Seifu on EBS: የጤፍ እንጀራ ያለ አብሲት መጋገር የሚያስችል ፈጠራ በፋሲካ

  Рет қаралды 346,859

Seifu Show

Seifu Show

Күн бұрын

የአብሲት የቀብር ስነስርዓት ተፈፀመ በፋሲካ
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS

Пікірлер: 1 300
@saranoora5692
@saranoora5692 4 жыл бұрын
ግኝቱን አከብራለሁ ግን የኢትዮጵያ ህዝብ አሁን ውሃ ራሱ በአግባቡ ይጠቀማል/ያገኛል እኔ እውነቱን ለመናገር ሳይማሩ ቤተሰቦቻችን በምን የመሰለ ጥበብ አሳድገውናል ክብር ይገባቸዋል
@Lena-bw6ml
@Lena-bw6ml 4 жыл бұрын
ጉዲእኮነዉ፣የጀራጣምይኖረዋል
@user-nl4jc6ce8c
@user-nl4jc6ce8c 4 жыл бұрын
ትክክክል
@yawerwqesa1401
@yawerwqesa1401 4 жыл бұрын
ykfeme
@yawerwqesa1401
@yawerwqesa1401 4 жыл бұрын
@@Lena-bw6ml guf
@newmobile6627
@newmobile6627 Жыл бұрын
ምነዉ ስራ አጣችሁ
@Tube-zh9dt
@Tube-zh9dt 4 жыл бұрын
እኔ በልጅነቴ ነው ሀያቴ እንጀራ መጋገር ያስለመደችኝ እናም እኮራለው በሙያዬ እስኪ እኔ እምትሉ 👍🏻
@user-vp7ei2ye4p
@user-vp7ei2ye4p 4 жыл бұрын
እኔ 8 አመት ሆኝ መግልግር ፅምራለሁ
@user-od9tc4pk8i
@user-od9tc4pk8i 4 жыл бұрын
አያቴ ሳትሆን እናቴ አለማምዳኛለች!!
@user-tw4rm6hg5d
@user-tw4rm6hg5d 4 жыл бұрын
@@user-od9tc4pk8i 😂
@samiradxb2483
@samiradxb2483 4 жыл бұрын
Inem alahaamdulila inatee bala moyaa nat
@semerethiotube7541
@semerethiotube7541 4 жыл бұрын
Enem betam tinshi hugne new yelmedikut a.lillah
@user-re6zo8jc9h
@user-re6zo8jc9h 4 жыл бұрын
እኔስ እድሜ ለናቴ ገና በልጅነቴ ተምሬአለሁ እናት ያላችሁ 1000ሽ አመት ትኑርላችሁ እናቴ ህይወት ያለ እናት ጨለማ ናት
@elhemseid5049
@elhemseid5049 3 жыл бұрын
አሚን የኔ መልካም
@suzanbubu9978
@suzanbubu9978 Жыл бұрын
ዝም በይ ሞያችሁን ለራሳችሁ
@user-ct4yh9er3e
@user-ct4yh9er3e Жыл бұрын
አሜን
@user-tm9kw1uv3b
@user-tm9kw1uv3b 4 жыл бұрын
እሄን እባካችሁ አትጠቀሙ በእውነት ኬሚካል አለው ባንዴ ኩፍ የሚያረገው ኬሚካል ነው ፔክን ፓውደር ኬምካል ነው ጤፍ ሶስት ቀን ከተቦካ ኩፍ ይለናል የድሮው ይሻለናል እኔ አሜሪካን ሀገር ነው ጋግሬ እቤት ነው የምበላው እንደድሮ አብሲት ጨምሬ ቆንጆ እንጀራ ነው የሚወጣው አይኑ እራሱ እንዴት ያምራል በእውነት አንድ ነገር የተለየ አልጨምርም ነጭ ጤፍና ቀዩን ቀላቅዬ አቦካለው በሶስተኛው ቀን ውሃ ቀይራለው በአራተኛ ቀን ትንሽ ዱቄት ጨምሬ አጓበግብና በራሱ ከሊጡ ላይ አብሲት አድርጌ ትንሽ አብሽ የተፈጨ አብሲቱ ላይ አረግና ብሌንድ አረግና ሊጡ ውስጥ ቀላቅዬ ለመጋገር እንደምፈልገው አርጌ ትንሽ ውሃ እልፍ አረግና ከድኜ አሳድራለው ጠዋት በፈለኩት ሰአት ተነስቼ ጋግራለው በእውነትነው የምላችሁ ቆንጆ እንጀራ ነው የሚወጣው ኸገኖቼ እባካችሁ አትሸወዱ ኬሚካል አትጠቀሙ የሱካር ቀሽታ ያመጣል ኬሚካሉ አጥንትን ያሳሳል ኬኬሚካሉ የጥንት የጥዋቱ ይሻለናል እኔ እንጀራ እንቢ ብሎኝ በሁለት ወር ይሆነኛል ስታገል በትግስ ግን አሸንፌ ዛሬ እንጀራ ከመግዛት ተገላገልኩኝ የውጪ የሚሸጥ እንጀራ አይሻግት ውጪ ሲቀመጥ ለካ እሄን እየጨመሩ ነው ንቁ አበሻ አታቀላፉ ጋግራቹ እንደድሮአችን እንኑር ለስንቱ ነገር ተገዢ እንሆናለን
@yegelenegussie3148
@yegelenegussie3148 Жыл бұрын
እውነትሽንነው እኔም እንዳች ነው የምጋግረው ተባረኪ
@user-sn6dz6ve2t
@user-sn6dz6ve2t 4 жыл бұрын
እድሜ ብቻ ይስጠን ብዙ እናያለን ገና
@Mm-po9xw
@Mm-po9xw 4 жыл бұрын
አወን ግን የናቶቻችን ሙያ ይበልጣል
@user-tm9kw1uv3b
@user-tm9kw1uv3b 4 жыл бұрын
@@Mm-po9xw ትክክል
@meskeremtadesse2294
@meskeremtadesse2294 4 жыл бұрын
Birki New germen sinor bwea akitinen New yemingagirew
@tigistkassietigistkassie
@tigistkassietigistkassie 4 жыл бұрын
በጣም
@yawerwqesa1401
@yawerwqesa1401 4 жыл бұрын
cguowurtjye
@AfroTubeEthiopia
@AfroTubeEthiopia 4 жыл бұрын
ሀገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅ አሜን፡፡ like
@user-sc7cc1qm1r
@user-sc7cc1qm1r 4 жыл бұрын
አሚን ሰይፍ ታ ስቀኘኛለክ
@Itssamri
@Itssamri 4 жыл бұрын
ETHIO LIJOCH TV Aman 🙏
@user-ly2yz4ke4i
@user-ly2yz4ke4i 4 жыл бұрын
አሜን
@meeenegn3361
@meeenegn3361 Жыл бұрын
አሜን አሜን
@robelvalencia8416
@robelvalencia8416 4 жыл бұрын
እግር ኳስ ሜዳ ውስጥ የሚጮሁት ተጫዋቾች ሳይሆኑ ታዛቢው ነው ስለዚ አንችም ስራሽን ቀጥይ የኛ ሰው እንደሆነ ዘፋኝ እንጂ ጠንካራ ሰራተኛ አያደንቅም
@meritube2416
@meritube2416 4 жыл бұрын
ልክ ነው ሰው ሙያን ሳይሆን አሽቃባጭን ነው እሚያነቃቃው
@rjffxsrjfjd2228
@rjffxsrjfjd2228 4 жыл бұрын
ט
@ethiopeaetio3090
@ethiopeaetio3090 4 жыл бұрын
Tkikil
@ethiopeaetio3090
@ethiopeaetio3090 4 жыл бұрын
Tkikil
@yejegnitlij8222
@yejegnitlij8222 4 жыл бұрын
Robel Valencia exactly Ewunet lemenager she’s reall Queen 👑 💪🏼
@user-se2wl3ro7f
@user-se2wl3ro7f 4 жыл бұрын
ግድ የለም ጤፉ ይገኝጂ አብሲቴን ጥየ በንጨት ግግር አረገዋለሁ መብራትም አልጠብቅም ሴቶችየ በስደት ያላችሁ አገራችሁ ስትገቡ ጋግራችሁ ብሉ እዳትገዙ ሰርተው የበሉት ይጣፍጣል
@seadamohammed3309
@seadamohammed3309 4 жыл бұрын
ትክክልማው
@fatemhahmed3611
@fatemhahmed3611 3 жыл бұрын
Tekekel
@Mamamama-re9od
@Mamamama-re9od Жыл бұрын
እኔም ዉዴ ሥፍናን ያበረታታሉ ጠጅ እራሡ የ3ቀንደረሠ ሢሉይ ደብረኛል ኬሚካል ይጎዳል ይቅርቦኝ ሥልጣኔ
@user-nl4jc6ce8c
@user-nl4jc6ce8c 4 жыл бұрын
ፅድት ያልኩ የገጠር ልጅ ነኝ በንፅህ ሞያ ያደግኩ ጥበብብለ ለእናቶቻችን
@rachelnegussie8981
@rachelnegussie8981 4 жыл бұрын
ሰይፉ ሰላም መቸም በኔ በኩል ለጤንነት ጥሩ አይደለም በምድራችን ኩላሊት ሌላ በሽታ እየበዛ ስለሆነ ያው የለመድኩት እርሾ ይሻላል
@rachelnegussie8981
@rachelnegussie8981 4 жыл бұрын
ህዝቡ ይጠንቀቅ
@user-jn9qz2tf4v
@user-jn9qz2tf4v Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፈጠራ
@Birtukan21
@Birtukan21 4 жыл бұрын
የድሮ የእናቶቼ ፈጠራ ይሻለኛል ምክንያቱም ኬሚካል ስለሚኖረው ጎጂ ጎን ያለው ይመስኛል።
@user-zz6qn1dq7i
@user-zz6qn1dq7i 4 жыл бұрын
ትክክል ብለሻን
@asmeretteklit8753
@asmeretteklit8753 4 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መከራሽብዙ 212121 lik bileshal konjo ega original migib aten techegirenal besidet lay ychi demo tifohralechi
@dawitmezemir759
@dawitmezemir759 4 жыл бұрын
yelewm tebalsh eko enatu
@Birtukan21
@Birtukan21 4 жыл бұрын
@@dawitmezemir759 ዳዊትዬ ለገበያ ብለው የለውም ሊሉ ይችላሉ
@anchineshminasie340
@anchineshminasie340 4 жыл бұрын
ዉሸታም ናት አዉሮፖ ያለ ሰዉ ያቀዋል አምቦዉሃ ነዉ
@hikmahabshwte8178
@hikmahabshwte8178 4 жыл бұрын
የማሚ ሙያ እድሜው ያርዝምልኝ እኔስ አላምነውም ባአይሆን ምጣዱ እገዛለሁ
@bareketyacob5924
@bareketyacob5924 4 жыл бұрын
Atichyma kkkk
@diboradibora2455
@diboradibora2455 4 жыл бұрын
እኔም አስፈርቶኛል የኩላሊት በሽታ አያመጣብንም?
@firewen9668
@firewen9668 Жыл бұрын
በአንቦ ውሀ ማቅጠን ይቻላል የኔ ውድ አብሲት ድሮ ቀረ እኔም እጋግራለው በማቅጠኛው
@tsigeredatube440
@tsigeredatube440 Жыл бұрын
ሺአመት ይቅርብኝ እናቴ ያስተማርችኝ ከኬሚካል የፀዳ እጀራ እየጋገርች አስለምዳኛለች ፈጠራሽን አላምንበትም እህት ሆሆሆሆ ጎመን በጤና አሉ
@helentadese3555
@helentadese3555 Жыл бұрын
ልክ ብለሻ ውዴ👍👍👍👍👍👍
@yassinnesreddin5404
@yassinnesreddin5404 4 жыл бұрын
የሁላችሁንም ኮሜንት አየሁ አንድም ጎበዞች በርቱ ያለ ሰው አላየሁም ወይ ያሃገሬ ሰው
@user-cc5xv6ve4p
@user-cc5xv6ve4p 4 жыл бұрын
ምንምአዲሥነገር የለም ያላብሢት. መጋግር ይቻላልእኮ. ፍጥነቱ እደሁእጂትንሽ
@NL-zp7br
@NL-zp7br 4 жыл бұрын
ምኑን በርቱ እንበል? በኬሚካል ሕዝቡን ለሌላ በሽታ የሚያጋልጥ ነገር መሠራቱን? ከቻለች ገጠር ላሉ ወገኖቻችን የውሃ ማጣሪያ ትሥራ እና በርቺ እንላታለን።
@user-bw1vj9mw2w
@user-bw1vj9mw2w 4 жыл бұрын
መቸም የኔ እሙዬ ይህን አትጠቀምም ሙያዋም አንቱ የተባለች ምርጥ እናት አለችኝ እኔም አልሀምዱሊላህ ሁሉን አስተምራኛለች አርቲስቶች ፀጉሯንና ሜካፗን ስታጨማልቅ ውላ ለአብሲት ጊዜ ስለማይኖራት እነሡ ይግዙ ዘነፎቹ እነሡ ናቸው😛😛😛
@user-qz6vs3yb3o
@user-qz6vs3yb3o 4 жыл бұрын
የፈጠራዋ አድናቂ ነኝ በእናቶቻቸንን በአብሲት ወይም ተጎባጉቦ የሚጋገርን እንጀራ የሚተካ ግን መቼም አይፈጠርም ሳይመሩ በጥበብ የተሞሉ እናቴ ባትኖርም ያሉትን እድሜ ጤና ይስጣቸውግን ግዜ ለሌው ሰውና አንድ ተቦክቶ የሚቆይ መሆኑ ጥሩ ነው አንችም በርች
@fatmafatma384
@fatmafatma384 4 жыл бұрын
ያሀገሬን ምግብ ከምወደው ትልቁ ነገር ቢኖር ያተፈጥሮ በመሆኑ ነው አሁን ደሞ በሀገራችንም ኬሚከል ነገር ሊበዘ ነው መሳለኝ😢☺☺
@user-ct4yh9er3e
@user-ct4yh9er3e Жыл бұрын
በትክክል
@AbCd-jl3mn
@AbCd-jl3mn 4 жыл бұрын
ይሄ አዲስ ነገር ነው እድሜ ለናቶቻችን አስተምረውናል ጤፍ ከአለ አብሲት እየጋገርን ነው ያደግነው
@mekdesabebaw5285
@mekdesabebaw5285 Жыл бұрын
እውነት ነው
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 жыл бұрын
ጎበዞች
@ayantoayanto2170
@ayantoayanto2170 4 жыл бұрын
Cotetam
@tigisttg1335
@tigisttg1335 4 жыл бұрын
ይሄን አምኖ መብላት ይከብዳል😌
@miminegnljwanafakiwedshalo3484
@miminegnljwanafakiwedshalo3484 4 жыл бұрын
Ewunetsh newu gn yeferng fetera slelemdn newu
@user-zg3qq8bv2z
@user-zg3qq8bv2z 4 жыл бұрын
Tigist Tg aye ehtea besedt yalenew enkuwan absitachnen telen new mngagrew kldgna nate enatochachenn absite atetalu malet kld new
@tigisttg1335
@tigisttg1335 4 жыл бұрын
Beta demo bereketem yemenorew abeset senorew new ene salay kalabelug beker eyayewet beze sereche alebelam
@elsatube8733
@elsatube8733 4 жыл бұрын
ክክክክ እውነትሽን የጀረመንን አይጥ ጨምርውበት ይሆናል 😬😬😬
@user-fl3hz2wt6d
@user-fl3hz2wt6d 4 жыл бұрын
ለምን ግብአቱን አልተናገሩም።ይሄ ያስፈራን ግን እህታችን በርች። ይሄን ያክል ምን ብታደርገው ነው ጤናችን ይታሰብበት
@marthaethio3211
@marthaethio3211 4 жыл бұрын
እኔ አልተመቸኝም ኬሚካል ነገር ይኖረዋል አብሲት መጣል ግዜ አይፈጅም ሰው ለዛ ነው በሽታ ላይ ሚወድቀው
@semiraahmed7625
@semiraahmed7625 4 жыл бұрын
በትክክል እና አልተመቸኝም
@indiamon476
@indiamon476 4 жыл бұрын
ትክክል
@boriifchannel7184
@boriifchannel7184 3 жыл бұрын
Awo chemical alew
@user-lp6nf2tj9f
@user-lp6nf2tj9f 4 жыл бұрын
ሆሆሆሆ እኛ ኢትዮጵያውያን እኮ ከ ጀሶ እስከሰጋቱራ በልተን የኖርን ድንቅ ፍጡር ነን አሁን ደግሞ ምን ልታበሉን ይሆን😕 ኸረ የ እናቶቻችን ሙያ ይሻለናል
@oneloveethiopia3552
@oneloveethiopia3552 4 жыл бұрын
hiru ye bata maryam lij enaotoch lemn ydekmalu weys dkamachew altayeshim
@minojhgfg8695
@minojhgfg8695 4 жыл бұрын
😅😅😅👍👍👍
@fdyfdy1392
@fdyfdy1392 4 жыл бұрын
በሳቅ።
@user-lp6nf2tj9f
@user-lp6nf2tj9f 4 жыл бұрын
@@oneloveethiopia3552 እህህህህ እነሱ በ እግራቸው አብኩተው የጋገሩት ምርጥ ነው እኮ ምን ሆነሻል እነሱ እኮ አይደክሙም በረሀ ውለው እንጨት ለቅመው መጥተው ያማረ እንጀራ ይጋግራሉ💪
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 4 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤦‍♂️🤦‍♂️🤦‍♂️🤦‍♂️🤦‍♂️🤦‍♂️
@fatimamohammed949
@fatimamohammed949 4 жыл бұрын
ይህ ለጤና ሳይዲፌክት ያመጣል ብየ አስባለሁ ኬሜካል ይኖረዋል የናቶቻችን ሙያ ተጠቀሙ እማይመጣው የለም
@kukukuku5502
@kukukuku5502 4 жыл бұрын
Esuwa min agebat business bila new yihene hod yiweter yihonal
@user-nz1rs9jj6i
@user-nz1rs9jj6i 4 жыл бұрын
እውነት ነው ከምን እንደተሠራ
@dannydiaspora8326
@dannydiaspora8326 4 жыл бұрын
የተናገረችውን በደንብ ስሚ ተቃራኒ👍 አስተያየት ከመስጠትሽ በፊት በምግብ ጤና ድርጅት ተመርምሮ ምንም (side effect ) ጉዳት እንደሌለው ፍቃድ አግኝታ ነው ገበያ ላይ የዋለው አንቺ ካልፈለግሽ ዝም ብለሽ ከአብሲትሽ ጋር ተጨናበሺ 👈
@zeytunachamiso7723
@zeytunachamiso7723 4 жыл бұрын
Me too
@mersimersi156
@mersimersi156 4 жыл бұрын
@@dannydiaspora8326 senfe nesh betam gejina tewetri😉
@nuhaminethiopa1590
@nuhaminethiopa1590 4 жыл бұрын
ሰለ ፈጠራሽ ደስ ብሎኛል ግን ከወጩ አፅር በአብሲቴ ብጋግረው ይሻለኛል
@user-rk2mx7fg8h
@user-rk2mx7fg8h 4 жыл бұрын
ልክ ነሽ
@sfggg9012
@sfggg9012 4 жыл бұрын
ትክክል
@Love-sd8hp
@Love-sd8hp 4 жыл бұрын
Nuhamin ethiopa yemetawechiw ye Esat wechis / energy
@kikayejo9852
@kikayejo9852 4 жыл бұрын
25 birr nw yekebdeshe emaye asebiw weha emtegibete gas gize berdeste mamasaya emetatebibete seate emetebekiw ke gize ansare 45 50 enjera emigager be 25 agetshe nw
@fdyfdy1392
@fdyfdy1392 4 жыл бұрын
ኧረ ከጤናም አንጻር ወዳጄ።
@hewantube3568
@hewantube3568 4 жыл бұрын
እረ የጥንቱ ይሻለናል :: ኬሚካል የለውም?? ምንም አያምርም እንጀራው:: እናቶች ጤፍ ይርከስ እንጂ ሀብሲት መጣል ከብጅዳቸው አያውቅም::
@hayatm898
@hayatm898 4 жыл бұрын
ኡፍ ምን ላርግሽ የልቤን ነው የተናገርሽው ለጤንነት መን እደ ተፈጥሮ
@asefaamente3543
@asefaamente3543 4 жыл бұрын
diros yemayisera chenkilat sawu yeserawun sira lamenak ena lemamat 1gna new!
@NL-zp7br
@NL-zp7br 4 жыл бұрын
@@asefaamente3543 yetesera neger hulu tiru new bilo mekebel demo yebase adegegna new. Min endehone mawek yasfeligal
@zerituterefe7574
@zerituterefe7574 4 жыл бұрын
ፋሲካ! አድናቆት ይገባሻል ። የተማርሽ ብቻ ሳይሆን በጣም ግብረገብ ያለሽ ፈጠራሽ እራሱ ከማንነታችን የተነሳ ነው። ከዚህ የበለጠ ነገር ታደርጊያለሽ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ። keep it up!!!!
@asterfantahun6417
@asterfantahun6417 4 жыл бұрын
ፈጠራሽን አደንቃለው። ግን እንዴት ተሰራ ምን ምን አለው??? ሰይፉም ጠይቅ አንቺም ግልፅ አርጊው። ዝም ብሎ ማጨብጨብ። ውይ
@hannahanna1490
@hannahanna1490 4 жыл бұрын
I admire your creativity, gen betena keld yelem.
@seblebarke1215
@seblebarke1215 4 жыл бұрын
good job thanks a lot
@gigimamo9453
@gigimamo9453 4 жыл бұрын
ፋሲካ በጣም በጣም አድናቂሽ ነኝ እንደዚህ አይነት ፈጠራ መስራት አዋቂነት ነው በርችልን ይሄ የመጀመሪያሽ ነው የሚቀጥለው ን ፈጠራሽን እግዚአብሄር ይባርክልሽ ።
@user-mj9ge2kb6s
@user-mj9ge2kb6s 4 жыл бұрын
Wellcome
@user-or1rb4ld4b
@user-or1rb4ld4b 4 жыл бұрын
እረ በቃ በርቺ በሎዋት አለመጠቀም መብት ነው ግን የሰው ሞራል አትግደሉሉሉሉ
@meritube2416
@meritube2416 4 жыл бұрын
ሳህ ሰው አሽቃባጭ ስለሆኑ ነው
@aziza7702
@aziza7702 4 жыл бұрын
የዶክተር አብይ ወዳጅ ነኝ የዶክተር አብይ ወዳጅ ነኝ ትክክል
@mohammedfatima4079
@mohammedfatima4079 4 жыл бұрын
እኔግን። መጀመራያ የገጠርልጂነኝ። ይህንን ነገር ያላብሢት። እደሚጋገር አውቃለሁ
@meritube2416
@meritube2416 4 жыл бұрын
@@mohammedfatima4079 ኧረ የድሮ እናቶች ያለ አብሲት አይዴል እሚጋግሩት በገጠር ዝም ብለው ሊያካብዱ ነው እንጂ
@user-ry8mc2mf6p
@user-ry8mc2mf6p 4 жыл бұрын
እኔ እርዕሱን አይቼ ገርሞኝ ለጤፍ እጀራ አብሲት ግዴታ ያረገዉ እኔ በ12አመቴ ያላብሲት ነፍ ጊዜ ነዉ የጋገርኩት ደግሞ መጀመሪያ ተጋግሮ እጀራዉ የሚደርቅ ከሆነና አብሲት የሚፈልግ ከሆና ተቦክቶ የሚቆይ ከሆነ አብሲት ይደረጋል የማቀዉ እደዚህ ነበረ
@alenaasefa8255
@alenaasefa8255 4 жыл бұрын
Thanks
@deboratekli4462
@deboratekli4462 4 жыл бұрын
ስይፍሽ ተባረክ ከአርቲስቶች ወጣ ብለህ እንደዚህ ጎበዝ ጠንካራ ወጣቶችን ስታቀርብ ለእነሱም ድጋፍ ነው ሌላም ወጣቶችን ያነቃቃል
@user-tz9no2tz5x
@user-tz9no2tz5x 4 жыл бұрын
የድሮው ያለ ኬሚካል ከናቶቻችን ያገኘነው ናቹራል ነው አሪፍ
@meseretbelay6715
@meseretbelay6715 4 жыл бұрын
ከምን እደተሰራ ለምን አይነገርም ከለዝይ ይስፈራል የማውቀውን ሙቄን አልጨምርም እዴ በዛውም ይበዛል እና የጥቱን የጧቱን ሙቄን ሀሀሀሀሀ
@saedaandres8205
@saedaandres8205 4 жыл бұрын
Meseret Belay ክክክክክክ ይመችሽ
@Ahadu795
@Ahadu795 4 жыл бұрын
የሁልሽ በቢዝነስ ህግ እንዴት እንደፈጠረች ከተናገረች ያው ሌሎች ሰርቀው ዋጋ እንዳያሳጣት ነው
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 4 жыл бұрын
ክክክክክ እኮ
@ehtamariam2207
@ehtamariam2207 4 жыл бұрын
አሪፍ ነገር ነው ነገር ግን At least ምን ሆዳችን ውስጥ እንደምንከት ማወቅ አለብን
@haykeltube2124
@haykeltube2124 4 жыл бұрын
@@Ahadu795.
@danditesfaye6011
@danditesfaye6011 4 жыл бұрын
Innovative isea which help our mom preventing from life long hard work. blessed ladies, thank you sisters.
@user-te7jc8gj2z
@user-te7jc8gj2z 4 жыл бұрын
ደስስስ ይላል 😍😍😍😍
@dannydiaspora8326
@dannydiaspora8326 4 жыл бұрын
የሁለታችሁም ስኬታማ ሥራ👍 አስደሳች ነው✌ ሠላማችሁ ይብዛ 👏👉
@esuhabeshtube2877
@esuhabeshtube2877 4 жыл бұрын
እንዲ እየጋገራቹ ነው ለካ ሆዳችን ሚወጠረው🙈🙈
@jamilaneuray8190
@jamilaneuray8190 4 жыл бұрын
ጨሶእኔ.እራሱም..ን እንዴሁ.አላቅም
@almasalmas8628
@almasalmas8628 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-sq6lt5ve1h
@user-sq6lt5ve1h 4 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@user-lm8zp7pk4h
@user-lm8zp7pk4h 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀ ወይኔ በሳቅ
@demba3923
@demba3923 4 жыл бұрын
ሰወች እስኪ subscribe አርጉኝ ኧረ አይከፈልበትም ምንችግራለው ክፍያ ሊጀመርልኝ ስለሆነ ነው በእናታችሁ አርጉኝ ኢትዬጵያዊነት መልካምነት
@diboradibora7260
@diboradibora7260 4 жыл бұрын
wowow betam dess yelali tebareku sefusha♥♥♥
@MaledaTubeOfficial
@MaledaTubeOfficial 4 жыл бұрын
Great Job
@user-bh9zy6dq8h
@user-bh9zy6dq8h 4 жыл бұрын
አረ ባክሽ ገጠር ከተሞች በሔድሽ የሙያ ፈጠራ አለ ያለ አብሲት በጣም ያሚያምር እጀራ ይጋገራል
@nejat4773
@nejat4773 4 жыл бұрын
ምነው ሸዋ ውሀየን አፍልቸ ግጥም ነው እንጅ ይሄ ለጤና ጠንቅ ነው
@serkalemtsegaye4904
@serkalemtsegaye4904 4 жыл бұрын
Respect both 👍👍👍
@nefisahussn7533
@nefisahussn7533 4 жыл бұрын
ሀሪፍ ነው👍
@aresamabirnanu9385
@aresamabirnanu9385 4 жыл бұрын
ከፈጣሪ መጠየቅ ያለብን እድሜን ብቻ ነው ገና ብዙ እናያለን
@user-xj6pc9xj2y
@user-xj6pc9xj2y 4 жыл бұрын
እውነትነ ፈጣሪ ብቻ እድሜ ይስጠን ብዙ እናያለን ገና
@gigigigi1858
@gigigigi1858 4 жыл бұрын
አርቲስቶች ናቸው መጀመሪያ የሚገዙት ሰነፎች
@user-zz6qn1dq7i
@user-zz6qn1dq7i 4 жыл бұрын
ክክክክክክ
@fikerintarabelibefikerinta1713
@fikerintarabelibefikerinta1713 4 жыл бұрын
Inem absite metal alewidim
@ethiopianabisenia2754
@ethiopianabisenia2754 4 жыл бұрын
😅😅😅😅
@yoyotube3538
@yoyotube3538 4 жыл бұрын
🤣🤣🤣
@kumeeleggesse1760
@kumeeleggesse1760 4 жыл бұрын
Kkkkkkk
@konjitgirma9647
@konjitgirma9647 4 жыл бұрын
Wowww endi ayinetim metalin ere betam desilal yala lifati injera magager enameseginalen kangidih lifat ayibezam
@naemiephraim1794
@naemiephraim1794 Жыл бұрын
Wonderful innovation! When I see health wise I prefer absit
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 Жыл бұрын
Yes we use this meted in westerns country as it’s time consuming but, for Ethiopia I don’t recommend
@user-zh8xu2zq7e
@user-zh8xu2zq7e 4 жыл бұрын
እድሜ ይስጠን እጂ ገና ብዙ እናያለን
@aynalemageze9542
@aynalemageze9542 4 жыл бұрын
ምንም አድስ ነገር የለዉም ያለ አብሲትም ቆጆ እንጀራ ይሆናል
@sikosilo8791
@sikosilo8791 4 жыл бұрын
እኮ አወ
@user-xb1lq2gd3u
@user-xb1lq2gd3u 4 жыл бұрын
እኔም ገርሞኛል ይጋገራል ቆንጆ እንጀራ ያለ አብሲት
@Mm-po9xw
@Mm-po9xw 4 жыл бұрын
አወን ሲያካብዲ ነውጂ
@ttcvvfdfffg1788
@ttcvvfdfffg1788 4 жыл бұрын
በጣም የምን ማካበድ ነው ሥለ እጀራ ለማያቅ ዜጋ ሊሁን ይችላል አካባጆች
@nuhaminted1427
@nuhaminted1427 4 жыл бұрын
Ya enem germognal? Ene segager absit adrgy alawkm...derek emil khonem be muk weha akteno masader keza tewat megager
@user-nb2vt5br2o
@user-nb2vt5br2o 4 жыл бұрын
በርቱ እድሜ ይስጠን እንጅ ብዙ እናያለን ከምን ከምን እንደተዘጋጄ ብታብራሪልን መልካም ነው ለጠቅላላ እውቀት
@fhsryu4501
@fhsryu4501 4 жыл бұрын
ጥሩ ነው
@user-pg3qr7xf8z
@user-pg3qr7xf8z 4 жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ ጠካራ ሴትነሸ🌷❤🌹
@mamacitatube1780
@mamacitatube1780 4 жыл бұрын
እንጀራ ካለ ሃብሲት ምርጥ አድርገው ሲጋግሩ አይቻለው ምንም ኬሚካል ያለው ነገር ሳይጨመርበት ግን የ ሃብሲቱ ዋናው አላማ እንጀራውን ማለስለስ ብቻ ሳይሆን ሊጡንም ያበራክታል ካለ ሀብሲት ሚጋገረው እና በ ሃብሲት ሚጋገረው ብርካቴው ልዩነት አለው ።
@buzaylove4748
@buzaylove4748 4 жыл бұрын
ትክክል የኔ ባልሞያ ለወንድሜ ሚስት ባደርግሽ ደስታየ
@mamacitatube1780
@mamacitatube1780 4 жыл бұрын
@@buzaylove4748 ክክክ Fb ማይጠቀም ከሆነ ባንድ አፍ 😃😃
@jewzaderbachew3742
@jewzaderbachew3742 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ , ይብዛም ይነስም እንጀራ መበላት ከተጀመረ ጊዜ ( ዘመናት) እስከአሁን ሂደቱን ለመቀነስ ወይም በአድ ጊዜ አንድ እንጀራ የተወሰነ ደቂቃ ከመውሰድ ሂደቲ ሚፈጥንበትም ሆነ ሂደቱ የሚያጥርበት ሀሳብም ሆነ ወሬም ስላልሰማሁ ለጅማሬሽ በጣም ልትደነቂ ይገባሻል ባይ ነኘ መያዥያ ላስቲኩ ተመላሽ መሆኑ ደግም ሌላ ትልቅ ሀሳብ ነው በርቺ በርቺ የሚሥራ ሰው ብቻ ነው ወቀሳ ሚበዛበት እና እጅ እንዳትሰጪ ። ጎበዝ ነሽ
@nathanmichael5713
@nathanmichael5713 4 жыл бұрын
Good job 👍 you are very smart and creative don’t give up. I live in Las Vegas if you can try to send your products to USA well done 👍 good luck
@lulutube2614
@lulutube2614 4 жыл бұрын
ኧረ እኔ አልገዛም ይሄን አብሲቴን እያደረኩ እጋግረዋለሁ አላህ በሰላም ላገራችን ያብቃን እኛ ስደተኞች
@oneloveethiopia3552
@oneloveethiopia3552 4 жыл бұрын
Sofi Tube Mn honkugn Blesh new
@zamzammohammed7672
@zamzammohammed7672 4 жыл бұрын
Sofi Tube tikikil wolahii leza yabikan mamaye gin yihe le tenam asgii new
@lulutube2614
@lulutube2614 4 жыл бұрын
@@zamzammohammed7672 እኔም አምኘ በዚህ አልጋግርም ጤና ይስጠን እንጅ እናቶቻችን እንዳደረጉት እናደርጋለን ኢንሻአላህ እህት
@tenatena7698
@tenatena7698 4 жыл бұрын
Sofi Tube ጎበዝ ጥሩ ሀሳብ ውሃችን ምናለን
@ethiopiawtnegn2050
@ethiopiawtnegn2050 4 жыл бұрын
Amen
@tirusenumariye3541
@tirusenumariye3541 4 жыл бұрын
I have a question for her. Seifu you question suppose to be about the benefit of the health. it is not about the cost. I admire her creativity! I respect her idea. But, i should want know about the health benefit of it.
@oneloveethiopia3552
@oneloveethiopia3552 4 жыл бұрын
tirusenu Mariye mnm aynet gudat endelelew tenagralachu
@meserettsegaye7032
@meserettsegaye7032 4 жыл бұрын
Eda sejamare abesete segaba teneso lte ybazale edate nawe
@haymanotamsalu2832
@haymanotamsalu2832 4 жыл бұрын
ጥሩ እይታ ነዉ ...organic ያልሆኑ ነገሮች ናቸው ለከባድ በሽታ የሚያጋልጥ
@habendenbel4329
@habendenbel4329 4 жыл бұрын
That's true
@user-qz6vs3yb3o
@user-qz6vs3yb3o 4 жыл бұрын
tirusenu Mariye ፧ ትክክለኛ ጥያቄ
@gerrygerry7204
@gerrygerry7204 4 жыл бұрын
ዋውውው ተባረኪ ጥበቡን ያብዛልሽ 🙏
@buzuubezuu6934
@buzuubezuu6934 4 жыл бұрын
Wow betam dasiyelali
@azebworke
@azebworke 4 жыл бұрын
It looks convince, but I'm sure there will be in some kind of chemicals, to ferment, and food conditioner, to make it extra soft, That's big, NO NO NO, when it comes to heath care, so I would still prefer to make injera in traditional method is SAFE 😍
@modernlife7775
@modernlife7775 4 жыл бұрын
7 Tech 💥ስለ FaceBook ማወቅ የሚገባዎት ምርጥ 5 ጉዳዮች! ጎራ ይበሉ 👈
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዞች በርቱልን ጄግኖች ናችሁ
@abebalegesse5645
@abebalegesse5645 4 жыл бұрын
Very creative berchi
@user-kz4hq3on6u
@user-kz4hq3on6u 4 жыл бұрын
ፋሲጋዬ የኔ ቆንጆ በጣም ደስ ብሎኛል ስላየውሽ ❤💋
@abrhamasfaw
@abrhamasfaw 3 жыл бұрын
ሰላም የፋሲካን አድራሻ ስልክ ካላስቸገርኩ አመሰግናለሁ
@user-xj6pc9xj2y
@user-xj6pc9xj2y 4 жыл бұрын
ብቻ እድሜ ይስጠን እጂ ገና ብዙ እናያለን
@abeltareke1565
@abeltareke1565 4 жыл бұрын
ዋው እዲህ ነው ሰይፍሻ የብዙ ነገር ተቀርፍ እ ግዚሀብሄር ይባርክሽ የኔ ማር
@rahmarahma1543
@rahmarahma1543 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ በርቺ
@one-home
@one-home 4 жыл бұрын
አስቲ በሰይፉ ስም አንረዳዳ አንተጋገዝ ቤተሰብ አንሁን ሰብስክራይብ አንደራረግ በፍቅር አና መረዳዳት
@shegersstudio6114
@shegersstudio6114 4 жыл бұрын
metanal bro berta
@tesfadawit4070
@tesfadawit4070 4 жыл бұрын
Sefu melata eske like please
@user-wz1kt9vt7k
@user-wz1kt9vt7k 4 жыл бұрын
መሽአላህ ጥሩ ነው
@tewabecheshete7606
@tewabecheshete7606 Жыл бұрын
Fetteran lemaberetatat yegid ferenje mehon ayittebekkibenem . Tebareki Fasika .
@salamadis6325
@salamadis6325 4 жыл бұрын
አድናቆት ይገባታል
@mwb123ful
@mwb123ful 4 жыл бұрын
😯😯😯So sad, he didn’t even ask her what’s in the liquid and she doesn’t want to tell what’s in the powder. Who in the world will use this things. You might think this is shortcut and faster to make injera, but it comes with some serious health consequences. Let me tell you a little secret, you can just use club soda or I guess is it ኣምቦ:ዉሃ you have in Addis. I live in the USA and I always wanted to make my injera just like the old days; with ኣብሲት, but the injera wouldn’t come out good. So, I use club soda for ማቅጠኞ: it’s basically “Carbonated water” . I keep on hearing a lot of kidney patients in Ethiopia such a young age. People need to wakeup and be aware of what’s in all these foods and drinks that are imported into Ethiopia. They are feeding you chemically processed foods and drinks, and the government or food inspection sectors doesn’t seem to care about doing anything on this epidemic health issues. Specially things from China are toxic. I am just saying, just stick to the old days cultural healthy foods and drinks. If you don’t take care of your health and what you put in your body, no one will.
@WassupYall000
@WassupYall000 4 жыл бұрын
Exactly thank you!
@Bethlehem.Getaneh
@Bethlehem.Getaneh 3 жыл бұрын
Omg you're 100% right. Thanks for sharing!
@etyopiawit
@etyopiawit 2 жыл бұрын
absolutely!! people are just so blind
@ferehiwetbereket6678
@ferehiwetbereket6678 4 жыл бұрын
wow geraminew gobezochi
@mekdesmekonnenpaulos4714
@mekdesmekonnenpaulos4714 4 жыл бұрын
Bravo
@sadatube686
@sadatube686 Жыл бұрын
በርቱ እናመሰግናለን ሌባን የሚጠቁም ፈጠራም አብጁልን አንድ ፊዴል ሳይቆጥሩ 🌻ሳይማሩ ብዙ ሞያ ላስተማሩ እናቶቻችን ሰላምና ዴስታ እመኛለሁ
@user-lk7hu5uc7h
@user-lk7hu5uc7h 4 жыл бұрын
እርጉዝ ነኝ ላይክ ግጩኝ እምትሉ ሰወች እኔነኝ እዴ ያስረገዝኳቹህ😥😥😂
@user-jy7iq8pr1d
@user-jy7iq8pr1d 4 жыл бұрын
ክክክክክ
@eferataeferata6391
@eferataeferata6391 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ
@samiramuhammad8123
@samiramuhammad8123 4 жыл бұрын
kkkkkkkkkkkkk
@user-og4ok5fr9i
@user-og4ok5fr9i 4 жыл бұрын
Kkkkk
@meymunabelay7229
@meymunabelay7229 4 жыл бұрын
😂😂😂
@Umitube
@Umitube 4 жыл бұрын
ሆሆ የእናቶቼ ይሻለኛል ለጤናችን አስፈሪ ነው እንዲሁም ጤና አልበረክት ብሎዋል
@user-zo4yy5pw3x
@user-zo4yy5pw3x 4 жыл бұрын
ትክክል ሀኒ
@selameshete3137
@selameshete3137 4 жыл бұрын
egziyabher yestesh aboo
@selamhailu1990
@selamhailu1990 4 жыл бұрын
Wow! ጎበዝ ጎበዝ ልጅ በጣም በጣም የምትደነቂ ነሽ 👍🏽
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 4 жыл бұрын
ሰፊየ በጣም ቆንጆ ነው የቤሬው ነገር ለገበረዌው ዘመናዊ ማረሻ መንግስት ቢያስብበት እላለሁ መቶ አመት በበሬ
@ilovemydaughter4297
@ilovemydaughter4297 4 жыл бұрын
Wow gobezoch huletachum 😍😍😍👏👏👏👍👍👍 bertu
@bettyJesus415
@bettyJesus415 4 жыл бұрын
Big Like
@LijMiki27
@LijMiki27 4 жыл бұрын
Betty እህቴ ካላስቸገርኩሽ ሰብስክራይብ ብታረጊኝ ቅር ይልሻል🙏
@seenaakoo2900
@seenaakoo2900 4 жыл бұрын
*ወጪ አታብዙብን ገና ደግሞ ዉሃ ለሊጥ ልግዛ በዚህ ላይ ለጤና ችግር ይኖረዋል ኬሚካል አለዉ መጥፎ ጎንም ይኖረዋል ማን እንደ አብሲቴ*
@user-sq6lt5ve1h
@user-sq6lt5ve1h 4 жыл бұрын
አብሲታችንን መጣል ይሻለናል ክክክክክ
@user-tm9kw1uv3b
@user-tm9kw1uv3b 4 жыл бұрын
ትክክል
@amti6281
@amti6281 4 жыл бұрын
በዛላይ ከሚካል በጣም አለአሰፈላጊ ነው
@user-te6ll9mn6x
@user-te6ll9mn6x 4 жыл бұрын
@@user-sq6lt5ve1h 😂
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 4 жыл бұрын
Hht aleme adera bagebashm weym wendmen btagebiw. Adera 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@thjchkcgihgkc3717
@thjchkcgihgkc3717 4 жыл бұрын
እኮን የጤፍ ሌመስል የባቄላም እጀራም አይመስልም
@zerituzed6756
@zerituzed6756 4 жыл бұрын
ይብዛልሸ እህት በጣም ደሰ ይላል
@menbere9297
@menbere9297 2 жыл бұрын
Wonderful innovation!! Considering exporting this item, I am sure all will love it!!
@user-so2mo8jc8u
@user-so2mo8jc8u 4 жыл бұрын
በውጮ አለም ለሚኖሩ አማራጭ ይሁናል አገርቤት ግን አብስት ምርጫየ ነው
@Vipthanks
@Vipthanks 4 жыл бұрын
አብሲት ቀርቷል አያስፈልግም ጀሶ አልበቃ ብሎ በዚህ መጣችሁ
@fdyfdy1392
@fdyfdy1392 4 жыл бұрын
ኧረ የትም ልኑር ለእኔም እብሲት ምርጫዬ ነው።
@semharghebreslassie9668
@semharghebreslassie9668 4 жыл бұрын
ይሄንን ሱዳን ላይ በብዛት ይጠቀሙበታል ።
@user-zi8hz9fs5o
@user-zi8hz9fs5o 4 жыл бұрын
ጥሩ ፈጠራ ነው በርቺ👍👍👍
@user-wz2cj4tq1q
@user-wz2cj4tq1q 4 жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ
@yehabeshalondon9808
@yehabeshalondon9808 4 жыл бұрын
ፈጠራሽን በጣም አደንቃለሁ በርቺ። እኔ ግን በባህላዊ መንገድ ሚገጋረውን እመርጣለሁ
@user-tn1jz5cw5d
@user-tn1jz5cw5d 4 жыл бұрын
የድሮውን ያያቶቻችን ባህል ይሻለኛል
@yenenshyimer8570
@yenenshyimer8570 4 жыл бұрын
Betam dink fetra new berchi ehete waw
@sarasebrina3946
@sarasebrina3946 4 жыл бұрын
Nice
@lukei5381
@lukei5381 4 жыл бұрын
HI Seifu, I live in canada and make in injera at home the last more than 15 years without absit. why is that exicited and new inovation?
@tube5199
@tube5199 4 жыл бұрын
እኛ ሳኡድ አረቢያ ያለ አብሲት አቡክተን 4 5ስአት አይተን ነው የምንጋግረው ምርጥ እንጀራ
@messimessi6672
@messimessi6672 4 жыл бұрын
የኛን እንጀራ ነበር ለሰይፍ ማቅነስ ሆ
@lawganedrashyoutb6169
@lawganedrashyoutb6169 4 жыл бұрын
Tnesh.ersh.arfn
@user-gv4no1gb9h
@user-gv4no1gb9h 4 жыл бұрын
የሳኡዲው እንጀራ ከሀገራችን ጋ አይገናኝም የሳኡዲው ሆድ ይነፋል ስንዴው ሀሀሀሀ
@yemiasfawe8048
@yemiasfawe8048 4 жыл бұрын
Enem menorbet hager absit altekemem konjo leselasa enjera engageralehu.
@user-zo4yy5pw3x
@user-zo4yy5pw3x 4 жыл бұрын
ትክክል
@alfutube7188
@alfutube7188 4 жыл бұрын
Waw batam arif new sra aqelale
@user-er5kb5fn8j
@user-er5kb5fn8j 4 жыл бұрын
አድናቂሽ ነኝ አቦ
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 5 МЛН
Best father #shorts by Secret Vlog
00:18
Secret Vlog
Рет қаралды 22 МЛН
DO YOU HAVE FRIENDS LIKE THIS?
00:17
dednahype
Рет қаралды 103 МЛН
Вечный ДВИГАТЕЛЬ!⚙️ #shorts
00:27
Гараж 54
Рет қаралды 14 МЛН
አዲስ ምጣድ መጣ - ውብ ዲጂታል ምጣድ - Wub Digital Mitad
12:11
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 5 МЛН