"እንኳንም እድል ተሰቶሽ ቀመስነው" //ምርጡ ገበታ የምግብ ዝግጅት ውድድር//

  Рет қаралды 36,432

ebstv worldwide

ebstv worldwide

5 ай бұрын

EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#ebs
#Mirtu_gebeta
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 52
@user-cp8zp7cn4m
@user-cp8zp7cn4m 5 ай бұрын
እኛ ሙስሊሞች መጥፎን በነገር ሲጋትመን አልሀምዱሊላህ ደስእሚልም ነገር ሲጋጥመን አልሀምዱሊላህ ሙስሊም መሁን መታደልነው
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 5 ай бұрын
አወ አልሃምዱሊላህ
@medifentaw7513
@medifentaw7513 5 ай бұрын
አወ የምር አልሀምዱሊላህ ዲነል እስላም❤❤
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 5 ай бұрын
ሼፍ ዚ ተባረክ አሳቅኸኝ ቀብር ነበር የዋልኩት ጤናአዳሙ በጆሮ ላይ
@user-zz8rj9xc9r
@user-zz8rj9xc9r 5 ай бұрын
💔የውሰጡን መግለፅ አቅቶትያረብ ብሎ ባለቀሰ😥ሁሉ ላይ የአላህ እዝነት ይስፈንበት🤲🤲ፕሮፋይሌን በመጫን ተባበሩኝ እባካችሁ ይችን ፅሁፍ እምታነቡ በሙሉ እንዳታልፉኝ ዱአችሁም ያሥፈልጋኝን እህት ወንድሞችየ አላህ ይጠብቃችሁ🌹🌹🌹🌹
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 5 ай бұрын
አሚን❤❤
@WasilaWasil-qq3xm
@WasilaWasil-qq3xm 5 ай бұрын
አምን ያረብ
@user-mw7ew8lq1h
@user-mw7ew8lq1h 5 ай бұрын
አገር ስገባ ሸፍ መክብብን እና ሸፍ ዚን እንድሁም ሌሎችን አስገርማቸዋለሁ ኢንሻአላህ
@user-iq8tu8wn2n
@user-iq8tu8wn2n 5 ай бұрын
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 5 ай бұрын
እስከ ዛሬ አንድ የአረብ ሀገር ቅመም አላየውም
@jameilayimer7106
@jameilayimer7106 5 ай бұрын
ሲሰሩ ስለማይጠቀሙት ነዉ እንጅ አለ
@GgGg-ur7fj
@GgGg-ur7fj 5 ай бұрын
እደት ስጋ 25ደቂቃይበስላንብላችሁ. አሰባችሁ
@hayubintmama264
@hayubintmama264 5 ай бұрын
ያባድፋባቸውን ልጅ አይቸነው መላጣየ 😊 ስወደው. እዲሁም መክበቤ😊
@hiwattube
@hiwattube 5 ай бұрын
እኔን ባወዳደራችሁ ሀገር ብሆን 😍
@hayu684
@hayu684 5 ай бұрын
አጀማመራቸው እራሱ ለማየት አይጋብዝም መጨረሻቸውን ልይ ብየ እንጅ ሶስቱም መውደቅ ነበረባቸው ሸፍ ዚ ዛሬ ደንግጦ ነው መሰል😂😂 ደቂቃውን ቶሎ ቶሎ መናገር አልቻለም ቢያንስ ሲጮህ ቶሎ ቶሎ ይሰሩ ይሆን ነበረ😅 ተኝተው ነው የሰሩት ቀርፋፋ ሰው አልወድም ያውም ውድድር ደምሩኝ ሸፍ ዚን ያላችሁ🎉🎉
@mesalih8063
@mesalih8063 5 ай бұрын
እስኪ ልየውና ለሀሳብ እመለሳለሁኝ
@user-ef5co1jg2k
@user-ef5co1jg2k 5 ай бұрын
አይ እኔ የማዳም ቅመም የምሰራውን ብታው ማሻ አላህ በልታችሁ አጠግቡም ነበር
@razikashefeka6897
@razikashefeka6897 5 ай бұрын
ለአራት ስአት ነው እምትሰሪ በ30 ደይቃ አይደለም
@SeadaWussan
@SeadaWussan 5 ай бұрын
ችግሩ አቺ የምችዉን ሳይሆን እነሱ የመረጡትን ነዉ የሚሰጡሽ ስለዚህ የመዳም ሌላ የዉድድር ሌላ
@Jvj601
@Jvj601 5 ай бұрын
በ30 ደቂቃ ምን አይነት ምግብ ነው የሚበስለው 😂
@user-cp8zp7cn4m
@user-cp8zp7cn4m 5 ай бұрын
እሮዝ
@user-jt6zq9yz3c
@user-jt6zq9yz3c 5 ай бұрын
አያያዘቸዉ እረሱ ዳስ አይልም 😂😂😂 እኔ ኮሺነ ዉስጥ ፂዱት ቀልጠፊ ጠፊ መለት ነዉ እንጂ
@mmn6040
@mmn6040 5 ай бұрын
እኔምለዉ ስጋዉ ቶሎ አይበስልም ኮ ደቂቃዉ አጠረ
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 5 ай бұрын
የስጋ አብሳሰል ይለያል ቢያንስ2በላይ አለ እሳት ለቀቅ ተድርጎ ውሃ ሳያመጣ ከዛ በሃላ ትንሽ ይከድናል እሳቱ ስቀነስ ግዴታ ብስልብአይልም ብዙ ጊዜ የውድድር ስጋዋች ልክ እንደ ጥብስ
@mmn6040
@mmn6040 5 ай бұрын
እስቲ ልየዉ
@worknesgagiza9931
@worknesgagiza9931 5 ай бұрын
Rehimush be Gurage yetelemede newi
@Fiker_alemayew
@Fiker_alemayew 5 ай бұрын
ሼፍ ዚ 😊😊
@user-jt6zq9yz3c
@user-jt6zq9yz3c 5 ай бұрын
ሞያ ስፊሪ ነዉ😂😂😂
@user-mg3xo3vm7c
@user-mg3xo3vm7c 5 ай бұрын
አረ አድቀን አሥደምማቺኋለሁ መጥየ በፈለጋቺሁ ሙያ
@RaareeEntertainment
@RaareeEntertainment 5 ай бұрын
Chef Zee😂 Seenaa melat Tezeta melat nw. Tezeta yemelw gin mulu fechiwun eysatim. Yegbu eydelem 😂😂. Seenaa melat History or memory enda melat nw be Orominga.
@bakkalcha4872
@bakkalcha4872 5 ай бұрын
ኤረ የዲስኮ ሰዓት ያለ ሼፍ ዚ እኮ ነዝንዞ ሊደፋቸዉ እኮ ነው።
@Nibe791
@Nibe791 5 ай бұрын
አንደኛ ነኝ ደሞ ❤ ደምሩኝ
@user-ff1vd1zs9y
@user-ff1vd1zs9y 5 ай бұрын
እሽ መልሽ
@Nibe791
@Nibe791 5 ай бұрын
እሽ እመልሳለሁ
@Nibe791
@Nibe791 5 ай бұрын
ያው ደምሬሻለሁ
@hawa7349
@hawa7349 5 ай бұрын
❤❤❤
@TeslimSeid-cw5pg
@TeslimSeid-cw5pg 4 ай бұрын
Are enen trugn please 🙏 snt gizeye new ketemezegebku
@merongeta2149
@merongeta2149 5 ай бұрын
Seenaa hulet tirgum new yalew siyatirina sirezim seenaa Sihon tarik seena malet emo gibu male new
@user-lq2tu4dt9e
@user-lq2tu4dt9e 4 ай бұрын
Yekerebewun gibiati. Endibela. Atafito. Mesirati. Berasu. Andi. Egeri. Newu. Sigawu. Bakene. Gibiati. Lemini. Yibakinal????????????
@zufanzufan866
@zufanzufan866 5 ай бұрын
ምን አለ የማዳም ቀኝ እጂን ብትጋብዟት እኔግን ስመጣ እቢሮ አችሁ ነው የምመጣው አሽሽሽሽሽ
@Mereleya-kw8th
@Mereleya-kw8th 5 ай бұрын
ፅዳት የላቸውም
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 5 ай бұрын
ለራስ ሲቆርሱ አያሳንሱ ሁላቸውን ወቀጥሻቸው በአንድ
@EverywhereBlessed-kn7ko
@EverywhereBlessed-kn7ko 5 ай бұрын
ዮሐንስ 3፥16 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። የኤፍራጥስ ወንዝ ደርቆ እንደ ኦሜጋ ምልክት እየተፈጠረ ነው። ኢየሱስ አልፋና ኦሜጋ እንደሆነ ተናግሯል። ራዕይ 16:12 ስድስተኛውም ጽዋውን በታላቁ ወንዝ በኤፍራጥስ ላይ አፈሰሰ፤ ከፀሐይም መውጫ ለሚመጡ ነገሥታት መንገድ እንዲሰናዳላቸው ውኃው ደረቀ።
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 5 ай бұрын
😂........
@Tube-nq2uz
@Tube-nq2uz 5 ай бұрын
ይሄን ፓርት ባለፈው ሰፍ ብዬ እያየሁ እልም አላለም ስንት ጊዜ ገብቼ ቼክ እንዳረኩ አላህ ይወቀው ወላሂ😃
@user-gu6nh8hd2h
@user-gu6nh8hd2h 5 ай бұрын
ትክክል እኔም እዳችው መገድላይ የያዘዉ አለ
@user-uq5fl8te5i
@user-uq5fl8te5i 5 ай бұрын
እኔም ወላሂ😅
@Tube-nq2uz
@Tube-nq2uz 5 ай бұрын
ደምሩኝ እቶቼ❤
@medinayosaf7610
@medinayosaf7610 5 ай бұрын
ሴና ማለት በአማረኛ ፀፀት ማለት ነዉ 😂
@MariamAdm-go9on
@MariamAdm-go9on 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@shikuriyameki-ez5zt
@shikuriyameki-ez5zt 5 ай бұрын
ቅልጥፍና ዜሮ
@user-yz2yu1cw3p
@user-yz2yu1cw3p 5 ай бұрын
እስኪ ልየው ደምሩኝ
버블티로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 106 МЛН
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 18 МЛН
My cat mastered black magic #cat #cats
0:23
Princess Nika cat
Рет қаралды 15 МЛН
One Two Buckle My Shoes ! #spongebobexe #shorts
0:17
ANA Craft
Рет қаралды 28 МЛН
The Dog Went Shopping At The Store 🏪 #funnyshorts #funnydogs #doglover
0:55
Funky Manky Pro 0.2
Рет қаралды 12 МЛН
Pringles chips 😱🤣 #demariki
0:25
Demariki
Рет қаралды 3 МЛН
😆 @SantiOficialll @SantiFansshort @CAMILOAGUILLONN
0:15
Santi
Рет қаралды 7 МЛН