በሳቅ በእንባ እና በቢላዋ ሽልማት ውድድሩ ተጠናቀቀ ... እስከ መጨረሻው እልህ አስጨራሽ የነበረው ውድድር /ምርጡ ገበታ የምግብ ዝግጅት ውድድር/

  Рет қаралды 63,591

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#ebs
#mirtu_gebeta
tiktok : www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...

Пікірлер: 46
@SENAYITTUBE
@SENAYITTUBE Жыл бұрын
እኔም ከስደት መልስ ቢላና ብሩን ይዥ ለመሄድ መምጣቴ አቀርም
@degifebiftu2076
@degifebiftu2076 Жыл бұрын
😂❤
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 Жыл бұрын
ያርግልሽ
@misbahmisbah1119
@misbahmisbah1119 Жыл бұрын
ገንቦ ራስ ይሳካልሽ ይሆን
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g Жыл бұрын
​@@misbahmisbah1119😂😂
@misbahmisbah1119
@misbahmisbah1119 Жыл бұрын
አውቄ ነው አናታም
@semirajemal1816
@semirajemal1816 Жыл бұрын
እባካቹ ለ ቢለዋዉ ማስቀመጫ ይደረግለት አደጋ እንዳይፈጥር
@Gg35114
@Gg35114 Жыл бұрын
ሁልጊዜ ነው አስተያየት የምሰጠው ለጥንቃቄ ብቻ ሳይሆን ለውድድሩ መልክ እራሱ ደስ አይልም በጣም ትንሽ ነገር ነው ግን ለምን እንደማያደርጉት አላቅም
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣቹ ምርጡ ገበታ ሼፍ ዚ አተ እኮ የፕሮግራሙ ድምቀት ነክ እንኳን ደስ አለሽ ይገባሻል ደስ ሲል ቢላው በስንት ጊዜው ሄደ ግን ተወዳዳሪዎች ብዙ አጎርሩ ውጤቱ አያምርም ጉራ የበዛበት ነገር
@mesalih8063
@mesalih8063 Жыл бұрын
እኔም ሀገሬ ስገባ ምግብ መማር እፈልጋለሁኝ ኢንሻ አላህ ባለሙያ ሴት ሳይ ደስ ይለኛል
@tensaeshiferawlemma4529
@tensaeshiferawlemma4529 Жыл бұрын
ሰናይት ኤፍሬም እንኳን ደስ አለሽ፣ይገባሻል።ሼፍ Z ሁሌ እንዳማረልህ ነው፣well-done.ሼፍ ሄኖክ እና ካብራክ ስለ አስተማሪውና ድንቅ ዳኝነታችሁ ክበሩ፣እድሜ ይስጥልኝ🙏🙏🙏
@abebechgirmagirma
@abebechgirmagirma Жыл бұрын
በርቱ እኛሞ እንወዳደራለን እዲህ ይሻላል ጨረታ ምናምን የነበረዉ ደስ አይልም ይህኛዉ በጣም አሪፍ ነዉ
@bitybity4949
@bitybity4949 Жыл бұрын
ሰናይት በርቺ ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ በርቺ ጎበዝ ነሽ
@ea-vk8uq
@ea-vk8uq Жыл бұрын
Chef Z yeprogramu demket eko neh. Sefa yale dest yezeh na' besak gedelkrgn. you make my day thankyou. Edmena tena yesteh.
@haregmak1519
@haregmak1519 Жыл бұрын
ማብሰል መጀመር ማብሰል መውደድን ይጠይቃል።እኔ ሳበስል በጣም ነው የሚያዝናናኝ።
@elsabethmelaku4596
@elsabethmelaku4596 Жыл бұрын
Shef Kabrak I always admire your patience and teaching judgment you are the true teacher!
@almazabdo1106
@almazabdo1106 Жыл бұрын
ሰናይት ጎባዝ ኡንካን ዳስ አላሽ ደኞቹም ፈጣሪ ይጣብቃቹሁ ትክክላኛ ዳኝነት
@musabnass3992
@musabnass3992 Жыл бұрын
አኩርተሺኛል ሲስቱ ሰናይትዬ
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 Жыл бұрын
ውድድር ሲባል ያስፈራል በቀጣይ ከስህታችሁ ተምራችሁ ታሸንፋላችሁ። አሸናፊዋ እንኳን ደስ ያለሽ
@bezawitbekele3558
@bezawitbekele3558 Жыл бұрын
እረ ግን ሼፍ መክብብ የት ጠፍቶ ነው??
@hawahawa7709
@hawahawa7709 Жыл бұрын
ቢላዋው በስንት ጊዜው ተወሰደ
@hayatmuhammed2267
@hayatmuhammed2267 Жыл бұрын
ጉራ ግን አያስፈልግም ከምር
@abyssinian01
@abyssinian01 Жыл бұрын
EbS , እባካችሁ ለቢላው አፎት አሰሩለት or attach it to plaque board. I hear the chefs talking about safety?
@sss2505
@sss2505 Жыл бұрын
❤❤❤
@birukadane8022
@birukadane8022 Жыл бұрын
ሼፍ ዚ ይሄን ሬንቦ ቲሸርት አውልቅ አይመጥንህም
@fedlujuhar3242
@fedlujuhar3242 Жыл бұрын
ሼፍ እብዱኪያር ብያሀለሁ አስተዎዎቂው ትመቻለህ
@user-me6eb4sw8h
@user-me6eb4sw8h Жыл бұрын
በለፎን ቅሬታ ሰምተቹ የውድርን ይዘት ወዴ ቀድሞ ስለመለሰቹ አ፯ናመሰግናሌን የተረፈ ለምወደደሩት ሁሉ መልከም እድን በርቱ ለሼፎችም የጠፍጥለቹ❤😂😂😂😂😂😂
@senait689
@senait689 Жыл бұрын
Lol what a chef 👩‍🍳 you didn't know the difference between mitmita vs berbere? Gud Fela !😮
@hirutlejamo8601
@hirutlejamo8601 Жыл бұрын
ዋው ዋው ዋው ዋው 👏👏👏አደኝ እኔ ግን ማጃመሪያ ያሰብኩት ሌላዋን ነበር የጣበኩት 😅
@makititube
@makititube Жыл бұрын
Inem 😂guregnawan naber yasabikut😂
@hirutlejamo8601
@hirutlejamo8601 Жыл бұрын
😂😂😂
@zoharazohra9234
@zoharazohra9234 Жыл бұрын
❤❤❤meretuw Gbatia sewdacew Enkewan denia mtacew ❤❤❤❤
@Anumma572
@Anumma572 Жыл бұрын
Gobez yegbashal dangochu adenkachuhalehu
@FatmaMohamed-nj4jg
@FatmaMohamed-nj4jg 9 ай бұрын
Hi
@tsegaelias4373
@tsegaelias4373 Жыл бұрын
Ebs Mert gebeta ye megeb azegajet meshaf yetatem kale .Endet Magnet yechalal .???
@zamzamwabala3620
@zamzamwabala3620 Жыл бұрын
አራ ብለወውን በሆነነገር አስቀምጡና ሸልሙ
@negutube
@negutube Жыл бұрын
ግን ጉራ አታብዙ
@birukyismaw-849
@birukyismaw-849 Жыл бұрын
Lehabetame mashekabete
@Anumma572
@Anumma572 Жыл бұрын
Nbre Aysram
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k Жыл бұрын
አካውንቲንግ አቃውሲንግ ሆነብህ
@nefisa70
@nefisa70 Жыл бұрын
አንዳንዴ እኮ እዳም ይገባል ሒሣብ በመሣሣተ ከባድ ነው ንግድ አለም ትርፍም መክሠርም አለ አሪፍ ነው
@birukyismaw-849
@birukyismaw-849 Жыл бұрын
Kaberake sereate yalewe daga
@anwarmohamed-gf9kx
@anwarmohamed-gf9kx Жыл бұрын
ሩዝ ለመብሰል ምን ያህል ደቂቃ ይወስዳል???
@nefisa70
@nefisa70 Жыл бұрын
ከተዘፈዘፈ 10:0ደቂቃ እሥከ20:00ደቂቃ ቶሎ ታጥቦ የሚገባው ትንሽ ይቆያል
@anwarmohamed-gf9kx
@anwarmohamed-gf9kx Жыл бұрын
ምግብ ለመስራት ታክቲክ ወሳኝ ነው ።
@tigistgirma6941
@tigistgirma6941 Жыл бұрын
ወሬ እና ጉራ አያስፈልግም
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 135 МЛН
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 28 МЛН
Radmiru small or big? 🤔 #shorts
0:18
radmiru
Рет қаралды 14 МЛН
ЕНЕШКА 2 СЕЗОН | 3-бөлім | АНГЛИЯҒА КЕТЕМІН!
28:02
Ты же девочка 2 👧🏻🤣😋 #comedy
0:26
Fast Family LIFE
Рет қаралды 480 М.
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
0:51
兔子警官
Рет қаралды 49 МЛН