ጉድ - ለወንድ ብላ ልጇንና ባሏን ጥላ የምትዘለው ሴት | እውነተኛ ታሪክ

  Рет қаралды 67,785

AFTA TUBE

AFTA TUBE

10 күн бұрын

#amharic_movies #amharic_movies_2024 #EthiopianDrama #Ethiopianmovies #Amarignafilm2024 #አማርኛፊልም #አማርኛድራማ #ጉድ #Ethiopiandrama #eyoha #eritrea #oromiya #amhara #wollo #adisfilm, #adisdrama, #Ethiopiannewdrama, #AMHARICETHIOPIANFILMMSIC, #ERITREANFILM NEW, #ERITREANMOVIE, #ERITREANCOMEDY, #ERITREAN2024 #gird #adisdrama

Пікірлер: 203
@user-ii3hm7iq1q
@user-ii3hm7iq1q 4 күн бұрын
ፈጣሪ አደራህን ለትዳረ አብቃኝ እደዚ አይነት ታጋሽ ባል ካለ ውይ የኔ አባት ትግስቱ እፍ አምላኬ ከሠጠህኝ የሚታገሥ ፡ በሀይማኖቱ የፀና አድለኝ
@user-yt4jg3wi4y
@user-yt4jg3wi4y 9 күн бұрын
በጣም ቆጆ አስተማሪ ድራማ
@user-cd8yd8lh3w
@user-cd8yd8lh3w 9 күн бұрын
አሁን ቢነካት የሴት ልጅ ጥቃት ተብሎ ፋይል ይከፈታል ወንድ ልጅ ሲጠቃ ግን የሚያይለት የለም
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 7 күн бұрын
ከእውር ቤት አንዳይና ብርቅ ነው አሉ ወንድ መቸ ተጠቅቶ ያውቅና ይህም በድራማ እንጅ በጋሀዱ የለም አለ ከተባለ በቁጥር አንድ ሁለት ብለህ ነው አይገኝም እሚበዛው የሴት ጥቃት ነው አሁንም የሴት ጥቃት ይቁም ምናለ ወንዶች የሴትን በደል ለአንዴ እንኳ በቀመሳችሁት 😢
@Sada-tesfaye
@Sada-tesfaye 3 күн бұрын
ይሂኮ ፊልም ነዉ😂😂😂
@userasnakech
@userasnakech Күн бұрын
የዛሬ ትዉልድ ጥሩ ትምህርት ያገኝበታል ብዬ አስባለሁ በርቱ
@user-jj9kk1jt5f
@user-jj9kk1jt5f 9 күн бұрын
ይህን ሰው በጣም ነው የማደንቀው
@Selamawittadesse-rj7gz
@Selamawittadesse-rj7gz 7 күн бұрын
በጣም አስተማሪ ድራማ ነው በርቱ
@hayatali-ha6yt
@hayatali-ha6yt 6 күн бұрын
የብዙ ሴቶች ችግር ነው ጥሩ ትምህርት ነው😊
@ቤዚካሱ
@ቤዚካሱ 6 күн бұрын
ባለጌ ሴት እናወንድ መጨረሻቸዉ አያምርም አጨራረሱ በጣም አስተማሪነዉ ሂወትላላስተማረችዉ
@almazemekurya1272
@almazemekurya1272 5 күн бұрын
እቺን ባለገ አናትዋን ብሎ መጣል ነው
@Hiboux_yt
@Hiboux_yt Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በጣም ትችላላችሁ,ብዙ የልተነካ የትዳር ውስብስብ ችግረኞችን እንዲህ እየመዘዛችሁ ብታሣዩ ,እንማርበታለን።እራሣችንን እንገመግምበታለን በውጤቱም ልጆች ይድናሉ ትዳሮች ከመፍረስ ይታገሣሉ ገርም ጠቃሚ ሩ ዜጋን ለማፍራት ይታገዝበታል።ቤተሰብ መሠረት ነው ለሀገር ።እና መንግስትም ይሄን እንደ መንግሥት ሊሠራቀት ወይም የሚሠሩ ሰዎችን የሚያበረታታ ሆኖ መገኘት አለበት።
@mayamuller8741
@mayamuller8741 9 күн бұрын
ዋው እውነትም አስተማሪ
@Alematasefa-qq3tk
@Alematasefa-qq3tk Күн бұрын
የፈጣሪ ስጦታ ነው እንዲህ ኣይነት ባል ለሁላችን ቢሰጠን
@CvCv-yv6fj
@CvCv-yv6fj Күн бұрын
ዋጋ ጡር ትምህርት ነው በተለይ ሰዉየዉ ዋዋ❤ እደ ኣንተ ባል ይሲጠኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 7 күн бұрын
አክተሮች አንደኛ ናችሁ በጣም ትላላችሁ ከኢትዮጵያ ፊልም ስሪ ነን ባዮች እናንተ ትበልጣላችሁ በርቱ ቀጥሉቡት 👌👍👍👍👍❤❤❤❤❤
@jemaneshsaid7254
@jemaneshsaid7254 7 күн бұрын
በጣም ትክክል❤️🙏🏾
@uaeuae9553
@uaeuae9553 Күн бұрын
በጣምአስተማሪ ነዉ።😍🙏
@Habesha_vlog-s
@Habesha_vlog-s 8 күн бұрын
የስደት እህታችሁ ነኝ 10k አግዙኝ ሲሆን ከዛ በላይ ከስደት ወጥች መስራት እፈልጋለዉ አግዙኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤♥♥♥
@user-ls5yd5rr5w
@user-ls5yd5rr5w 5 күн бұрын
😢😢😢😢😢❤❤😂😂
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 3 күн бұрын
እሚገርመው እኮ ፈላጊ እና ተፈላጊ አይገናኝም.. ሰውየው ፀባየ ሸጋ እሷግን.. ልጅቷም አድጋ ጤነኛ ግንኙነት አይኖራትም.
@mayamuller8741
@mayamuller8741 9 күн бұрын
10ሺ
@dungedunge7226
@dungedunge7226 9 күн бұрын
ሁሉንም ተዋንያኖቹን አለማድነቅ ከባድ ነው 🙏🙏🙏💚💛❤️🙏🙏🙏
@sawa8227
@sawa8227 8 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢
@AdineDani-vn4me
@AdineDani-vn4me 2 күн бұрын
ምርጥነው❤❤❤❤
@user-ph4ds1ye1w
@user-ph4ds1ye1w 2 күн бұрын
ዋው ምርጥ አሥተማሪ ነዉ
@tigistserage6823
@tigistserage6823 2 күн бұрын
ተአምር ነው 😢😢😢😢😢😢😢
@tinaye964
@tinaye964 3 күн бұрын
ስለ ህይወት ላይ ያለው ድምጽ በጣም ነበር የምወደው ጎበዝ ❤❤
@hawaabdalkader947
@hawaabdalkader947 9 күн бұрын
Ewnte new ❤❤❤
@abebaberhe2161
@abebaberhe2161 9 күн бұрын
ምን ይላል ገፍቱሮ ማስወጣት ነው ኢጂ ተጨማለቀች ኢዲህ አነት ንሮይቅር
@user-et7hm4lp9t
@user-et7hm4lp9t 8 күн бұрын
እውነት እንደዚህ አይነት ሴት አለ አይመስለኝም እኔ ግን
@almazemekurya1272
@almazemekurya1272 5 күн бұрын
ምንአነት ትግሰተኘነሕ እግዚአብሕር ይባርክሕ
@newtestamenttubeephrem9305
@newtestamenttubeephrem9305 9 күн бұрын
ይህ ተዋናይ አርቲስት ታምሩ ብርሃኑን ይመስለኛል
@almazemekurya1272
@almazemekurya1272 6 күн бұрын
ሰዉ ለልጂ ሕይዎቶን ይሰዋል ምን አይነት ባለጌነሼ
@ELizaAmharaOsa
@ELizaAmharaOsa 8 күн бұрын
ሁሉም የዘራውን ያጭዳል😢
@user-jj9kk1jt5f
@user-jj9kk1jt5f 9 күн бұрын
በየቤቱ ስንት ጉድ አለ
@Fatuma-ld1jm
@Fatuma-ld1jm 9 күн бұрын
እሰይይ ደግአረካት
@almazemekurya1272
@almazemekurya1272 5 күн бұрын
በጣም አደነኩሕ ተባረክ
@merulove9515
@merulove9515 9 күн бұрын
የሚገርም ነው
@user-gl5fw4bn6y
@user-gl5fw4bn6y 9 күн бұрын
እሰይወድእዲህነዉጀግና❤❤❤❤❤❤
@abebaberhe2161
@abebaberhe2161 9 күн бұрын
ዕኢሂሂሂሂ ይቺ ግፈኛ ፈጣሪ የሰጣት ኢዲህ ግፍ በስማአም እዲህ አነት ማስማት ይዘገናል
@FanoosTadasse
@FanoosTadasse Күн бұрын
@genetteshom6266
@genetteshom6266 6 күн бұрын
እንዲህ ትግስተኛ ባል አለ ?
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o Күн бұрын
ደሚርኝማ ቅማሞወ
@user-uk2qp4tp5w
@user-uk2qp4tp5w 2 күн бұрын
ይህን የህል ትግስት በአለም ለይ የለም
@tigistyadete6592
@tigistyadete6592 2 күн бұрын
የሰውየው ትዕግሥት የምደነቅ ነው ግን ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲህ አይነት ወንድ አለ
@user-sz2ee1dy3g
@user-sz2ee1dy3g 6 күн бұрын
betam betam yemigerim yetiwena bikat hono metewen dink bikat setua beteley asdestoghal tebareku
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 9 күн бұрын
በርቱ አስተማሪ ነው አንዳንዶች ግን 😂ታስቃላችሁ ስዎቹኮ ተዋናይ ናቸው ሐሳብ መስጠት ያለባችሁ ስለድራማው እንጅ ስዎች ምትሳ😅😅😂😂😂😂ደቡ
@tebbtebebe6202
@tebbtebebe6202 3 күн бұрын
ያንቺስ የከፋ ነው 😂😂😂
@user-hb1xo1tc2p
@user-hb1xo1tc2p 8 күн бұрын
ስትመታት እደት ደስእዳለኝ ይችባለጌ
@queensheba2506
@queensheba2506 7 күн бұрын
Great advice😇❤️👌
@ShituSk-tg6ii
@ShituSk-tg6ii 6 күн бұрын
betam rekaw Egziabher yesetek worada site asedabe
@alami5787
@alami5787 3 күн бұрын
በጣም ያሥተምራል
@MastwalAmare
@MastwalAmare Күн бұрын
ዉይ የስለ ህይወት ተራኪዉ ገና ዛሬ በአካል አየሁህ አሌ ሉያ
@mayamuller8741
@mayamuller8741 9 күн бұрын
በጥፊ ሲመታት ደስ አለኝ
@ZerituYlmer
@ZerituYlmer 3 күн бұрын
የዚችስ የባሰ ነው
@mayamuller8741
@mayamuller8741 9 күн бұрын
ልጅህን
@peace-si4uc
@peace-si4uc 9 күн бұрын
በጣም ባለጌ ሴት ናት ጋጠወጥ ኃላፊነቷን የማትወጣ ናት ይሄ ትዳር ሳይሆን አዳር ነው።
@senatarakegn2705
@senatarakegn2705 8 күн бұрын
እነም
@mareammohammed1875
@mareammohammed1875 8 күн бұрын
ሠውየምደደብነው
@mayamuller8741
@mayamuller8741 9 күн бұрын
ወይ ጉድ
@user-yb5ok4qj7w
@user-yb5ok4qj7w 4 күн бұрын
ወጥ መሥራት አትቺይም ባለጌ ትዳር አይደል እንዴ ምን ትላለች ተረቱን ልንገርሽ አገባ ያለሽ ላያገባሽ ከባልሽ ሆድ አትባባሽ ይባላል ተይ በረድ በይ ጨዋ ባል የለም እብድ ነሽ ሠዉ ከሠዉ ጋር ነዉ ምግብሽ አይጣፍጥም ወድቀሽ ነዉ የተሠነጠቅሽዉ ከዱርዬ ዉለሽ አብደሻል እባክህ ፍታት. ዘልዛላ ዱርይነት ቀረባት ሄጂ አረፈደብሽም ግቢና ቅመሽዉ ምሥጥ ያነክትሻል አን ምን አይነት ወንድ ነህ ፍታት እባክህ እቺ ኩንትብሪ ሣይበርድላት ነዉ ባል ያገባችዉ መዉደቂያ ቢስ
@besukalayenew740
@besukalayenew740 Күн бұрын
God ? what is this? wawooo nice massage
@salmebirhanu3360
@salmebirhanu3360 7 күн бұрын
Bataam yastameril❤❤
@user-fq5mm7xv9r
@user-fq5mm7xv9r 5 күн бұрын
ፈቅረ በቃ በፈልም ሁኑቀረ አይይይ
@user-on8wi9uw7y
@user-on8wi9uw7y 2 күн бұрын
እደት ደም እደምታፈላ እፍ አታምር አታፍር ሺኮኮ ይችን በደህና ጂራፍ ነበር
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o Күн бұрын
ደሚርኝማ
@user-yb5ok4qj7w
@user-yb5ok4qj7w 4 күн бұрын
ባለ ትዳር ሆነሽ ትቀጣጠሪያለሽ የመጨረሻ ባለጌ ነሽ አሥተማሪ. አይደለም
@aberashayele66
@aberashayele66 Күн бұрын
ወይ መድሐኒአለም ምን ዓይነት አሮግጊት ነች።
@user-ie7cf5cw1t
@user-ie7cf5cw1t 9 күн бұрын
አንቺባለጌእውነትከሆነእሄድራማካልሆነአሰዳቢየሴትአሰዳብለልጅሽምንእያስተማርሽነውበቅሎነሽእሺወጥእንዲህነውእሚጨለፈውእንደገናአቅጥነሽእላፊየህፃንቅዘንአስመስለሽአንቺበቃእምታውቂውመንዘላዘልነውዘልዛላ
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 9 күн бұрын
😂😂😂 ሴትዮይቱኮ አክተስርስ ናት ውይ እኛ ስለድራማው እንጅ ስዎቹ ተዋናይ ናቸው
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 9 күн бұрын
😂😂😂😂😂ፍራማነውእኮ
@senatarakegn2705
@senatarakegn2705 8 күн бұрын
ባሌ ታሪኳ የሀራር ሴት ነች እንደ ስታወራ እንደ እነሱ ነው ሚታወራ
@user-cm6gw6gf5g
@user-cm6gw6gf5g 3 күн бұрын
😂😂😂ትክክል😂😂
@user-jj9kk1jt5f
@user-jj9kk1jt5f 9 күн бұрын
ኡፍፍፍ ለልጄ ወጋ እከፍላለሁ እንጅ መቼም ቢሆን ጥያት መሄድ አልችልም
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o Күн бұрын
ደሚርኝማ
@beletebelachew3659
@beletebelachew3659 Күн бұрын
በገዛ እጀ መናደድ አለብኝ በዚች ባለጌ ----ወይ ሀገሬ ጠፍተሻል ማለት ነዉ ??
@ayat9275
@ayat9275 Күн бұрын
betam asitemar nw😢😢❤❤
@DestaAshagre-vz4iz
@DestaAshagre-vz4iz 7 күн бұрын
አውርድ
@RakUaer
@RakUaer 9 күн бұрын
❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@LiliEsayas-sf8or
@LiliEsayas-sf8or 2 күн бұрын
Betam asitemari film yen new
@hasanatreshad7581
@hasanatreshad7581 3 күн бұрын
Gobez dirama astemari
@user-pt2rv9vg3l
@user-pt2rv9vg3l 2 күн бұрын
ምን አይነት ትግስተኛ ነህ ይች ባለጌ እንክዋን ለትዳር ለሰራተኝነት አታስፈልግም አንተ ግን ምን ጊዜም ተባረክ ።
@tizitaabate5880
@tizitaabate5880 Күн бұрын
Ere sewochi dirama new kifu astyayet atistu
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o Күн бұрын
ደሚርኝማ ዉድ
@semira2583
@semira2583 8 күн бұрын
❤❤❤❤❤👍👍👍
@mayamuller8741
@mayamuller8741 9 күн бұрын
እስይ
@ayeneberasokedirsman3497
@ayeneberasokedirsman3497 2 күн бұрын
መስላታት ወንዶች የወደዳት መስላት እንደ እቃ እስከሚጠቀሙባት ድረስ
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Күн бұрын
ይከ ባል አይደለም አባት ነው ወይም ወንድም ነው ሆይ ያንችስ ከፋ
@maratalosow1741
@maratalosow1741 2 күн бұрын
😢😢😢😢😢 የባልው ትእግሰት እፍፍፍፍ ምን እንድ ጥፊ ቢላት ።
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o Күн бұрын
ደሚርኝማ
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh Күн бұрын
😢😢😢😢በጣም ሚም ሂወት
@SaraBarKot
@SaraBarKot 9 күн бұрын
እንዲህ ያለ ሴት አለ? መልክ እንክዋን ብትመርጡ ለድራማውም ቢሆን
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o Күн бұрын
ደሚርኝማ
@user-ie7cf5cw1t
@user-ie7cf5cw1t 9 күн бұрын
አንቺየባቦሽንመነገድነውእምታውቂውሌላሙያየለሽምአሰዳቢየሴትአሰዳቢ
@user-ii3hm7iq1q
@user-ii3hm7iq1q 4 күн бұрын
እዲአይነት ክፉ እናትና ሚሥትአለ
@Fatuma-ld1jm
@Fatuma-ld1jm 9 күн бұрын
ክክክክ እረምንአይነት እኮሮነሽ እኔምሴትነኝ ግን ሹሩ እኮንመስራት ያቅትሽ ብሽቅ ነሽ
@zuzuzuzu9183
@zuzuzuzu9183 2 күн бұрын
ድራማእኮ ነዉ
@user-qz9fl1qv7b
@user-qz9fl1qv7b 2 күн бұрын
ሁላችንም የዚ አይነት ሴቶች ብዙዎች እንደሆኑ እንረዴ
@xw8jf
@xw8jf 3 күн бұрын
ኡፍ ጢፊው ተመቸኝ
@user-mx3yf9lq1z
@user-mx3yf9lq1z 9 күн бұрын
❤❤❤❤😢😢😢😢
@mengistebeyene5504
@mengistebeyene5504 2 күн бұрын
ይች ሹገር ማሚ ስታስጠላ !! ወንድ ወይስ ሴት ነህ ነሽ ?
@almazemekurya1272
@almazemekurya1272 5 күн бұрын
በናት አባራት
@AlexJohnsons780
@AlexJohnsons780 6 күн бұрын
The woman look gorgeous with her red miniskirt
@safiaahmed1570
@safiaahmed1570 5 күн бұрын
Selam Haleluya, we like your sele Hiwet program every Sunday, but we did not hear your voice the last two weeks we love you back to sele Hewot program every Sunday we love to hear your voice 👍Halluya.
@Pnive-y8u
@Pnive-y8u 8 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉
@FatumaAhmed-rq3yw
@FatumaAhmed-rq3yw 2 күн бұрын
👌👌
@hamlesetworku9634
@hamlesetworku9634 6 күн бұрын
😊😊😊😊❤❤❤
@AbebeHaile-on2dx
@AbebeHaile-on2dx 5 күн бұрын
ኤጭ አንተ ደግሞ አበዛሆ ግን ተጋነነ
@AdemMuhammed-yy4ib
@AdemMuhammed-yy4ib Күн бұрын
Astemary new
@BiniamEshetu-kx6yn
@BiniamEshetu-kx6yn 9 күн бұрын
Betam dese yemel tewenat nw
@ZaharaZahara-ky9ie
@ZaharaZahara-ky9ie 9 күн бұрын
Des ylal astemary nw ena endezk astemary video lkeku bertu
@BiniamEshetu-kx6yn
@BiniamEshetu-kx6yn 3 күн бұрын
Yemegerem tarik nw bravo simba
@SewuSewasewu
@SewuSewasewu 3 күн бұрын
Lebalish kibir yinursh balege
@خدامهالخدامه
@خدامهالخدامه 5 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Zainab-s5w
@Zainab-s5w 2 күн бұрын
😊
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o Күн бұрын
ዉዶቼ ደሚሩኝማ ፖሮፈይሌን ተጭነቹሁ አበራተቱኝ
@hjezehjezr9522
@hjezehjezr9522 Күн бұрын
😢😢😢😢❤❤❤
@user-qq3sn9uu9f
@user-qq3sn9uu9f Күн бұрын
አለም እንደዚናት ጨዋስው መልካም አይገጥመውም ይሄኔዱርያ ቢሆን ጥሩይገጥመውነበር እሱም አበዛው እቼን አርባመግረፍ።
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.43 "ምርጫው"
43:47
ebstv worldwide
Рет қаралды 469 М.
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 5 МЛН
Happy 4th of July 😂
00:12
Pink Shirt Girl
Рет қаралды 61 МЛН
በስተመጨረሻ አብረን አከበርን (በደስታ አበድን )
26:44
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 56 М.