ በውስጤ ከፍቶኛል 😢😢
@zed9651
@zed9651 7 ай бұрын
የኔ እናት የኔ እባ ይፍሰስልሽ 😢😢💔
@eexx3171
@eexx3171 5 ай бұрын
😢😢😢እግዚአብሔር ይገዝሺ
@user-fx6pp2ig2n
@user-fx6pp2ig2n 7 ай бұрын
አይ የሀገሬ ሰዉ ወሬ ለሰምንት ብቻ አስፈዉንና ለይለ ኑርሰቦ የት ደረሱ አይዞሽ እናቴ አላህ ይርደሽ
@12Nigst
@12Nigst 7 ай бұрын
ወይኔ የኔ ጌታ ሲያሳዝን❤❤
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 7 ай бұрын
Egziabher enbchun yabsal ayizochu eliyas Egziabher yasadegh ❤❤❤❤❤❤❤Ebs Egziabher yistachu
@Lili-yg4nm
@Lili-yg4nm 7 ай бұрын
ቀላል ኣይደለም ዪህም ያልፋል ኣይዞሽ😂❤
@Nunu-hq5vf
@Nunu-hq5vf 7 ай бұрын
እግዚኣብሔር ዬህንን መከራ የበዛበትን ህዝብን ያስበው
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n 7 ай бұрын
😢😢😢😢❤❤❤ሀቢቢ አይዞህ ሁሉምያልፋል
@OmAnwar-dd9kx
@OmAnwar-dd9kx 7 ай бұрын
ሰላም እንደምን አላችሁልኝ ለምታደርጉ ድጋፍ ሁሉ ፈጣሪ ይርዳችሁ እናት ምንጊዜም ትኑር ልጆችዋንም ፈጣሪ ያሳድግላት አሜን
@user-vv4xc1ke8y
@user-vv4xc1ke8y 6 ай бұрын
እናት ባይኖራትም ብትማታም ባታበላም ባታጠጣም ዛሮዉ ሲገቡ የአይንም ለሆድም ምግበናት እናት አብብ ባይኖራትም ትኑር
@user-fn6zp8pz8i
@user-fn6zp8pz8i 7 ай бұрын
እግዚአብሂር ይስጣቺቱ
@zuzu4528
@zuzu4528 7 ай бұрын
ኢቢኤስ ተባረኩ
@NadiyaMohammed-db5zq
@NadiyaMohammed-db5zq 7 ай бұрын
አይ ማጣት ስንቱ አለ በየቤቱ እንጀራ የሚያምረው ሌላው ደሞ እንጀራ ሲያስጠላው አይ ህይወት ለአንዱ ሞልቶ ተርፎ ተደፍቶ ለአንዱ የሚላስ የሚቀመስ ነገርኳ ማጣት የፈተና ሀገር ነቺ ምድር አላህ ከማጣት ይሰውረን ያረብ ኡፍፍፍ አንጀቴን በሉት ልጆቺ
@bute5158
@bute5158 7 ай бұрын
ለሁሉም እይሁንባት እስቲ ደም ምርመራ እስደርጉላት ህፃናት ላይ እንደሱ ሲሰማቸው ከባድ ነው
Пробую самое сладкое вещество во Вселенной
00:41
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 28 МЛН
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 4,1 МЛН
ОДИН ДЕНЬ ИЗ ДЕТСТВА❤️ #shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 9 МЛН
My cat mastered black magic #cat #cats
0:23
Princess Nika cat
Рет қаралды 29 МЛН
Ужасное свидание🤯 #стальноймужик #жиза #еда
0:50
SteelMan XXL | Стальной мужик
Рет қаралды 1,8 МЛН
I Almost Crushed The Poor Cockroach😵🥲🥺
0:20
Giggle Jiggle
Рет қаралды 15 МЛН
Мужчина С Золотыми Руками 💪
0:42
EpicShortsRussia
Рет қаралды 2,2 МЛН
Как в моей семье едят КЛУБНИКУ 😂🍓 #shorts
0:43
Владислав Шудейко
Рет қаралды 1,9 МЛН